No video

ወንድ ልጅ ፍቅርሽን አክብሮ ለአንቺ ቅድሚያ እየሰጠ መሆኑን የሚያረጋግጡ 4 ምልክቶች actions that prove that your his priority

  Рет қаралды 44,974

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

4 жыл бұрын

ይህ ቻናል በሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ሰላም እና ፍቅር እንዲዘንብ ይመኛል፡፡ መልካም ነገሮችን በምንችለዉ መጠን ለናንተ ለማድረስ እንለፋለን ፡፡ እናንተም ዉድ ተመልካቾቻችን ስለ ሰላም እና የጋራ መግባባት የሚጠቅሙ መረጃወችን በኮመንት መልክ ልታደርሱን ትችላላችሁ ፡፡ ሰብስክራብ ያላደረጋችሁኝ ሰብስክራይብ አድረውጉኝ ቤተሰብ ሁኑ Welcome to my channel sable ena bzabih channel from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now

Пікірлер: 255
@alemeshetu1821
@alemeshetu1821 4 жыл бұрын
ኮመንት ፅፌ አላውቅም ግን እከታተላለው ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን የምወደው ልጅ ከዚም በላይ ነው ለኔ ሁሌም የምናፍቀው ከተወሰኑ ጊዜያት ቦሃላ ባሌ ብዬ የምጠራው ብቻ ይህ ነው 🙏🙏🙏🌷
@user-sy8pb5cy1q
@user-sy8pb5cy1q 4 жыл бұрын
ሰላም ወድሜ የጠፋከው በሰላም ነው እደኔ እምትወድት ላክ ግጩኝ አገራችንን ሰላም ያርግልን እግዚአብሔር አሜን
@birhn7948
@birhn7948 4 жыл бұрын
😘💝👍👍
@mekidessisay4178
@mekidessisay4178 4 жыл бұрын
ውሸአትምልቸአግኘ
@mekidessisay4178
@mekidessisay4178 4 жыл бұрын
@@birhn7948 ዌቸከባንሸ
@mekidessisay4178
@mekidessisay4178 4 жыл бұрын
ይአትም
@mekidessisay4178
@mekidessisay4178 4 жыл бұрын
ሬቅፋይ
@mikimikibeyene2636
@mikimikibeyene2636 4 жыл бұрын
ለምክርህ እናመሰግናለን ግን የአሁኑ ወንድ አይታመንም
@aminaalkoory6593
@aminaalkoory6593 4 жыл бұрын
ትክክልነህ እናመሠግናለን ሤቶችየ የዛሬ ወንድ ብርነው የሚፈልገው የምትሉ ለምንድነው ብር የምትልኩት ለወንድ ብር ፍቅርን ገንዘብ አይገልፀውም አይወክለውም ፍቅር በገንዘብ አይገዛም ፍቅር እራሡ ፍቅርነው የሚገዛው የሚወድሽእና የሚያፈቅርሽከሆነ በጭራሽ ገንዘብ አይፈልግም ሥለምክርህ እናመሠግናለን ያልከው ሁሉ ትክክልነው 👍
@user-ur6yc1xg8v
@user-ur6yc1xg8v 4 жыл бұрын
በዛብህ ሥለምክርህ እናመሠግናለን ግን የዛሬ ወዶች አጭበርባሪ ናቸው የሤት ገዘብ ከሚመኝ ወድ ይሠውረን ሁሉም አይደሉም ከ10 አንድ በራሡ የሚተማመን ወድ ታማኝ አይጠፋም ሌላው በቃላት ድርደራ ፍቅርንይጨርሡታል በተግባር 0000
@birhn7948
@birhn7948 4 жыл бұрын
በጣም ኣሜንንን 🙏
@user-ft6td8xt4d
@user-ft6td8xt4d 4 жыл бұрын
እውነት ነው ውዴ ወሬ ሊላ ተግባራቸው ሊላ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
@hcjpfucjcjchfjc685
@hcjpfucjcjchfjc685 4 жыл бұрын
Tikkkkkkl.mar
@frehyiwottakele2903
@frehyiwottakele2903 4 жыл бұрын
80% wendoch genzeb flagi nachew enezih bozenewoch
@halabouhamdan3304
@halabouhamdan3304 4 жыл бұрын
0k
@sirchabafata1397
@sirchabafata1397 4 жыл бұрын
በዝዬ የልከውን ሁሉ አሁን ከምየነግራኝ ልጅ ለይ እየየሁ ነው የዝልቅልሽ በሉኝ
@samsungGalaxy-ng1vr
@samsungGalaxy-ng1vr 3 жыл бұрын
Me too
@Fretube
@Fretube 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን። ወደ እኔም ኑና እንግሊዝኛ ተማሩ።
@user-su9jf6js7e
@user-su9jf6js7e 4 жыл бұрын
ነይ እንደመር
@zekiyafkir181
@zekiyafkir181 4 жыл бұрын
ወላሂ አድናቂህ ነኝ ለኛ ለስደትኞች ጥሩ ምክር ነው አብሶ ካላከቸው ነገሮች የኔው ይታይበታል አላህ መጨር ሻውን ያሳምርልኝ እንደው ከዚህ በላይ subskrip ቢደርግ አርግህ ነበር በርታ ወንድምዬ
@almasalmas4621
@almasalmas4621 4 жыл бұрын
ለምክርህ እናመሰግናለን ግን የአሁን ወንዶች አይታመኑም
@user-ru2jq8tf2l
@user-ru2jq8tf2l Жыл бұрын
ሁሌም የምትመክረን ለየት ይላል በዚየ በጣም እናመሰግናለዉ 🥰🥰🥰
@sameerasameera2857
@sameerasameera2857 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በዛ የኔ ፍቅረኛየ 4 ቱም ዉስፅ አለበት 👍
@bibylove6395
@bibylove6395 4 жыл бұрын
በዜ የምታቀርባቸው ሀአሳቦች ምርጥ ናቸው ከምትናገራቸው መካከል ያጋጥመኛል
@zenebechzenebech2040
@zenebechzenebech2040 4 жыл бұрын
Yene. Hiwat.. Tariki... Newu👍👍👍👍
@zakyatessema9931
@zakyatessema9931 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
@user-tj9gc7ve3r
@user-tj9gc7ve3r 4 жыл бұрын
በዜ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን ቦታው ሲምር
@aas-lh9rc
@aas-lh9rc 4 жыл бұрын
ለምክርህ በጣም እናመሠግናለን ግን የዘመኑወንዶች እራሣቸውን ከመቀየር ሤት መቀያየር ይቀላቸዋል
@sususmidya9425
@sususmidya9425 4 жыл бұрын
ትክክል😂😂
@user-hi5wm6kh9y
@user-hi5wm6kh9y 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ እደርቀት ፍቅር ልብ አቁስል የለም የሚስማማ👍እኔስ አናዶ ሊገለኝ ነው በቃ ከዚህ ቡሀላ አታስፈልገኝም ብየ ብሎክ ሳስገባው የማይቆፍረው ጉድጓድ የለም ስቀርበው ጥፍት በጣም እልከኛ ነው ምን እደማደርግ ግራ አጋባኝ እኔ ሱን ወደዋለሁ እሱም እንደዚያው ይወደኛል ግን ግልፅ አይደለም ይከብዳል ብቻ
@richrich9662
@richrich9662 2 жыл бұрын
ዉይ የኔም እንዳንች ድብቅ ነዉ በጣም ኡፍፍፍፍ አቃጠልኝ
@alemkasaw3484
@alemkasaw3484 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወድም
@assiassi9863
@assiassi9863 4 жыл бұрын
ስላም በዜ ጠፍተአል ቦታው ሲያምር ምክር ውስጤ።
@haylumarye3218
@haylumarye3218 4 жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ ትምህርትህን ብዙ ተምሬበታለሁሁ
@fatuma8181
@fatuma8181 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን እህታችን እንኳን ጠየቅሽ ይሄ ጥያቄ የኔም ረበረ ለማብራሪያህ እናመሠግናለን ወድሜ
@emamaubelete8031
@emamaubelete8031 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድማችን
@fatimaa7967
@fatimaa7967 4 жыл бұрын
እናመሰግናለንብርታወንድም
@yedanienat2448
@yedanienat2448 4 жыл бұрын
የኔዉማየ2አመትባሌ ነዉ ከታማኝነቱ የተነሳ የ5ወር ነብሠጡር ሆኘ ከሌላሴት ጋር ሲጀናጀን ያዝኩት ተሳስቶ ፎቶዋን ላከልኝ ክፉ ከመናገር ብዬ ብሎክ አረኩት ድምፁን መስማት አስጠላኝ ስራነኝ ደሞ ምን ላድርግ 😢😢😢😢
@user-sy4pi1ci3m
@user-sy4pi1ci3m 4 жыл бұрын
የኔውድ ውነትሽ ነው ወይ ???
@fatheelafatgeela8657
@fatheelafatgeela8657 4 жыл бұрын
አይዞሽ እራስሽን እና ልጂሽን ጠብቂ ፈጣሪ ያቃል
@rabiamarvs6505
@rabiamarvs6505 4 жыл бұрын
መጀመሪያ አናግሪው እህት ለምን ላከልክ ማን ናት ብለሽ አጣሪ ምንም ሳታወሪ ብሎክ አታድርጊ ብሎኩ ይደርሳል
@meymunabelay7229
@meymunabelay7229 4 жыл бұрын
አብሽር ሁቢ😥
@user-vj6ud1rh5d
@user-vj6ud1rh5d 4 жыл бұрын
አብሽርማርእህህህህይከብዳልግንብሎኩይደርሣልጠይቂዉሁቢ
@store8674
@store8674 4 жыл бұрын
አይ የኔዉሥ ትኩረት አይሠጠኝም ፌሥ ተዘፍዝፎ ሥዉል ደዉሉ አግቸ ሥገባ ደዉልልኝ ሥለዉ አይቶ ዝም ይህን አይነት ሠዉ መተዉ ይሻላል ምትሉኛላቺሁ ጋይሥ ብሉክ ላረገዉ አልቆርጥ አልኩ ከልቤ ነበር ባታ የሠጠሁት ለምክርህ እናመሠግናል ሠብለና በዛብህ
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 4 жыл бұрын
የኔ እህት ላንቺ ትኩረት ከሌለው ፍቅር የለበትም ምክንያቱም የሚፈልግሽ ወንድ ትኩረት ይሠጥሻል መልዕክትሽንም አይቶ ዝም አይልም በኔ ሥለደረሠ ነው ተውሁት እንዴ ምነው በዚያ ላይ ገንዘብ ላኪ ሆ አምሥት ሣላቀምሠው ተውሁት በደፋው
@store8674
@store8674 4 жыл бұрын
@@aynaddisedema7770 ልክ ነሽ አህቴ በቃ ለመተዉ ቆርጨ ልወሥን እየሄደ እየመጣ ጭቅላቴን ነዉ ያቆሠለዉ
@emebetbzualem9006
@emebetbzualem9006 4 жыл бұрын
ልቦና ይስጠው ማማየ
@store8674
@store8674 4 жыл бұрын
@@emebetbzualem9006 አሜን አመሠግናለሁ ዉዴ
@store8674
@store8674 4 жыл бұрын
@@emebetbzualem9006 አሜን ዉዴ ኧረ ጥርግ ይበል የሚወደኝን አሜን ብየ እቀበላለሁ አመሠግናለሁ ማር
@user-yb5eo8cf3o
@user-yb5eo8cf3o 4 жыл бұрын
ስለ መረጃው ከልብ እናመሰግናለን
@helenalex6008
@helenalex6008 4 жыл бұрын
ታማኝ እግዚአብሔር ብቻ ነው ወድማችን እናመሰግናለን
@elsigenshole4390
@elsigenshole4390 4 жыл бұрын
ዶ/ር ትክክል ነህ እኔ ፍቅረኛ ነበረኝ ግን የምንገናኘው በ efb ነው እወደው ነበር እሱ ግን የሰክስ ፍልም ይልክልኝ ነበር እናም ለላ አለም ዉስጥ ገብቸ ነበር ፈጣር ይሜስገን አሁን ትቻለሁ ግን ደሞ አሁን ላይ ወንዲ ልጂ ማየት ሁላ ያስጠላኛል ምን ላድርግ ?
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በዜ ቦታው በጣም ያምራል ።
@fantafanta6244
@fantafanta6244 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን በዛብህና ሰብለ መናፈሻው በጣም ያምራል እኔንም ውሰድኝ
@user-ns3ji8ub3g
@user-ns3ji8ub3g 4 жыл бұрын
የኔ ቆጆ እሄን ሁሎ ያርጋል ጓደኝዬ ወላሂ እውደዋለሁ ይወደኝል አቃለሁ ግን ውስጤ ይፍራል ለምን እደሆነ አላህ አለም
@user-jl1fq7lf9z
@user-jl1fq7lf9z 4 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣህ በዜ ከሰንት ጊዜ በኋላ ድጋሚ አገኘውህ 💞💞
@uehheh429
@uehheh429 3 жыл бұрын
በርታ
@mitekmary5705
@mitekmary5705 4 жыл бұрын
በዛብህ እንኳን ደህና መጣህ እር ሴቶች ከዚህ በዋላ ቅድሚያ ለሴት ስትባሉ አትቀበሉ አባባሉን እኔ እንደሚገባኝ ቅድሚያ ለሴት ብለው ቅሚያ ከሴት አደርጉብን እር ከዚህ በዋላማ ቅድሚያ ለወንድ ይሁን ቀድመውን ስለ ተፈጠሩ እኛን አይቀሙን ቅድሚያ ለወንዶች የምን ቅድሚያ ለሴት ነው ደግሞ (እየቀሙን) ወንዶች ወደፊት ------
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@rozisisay720
@rozisisay720 4 жыл бұрын
ክክክክ
@adiman5119
@adiman5119 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በዝየ ያዊ እደዚህ አይነትባህሪ ያለውሰው ሲመጣ ማረጋገጫ ይሆናል😂😂
@meskiyegta7808
@meskiyegta7808 4 жыл бұрын
ያለህበት ቦታው በጣም ያምራል
@samriyekerstoslije2649
@samriyekerstoslije2649 4 жыл бұрын
Thank you so muche bro
@user-pz1pr9sv5o
@user-pz1pr9sv5o 4 жыл бұрын
ዋው ምክርህ በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት 💞💞💞
@tsedalmaryam9778
@tsedalmaryam9778 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን.
@asas7786
@asas7786 4 жыл бұрын
በርታልን አሪፍ አሪፍ መርጃ ነዉ የምታስተላልፈሁ እናመሰግናልን
@Henoka369
@Henoka369 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም ቦታው ያምራል
@kiowpnikkaj2800
@kiowpnikkaj2800 4 жыл бұрын
በጣምእናመሰግናለንበዛብህ፣ምክርህን፣ቀጥልበት
@suunettagen842
@suunettagen842 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤
@hirutabrah9790
@hirutabrah9790 4 жыл бұрын
ያለህበት ቦታ ያምራል እኔ የለሁበትም ምክሩ ገና 16 ነው እድሜ
@astermandefro3831
@astermandefro3831 4 жыл бұрын
እናእዚህ፣ምንትሰሪያለሽ፣በይተኝ፣ለመንገብገብ፣ምንአስቸኮለሽ፣የዘድሮፍቅር፣እደሆን፣እደይትዮምራት፣ብልጭ፣ድርግም፣እያለተቸግረናል
@hayatyoutub991
@hayatyoutub991 4 жыл бұрын
እናመስግናለን፣በርታ
@makhmakh4405
@makhmakh4405 4 жыл бұрын
እኳንሰላም መጣህ በዙካ
@imissyoumom238
@imissyoumom238 4 жыл бұрын
Thanks brother 😍👍
@belayneshchanie8013
@belayneshchanie8013 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@tebaayalew305
@tebaayalew305 4 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን
@user-yb5eo8cf3o
@user-yb5eo8cf3o 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል በዜ እንኳን ደህና መጣህ
@munaabdu2418
@munaabdu2418 4 жыл бұрын
Thanks🌷
@yordyord354
@yordyord354 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም
@emebetbzualem9006
@emebetbzualem9006 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ በርታ
@samrawitch5599
@samrawitch5599 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድሜ
@tgist7172
@tgist7172 2 жыл бұрын
Thanks bro 🙏
@midanwerku6530
@midanwerku6530 4 жыл бұрын
እውነት ነዉ በትክክል ከልብ አመሰግናለሁ
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 4 жыл бұрын
ብዜ እኔ ከባሌ ጋር ትንሽ ነው የቀርን ልንፍታ በጣምተደባብርናል እኔም አላከብርው እሱም አያከብርኝ ምን ባደርግ ይሻላል እንዳከብርው እንዲያከብርኝ መላ ካለህ እባክህ ሹክ በለኝ
@rozisisay720
@rozisisay720 4 жыл бұрын
ትንሽ ጊዜ ዝጊውና አናግሪው ከዛ እንደበፊቱ አትቃለጅ ሲጀመር ወንድ ባል ካገጠጥሽለት እህቱ ወይም አጫዋቹ ነው የሚያረግሽ ኮስተር ማለት ነው ሳቅሽ ቢመጣም ደሞም ለነሱ
@ejigyakorygnaleyesusyanite8781
@ejigyakorygnaleyesusyanite8781 4 жыл бұрын
THANK YOU!!
@adanawube9065
@adanawube9065 4 жыл бұрын
አናመሰግናለን
@kad6telecom995
@kad6telecom995 4 жыл бұрын
የለህበት ቦተ ውው ነው ስመች በተረፈ የዝህ ግዜ ውንዶች ልቢን አድም እንጂ አፍቀር አይደሉም ለመንኘውም እነመሰግነለን
@zamzamzamzam4963
@zamzamzamzam4963 2 жыл бұрын
ትክክልውዴዴ
@dinkudinku3511
@dinkudinku3511 4 жыл бұрын
በትክክል ነው
@gelayegebeyheu6614
@gelayegebeyheu6614 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣክህ ወንድማችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርታ
@merimayasin2154
@merimayasin2154 2 жыл бұрын
በጣምእናመሠግናለንወድማችን
@bassemnakad3183
@bassemnakad3183 4 жыл бұрын
Thanks bro
@cucujubaedah6518
@cucujubaedah6518 4 жыл бұрын
Wayne wandime betam yemwedegni lej i neber enay gin minam kesugar mehon esxe alfeqdem kesira siwexa gebtesha besalam gebash, endat adersh bexam yewah minlargi era mela belugni kesu fiqir minam alyazegnim techegrku
@hanihani367
@hanihani367 4 жыл бұрын
እኔሥ ካልካቸው ውሥጥ አንዲም አላየሁበትም 💔 በፊት ነበር እዲህ እሚሆንልኝ አሁን ግን ለኔ ጊዜ የለውም💔💔😥
@tubeethopia9997
@tubeethopia9997 3 жыл бұрын
ልክ እንደኔው ማማየ ሲገርም
@Tube-ci2xn
@Tube-ci2xn 4 жыл бұрын
በቃ እርጉዝም አይደለሁም ሀገሬ ልገባም ሳምንት አልቀረኝም ያለምንም ምክንያት ሰብስክራይብ አርጉኝ ውድድድ ጥግ ድረስ በዜ ሰብለን ተናፍቀሻል በልልኝ ሴት ነኝ እሺ 😂😂😂😍😍😍😍
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@eluqueen7221
@eluqueen7221 4 жыл бұрын
ውይይይይ ቦታው መሳጭ ነው
@ss-gl1el
@ss-gl1el 4 жыл бұрын
ዛሬ በጣም ደሥብሉኛል ደሙዜን በዱላር ተሠጥቸ ጭንቅ ብሉኝ ነበር ጠፋ እየተባለ ኣፍ
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ዉድ
@ss-gl1el
@ss-gl1el 4 жыл бұрын
@@user-in8dt2uc7f አመሠግናለው የኔ ልዩ😘
@user-rj5zs3kp7z
@user-rj5zs3kp7z 4 жыл бұрын
መጣዴ እህቴዋ ዶላሩ እህት አለችኝ አቦ ይሥጧችሁ ውይ ሀሣቤ
@rozisisay720
@rozisisay720 4 жыл бұрын
ውይ እንኳን ደስ አላቹ እህቴ
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 жыл бұрын
welcome b Thank you
@zinet.melaku7865
@zinet.melaku7865 4 жыл бұрын
ወዶች ሁሉም ሳይሆኑ ወሸታም ናቸው በተለይ ቅልብልብ ወዴ የኔው እማ አችን ካልሰማሁ ቀኑ ቀን አዴለም ሲል ዛሬላይ ኦላይን ይውላል እኔም ዝም አልኩ አልፆፍም ካልፆፈ እየዋለ ያዲራል አሉልም ካላች ያለው ሠው አይ ወዲ
@qweenzozo1604
@qweenzozo1604 4 жыл бұрын
አይዛን እህቴ
@zinet.melaku7865
@zinet.melaku7865 4 жыл бұрын
@@qweenzozo1604 እሺ እህቴ አመሠግናለሁ
@user-rj5zs3kp7z
@user-rj5zs3kp7z 4 жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያሣምርላችሁ
@zinet.melaku7865
@zinet.melaku7865 4 жыл бұрын
@@user-rj5zs3kp7z አሚን አመሠግናለሁ እህት
@kiowpnikkaj2800
@kiowpnikkaj2800 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በዝየ እግዛብሄር ይባርክህ
@saragirma2590
@saragirma2590 4 жыл бұрын
በዝዬ እንኳን ሰላም መጣእ
@user-he5fw4fo7m
@user-he5fw4fo7m 4 жыл бұрын
ሰላም በያላችሁበት ውድ ኢትዮጵያውያን እኔ ያማፈቅረው ልጅ አለኝ እሱም እደሚፈቅረኝ ይነግረኛል 3 አመታችን ነው ያወራውን ግን በተግባር እያደረገልኝ አይደለም እኔን የሚፈቅረኝ ልጅ አለ እኔ ግን ምን ሴሜት አይሰጠኝም ልጁ ምን ላድርግ ግራ የባኝ
@ggrhhggxhdh1830
@ggrhhggxhdh1830 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነህ
@sisaygebrihiwet9003
@sisaygebrihiwet9003 4 жыл бұрын
ስለ መረጃህ እናመሰገን አለን ገን አደኛ መረጃ አለተዋጠችልኚም አስር ብወዳትም በዛዉ ልክ ካለሆነች ደጋግሜ አለደዉለም
@workneshmulugeta74
@workneshmulugeta74 4 жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን በጣም ጥሩ ምከር ነው እናመሰግናለን በርታልን
@makiyaahmed7119
@makiyaahmed7119 4 жыл бұрын
Enamesegenalen wedem
@ferafera850
@ferafera850 4 жыл бұрын
Bzeya sele mikerh betam enamesgenalen
@tsgierdaeneyew7447
@tsgierdaeneyew7447 4 жыл бұрын
Wow batime enmesginalin wedma berta terui miker nawe
@mohamodhanan650
@mohamodhanan650 4 жыл бұрын
መሽአለህ ያምራል ያለሀበት ቦታ
@mominahussen3844
@mominahussen3844 Жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ እኔ የ2 አመት ፍቅርኛ አለኝ ግን እኔ አሁን ያለሁት ዱባይ ነው እሱ ጠንከር ያለ ስራ የለውም በዛ ላይ ጫት ይቅማል እና እኔ ምፍልገው ለትዳር ነው እሱ ሚፍልግ ግን ብር ነው ለመታዘብ ብየ ብር ስለፈለገ እኔም እሺ ብየ ላኩለት የማይጠቀመው ቃላት የለም የፍቅር ቃላት እና ደጋግሞ ገዘብ ይጠይቀኛል አዲስ ቤት በቅርቡ ቤት ተከራይቶ እኔ ገዘብ ላኪ እያለ ነው የሚለኝ እኔ ደሞ ለትዳር ነወ ምፈልግ ግን እንዴት ልተወው የማይሆን ልጂ ነው ጫትም ይቅማል ምን ትመክሩኛላችው
@user-tg3br5qs5e
@user-tg3br5qs5e 4 жыл бұрын
የኔ ግን ይለያል ! የኔ ፍቅር ውድድ እኮ ነው የማደርግክ አራቱምን አይቸበታለው።
@shwa5y847
@shwa5y847 4 жыл бұрын
ይመችሽ
@MobileMobile-bv4zs
@MobileMobile-bv4zs 4 жыл бұрын
Wow Botaw Seyamer😍
@emanew9988
@emanew9988 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በዝሽ
@bosenabebe3058
@bosenabebe3058 4 жыл бұрын
ያሁን፡ወንዶች፡ዶራል፡አምጭነው፡የሚሉት፡ያልጠፋበትን፡አሁንም፡ጠፋብኝነው፡የሚሉት
@bettyfasil4229
@bettyfasil4229 4 жыл бұрын
Amlak yemesgen yeseytan joro yedefene ena hulem yalewen gize Hulu yesetegnal
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 жыл бұрын
እርፍ ትምህርት ነው ወንድም
@tameemamohammed4440
@tameemamohammed4440 4 жыл бұрын
በሠላም ነዉ ጠፋተሀል
@fddh4747
@fddh4747 Жыл бұрын
የኔውአመልቷል
@tjyehosanaliji7133
@tjyehosanaliji7133 4 жыл бұрын
Well Come
@user-wx3nw8vw8r
@user-wx3nw8vw8r Жыл бұрын
እኔየምጠይቀውበተለያየንበ30"አመታችንነውአሁንምአንፋቀራለንምትመክረኛለሁ
@mlove4025
@mlove4025 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ይሁን ያረብ ❤👌🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-vi5ei9wl8l
@user-vi5ei9wl8l 4 жыл бұрын
ወላሂ ካልተማረ ሠዉ ይህ አይገኝም።
@misganasamuel7125
@misganasamuel7125 4 жыл бұрын
Silemikirih kelib inameseginalen Baze Telegram silkhin bitsetegn 1 mamakirih guday nebere
@user-ii3cs7cm4m
@user-ii3cs7cm4m 2 жыл бұрын
አናመሰግናልየዛሬወድማቃጠልበቀርበቀዬአያዉም
@alamcute283
@alamcute283 4 жыл бұрын
ሰልአምይብዝአልኝ። በዝሸ። ሰለሰጠእኝመረጅአበጠአም። አመሰግንአለው።
@sadakadir8061
@sadakadir8061 2 жыл бұрын
ወዲሜ የኔ ፊቅረኘ ጠፊቶ ጠፊቶ ነው ምመጠው ሚን መረግ አሌብኝ
@fetiamohammed9032
@fetiamohammed9032 Жыл бұрын
Salam 👍👌🙏
@ballchk3399
@ballchk3399 4 жыл бұрын
እንይደዘ ከሆና በጣም ነው የሚወደኝ መለት ነው የልኩትን የከብራል ይባራክልኝ
@bosenabebe3058
@bosenabebe3058 4 жыл бұрын
ወንድሜ፡መረጃውን፡እናመሰግናለን፡ግንወንዶች፡የሴትን፡ገዘብ፡ለመእብላትነው፡የሚዘጋጀው
@asimali-ud3zy
@asimali-ud3zy 4 жыл бұрын
ከዚህ ላይ የኔውም ከኦንላይን አይጠፍም እና ሌላምጋር እያወራ ቢሄን ግድ ለኔ ብሎ ነው አልልም
@fafitube8397
@fafitube8397 4 жыл бұрын
አንተ ያልከውን ሁላ የኔው ያደርገዋል የኔ ፀባይ ግን ብልሺሺት ያለ ነው ምን ላድርግ እሰኪ ምክር ብጤ ለግሱኛ??
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 жыл бұрын
Fatima Mohammed ENM😢😢🙏🙏
@diletselam2523
@diletselam2523 4 жыл бұрын
Enem😥
@allahuakbar5818
@allahuakbar5818 2 жыл бұрын
Fafi ለጋንቦ እደትነሸ ይቅርታማሚ ፈልጌሽነዉ አደራሻሽንእስኪ ስጪኝ
@ganatdarasa1451
@ganatdarasa1451 4 жыл бұрын
Enameseginalen wedim👍
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 35 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 13 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
ባልሽ በሌላ ከቀየረሽ በዚህ ታውቂያለሽ
14:10
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 35 МЛН