V25 ግሩፕ 5 - Group of 5 (G5) Sponsorship (Amharic)

  Рет қаралды 17,649

Syn Amanuel

Syn Amanuel

Күн бұрын

Пікірлер: 112
@Nati-yb5ff
@Nati-yb5ff Жыл бұрын
በጣም ላመሰግንሽ እወዳለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እህታችን ።እኛ እዚሁ ሊቢያ በዩኤኒ ተመዝግበን አሻራ የሚባለውን ነገር ካነሱን ና ፎቶአችን ያለበትን ወረቀት ከተሰጠን በኋላ እሄው ሁለት ዓመት አድርገናል ና ብዙዎቻችን ደግሞ አምስትና ስድስት ዓመት ያደረጉ ያለምንም ድጋፍና እውቅና እንድሁም ስንቶቹ የህክምና እርዳታ የሚያስፈቸው ና ተጎድተው ና እየተጎዱም ያሉ አሉ እና ብዙዎቻችን ምንም ዓይነት ስፖንሰር ሽፕ የሚያደርገንም የሚያቀንም የቅርብም ሆነ የሩቅ ዘመድ የለንምና ምናልባት ከዚሁ ሀገር ከሊቢያ መውጣት ማለት እንደ አዲስ መፈጠርም ስለሆነ እባካችሁ በሚትችሉት ሁሉ ወላ ለላ አፍሪካ ሀገርም ብሆን አውጡን ከፈጣሪያችሁ ታገኛላችሁ የሰው ፉጡር ማየት ና መሸከም የማይችለውን መከራ ውስጥ እንገኛለን አደራችሁን ድረስሉን።
@EthiopiaAlemante
@EthiopiaAlemante 4 ай бұрын
Yegna ehte Toronto tenoralech 5gruep sitezenune asza genzebem asyza mechersha lay lena lege sponser alhonatem bela kuterane yazechebat selzhi menden new madereg mechelew spashal kaze yalbaten ye7 amete lege teta 3 amtaten setetebek koyta balhne mekeniat sew hager lay tewechate sakeshen amakerigne
@Alemye777
@Alemye777 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ መረጃ ነው የሰጠሽን😂
@hanaadane2829
@hanaadane2829 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@aseyasey1401
@aseyasey1401 3 жыл бұрын
Tebareki ehtie and tyakie lteyksh gorub5 proses snt gize ywesdal
@syn-selamta
@syn-selamta 3 жыл бұрын
keyet ager mehonu ywesnewa. bahunu gize gin COVID bzu neger silaGatete megemet aychalim
@workunanecha813
@workunanecha813 10 ай бұрын
Nice job syn
@warioabbateke
@warioabbateke Жыл бұрын
Thank you a lot for the information!
@Gatahwyelma
@Gatahwyelma 2 ай бұрын
ስለ አመሪካ የምታዉቂው ነገር የለም የኒ እህት
@EthiopiaAlemante
@EthiopiaAlemante 4 ай бұрын
Eheta befiv gerup perocec yadergeche ande batesebe kemiwetete sewoche prosese tegemero kutere kememeta behala seponser mhone alchelem Biel anduen meleyet ychelsle wey eheta asergegne
@abrahamgondar2281
@abrahamgondar2281 Жыл бұрын
እህቴ የምትሰጫቸው መርጃውች በጣም ጠቃሚ ነው በጣም እናመሰግናለን እኔ ለ 6 አመት አሳይለም ነኝ በሱማሌ ላንዲ እና እሰካሁን ብዙ ደከምኩ ኢተርቢ መቅርብ አልቻልኩም እና አዲ ነገር ልጠይቅሺ ሁሉም ሙሰሊም ሀገሮች ጁሺ ወይም ቤተ እሰራየሎችን ይጠላሉ እናም እዳሉ ገጥሞኝ ፕሮቴክሺኖ ጋ ኢተርቢ ከ ቀርብኩ ቤተ እሰራየል ነኝ ብል ምን ሊገጥመኝ ይመሰልሻል ምክንያቱም ብዙ ኢትዮጵያዊ እና ኤርትራውያን አሉ የተሻለ እዲል የማገኝ ይመሰልሻል??????
@mulugetakelelom8176
@mulugetakelelom8176 3 жыл бұрын
Thank you
@natnal9587
@natnal9587 9 ай бұрын
Thank you!
@BekeleerissoejamoBekeleerissoe
@BekeleerissoejamoBekeleerissoe 3 ай бұрын
Baxame xeru maraja naw yasaxashew enamasaginalne
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 3 жыл бұрын
Enamsaginalen
@banutade8549
@banutade8549 3 жыл бұрын
በጣም ፈጣን ለሆነው ምላሽሽ በድጋሚ በጣም አመሰግናለሁ። እንደ አንቺ የሰውን ልጅ ለመርዳት የሚተጉ ወገኖችን ያብዛልን! የአሁኑ ጥያቄየ ግልፅ ያልሆነልኝን ተጨማሪ እንድታስረጂኝ ነው። ካናዳ ያለው ወገኔ ፕሮሰሱን ብቻ በሱ በኩል እንዲወጣልኝ እኔ ደግሞ በሁለቱ በኩል ለሚከፈተው አካውንት በዌስተርን ዩኒየን ይሁን ሌላ መንግስት በሚያውቀው የመላክያ ዘዴ ብር ልኬ በከፈቱት አካውንት እንዲያስቀምጡ እንደማደርግ ተግባብተን ነበር። በዚህ ይሁን በሌላ ፕረዘንቴሽንሽ ላይ ሰልፍ ስፓንሰር እንደማይቻል ለመግለፅ ይሁን ወይም በጭራሽ ካለሁበት ገንዘብ መላክ እንደማይቻል ለመግለፅ ባልገባኝ ምክንያት ትንሽ ግር ብሎኛልና ትንሽ ማብራርያ ብታደርጊልኝ። ማለቴ እራሴን በራሴ ስፓንሰር የሚደረግበት አሰራር እንደለለ ተረድቻለሁ። የሚያስፈልገኝን ብር ግን ልኬ ከነሱ የሚጠበቀውን ገንዘብ ነክ ችግር ግን በከፈቱት አካውንት በማስቀመጥ እንዲቀርፉት ማድረግ እችላለሁ ?
@syn-selamta
@syn-selamta 3 жыл бұрын
1 ኣንተ ስደተኛ ነህ? ግሩፐ 5 ከአገሩ በስደት ለወጣ ሰው ብቻ ነው የሚሰራው 2 የሚያዘው ገንዘብ በፍጹም ከስደተኛ መመጣት ኣይችልም፣ በቂ ገንዘብ ቢኖርህም ብዙ የማታለል ስራዎች እየታዘብን ስለሆነ ከሳምንት በሃላ ሓቀኛ ፕሮሰስ እንዴት እንደሚለይ የሚያሳይ ቪድዮ እንለቃለን።
@amangoitom111
@amangoitom111 3 жыл бұрын
Nice job 👏 👍 👌
@habeshagirl5369
@habeshagirl5369 3 жыл бұрын
tnx so much
@nfmmnini4690
@nfmmnini4690 3 жыл бұрын
Cyn Amanuel haftey btami enda amsgenku nezi memrhie dema btami fetyeya ✌️ Heje ane kab libya wexye ab tuniza zrkeb koyne welhade process zgebr wela zh gzeniy seb ybleyn heje kabakie zkone hagez ydlyeniy alo mo entay thgzeniy Cyn haftey 🙏🙏🙏
@syn-selamta
@syn-selamta 3 жыл бұрын
entay kihgzeka?
@nfmmnini4690
@nfmmnini4690 3 жыл бұрын
@@syn-selamta ብተገዳስነትኪ ምሉእ ዕድመይ ከኽብረኪ እየ ሳይን ሓፍተይ 👌ዕድመን ጥዕናን ይሃበለይ ። ቀጺለ ድማ ኣብቲ ክትተሓባበርኒ ዝደለኹ ክኣቱ ፣ ኣብ ቱኑዝያ UN ዑቅባ ብምሕታት ኣብ ትሕቲኡ ኮይነ ይርከብ። ሕጂ ኣብ ዩኤን ተዓቊብና ንባሃል እንበር ግን ኣሾንኳይ ጸገምና ክፍታሕ ጸገምና እንዳ በኣሰ ይኸይድ ኣሎ። እቲ ጸገም ፣ መሻርፍ ንዋሃብ ኔርና ፣ንሱ ጠጠው ካብ ዝብል ውርሒ ጌሩ ኣሎ፣ንኸይድ ክንጠርዕ ብ ቦላይስ ይመልሱና ፣ እቲ ዝኸፍአ ድማ ሕጂ ካብቲ ገዛ ንቅመጠሉ ዝነበርና ውጽኡ ንበሃል ኣለና። እቲ ከይዝና ድማ ምሉእ ዓለም ዝፈልጦ'ዩ ካብ ባሕሪ እዬም ከም ረዳት ኣድሒኖምና ። እዚ ይመስል ሳይን ሓፍተይ ምትሕብባርኪ ኣይፈለየኒ ።
@syn-selamta
@syn-selamta 3 жыл бұрын
@@nfmmnini4690 ሓበሻ ዘቡኡ ዘይተሸገረ ስድራ ዳርጋ የለን። ኣነውን ከአ ከማኻ ሓበሻ እንድየ፣ ንኹሎም ቀረብተይን አብ ስራሕ ዝፈለጥኩዎምን ብቁጠባዊ ክሕግዝ ዘኽእል ዓቕሚ ግና ገና አይተዋህለለን ዘሎ። በዚ እውን ንጠርዕ እና ክንድቲ ንኣፍጋኒስታን ንሶርያን ዝህብዎ ቆላሕታ ክገብሩልኩም። መልሲ የለን ክሳብ ሕጂ፣ በብዘለናዮ ራህዋ የውርድ ጥራይ።
@nfmmnini4690
@nfmmnini4690 3 жыл бұрын
ኣሜን ሳይን ሓፍተይ ብምትሕብባርኪ ብጣዕሚ እንዳ🙏 መስገንኩ 🙏 ክብረት 🙏ይሃበለይ ።
@farstethiopia5125
@farstethiopia5125 Жыл бұрын
እሽ ግን ግሩፕ 5 ወይም ዘመድ የለለን ስደተኝ ምንእናድርግ 12 አመት ግብጽ ውስጥ ስደተኝ ወረቀት ይዘን ችግራችን un ምንም አይነት እርዳታ ለማግኝት አልቻልንም ወረቀት ይዘን እና መፍትሄ እባክሽ
@selambeyene7939
@selambeyene7939 3 жыл бұрын
Thanks for the information.. what if the sponsor change addresses in the same city?Does he need to let them know? and does it has an impact on the process?
@syn-selamta
@syn-selamta 3 жыл бұрын
No impact on the process as long as they remain in the same city. No need to inform Immigration about change of address in the same city.
@selambeyene7939
@selambeyene7939 3 жыл бұрын
@@syn-selamta Thanks so much.
@Youhanayou
@Youhanayou 6 ай бұрын
እህቴ እባክሽ እርዳታሽ ያስፈልገኛል የባለቤቴ ዘመዶች ካናዳ እረጅም አመት እዛ ነው ሚኖሩት አሁን እሱ ሊረዱን ዝግጁ ናቸው በ 5 group በሚባለው እና እንዴት እንደምንጀምረው ነገሩን አላወቅንበትም
@alefre1891
@alefre1891 3 ай бұрын
ሰላም ደሃን ዶ cic progress check መግበሪ ኣይሰርህ አዩ ዘሎ ዘዝገበርክዎ ብ አማኢል አዩ ዝመሰኒ ኡፕ ደት ኣይኮነን ኣሎ
@tadelulegese1965
@tadelulegese1965 3 жыл бұрын
ብጣዕሚ ኢና ነመስግን ንዝሃብክና ሓበሬታ ዓጊብና ሰሰናዩ ንዓኺ ንዓናውን ኣሳልጦ ይሃበና
@አንበሳ
@አንበሳ 3 жыл бұрын
እህት ኬኒያ ያለን ስደተኞች አመት ሆነን ከጨረስን እስካሁን ፍላይት አሎጣልንም መረጃው ካለሽ አካፍይን??
@syn-selamta
@syn-selamta 3 жыл бұрын
መልሱ እዚህ ይገኛል kzbin.info/www/bejne/d5i6nKN7q69niq8
@ephremmekonnen5250
@ephremmekonnen5250 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏 በ SAH በኩል ከየትኛውም የአውሮፓ ሃገር ስፓንሰር መሆን ይችላል ?? ስደተኛው travel document የተሰጠው ከሆነስ ይቻላል ??
@hanaadane2829
@hanaadane2829 3 жыл бұрын
አረ የኔ ቆንጆ ግብፅ ነው ያለሁት ቡዙ ሰዎች ፋይል ቁጥር ተሰጥቶን ብዙ ጊዜ ሆነነ ዝም ብለዉናል።ምንድ ነዉ ማድረግ ያለብ። በግሩፕ ስፖንሰር ነዉ።
@syn-selamta
@syn-selamta 3 жыл бұрын
ስፖንሰርሽ በኢሜይል መጠየቅ ይችላል። ኮሮና ግምት ውስጥ ማስገባት አትርሱ
@merhawigirmai7830
@merhawigirmai7830 3 жыл бұрын
👍 👍 👍
@leykunleykun9597
@leykunleykun9597 3 жыл бұрын
Ebakish syn erjign
@robehaile6533
@robehaile6533 3 жыл бұрын
Hi sayt kamiey tekunie betamie xebuk afelto eyu mekenyatu wela genzeb tetekeflklu kendetie natie seb tehegezo aykunien eyu email telkie welkewet heto nertnie
@syn-selamta
@syn-selamta 3 жыл бұрын
kibret yhabeley info@selamtaimmigration.com
@AyanawBelay-wl5zi
@AyanawBelay-wl5zi Жыл бұрын
ይህ የማይታወቅ ስደተኛ 67 ነጥብ ማምጣት ይጠበቅበታል ማለት ነው?
@banutade8549
@banutade8549 3 жыл бұрын
አንቺ እጅግ ጥሩ ሴት። እባክሽን አንድ ጥያቄ አለኝ ባለቤቴ ጋር በ 18 ዓመቷ ነበር የተጋባነው። እና ይህ ከእድሜ በታች ባዲሱ ሕግ መሰረት 22 ብለሽናልና ይህ ጋብቻንም ይመለከታል ? ማለቴ ከድሜ በታች አግብተሃልና ይሉኝ ይሆን ?
@syn-selamta
@syn-selamta 3 жыл бұрын
ስትጋቡ 18 ዓመት ሞልታት ከነበረ ምንም ችግር የለውም።
@eri-academy-6484
@eri-academy-6484 3 жыл бұрын
Hello Syn, how far, in distance, should the G5 sponsors be with in the same locality. Example Edmonton and saskatchewan?
@syn-selamta
@syn-selamta 3 жыл бұрын
the same community is inside the same province and maybe 30-45 min drive. Edmonton is outside of Saskatchewan province and 5 hours drive
@silasDawit
@silasDawit Жыл бұрын
Please syn tell me is there iz,g5 process in Australia
@ketemaabayneh9958
@ketemaabayneh9958 3 ай бұрын
ስደተኛ ያልሆነ ሰው group of five sponsor ማግኘት አይችልም
@hamameyonas4604
@hamameyonas4604 2 ай бұрын
አዎ አይችልም የግድ UNHCR ተመዝግቦ ማንዴት ያለው ስደተኛ መሆን አለበት ፐሮሰሱ ከኬኒያ ከግብፅ ከዮጋንዳ ብቻ ነው ሚቻለው
@demekezewdu9859
@demekezewdu9859 Жыл бұрын
behigawi menged zegnet teyko canada megbat yichalal woy????
@aysagoogoonani1028
@aysagoogoonani1028 2 жыл бұрын
Hi is this true that people say sponsors need to put somuch money for this sposnosrship? Please guide me i need it somuch
@syn-selamta
@syn-selamta 2 жыл бұрын
You can find the answer on this one: kzbin.info/www/bejne/gKXEdpljmcyNeNU የስደተኛ ስፖንሰር - About sponsor for Refugee (Amharic)
@silasDawit
@silasDawit Жыл бұрын
Is their in Australia G5 process??
@danielafowerk6626
@danielafowerk6626 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ያንችን ቻናል እከታተላለሁ እናም ብዙ ግዜ ላገኝሽ ሞክሬ ግን አልቻልኩም እባክሽ በምን እንደማገኝሽ ንገሪኝ
@syn-selamta
@syn-selamta 3 жыл бұрын
እረ ኣለን፣ የድምጽ ወይም ቴክስት መልእኽት ተውልን ወይም info@selamtaimmigration.com phone: +1587 707 2989
@ethio12702
@ethio12702 10 ай бұрын
እስፖንሰሮቹ ስለሚሞሉት from ምንም አልነገርሽንም
@nahometube1
@nahometube1 3 жыл бұрын
ሰላም ውድ እህቴ እኔ ያለሁበት ሀገር የ UNHCR ካምፕ የለውም ምክንያቱን ማወቅ አልቻልኩም ግን ደግሞ ሪፍጅ ወረቀት ሰተውኛል በጦርነት ምክንያት ነው የወጣሁት እባክሽ መላ በይኝ። አመሰግናለሁ
@syn-selamta
@syn-selamta 3 жыл бұрын
ካናዳ ስፖንሰር ሊሆኑሽ የሚችሉ ሰዎች ካሉ በኮሙኒቲ ወይ ቸርች ሊያስመዘግቡሽ ይችላሉ።
@danieldesta2118
@danieldesta2118 3 жыл бұрын
Group 5, yemesakatu percent men yahel new?
@filemanager8997
@filemanager8997 3 жыл бұрын
SAH process tejemirual ende ahun yene ehit?
@syn-selamta
@syn-selamta 3 жыл бұрын
beyegizew ale. Canada yalew sponsorh akebabiw wedealew SAH meteyeq alebet
@haylistayli9720
@haylistayli9720 3 жыл бұрын
Selam syn haftey biteqribiyo kulu beatami des zebil eyu Ente kone gin bizaeba tour visa hizka atika canada kemey ዑቕባ kithatit yikeal dyu
@syn-selamta
@syn-selamta 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/eZOwaWCteZ2XkLM ግዳይ መደናገርቲ አይትኹን - ናይ ካናዳ ኢሚግሬሽን (Fraud Prevention)
@abrahamgondar2281
@abrahamgondar2281 3 жыл бұрын
እህቴ ለ 5 አመት በ Somalia land ስደተኛ ነኝ እስካሁን ኢተትቢ አልገባሁም ካውሲሊንግ እና ሌጋል ክልኒክ ብመላለስም ኢተርቢም ማግኘት አልቻልኩም እባክሽ እርጂኝ
@syn-selamta
@syn-selamta 3 жыл бұрын
ሰላም ኣብርሃም፡ የስልክ መልእክትህም ደርሶኛል። በጠየቅከው መሰረት የUNHCR አድራሻ ይሄ ነው። Hargeisa Sub-Office: Hotline: 📞 0634000415 / 📞 0636172848 (Oromo, Amharic, Somali and English) Hotline: 📞 0633820070 (Arabic, Somali and English) Email: somhahpr@unhcr.org Galkayo Sub Office (Bossaso helplines): Hotline: 📞 306 Email: sombsprt@unhcr.org Mogadishu Sub Office: Hotline: 📞 +252 (0)61600225
@soliyanasoliyana4705
@soliyanasoliyana4705 2 жыл бұрын
@@syn-selamta ሳይንዬ እንዴት ነሽ አንድ ላማከርሽ የምፈልገዉ አለኝ ያለሁት ቤሩት ነዉ UNHCR ተመስገቤ መጀመርያ ኢንተርቪ አደርጌያለሁ እና በዚ ጉዳይ ላወራሸ እፈልጋለሁ
@syn-selamta
@syn-selamta 2 жыл бұрын
@@soliyanasoliyana4705 our email address is: info@selamtaimmigration.com OR phone: +1587 707 2989
@senaitsenait1103
@senaitsenait1103 2 жыл бұрын
እባክሽ ውድሜ መሄድ ይፈልጋ ስልክሽን
@suadabdelwahab9559
@suadabdelwahab9559 Жыл бұрын
​@@syn-selamta እኔ ካናዳ ሰው የለዝኝም በቪዚት መዳሜ ላክኝ ብያት እሺ ብላኛለች እና ጉሩፕ ሊረዳኝ ይችላል ቃንቃም የተውሰነ ማግባብያ ኣለኝ ስራም እሰራለው የፅዳት ስራ 10 ዓመት ሰርቻለው እባክሽ መልስልኝ
@Tadesseyibza
@Tadesseyibza Жыл бұрын
እኔ አሁን ኡጋንዳ ነኝ ስደተኛ ካምፕ በምን አይነት መንገድ ነው መምጣት የምችለው
@syn-selamta
@syn-selamta Жыл бұрын
ስፓንሰርህን ማናገር ይኖርብሃል። kzbin.info/www/bejne/gKXEdpljmcyNeNU
@Tadesseyibza
@Tadesseyibza Жыл бұрын
@@syn-selamta ok Sponsor Mann lanagir beteseb yelegnim endet new maregew
@ajax1472
@ajax1472 3 жыл бұрын
How long the process will take after getting G number ?
@syn-selamta
@syn-selamta 3 жыл бұрын
ሪጋ ፕሮሰስ - Refugee sponsorship processing time (Canada) kzbin.info/www/bejne/sKayiYl_hN59ebc
@hiwot3120
@hiwot3120 2 жыл бұрын
Hi
@ghnm8860
@ghnm8860 Жыл бұрын
Hello
@tigaliyatig3946
@tigaliyatig3946 Жыл бұрын
ኢባክሸ እሪጅኝ እኔ ያላሁት ሰውዚ አፊሪካ ነው እባክሺ 3 መታ ልጀቸህ አሉኝ ኑሬ አልተመቸኝም እረጅኝ እግዚሔብኤር አንቺን ይረዳሻል ።
@taditeweolde3478
@taditeweolde3478 Жыл бұрын
titi south africa yet johannsburg
@bizunehkassaw-q4u
@bizunehkassaw-q4u Жыл бұрын
የሰፕሰር ሰደተኛ ሰንት አመት ያጨርሳል
@syn-selamta
@syn-selamta Жыл бұрын
የሚከተሉት ቪዲዮዎች ላይ መልስ ማግኘት ይቻላል፡ kzbin.info/www/bejne/npecnqefbt-gpJI እና kzbin.info/www/bejne/gKXEdpljmcyNeNU
@hannamengo4795
@hannamengo4795 Жыл бұрын
ሀይ
@kalamen7941
@kalamen7941 3 жыл бұрын
Ba Dababu Africa adet mayed yechalal
@syn-selamta
@syn-selamta 3 жыл бұрын
ezih video yalew information ...Refugee kehonk, keyetim botta weda Canada yemimetabet menged new
@kalamen7941
@kalamen7941 3 жыл бұрын
@@syn-selamta aw Refugee nagn ena adet new wdaz maxat yemchalaw mangad eski asrjign sia
@selamweldemeskel1757
@selamweldemeskel1757 2 жыл бұрын
እስፖንሰሮቹ የሚያሲዙት ገንዘብ አለ
@syn-selamta
@syn-selamta 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/gKXEdpljmcyNeNU የስደተኛ ስፖንሰር - About sponsor for Refugee
@ፌበንየጌታልጅ
@ፌበንየጌታልጅ 3 жыл бұрын
ለመረጃችሁ እጅግ አድርጌ እያመሰገንኩኝ እባካችሁ ዘመድም ወገንም የለኝም ከኢንግሊዝ ወደ ካዳ ለመምጣት ትረዱኛላችሁ በብዙ ውጣ ውረድ በባህር በስንት ልፋት ከተገባ በኋላ ሁኔታው እንደሚታሰበው አይደለም እና እባካቹን ወደ ካናዳ እንድመጣ ትብብር አድርጉልኝ
@syn-selamta
@syn-selamta 3 жыл бұрын
በጣም እናዝናለን። ይሄ ግሩፕ 5 ግን ለስደተኛ ብቻ ነው የሚሰራው። በተረፈ ይሄኛው ቪድዮ ማየት ወደ ካናዳ ለመሄድ ስለሚቻልባቸው አንዳንድ መንገዶች፣ ብቃቶችና መመዘኛዎች ግንዛቤ ይሰጣል kzbin.info/www/bejne/eaPCn5SwgbNkpNE
@nardosasefa7512
@nardosasefa7512 3 жыл бұрын
እንዴት አድርጌ ከግሪክ ወደ ካናዳ ልምጣ መላ በይኝ የኔ እህት ኤርትራዊ ነኝ ብዬ ነው የገባሁት ፓስፖርት የለኝም
@syn-selamta
@syn-selamta 3 жыл бұрын
የእውነት ኤርትራዊ ስደተኛ ነሽ?
@nardosasefa7512
@nardosasefa7512 3 жыл бұрын
@@syn-selamta እህቴ በይ እንደዛ ተብዬ ብዬ ነው ግሪክ ስንገባ ፓስፖርቴን ትቼባት የወጣሁት ኤርትራዊ ነች እኔ በእውነቱ ኢትዮጵያዊ ነኝ ስምን ነበርን ሁለቱ ኢንግሊዚ ወጡ ስድስት ቀረን
@syn-selamta
@syn-selamta 3 жыл бұрын
@@nardosasefa7512 ከይቅርታ ጋር ፣ እንደዚህ ኣይነት አካሄድ በካናዳ ህግ ስለማይፈቀድ፣ ምንም አስተያየት መስጠት ኣልችልም
@nardosasefa7512
@nardosasefa7512 3 жыл бұрын
@@syn-selamta ኢትዮጵያዊ ነኝ ብዬ ቢሆን ታዲያ ኢትዮጵያ ሰላም ናት ይላሉ እና ኢትዮያዊ ነኝ ብለው ለገቡ የምትሰጪኝ መረጃ ካለ አሳውቂኝ እኔ ወደሌላ ገብቼም ከዛን ወደ ካናዳ ሞክራለሁ ብቻ እንዴትም ካናዳ መግባት ነው ምፈልገው
@aynalemashebir8781
@aynalemashebir8781 Жыл бұрын
Help me please sister
@jafer1235
@jafer1235 3 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ደቡብ አፍሪካ ላይ ሆኜ ከጀመርኩ ዓመት አለፈው ምን ያህል መጠቅ አለብኝ?
@nardosasefa7512
@nardosasefa7512 3 жыл бұрын
ይቻል ከሆነ እንዴት እንደጀመርክ አሳውቀኝ ጃፌ እኔ ግሪክ ነኝ እባክህን ወደ ካናዳ መውጣት ችላለሁ
@syn-selamta
@syn-selamta 3 жыл бұрын
1 ኣመት ረጅም ኣይደለም፣ በኮሮና ምክኛት ደግሞ መጋተቱ ኣይቀርም። ኮቪድ-19 ~ በአሁኑ ጊዜ ወደ ካናዳ መግባት የሚችሉት እነማን ናቸው? kzbin.info/www/bejne/d5i6nKN7q69niq8
@jafer1235
@jafer1235 3 жыл бұрын
@@nardosasefa7512 እህቴ እኔ ያለሁት ደቡብ አፍሪካ ነው ከናንተ ሀገር ይቻል አይቻል አላውቅም የሚያቅ ሰው ብጠይቂ ጥሩ ነው
@nardosasefa7512
@nardosasefa7512 3 жыл бұрын
@@jafer1235 እሺ ጃፊ
@suadabdelwahab9559
@suadabdelwahab9559 Жыл бұрын
እኔ ሳዕዲ ነኝ ያለሁት 10 ኣመት ሁኖኛል መዳሜ ወደ ካናዳ ልትልከኝ ፈልጋ እና ካናዳ ሰው የለኝም እባካቹ እርዱኝ ይሄ ዕድል እንዳያመልጠኝ እባክሽ እባካቹ
@TUBE-be4nw
@TUBE-be4nw 8 ай бұрын
Contact me !!
@TUBE-be4nw
@TUBE-be4nw 8 ай бұрын
ስልክህን ላክልኝ !!
@leykunleykun9597
@leykunleykun9597 3 жыл бұрын
Selam new tfash minew beslam new
@syn-selamta
@syn-selamta 3 жыл бұрын
tiyaqew algebagnim
@onlinemoney823
@onlinemoney823 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እስቲ እንተባበር ግድ የላቹም እኔ በተሰብ ሁኛለው ጀማሪ ነኝ እናተም #Subscrib አደርጉኝና ኑ ቡና ጠጡ እበቴ እንዳት ቀሩ በሞቴ
@mugetamen5367
@mugetamen5367 3 жыл бұрын
ሰላም ይብዛሓኽ ኣነ ኣብ ሱዳን ዝነብር አየ ምስ ሓዳረይ ካብ 2018 ዝጀመረ ፕሮስስ ኔሩና ሓንቲ ቤተክርስትያን አያ ጌራትልና gn medical ገርናስ 4ተ ግዜ ክታበት ወሲድና ግን መዲካል ካብ ንገብር 7t ወርህና ገርና ምድንጋይናስ ካብቲ መግረሺን ድዩስ ወይ ኻብቶም ዝገበሩልና አዩ ምድንጋይና ክፈልጦ ኣይካኣልኩን በጃክባ ብተለፎን ክረኽበኪ ክልተ ዓበይቲ ደቀይ ኡንቨርስቲ ካብ ዝውዳ 3t ዓመት ገረን ሕጂ ሱቅ አለን ኮፍ አለን ኣለዋ በጃኽባ በዛ ተለፎነይ ርኸብኒ messenger viber ዋትሳፕ ኣሎኒ ሽመይ petros hayalu 0997923646
@syn-selamta
@syn-selamta 3 жыл бұрын
ነዚኣ ቪድዮ ረኣያ.... ቁሩብ ክትጽበዩ ኢኹም kzbin.info/www/bejne/Y5enhZ2rZrGKaJY ኮቪድ-19 ~ ኣብዚ እዋን እዚ ናብ ካናዳ ክኣትው ዝኽእሉ መን እዮም፧
@GizachewNega-ni5vq
@GizachewNega-ni5vq 3 ай бұрын
semen america ychalal
@lastking_abeni7147
@lastking_abeni7147 Жыл бұрын
How can i get your contact
@seadahasen1825
@seadahasen1825 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@mohammedamin3892
@mohammedamin3892 Жыл бұрын
Hi
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
ስፖንሰር የሚሆነን ሰው ማግኘት ……
24:01
kidi Ethiopia
Рет қаралды 52 М.
V24 ግሩፕ 5  - Groups of 5 (G5) Sponsorship (Tigrinya)
1:27:03
Syn Amanuel
Рет қаралды 60 М.
አለምን ይወቁ EP 27: Canada│ካናዳ
27:07
Maraki Planet
Рет қаралды 71 М.