ውሎ በካናዳ

  Рет қаралды 133,494

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Күн бұрын

Пікірлер: 399
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Ай бұрын
ዋው ሀኒ ካናዳ ሸቀጥ ነው ያረገችሽ በርች አችኮ ግን ውፍረትም እሚያምርብሽ ሴት ነሽ የትወናዋ ንግስት ፊልም በናተ ቀረኮ❤❤❤
@selamawit-j9h
@selamawit-j9h Ай бұрын
ሀንዬ ልጅሽን ከአጠገብሽ አታርቂው ሁሉን ነገር አውሩ ጓደኞቹን እወቂ በተረፈ ፈጣሪ ያሳድግልሽ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Ай бұрын
ሃንዬ በጣም ናፍቀሽኝ ነበር ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል:: እግዚአብሄር አንቺን ልጅሽን እና ቤተሰቦችህን ይጠብቃችሁ::❤️🥰
@eteneshkebede4193
@eteneshkebede4193 Ай бұрын
ተማሪ ልጅሽንም በርቺና አስተምሪ መሰደ ድ ለ ልጆች በተለይ እንዴት ጥሩ መሰለች አደራ ከልጅሽ ጋር ብዙ ሰአት አሳልፊ ጥሩ ዘመን ይሁንልሽ
@tigistjenbere2800
@tigistjenbere2800 Ай бұрын
Go girl, you look great. Keep up
@samrawitassefa4640
@samrawitassefa4640 Ай бұрын
አውን ለውጥ ይመጣል በይበልጥ ግን አመጋገብ ማስተካከል ያስፈልጋል ካርቦሀይሬት መቀነስ አትክልት እና ፕሮቲን በብዛት መመገብ ግን በጣም ጥሩ ለውጥ አለሽ ሀንዬ በርቺ ልጅሽን ያሳድግልሽ ❤
@royaltech23l1
@royaltech23l1 Ай бұрын
Very glad to know you are in good track, Hani! Go-ahead!
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 Ай бұрын
ማሻ አላህ ሀንዬ በርቺ ሸንቀጥ እያልሽ ነው ❤❤ የኔ ውብ❤❤
@bezicho
@bezicho Ай бұрын
ወይኔ ሃኒቾ መኪናሽ ሲያምር Jeep እና Hummer መኪና በጣም ነው ምወደው ብታይ💜💞💜
@bezaanteneh5649
@bezaanteneh5649 Ай бұрын
Kkkk I have extra I will send you lol
@birkefekadu5506
@birkefekadu5506 Ай бұрын
እግዚአብሔር በእውቀት በጥበብ ያሳድግልሽ❤🎉 መልካም ዊንተር ብርዱ እንዴት ነው❤
@userenter2635
@userenter2635 Ай бұрын
የካናዳ የቅዝቃዜ ጊዜ የሚልፍ አይመስልም እኮ😅😅😅😅
@tayeabebe2033
@tayeabebe2033 19 күн бұрын
ሀንቾ በጣም ነው ምንወድሽ ቤተሰቤ ሁሉ እንኳን ወደ ካናዳ በሰላም ገባሽ።
@ገነትታመነ
@ገነትታመነ Ай бұрын
ዋው አገላለፅሽ እንባዬን አስመጣው በእውነት ጌታ በሞገስ በጥበብ ያሳድግልሽ ይባርክልሽ ሐንዬ
@TE2119
@TE2119 Ай бұрын
ደስ የሚል ውሎ ነው ❤❤❤❤
@nesanetzegata3084
@nesanetzegata3084 Ай бұрын
Hello Hancho nice to see you my dear sister Aeyzosh Berchi Gobez 🇪🇷❤️🙏❤️🇪🇷
@alem7474
@alem7474 Ай бұрын
ልጅስ ያምራል፣ እግዚአብሔር ይባርክልሽ
@mekditerefe868
@mekditerefe868 Ай бұрын
ለማንኛውም አምሮብሻል እህታቸን ይመርብሽ 😊 እንዳንቺ ምችት ይበለን😄.. Exercise አሪፍ ነው በርቺ 👏👍
@BarchiYeEnateleji
@BarchiYeEnateleji Ай бұрын
ሀኒየ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽና ሳከብርሽ ከልቤ ባለሽበት ከሸበላው ልጅሽ ጋ አላህ ይጠብቅሽ የቀን ውሎሽ ሀሪፍ ነው
@almazzewde4544
@almazzewde4544 Ай бұрын
ውይ ሀንዬ ትናፍቂያለሽ የኔ ጎበዝ ውፍረትም ያምርብሻል ግን ለጤና ጥሩ አድርገሻል። ደሞ ሽንቅጥ ብለሻል❤❤❤❤❤❤❤❤
@FrezwedTefra
@FrezwedTefra Ай бұрын
Good job Hani❤
@tsadikanyehdego7117
@tsadikanyehdego7117 Ай бұрын
Wow Arnel Arnaldo he was my teacher to 😂 he is so funny and kind person you will have such a good time with him hana❤
@Freetg-q4r
@Freetg-q4r Ай бұрын
ሀንዬ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ልጅሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ......እናት ሀገር ካናዳተይ ግን እነኔንም ጥሪኝ
@birtukanmekonen9494
@birtukanmekonen9494 Ай бұрын
good job yena konjo 💖💖💖
@ZemaritkidistmitikuOfficial
@ZemaritkidistmitikuOfficial Ай бұрын
Good job 👏 Hanna❤
@BlineBline-q6p
@BlineBline-q6p Ай бұрын
Haneya nuro endate new fetariye yetebekeshe ❤❤❤
@legaworkkebede945
@legaworkkebede945 Ай бұрын
Good job Hanna❤be strong 💪
@tigistmekasha9677
@tigistmekasha9677 Ай бұрын
አይዛሽ በርች የኔ ጀግና
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Ай бұрын
God bless you we love you ❤❤❤❤
@malatnegash9071
@malatnegash9071 Ай бұрын
ሀንዬ ጎበዝ ካናዳ ተቀብሎሻል ።ልጅሽን እግዝአብሔር ይባርክልሽ።
@AmMuhamed-qx6yd
@AmMuhamed-qx6yd Ай бұрын
ሀኒቾ ጎበዝ በርች ምነው አትጥፊ ❤❤❤ሥወድሺ
@genetmekuria9045
@genetmekuria9045 Ай бұрын
Good job Hanna
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ Ай бұрын
ሀኒየ የኔ ውድ እህቴ የኔ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ Ай бұрын
አርቲስት መሆንሽንም ንገሪያቸው ሃኒዬ የኔ ፍቅር❤😂
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit Ай бұрын
ሀኒዬ አትጥፊ የኔ ወላላ ትናፍቂናለሽ❤❤💖💖😘😘😍😍
@belayineshseleshi8636
@belayineshseleshi8636 Ай бұрын
በረች ሁሉም ይለመዳል ጅም ግዴታነዉ ለሁላችንም የምዬ ኢትዬጵያ ጮማ ❤
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i Ай бұрын
ዋው ሀኒ ስወድሽ❤❤❤
@zed482
@zed482 Ай бұрын
ሀኒቾ ስወድሽ ድቡሽዬ እየቀነሽ ነው በርች ጀግና ነሽ❤🎉
@merhawiberhe4476
@merhawiberhe4476 Ай бұрын
Good job hanecho
@MesluYitagsu
@MesluYitagsu Ай бұрын
ሀነዬ በርቺ የኔ ቆንጆ ሀገርን የመሰለ ነገር የለም እመቤታችንን ለአገርሽ ታብቃሽ
@tariktruth2271
@tariktruth2271 Ай бұрын
የአስተዋይ ሰው አስተያየት ""ሀገርን የመሰለ ነገር የለም"" 100% እውነት።
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 Ай бұрын
ሐንንየ ቆንጆ ስላየሑሽ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤ በርቺ
@LubabaYmam
@LubabaYmam Ай бұрын
ውደ ደምሪኝ❤
@BayeshKasa-h2s
@BayeshKasa-h2s Ай бұрын
የኔ ማር ሀኒየ ልጅሽንም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@selinatsegaye3028
@selinatsegaye3028 Ай бұрын
Well Done Hanicho keep it up
@abebabelda1319
@abebabelda1319 Ай бұрын
ደስ እኮነው የምትይኝ አንቾ በራስሽ ኮፊድስ ያለሽ ሰው ነሽ በራስሽ የምኮሪ ❤❤❤❤❤ ፍቅር የሆሽ ልጅ ሁሌም የምንወድሽ እህታችን ኑሪልን ደግሞ አትጥፊ አዲስ ነገር በካናዳ እንጠብቃለን
@Sarafree2025
@Sarafree2025 Ай бұрын
❤❤ welcome to independent life it’s beautiful. Good job keep up with the gym.
@BizuworkeNigussie-kg8rh
@BizuworkeNigussie-kg8rh Ай бұрын
Betam metwedje neshe hanicho Egzabeher ke anchi gara yehun❤❤❤
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 Ай бұрын
ጎበዝ አይዞሽ በርቺ። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ቅዝቃዜውን በዚህ ማሳለፍ ጥሩ ነው።
@kidusfamily3646
@kidusfamily3646 Ай бұрын
ጎበዝ 👏👏👏👏ካሎሪሽን መቆጣጠር አትርሽ❤
@meseretamdeno8060
@meseretamdeno8060 Ай бұрын
በጣም ጉበዝ በርቺ በጣም ለውጥ አምጥተሻል
@SenaitKidane-px8de
@SenaitKidane-px8de Ай бұрын
😍😂😂😂አይዞን ሀንየ በርቺ በርቺ❤️❤️❤️❤️❤️
@wuhash2684
@wuhash2684 Ай бұрын
Good job hanye
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej Ай бұрын
Hancho well came we miss you dear good job❤❤❤marry x mas🎉🎉🎉🎉
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ Ай бұрын
ቀንሰሻል በቃሽ አቹ ያምርብሻል ❤🎉
@tigistmekasha9677
@tigistmekasha9677 Ай бұрын
ሀኔቾ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተቦችሽ ስደት ከባድ ነው ላዛውም ካናዳ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ Ай бұрын
ጎበዝ በርች ይሄም ያልፋል ❤❤❤🎉🎉💚💛❤ ሃገሪም ጠላቶቿ ውድም ሱሉ አንችም ሃገርሽ ትመለሻለሽ 🎉🎉🎉💚💛❤🙏🙏
@munaahmed3868
@munaahmed3868 Ай бұрын
Good job keep up ❤❤❤❤
@ethiojago7171
@ethiojago7171 Ай бұрын
በርቺ ሃንዬ❤❤❤❤❤
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Ай бұрын
ሀኒ ጎጂየዋ አትጥፊ❤
@kidistgebrie4288
@kidistgebrie4288 Ай бұрын
ሀኒየ የኔ ጨዋ የ ሰውለሰው ቅመም😍😍ይበለኝ ይበለኝ 😅😅አይ ትወና በናንተ ቀረ❤❤❤❤ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Ай бұрын
God is too good ❤❤❤
@abelb5604
@abelb5604 Ай бұрын
በረደሺ እንዴ እኛም እንደዛ ነው የለመድነው❤❤❤
@selamawitabay8715
@selamawitabay8715 Ай бұрын
Hanye gobez👏👏
@LubabaYmam
@LubabaYmam Ай бұрын
ውደ ደምሪኝ❤
@behageryamral-bd4pd
@behageryamral-bd4pd Ай бұрын
በርችልኝ የኒ ስደተኛ ሑሉም ያልፋል💪እወድሻለሑ አከብርሻለሑ የኔ ቆንጆ ሑላችንም እንደዚሕ ነው ያለፍነው❤
@ethiofriendship4909
@ethiofriendship4909 Ай бұрын
Life kele argeshewu , we live in Canada too. Minden newu serash
@SenaWagi-i2b
@SenaWagi-i2b Ай бұрын
Hanichoo too baayee sii jalladhaa ❤
@TGTG-xg2ev
@TGTG-xg2ev Ай бұрын
ሀኒ የኔ ቆንጆ!!! በጣም ቀንሰሻል በርቺ❤ እመቤቴ ከነ ልጅሽ እቅፍ ድግፍ ታድርግሽ 😘💓💓🌷🌷
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 Ай бұрын
Allah yetbkachu ❤
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 Ай бұрын
ሀኔቾ ካናዳ መጣሽ እንኮን ደህና መጣሽ እልተቻልሽም እንቅስቃሴሽ ጥሩ ነው በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@behageryamral-bd4pd
@behageryamral-bd4pd Ай бұрын
አይዞሽ እሕቴ ሑሉም አልፎ አንድቀን☝️ወደሐገርሽ ???ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@beetyube
@beetyube Ай бұрын
ሀናቾዬ እንኳን ደና መጣሸ ወደ🎉
@HuIuAdiss
@HuIuAdiss Ай бұрын
ጎበዝ በርች የብርዱ የበርዶው ነገር ያለንበትን እያየነው ነው ከባድ ነው አይዞሽ
@Tigistsisay-l3g
@Tigistsisay-l3g Ай бұрын
❤ሀኒቾዬ ስወድሽ ይመችሸ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤
@shybellh3729
@shybellh3729 Ай бұрын
My beautiful ❣️ egzbherih yetbkachewu
@toubetube2703
@toubetube2703 Ай бұрын
ልጅሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ❤❤
@BbMm-v3w
@BbMm-v3w Ай бұрын
የምወድሽ የኔ ጀግና ደሞ አምሮብሻል
@SameeraS-wu4hj
@SameeraS-wu4hj Ай бұрын
Yene mar sewadesh haneye sew le sew tez yelengal sayesh❤❤❤❤❤
@MessiYemer
@MessiYemer Ай бұрын
ግን ለውጥ አለሽ ሀኒቾ በርቺ እስፖርት ወሳኝ ነው ❤
@emutides
@emutides Ай бұрын
የእኔ መልካም በርች ጌታ ከሚጠሉሽ ይጠብቅሽ
@sophiagrant8435
@sophiagrant8435 Ай бұрын
ሀይ ሀኒ የኔ የዋህ ጥሩ ትምህርት ነዉ እኔም የምኖረዉ ካልግሪ ነዊ❤
@MelkeUssen-s9i
@MelkeUssen-s9i Ай бұрын
እኔንምእስኪውስዱኝየዱባይንኖርከብዶል
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ Ай бұрын
ሀና እህቴ ለምን ነው ምጠፌው ቶሎ ቶሎ ነይ በማርያም❤ ብርዱ ለመድሽው ምን ይለምዳል እኔማ ማልቅስ ነው ሚቀድምኝ ሲብርድኝ ሀገር ኢትዮጵያ ተናፍቅኝ አለች😢❤❤❤❤
@LubabaYmam
@LubabaYmam Ай бұрын
ሶስየ ደምሪኝ ውደ❤
@Abeta-nc5gd
@Abeta-nc5gd Ай бұрын
ደረትሸን ሸፈን አድርጊው
@zebalkhomari277
@zebalkhomari277 Ай бұрын
​@@LubabaYmam❤❤❤❤❤❤
@samirajamal3285
@samirajamal3285 Ай бұрын
Temeleshi man kelekelesh😅
@kin237
@kin237 Ай бұрын
ለምን በረዶው ሰውነቴ ላይ አይሰራም የምን መናፈቅ ነው😮😮😮
@frehiwotbezabih5046
@frehiwotbezabih5046 Ай бұрын
ጎበዝ በርቺ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን Ай бұрын
😂😂የኔ ፍልቅልቅ በርች
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 Ай бұрын
ሀንቾ እና ጥ. ሬ 😂 በርች ውዴ ይለመዳል ❤
@ትትናመጎስ
@ትትናመጎስ Ай бұрын
ሀንየ እረ እረ መሽናቀጥ ማናን ለማሰቀናት ነው .በረች!!!.
@solomebihon2218
@solomebihon2218 Ай бұрын
betam new yekesashew arif new berchi gobez 👍
@Hiwotkebede1063
@Hiwotkebede1063 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ አንዳንዴ ቫንኩቨር ብቅ በይ እኔ እህትሽ አለሁልሽ በውስጥ ፃፊልኝ ስልኬን እፅፍልሻለሁ
@helinagetachew4089
@helinagetachew4089 Ай бұрын
Betam keneseshal❤ Egizabeher yasadegelesh bemogesu
@SelemaJabir
@SelemaJabir Ай бұрын
በርቺ አይዞሽ ውፍረት ለጤና ጥሩ አይደለም
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Ай бұрын
Don't say that you are calling her fat 😂😂😂😂
@Ethiopianpple
@Ethiopianpple Ай бұрын
ሀኒየ ሠዉ ለሠዉ ለይ ብቃትሽ አይኔ ላይ ነዉ አይዞሾ በርች ሁሉም ያልፋል ያንች ቀን እስኪመጣ ሰደት አስከፊ ነዉ 😭 ሠዉነትሽ ደሞ ዋዉ ሽንቅጥ ቆንጆ ❤ስለልጅሽ ስታወሪ 😭😭 እግዚአብሔር ያሳድግልሽ የኔ አንበሳ ልጅ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ 😭😭 ሀኒዬ ማር አይዞሽ
@Sarasara-b5t6n
@Sarasara-b5t6n Ай бұрын
Hancho enqan wed abat ager menor bselam jemeresh we love you haniy ❤❤❤❤
@zerfekidanemariam3840
@zerfekidanemariam3840 Ай бұрын
Great 👍 ❤
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 Ай бұрын
Welcome inem Edmonton new yalewit እኛ ሀገር ዉዱ ስጋ ነዉ ካናዳ ዉድ የቅጠላቅጠል ወይም ሀረሞች ናቸዉ
@Hነኝከወደወሎ
@Hነኝከወደወሎ Ай бұрын
ይመችሽ ሀኒቾ❤
@HananAragaw
@HananAragaw Ай бұрын
ሀንዬ ጀግና በርች❤❤❤
@nigistfikere7148
@nigistfikere7148 Ай бұрын
ሐኒ.ቆንጆ.❤❤❤❤
@meronsolomon8629
@meronsolomon8629 Ай бұрын
le film nw ye ewnet new yehone gize ye atir wef atismash tezegajitolish ayiche neber ayidel? lela lij alweledishm?
@astertadesse9906
@astertadesse9906 Ай бұрын
Great job 👏 👍 👌
@FrutiySas-b5b
@FrutiySas-b5b Ай бұрын
Yena konjoo betam new yemwedesh ❤
@marthamande
@marthamande Ай бұрын
Good job berchi 😂❤
@HawaHassen-m2q
@HawaHassen-m2q Ай бұрын
በውፍረትሽም ታምሪያለሽ ቆንጆ ነሽ ቀጥነሽ ደግሞ ውበትሽን ማየት ጓጓሁ❤
@የድሬልጅነኝየፍቅርአገር
@የድሬልጅነኝየፍቅርአገር Ай бұрын
በርቺ በርቺ የምር እንዴትም ሆነሽ ብትመጪ ፈገግታሽ በቂ ነው ግን ለጤና መቀነስ ግድ ይላል ለመክሳት ቢቻ ሳይሆን እስፖርት ለጤና ግድ ነው ለማንኛውም እየበረታሽ ጎበዝ ስወድሽ እኮ
ለጉዳዬ ጠበቃ አገኘሁ
1:13:04
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 24 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
ሰራ ጀመርኩ
42:32
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 54 М.
Liya vs Gigikiya 🫣
5:44
Habesha_drama
Рет қаралды 18 М.