ወደ ከተማው የተላኩት ሰባቱ ነፍሰ ገዳዮች ፤ የምድር ተሳቢዎች|ETHIO FORUM

  Рет қаралды 178,764

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

Пікірлер: 236
@YaredAli-k4e
@YaredAli-k4e 5 ай бұрын
ከ አብይ አህመድ ጋ ሲነፃፀር ይሄ ሰውዬ እጅግ መልካም ሰው ነው😢
@markonbini9187
@markonbini9187 5 ай бұрын
የኢትዮ ፎረም አድማጭ የፋኖ ደጋፊ ስንት ናቹ እስኪ እንያቹ👍 ፋኖ 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
@biniyamkindie
@biniyamkindie 5 ай бұрын
ሁሉም ደጋፊ ነው
@AlamuBikoro-fk1bm
@AlamuBikoro-fk1bm 5 ай бұрын
💪✅
@gebrehiwotn.5946
@gebrehiwotn.5946 5 ай бұрын
😂ከመቼ ጀምሮ? biased people. So sad.
@AbebeWondimu-wu4bc
@AbebeWondimu-wu4bc 3 ай бұрын
ኢትዮ ፎረም ህዋት ናፍቂ ነው አማራ አማራ
@mugu-v3v
@mugu-v3v 5 ай бұрын
ፈጣሪ የአብይ አህመድ አሊ ""ተራ አፍጥነል""""የስው ደም ፈሶ አይቀርም ይዘገያል እጂ😢😢😢😢
@kingdomofaxum6891
@kingdomofaxum6891 5 ай бұрын
አምባገነኖች የግዜ ጉዳይ ካልሆነ በቀር ብድራቸውን ይከፍላሉ ኢትዮፎረም ❤❤❤❤
@FerejaGedefaw
@FerejaGedefaw 3 күн бұрын
እምገርመው የዛሬ 10አመት በፊት enn ጋዜጣዊ ትንተና ሰታረግ ebs ተደሰ ሚዛን ምርጥ ነበራችሁ አሁን የ በማየቴ ደስ ብሎኛል በርታ
@melakunegash7556
@melakunegash7556 5 ай бұрын
የሁሉም አገር አምባገነኖች የማይኖሩበትን ቅንጡ ቤተመንግስት በመገንባት ይታወቃሉ!
@FanoMedia27
@FanoMedia27 5 ай бұрын
የአብይ አህመድ መጨረሻም ከዚህ የባሰ ነው። አብይን በቅርብ አንቀን ለፍርድ እናቀርበው አለን ።
@ayanashumi913
@ayanashumi913 5 ай бұрын
My prolific journalist. In Ethiopia I have not ever seen a journalist as you do. I am pleased to hear your voice. I am from Nekemt, East Wollegga!
@TisatefMerzo
@TisatefMerzo 5 ай бұрын
ኢትዮ ፎረም የወገን ድምጽ እናመሰግናለን
@HhGgg-ol6zr
@HhGgg-ol6zr 5 ай бұрын
የኛወቹ አባገነኖች መቸ ይሆን የሚጋዩት?
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 5 ай бұрын
ኢትዮ ፎሮም የጋዜጠኝነት. ጥግ የንፁሀን ድምፅ🎉🎉
@siymergn
@siymergn 5 ай бұрын
አቡይ የሰው ደም እንቅልፍ ይወስድሀል አባቴ ቂጣ በልቼ እዴት ደስተኛ እደሆንኩ ልንገርህ ይብለሀኝ ላሀንተ
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 5 ай бұрын
የክፉዎች መጨረሻ የኸዉ ነዉ ።እግዚያብሄር ይመስገን ፣ ፍርዱ እዉነት ነዉ ። እናመሠግናለን ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 5 ай бұрын
ሰላማዊ ህዝብ የሚገድሉት ፍርድ ከሰማይ ነው በዘገይም አይቀርም 💔💔💔
@Befreedaily
@Befreedaily 5 ай бұрын
ፍርዱ ከሰማይ ቢሆንም እስከዚያ የመሸኝቱ ስራ ግን የ ህዝቡ ነው
@addisgessesse6203
@addisgessesse6203 5 ай бұрын
I wish the young generation of ethiopia should listen you . They get good education about politics. Thank you.
@Bekalu_2023
@Bekalu_2023 5 ай бұрын
ሰለ አምባገነን እና ጨካኝ መሪዎች በሰማሁ ቁጥር ሁሉም ከአብይ ጋር የሚመሳሰሉብኝ ነገር ሊገባኝ አልቻለም። 🤔🤔🤔
@AschalewuBogala
@AschalewuBogala 5 ай бұрын
አቦ ሠላምህ ይብዛ ምን አለ እዳንተ አይነት ለእውነት የቆሙ አስር ጋዜጠኞች ቢኖሩ አገሬ ኢትዮጵያ የወበዴ መንግስት መፈንጪያ አትሆንም ነበር
@abebekesete
@abebekesete 5 ай бұрын
የአብይ የህይወት ፍፃሜ ከዚህ ታሪክ በሚመሳሰል ሁኔታ ሲጠናቀቅ ታየኝ ጥሩ ዝግጅት ነው
@Wurgessa
@Wurgessa 5 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነበር በርቱ። አምገገነኖች መጨረሻቸው ይኸው ነው
@Love_and_Peace101
@Love_and_Peace101 5 ай бұрын
የኒካራጉዋ መንፈስ በኢትዮጵያ ይስፍእን:: ያየሰው ክበርልን 🙏🏾
@tesfusisay1549
@tesfusisay1549 5 ай бұрын
እልልልልልልልል ! ይሄን የመሰለ ዜናም በኣብይ ኣህመድ ላይም ያሰማን 🙏
@hawazteferi6569
@hawazteferi6569 5 ай бұрын
ለኢትዮጵያ ም እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ይስጥልን❤❤❤
@jhonidee2065
@jhonidee2065 5 ай бұрын
የየሰዉን መሪ እንዲህ ከዘገብክልን፣ የኛውን አሞራ መሪ አጨራረሱ ያላማረ ዕለት እንዴት ትዘግብልን እንደሆነ ለማየት ቸኩያለሁ። ውድቀቱ ቀርቧል አስብበት!
@truthfor27
@truthfor27 5 ай бұрын
holly dream i like your dream ❤❤❤
@hermontekle7860
@hermontekle7860 5 ай бұрын
በንጹሃን ደም ለሚቀልዱ ሰዎች እንደዚ ሲደርሳቸው ደስ ይላል።
@haregmusr5624
@haregmusr5624 5 ай бұрын
ፈጣሪ ለሁሉም ፍርድ ይሰጣል እንደው የኛም ጉድ ፈጣሪ ፍርዱ የሚሰጥበት ቀን ያሳጥርልን ብለን እንጸልይ ያየሰው ስመልስ አንተ ትለያለህ ሂወትህ ሁሉም የተሳካ ይሁንልህ ፈጣሪ
@haftuwoldu6804
@haftuwoldu6804 5 ай бұрын
ትክክለኛ የህዝብ ድምጽ።
@MT-ct8dq
@MT-ct8dq 5 ай бұрын
Thank you Ethio Forum. It is very interesting story for those who can learn the consequence of greediness.
@selamfranklin3930
@selamfranklin3930 5 ай бұрын
Resemblance to Ethiopia Prime Minister is uncanny! This gives us hope! Great report 👏🏼👏🏼
@dn22
@dn22 5 ай бұрын
Thank you for your Info.You are the best informative newssource.
@abdikedir6994
@abdikedir6994 5 ай бұрын
አው አንባገነኖች መማር ሳይችሉ ዛሬም ቀጥለው እናመሰግናለን
@AronBerhe-21
@AronBerhe-21 5 ай бұрын
What a blessing to be your friend.
@አበስኩገበርኩ
@አበስኩገበርኩ 5 ай бұрын
ድል ለተከበረው ለጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ወታደት ሞት ለአምራ ፋኖ እና ለኦሮሞ ኦነግ ሸኔ ኢትዮጵያ ለዠላለም ትኑር
@BezenaSalema
@BezenaSalema 5 күн бұрын
እውነት ፈጣሪ ለኢትዮጵያ ባለስልጣናት ይድረሳቸው 😢😢😢😢😢😢😢
@berhanusisay3588
@berhanusisay3588 5 ай бұрын
አቀራረብህ ሁሌም ይገርመኛል
@Tigawblack
@Tigawblack 5 ай бұрын
the best ተንታኝ ።
@fifiaddis
@fifiaddis 5 ай бұрын
Thank you for sharing ❤
@twdrskss
@twdrskss 5 ай бұрын
የኔነዛ ህፍ ሰወች በደል እና ሀጢያት ዛሬ ለአለም ተረፈ እኛም ተሰቃየን ክፍ ሰወች ለጥሩ ሰወች ምንም አላስቀሩም እግዚአብሔር መልካሙን ዘመን አምጣ::
@berhanud4300
@berhanud4300 5 ай бұрын
I like your narration in general. The one you narrate about Dectator leaders in football is amazing. Keep on it.
@abeltadesse4104
@abeltadesse4104 5 ай бұрын
መንግስቱም፣መለስም፣አብይም እኩል አምባገነኖች ናቸው። ልጆቻችን ላይ ካልሰራን ቀጣዩም አንምባገነን መሆኑ አይቀርም። ሰሚ ካለ እውነቱ ይሄው ነው። ሂዊ ግን አሁንም ተስፋ አትቆርጪም አ!!!
@chawando79
@chawando79 5 ай бұрын
Abye Ahmad is the nex one.
@SamuelKebede-fj3ey
@SamuelKebede-fj3ey 5 ай бұрын
Yhe le aby ahmed ygebawal
@mekonnentsegaye5051
@mekonnentsegaye5051 5 ай бұрын
እግዛብሄር ይህንን ለሰይጣኑ አብይ ያድርገው !!!
@esubalewgize160
@esubalewgize160 5 ай бұрын
አዎ አምባገነኖች መጨረሻቸው ይኸው ነው።መከራ ሰቆቃ በመኖርና ባለመኖር መሃከል ነብሱን ለማቆየት ከነበረው ፋሸሰታዊ የኒኳራጓ "መንግሰት"ነኝ ካለው ጋር ትኩሱ ወጣት ጎልማሳ አዛውንት በደረሰባቸው የመራር የሚባል ኑሮ በመማረር በቃኝ ከፋኝ ጭቆናህ በዛብን ብለው ተመሙ ጫካ በየእጃቸው ያለውን መሣሪያ ይዘው ገቡ ለነፃነታቸውም በቆራጥነት አብዮት ፈጥረው መጨረሻ ላይ ያን ያህል ሲፍክር የነበረውን ፕሬዜዳንት ከአገር አሰወጡት።አንተሰ የሀገር ተወላጅ ወጣት ነገ ሰውዬው በአደባባይ አሁን የሚያፈሰውን ደምህን (ለምን እየቀዳሁ በነብሰህ እያለህ ቢያሰቀጥል ምን ትል ይሆን)ቆምጨጭ እንደ ኒኳራጓ ወጣት በልና አንድ በል።
@assefakahsay1881
@assefakahsay1881 5 ай бұрын
በትክክል የጋዜጠኝነት ሞያ የተወጣ ሰው ።
@ArodoAkile
@ArodoAkile 5 ай бұрын
ሰላም ለሰው ልጅ ሰላም ለሁሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fyerihaftu3914
@fyerihaftu3914 5 ай бұрын
ኢትዮ ፎረም በጣም እንወድሃለን ጀግናና ሓቀኛ ነህ 😘😘😘😘 ተጋሩ 🤟😘
@girmasitotaw2425
@girmasitotaw2425 5 ай бұрын
ወይ መመሳሰል ይሄ እኮ የአቢይ ሰይጣኑን ታሪክ ነው የተረክልን በእርዳታ ያገኘነውን እህል ሽጦ ቅርጥፍ አርጎ የበላ ጨካኝ ጭራቅ ነው አቢይ እግዚአብሔር ይህንን ቀንዳም ሰይጣን ቅዱስ ሚካኤል በሰይፉ ቆራርጦ ያጥፋልን
@generalredwan
@generalredwan 5 ай бұрын
ይመቻቹ 👍 ethio forum
@tigis5540
@tigis5540 5 ай бұрын
Thanks our hero yayesew ye abiy ahimed mecheresham kezih yeteleye ayhonim
@eshetuyirdaw9900
@eshetuyirdaw9900 5 ай бұрын
የሚገርመው የአምባገነኖች ሁሉ ታሪክ በጣም ተመሳሳይ ነው። ነገር ግን አዲስ መጤ አምባገነኖች ካለፉት አወዳደቅ እንዳይማሩ ሥልጣን ወንበር ላይ እያሉ ህሊናቸውን ምን እንደሚዘጋው ማወቅ ብቻ ነው የቸገረን!!!!
@Cr7areb8596
@Cr7areb8596 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ በርታ
@mathiasmellkamu7367
@mathiasmellkamu7367 5 ай бұрын
Thank you Yayesaw!
@mulukenfiseha5194
@mulukenfiseha5194 5 ай бұрын
አይ የሰው መመሳሰል ሁሉም ነፍሰ በላ በየሐገሩ አንድአይነት 😢😢😢😢
@Letish190
@Letish190 5 ай бұрын
I love being the first to write comments here
@alex_92607
@alex_92607 5 ай бұрын
tsiga berketum legna ytrefen;amen
@jabitube497
@jabitube497 5 ай бұрын
ታሪኩ ተመሳሰለብኝ
@StopamaraGenocide
@StopamaraGenocide 5 ай бұрын
ከ1967 እንደ አኢሮፕ አቆጣጠር ከ10 ዓመት በላይ ኒካራጓን የበላው ጨካኝ አንባ ገነን አንስታሰዮ ሶሞዛ ደባይዜ ታረክ 👽
@ermitkd
@ermitkd 5 ай бұрын
የአምባገነኖች መጨረሻ ይኸው ነው!
@aynalemtadesse2684
@aynalemtadesse2684 5 ай бұрын
ድንቅ ትንታኔ❤❤❤❤❤
@Eth548
@Eth548 5 ай бұрын
ፈጣሪ እኛንም ይጎብኘን...
@asnakewolamo8547
@asnakewolamo8547 5 ай бұрын
የአሁኑ የኢትዮጵያ ታርክ ይመስላል ። ነገር ግን አለመታደል ሆኖ በአንድነት ለመታገል አለመታደላችን ያሳዝናል ።
@assefagebre7952
@assefagebre7952 5 ай бұрын
አስተማሪ ፕሮግራም ነው❤
@Boranborana9196
@Boranborana9196 5 ай бұрын
ይመቻችሁ።
@bereraaddis4909
@bereraaddis4909 5 ай бұрын
አማራን የጨፈጨፉ ሁሉ እንደዚህ ይወገዳሉ 👌
@EhrrmVA
@EhrrmVA 5 ай бұрын
God Background history .Aby is exactly following Nicaragua’s Samosa.
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 5 ай бұрын
ወንጀሉ ከአረመኔው አቢይ ባይበልጥም ተግባሩ ይመሳሰላል የአገሪቷን ሀብት የግል ባንኩ ማስገባቱ፣ ጉራውና የሚሊሻው ሥልጠና ሳይ ገርሞኛል
@Derso-y7v
@Derso-y7v 5 ай бұрын
victory for fano
@Yoni_goat
@Yoni_goat 5 ай бұрын
የዛሬ ሶስት አመት ያየሰውን የጁንታ ተላላኪ ስትሉ የነበራችሁ አማሮች አሁን ያዬ የእውነት ጠበቃ ማለት ጀመራችሁ😂😂😂😂😂😂
@Selam-s4u
@Selam-s4u 2 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️🏵🌼
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 5 ай бұрын
ሞት አይቀርም ስም አይቀበርም እንዲል ብሂል መለካሞች መልካም ሰርተው ሲያልፉ እንደኛ ሀገራት ያሉ እኩያን መሪነን ባይ አህዮች በምስኪን ህዝባቸው ይቀልዳሉ በኋላ ዋጋቸውን ሊያገኙ ።።።
@abdulwekilnegash1888
@abdulwekilnegash1888 5 ай бұрын
ትንታኔ አንደኛ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@frazeramare3879
@frazeramare3879 5 ай бұрын
ያየ ሰው ተናፋቂ ሁሌም
@tsionshiferaw4685
@tsionshiferaw4685 5 ай бұрын
ዛሬም እንዳለፈው እናመሰግናለን
@KKw-z3d
@KKw-z3d 5 ай бұрын
የአብዩ መጨረሻ አሳየን መቼም ከዚህ ታሪክ አያልፍም የገዳይ በደም እጁ የታጠበው አብይ
@AddisLiveMusic
@AddisLiveMusic 5 ай бұрын
እኔ እምለው ይሄ ታሪክ የማንው ደግሜ ደጋግሞ ሰማውት ግን የሰውያው ስም ተሳስተክ ነው ለኔ ስሙ በአብይ ቢቀየር ታሪኩ እውነት ይሆናል እባክህ ተሳስቼ ነው አብይ ነው በለኝ 😮
@sihentesfaye251
@sihentesfaye251 5 ай бұрын
የኛውም ጉድ ከነዚህ ወርሶ ነዋ እብደት ላይ ያሉት
@BizuTefera-tx7fb
@BizuTefera-tx7fb 5 ай бұрын
ከአቢይ ጋር ተመሣሣይ ሠው
@መንኮድ
@መንኮድ 5 ай бұрын
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ
@MoMo-d4d9c
@MoMo-d4d9c 5 ай бұрын
ያዝ እንግዲህ!!
@SemirNew
@SemirNew 5 ай бұрын
Etiho fourm our hero brtu ewdchilw
@Ofiin2977
@Ofiin2977 5 ай бұрын
የህዝቦች ድምፂ እቶፎራም።
@SeudHussen-vr4vu
@SeudHussen-vr4vu 5 ай бұрын
እነአቡይ ኦነጋዌያንም አላህ ፍርድ በምድር ይስጣቸው
@bamatube7
@bamatube7 5 ай бұрын
የጋዘጠኝነት ችሎታ ይለዋል ያየሰው ሽመልስ ማን ይደርሰዋል ሳልሰማው ከአደርኩ ይቆጨኛል ። እስት ማነው እንደኔ የሆነ የምወደው?
@baljawal3215
@baljawal3215 5 ай бұрын
እንደኔማ ሆኖ የሚሰማው የለም
@henokyoseph-zj7et
@henokyoseph-zj7et 5 ай бұрын
የኔ ይብሳል፤ 21ክፍሌ ዘመን የተገኘ እንቁ ጋዜጠኛ፣ አቀራረቡ፣ ሀሳቡ አመንጭነቱ ....,,,ሰንቱ ይወራ ሰሙ ነው ያዬ የጋዜጠኞች አባወራ ❤❤❤❤!!!!
@luwanjafish8413
@luwanjafish8413 5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሞትና ውርደት ለአምባገነኖች ይሁን
@shom662
@shom662 5 ай бұрын
Please ስለ Joseph Stalin አውጋን ክቡር ጋዜጠኛ አንባብያችን ሆይ🛐 ☢️🇷🇺
@askalehabtemariam442
@askalehabtemariam442 5 ай бұрын
የሚገርም ነው ሰው ከደም ፍርድ የትም አያመልጥም።እጅግ ግሩም ዘገባ
@tigimotigimo9572
@tigimotigimo9572 5 ай бұрын
ውይ አብይ ይሄንን ጨካኝ መግስት ተከትሎ ነዋ ዛሬ እኛን እደዚ የሚያምሰን መቆየት ደጉ ከቆየን የማንሰማው የለም ሰውየው ለዚነው ጭካኔውን የሚያሳየን በጣም ጥሩ
@Gebrewmichael
@Gebrewmichael 5 ай бұрын
የኣብይ ኣሕመድ የፍርድ ቀን መቸ ይሆን። በዲያፖራ የሚገኙ ኣገር ወዳጅ ለዓለም ህዝብ ተቋውመ ማሰማት አለበት።
@SamuelTsegayHaile-vr2fs
@SamuelTsegayHaile-vr2fs 5 ай бұрын
Thank U...
@esubalewgetnet9215
@esubalewgetnet9215 5 ай бұрын
ኢትዮ-ፎረም ትለያላችሁ በደቂቃ 230-240 እይታ ታገኛላችሁ ይሄም ታማኒ መረጃ ስለምታደርሱ ነው በርቱልን ሁሉም የመንግስት ድምፅ በሆነበት እናንተን ማግኘታችን እድለኞች ነን እናመሰግናለን❤❤❤
@TesfamichaelTekele
@TesfamichaelTekele 5 ай бұрын
ኢትዮ ፎርም ትለያለች ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@mesfinabera2965
@mesfinabera2965 5 ай бұрын
ሁሉም የአገሪቱ ዜጎች ይህንን ዘገባ በአንክሮ አዳምጠው በኛ አገር የተፈጠሩትን ግፈኞች ለመፍለም ተገቢውን ትምህርት መውሰድ አለባቸው !!
@HailuGerimaHagos
@HailuGerimaHagos 5 ай бұрын
የአገራችን መሪዎች ከዚህ ታሪክ ምን ይማሩ ይሆን ?
@Kaftrading
@Kaftrading 5 ай бұрын
የሃገርህን አምባገነን የምዘግብበት እሩቅ አደለም
@GetanehHebtamu
@GetanehHebtamu Ай бұрын
ቀን ይጠቀስ
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 5 ай бұрын
Le Abiy indezhi yasayen 🙏🙏🙏
@hirutehirute9008
@hirutehirute9008 5 ай бұрын
እንደ አብይና መሰሎቹ
@gezunegash789
@gezunegash789 5 ай бұрын
አቦ ያየሰው እና አበበ የታሪክ አጋጣሚ በእናንተ ጫንቃ ላይ የተጣለ ኃላፊነት አገሪቱን የመምራት ያህል ኃላፊነቱን ተቀብላችኃል ወይም ሰጥተናችኃል በርቱ ራሳችሁን ጠብቁ
@johnjohn5401
@johnjohn5401 5 ай бұрын
ኢትዮ ፎሮም🎉🤙
@tesfay3611
@tesfay3611 5 ай бұрын
"ዋና ከተማ እያስዋበ ... ህዝብ የሚያስርብ መሪ! እባክህን #ያየሰው ስለ ጨቋኙ እና ኣምባገነን መሪ ሳፉራ ሙራዝ ወይም ማድሮ ቱርክሚስታንን ለ 15 ኣመታት በኣምባገነን ኣገዛዝ ሀገሪቷን የመራ የሂወት ታሪክ ስራልን 🙏
Кто круче, как думаешь?
00:44
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН
كم بصير عمركم عام ٢٠٢٥😍 #shorts #hasanandnour
00:27
hasan and nour shorts
Рет қаралды 11 МЛН
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
Masomka
Рет қаралды 3,5 МЛН
የCIA ፊልድ ማርሻልና ቤተመንግሥት የታተመው መጽሐፍ|ETHIO FORUM
18:55
Кто круче, как думаешь?
00:44
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН