Tizitaw Samuel ወዳጄ ኢየሱስ

  Рет қаралды 144,382

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

Жыл бұрын

#Support_This_Ministry
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000369555007 Tikdem Samuale
Zelle - Tizitaw Kassa +14083269924
www.paypal.me/tizitawsamuel
venmo.com/u/Tizitaw1
cash.app/$Tizitaw1
#Follow Me on Facebook
/ pastortizitaw
www.tiktok.com/@pastortizitaw...
tizitaw?igshid=...
#purchase_My_Songs
/ werashu-weresen

Пікірлер: 689
@addiskidane1034
@addiskidane1034 Жыл бұрын
ካልጅነቴ መዝሙርህ ልቤን ነው ሚነካው የነበረው አሁን ደሞ ባዲስ መንፈስ ጌታን ስታወድስ ስሰማ ነፍሴ ጌታን ትባርካለች ተባረክልኝ በብዙ ወንድሜ!!
@robelmelkie2588
@robelmelkie2588 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመህንንይባርክ❤😂
@solmimila3780
@solmimila3780 Жыл бұрын
ይህን የመሰለ የሚያምር ድምፅ እግዚአብሔር ለራሱ ስላረገው ስሙ ይባረክ እየሱስ ጌታ ነው ወንድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ብርክክክክክክክክክ በል
@sofiyanabate27
@sofiyanabate27 Жыл бұрын
አሜን ምትክ የሌለህ ጌታ ኢየሱስ ስለ እኔ ስትል በእኔ ቦታ ሆነህ ሞቴህ ያደከኝ ከፍ በል ስምህ ይባረክ።
@tadeichmomo5731
@tadeichmomo5731 Жыл бұрын
አሜን ትዚ ጊታ ይባርክህ የኛ ስጦታ
@tadeichmomo5731
@tadeichmomo5731 Жыл бұрын
amen amen amen
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏📖✝️❤️
@tsiontilahun3669
@tsiontilahun3669 Жыл бұрын
ትዝዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ። ለአንተ እና ለቤትህ ብዙ ጸጋ እና ምህረት ይብዛ ይጨመርልህ። እንወድሀለን
@user-wn2je4dz1h
@user-wn2je4dz1h 10 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እየሱስ ጌታ ነው
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 Жыл бұрын
Tizu ተባረክ...ስላንተ ጌታዬን እየሱስ አመሰግናለሁ
@gutematucho
@gutematucho 3 ай бұрын
ምትክ የለለዉ ወዳጅ ጌታ የክፉ ቀኔ ማስተዉሰዉ አንቴን ነዉ በእድሜ በዘመኔ ማቄን ቀደህልኛል አስታጥቀሄኛል ደስታ የሚከፍል የለኝም ተባረክ የኔ ጌታ/ ተመስገን የኔ ጌታ (2) አልጨርሰዉ ቆጥሬ ዉለታህን ዘርዝሬ ከቃላት በላይ ነዉ ለኔማ ያረከዉ ላሸብሽብ ዝቅ ብዬ በፍቅርህ ተቃጥዬ እወድህለዉ ዉዴ አንቴ እኮ ነህ ዘመዴ በማይከፈል ብድር ወደር በለለዉ ፍቅር ከሞት ገላግለህኛል ነጩን አልብሰህኛል ያንቴስ የተለዬ ነዉ ያልሰማን ያላየነዉ ምን ብዬ ላመስግንህ ወለላ ማር እኮ ነህ ምረዳኝ የለም ብዬ ስጠራህ በእንባዬ በሃዘን ተከብቤ አንቴን ስናፍቅ ልቤ ጨለማዉ ተገፈፈ መከራዬም አለፌ እንባዬን አብሰሃል መመለክ ያንስብሃል ስጠፋ የፈለከኝ ስታገኘኝ አቀፍከኝ ቁጣህን ዋጥ አድርገህ በፈግታህ የሳብከኝ በእስር ፈንታ ቀለበት በዉርደት ፈንታ ሹመት ፍሪዳህን ሰዉተህ ልሳንህን ሁሉ ትተህ ተባረክ የኔ ጌታ ተባረክ ዙፋንህ ፍት ለአምልኮ ልንበርከክ ተመስገን የኔ ወዳጅ ተመስጌን ቸርነትህ አድርሶኛል ለዚህ ክብር የማትገኝ የማትረሳኝ ረዳቴ ኢየሱስ ነህ ጌታዬና መዳኒቴ
@kaltadele5616
@kaltadele5616 Жыл бұрын
ቀን ከሌት ቢሰማ የማይጠገብ ዝማሬ ... ጌታ ዘመንህን በማያልቀው በረከቱ አብዝቶ ይባርክህ የኔ ወንድም !!!!!
@junefirst500
@junefirst500 Жыл бұрын
የተጠራህ፥የመረጠኸህ፥ያከበረህ፡ ትዝታው እንኳን፡ ለሰላምች፡ ጌታ፡ ልደት፡ አደረሰህ!!!
@mihiretkebede4048
@mihiretkebede4048 Жыл бұрын
ከበፊት ጀምሮ ዝማረዎየችህ ይነኩኛል ትዜ አሁን ጀግሞ የአባቴ ልጅ ነህ ከቻልክ ማን ቀሬ ከሜዳ የምለውን መዝሙር እንደገና ስራልን
@terkechtaka6815
@terkechtaka6815 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏❤️ምትክ የሌለህ ጌታ የክፉ ቀኔ 😭ኢየሱስ ❤️❤️
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Жыл бұрын
በአንተ ላይ ያለ የእግዚአብሔር ጸጋ ለቤተክርስቲያን በረከት ነው ።
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Жыл бұрын
ትዝዬ ዘመንህ ይለምልም ተባረክልኝ
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. Жыл бұрын
አልጨርሰው ቆጥሬ ውሌታህን ዘርዝሬ ከቃላት በላይ ነው ለኔማ ያረከው ላሸብሽብ ዝም ብዬ በፍቅርህ ተቃጥዬ እወድሃለሁ ውዴ አንተ እኮ ነህ ዘመዴ አሜን ሃሌ ሉያ ተባረክ ፓስተር ትዙ ጸጋው ይብዛልህ።
@thionlema7724
@thionlema7724 Ай бұрын
ምትክ የሌለው ወዳጅ ጌታ የክፉ ቀኔ ማስታውሰው አንተን ነው በእድሜዬ በዘመኔ ማቄን ቀደህልኛል አስታጥቀኸኛል ደስታ የምከፍልህ የለኝም ተባረክ የኔ ጌታ ተመስገን የኔ ጌታ ❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሃሌሉያ ፀጋው በዝቶልሃል
@makbelmillion6534
@makbelmillion6534 Жыл бұрын
ትዜ . ጌታችን ኢየሱስ ፀጋው ያብዛልክ . ክብር ውዳሴ ስግደት ኣምልኮ ሁሉ ለጌታችን ይሁን .
@CookSimple12
@CookSimple12 Жыл бұрын
What a voice....What a song.....Geta yibarkih.....ye egziabhere sewe.
@yonatanbekeletakiso1404
@yonatanbekeletakiso1404 Жыл бұрын
አሜን አሜን የምንከፍለው የሌለን ውድ ስጦታችን መተኪያ የሌለው ጌታ አብዝቶ ይባርክ
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
ትዝታው ጌታ ኢየሱሰ ፀጋ ያብዛልህ ተባርክልኝ የአባት ብሩክ ለምልምልኝ 😍😍😍
@hiwotmekonnen8251
@hiwotmekonnen8251 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ❤ አንተን በመንፈስ ቅዱስ ቅባት የቀባህ እየሱስ ስሙ ከፍ ይበል 🙌
@deboratedlaboyd7776
@deboratedlaboyd7776 Жыл бұрын
አሚን አሚን ወንድማችን ትዝታው እግዚአብሔር ፀጋውን ስላበዛልህ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!! ተባረክ ወንድማችን!!!
@workinashforsido8398
@workinashforsido8398 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስው ተባርክ በብዙ
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዉድ የአባቴ ልጅ ☝️☝️☝️☝️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻☝️☝️🙌🙌🙌🙌👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@adaneinsurance105
@adaneinsurance105 2 ай бұрын
❤❤❤❤በዚህ መዝሙር ያልዳነ የለም።እየሱስ ጌታ ነዉ ።❤❤
@teferanegash2491
@teferanegash2491 Жыл бұрын
ጸጋና ሰላም ይብዛልህ ወንድማቾን ዜማው በገናውና መልእክቱ በቅባት ከረሰረሰው እና እንደ ዘይት ከሚፈሰው ድምጽህ ጋር ተዋህዶ ወደመንፈስ ሲዘልቅ ሰማይ ሰማይን ያሳያል ግሩም ዝማሬ
@lidialidu1085
@lidialidu1085 Жыл бұрын
ምትክ የሌለህ ጌታ የክፉ ቀኔ Amen zemeneh yibarek ፀጋ ይብዛልህ ፓስተርዬ 🙏🙏🙏
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Жыл бұрын
ትዜ ጸጋው ይብዛልህ ።
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Жыл бұрын
ፓሥተር ትዝዬ ጌታ ኢየሡሥ ዘመንህ አገልልግሎትህ ቤተሠብህ ጌታ ኢየሡሥ ይባርክ
@user-cq3kr6ic6x
@user-cq3kr6ic6x Ай бұрын
🎉🎉🎉❤ተባረክ በብዙ እጥፍ
@tamenechyaka7892
@tamenechyaka7892 Жыл бұрын
አሜንንንንን ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፀጋው ይብዛለህ🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕🙏
@MaartaaKumaa
@MaartaaKumaa Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን ታበረክ የእግዘቤር ሰው ❤❤❤❤
@tewodrosasteraye
@tewodrosasteraye Жыл бұрын
ደስ የሚል መዝሙር ነው ትዙ አንተ በኦርቶዶክስ ስርአት መዝሙር እኮ ደስ ይላል ይመስጣል
@dingilzema5622
@dingilzema5622 Жыл бұрын
Betkikil yehedut ymetalu egzabher yredanal🙏🙏🙏
@user-bf4mg8nd6p
@user-bf4mg8nd6p Жыл бұрын
ዘመሪ እና ፓስተር ትዝታው ባንተ ስለሚገለፀው ፀጋ ጌታ እግዚአብሄር ክብሩን ይውሰድ ፀጋ ይብዛልህ ♥
@universtoday9311
@universtoday9311 Жыл бұрын
“በእናንተ መልካምን ሥራ የጀመረው እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ድረስ እንዲፈጽመው ይህን ተረድቼአለሁና፤” - ፊልጵስዩስ 1፥6
@mimigirma2735
@mimigirma2735 Жыл бұрын
Egzhaber abzito yibarkh tize
@bk7202
@bk7202 Жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር ትዜ
@jerryeyeru2054
@jerryeyeru2054 Жыл бұрын
ዘመንህ ይለምልም የረገጥከውን ሁሉ በጌታ ውረሰው።
@rom-hb7yz
@rom-hb7yz Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ትዜ😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇
@eyueltirore3026
@eyueltirore3026 Жыл бұрын
የሰማይ አምላክ ይባርክክ ፓስተርዬ ትዜ
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 Жыл бұрын
ትዝዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ይጨምርልህ
@mesifnedebella1693
@mesifnedebella1693 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ከዚህም በላይ ያለምልምህ በዘመነህ ሁሉ እርሱን አገልግለህ በኃሉና በፀጋው ተሞልተህ እስከመጨረሻው እርሱ ጌታ ይጠቀምብህ ተባረክ ተባረክ ውንድሜ
@elshadyhulunchai9023
@elshadyhulunchai9023 Жыл бұрын
ውድ ወንድማችን ተባረክ ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ
@user-no6fx6mr3v
@user-no6fx6mr3v 6 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክ !! ቀርህ ዘመንህ በጌታ ቤት የለቅ ምድርቷን ዉረስ።
@derejegirmam.gandhi2121
@derejegirmam.gandhi2121 Жыл бұрын
የጌታ ቅዱሱ መንፈስ ሁሌም ይቀጣጠልብ።ገና ከዝ በበለጠ ፀጋ ገታ ይግለጥክ
@user-jg1sg2ed7f
@user-jg1sg2ed7f Жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔ ይባርክህ ተባረክ
@kebelegese4034
@kebelegese4034 Жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረክ ተመስገን ሌላ ምን እንከፍልሃለን ወንድም ተባረክ ለበረከትም ሁን
@abellhile4686
@abellhile4686 Жыл бұрын
ምትክ የለላ የኔ የኢየሱስ ምን እከፍላለው ተባረክ የኔ አባት
@tarikebirbo7275
@tarikebirbo7275 Жыл бұрын
ትዜ ጸጋው ይብዛልህ
@emufantay7901
@emufantay7901 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@prime7581
@prime7581 Жыл бұрын
አሜንንን ተባረክ ትዜዜ
@natsanetgirma1990
@natsanetgirma1990 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ ፓስተር ትዝታው
@yordanosmamo9132
@yordanosmamo9132 Жыл бұрын
ነፍስን የሚያረሰርስ፡ልብንየሚያሞቅ መዝሙር ትዝታውዬ መዘመርህን ቀጥል 🙏❤️🙏❤️🙏❤️ . .
@cookieuae9082
@cookieuae9082 Жыл бұрын
እይልልልልልልልልልልል ስላት እግዚአብሔር እባርካለሁ ስፋ ውረስ የአፍቃል ሁሉ በኢየሱስም ይሰማ ተባረክ
@senaitabelneh2350
@senaitabelneh2350 Жыл бұрын
አሜን!!! የተቀባ ድምጽ ! ጌታ አንተን ስለሰጠን አመሰግነዋለሁ!!!
@rakeb6029
@rakeb6029 Жыл бұрын
እሜንንንንንን እግዚአብሔር ይባርክህ ።
@emufantay7901
@emufantay7901 Жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@zufan1wubu724
@zufan1wubu724 Жыл бұрын
ምትክ የሌለህ ወዳጄ ኢየሱስ ዋው ትዜ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ድንቅ ዝማሬ ነው
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
ጌታ ከዚ በላይ ከፍያ ያርግህ ድምጽህ ቀኑ ሙሉ ብሰማው አልሰለችም ተባረክ በብዙ ከዚ በላይ ውረስ የመረጠህ ጌታ ይክበር ይመሥገን አሜን 🙏🙏✝️✝️📖📖📖
@lishana.4792
@lishana.4792 Жыл бұрын
አሜን ወንድሜ ጌታ ዘመንህን ይባርከው❤❤❤❤
@selamadan1095
@selamadan1095 Жыл бұрын
አሜን ትዜ ዘመንክ ይባረክ
@meazagemechu9266
@meazagemechu9266 Жыл бұрын
God bless you 🙏
@nugussatefera
@nugussatefera Жыл бұрын
May God bless you
@meazadejene4248
@meazadejene4248 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@natenaeltinfu2440
@natenaeltinfu2440 Жыл бұрын
እወድሃለሁ ትዜ
@user-wb1fp3ce9r
@user-wb1fp3ce9r Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን ጌታ የበራክ ፓስተር ትዜ 👏👏👏👏👏👏♥️♥️🙋‍♀️🙋‍♀️🙏🙏
@mitikineshcheleke8150
@mitikineshcheleke8150 Жыл бұрын
እግ/ርን ስለ አንተ እጅግ አድርገው አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏🙏
@fekadutomba5348
@fekadutomba5348 Жыл бұрын
Thank you Jesus for your precious love. & thanks brother
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻
@Spiritualsongs6206
@Spiritualsongs6206 Жыл бұрын
Amen Amen Amen አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@BelatBelat-ou4ej
@BelatBelat-ou4ej 2 ай бұрын
አሜንንንንንንን አሜንንንንን ፀጋ ይጨመርልክ❤❤❤
@kefetatube3338
@kefetatube3338 Жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር ትዜ።
@genetzeberga1269
@genetzeberga1269 Жыл бұрын
አሜን አሜን ለአንተ የበራው ብርሃን እንዲሁ ለሌቹም ይብራላቸው በጌታ ፍቅር የተነካ ከጌታ ውጭ ማንንም ሃይሰማም ይሄ ፍቅር በአንተላይ እየበረታ የምሄድ ነው ተባረክልኝ
@Canada404
@Canada404 Жыл бұрын
Amen 🙏
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
አሜን 🙏
@birukneshnissno
@birukneshnissno Жыл бұрын
❤❤❤ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ! በጌታና በኀይሉ ችሎት የበረታህ ሁን! ❤❤❤እግዚአብሔር ሆይ ስለ ወንድሜ ትዜ አመሰግንሃለሁ !!!
@almazhaliu4748
@almazhaliu4748 Жыл бұрын
Ameen haluajha kibiri legeta yhune anthem tebarke belay etefe tsega timers yichmileki
@ygms1300
@ygms1300 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen...
@cocococo5920
@cocococo5920 Жыл бұрын
ወንድሜ ትዝታዉ በጣም ነዉ የምወድህ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ🙏🏾❤️
@hibratradai8446
@hibratradai8446 Жыл бұрын
God bless you my beloved brother in Christ 😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@senitesfa
@senitesfa Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። Psalms 72 (አማ) - መዝሙር 18: ብቻውን ተአምራትን የሚያደርግ፡ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ። 19: የምስጋናው ስም ለዓለምና ለዘላለም ይባረክ፤ ምስጋናውም ምድርን ሁሉ ይምላ። ይሁን፤ ይሁን።
@saragbermskel3559
@saragbermskel3559 Жыл бұрын
እንተ የተበራክ ፀጋ የበዛልህ ነህ ዘመን ሂወትህበጌታ ቤት ይለቅ መዝሙርህን በእንባ ነው ጌታዬን የማመስግንበት እስይ ክብር ለታረደው በግ ይሁን ።እወደሀለው።
@alexwuletw8350
@alexwuletw8350 8 ай бұрын
በጣም ታስገርመኛለህ እግዚአብሔር ይባረክህ።
@habtamudebalkekbreab88shalom
@habtamudebalkekbreab88shalom Жыл бұрын
ለምልም፤ዘመንህ የፍሬ አማነት ይሁን። መንፈስ ቅዱስ የቡን ሀሳብ ይስጥህ ወንድሜ
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 6 ай бұрын
❤❤🎉ጌታ ኢየሱስ ዘመን ይክበር ተባረኪ ❤😢🙌🙏
@dehabkifleyesus93
@dehabkifleyesus93 Жыл бұрын
ኣሜንንን ፓስተር ትዝየ ኣብዝቶ ይባርክህ ያባቴ ብሩክ
@senayitmesele3200
@senayitmesele3200 Жыл бұрын
ትዜ ሁሌ ጌታን እለም ነው ነበር!!! ጌታ እየሱስ። እንዲወርሰህ። እና በዚህ ድምፅህ ለእየሱስ ክብር እድታቀነቅን!!!! ጌታ የተመኘዉትን ሰጥቶኛል ክብር ይሁንለት🙏🙏 አንተን ብቻ አይደለም ዘርፌን; በጋሻዉን ; በቃ። ምን ብዬ ልንገርህ በጌታ አይኔን ጥዬባችሁ ነበረ!!! መቼም ጌታ ቸር። አይደል ቀሰ አደጎ በወንጌል። ወረሳችሁ!! ጌታ። ክብሩን። ይዉሰድ🙏🙏 ትዜ በርታ። የወንጌሉ። ባለቤት ጌታ ይመጣል🙏🙏🙏 ዋጋህ ታላቅ ነዉ!!!! ተባረክ🙏🙏🙏
@Jesusislove-gf3ox6wo8m
@Jesusislove-gf3ox6wo8m Жыл бұрын
ይህን ዝማሬ ስሰማ እንባዬ ይቀድመኛል!!🥺😭😭🤲🤲🤲🤲
@yehualashetatnafu2774
@yehualashetatnafu2774 4 ай бұрын
የሚገርም ዝማሬ ለራሱ የስራው አንደበት ተባርክ ውንድሜ
@Spiritualsongs6206
@Spiritualsongs6206 Жыл бұрын
አሜን ተባረክ ፓስተር።
@burkatube.9902
@burkatube.9902 Жыл бұрын
Uuuuuuuufffffffffeeeer እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ ዋንድሜ ካንተ ጋና ብዙ ናጋር እንጣብቃለን
@burutukanibura4241
@burutukanibura4241 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረከ ፓስተር ❤❤❤
@ckur3172
@ckur3172 Жыл бұрын
የአንተ የተለየ ነው ኢየሱስ
@seenaaJesus
@seenaaJesus Жыл бұрын
አሜን አሜን ትባርክ ትዝዬ 🥺🥺🙏
@Taj-e8m
@Taj-e8m Жыл бұрын
አሜን አሜን ሜን አሜን አሜን ተባረክ በብዙ ፀጋ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Жыл бұрын
ስወድህ ትዝዬ ለእዉነት የምትቆም ሰዉ ነህ
@bogalewondimu5527
@bogalewondimu5527 Жыл бұрын
ፓስተር ትዜ ዘመንህ ይለምልም
@srkalmsrkalm4713
@srkalmsrkalm4713 Жыл бұрын
አሜንንንንንን ተባረክልኝ❤️❤️❤️❤️❤👏👏
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
God bless you 😘 Thanks so much 😘 ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻
@saba275
@saba275 Жыл бұрын
Essay my beloved brother 👏🏽
@tigistdemeke1939
@tigistdemeke1939 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባርክ ትዜ 🍒🍒🍒🤝🤝🎻🎻🎻🎻🌹🌹🌹
@temesgengebreyesus3726
@temesgengebreyesus3726 Жыл бұрын
ኣሜንንንንን እልልልልልል ሃኤልውያ ተባረክ የኔጌታ ተመስገን የኔጌታ ተባረክ ፓስተር ትዝየ የዘመንና ዳዊት በበገና እግዚኣብሄር ያስነሳለን ጌታችን እየሱስ ይባረክ እናመሰግናለን
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻
@user-dr3wk1et7b
@user-dr3wk1et7b Жыл бұрын
ብሩክ ነህ ዘመንህ ይለቅ እየዘመርክ
@wediibadhu2863
@wediibadhu2863 Жыл бұрын
Kaduro jameren bemazmurochii tabrekanalii yewnaatii getaa zemeniheni yebareki Tabareki Tabareki Tabareki Tabareki getaa yebareki
TIZITAW SAMUEL የኋላዬን ትቼ - መዝሙር Yehualayen Teche Mezmur -New Song =ELM
8:32
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 45 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Tizitaw Samuel ሊነጋ_ሲል_ይጨልማል #Linega_Sil #Pastor_Tizitaw_Samuel #mezmur
11:03
ካህኔ  by Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"
9:37
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 4,9 МЛН
ከፍ ከፍ ላርግህ  Kef Kef Largeh Mezmur TIZITAW SAMUEL=ETERNAL LIFE MEDIA
7:11
PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Рет қаралды 231 М.
ውለታህን እንዴት እረሳለሁ  Wletahen Endet Eresalew by Tizitaw Samuel
6:24
PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Рет қаралды 1 МЛН
"ስጋት አይገባኝም" Tesfaye Challa  #New #protestant #mezmur 2022!
5:24
Pastor Tesfaye Challa OFFICIAL Channel
Рет қаралды 1,2 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 4,8 МЛН
Жандос ҚАРЖАУБАЙ - Ауылымды сағындым (official video) 2024
4:25
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 134 МЛН
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 61 МЛН
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 962 М.
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 26 МЛН