ወደትልቅ ደርቢነትና ባላንጣነት እየተቀየረ የመጣው የሲቲና አርሰናል ጨዋታ:: ሲቲ 2-2አርሰናል:: ድራማዎቹና ዳኝነቱ...

  Рет қаралды 25,857

HD Sport

HD Sport

Күн бұрын

Пікірлер: 237
@EbnuSeid
@EbnuSeid Ай бұрын
በጣም ያበሳጫል ዳኛ ሁሌም እኛ ስንጫወት ይጨክኑብናል የትሮሳርድ ጥፋት ሌላ ቡድን ላይ ቢሆን አይሰጡትም ነበር ልጆቻችን ግን ለታገሉት ትግል ክብር ይገባቸዋል
@bedilubekele204
@bedilubekele204 Ай бұрын
ሁሴን ትንተና አይችል የክለብ ደጋፌ ነው
@EbnuSeid
@EbnuSeid Ай бұрын
@@bedilubekele204 እና አንተ ተንትንለታ 🤔
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo Ай бұрын
​@@bedilubekele204ለምን ታዳምጣለህ ታዲያ ??ሱፐር ሰገጤ ነህ
@yohanneshaile8487
@yohanneshaile8487 Ай бұрын
የዩናይትድ ደጋፊ ነኝ ። በዳኛው እና ባለቀ ሰዓት ጎል መግባቱ በጣም ነው ያዘንኩት
@MuktarseidAhmed
@MuktarseidAhmed Ай бұрын
Hi 14:08
@abbaakimilaa8395
@abbaakimilaa8395 Ай бұрын
አርሴናል ኢትሀድ ላይ አቻ መለያየትን እንደ ሽንፈት የቆጠረበት ሲቲ በአንፃሩ በአቻ ውጤቱ የተደሰተበት ጊዜ ላይ ደረስን እድሜ ለአርቴታ ገና ብዙ ያሳየናል።
@Endaye-s5v
@Endaye-s5v Ай бұрын
ኧረ የምርክን ነው አቻመለየት ለአርሰናልእንደሸንፈት ስለሚቀጥረው ነው እንዴ በ10 ተጨዋች ሲከላከል የነበረው??
@abelkifle2240
@abelkifle2240 Ай бұрын
baleke seat agbto laydeset new enkefo
@tesfaayalew34
@tesfaayalew34 Ай бұрын
ዘንድሮ አርሰናል ጥሩ መስመር ላይ ያለ ይመስላል
@shulukashanka-z4w
@shulukashanka-z4w Ай бұрын
​@@Endaye-s5vየተከላከለው 2-1 ውጤቱን ለማስጠበቅ ነበር ለሌላ ጊዜ ኳስ ሳታይ አታውራ።
@migolove2075
@migolove2075 Ай бұрын
አይ አዋቂው በጎዶሎ ተጫዋች 45 ደቂቃ መጫወቱን እና መሪ እንደነበር አላወክም እንዴ በሰአቱ​@@Endaye-s5v
@danibirhane6638
@danibirhane6638 Ай бұрын
ሠላም ሁሴን ዴቭ እና በአካል ያው የእንግሊዝ ዳኞች ከአርሰናል ነጥብ መዝረፋቸውን ቀጥለውበታል የአርቴታ ልጆች ግን አኩርተውናል በጎደሎም ቢሆን እጅ የሚሰጥቡድን እንዳልሆነ አሳይቱአል።
@Sadiah-bl5in
@Sadiah-bl5in Ай бұрын
ጀግኖች ናቸው የኔዎቹ አርሴ መጨረሻዉ ቢያሳዝኑኝም
@KassaEthopia
@KassaEthopia Ай бұрын
ሆሴን ጀግና ደስ ትለኛል አትጥፋ
@gilahaile9072
@gilahaile9072 Ай бұрын
መንሱር ከሁሴን ጋር ሲጣላ ወንድሙን ለማብሸቅ አርሰናልን የሚኮረኩመው ነገር በጣሞ እያናደደኝ ነው
@mohammednu.3117
@mohammednu.3117 Ай бұрын
ተው በቤተስብ መሀል ባንገባ ይመርጣል
@BetaTube7329
@BetaTube7329 Ай бұрын
Ere husen ke talaku mensuire gar ayiwedaderim
@henoktezera8903
@henoktezera8903 Ай бұрын
የእንግሊዞ ዳኝነት ከጀርባው ምን እንዳለው መመርመር አለበት እንጂ ይሄን ያክል አይን ያወጣ መድሎ አይሰራም
@mesfinlemme9145
@mesfinlemme9145 Ай бұрын
ዳኛው ጨዋታውን መቆጣጠር አልቻለም ። በትንሽ ትልቁ የሲቲ ተጫዋቾች ሲከቡት ዝም ማለቱም ገርሞኛል ።
@jewharmohammed771
@jewharmohammed771 Ай бұрын
ዳኛው አርሰናል ጫና ሲያርግ ደስ ኣላለውም ለዛ ነው በ ቀይ ያወጣው
@daniellegesse3098
@daniellegesse3098 Ай бұрын
Enda Arsenal chana adergo neber enda ke mewtatu befit?yetu gare new weys lala channel new yayekew
@tekiefish9704
@tekiefish9704 Ай бұрын
በአካል ትለያለ ምርጥ ልዩ ትግስት ልዩ ትሕትና ልዩ ችሎታ .... የማን ደጋፊ ነህ
@tadesoundandlighttadesound9627
@tadesoundandlighttadesound9627 Ай бұрын
የሻሼ
@Tesfaldetdemsie
@Tesfaldetdemsie Ай бұрын
ሁሴኖ አንደኛ ነህ እይታህ ጥልቀቱ ሁሌ ይገርመኛል ሲቲ ግን በዳኛ በግልፅ ይደገፋል አርሰናል ላይ የሚተገበር ህግ ሌላ ቲም ላይ ደሞ የማይተገበር ሁለት አይነት ህግ በእንግሊዝ የበከቱ ዳኞች ይታዩኛል
@BirukEndale-eg5kb
@BirukEndale-eg5kb Ай бұрын
በናታቹ መሱር በጣም ክፉ ጋዜጠኛ ነው
@salahergualaseb4021
@salahergualaseb4021 Ай бұрын
Man hideh sma aleh tadya .......mensur mizanawi yehone gazetegna new........ale aydel ende ende gazetegna sayhon ende degafi yemiyaweraw husen
@saraahmed293
@saraahmed293 Ай бұрын
አርሰናል የዳኛ በደል በዝቶበታል ያሳዝናል እንደዚህ እስከመቼ ይቀጥላል
@AbrahimMoha-dy8gh
@AbrahimMoha-dy8gh Ай бұрын
ሑሴኖ ትችላለህ❤❤❤❤❤
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 Ай бұрын
ይብራሂም ይሙት እንደዛሬ ሁሴንን ለመስማት የጎጎሁበት ቀን የለም የሌለ ተናድጃለሁ
@FanuelTeshome-b8h
@FanuelTeshome-b8h Ай бұрын
ሁሴን ልክ ነው ሳካ fit አደለም Declan rice እራሱ ብዙ ሰው አላስተዋለውም በጣም ድካም አለበት እረፍት ያስፈልገዋል ben white ደሞ Arteta እንዳለው ከነጉዳቱ ነው ዘንድሮ እየተጫወተ ያለው ዞሮ ዞሮ We R Proud Of Zis Team 💪💪 COYG
@የሸገርልጅ-መ1ቨ
@የሸገርልጅ-መ1ቨ Ай бұрын
መንሱር ጋዜጠኝነትን ከሁሴን መማር መቻል አለበት!!
@EbrahimAli-eb5do
@EbrahimAli-eb5do Ай бұрын
እንደ ሁሴን የደደበ ጋዜጠኛ የለም መማር ያለበት እሱ ነው
@wendetesfaye375
@wendetesfaye375 Ай бұрын
​@@EbrahimAli-eb5doላንተ አይነቱ ላም ነዋ...እያንዳንዱን ነገር በማስረጃ አስደግፎ ነዉ የሚተነትነዉ! ሁሱኖን የሚተካከል አላዛር ብቻ ነዉ እነ መኳንንትም እነ ኤፍረምም ፍቅር ይልቃልም ገና ናቸዉ!
@bekib2447
@bekib2447 Ай бұрын
sele arsenal mashakbet alebet gobezh gazetegna endebal
@bereketgetahun6823
@bereketgetahun6823 Ай бұрын
ከደደብ ምን ትምህርት አለ
@debebewodajo3451
@debebewodajo3451 Ай бұрын
ማርቲኔዝ ለአርሰናል ፈርሞ ቢሆን ሁሴን ብዙ ነበር የምትለው አርቴታ ፈልጎት ነበር ውድ ሁሴኖ ለነገሩ ማንም የማንችስተር ተጫዋች ቢሆንም ስለማትወድ ምንም ብትል አይደንቀንም
@GurujiZech
@GurujiZech Ай бұрын
Husen is talking chewing chat.
@RedietMersha-cx5fw
@RedietMersha-cx5fw Ай бұрын
Man U ን አምና የሰረከውንም ነጥብ ተናገራ የገርናቾ ጐል እና ፔናሊቲ ያልተሰጠው እሱንም ነጥብ ቀንስ ድሮ Man U ቀጥሎ ሊቨርፑል አሁን ደሞ ሲቲ በዳኛ ይደገፋሉ በሉ ብቻ እናተ የበታችነት የሚሰማው ሰው እንደዚ ነው የሚሰማው ሁሌ የሚበደል ዳኛነት ችግር አለ ግን አርሰናልም ተጠቅሞል እሶንም አውሩ አሁን የጋሪ አስተያየት ምኑ ላይ ነው ችግሩ እውነት ሲነገርህ ዋጠው እነርሱም ያገቡት ጏል ልክ አደለም እርሱ ጎል መግባቱ ጨወታውን ቀይሮታል ሁሌ ተበደልን ይደብራል የስፔን ዳኛነት አሪፋ ነው ትላለህ አረ ተው ሲቲ ላይ የገባውን የመጀመሪያ ጎል ሳታነሱ ተቀየሳችሁ ትንሾች የበታችነት ስሜት ከሚሰማው የሚጠበቅ ነው ድሮስ ሌኪፕን እያነብክ እነርሱ እራሱ የአርሰናል ደጋፊ አይደሉ ልክ እንደናተ
@ethiobilale8349
@ethiobilale8349 Ай бұрын
ዳኛው የሼክ ሲቲ ነው አርሴ ከባድ ነው ጋርዲ ዮላን ወንበር አስቀጥቅጦዋል 👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@gebreyesustenagashawbayeh2464
@gebreyesustenagashawbayeh2464 Ай бұрын
አርሰናል የሦሥቱንቡድኖች ውድድር እንዲሞቅ የራሱን ሚና በመጫወት 2-2 በመውጣቱ አስደስቶናል፡፡
@KassaEthopia
@KassaEthopia Ай бұрын
የዚህ ሳምንት ጨዋታ ሙሉውን ብታዩ በትክክል የዳኝትን ትክክል አለመሆኑን ታያላችሁ
@AbrarAwol
@AbrarAwol Ай бұрын
እንደ ሁሴን አይነት ከስሜታዊነት የማይወጣ አማተር ጋዜጠኛ አየሰቼ አላውቅም።መንሱር በተወለደበት ማህፀን መውጣት ያሳዝናል
@agtb74
@agtb74 Ай бұрын
we love you guys ❤❤❤
@kinfefantu4652
@kinfefantu4652 Ай бұрын
ይቅታ አርግልኝና ኔቭልና መንሱር አንድ እየሆኑብኝ ነው።አርሠናል ሲበደል ይደሰታሉ በጣም ነው የሚገርሙት በተረፈ ሁሴኖ ኑርልን አቦ። አትጥፋ።
@kinfefantu4652
@kinfefantu4652 Ай бұрын
አንተ ዳዊት ደግሞ ምን እያልክ ነው።
@wendmagegnmintesnot
@wendmagegnmintesnot Ай бұрын
ዳኛ ዳኛ ለቅሶ ብቻ ይገባዋል ነው እንደ ሙኒኩ በእጁ ይዞም ዝም እንዳሉት ዝም ይበሉት ነው ያኔ ምነው ዳኛው ማረን አላላቹሁም ምድረ ወሬ
@mohammedmusefa4037
@mohammedmusefa4037 Ай бұрын
የአርሰናል ደጋፊዎች ማህበር !!
@babababa9319
@babababa9319 Ай бұрын
ሹጣም
@mekedeseshetudadee1492
@mekedeseshetudadee1492 Ай бұрын
​@@babababa9319😅😅😅😅😅
@SelemunHaile
@SelemunHaile Ай бұрын
አነት ወደመያው ተመልስ ሁሴን ደጋፊ ነህለኔ አስታያየት የጋዜጠኝነት አይደለም ወርደህብኛል በእነት
@abdulfetahseid8583
@abdulfetahseid8583 Ай бұрын
Husen mn nevle bcha mensir erasun kenesu bsual yasaznal betam
@solomonmirete7018
@solomonmirete7018 Ай бұрын
Hussaien 😀 የሚገርም ሰው ነው ! አንዴ የማርቲኔዝ እኮ በቫር ታይቶ ቢጫ አገኘ። ከዛ ውጭ ምን ይሁንልህ? ኳስ እኮ ይችላል ምን ልትል ነው። ማጋሌሽ ከብራዚል ይመስልሃል? እንደ አህያ የሚጋፋውን ታደንቃለህ?🤣
@zewdusima8049
@zewdusima8049 Ай бұрын
አርሰናል በማይገባ የዳኛ ውሳኔ በየጨዋታው በጎደሎ ቁጥር መጫወት ግድ እያለው ነው ።
@yuakenephrem3163
@yuakenephrem3163 Ай бұрын
ሀሉም ሰዉ። የተለያየ አሰተያየት ይደጣል። ምን ማለት ነዉ? ሲቲ በአቻ ዉጤት ተደሰተ ማለት ነጠብ አይደለም አቻ ዉጤት? ሁል ጊዜ አርሰናል ደጋፊ አንደ አይነት አሰተሳሰብ ነዉ። ለዚ ነዉ ዋንጫ የማተበሉት ወሬ ብቻ። ዋንጫዉን ብሉና ወሬ አዉሩ ። በባዶ ቤት ወሬ ብቻ።
@BershTesfa
@BershTesfa Ай бұрын
ዴቭ የፕሮግራሙ አወያይ እንደመሆንህ ለሚዲያ የማይመጥኑ ቃላቶች ሲነገሩ ዝም ማለት ያለብህ አይመሰለኝም ሁሴን ብዙ ጊዜ ሰሜታዊነት ይስታውልበታል እንዴት ሃያ ምናምን ዓመት በስፖርቱ ዓለም የሰራ ሰዉ እንደዚህ ሊል ይችላል ሚዛናዊነት ዜሮ ሁሌ ስለ ዩናይትድ ጥሩ ነገር አይልም ኮንፕሌክስ አለበት ይዘታቹህ አስተካክሉት አለበለዚያ ቀላል ነው ነገሩ ሰንት ሚደመጡ ሃሳብ ያላቸዉን ሰዎች አሉ
@adugnadegefu7608
@adugnadegefu7608 Ай бұрын
ሰላም ሁሴን የአንተን ትንታኔ ግምት ከጫወታው በፊት ተናግሬ ነበር ለጓደኞቼ ። ያልኩትም ሲቲ ካሸነፈ ወይም አቻ ከወጣ ሁሴን የናቴ መቀነት አደናቀፈኝ ትንታኔ ይሰጣል ብዬ ነበር ያልኩትም አልቀረም ።
@ROMANAKALU
@ROMANAKALU Ай бұрын
ሁሌ እኮ ነው ዳኛ ዳኛ ዳኛ
@Tibeb-d6z
@Tibeb-d6z Ай бұрын
VIVA City
@AntuMancity
@AntuMancity Ай бұрын
ሁሴን ግን ጋዜጠኛ ነው ምን አይነት ሚዛኑን የሳተ ሰው ነው የአርሰናል ደጋፊ መሆን መብቱ ነው ሲቲ በዳኛ ይደገፋል ይላል አፋን ሞልቶ አሳፋሪ ነው ዳዊትም ልታስቆመው ይገባ ነበር
@ROMANAKALU
@ROMANAKALU Ай бұрын
ኣረ በጣም የማይረባ የማይሻሻል ጀማሪ ኳስ ተመልካች እንኳን የማያወራውን ወሬ ነው እድሜ ልኩን ደሞ
@Baher-Gem
@Baher-Gem Ай бұрын
ተው እንጂ ሁሴን። ተው። አንዳንዴ ሚዛናዊ መሆንን አስብ። እውነት ነው consistency ይጎላል። መውጣት ግን ነበረበት። ያንን ያህል ግን የዳኛ ችግር አልነበረም።
@Gezu-i4y
@Gezu-i4y Ай бұрын
መቼም ጊዜው በ business analysis influence የሆነ ነውና Attensionናችሁ ብዙ ደጋፊ ወዳለው ማድላታችሁ Its normal.ሙሉ informationachu ከአምናው ጨዋታ እየቆነጠላችሁ City መሸነፍ ነበረበት አይነት ነው።Rodri ን ያለ ኳስ /ከኳስ ውጪ እርሱን ታርጌት አርገው በተደጋጋሚ ሲመቱት even ማናቸውም ብጫ እንኳን ማየት አልቻሉም።እናንተም ምንም Attention አልሰጣቹትም። ብቻ ጥሩ ነው ደጋፊ ወደበዛበት sided!. Man city ግን መዥገር ነው መቼም አይፈታህም።
@yoniab7907
@yoniab7907 Ай бұрын
Weyalaw arual. Licha❤
@lulsegedsisay5610
@lulsegedsisay5610 Ай бұрын
Mik Oliver durye daga new .. arsenal ❤ jegna new
@tesfayelaba4981
@tesfayelaba4981 Ай бұрын
ሁሴን ግን 👏👏👏👏👏👏👏👏👌👍❤👏👏👏👏👏
@AmanuelDagnew-m6i
@AmanuelDagnew-m6i Ай бұрын
man of the match mikel Oliver
@Ethiomenzumaneshida
@Ethiomenzumaneshida Ай бұрын
መንሱር ተሳስተሃል። saka ስታትስቲክሱን ማየች ትችላለህ። odegard ከተጎዳ ቧላ በሳካ በኩል ክንፉ የተሰበረው። የመጀመሪያዎቹ 4 ጨዎታ ላይ በጣም አሪፍ ነበር።በርግጥ ሰካ እንዳልከው backup ስለሌለው ይደክማል። ምናልባት አንተ ያልከው መሃል ሲዝን ላይ ልከሰት ይችላል። ግን አሁን ኦደጋርድ effect ነው
@gggg6719
@gggg6719 Ай бұрын
Beakal❤❤❤❤❤
@ROMANAKALU
@ROMANAKALU Ай бұрын
ሁሴን ግን እድሜ ልክ ሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም እስከ እርጅና ኮሪስፓሬሲ እንዳወራክ ትኖራለክ አይሰለችህም
@fredjean4506
@fredjean4506 Ай бұрын
እባካችሁ የፍርድ ቤቱን ጉዳይ ብቻ በጉጉት እጠብቃለዉ
@yonas8117
@yonas8117 Ай бұрын
Husen please atetfa atetfa atetfa atetfa
@mamesuperman903
@mamesuperman903 Ай бұрын
ሁሴኖ ሜዳ ቀይር please በሳል ትንተናክን አንዳንሰማ ባካል ታክል አየገባ አስቸገረ ዴቭም የኔን ሀሳብ ብቻ አውራልኝ ብለክ አትገግም😎
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo Ай бұрын
ትለያላችሁ ወጣቱ በአካል ♥️♥️🔥 አስተማሪዎቹ ደግሞ ሁሴኖዬና ዴቭ ♥️🔥👈
@selmonyehalem9032
@selmonyehalem9032 Ай бұрын
ዳዊት መጠየቅ ብቻ ብትችል ሁሴን እተናገረ አላስጨርስ አልከው እንዴት እናዳምጥ በተረፈ ደስ ትሉኛላችሁ።
@kubromhabte1418
@kubromhabte1418 Ай бұрын
በድርቅና የስፖርት አስተያዬት ሰጪ ነው ምንም ችሎታ ዬለውም ዳዊት የሚሉት
@berhanud4300
@berhanud4300 Ай бұрын
የእንግሊዝ ዳኞች ውሳኔ ከእኛው አገር ፐሎቲካ ጋር ይመሰሳልብኛል። ሁሉም ባይሆኑ ትንሽ የማይባሉ የእንግሊዝ ዳኞች ለአርሰናል የተንሸዋረረ አመለካከት እንዳላቸው በተደጋጋሚ አሳይተውናል፡ ትሮሳርድ የመጀመሪያ ቢጫ ሲመለከት ቀፎኛል ፡ ሁለተኛ ቢጫ ለማግኘት ራሱን እንዳመቻቸ ቀልቤ ነግሮኛል። ጥንቃቄ ማድረግ ቢኖርበትም ዳኛው ግን ክፉነቱን አሳይቷል። በ10 ተጫዋች መጫወታቸውን ገን ጥሩ አጋጣሚ ነው። የአርሰናልን Solid team መሆኑን አይተናል። VIVA Arsenal
@teumezghihagos3038
@teumezghihagos3038 Ай бұрын
ሁሴን 15 ደቂቃ በጋሪ ኔቭል ማውራት ምን ማለት ነው ⏰ 🔀
@shekurmuzeyen7031
@shekurmuzeyen7031 Ай бұрын
በትላንቱ ጨዋታ በስተመጨረሻ አቻ በመውጣታቸው ምንም አልተቆጨሁም እንደውም በአርሴናል ልጆች ይበልጥ ተስፋ እንዳደርግባቸው አድርገውኛል
@Chory2818
@Chory2818 Ай бұрын
የቱ ሽንፈት?
@Nimra5455
@Nimra5455 Ай бұрын
​@@Chory2818አቻውን ነው😂
@ayshuyeksheshibrahim5455
@ayshuyeksheshibrahim5455 Ай бұрын
​ሁሤኖትለያለህ
@GurujiZech
@GurujiZech Ай бұрын
Arsenal does not have hope. They are useless.
@mikotube460
@mikotube460 Ай бұрын
You miss the point hussien, you are misleading the audience. Your negativity makes to think everything about utd and arsenal c’mon talk about the game as a journalist damn!!!
@GurujiZech
@GurujiZech Ай бұрын
Husen is a drunkard. Dave is nothing except a businessman.
@Leul.Tezazu
@Leul.Tezazu Ай бұрын
Oliver 2~2 Arsenal
@AykawSpare
@AykawSpare Ай бұрын
ሁሴን መደገፍ እና አሰተያየት መለየት አለበት ።ዳኛ አምና እንደ ሊቨርፑል የተጉዳ የለም ።
@kediryesuf8209
@kediryesuf8209 Ай бұрын
Anten yemiakil ahiya
@kediryesuf8209
@kediryesuf8209 Ай бұрын
Husen gin sile tinishu arsenal sitawera dedebinet yichanikal aydel
@bealuabebe3306
@bealuabebe3306 Ай бұрын
Eree husein adib mnshe
@darieselamtibor9020
@darieselamtibor9020 Ай бұрын
ፕሪሚየር ሊግ የፕላነታችን ምርጡ ሊግ ቢሆንም ዳኝነቱ በግልፅ የወረደ ነው , ዳኞቹ የውርርድ (match fixation ) ሰለባ ይመስላሉ .
@BetaTube7329
@BetaTube7329 Ай бұрын
Arsenal line up 10-0-0 nbr le achanet yetechawetew feriw arsenal ena husen nw mejemeria rodrin foul serubetena godut huletegna 10 techawach tekelaklo 90 dekika cherese sostegna arsenal ye city derby lihon aychilim 4 teketatay epl yanesaw endet bw 21 amet wancha kalbelaw buden tawedaderewalek aye hussen belo gazetegna
@nooryayalew163
@nooryayalew163 Ай бұрын
ዴቭ አዩ የየራሳችሁን አስተያየት ብታንፀባርቁ ሃሪፍ ነው በሁሴን ተደብቃችኋል ሁሴን ከአርሰናል ውጭ ምንም አይታየውም
@kasilas498
@kasilas498 Ай бұрын
Cry more😂😂😂😂
@engidaworkehabte8373
@engidaworkehabte8373 Ай бұрын
Arsenal best of z best
@GurujiZech
@GurujiZech Ай бұрын
Arsenal is the best of the worst.
@ashenafifikadu6995
@ashenafifikadu6995 Ай бұрын
ዴቨ ባልከዉ መሰረት ነዉ የኔቭልን ሀሳብ የምረዳዉ
@amentertainment1049
@amentertainment1049 Ай бұрын
united atisadeb husen ende balemoya tentin
@abiyfisseha8025
@abiyfisseha8025 Ай бұрын
hussien man utd z only biggest club without a trophy ....why...b/se its man utd Arsenal is far far far away pls whether he play or not
@MelakuBekele-sh2hg
@MelakuBekele-sh2hg Ай бұрын
በአአካል ብልህ ልጅ ሁሴንን ስለአርሴናል በዳኞች መበደል ሲንጨረጨር በዳኞች ሃቫርት በሁለት ቢጫ መዉጣት ሲገባዉ በዳኞች የታለፈበትንና ቲሙ የተጠቀመበትን መረጃ በማምጣት ፀጥ አርገኸዋል
@gebreyesustenagashawbayeh2464
@gebreyesustenagashawbayeh2464 Ай бұрын
ሁሴንዬ እንዴት ጨዋታ ለአሰልጣኙ ከበደው ይባላል የሚያጠቃው አንድ ቡድን እኮ ነው፤ አርሴናል ስንት ደቂቃ አጠቃ እና ቆሞ ነው የተከላከለው በተለይ በቀይ ከወጣ በኋላ………እስቲ ኤክሲ ጂውን ስሪያት
@YohannesMekonnen-gr3eg
@YohannesMekonnen-gr3eg Ай бұрын
ማሸነፍ የነበረበት ቡድናችን አርሰናል በዳኞች ተከለከለ ያሳዝናል አስቀያሚ ነበረ
@dani-nx9oq
@dani-nx9oq Ай бұрын
ሁሴን አትንተፍተፍ Nevel እና ዳኛ ልትተች ልታስለቅስ ነዉ የመጣሀዉ። ስለኩስ አዉራ። Manchister United ትንሺ ቡድን ምናምን Resposible አለብህ ያሄ የአርሰናል ደጋፊ You tube ቻናል አደለም ለሚሰሙህ ሰወች ክብር ያኑርህ።
@yeroregasa793
@yeroregasa793 Ай бұрын
Huseen ....... "Min tukosekusalleh" yalkewu betsm asikonall ....
@Arsenal_life_Tube
@Arsenal_life_Tube Ай бұрын
ፕርሜር ሊጉን ዳኞች አወረዱት እና በዚህ ሁኔታ አዲስ አሸናፊ ቡድን ማግኘት ይከብዳል farmers league ሊሆን ትንሽ ነው የቀረው
@kediryesuf8209
@kediryesuf8209 Ай бұрын
Ante arjitehal ye zemenun kuas endante aynet ahiya ayigelstewum
@desalangmenammo
@desalangmenammo Ай бұрын
ሰላም ዴቭ &ሁሴን &ባካል አርሰናል ደኝ ጭምር አስቃጭ አንድ ናጥብ ይዞ ማማላስ ቺሎያል እና ሲቲ እንደኤ ዛራፋኖ ያያው እኔ ::
@woldefantu75
@woldefantu75 Ай бұрын
ሁሴን ለምንድነው የአርሰናል ቀን ትንታኔ ላይ በብዛት የሚገኘው ? ከውዴታ አንፃር ነው ሁሌም ብናገኝህ!!❤❤❤❤
@Mohammed-vf6dp
@Mohammed-vf6dp Ай бұрын
ዴቭ ግን የባርሳን ለምን አዘግቡም
@TesfayeNegussie-j3q
@TesfayeNegussie-j3q Ай бұрын
በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ አርስናል ሁሌም ፔስ ሜከር ነው
@Ethiomenzumaneshida
@Ethiomenzumaneshida Ай бұрын
ብዙም ተዘጋታችሁ አልመጣችሁም። Var foul ነው ያለው።but Refree ጨዎታውን አዘግይቷል በማለት ነው በቀይ ያስወጣው
@asahseid689
@asahseid689 Ай бұрын
በሲቲ በኩል ሀለት ተጨዎቾች ዳኛው ጥፋት ብሎ ከነፋ በኋላ ኳሱን በመንካት ጨዋታውን አዘግይተዋል ዶኩና ሲልቫ ታዲያ ለአርሰናል ተጨዋቻ ቢጫ ካሰጠ ለሲቲ ተጨዋቾች ለምን? ችግሩ እዚህ ላይ ነው ያለው ዳኛው በአጠቃላይ ከሸህ መንሱር ራብጣ ዶላር ተመድቦለት ነበር ማለት ያስችለናል
@YohannesKebede-dk7me
@YohannesKebede-dk7me Ай бұрын
በአርሴናል ኮርተናል
@GurujiZech
@GurujiZech Ай бұрын
Are these guys punditry? Is the channel knowledgable to disseminating football match?
@abeltsegaye12
@abeltsegaye12 Ай бұрын
የሳካ መውረድ ትልቁ ችግር ኦዲ አለመኖሩ ብቻ ነው ። ኦዲ ሲመለስ ደሞ ፓርቴና ሀቨርትን ከአቅም በታች ተጫወቱ ብለን እናማቸዋለን
@MuktarseidAhmed
@MuktarseidAhmed Ай бұрын
Husen aheyawu
@Biruk-n1h
@Biruk-n1h Ай бұрын
መንሱሬን የወለደች እናት....የ እናት ሆድ ዥንጉርጉር ይልሀል ይሄ ነው ንግግርህን አስተካክላ ወንድምህን እየው እስቲ የሚሰሙህ የ United ደጋፊ አለና
@tewodroscherenet6655
@tewodroscherenet6655 Ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ የአርሰናል ደጋፊ ብዙ በመሆኑ እኮ አይደለም ዋንጫ የሚበላው ዳኛ ዳኛ በማለት ሰበብ ታበዛላችሁ አቻ የሆናችሁበት ሀኔታ እራሱ ልክ አይደላም ምን አይነት የደደብ ስብስብ ደጋፊ እንደሆኑ አላውቅም ፡፡፡ ለማንኛውም ዋንጫውን መቼም አትበሉም ጋርዲዮላ ካለቀቀ በቀር ፡፡ ፈሳም ሁላ !!! የማችስትር ደጋፊ በመሆኔ አንጀቴ ቂቤ ጠጣ
@jemalmidia_982
@jemalmidia_982 Ай бұрын
ሰላም ናችሁ በመጨረሻ ውጤቱ አቻ ሆነ።
@nathanmitiku9240
@nathanmitiku9240 Ай бұрын
እውነት ለመናገር ለአርሰናል ትልቅ ክሬዲት ይገባዋል ሁሴን ግን 😂😂😂😂 ገብተህ ብትጫወት ወይም ብትዳኝ አርሰናል ግማሽ ሲዝን ላይ ዋንጫ ያነሳልህ ነበር ...
@aklilutadesse4017
@aklilutadesse4017 Ай бұрын
ሰኞ ሰኞ ሁሴን እና ዴቨ ብቻ ስሩ ሁሴን ናፍቆን ነው ሳምንቱን የምጠብቀው በአካልንም እኖደዋለን ግን ጊዜው አጭር ነው ሀሳባችሁን ሳጨርሱ ነው የምትወጡት
@ጥቁርሰው-ኸ9ኈ
@ጥቁርሰው-ኸ9ኈ Ай бұрын
ከሰሜን ለንደን እስሊንግተን አቡኪ ነኝ አሞኛል አሞኛል በመጨረሻዋ ኅል ።ህዝቡ ሀለውይ ሮድ ላይ ንዴቱን እየገለጸ ነው ያመሸነው
@MuktarseidAhmed
@MuktarseidAhmed Ай бұрын
Hi
@natanlovelove5201
@natanlovelove5201 Ай бұрын
ዳዊት የምትባል ቀድመው ይንፉክ የአርሴናል ጠላት
@sintayewhailu-zo4ui
@sintayewhailu-zo4ui Ай бұрын
የእንግሊዝ ዳኞች በጣም ከሌላ ሊግ የወረዱ ናቸው እና ሁሉም የእግሊዝኛ ዳኞች ለምን መውረድ ነው ያለባቸው
@ማሀመድ
@ማሀመድ Ай бұрын
ብጣም ነወ የትንትናችሁት እናመሰግናልን
@BereketAb-x2l
@BereketAb-x2l Ай бұрын
የጄሱስ መግባት ስህተት ነዉ ባይ፡፡ከጥቅሙ ጉዳቱ ነዉ የበዛብኝ ለጎሉም መግባት ምክንያት ነበር ፡፡
@tidarugebre8921
@tidarugebre8921 Ай бұрын
ጥሩ ያልሆነው ሲቲ ያውም በሜዳ ው ነገር ግንየዳኛው ወሳኔ ሲቲ በአቻ ውጤት አጨብጭቦ ወጣ በሙሉ ተጫዋቾች ተጫውተው ባየናቸዎ ነበር
@endoasefa7485
@endoasefa7485 Ай бұрын
ስለ ማርሴ ብታወሩ ጥሩ ነው
@GirmaAlemu-wn1ht
@GirmaAlemu-wn1ht Ай бұрын
ሁሴን አርሰናል የራሻ ብድን አድርገው ነው የሚያዩት ሁሴን ጋሪኔቭል ካራገር ኳስን በህድል የተጫወቱ ተጨዋቾች ናቸው ስለዚ አሳባቸው ከዚ አይዘልም
@SibhatTsegaye-zm6fr
@SibhatTsegaye-zm6fr Ай бұрын
Liverpooln Eresachihut
@lulsegedsisay5610
@lulsegedsisay5610 Ай бұрын
Mensur ena nevil they are at same page ....arsenal was robbed by the refe
@Chory2818
@Chory2818 Ай бұрын
ዳዊት መቼ ነው የተሸጠው?
@kaleabgebrehawareyat9421
@kaleabgebrehawareyat9421 Ай бұрын
እረ ለ ሁሴን ሶፍት ስጡት😂😂😂
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 97 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
#12 Kevin Powell - CSS Unleashed: Tips, Tricks and Real Talk #css #frontend
1:38:38
People Behind Industry
Рет қаралды 2,1 М.
ბაკურ გულუას ისტორია - “საქართველოს დაბადება”
3:25:21
საქართველოს დაბადება
Рет қаралды 1,3 МЛН
🔴 ጽጌ አስተርአየ | አበባ ታየ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket
2:53:10
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 309 М.
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 97 МЛН