ወላጅ አባቴ ይሙት ይኑር አላውቅም… ድምፃዊ ወንዴ ማክ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 360,399

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

ተዋናይ ዓለማየሁ ታደሰ (በስንቱ) bit.ly/3PbN3jk
ተወዳጁ አርቲስት ንብረት ገላው እከ bit.ly/3BuT874 ....ከጋብቻ በፊት ምንም ነገር አታድርጉ .. ለልጇቼ እና ለአድናቂ ወዳጇቼ የምለው…
የትኛውንም ፅንፍ አልይዝም … ግን ዋጋ ያስከፍላል ... አባቴ ይሙት ይኑር አላውቅም… ድምፃዊ ወንዴ ማክ| Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 516
@mordecai4675
@mordecai4675 2 жыл бұрын
ሁሌም የሚገርመኝ የወታደር ልጆች የሚወግኑት ለኢትዮጵያ ብቻ ነው ምነው የወታደር ልጅ በሆንኩ ወንዲ ማክ ቀናውብህ አንተ ጀግና የጀግና ልጅ፤
@ווסיהברון
@ווסיהברון 2 жыл бұрын
አወ እንዳልከው ሞርደካይ የወታደር ልጆች የሚወግኑት ለኢትዮጵያ ብቻ ነው እኔ ለምሳሌ አባቴና ወንድሜ የቀድሞው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባል ነበሩ አባቴ በምሰራቅ ጦር ግንባር ለወዲቱ ሀገራችን ለኢትዮጵያ ዳር ደንበሯን ለማሰከበር ሲል ከጠላት ጋር ጉሮሮ ለጉሮሮ ተናንቆ ተሰውቶል ወንድሜ እንደዚሁ ለኢትዮጵያ ዳር ደንበር ሲል ከጠላት ጋር ሲዋጋ በሰሜን ኢትዮጵያ ተሰውቷል በተጨማሪ አንዱ ወንድሜ በ1991ዓ ም ጀምሮ በነበረው የኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ለኢትዮጵያ ዳር ደንበር ለማሰከበር ሲል በጦር ሜዳ ተሰውቷል ሰለዚህ ነው እኛ የወታደር ልጆች ለኢትዮጵያ የምንወግነው የምንከራከረው ኢትዮጵያን እንዲነኩብን አንድ ሰንዝር መሬት እንዲቆረሰብንና የቀድሞውን ያን ጀግና የኢትዮጵያን መከላከያ ሠራዊት ሰሙን በመጥፎ እንዲያነሱት የማንፈልገው እኛ የዛ መንፈሰ ጣንካራ ኩሩ ጀግና የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባል ልጆች ሰለሆን እንኮራለን ለኢትዮጵያም እንወግን አለን ዛሬም ነገም ኢትዮጵያ ታሸንፍለች ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹🇪🇹💚💚💛💛❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍🌹💐🌺🌷👍🌲🌳🌹💐👍💐🌷🌺💚💚💛💛❤❤👍
@fjzfgud8649
@fjzfgud8649 2 жыл бұрын
ወንዲ እጅግ የማደንቀው ዘፋኝ በዚህ ቀጥል አስታራቂ በጠፋበት ዘመን ህዝብን የሚያፋቅር ሙዚቃ መስራት ትልቅነት ነው በርታ ወንድሜ
@አንድአማራ-ተ2የ
@አንድአማራ-ተ2የ 2 жыл бұрын
ሙዚቃ አያስታርቅም ገዳይን አውግዞ መግደል ሲቆም ብቻነው ለዛውም በቤሔር ተመርጠው አትቀልዱ ዘፈን ለህዝቡ ምንም አይሰራም ተፈናቅሎ ሚዳላይ የፈሰሰው ህዝብ ሙዚቃ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ በቅንነት #ሰብስክራብ 💞💐😍 አርጉኝ🙏
@እሙፈቲሀ
@እሙፈቲሀ 2 жыл бұрын
@@አንድአማራ-ተ2የ የሰው ውመም አይገባቸው
@fjzfgud8649
@fjzfgud8649 2 жыл бұрын
@@አንድአማራ-ተ2የ ያንችን አስተይየት የጠየኩ አልመስለኝም ሲጀመር እንደ አንች አይነቶች 100 አመት ቢቀቀሉ የማይበስሉ ስዎች እንኳን በሙዚቃ በለቅሶ ማስረደትና ማስማማት ከባድ ነው
@አንድአማራ-ተ2የ
@አንድአማራ-ተ2የ 2 жыл бұрын
@@fjzfgud8649 ክክክክክክ ከአስመሳዮች ይሰውረን ምድረ አስመሳዮች በሰው ደም የምትደሰቱ እርጉሞች ገዳይን ማውገዝ ወይስ ለነገሩ ለደናተአይነት መልስ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 жыл бұрын
ወንዴ... ስው ማለት... ስው ሲጠፋ... ስው ሁኖ.. የተገኘ ስው ነው... ለሄ ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏🙏✝️👑👈 💚💛❤️👈
@ያልተኖረልጅነት-ጰ5ኈ
@ያልተኖረልጅነት-ጰ5ኈ 2 жыл бұрын
በጣም የሚመቸኝ ልጅ እዩኝ እዩኝ የማይል የተረጋጋ ቆንጂዬ ኢትዮጵያዊ ልጅ
@dawitdessu4953
@dawitdessu4953 8 ай бұрын
ምርጥ ያራዳ ልጅ አዲስ አበባ ተወልዶ ማደግ ካልታመምክ በስተቀር እንዲህ አይነት ስብእና ነዉ የሚሰጥህ ስላገር ስለወገን ማሰብ መቆርቆር ፡ ድንቅ ሰዉ ሙዚቃዎችህ ይመሰክራሉ ተባረክ ያልፋል ጥሩ ቀን ይመጣል
@tigistzawde8594
@tigistzawde8594 2 жыл бұрын
አንዳንዴ ቦታ ተቀያይረናል ልበል ወጣቱ ሀገሬ ላቅና ሲል አዛውንቱ ላፍርስ ምህረቱን ያምጣልን በርታ እዩኝ እዩኝ የማይወድ ልጅ
@እሙፈቲሀ
@እሙፈቲሀ 2 жыл бұрын
በጣም
@gsjselambesufikadjsh2512
@gsjselambesufikadjsh2512 2 жыл бұрын
ትላልቅ ሰዎች እኮ ትልቅ ሲሆኑ ልክ እንደ ህጻን ልጅ ዳይፐር ይጠቀማሉ
@zizuyeababilljtube3638
@zizuyeababilljtube3638 2 жыл бұрын
አረ እህቴ እያስቸገሩ ያሉትስ በውጭ ሀገር ያሉት በመዳም ቤት የምንሸቅለው በአሜሪካ ቁጭ ያሉ ናቸው ሀገርን የሚረብሹት በኢሞጉሩብ የሚፈጃፈጁ በጣም ነው የሚያናድዱት ህፃናትና ሀገር ቤት ያሉ ሀገሬ ሀገሬ ነው የሚሉት!!
@amansew
@amansew 2 жыл бұрын
ከየት ነህ ስትባል ከኢትዮጲያ ማለት ኩራት ነው💪💪💪💪👍👍👍👍❤❤❤❤👏👏👏
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 жыл бұрын
ልክ ነህ ወድም እምየ ኢትዮጵያ ሳሙን ያምጣልሽ
@MD-cv4gn
@MD-cv4gn 2 жыл бұрын
Eyalu fugera aydeberem 😜 Medenew yemiyakoraw? Tornet, dehenet, sedet... Stop the fake pride.
@sentayehufikre1566
@sentayehufikre1566 2 жыл бұрын
ወንድም አለም ስወድህ ንፁህ ኢትዮጵያዊ አይዞህ የድሮዋ ኢትዮጵያ ትመለሳለች እንዳንተ አይነቱን እግዚአብሔር ያብዛልን ። ገዳዮችን መሪ እግዚአብሔር እንደ እንግልት ያትንልን።
@JahAdam
@JahAdam 2 жыл бұрын
ወንዲ ግሩም ስብእና ያለህ ሰው ነህ በንግግሮችህ መሃል "ሞክረናል" ምትላት ነገር ፍጹም ትህትናህን በግልጽ ያሳያል፤ በከፍታ ላይ ከፍታ ጨምር ወዳጄ የዘመኔ ድንቅ ከምላቸው ወጣቶች አንዱ አንተ ነህ!
@ethiopanmotherland3330
@ethiopanmotherland3330 2 жыл бұрын
A gentle man he talks from z heart " nice conversation " he don't pretend b/c He is real.
@YN-uy9fn
@YN-uy9fn 2 жыл бұрын
ወደ ገላትያ ሰዎች 5:21 መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
በዓለማችን ላይ ሁለት መቶ የሚጠጉ የተለያዩ ሀገራት አሉ ። የእነዚህ ሀገራት ህዝቦች በመለያየታቸው የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም ማለት ነው ፧ 🤔
@amansew
@amansew 2 жыл бұрын
ይመችህ ወንዲዬ (((ከልብ ሰው ነህ))) 👏👏👏❤❤❤👍👍👍👍👏👏👏
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 жыл бұрын
በውጪም በአግር ውስጥም ያላችሁ በሙሉ እንኮን ደስ አለን የኢትዮጵያ ልጆች እሯጫቻችን Athlete’s በድጋሜ በሴቶችም በወንዶችም ኢትዮጵያን ስም, እና ባንድራ ከፍ ስላደረጋችሁ!,ጀግኖች!የኢትዮጵያ ልጆች ክብር ለሁላችንም ለኢትዮጵያን በሙሉ! ኢትዮጵያ ታሽንፋለች🙏🏾 💚💛❤️🕊✌🏽🇪🇹
@የምድረ-ከብድክስታኔ
@የምድረ-ከብድክስታኔ 2 жыл бұрын
ድምፁ እራሱ ዘፈን ነው። The gentle man! Though he is a brilliant thinker👏 እኔም ጦርነት ይበቃናል ነው የምለው። ማንም ኢትዮጵያዊ መሞት የለበትም! #Nomore war on land of Ethiopia🇪🇹
@ኢዮሲያስ12
@ኢዮሲያስ12 2 жыл бұрын
እውነት ነው እኛ ስናድግ ዘር አናውቅ ምን አናውቅ። ፍቅር ብቻ። አሁን ድረስ የልጅነት ጓደኞቻችን አብረን የተማርናቸው ጓረቤቶቻችን ዘራቸው ምን እነደሆነ አናውቅም። ፍቅራችን ያው ነው። ሰለዘር አናወራም። የድሮውን የፍቅር የአንድነት ዘመን ይመልስልን። ዘረኝነት አይኑ ይጥፋ። Good to see you brother ❤️
@gemechisbikila3030
@gemechisbikila3030 2 жыл бұрын
Stop lying to yourself! There is no problem with being an Oromo or Amhara or whatever you want. Accept the differences, if there is and live in harmony.
@kidisttesefahun4600
@kidisttesefahun4600 2 жыл бұрын
ጉረኛ፡ጉረኛ
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
@@gemechisbikila3030 ድሮ በፍቅር አድገናል ማለት እውነት ነው ። ወዳጅነትም በዘር አይመዘንም ነበር ። ዘርን የፖለቲካ አጀንዳ አድርገውት ችግር የተፈጠረው ባለፉት ሰላሳ ዓመታት እንደሆነ ለማንም ግልጽ ነው።
@kng4900
@kng4900 2 жыл бұрын
ሰይፉዬ እናመሰግናለን በስም ብቻ የማውቀውን ብዙም የማይመስጠኝን ሰው አቀረብክልን ዛሬ አወኩት መልካም ሰው ነው እግዚአብሔር ይሄን መንፈሱን አይቀይርበት በጣም እናመሰግናለን ግሩም ፕሮግራም
@jesuslovesme7440
@jesuslovesme7440 2 жыл бұрын
Decent guy ......proud of you... ..we need more like you........🇪🇷🥰🥰🥰
@mordecai4675
@mordecai4675 2 жыл бұрын
ወንዲ ማክ ጀግና ነው ጽንፈኞችን ያሳፈረ ጀግና አስተዋይ ፤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ወንዲ ማክ ለካስ የጀግናው የፈጥኖ ደራሽ ልጅ ሆነህ ነው ሀገራዊ ዘፈኖች ላይ ያተኮርከው ኮልፌ ካምፕ ተወልዶ ማደግ እንዲህ ነው ጀግኖቹ አባቶቻችን ነብሳችሁ በገነት ትረፍ🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🇪🇹❤️
@Tzetatzeta
@Tzetatzeta 2 жыл бұрын
ወንዲ ማክ በጣም የምወድህ ጥልቅ ስሜት አለኝ እባክህ ወደ ዘፈንህ ናልን ድምፀ መረዋዬ ስላዬሁህ ደስ ብሎኛል 🙏🙏🙏
@amsaluabera9928
@amsaluabera9928 2 жыл бұрын
ሰይፉን ሜሪላንድ የሀበሻ ሆቴል ውስጥ ጥግ ይዞ ተቀምጦ ሳየእ ደስ አለኝና ሰላምታ ሰጠሁት ክዚያም ልጋብዘው ብፈልግም በአስተናጋጅቹ በኩል እንደማይቻል ነገሩኝ:: ከዚያም በላይ በቲቪ እንደሚታየው welcoming አይደለም:: እንደገባኝ የቲቪው ገፅታ አርቲፊሻል መሰለኝ:: እኔ ደግሞ friendly አድርጌ ስለወሰድኩት ትንሽ ማስታወሻ ብተውለትም ንቆ ትቶታልና ያልጠበቅኩት ስለሆነ አዝኜበታለሁ:: እኔ ብዙ የታወቁ ሰዎች አሜሪካ ሲመጡ አግኝቼአለሁ ግን እንደሰይፉ ስው የሚንቅ አላጋጠመኝም:: እኔ ደግሞ ሰው ሳገኝ ደስ ስለሚለኝ እስከመቃለድ ይቃጣኛል ምክንያቱም ፈረንጆች በጣም warm ስለሆኑ ከእነሱ ተምሬ ነው:: ሰይፉማ ኢትዮጵያ በእንጨት እየሸጡ ለሚኖሩ ለማቁዋቃም ሰው ድለሚያውቅ ይረዳኛል ብዬ ደስ ብሎኝ ነበር:: ለካስ እሱ ዝነኞችን ነው የሚያከብረው እኔም ከዚያ በሁዋላ ናቅኩት ምክንያቱም ሁለት መልክ ያላቸውን ሰዎች ስለምጠላ:: ቢቻል ሁለተኛ ወደአሜሪካ መጥቶ ባላገኘው ደስ ይለኛል:: አሁን እሱም በቃ celebrity ስለሆነ አይኑ ውጥ አልገባሁ ቢመስለው እንጂ እኔም ቦታአለኝ::
@Andyadd
@Andyadd 2 жыл бұрын
አይዞን። እኔም እዛው ነበርኩ። ትንሽ ካለው የሀገራችን ችግር አኳያ ብዙ ለደህንነቱ ሲል ነው ሁሉንም ignore የገጨው። ትንሽ ነገር ቢያደርግ ስሙ ሊጠፋና የእንጀራ ገመዱም ሊበጠስ የሚችልበት እድል ስለነበረ ነው።
@amsaluabera9928
@amsaluabera9928 2 жыл бұрын
ፍራንክሊን ሩዝቬልት እንዳሉት "መፍራት ፍርሀትን ብቻ ነው". አሜሪካ ውስጥ ማንም ምንም አያደርግህም በተለይ ሆቴል አግኝቶ የሚጋብዝህ ስለሚያከብርህ ነው:: ደግሞ የጠየቅኩት እንጨት የሚሸጡትን እናቶች ለመርዳት ስለምፈልግ ኢንፎርሜሽን ልጠይቀው ነበር:: እንጨትየሚሸጡ ወያኔ አይደሉ ወይ ሸኔ ተቃዋሚ ፓለቲከኞችም አይመስለኝም::
@marry6186
@marry6186 2 жыл бұрын
ልክነህ አንዳንድ ሰዎች ሁለት ማንነት አላችው በተለይ ሰይፍ በቅርብ ስለማቀው ከሚዲያ ውጭ ሰው ጤፎ ነው ከስራው የማይጠቅመው ከሆነ ለማንም ቦታ የለውም ይህ የወቅቱ የሀገራችን ችግር ያመጣው ሳይሆን ባህሪው ነው
@amsaluabera9928
@amsaluabera9928 2 жыл бұрын
ይገርማል እኔ በፊት በአካል ሳላገኝው ጥሩ አስተያየት ነበረኝ አሁን ግን ዝቅ አለብኝ:: ቴሌብዥን ላይ ሰዎችን እየጋበዘ ከማውራት ውጭ ምን ቁምነገር ሰርቶ ነው እንዲህ ጥብርር ያለው:: በአስተሳሰባቸው የላቁ ሰዎች ራሳቸውን ዝቅ ማድረግ ነው የሚወዱት በሌላ በኩል ትንሽ አመለካከት ያላቸው ስዎች complexity ስለሚያጠቃቸው ውጥርጥር ይላሉ:: ትህትና ያስከብራል :: በተፈጥሮዬ የምጠላው ሳይገድል የሚፎክርን ራሱን ከሌላው በላይ አድርጎ የሚገምት ስው ለእኔ ትንሽ ሰው ነው:: ለእኔ ጀግኖቼ ህይወታቸውን ለስው ልጅ ሰላምና እድገት የሚሰዉትን ነው:: ማዘር ቴሬሳ ማርቲን ሉተር ኪንግ ጋንዲ ማንዴላ ታማኝ በየነን የመሳስሉትን ነው:: ዩቲዩበር የፉልም አክተርና የመሳስሉትኮ ብር እንጂ ካፑት የላቸውም:: ሰይፉ ትንሽ ትህትና ቢኖረው ፍትን ከሚያዞር ቀረብ ብሎ ስለጋበዝከኝ አመሰግናለሁ የምረዳህ ነገር ክአለ ደስ ይለኛል እንካ አድራሻዬን ውደሀገር ቤት ብቅ ስትል ትግናኝተን እናወራለን ቢል እኮ በቃ እኔ ከእሱ ሌላ ምንም አልፈልግም :: በእውቀትም በሀብትም የሚያኮራ ስፍራ ነው ያለሁት:: ገንዘብና እውቀት መኖር ሳይሆን የሚያኮራው ስውን መውደድ ማክበር የሌላውን ችግር መካፈል ስውን ብስውነቱ ብቻ ማፍቀር ነው:: እርስ በእርስ የሀገር ስው በውጭም በውስጥም ስንገናኝ እንፈቃቀር:: ፍቅራችን ያለግብዝነት ይሁን:: ሰይፉን ይቅር ብየዋለሁ ይባረክ::
@halimatube6233
@halimatube6233 2 жыл бұрын
አባትህ በህይወት ካለ አላህ በሰላም ያገናኛችሁ አባቴን በጣም ሥለምወደው እረዳሀለሁ ያጀመአ እቤቴ ጎራ በሉማ የተረጋጋ ሰው ደስ ይላል ሰይፉ ትክክልነህ የመጀመሪያ ልጅ ጥቅም የለውም
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 2 жыл бұрын
በጣም የማደንቀው ዘፋኝ አዎ በጣም በጣም አጫሉን ነብሱን በገነት ያድርገው የተረጋጋህ ቆነጆ ኢትዮጵያዊ እዩኝ እዩኝ የማይል ድምጻዊ ወንዴ ማክ እግዚአብሔር አሁንም ያሳካልህ
@maritukonjo9633
@maritukonjo9633 2 жыл бұрын
ወንድማክ እንኳንም ሳላቅህ አከቡርኩህ ትልቅ ሰው ነህ ፈጣሪ ማስተዋሉን ይጨምርልህ ።
@hlinabelete2855
@hlinabelete2855 2 жыл бұрын
ይህ የሰሜኑ ክፍል የብዙ ቤተሰቦችን ህይወት አዘበራርቋል።የወላድ መካን አድርጓል የኢትዮጵያን እናት አስለቅሷል። ብዙ ልጆችን ያለአባት ያለእናት ያለምንም ነገር አስቀርቷል። ሚገርመው አሁንም ያው ነው።እሱ ምህረቱን ይላክልን🙏🙏🙏
@halimatube6233
@halimatube6233 2 жыл бұрын
በጣም
@kandaynidegow2517
@kandaynidegow2517 2 жыл бұрын
ትክክልል
@woinshetselante2096
@woinshetselante2096 2 жыл бұрын
ወንድየ ልክ እንደኔ ነህ መሀል መሆንናችን አንድቀን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ሁና እናያትአለን
@sabamohammed1314
@sabamohammed1314 2 жыл бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👍👍👍👍👍🙏🙏🙏
@elaybright8884
@elaybright8884 2 жыл бұрын
ዋዉ ተመሳሳይ ታሪክ ነው ከእኔ ጋ አባቴ ይኑር ይሙት አይታወቅም 10 ልጆችን ጥሎ ነዉ የዘመተው ቀይ ባህር ን ላለማሰገንጠል ተብሎ ዘምቶ በጣም አከብርሀለሁ።።።
@martahailemariam8784
@martahailemariam8784 2 жыл бұрын
ሁላችንም እንዲህ ቀና አስተሳሰብ ቢኖረን ጥሩ ነው ይህ የሰሜን ችግር ሁሌም አይለቀንም ብቻ አምላክ በዚህ ይብቃችሁ ይበለን።
@endeshawyenesew898
@endeshawyenesew898 2 жыл бұрын
የወንዲማክ ኢንተርቪው ሰማሁት በጣም አስተማሪ ፍሬ ያለው ቁምነገረኛ ልጂ ነው። በተለይ ኢትዮጰያን ለማሻገር ያለው ሀሳብ ደስ ይላል። እግዚአብሄር ይባርክህ።
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
እውነት ነው ከፍቅር ብዙ ነገር እናገኛለን ከጥላቻ ምንም የምናገኘው የለምና ያስተላለፍሄው መልእክት ደስ ይላል በርታ
@adugnaasfaw9305
@adugnaasfaw9305 2 жыл бұрын
በጣም የማደንቀው ዘፋኝ በዚህ እንተርቢው ደሞ ባጣም ወደድኩት ፓለቲከኞች እባካቹህ ህዝቡን ተዉት
@masgos1693
@masgos1693 2 жыл бұрын
እንደዚህ ብልህ ልጅ አይመስለኝም ነበር... በርታ ወንዴ በጣም ደስ ይላል👏👏👏
@banchayehugebito2241
@banchayehugebito2241 2 жыл бұрын
ውይይይይይ ወንድዬ በጣም የምወደው ድምፃዊ ነው በዝህ አጋጣም አድናቅህ ነኝ ሀገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@wudaseassayehegn3412
@wudaseassayehegn3412 2 жыл бұрын
ወንዲ ማክ በጣም ከማደንቃቸው ምርጥ አርቲስት ዘፋኞች አንዱ ነህ በርታ በአስቸጋሪ ሀገር እየኖሩ በጥብምቡ አለም መኖር ቢከብድም ግን በርታ
@hellenabi4224
@hellenabi4224 2 жыл бұрын
What a matured young man:-) please don't neglect ur leg, it might be some serious case like blood clot so u better c a doctor.
@kalkidanmuhaba8124
@kalkidanmuhaba8124 2 жыл бұрын
ወንድዬ በጣም የምወድህ እና የማከብርህ ድምጻዊ ነህ ከ ሀጫሉ ጋ የሰራቹትን ኮንሰርት በነታደሜ እድለኛ ነኝ የኔ ፍቅርር
@eshetuayalew7836
@eshetuayalew7836 2 жыл бұрын
ወንዲ ማክ "አባቴ ይኑር አይኑር አላውቅም" እጂግ በጣም ልብ ይሰብራል:: ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ!
@queengodsgirl1727
@queengodsgirl1727 2 жыл бұрын
Handsome Man, Humble guy plus Discipline👌🇪🇹❤️
@rutamebratu1851
@rutamebratu1851 2 жыл бұрын
ወንዲ ማክ እንደ እድሜው ሳይሆን በሳል እና የተረጋጋ አስተዋይ ሰው ነው በርታ ❤️
@akiberhe2555
@akiberhe2555 2 жыл бұрын
You right my brother. No one will win. Because all one Ethiopia one people!!!!. I am with you in the same page.
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 2 жыл бұрын
ምርጥ ስነ ጥበባዊ ጀግና ኢትዮጵያዊ ያኑርልን በርታ ሰፉ ይመችህ 👍🕊🕊ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ይሁን ።🦚🦚
@ማቲዉኢትዮጵያ
@ማቲዉኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
ወንዴ በጣም የምወደው ኢትዮጵያዊ ወንድሜ ነው 🥰
@Zenitube2559
@Zenitube2559 2 жыл бұрын
አማን ሰው እደነህ
@Andyadd
@Andyadd 2 жыл бұрын
ወንዲ ማክ በጣም የተባረከና አንደበቱ የሚጣፍጥ ድንቅ ሠው ነው። ጓደኞቹ (ስም አልጠቅስም) የሱስ አይነቱን ሲያፈኩት፤ እሱ ግን ከምግብ ውጪ ወፍ የለም። እኔ እንኳን አላስቻለኝም ፊቱ ሺሻ አጭሻለሁ።😂🤣😜
@mulsam2011
@mulsam2011 2 жыл бұрын
ወንዲ ማክ ጥሩ ልጅ ነህ። ሁሌም መልካም ነገርን ትመኛለህ ደሞም ይሆንልሃል። ቃላቶችህ ሁሉ የተመረጡና በመልካም አስተዳደግ ውስጥ እንዳደክና ጥሩ ስነምግባር እንደተጎናጸፍክ ይመሰክራል። በርታ ፣ የሚጎትትህን አሸንፈህ ወደፊት ቀጥል።
@godislove3936
@godislove3936 2 жыл бұрын
በርታ መሀል ላይ መቆም ዋጋ ቢያስከፍልም. በስተመጨረሻ አሸናፊ አንድ ጥግ የተወሸቀ ሳይሆን ኢትዮጵያን ያለ ያሸንፋል ቃል ለምድር ቃል ለሰማይ።
@azebtesfaye4234
@azebtesfaye4234 2 жыл бұрын
So hamble, God bless you Wendi Mak
@ethioeritreaupandup1074
@ethioeritreaupandup1074 2 жыл бұрын
ወንዲ መክ በጣም የማከብርህ ድምጻዊ🙏🇪🇷🇪🇹❤
@David-uw7du
@David-uw7du 2 жыл бұрын
ሰይፍሻ ስዊድን ያለዉን የኢትዮዽያ ኢንባስን አንድ በሉልን!!!! ምንም ግልጋሎት የለም!!!! ጉዳይ ማስፈፀም አይቻልም!!!! እባካችሁ ፈትሹልን!!!!
@minasmusic9670
@minasmusic9670 2 жыл бұрын
ሚገርም ስራ እየሰራ ያለ ልጅ በርታ ወንዲ
@bigboy9099
@bigboy9099 2 жыл бұрын
Big respect 🙏 much love wendi mak.i love your music 🎶.......from 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
@shottellfit
@shottellfit 2 жыл бұрын
አብሬህ የዋልኩ የማውቀው ጉዋደኛ አይነት ስሜትን የምትፈጥር በጣም ቅልል ያልክ ነጻ ሰው ነህ።የበሰለ ጭንቅላትህ በስራህ አሳይተሃል።ሁሉንም ስራህን ከልቤ እወዳቸዋለሁ።የበለጠ እንጠብቃለን።በጤና ኑርልን ብሮ።
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 2 жыл бұрын
He is very humble and kind he is Amazing God bless him. be all the time positive good job
@ami1285
@ami1285 2 жыл бұрын
ንፁህ ኢትዮጵያዊ በርታልን እኛም ተጎንህ ነው እኛ ኢትዮጵያውያን 💚💛❤️💪🇪🇹
@hadram2885
@hadram2885 2 жыл бұрын
Hi Wondi, nice to see you. I like all your songs. Great respect
@bilisumamia8196
@bilisumamia8196 2 жыл бұрын
I appreciate your firm stand and perspective. Keep going Wendi!
@woinshetdemissie9078
@woinshetdemissie9078 2 жыл бұрын
ወንዲ ማክ በሳል ወጣት ነህ በርታ በአሁኑ ሰአት አንድ አንድ የሀገራችን ወጣት ከሀገራቸው ከባህላቸው ወተው የውጩ አዘፋፋን በመያዝ ለትውልድ አስጊ እየሆኑ መተዋል እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን በርታ
@alemkasahun1766
@alemkasahun1766 2 ай бұрын
ዋው ወድማ እውነት ወዳወድና ምረጥ ኢትዮጵያዊ ወጣትነክ ሰላምህ ይብዛ❤❤❤❤❤
@abyeaylew7838
@abyeaylew7838 2 жыл бұрын
ወንዴ እርጋታክ አስተዋይነትህ ደስ ይላል እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@asterasnake6777
@asterasnake6777 2 жыл бұрын
I like his music during the dark time in Englad your songs were my favorite Berta
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 жыл бұрын
ወንዲ ማክ በጣም አስተዋይ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሕ ስወድሕ
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 жыл бұрын
What a down to earth person Wendi Mak is. Well done 👏 brother!!!
@mengistutilahun8359
@mengistutilahun8359 2 жыл бұрын
በጣም የተጠነቀቀ እና ስተዋይ ነው ወንዴ ማክ!
@abby8509
@abby8509 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እረፊትህን መልስልን አይኖችህ ከኛ ከኢትዮጲያ ልጆችህ ጋር አይለይ አተ ጣልቃ ግባ ሰይፍሻ ወዲ ይመቻችሁ ምርጦች🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ssethiopia7300
@ssethiopia7300 2 жыл бұрын
ትክክል ነህ ወድየ እኔም ያንተ ደጋፊ ነኝ አሁን ግና በጣም እያስፈራኝ ነው እግዛቢሔር ሰላሙን ያምጣልን 💓💓💓💓💓🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
@kalidmohamed9443
@kalidmohamed9443 2 жыл бұрын
ወንዴ ማክ እጅግ በጣም ጥሩ ኢትዮጵያውያዊ ነው ባቀረበው ስለ ኢትዮጵያ በ ካሪማራ በተገኝው ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ባቀረበው ሙዚቃ ዘፈኑ እጅግ በጣም ድንቅ ነው ባቀረበው
@hanademse6559
@hanademse6559 2 жыл бұрын
ወንዴ እኮ ትለያለህ ምርጥ ሰው😍 💚💛❤
@zantagezai1564
@zantagezai1564 2 жыл бұрын
Wendi , my favorite. I'm so sorry to hear about your dad. it happened to many children on both sides. And ,as you said ,it is still happening. Be blessed !
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 2 жыл бұрын
You are one of my favorite Ethiopian Male Artists 😍😍😍 I really like your catchy musics and incredible views for the theme of the song and the video clips and dancing beats are #Superb 🔥🔥🔥 I like how you're now scouting Talents by being a Mentor and Producer 🤗🤗🤗 #KeepitUp we love you Wondi Mac 🥰🥰🥰
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
ወንዴ ምርጥ ሰው ለሀገራች ሰላም ያምጣልን
@tofiqentertainment3111
@tofiqentertainment3111 2 жыл бұрын
ስታወራ ተጠንቅቀሽ ነው ወንዴ እንደሌላው የመጣልህን አታወራም በርታ ቀጥልበት
@abrahaessacessac6944
@abrahaessacessac6944 2 жыл бұрын
I am eritrean but my,frist bloved singr is wnde mak and my best singr i love you wnde mak
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 2 жыл бұрын
ከባድ ነው የምር ሰላሙን ያምጣልን ጥላቻና ዘረኝነት ጠፍቶ ሰላም ፍቅር በሁላችን ልብ መስፍን!
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 2 жыл бұрын
አማራ. የሚባል. ትምች. ብሽታ እያል. እንዴት. ስላም. የኑራ
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 2 жыл бұрын
@@ayelebaharu7747 ለሁሉም ልብ ይስጥ ፈጣሪ
@marakiwase837
@marakiwase837 2 жыл бұрын
የሰፈሬ ምርጥ ወጣት እውነት ነው ኮልፌ ካምፕ ትለያለች 🥰🥰🥰
@mekdestesema9250
@mekdestesema9250 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ ትሁት ነህ "እሞክራለሁ !ሞክሪያለሁ!" 😍😍😍
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 2 жыл бұрын
በጣም ከምወዳቸው ሙዚቀኞች አንዱ - ወንዲ ማክ!... Cool!
@desstadessta
@desstadessta 2 жыл бұрын
ሁሌ አርቲስቶች የወሬ ርዕስ ሲሆኑ እንደ ወንዲማክ ለምን ዝም ብለው ስራቸውን አይሰሩም እል ነበር፡፡ የስራ ሰው ወሬ አያበዛም፡፡ አንደኛ ነህ!!
@መድናmedina
@መድናmedina 2 жыл бұрын
የተናገርከው ሁሉ ትክክል ነህ ኑርልን
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 2 жыл бұрын
ወደነዋል ስርህን እግዚአብሔር ይባርክህ ይሄን ልብህን አይስረቁብህ ወንድሜ ተባረክ ❤️🙏👍👍🙏🙏👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍🙏👍👍👍👍👍🙏👍🙏
@amsaluabera9928
@amsaluabera9928 2 жыл бұрын
ሀገርህን መውደድህ ያስወድድሀል በርታ ቅን ልቡና ይኑርህ:: አደራ አስመሳይ እንዳትሆን እንደሰይፉ::
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
በተደጋጋሚ አሜሪካ እየሄደ በመመለስ ሰይፉ አምሳሉን በወንዲ ማክ አግኝቷል ማለት ይቻላል ።
@samuelayine418
@samuelayine418 2 жыл бұрын
Brave man Wendi mak respect
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
ወንዴ ምርጡ አክባሪህ ነኝ ሸምባራባ ደጋግሜ ነው የሰማሁት አማርኛ ተናጋሪ ነኝ ትርጉሙን ባላውቀውም ወድጀዋለሁ
@zekiyashikur7581
@zekiyashikur7581 2 жыл бұрын
ወንዲዬ በጣም ነው ማደንቅህ በርታልን!!🥰❤️
@selaletube7121
@selaletube7121 2 жыл бұрын
You have to remix it ... it is beautiful music!!!!!
@abitube3078
@abitube3078 2 жыл бұрын
ትክክል ነህ በመነጋገር ቢፈታይህን ሁሉ ቤተስብ ባላጣንእፍፍ
@ምንአይነትጨለማአለምናትወ
@ምንአይነትጨለማአለምናትወ 2 жыл бұрын
ማነዉ እደኔ ይህሰዉአድናቂዉ💚💛❤ወዲሻ እንወድህአለን ምርጥ ኢትዮጵያዉይነህ💚💛❤
@amannuel3527
@amannuel3527 2 жыл бұрын
ወንዴ ጎበዝ ልጅ ነው ይችላል
@rrtyyghyhgg7415
@rrtyyghyhgg7415 2 жыл бұрын
ወንድየ በጣም ነው የምወድህ ሢቀጥል አድናቂህም ነኝ መዲ ከዱባይ
@hiluya
@hiluya 2 жыл бұрын
You are right it's hard to be in the middle but it's way better than to be racist because no one chooses his/her race. And know that there're million people who share your thoughts. Keep on doing what you are doing well love you and proud of you Wendi-Mac 👏🏾 💚💛❤👏🏾
@danilkasa5162
@danilkasa5162 2 жыл бұрын
ወዴ ምርጥ ያበሻ የጨዋልጂ በርታልን ወድም ከዚህ በእበለጠ ኢትዬጺአዊነት ከፍ እሚልበት ስራ ይዘህ እጀምትመጣ ተስፋለኝ እድሜ ና ጤና ላተ ይሁን
@Liya.newlife.
@Liya.newlife. Жыл бұрын
Seifu driving on 270, wow. I didn't know you came to my neighborhood
@የሰሜንዋልያ
@የሰሜንዋልያ 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 2 жыл бұрын
ሰያፉዬ የምወድክ ደስ ያላል ከእስቱዲዮ ውጪ ዝግጅት ወንዲ ማክ ጥሩ እየሰራክ ነው በርታ
@አዲስመንዜ
@አዲስመንዜ 2 жыл бұрын
እረ ከአገር ውጪ ኖ🤪🤪የምን ከስቱዲዮ ውጪ🤪🤪
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 2 жыл бұрын
@@አዲስመንዜ ገብቶኛል
@tgtube9609
@tgtube9609 2 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ
@kidspathmedia5759
@kidspathmedia5759 2 жыл бұрын
90 ዎቹን ሚያስታውሱን ተረቶች በአማረኛ ለልጆች አዝናኝና አስደናቂ ልጆች ሚታዩበት media
@shiferawkebede
@shiferawkebede 2 жыл бұрын
My favorite musician ስወድህ እኮ
@ፍቅርፍቅር-ኈ2ገ
@ፍቅርፍቅር-ኈ2ገ 2 жыл бұрын
ወንድዬ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር የልብህ ምሻት ይፈፅምልህ
@andbeyond9085
@andbeyond9085 2 жыл бұрын
May I say, "From a musical perspective, this Wondimak is a younger version of the Great Teddy Afro." Your songs are great! 👍👍
@udayuday4858
@udayuday4858 2 жыл бұрын
ወንዴ ማክ የኔ አይን አፋር ስወድክ በርታ ትችላለክ
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 жыл бұрын
ወዲ ማክ ምረጥ ኢትዮጵያዊ በጣም ምትደነቅ ሰው ነህ ስራወችህ👍👍
@Drunk-Fly
@Drunk-Fly 2 жыл бұрын
Welcome to America Marvin, hope you get to enjoy the good old USA 👍 Enjoy ye Ferenji civilization, that car your driving is cool, way to go bro👍🛖👍 See you soon in Gonder 🇨🇬
@ezanatedros3762
@ezanatedros3762 2 жыл бұрын
ታሪክ ኣቶ ማሞ ኣፈታ ስለ ኣስተዳደጋቸው የወጣትነትን የውትህድርና ያለፋት ኣስደናቂ ሂወት ብታቀብ በዚ ፕሮግራሜህ በጣም ጥሩ ነበር።
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 126 МЛН
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 275 МЛН
Seifu on EBS - ኮሜዲያን አሌክስ | Comedian Alex
15:10
Seifu ON EBS
Рет қаралды 371 М.
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
0:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 8 МЛН
This mother's baby is too unreliable.
0:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 22 МЛН