የሕሊና ጸሎት ስብስብ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 9 August 2023

  Рет қаралды 259,538

Samuel Asres I Official Channel

Samuel Asres I Official Channel

9 ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @samuelasresiofficialc...
#samuelasres #ethiopia #ortodox #tewahido #sbket
Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited copyright ©

Пікірлер: 520
@user-qt5fn2bx4e
@user-qt5fn2bx4e 9 ай бұрын
ልቤ ሲታወክ የምጽናናበት ድክም ሲለኝ እርፍፍ የምልበት የእግዚአብሔር ስሙ ይመስገን 😥✝️
@hayatresto2302
@hayatresto2302 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selamethpiya2504
@selamethpiya2504 9 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንቅፍ እምቢ ስለኝ እሄን ስሰማ እንቅልፍ ይወስደኛል እና ችግር ኣለው እንዴ የተዋህዶ ልጆች ምክራችሁን እፈልጋለው ከዛ ተኝቸ እሰከ ምነቃ ጀሮየ ላይ ነው ቃሉ የቃሉ ባሌቤት ይመስገን ና
@selamt8660
@selamt8660 9 ай бұрын
እኔም 😭💔
@user-cd9gp7fq9l
@user-cd9gp7fq9l 9 ай бұрын
አሜነአሜንአሜን❤
@selamfrag3859
@selamfrag3859 8 ай бұрын
አሜን
@almanal7784
@almanal7784 9 ай бұрын
ትልቅ ጭንቅ ውስጥ ነበርሉኩ አሁን ግንተረጋጋው 😢😢😢እቸን ኮሜንት መታንቡ ሁሉ ወ ለተ ኪዳን እያላችሁ በፀሎታቹ ስንቦኝ መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን 😢❤ መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን 😢❤
@user-tm6mu6on2h
@user-tm6mu6on2h 9 ай бұрын
እመብርሀን ታስብሽ ማማየ ፀልይ እማ የሚያስጨንቅሽን ነገር በእግዚአብሔር ቃል ጭቀትሽ ይለቅሻል ፀልይ ፀልይ ፀልይ እማ😢
@almanal7784
@almanal7784 9 ай бұрын
@@user-tm6mu6on2h 🙏🙏🥹♥️🍇
@user-qt5fn2bx4e
@user-qt5fn2bx4e 9 ай бұрын
ሁላችነንም እመብርሀን ታስበን ✝️
@hayatresto2302
@hayatresto2302 9 ай бұрын
አይዞሽ እመ አምላክ ታስብልን እኛስ ደካማ ነን
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 9 ай бұрын
ስጨነቅ ሲከፍኝ ተስፍ ስቆርጥ የሚፀናናኝየ ተስፍየ እዳዲስ የሚዲስ ፍቱን የህሊና ክኒን መዳህኒት ነው ቃል ይህን ያህል መድነፈኃኒት ያወኩት በዚህ ፀሎት ነው ❤🙏
@AAa-oy9dt
@AAa-oy9dt Ай бұрын
ሲጨንቀኝ ሲከፋኝ ተስፋ ቆርጬ በሰው እግር ብቸኝነት ሲሰማኝ መጽናኛዬ መድሀኒቴ ክብርምስጋና ይገባዋል ተመስገን ❤❤❤❤❤
@kidestmisganaw9567
@kidestmisganaw9567 9 ай бұрын
መጽናኛዬ 😢 ቃልም የለኝ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ቃለህይውት ያሰማልን
@yohanesmekbib1101
@yohanesmekbib1101 5 ай бұрын
አሜን
@AsnakechAbejee-pl8tj
@AsnakechAbejee-pl8tj 9 ай бұрын
ጌታ ለሰው ልጆች አስተምር ብሎ የሰጠህ ልዩ ስጦታህ ነው በዛ ላይ ቅንነትህ ድንቅ ነህ ብዬ ነው የምገልፅህ። አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማን ቸሩ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከነቤተሰቦችህ።
@user-rn2ll2fq2p
@user-rn2ll2fq2p 5 ай бұрын
Aemen
@user-zu1dd4um2n
@user-zu1dd4um2n 3 ай бұрын
ልቤ ሲታወክ የምፅናናበት ሲከፋይ ብቸኝነት ሲሰማን ደጋግመው ሰው ሲገፋኝ ሲንቀኝ ስወድቅ እ/ብሄር አፀናኝ አሜንንንንንንንን
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 9 ай бұрын
😢😢እኔስ እችን አለም ከቱ የከቱ ከቱ መሆኗን እያወኩ ጧት ከጾለት ከሰአት ሌላ እዳልሆን እርዳኝ ለንስሃ ያብቃን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር 🙏
@tigistlegesse
@tigistlegesse 9 ай бұрын
ምን አይነት መታደል ይሆን... ከተሰጠህ መክሊት ጋር መገናኘት... ❤❤❤
@senaittsehai7571
@senaittsehai7571 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ለቤተሰቦቻችሁ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ በረከት አለዉ
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 15 сағат бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ ዘወትር አመስጋኝ አርገን አሜን❤🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@tigistlegesse
@tigistlegesse 9 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን... እግዚአብሔር ያክብርልን... መምህር ሳሙኤል... ፀሎትህን ሳዳምጥ... ከዚህ ድካምና ሀሳብ ከሞላበት ዓለም... ሰላምና እረፍት ወዳለበት የእግዚአብሔር ዓለም ይወስደኛል... እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ🙏🙏🙏❤❤❤
@feventesfagergish9491
@feventesfagergish9491 8 ай бұрын
አግዝአብሔር ይመስገን ሁሌም 😢😢😢😢ስያለቅስ የሚጽናናበት ሲጨንቀኝ ይምአርፈበት መሸሸግያየ ደስ የሚል ይንሰሓ ጸሎት አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራቺን በረከቱ ያብዛለህ 🙏🙏🙏
@Sara-dq3rz
@Sara-dq3rz 7 ай бұрын
በሰሙት ቢሰሙት የማይጠገብ የህሌና ፀሎት ላዘጋጃልን ውድ መምህራችን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን አሜን መንፈስን የሚያድስ ውስጥን የሚያረሰርስ 👏
@tighist331
@tighist331 6 ай бұрын
Amen
@HaregewoinOda
@HaregewoinOda 5 ай бұрын
Amen
@kelemlove4937
@kelemlove4937 8 ай бұрын
የኔ ምርጥ መምህር አይን ሳትፈልግ በድምፅህ ብዙ ነፍስን ያተረፍክ እድሜ ይስጥህ መምህሬ
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 4 ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ስለሁሉም ነገር ተመስገን🙏 ተመስገን🙏 ተመስገን አምላኬ❤🙏ቢሰሙት ቢሰሙት ቢሰሙት የማይጠገብ የሕሊና ጸሎት ትልቅ እጹብ ድንቅ የእግዚአብሔር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን❤🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 6 күн бұрын
አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏 አምላኬ ፈጣሪዬ እግዚአብሔር ሆይ አመሰግንሃለው ከፍ ከፍ የምናደርገህ መሐሪ አባቴ ሆይ ስራህ ድንቅ ነው ምሕረትህ፣ ደግነትህ፣ ስለድጋፍህ...ሁሉ እናመሰግንሃለን አሜን❤🙏 ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የፍቅር የትህትና የምሕረት አባታችን ሆይ እናመሰግንሃለን እናከብርሃለን በቀራንዮ አደባባይ የኛን መከራ አንተ ተቀብለህ በመስቀል ላይ ተሰቅለህ ደምህን አፍሰህ እኛን ከሞት ወደህይወት ለማምጣት ስጋህን ቆርሰህ ብሉ ብለህ የሰጠኸን ደምህንም ጠጡ ብለህ የሰጥተኸን ከሞት ወደ ሕይወት ላሸጋገርከን ክብር ውዳሴ ምስጋና ለአንተ ኃያሉ ጌታ ይሁን አሜን❤🙏ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@demeshunde40
@demeshunde40 9 ай бұрын
መ ምህር ቃለሕይወት ያሰማልን ውዱ መ ምሕሬ የነብዩ ኤልያስ አገልጋይ
@DamosDamos-fo9yu
@DamosDamos-fo9yu 6 ай бұрын
Amen amen amen ለስጋ ተሠድጄ ለነብሴ ሳልሆን ቀረሁ አቤቱ ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ ለንሠሀ ሞት አብቃኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@akazehaftu7898
@akazehaftu7898 9 ай бұрын
መምህርቻን እግዚአብሔር ብእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ውድ የተዋህዴ ልጅቻ በሙሉ በፀሎታቻ ኣሰብኝ😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲
@endeshawtedila-ll4os
@endeshawtedila-ll4os 9 ай бұрын
ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልህ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c 9 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን 🤲 መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልሕ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን 🤲🤲🤲💔💔😢😢😢🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@romanbetew9232
@romanbetew9232 9 ай бұрын
አሜን(3)🕯💒💚💛❤️መምህር ቅድስ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልን 🕯🙏🏽
@yeneneshengida2843
@yeneneshengida2843 8 ай бұрын
በፀሎትህ ሁሉ አስበኝ፣ ከመላው ቤተሰቦቼ ጋር!!አሜን ይሁንልን፣ይደረግልን!!
@tewabechkassahun6597
@tewabechkassahun6597 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወት የሰማልን ፀሎት የየቀኑ አልሰም ግን በሚያጋጥመኘ ጊዜ ሰላሰማ አላልፍም መልካም በአእምነት ከግዚአብሔሰም ላደመጡት ከርሶ አነባበን ወደ ልብ ቀርፆ ይገባል ለአምላክ ምስጋና ይድረስ አሜን አሜን።
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይሁን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ተመስገን🙏 ተመስገን 🙏ተመስገን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 күн бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ቃለሕይወት ያማልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@Lillyetube-nu5hr
@Lillyetube-nu5hr 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤😘😘😘ሌላ ምን እላለሁ???? ልብን የሚሰብር ፀሎት❤❤❤❤❤
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 8 ай бұрын
*_ጌታ ሆይ የወንጌልህ ቃል ለመስማት የብቃን የተዘጋጀን አድረገን_* 📚📚📚🌺🌺🌺 *_ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ኣምላካችን ልኡል እግዚአብሔር የከበረና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን_* 📚📚📚🌺🌺🌺 *_እኛም ቃሉ ስምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፍራ የእሱ ቅ ዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን_* 📚📚📚🌺🌺🌺
@hayatresto2302
@hayatresto2302 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማል በእድሜ በጤና የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ያድልልን የማጽናኛ ቃልህን የላክልን አምላክ ሁሌም ተመስገን
@sarahwoldegebriel
@sarahwoldegebriel 7 ай бұрын
እግዚአብሔር:የተመስገነ:ይኩን::ወድማችን:ቃለ:ህይወት:ያስማልን::
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 9 күн бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የምትረዳን እግዚአብሔር❤ የምትራዳን እግዚአብሔር❤ ስለማያልቀው ቸርነትህ፣ ፍቅርህ፣ ትህትናህ፣ስለማያልቀው ምሕረትህ፣ ይቅርታህ ክበር ተመስገን🙏 ተመስገን🙏 ተመስገን🙏 አሜን❤❤❤🙏አገራችን ሰላም አርግልን በአለም ላይ የመጣውንም ችግር አንተ አረጋጋልን አሜን🙏በጸሎታቸው የሚማፀኑልንም የሚያገለግሉንም አባቶቻችንን እግዚአብሔር አምላክ በጸጋህ ትጠብቀልንም ዘንድ እንማፀንሃለን አሜን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@brhangebremedhn1719
@brhangebremedhn1719 8 ай бұрын
እግዛቢሄር ፀጋው በረከቱን ይጨምርልህ 🙏🙏🙏ለኛን የሰማነው መልካም በልባችን ያሳድርልን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 8 ай бұрын
ወድማችን ቃለኽይወት ያሰማለን ❤❤❤እግዚያቢሄር አምላክ በፀጋ በማገስ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙌🙌🙌🙏ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን❤🙏
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c 9 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እባክህ በመጽሐፍ ከትበኸው ለተዋህዶ ልጆች እንዲደርስ ብታደርግ መልካም ነው።
@hanna6488
@hanna6488 9 ай бұрын
teru hasabi new ❤❤❤
@user-yn7qw2ew7z
@user-yn7qw2ew7z 9 ай бұрын
እውነት ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፅጋ ያቆይልን
@jekjabmadathil3293
@jekjabmadathil3293 9 ай бұрын
አዎ ጥሩ ሀሳብ ነው
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አመሰግናለሁ ❤❤❤
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 9 ай бұрын
የእሳቸው ይሁን አይሁን አላውቅም እንጅ በመጽሐፍ አለ ያው ቃሉ ይለያያል ትንሽዬ ነች
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 28 күн бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስለኛ ብለህ እኛን ሐጢያተኞቹን ለማዳን በቀራንዮ አደባባይ በመስቀል ላይ ያንን ሁሉ መከራ ተቀብለህ እኛን ከሞት ወደ ሕይወት ላመጣኸን አምላክ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን አሜን🙏 መምሕር ቃለሕይወት ያሰማልን በጸጋ ላይ ጸጋ ደራርቦ ይስጥልን አሜን🙏
@user-zu1dd4um2n
@user-zu1dd4um2n 3 ай бұрын
መምህር አስረስ ምንኛ የታደልክ ሰውነህ ለራስህ ብቻ ሳይሆን ለኛም ተረፍክ አሜንንንንንንንንን እዳተ ያሉትን ያብዛልን በቤቱ ያፅናልን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@harbietube
@harbietube Ай бұрын
እንደ እግዚአብሄር ያለ ማንም የለም ። አምላኬ ሆይ በሆነብኝ ነገር ሁሉ ለአንተ ሰጠሁህ ቸርና አዳኝ ከዘንዶ ከመዋጥ ከአንበሳ ጉሮሮ ትታደጋለህና እኔንም ከህይወት ጉስቁልና አዳንከኝ ክበር ተመስገንልኝ ይህ ለእኔ ያደረከው ታአምር ነውና
@selamasefa6049
@selamasefa6049 6 ай бұрын
መፅናኛዬ ክርስቶስሆይ በስምህ እታመናለሁ አድነኝ ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን❤
@user-kp1mi1uk2h
@user-kp1mi1uk2h 9 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሰላም ለሀገራችን ያአምላክ እናት ድንግል ማርያም ሆይ ለምኝልን 😢
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙌🙌🙌🙏ተመስገን ተመስገን ተመስገን አምላኬ ልዑል እግዚአብሔር❤🙏🙏🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ልዑል እግዚአብሔር ስለ ሁሉም ነገር ስላደረክልን ስለ ደግነትህ ስለምሕረትህና ይቅር ባይነትህ እናመሰግንሃለን ተመስገን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 9 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 9 ай бұрын
ልብን የሚከፍት ጥልቅ ፀሎት ስላስተማርከን እናመሰግናለን። እግዚአብሄር ከመላ ቤተሰብ ጋር ይባርክልን። ሙሉ በሙሉ ልባችን በምስጋናዉ ላይ እንድንናስተዉል አጃቢዉን ድምፁ ቢቀነስ፤ ከተቻለም ባይኖር ብየ ስጠይቅ በታላቅ ትህትናና ይቅርታ ነዉ ወንድሜ። ጥልቅ የልብ ፀሎት በጥበብ የተሞላ አቀራረብ ነዉና እየተጠቀምንበት ነዉ አምላክ ፀጋዉን ይጨምርልህ።
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የቅዱሳን አምላክ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ በቅድስናህ የተመሰገንክ የጌትነትህ ምስጋና በሰማይና በምድር የሞላ ነውና እናመሰግንሃለን አሜን❤🙏 ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በኛ ሐጢያት አንተ በቀራንዮ አደባባይ በመስቀል ላይ መከራን የተቀበልክ እኛን ከሞት ወደ ሕይወት ያሸጋገርከን ፍቅርን፣ ትግስትን፣ ይቅርታን አስተምረህ ተስፋ የሰጠኸን አምላክ በዳግም ምጥአትህ በመጣህ ጊዜ በቀኝህ ታቆመን ዘንድ መልካም ፈቃድህንና ይቅርታህን እንለምንሃለን አሜን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህራችን አሜን🙏
@FetleworkTolosa
@FetleworkTolosa 8 ай бұрын
ምህር ሳሙኤል መልካም ነገር ያሰማህ ቀሪ ዘመንህ ቤተሰብህ ሁሉ ይባረክ ይህንን መልካም አንደበት ዜማህ የበለጠ ያድርግልህ
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 3 ай бұрын
አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏 ክብር ምስጋና ለኃያሉ ጌታ ለልዑል እግዚአብሔር አሜን❤🙏 ተመስገን❤🙏ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ከመላ ቤተሰብዎ ጋር ይጠብቅልን አሜን🙏
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 3 ай бұрын
አሜን፫ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን የሰማነውን ቃልህንም በልቦናችን አሳድርብን👏👏👏😥😥😥😥😥😥
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 5 ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ተስፋችን ቅርባችን አለኝታችን የሆንክ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን ተመስገን አሜን❤🙏ሀገራችንን ሰላም አርግልን አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@ZenateTsigie-jw7dr
@ZenateTsigie-jw7dr 4 ай бұрын
አጥንትን የሚያለመልም ጥኡም ፆለት ባማረ በተዋበ አድርገህ ላቀረብክልን መምህር እድሜ ከፀጋ አብዝቶ ይስጥልን ለቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሄር ምስጋና ይገባው
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 3 ай бұрын
ስለሁሉም እግዝያብሔር ይመስገነ ሲጨንቀኝ የምፀናናበት ሰላሚን የማገኝበት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@muluethiopia2147
@muluethiopia2147 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢 አቤቱ የአባቶቻችን አምላክ የእኛም አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ እናመሰግንህ አለን🙏💞💞
@tarikuatamirat894
@tarikuatamirat894 5 ай бұрын
ጌታ መድሐኒአለም ጤናና የረጅም ዕድሜ ይስጥ።ሁሌም ሳዳምጥ ያሥለቅሰኛል ።
@user-vr1rq5xz5i
@user-vr1rq5xz5i 8 ай бұрын
መምህር ሆይ እግዛብሄር ካንተ ጋር ይሁን አሜን
@user-vc6lb1bd3q
@user-vc6lb1bd3q 9 ай бұрын
አሜን፣ ፈጣሪ አምላካችን ለዘለለም ይክበር ይመስገን።ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፣ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን❤
@Hope4theheart2023
@Hope4theheart2023 8 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏ቃላት የለኝም ልብን የሚያሳርፍ ይህን መልእክት ስለ አጋሩን::ለማትሞላ አለም በሰው ሀገር ጠፍተን እንዳንቀር በፀሎትወ አይርሱን:: ❤
@helenaraya672
@helenaraya672 8 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልን ለሃያሉ ለጌታችንና ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ክብርና ሞገስ ምስጋና ለሱ ብቻ ይሁን ኣሜን።
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 14 күн бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 3 ай бұрын
አሜን🙌🙏 አሜን 🙌🙏አሜን 🙌🙏 ወደቤትህ እንድንመጣ ለደከሙልን መምሕራኖቻችን ቃልሕህን እንድንሰመ የመከሩንን የገሰፁንን መልካሙን መንገድ ላሳዩን የመሩንን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏
@sdgd5754
@sdgd5754 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጭንቀት እና ድካማችንን ስለሚያውቅ በዘመናችን በቃሉ በኩል እሚፅናናን ሰው ስለሰጠን እናመሰግነዋለን!
@damoursarah6
@damoursarah6 7 ай бұрын
መምህር ሳሙኤል እግዝያብሄር እድሜህን ያቆይልን በጣም መንፈስን የሚያረጋጋ ጸሎት ነው
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አባት ሆይ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲🕯🕯🕯
@tseganeshtseganesh6963
@tseganeshtseganesh6963 9 ай бұрын
እኔፕሬስተንትነኝጊንበጠምነውየምውዶትዋወወ❤❤
@shaamsusdinshaamsusdin3866
@shaamsusdinshaamsusdin3866 8 ай бұрын
እማምላክ ከዚ የበለጠ ምታገለግልበት እድሜና ጤና ትሥጥክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zufan2081
@zufan2081 5 ай бұрын
Amennn amennn amennn qali hiwoti yasemalin egizabiher yakebirilin abatachin bereketachu yidiresen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 3 ай бұрын
አሜን🙌🙏 አሜን🙌🙏 🙌አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏አቤት ይህንን የሕሊና ጸሎት በሰማሁት ጊዜ ሁሌ ለኔ እንደ አዲስ ነው የማዳምጠው ስሰማው ብውል ሰምቼ የማልጠግበው የምስጋና ጸሎት❤🙏 በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህራችን አሜን🙏🙏🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@user-tm6mu6on2h
@user-tm6mu6on2h 9 ай бұрын
መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን እኔስ ኢች አለም የከቱ ከቱ መሆኑን እያወኩኝ😢😢😢 ልቤ ደነደነ ኦ አምላኬ ወዳንተ መልሰኝ😢😢😢
@askalgebreselassieabay
@askalgebreselassieabay 9 ай бұрын
Enem😢😢😢
@hayatresto2302
@hayatresto2302 9 ай бұрын
አሜን ፫ ጌታ ሆይ ልቤን መልሰው😢
@user-tm6mu6on2h
@user-tm6mu6on2h 9 ай бұрын
@@hayatresto2302 😭
@tg.kefelw
@tg.kefelw 3 ай бұрын
amen.amen.amen
@user-ip2rt5jq5r
@user-ip2rt5jq5r 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር የተመስገን ይሁን😊
@eledanayekidyelegi759
@eledanayekidyelegi759 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 5 ай бұрын
አሜን🙌🙏 አሜን 🙌🙏አሜን🙌🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህራችን አሜን🙏
@user-uv4gk7nq5j
@user-uv4gk7nq5j 5 ай бұрын
ምድር ከዳኝ ያለሁበት ጠፋኝ 😭በንባ ታጠብኩ 😭ወይኔ አምላኬ ክርስትያን አድርገህ ስለፈጠርከኝ አመሰግንሃለሁ 🙏🙏🙏🙏
@maqdasazizy7381
@maqdasazizy7381 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ስሰማው ውስጥዬ ሰላም ይሰማኛል
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 5 ай бұрын
አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር ዕድሜ ከጤና ይስጦ ተመስገን አባቴ 😢😢
@tesematamir8948
@tesematamir8948 3 ай бұрын
መምህር ያቀረብከው የህሊና ፀሎት ስብስብ በጣም ጥሩ ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ።
@AssDdf-xu9iy
@AssDdf-xu9iy 6 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 8 ай бұрын
አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏ይህ ድንቅ ጸሎት ልቦናን ወደ እግዚአብሔር የሚያሰጠጋ ፈውስን የሚያሰጥ የሚየስገኝ ቅዱስ ጸሎት ስላሰሙን መምሕር እናመሰግናለን አሜን🙏ሁሌም ተመስገን አምላኬ❤🙏"ስለማይነገረው ስጦታህ ተመስገን" አሜን❤🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 12 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃለሕይወት ያማልን አሜን🙏🙏🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏🙏🙏
@addis94239
@addis94239 8 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስስጥልን። በኑሮህ በመንፈሳዊ ሕይወትህ የተባረክ ሁን። በፀሎትህ አስበኝ (ገብረ የሱስ) Thank you
@amarechalemayehu135
@amarechalemayehu135 3 ай бұрын
Amen Amen Amen lehulachen Enkhun Abro aderesen khy ❤❤❤❤❤
@user-Tsedale
@user-Tsedale 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሳሙኤል አስረስ ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድማችን። በተለይ መፅሓፍ በእጃችን ሳይኖር ፣ ኦድዮው በመስማት ከፀሎት እንዳንርቅ ይረዳናል። እግዚአብሔር ይስጥልን።
@muluwakgari6034
@muluwakgari6034 5 ай бұрын
ለምስጋና ነው የተፈጠርነው ስለዚህ አመስጋኝ ነኝ ነፍሴን የሚያረሰርስ የምስጋና ጸሎት ደግሞ መምህር አሰማኝ ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን❤
@emebetabera8847
@emebetabera8847 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋዬ እንዲሁም መፅናኛዬ
@Alemz123
@Alemz123 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
@nardismiss1466
@nardismiss1466 4 ай бұрын
አሜን አሜን መምህርችን ቃለ ሄወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚያብሔር ይባርክልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
@akliloualam9452
@akliloualam9452 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜነሰ ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@mamimami1739
@mamimami1739 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤💒❤💒❤💒❤💒🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕🙏
@user-qf4ux4uw6j
@user-qf4ux4uw6j 6 ай бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን በጨነቀኚ ጊዜ ሰሰማ እፀናለሁ❤❤❤❤
@etsegenet1178
@etsegenet1178 9 ай бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን: ጌታ እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@user-gc9dn9sz1r
@user-gc9dn9sz1r 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን መንግስቱን ርስቱን ያውርስልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን 😢
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 3 ай бұрын
ተመስገን 🙏ተመስገን🙏 ተመስገን🙏❤ስለ ሁሉም ነገር ተመስገንአምላኬ❤🙏
@banch-wm2lo
@banch-wm2lo 7 ай бұрын
መምህር እረጅም እድሜ ይስጥልን አደበተ እርቱ
@user-hs7uf1kz5l
@user-hs7uf1kz5l 5 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን እዳተአይነትመምህርስለስጠን መድሀኒአለምክብሩይስፋ፡ቃለህይወትያስማልን እድሜከፀጋጋርይስጥልን በተማርነውበስማነውፀሎት ፊሬአፍርተንለመንግስቱእድንበቃ መድሀኒአለምያግዘንአሚን።
@habtabehbe466
@habtabehbe466 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህወትን ያሰማልን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን👏 ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@marti-tz2tv
@marti-tz2tv 6 ай бұрын
Amen amen amen kale hiyewt yasemaln mamihrchin bewent enmesgenln❤❤❤❤❤
Teenagers Show Kindness by Repairing Grandmother's Old Fence #shorts
00:37
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 42 МЛН
Chips evolution !! 😔😔
00:23
Tibo InShape
Рет қаралды 27 МЛН
О, сосисочки! (Или корейская уличная еда?)
00:32
Кушать Хочу
Рет қаралды 6 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 118 #shorts
00:30
አረበረበ
6:09
Betelehem ቤተልሔም
Рет қаралды 12
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
የንሰሀ መዝሙሮች ስብስብ
1:04:44
ጥምቀት ሚድያ Timkate midya
Рет қаралды 1,7 МЛН
18 мая 2024 г.
0:28
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,4 МЛН
Bottle Head Smashing World Record Attempt!
0:38
MrBeast
Рет қаралды 109 МЛН
Это живое мороженное😱 #фильм #сериал
0:59
Следы времени
Рет қаралды 3,5 МЛН
Дерзкий парень испугался милую девушку!
0:48
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 17 МЛН