ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ሙሉ ክፍል| full Rome|Samuel Asres |ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido|September 18,2022

  Рет қаралды 118,821

Samuel Asres I Official Channel

Samuel Asres I Official Channel

Жыл бұрын

#samuelasres #ethiopia #ortodox #tewahido #sbket
Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited copyright ©

Пікірлер: 203
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችንበተክርሥቲያናችን ሀገራችንን ህዝባችንን ህዝበ ክርሥቲያኑ ትውልዳችን እምንኖርበት ሀገር አሠሪወቻችን ደቂቅ አዳም በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብኤል ሥለ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሠዳክኤል ሥለ ቅዱሥ ሠላትያል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኪሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አባጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ አቡነ ሠላማ ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ተተምቀ መድህን ሥለ ቅዱሥ አብርም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ መሥቀለ ክርሥቶሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ዪሀንሦ አፈወቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ገዳማትሥለ መነኮሣት ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ደናግል ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣሥለ ፃድቃን ሥለ ንፁሀን ሥለ ህፃናት ብሎ ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን 😭🥲😭🥲
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የማላቃቸውን ሁሉ ፃፉካቸው ወይም እህቴ ፃፉሻቸው ክብረትን ይስጥልን❤🎉 አቤት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ታውቃ እኮ አታልቅም
@yodettareku1738
@yodettareku1738 Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@ethiopiawola8237
@ethiopiawola8237 Жыл бұрын
አምላኬአመሰግንዘድእለምንሀለሁ
@yemataworkdessalegenworkne4533
@yemataworkdessalegenworkne4533 Жыл бұрын
ቸር ኅያል ገናና የሆንከው አባት ሆይ ዘላለም ክበርልኝ አሜን አሜን አሞን መምህር ፀጋውን ያብዛልን
@kisistfkiru7364
@kisistfkiru7364 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
*_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻 *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃 *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾
@worklsmemolla6833
@worklsmemolla6833 Жыл бұрын
አሜን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@almazabrham879
@almazabrham879 Жыл бұрын
Amen amen amen
@imaway7619
@imaway7619 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@eyrusabara2608
@eyrusabara2608 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ወደ መገድ አስገባኝ ጠፍቻለውና።
@meskerememanaye9058
@meskerememanaye9058 Жыл бұрын
መምህሬ ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-fo5tq4su1x
@user-fo5tq4su1x Жыл бұрын
አሜን🙏🌻 አሜን🙏🌻 አሜን🙏🌻 ቃለህወት ያሰማልን መምህር 🙏🌻
@user-zk2xd3nz4q
@user-zk2xd3nz4q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-kr2px1ek3t
@user-kr2px1ek3t Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አቤቱ ቅን ልቦና ሰጠን
@zamzamahmad3207
@zamzamahmad3207 Жыл бұрын
Amen amen Amen amen Amen 👏
@semiralove1228
@semiralove1228 Жыл бұрын
Amen 🙏 kalewet yasemaln ❤️
@qatarrayyan277
@qatarrayyan277 Жыл бұрын
አሜን 3🙏🙏🙏🙏🙏
@birtukanhaileamenamenamen9938
@birtukanhaileamenamenamen9938 Жыл бұрын
መምህራቸን የቅዱስ ሚካኤል አባቴ ቃል ሂውት ያስማልን ማሠተዋሉ ያደልን አሜን አሜን አሜን
@user-fe4sj9dc3y
@user-fe4sj9dc3y Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ማሥተዋልን ሥጠኝ ጌታሆይ😥😥💔🙏
@meazamichaelkureban9586
@meazamichaelkureban9586 Жыл бұрын
ቃሉን ሰምቼ እንዳልበድል አምላኬ ሆይ አንተ እርዳኝ።
@alwafimobile3282
@alwafimobile3282 Жыл бұрын
Amne amne amne....
@birtukanhaileamenamenamen9938
@birtukanhaileamenamenamen9938 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግና አሜን አሜን አሜን
@luladawit9431
@luladawit9431 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@marthakwt7830
@marthakwt7830 Жыл бұрын
አሜንአሜንኢየሱሰኢጌዚብሔርሊጂጌታናዉ
@misrakalemu9321
@misrakalemu9321 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
@mamimami1739
@mamimami1739 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💒💒💒💒💒💒💒❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hanag6166
@hanag6166 Жыл бұрын
ቀለ ህየወት ያሰማልን ፡
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ! የቅዱስ ጳውሎስ በረከት ይደርብን ❤❤❤
@mekedesmelese4614
@mekedesmelese4614 Жыл бұрын
መምህር ፡ ቃለ ፡ ህይወትን ፡ ያሰማልን🙏
@user-qd3dy5li5o
@user-qd3dy5li5o 2 ай бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤
@hananedres6791
@hananedres6791 Жыл бұрын
amen amen amen
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምሕር
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማይን ያዋርስልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርል
@user-nt8mp6gn8j
@user-nt8mp6gn8j Жыл бұрын
💟አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማል ጸጋ ያድልኝ 💟💟💟💟💟💟🙏🙏🙏🙏 🍃🌺የማለዳ የሕይወት እንጀራ🌼🥀 መዝሙር 71 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² እኔም በበገና ስለ እውነትህ አመሰግንሃለሁ፤ የእስራኤል ቅዱስ አምላክ ሆይ፥ በመሰንቆ እዘምርልሃለሁ። ²³ ዝማሬን ባቀርብሁልህ ጊዜ ከንፈሮቼ ደስ ይላቸዋል፥ አንተ ያዳንሃትም ነፍሴ። ²⁴ ጕዳቴን የሚሹ ባፈሩና በተነወሩ ጊዜ አንደበቴ ደግሞ ሁልጊዜ ጽድቅህን ይናገራል። የክብርን ጌታ ሁልጊዜ በማመስገን ከፍ በማድረግ ቀናችንን እንጀምር ነገራችንን ሁሉ ለታማኙ ጌታ እንስጠው የተባረከ እለተ ሰንበት ይሁንልን በኢየሱስ ስም አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙇
@user-eu2hg2vv7b
@user-eu2hg2vv7b Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መህምር 😭😭😭😭
@salamrita2646
@salamrita2646 Жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@egzyabharyemsegaamene3675
@egzyabharyemsegaamene3675 Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
@etopiaetopia918
@etopiaetopia918 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@asnakumekonenasnakumekonen5725
@asnakumekonenasnakumekonen5725 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለሂወትን ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ጌታሆይ ቅዱስ ወንጌልን ሰምቼ እንድኖረዉ እርዳኝ ጌታሆይ አይነ ልቦናዬን አብራልኝ አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የተመሠገነ ዬሁነ አሜነ
@Asia-lc6vs
@Asia-lc6vs Жыл бұрын
ቃለህወይትያስማልንመምህረችን
@waltaiyyesuuskenaamucaaars974
@waltaiyyesuuskenaamucaaars974 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@meweddefeteweke1163
@meweddefeteweke1163 Жыл бұрын
በአውነት ቃለህወት ይሰማልን አየሰራን አናደምጣለን አናመሠግናለን ውድድድድ 🙏🙏🙏
@user-xi5uy3jv9n
@user-xi5uy3jv9n 4 ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የሰማናውን በልቦናችን ያሳድርብን
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን መምህራችን በእውነት
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir tsgawin Yabizalwot AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲🤲🤲🙏
@meherat938
@meherat938 4 ай бұрын
መምህሬ በእውነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ያነበብነውን ስንሰማው ይበልጥ ግልፅ ይሆንልናል::
@yordibm7855
@yordibm7855 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@user-oq6iz7zn3d
@user-oq6iz7zn3d 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወት ያሰማን
@alemetsehayealemayehu4506
@alemetsehayealemayehu4506 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤
@marshetdereje365
@marshetdereje365 Жыл бұрын
kale hiwot yasemaln
@hggf1715
@hggf1715 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ለአባታችን
@user-en1gr4ge2h
@user-en1gr4ge2h Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲🤲
@dirbuasisay2263
@dirbuasisay2263 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን🙏🙏
@utftug3290
@utftug3290 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 4 ай бұрын
አሜን፫ በእውነት👏👏👏👏
@brhanabi3755
@brhanabi3755 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን
@user-ms4sf4rk1t
@user-ms4sf4rk1t Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@menentekleberhan8705
@menentekleberhan8705 Жыл бұрын
Amen endakalyhe lmenore abekange is 🙏🙏🙏
@kasechtesfaye427
@kasechtesfaye427 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን
@mimibella6367
@mimibella6367 Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-si8cj5rr9w
@user-si8cj5rr9w Жыл бұрын
❤❤😔👏👏👏🙌እድመ ይስጥልን መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ
@asqualatube6678
@asqualatube6678 Ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን
@Mimi-yo3uj
@Mimi-yo3uj Жыл бұрын
Amen kalehiwot yasemalen Memhir 🙏
@user-gd9jm9xc9g
@user-gd9jm9xc9g Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@mariyellow8387
@mariyellow8387 4 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-lu1yq2kz4g
@user-lu1yq2kz4g Жыл бұрын
አሜን፫🙏🙏 መምህሬ የህወት ቃል ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በፀጋላይ ፀጋ ይጨምርልህ እረጅም እድሜ ይስጥልን🙏❤❤
@romanbetew9232
@romanbetew9232 Жыл бұрын
መምህር ቅድስ እግዚአብሔርዘመንህን ይባርክል አሁንም ይባርክ 💒🕯💚💛❤️🙏🏽
@riyaaktar1913
@riyaaktar1913 Жыл бұрын
አሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@alemtsehayethiopia5728
@alemtsehayethiopia5728 Жыл бұрын
መማህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@hiwottadesse4025
@hiwottadesse4025 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ቃሉን ብንከተል እውነተኛ ህይወት ያኖረናል አገራችንን ሰላም ያረግልናል እኛ ኦርቶዶክሶች በማይረባ ቦታ መዋል አለብን አለባበሳችንን እናስተካክል ራቁት አይከበርበትምና ክርስቶስን እንምሰል ሁሉ ያምርልናል ከተሳዳቢ እና ከዘረኝነት እንንፃ መልካም የተባረከ ፆማችንን እንዲሆን ፈጣሪ ይባርከን መልካሙን ያድለን ፈጣሪ ድንገል ትጠብቀን
@tsnatethio9747
@tsnatethio9747 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!🙏💚💛❤⛪⛪⛪
@alammarya9497
@alammarya9497 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንእግዚአብሔርይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይዉት ያሰማልን አሜንንን
@azebberihun1081
@azebberihun1081 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏 💚💛❤
@tegistboja2059
@tegistboja2059 Жыл бұрын
መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒😍😍😍😘
@almazabrham879
@almazabrham879 Жыл бұрын
Kale Hiwet yasmalen Amen amen amen
@zinashkasa6826
@zinashkasa6826 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተመስገን 😘🙏🙏🙏
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@hxhdhjdhdh8754
@hxhdhjdhdh8754 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😥😥😥
@eyobabraham6921
@eyobabraham6921 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-tl4wj1vl3d
@user-tl4wj1vl3d Жыл бұрын
አሜንንንን
@dinkineshalemayehu7440
@dinkineshalemayehu7440 Жыл бұрын
አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏 ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን🙏
@mimisirgute3798
@mimisirgute3798 Жыл бұрын
ቃልሄወት ያሰማልን መምህር ልብ ነው የሜያረካው
@eyarusnadew2485
@eyarusnadew2485 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN BE EWINET QALE HIWOTIN YASEMALIN💞💞💞😊😊👍👍👍👍💞
@tizitasolomon3153
@tizitasolomon3153 10 күн бұрын
Amen Kalehiwot yasemaln
@user-es8yr3io1n
@user-es8yr3io1n Жыл бұрын
ቃለሂውት ያሰማልን
@natawesome5612
@natawesome5612 Жыл бұрын
Egziabher yimesghen yihenin yaseman memihir ye ageligilot zemenihin Egziabher yibark
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እድሜ ይስጥልን መምህር አቤቱ ጌታ ሆን በመንግስትህ አስበን ንፁህ ልብን አድለን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@ageriegashaw2820
@ageriegashaw2820 Жыл бұрын
Kal hiwet yasemaln memihrachn 🙏🏻 ♥ ❤ 😍
@abebagazuu1927
@abebagazuu1927 Жыл бұрын
ameen ameen ameen waqqayyoo sagalee jirenyaa issini yaa dhesuu ❤️🙏
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ
@tigistteshome834
@tigistteshome834 Жыл бұрын
አሜን፫🙏 ቃለህይወት ያሰማልን መምህራቺን በርሜ በፀጋ ይጠብቅልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏እኛም ምእመናን የሰማነውን በልቦናቺን ያሳድርብን ወደአለም የኮበለለውን ልቦናቺን መልስልን አምላካቺን ሆይ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😥😥😥😥😥😥
@rahelghide7827
@rahelghide7827 Жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያስማን ተባረክ 😍
@HussienAdman
@HussienAdman 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን. ቃለ ህይወት. ቃለ በረከት ያሰማልን. ማስተዋሉን. ያድለን
@yeshibalagerua1032
@yeshibalagerua1032 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 ለኛም ለምንሰማው ማስተዋልን ያድለን ልቦና ይስጠን በቃሉም ፀንተን እንድንኖር ይርዳን
@user-wn3pl7ri1u
@user-wn3pl7ri1u Жыл бұрын
አሜን
@hannaathuniya9335
@hannaathuniya9335 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ይሥማልን እግዚአብሔር የቅዱሳን አምላክ ዘመናህን ያራዝምልን ይጠብቅልን
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c Жыл бұрын
መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊🌻🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤️💚💛❤️
@worklsmemolla6833
@worklsmemolla6833 Жыл бұрын
አሜን፫ ቃለህወት ያሰማልን አባታቸን ሰምተን የምነሰተዋል ያድረገን
@iyuu1238
@iyuu1238 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን እግዜብሄር ይመስገን
@buzyeegetachew6387
@buzyeegetachew6387 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen Amen mamrochin
@samrawittadess1235
@samrawittadess1235 Жыл бұрын
እግዝአብሔር ይስጥልን::
@amharicss4098
@amharicss4098 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልህ መምህርችን ሺ አመት የኑርልኝ ♥️♥️♥️ ኑርልኝ ዛላለም 👏👏👏👏👏 እግዚአብሔር ምስትውልን የአድል በጽልት አስበን ወለተ ሜካኤል እይልከ ምሉሁ ቤተስበችን አስብልኝ እባክህ በፍጠር ስም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@adonayadonay841
@adonayadonay841 Жыл бұрын
ቃለህይወትንያሠማልን ማስተዋልን ስጠኝ ጌታሆይ 😭
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 7 МЛН
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 3,1 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 1,5 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:19
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 22 МЛН
ፍካሬ ኢየሱስ - Fkare Eyesus || Ethiopian Ortodox Tewahdo Ancient Book In Amharic #ፍካሬ_እየሱስ #ፍካሬ_ኢየሱስ
39:16
Zemari Samuel Tekle Official || ዘማሪ ሳሙኤል ተክሌ
Рет қаралды 2,9 М.
Pass or fail?🤔 @Colapsbbx #pedro #beatbox #beatboxchallenge
0:45
BEATPELLA HOUSE
Рет қаралды 58 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
0:10
seema lamba
Рет қаралды 16 МЛН
Gummy Bears Are Chasing Me (Ai Edition) 🐻 #ai #chatgpt #aiart
0:11
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 871 М.
1❤️ #shorts
0:17
Saito
Рет қаралды 18 МЛН