ስንጥቅ: ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 8

  Рет қаралды 179,819

ምን ልታዘዝ ቲቪ  Min Litazez Tv

ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv

Күн бұрын

Пікірлер: 342
@የጌታስጦታናታን
@የጌታስጦታናታን Жыл бұрын
ስምጥ ሸለቆ ከሁለት ሊከፍለን ነው ቅኔው ከባድ ነው ይሄን አውሬ ሰውየ ጌታ ይገላግለን! አሜን ዋቃ
@ራያነኝራያነኝ-ሰ3ፈራያ
@ራያነኝራያነኝ-ሰ3ፈራያ Жыл бұрын
ዋቃ እረ ወይኔ በሳቅ የለሁን ጉረቻን እረስተሻን😂😂😂
@amarewoldekidan9649
@amarewoldekidan9649 Жыл бұрын
አሜን❤
@Truth-In-Orthodoxy
@Truth-In-Orthodoxy Жыл бұрын
ይሄ ድራማ ምርጥ best ድራማ ነው። የድራማው ቅኔ በጣም የሚገርም ነው። ኢትዪጵያ የማንም ማሃይም እና ደንቆሮ politician & corrupt oligarcy መፈንጫ ሆና መቅረትዋ የሚያሳይ ግሩም ድራማ። Keep up the good work all crew members as long as this corrupt regime allow you to be on air.
@melkamubogale4713
@melkamubogale4713 7 ай бұрын
po po English!!😂
@yeshamabirhan6591
@yeshamabirhan6591 Жыл бұрын
ለመላው ኢትዮጵያ በሙሉ እንኳን ለመልካም አዲስ አመት ይሁንልን እውነት ይኸ ድራማ የኢትዮጵያ ችግር በትንሹ ለማሳየት የሚሞክሩ ድራማ ነው ለእኔ ለእናንተስ
@henokamelga1650
@henokamelga1650 Жыл бұрын
እናመሰግናለን የህዝብ አይንና ጆሮ❤️👌🙏
@solomonbalcha5635
@solomonbalcha5635 Жыл бұрын
ዋው!ቀድሞ የተራመደ ድራማ።ዕፁብ የትወና ብቃት።
@abebawwele9352
@abebawwele9352 Жыл бұрын
ይሄ ድራማ ሁሌም የሀገራችንን መጪ ጊዜ ነው የሚያሳየን...
@salmgetachew612
@salmgetachew612 Жыл бұрын
የኔ ሱሶች የምታስተላልፉት ነገር አንዱም ቃል ይውደቅ አይባልም በርቱልን❤
@AhmadAhmad-cg1mm
@AhmadAhmad-cg1mm Жыл бұрын
በ2015መስማት የሌለብንን ብዙ ነገሮች ሰምተናል ፤ ማየት የሌለብንን ብዙ ነገሮች አይተናል ።ያለግዜአቸው በተለያየ ምክንያት ለሞቱት ነፍስ ይማር ።ለከረምነው 2016 የሰላምና የፍቅር የማስተዋል ዓመት ይሁንልን ።መልካም አዲስ ዓመት💚💛❤️
@millionbekele7510
@millionbekele7510 Жыл бұрын
መልእክቱ ከፖለቲከኞቻችን ደረጃ በላይ ነው።
@abrahamgudeta216
@abrahamgudeta216 Жыл бұрын
አዎን ይሄን የመረዳት ሀቅም የላቸውም😂
@sadiyaksa8279
@sadiyaksa8279 Жыл бұрын
i kometoch germ telgnalchu hulunm edenate new yemtasbut
@bettyBre
@bettyBre Жыл бұрын
አሽቃባጭ ምሁር አያጡም የሚተረጉም😂😂😂
@Nesru23
@Nesru23 Жыл бұрын
አይችሉትም
@yosyfiseha163
@yosyfiseha163 Жыл бұрын
ዳንኤል ክብረት ይተርጉምላቸው
@userkbu
@userkbu Жыл бұрын
የዛሬው ደግሞ በሰበር የገባ ነው፡፡ አሁን ካልታሰራችሁ ጥሩ ነው፡፡ ደስ ይላል ይመቻችሁ
@Nesru23
@Nesru23 Жыл бұрын
በሚሊዮኖች ሊታይ የሚገባው ምርጥ ስራ ነበር ይሄ ኮሾሮ ህዝብ ግን የባለጌና የሴሰኛ ወግ ካልሆነ አይመለከትም
@Jaktah
@Jaktah Жыл бұрын
ወጥር ፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪🙏💪💪💪💪💪💪የገባው ቅኔ
@ቀንደኛየአብይደጋፊነኝ
@ቀንደኛየአብይደጋፊነኝ Жыл бұрын
😂😅 ምንድነው የምታጬሰው 😅😅😅
@geminimars7704
@geminimars7704 Жыл бұрын
With lots of love from America! The entire cast is amazing! በጣም እንወዳቹሀለን❤️ እባካችሁ ይህን ድራማ እንዳታቆሙት🙏🏼
@ethioupdate365
@ethioupdate365 Жыл бұрын
ሙዚቃው የ እረኛዬ ድራማን ሚመስለኝ ነገር
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
ታሪክ አስተርአየ መጣች በጣም ደስ ይላል
@tigist19
@tigist19 Жыл бұрын
ወገኔ እንኳን አደረሳችሁ መጪው አመት የፍቅር የሰላም ያድረግልን 🙏🤗
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 Жыл бұрын
ይሄ ድራማ ለሚገባን ሰውች መልክቱ ትልቅ ነው በርቱ
@ኢትዮጵያአገሬ-ወ6ኘ
@ኢትዮጵያአገሬ-ወ6ኘ Жыл бұрын
ደግሰው ይታሰርልን የምትሉ ላይግ ግጩኝ😘🥰😍
@footballhighlight3542
@footballhighlight3542 Жыл бұрын
Deg sew amanuel enji maremiya min yadergal...
@adoniasabebe8631
@adoniasabebe8631 Жыл бұрын
ምርጥ ድራማ : አዝናኝነቱ ቁምነገሩ ቅኔው ይመቸኛል በርቱልን,..
@BirtukanFetene-ri3kl
@BirtukanFetene-ri3kl Жыл бұрын
አይ ደራሲ 👌👌 እንዲህ ነው ስራ ተባረክ👏👏👏👏💪💪
@ነጃትየአባቷልጅ
@ነጃትየአባቷልጅ Жыл бұрын
ድል ለተገፋው ሕዝብ ድል ለተገፋው ድል ለሰፊው ሕዝብ አሸናፊዎች ነን ፋኖ ይችላል
@ሊዱ
@ሊዱ Жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ ወቅቱን የጠበቀ ምርጥ መልእክት አለው በርቱ
@endalkachewdemisew9370
@endalkachewdemisew9370 Жыл бұрын
"ለማቀፍ ሳይሆን ለመጨፍለቅ"....☺😚
@etsubeseleshi3416
@etsubeseleshi3416 Жыл бұрын
ይሔ ነው ቅኔ 👏👏👏👏👏
@hewis9138
@hewis9138 Жыл бұрын
ደግ ሰው ናፈቀን።
@ashenafiassefa9623
@ashenafiassefa9623 Жыл бұрын
ጳጉሜን ትንሽ ነች ብዬ አልተውኳትም በደንብ ነው የከታተፍኳት😂😂😂...ስልጣን የመልቀቂያ ቀን ጳጉሜ 8😂😂😂 ያማል ቅኔው..
@nassir152
@nassir152 Жыл бұрын
Doma
@ashenafiassefa9623
@ashenafiassefa9623 Жыл бұрын
​@@nassir152ተከፋይ ነሽ አሽቃብጦ አዳሪ
@zeezee9188
@zeezee9188 Жыл бұрын
@@ashenafiassefa9623ማሽቃበጥ ብቻ?
@OpiaCafe
@OpiaCafe Жыл бұрын
አሼ ምንህን አመመህ? 😊
@GebrielaTadesse
@GebrielaTadesse Жыл бұрын
ህምምምም ከሰሜን እስኪመጣማ አንጠብቅም የጨርቦሌን አርአያ እንከተላለን።
@TGDBANA-wv7vn
@TGDBANA-wv7vn Жыл бұрын
yes
@ኡስማንሙፋ
@ኡስማንሙፋ Жыл бұрын
እድልና ደግ ሰው ሊመጡ ነው መሰል በጣም ደስ ይላል
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 Жыл бұрын
This episode is a very straightforward political satire! I'm afraid that the more the Ethiopian People like the show, the less the longevity of ምንልታዘዝ show. There might be unpredictable continuity! No one but let God help you out!
@Israelxox
@Israelxox Жыл бұрын
The best gift for the new year! Thank you all. Best episode ever ❤❤❤
@beyenebeyene7901
@beyenebeyene7901 Жыл бұрын
ዋው። ስንጥቁ ከሰሜን እስከሚመጣ ድረስማ አንጠብቅም ። ትክክል ።ይሄ መልዕክት ለአዲስአበቤዎች መሆን አለበት። ፋኖ ከሰሜን መጥቶ ነፃ እስከሚያወጣቸው ለሚጠብቁት።
@tsehayalehegn4795
@tsehayalehegn4795 Жыл бұрын
ለሚገባዉ ብቻ የሚገባ ድራማ ነዉ በጣም ወድጄዋለዉ ተባረኩ
@bouggyhobbes9542
@bouggyhobbes9542 Жыл бұрын
እንዴት ይህ ሁሉ ሰው እያየ ሰብስክራይብ አታደርጉም ልጆቹን ማበረታታት ያስፈልጋል
@ahadutemesegen7817
@ahadutemesegen7817 Жыл бұрын
ልንፈታ ነው ስንጥቁ ከዚህ ደርሷል ።
@SamualeAmare
@SamualeAmare Жыл бұрын
የጦቢያ ተዋናይት ታሪክ ወደ ካፌያችን እንኳን ደህና መጣሽ ታሪክ ስሪበት ካፌያችን ላይ።
@ቤዛየድንግልልጅ
@ቤዛየድንግልልጅ Жыл бұрын
የዘመኑን ፖለቲካና ፖለቲከኞች የሚገልጽ ምርጥ በዛላይ ከእውቀት ነጻ የሆነ የአቦጊዳ ሽፍታ ሁላ ከመሬት ተነስቶ አዋቂ ነኝ የሚለው ነገር በዚ ቅኔ በሆነ ድራማ ማየታችን ድንቅ ነው
@MrSisco23
@MrSisco23 Жыл бұрын
ምንም ማለት አይቻልም ብቻ ብዕርህ አይንጠፍ #ዋጄ።
@yezihalemasrate7327
@yezihalemasrate7327 Жыл бұрын
በቅኔ የተሞላ ጥልቅ መልክት❤ ይመቻችሁ 🙏
@አበባወለተመድኅን
@አበባወለተመድኅን Жыл бұрын
የዶሮ ብልት ከ አንድ እንቁላል 😅😅😅 እውነት ነው በዘመነ ኦሮሙማው ያላየነው ጉድ የለም እኮ
@ሐሑዩቱብ
@ሐሑዩቱብ Жыл бұрын
ትክክል በዘመነ ጋላ ያላየነው ያልሰማነው ነገር ምን ነገር አለ😢😢
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ Жыл бұрын
ጳጓሚን ግን ገራሚ ወር ናት 😂በተለይም በአቶ አያልቅበት ዘመን😂ሱ ጷጉሜን ትንሽ ናት ብዬ አልናቅሁሃትሁሃትም በደንብ ነዉ የከታተፍኳት😂😂😂
@elsanegussu7889
@elsanegussu7889 Жыл бұрын
Ketatfat😂
@tamratbekele9611
@tamratbekele9611 Жыл бұрын
አያልቅበትን ማወቅ ራሱ ትልቅ እውቀት ይጠይቃል።
@najato8808
@najato8808 Жыл бұрын
❤በጣም ይለያል በርቱልን
@በእምነት-ኸ9አ
@በእምነት-ኸ9አ Жыл бұрын
ታሪክ በቀ ብላለች ❤
@sisaybihon
@sisaybihon Жыл бұрын
መቼም ያ ዳንኔል ካልነገራቸው አይገባቸውም
@jerusalemnati1695
@jerusalemnati1695 Жыл бұрын
ፓስተሩ ተመቸኝ 😅😅 ይህ ቁጭ በሉ😅😅😅 ባንኮች ሙድ ያዙ ሃሃሃሃ 😅😅😅 ጋሽ አያልቅበት አይ ዻጉሜ 7 😅😅😅😅😅 ክብር ለሁላችሁም
@finekash561
@finekash561 Жыл бұрын
ትችላላችሁ።ግን ጠንቀቅ ማለቱ አይከፋም።
@FanoGeresuDuki
@FanoGeresuDuki Жыл бұрын
በጣም ከህዝቡ ነቅታችሁሃል🎉🎉🎉
@Mነኝየተዋህዶልጂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
ይህ ድራማ ሲመቸኝ ቆጆወች ወጀል አይሰሩምደ ብላ እርፍ😂😂 አይ አያልቅበት 😂😂
@KahledAhmed-y1k
@KahledAhmed-y1k Жыл бұрын
Konjowochu enemanachew semen mehonunnwa
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg Жыл бұрын
ከሰሜን ፋኖ እየመጣልህ ነው ህዝቤ ሰንዳ ብለህ ጠብቅ 🎉 ፋኖ ያሸንፋል
@zerihuntsegaye6328
@zerihuntsegaye6328 Жыл бұрын
Hhhhhhhh mignot ayikelakelim
@yohighness6167
@yohighness6167 Жыл бұрын
😂😂😂 እሺ ለአዲስ አመት ነው ሚመጣው?
@aliebrahim441
@aliebrahim441 Жыл бұрын
ክክክክክ በህልምሺ ነው አንች የህዝብ ሽንት ቤት
@etemanchgoshu8056
@etemanchgoshu8056 Жыл бұрын
አሁንም ክልል ውስጥ ነሽ? በሄርተኛ ጭንቅላትሽን አስፊው ጠባብ
@hayu684
@hayu684 Жыл бұрын
❤❤❤❤Fano king
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 Жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏 እንደወትሮው ሁሉ ልዩ ነበር🎉
@ኢትዮጽያለዘላለምትኑር
@ኢትዮጽያለዘላለምትኑር Жыл бұрын
ቆንጆዎቹ እየመጡ ነው.
@alemusemiralemusemir9200
@alemusemiralemusemir9200 Жыл бұрын
አዩቤ በጣም ነው ምትመቸኝ😂😂😂😂😂😂
@danielmulugeta4009
@danielmulugeta4009 Жыл бұрын
አረ የደግ ሰው ያለ ናፈቀኝ እኮ❤❤
@SeeSay-s2s
@SeeSay-s2s Жыл бұрын
ቀላል ያሽከረክረናል በረቱልን ቅኔ ❤❤❤
@hanabiruk1161
@hanabiruk1161 Жыл бұрын
ደግሰው የት ጠፋ እባካችሁ ጥሩ ካራክተር ነበር
@workutesfaye1053
@workutesfaye1053 Жыл бұрын
ዶ/ር ጳጉሜ
@wegenumekete2721
@wegenumekete2721 Жыл бұрын
አንደኞች ።።።። በጣም የምወደው።።። አንደኛ ድራማ።።
@chaletadele9266
@chaletadele9266 Жыл бұрын
ታሪክ አስተርአየ ድንቅ ተዋናይት ጨመራቹሁ። አርትስ ቲቪ ላይ ነው የማውቃት። ድራማው የበለጠ እየጠነከር ሊሄድ ነው
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven Жыл бұрын
Please Egziabhern atidaferu😭yekolo temarim kibr alewbetam new yemwedachihu
@farisedris8897
@farisedris8897 Жыл бұрын
"ያሁኑ አካሔድህ ለማቀፍ ሳይሆን ለመጨፍለቅ ነዉ" እዉነትም አያልቅበት😂😂
@betishatube4991
@betishatube4991 Жыл бұрын
የእሱቤ አምላክማ ምርጥ ነው ላንተ ብዬ ነው ይለዋል እኔም ለብሄርህ ብዬ ነው😊
@BelayZeleke-nu5bz
@BelayZeleke-nu5bz Жыл бұрын
"አልተረዳችሁኝም" ደስ ይላል😂😂😂
@eliasnasser1483
@eliasnasser1483 Жыл бұрын
'የአገልጋይነት ቀን ተብሎ እሱን ስናቀነቅን ቢሮ ተዘግቶ ዋለ'.. 'ዕቅዴ ሺ ዓመት ነው ስልጣን የመልቀቅ ቀን ጳጉሜ 8' 'የአሁኑ አካሔድህ ለማቀፍ ሳይሆን ለመጨፍለቅ ነው'...ያማል ቅኔው
@yadugna
@yadugna Жыл бұрын
What an amazing message. Keep going
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
Kinew tezerfual!semi kale talak mistir new👍❤️🙏🇨🇬
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 Жыл бұрын
ፍኖ እየገሰገሰ ነው ወደ ሞጆ ትፍታላችሁ💪💪💪💪💪
@wenyasrat4101
@wenyasrat4101 Жыл бұрын
Victory for Fano!!
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ጨርቡሌ አቃፊ ነኝ አላለም?!😂😂😂አይ ልትጨፈልቅ ነዉ አሉልና አቶ አያልቅበት😂😂😂😂።
@Truth-In-Orthodoxy
@Truth-In-Orthodoxy Жыл бұрын
That is Oromuma style 🤣🤣
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት Жыл бұрын
@@Truth-In-Orthodoxy እናስ 😂😂😂😂😂ጨርቡሌኮ አያልቅበትን ሁሉ ነገሬን ታዉቃለህ(ትረዳኛለህ)አለዉ😂😂😂😂 የጫካዉና የቤተመንግስቱ እንደሚረዳዱት'ኮ ነዉ😂😂😂
@Truth-In-Orthodoxy
@Truth-In-Orthodoxy Жыл бұрын
@@ነፂምንሊካዊት Yes, at this critical time, Oromuma is desperate to get help from Tigray nationalist.
@tefayetsegaye7262
@tefayetsegaye7262 Жыл бұрын
የሚገርም እይታ ነው
@getyedosegn
@getyedosegn Жыл бұрын
ገራሚ ነዉ!!
@yesfuabdu8342
@yesfuabdu8342 Жыл бұрын
ጳጉሜ 8 በጣም ተመችቶኛል😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@howtoguidesamharic5071
@howtoguidesamharic5071 Жыл бұрын
ዶ/ር ጷጉሜ !
@lijalemdagne6364
@lijalemdagne6364 Жыл бұрын
እንደዚህ ድራማ የምወደው የለም ግን ጽሁፉ ከአሽሙር አያልፍም እያወዛ ቢያስተምር ጥሩ ነበር
@Dericeric-g7q
@Dericeric-g7q Жыл бұрын
ይህን ውስጥ ወይራ የኛ ደናቁር መሪዎች እንደሚያዩት ምንም ጥርጥር የለኝም ግን ደግሞ ማናቸውም የቅኔው ትርጉም ስለማይገባቸዉ ለመቀየር አይሞክሩም፡፡ እሱ ያሳዝናል ፤ ደራሲው ግን ምን ያህል ምጡቅ ሰው ነው !?
@atkawftsum532
@atkawftsum532 Жыл бұрын
የደራሢው የጥበብ ልክ ድራማውን በድራማ /በቅኔ
@KahledAhmed-y1k
@KahledAhmed-y1k Жыл бұрын
Like kadereku behuala mayew bechega movie
@abel3140
@abel3140 Жыл бұрын
ሚኪ ታምሬ 🙌🙌
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 Жыл бұрын
ለአያልቅበት የወንበር ጸሎት
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 Жыл бұрын
ለየት ያለ ሾው ያምራል በርቱ
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
Ejig betam tewedaju na tenafakiw “MINLITAZEZ” drama enkuan bedehina metachihu 👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🇨🇬👈
@ursee6125
@ursee6125 Жыл бұрын
እንደ ጨርቦሌ ታጋሽ አላየሁም
@nemanema1902
@nemanema1902 Жыл бұрын
ክክክክክክክ አያልቅበት ክክክክ እና ሱዳን ክክክክ በሳቅ ሞኩ
@Nesru23
@Nesru23 Жыл бұрын
ስራችሁ እንዴት እንደሚጣፍጥ ታይቶ ተሰምቶ የማይሰለች
@brooktekuam9333
@brooktekuam9333 Жыл бұрын
Bireshi is in my mind
@ChrisR-bv7by
@ChrisR-bv7by Жыл бұрын
Dess yemetel gobez actors nate tarik asterye berhan welcome to min letazez
@fikruyitna9122
@fikruyitna9122 Жыл бұрын
ግሩም ነው! 👏👏👏
@misraktadesse2752
@misraktadesse2752 Жыл бұрын
"ለማቀፍ ሳይሆን ለመጨፍለቅ " ነው አሪፍ አባባል ግን ቅዠት ሆኖ የሚቀር
@mohamedamin6951
@mohamedamin6951 Жыл бұрын
ድንቅ ስራ
@ayelegetachew718
@ayelegetachew718 Жыл бұрын
ሞት፡ለብልፅግና፡ድል፡ለእዝባችን
@Yahwe-tube
@Yahwe-tube Жыл бұрын
ምን ልታዘዝ👏👏👏👏👏💚💛❤
@honey48757
@honey48757 Жыл бұрын
Weyne Doctor Abiy 😂😂😂😂 Pagume 1 yefegegita ken Ale 😂😂😂😂😂
@tesfayyohannes921
@tesfayyohannes921 Жыл бұрын
የሃሳብ እጥረት
@mmennurr
@mmennurr Жыл бұрын
አለት የሆነው ብሄረሰብ። አቦ ይመቻቹ
@kirubelkiflu7830
@kirubelkiflu7830 Жыл бұрын
ታሪክዬ ❤❤❤❤😍😘😘
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
የሱዳን እና የአያልቄ ፍቅር እኮ 😂😂😂😂😂
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 Жыл бұрын
ወይ ዛሬስ ይቺ ቅመም የሆነች ልጅ መጣች አቤት ችሎታ ታድለሽዋል
@tesfayebarge209
@tesfayebarge209 Жыл бұрын
ታራሚዎች የሚል ከ ምን ልታዘዝ የተሻለ አርዕስት ነው
@danboy2425
@danboy2425 Жыл бұрын
እነ ደግሰው እንዴት ማረሚያ ኣልገቡም ?
@Truth-In-Orthodoxy
@Truth-In-Orthodoxy Жыл бұрын
ቅኔው ኣልገባህም ማለት ነው። ደግሰው እኮ ኣብይ ነበረ። አሁን ደግሰው የለም ጨካኙ ሰው ኣብይ ነው ያለው። ለዚህ ነው ደግሰው የማይታየው አዚህ ድራማ ላይ።
@biniyamzerihun6900
@biniyamzerihun6900 Жыл бұрын
አቦ ይመቻቹ what a sitcom !!!!😅
@8tigsoykgdoydou181
@8tigsoykgdoydou181 Жыл бұрын
ያማል ቅኔው የልጥ ለካ በየወረዳው እያደሉ አይደል 😮😮😮😮😮😮😮
በደረት እንሳብ: ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 10
29:37
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Рет қаралды 153 М.
ሙሽራዬ: ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 9
27:53
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Рет қаралды 168 М.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 18 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 18
25:50
EBC Entertainment
Рет қаралды 218 М.
#ሸዋፈራው ደሳለኝ እኮ ተዋናይ ብቻ አይደለም!
3:18
ማርኤል ቲዩብ marel tube
Рет қаралды 89 М.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 31
32:15
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 379 М.
Min Letazez Part 1 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 1)
29:48
//በስንቱ// Besintu "ወይኔ ተበላሁ"
34:08
ebstv worldwide
Рет қаралды 177 М.
እያሰከርን እናምልጥ: ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 13
29:37
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Рет қаралды 170 М.
የዛሬውንስ ፉክክር ማን በበላይነት ያሸንፋል
27:43
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Рет қаралды 1,5 М.
//በስንቱ/ /Besintu  "ዋናው ማንኪያ ነው"
33:54
ebstv worldwide
Рет қаралды 225 М.
ወደብና ፍቺ: ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 12
30:34
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Рет қаралды 176 М.