Рет қаралды 1,873
ይህ ኀሠሣ የፊደል ጨዋታ ነው።
በዚህ ጨዋታ ወላጆች ወይም አሳዳጊዎች ከልጆች ጋር በፊደል ገበታ ላይ ቃላትን በመመስረት እና በመፈለግ አዝናኝ ውድድር ያደርጋሉ።
በዚህ በምን ልታዘዝ የዩቲዩብ ቻናል ላይ ይህንን እና ሌሎች አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ዝግጅቶችን ይዘን እየመጣን ነው። እስከዚያው እየተወዳጃችሁ ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ አብራችሁን ሁኑ።