No video

ወንድ ልጅ ፍቅርሽን ካልፈለገዉ ወይም ብዙም ካልወደደሽ የሚታዩበት ባህሪያት signs that man doesnt want any more

  Рет қаралды 113,979

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

4 жыл бұрын

ይህ ቻናል በሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ሰላም እና ፍቅር እንዲዘንብ ይመኛል፡፡ መልካም ነገሮችን በምንችለዉ መጠን ለናንተ ለማድረስ እንለፋለን ፡፡ እናንተም ዉድ ተመልካቾቻችን ስለ ሰላም እና የጋራ መግባባት የሚጠቅሙ መረጃወችን በኮመንት መልክ ልታደርሱን ትችላላችሁ ፡፡ ሰብስክራብ ያላደረጋችሁኝ ሰብስክራይብ አድረውጉኝ ቤተሰብ ሁኑ Welcome to my channel sable ena bzabih channel from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now

Пікірлер: 514
@user-vs4xj2xx2w
@user-vs4xj2xx2w 4 жыл бұрын
እህቶች እኔ ስለ ወንዶች መሥማት አሥጠልቶኛል እኔ ምመክራቹ ነገር ቢኖር ክብራቹ ጠብቁ ማለት ብክራ እደማለት ነው 2ኛው ብራቹ ያዙ 3እውቀት በራሳቹ ተማመኑ ከፈጣሪያቹ ያላቹ ነገር አሣምሩ በቃ ደሥተኛ ናቹ
@seadi4577
@seadi4577 4 жыл бұрын
😊
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 жыл бұрын
khadija 1 oke marr😆😆😊😊
@user-ur6yc1xg8v
@user-ur6yc1xg8v 4 жыл бұрын
እውነትነው👍👍👍
@user-go6yw9il7j
@user-go6yw9il7j 4 жыл бұрын
🤗
@dinakadri1460
@dinakadri1460 4 жыл бұрын
አቦ ይመቺሺ ዉዷ እህቴ እዉነትሺ ነዉ ሰለምክረሺ ከልብ እናመሰግናለን አድናቂሺ ነኝ
@hanayemareyamlej5063
@hanayemareyamlej5063 4 жыл бұрын
ይህ መልክት ይመለከተኛ በደንብ ላዳምጥ😂🙌ካልፈለገኝ ከሰለቸ እንኳን ምንም አልልመጠመጠውም አበበ ቢሄድ ከበደ ይመጣል🙌😂
@hbb9866
@hbb9866 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ ሳህ
@sintayehumerawi9608
@sintayehumerawi9608 4 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪ አፌ ቁርጥ ቅመመ ነሽ
@rhamarhama3790
@rhamarhama3790 3 жыл бұрын
ትክክል።
@mloveyou7466
@mloveyou7466 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@mloveyou7466
@mloveyou7466 3 жыл бұрын
ትክክል
@Tube-ci2xn
@Tube-ci2xn 4 жыл бұрын
ኧረ እኔ ሁሌ ምንም ላድርግ ሁሉም ያምርብሻል ግን ይህ የበለጠ ያምራል ነው አልሀምዱሊላህ ከሁለት ወር በኋላ ልንጋባ ነው እስኪ ትዳርሽ ይስመር በሉኝ በዝየ ከልብ እናመሰግናለን
@AliAli-vl9lg
@AliAli-vl9lg 4 жыл бұрын
አላህያሥምርልሽ
@user-fafi
@user-fafi 4 жыл бұрын
የሰመረ ትዳር ያድርግልሺ
@dinakadri1460
@dinakadri1460 4 жыл бұрын
መልካም የትዳረ ዘመን ይሁንልሺ እህቴ
@hbb9866
@hbb9866 4 жыл бұрын
እህት አለም አላህ የአሊና የፋጡማ ያርግላችሁ
@zinet.melaku7865
@zinet.melaku7865 4 жыл бұрын
አላህ ያሳካልሺ
@kidistassfa6643
@kidistassfa6643 4 жыл бұрын
ወንድም በጣም ይገርማል አሁን ያልካቸዉ ሁሉም !!! አንድ ጓደኛ ነበርኝ ይሄን ባህሪ ያሳየኝ ነበር መጨርሻ ላይ እኔም እንደዚህ ማለት ስልችቶኝ እራሴዉ ደዉዬ ስጠይቀዉ የሌለ ምክንያት ሲያወራ በቃ ከዛሬዋ ቀንና ስዓት ጀምሮ አንተም በመንገድህ እኔም በመንገዴ አልኩት ከዛ ስልኩን ዘጋ ጠፍ ጠፍ እርግጠኛ ነኝ ገላገልሽኝ ነዉ ግን እኔ የማይገባኝ ወንዶች ካልፈለጉ አልፈልግም እዚህ ጋር ይቁም ግንኙነት እንደማለት መጀመሪያ ልነጠፍልሽ ልሙትልሽ ብለዉ ዝብለዉ ሴቷን የሚያስቃዮት ይድፍችሁ
@ExcitedLemur-ho5cq
@ExcitedLemur-ho5cq 3 ай бұрын
እሽ አንችስ ተገላገልሽ እኔስ
@user-lq9jz8ri6e
@user-lq9jz8ri6e 16 күн бұрын
እውነትነውይህነር
@user-fafi
@user-fafi 4 жыл бұрын
እህህህ ስለወዶች መስማት ሰልችቶኛል የመዳሜን እሩዝ እየበላሁ ስራየን ልስራበት ወዶች ሴትን ማስከፋት እጅ ማስደሰት አይችሉም 💔😢
@user-mi8nv7no7p
@user-mi8nv7no7p 4 жыл бұрын
ልክ ብለሻል ይመችሽ
@user-kh1zi6ok7r
@user-kh1zi6ok7r 4 жыл бұрын
ልክ ብለሻል ውድ የሆንሽ ልጅ
@zenebechzenebech2040
@zenebechzenebech2040 4 жыл бұрын
Ewunet. Marr..... Enem
@Ee-zm5lp
@Ee-zm5lp 4 жыл бұрын
ክክክክክ ብይማራ ዋነውንተናገራሺ
@madeenaqatar5826
@madeenaqatar5826 3 жыл бұрын
ሰህ
@user-jw6uu9kf5x
@user-jw6uu9kf5x 4 жыл бұрын
የፍቅር ባለቤት አዲ አላህ ብቻነዉ
@user-ze3jt5gt3s
@user-ze3jt5gt3s 4 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ትክክል ይመችሽ ማሬ
@user-oe1ni9rl1m
@user-oe1ni9rl1m 4 жыл бұрын
ትክክክል አንድ አላህ ብቻነው
@hbb9866
@hbb9866 4 жыл бұрын
ወላሂ ልክ ነሸ
@rhamarhama3790
@rhamarhama3790 3 жыл бұрын
ሳህ👍👍👍☝
@zaharaendris783
@zaharaendris783 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👌👌👌❤❤❤❤
@user-vx7so6kl2d
@user-vx7so6kl2d 4 жыл бұрын
አብረን ያሳለፍነው ትዝታው ቢያሰቃየኝም ግን እኔ ስላልገፋሁት ደስተኛ ነኝ ከመግፋት መገፋት ይሻላል እግዚአብሔር ከተገፉት ጋር ነውና።ለሰጠኸን ምክር እናመሰግናለን ወንድማችን ።
@khaldaalali7038
@khaldaalali7038 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እህቴ
@dggfdrtff8523
@dggfdrtff8523 4 жыл бұрын
አቦ ጥርግ ይበል አቤ ቢሄድ ከቤ ይመጣል
@user-fafi
@user-fafi 4 жыл бұрын
ትክክል አዳድ ወዶች ሴትን ልጅ ማስከፋት እጅ ማስደሰት አይችሉም 💔
@yamrota4635
@yamrota4635 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነዉ እናመሰግናለን ወንድማችን
@halahala5500
@halahala5500 4 жыл бұрын
ሳእ
@meskermyedanaglmaryamlijim4304
@meskermyedanaglmaryamlijim4304 4 жыл бұрын
Hhh eny 1 yemlktnyl bexam lahult amatat shenywt eski like gechuny
@sarasisayi6631
@sarasisayi6631 4 жыл бұрын
በትክክል ከፈለገ ባናቱ ይተካል አሠቃይቶኛል
@aishakhalid7764
@aishakhalid7764 4 жыл бұрын
የልጅነቴ ፍቅርኛየ ጋር ልንጋባ ነው ከሰደት ምልሰ እሻ አላህ
@setayhu2294
@setayhu2294 4 жыл бұрын
ታድለሽ አኔም የልጅነት ጓደኛዬ ነይ ሲለኝ ትንሽ ችግር ስለገጠመኝ አሌድኩም ጓጉቼ ቁጭብዬልሻለው ለበጎነው ብቻ
@user-ze3jt5gt3s
@user-ze3jt5gt3s 4 жыл бұрын
Aisha Khalid ያርግልሽ ማሬ
@aishakhalid7764
@aishakhalid7764 4 жыл бұрын
@@setayhu2294 አይዞሺ አላማሽን አሳኪና ትሂጃለሺ
@aishakhalid7764
@aishakhalid7764 4 жыл бұрын
@@user-ze3jt5gt3s አሚንንን ወዴ
@setayhu2294
@setayhu2294 4 жыл бұрын
@@aishakhalid7764 አሽ አመሰግናለው እህት
@alimaothman9700
@alimaothman9700 4 жыл бұрын
ዛሬ በጣም ጨቆኛል እስቲ በዱአ በፀሎት አስታውሱኝ እናተንም ተጭቀት አላህ ይጠብቃችሁ
@fdgyrsa8180
@fdgyrsa8180 4 жыл бұрын
ፍጣራ ይድረስልሽ
@butterfly2349
@butterfly2349 3 жыл бұрын
Keep praying , Don't worry about anything, read the biblle, Philippines 4 10, that verse makes me strong When i' m in trouble
@user-pb4jv3pj4d
@user-pb4jv3pj4d 3 жыл бұрын
Atcenek le anch yalew ale
@zainabainab9161
@zainabainab9161 4 жыл бұрын
ወንድሜ ከልብ እናመሰግናለን ምንግዜም የምታቀርብልን መረጃወች ከምንም በላይ የተመረጡናቸው እግዚአብሄር በአለህበት ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜ💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 4 жыл бұрын
እኔስ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ንጹህ አፍቃሪ ስጥቶኛል መጨረሻዬ ያሳምርልኝ
@maretumaretu2870
@maretumaretu2870 4 жыл бұрын
ያፅናልሽ
@na3eemasaif196
@na3eemasaif196 4 жыл бұрын
amen lenem
@user-xb3ze8io5x
@user-xb3ze8io5x 4 жыл бұрын
ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@user-hs8qz9wu9n
@user-hs8qz9wu9n 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍፃሜወሰን ያሳምርልሽ
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 жыл бұрын
Geni KZbin Mashallha😊❤👍
@gffgdggs9266
@gffgdggs9266 4 жыл бұрын
ትምረቱ ተክክል ነዉ በጣም👍
@fuwjiyafuwjiya9258
@fuwjiyafuwjiya9258 4 жыл бұрын
ወደደኝጠላኝጉዳዩ
@yeshiworktube3267
@yeshiworktube3267 4 жыл бұрын
እረገደል ይግባ ፈጣሪ ብቻ ይውደደኝ
@sweetesteyes0
@sweetesteyes0 4 жыл бұрын
ልክ ብለሻል ጉዳው
@ayathayath7614
@ayathayath7614 4 жыл бұрын
ስለትምህርቱእናመስግናለንወንድጥርግይበልወንድልጅ
@user-ny5ls6rc3l
@user-ny5ls6rc3l Жыл бұрын
አው ጥርግ ይበል
@lulutube6723
@lulutube6723 4 жыл бұрын
ሁሌም እከታተላለሁ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ሰጭ ነዉ አላህ ይጨምርልህ ቀጥልበት
@mitekmary5705
@mitekmary5705 4 жыл бұрын
ሴቶችዬ ወንዶችን ስታወሩ አታለቃቅሱ ጭንቅላቴን እግሬን ምንጥስዬ ቅብርጥስዬ አትበሉሀቸው ቆፈጣና ሁኑ እሺ
@madeenaqatar5826
@madeenaqatar5826 3 жыл бұрын
ይመችህ
@bdndn7016
@bdndn7016 4 жыл бұрын
ወንድማችን እናመሰግናለን በርታ ማብራትና አንዳንድ ወንዶች አንድናቸው ወንዶች መቸ ፍቅር እንደጀመሩ ሳያውቁ ይሰለቻሉ ልክ እንደ ማብራት ሳይታወቅ ይሄዳሉ እህቶቼ ለሄደውም ለምመጣውም አትጨነቁ ዛሬ የሄደው ነገ ይመጣልህ ዛሬ የመጣ ነገ ይሄዳል እግዚአብሔር ብቻ ነው ሳይለዋወጥ ሁሉም የምወደን
@user-mm4qh7cp4o
@user-mm4qh7cp4o 4 жыл бұрын
በስደት ያለች ሴት የሚያሳስባት የወጣችበት አላማ ነው እጂ የሱ መጠርግ ማን ቼክ ያረጋል
@user-tt3lp9zs4l
@user-tt3lp9zs4l 3 жыл бұрын
ትክክል
@belayberhanu5356
@belayberhanu5356 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በዜ ትክክል ነው እኔም አጋጥሞኛል የምትሰጠን ት ት ምክር የሚበረታቱና የሚያጠነክሩ ናቸው በርታ
@leylamehmed5800
@leylamehmed5800 4 жыл бұрын
ጎሽ በዜ ልክ ነህ እናመሰግናለን
@meazejackie9579
@meazejackie9579 4 жыл бұрын
ወይ አንተ የምትላቻው ነጥብ እሱ ላይ ባገኝ ካንሰል አደርገው ነበር ግን እውነተኛ አፍቃሪ ነው የሰጠኝ ይመስገነው
@user-pb4jv3pj4d
@user-pb4jv3pj4d 3 жыл бұрын
Egna anjetachn yemiyakatil newa yegetemen ahun and edil setichew kel testekakel bekey karid new yemaberirew
@user-jb6io4js4x
@user-jb6io4js4x 4 жыл бұрын
የኔ ፍቅረኛየ ስደት ነው ለግዜው ውዶችኮ ማሬውይ ብር ላኪልኚማ ቤት ልስራ መኪና ልግዛ እጂ እኔ ስርቸ ላኑርሽ የለም ስለዚህ ዛሬ ሞትኩልሽ ነገ ዘውር በይ ለሚለኚ አስመሳይ ስው አልጨነቅም ለኔ ያለው ላይቀር ዘና ብየ መኖር ነው ክክክክ
@zenebechzenebech2040
@zenebechzenebech2040 4 жыл бұрын
Yes👍👍
@user-pb4jv3pj4d
@user-pb4jv3pj4d 3 жыл бұрын
100/100
@user-gk5bq2nd8f
@user-gk5bq2nd8f 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በዜ ሀሳቦችህ ሁሉ ለኔ ምግቤ ናቸዉ
@user-og4ry2vq9k
@user-og4ry2vq9k 4 жыл бұрын
አሪፍና ትምርት ሰጪ ነው ከልብ እናመሰግናለን ምናልባት የሰለቸበት ምክንያት ከኛም ከሴቶች ጥፋት ሊኖር ይችላል ያለ ምክንያት አይጠላም
@user-ze3jt5gt3s
@user-ze3jt5gt3s 4 жыл бұрын
ዋው ደሥ ብሎኛል ይመቻችሁ ሠላማችሁ ይብዛ በዜና ሰብልየ
@user-kx7rp3si6d
@user-kx7rp3si6d 4 жыл бұрын
ጥቅር ይበል ከፈለገ ወንድ አላህ አህላቁ ያማርዉን ሲሠጥጂ በእኛ አደለም ፍቅር ምቀኛየ ነዉ አልፈልግም
@user-jj8px5bv2z
@user-jj8px5bv2z 4 жыл бұрын
chat.whatsapp.com/KJuGtop7kM21b2um1Lbw4j. ውድናየተከበራችሁ የእስልምና ተከታይ እህቶቼ ሊኩን በመጫን ወደሁረለኢይን የሴቶች የድን ትምህርት ማእከል ይግቡ እስልምና እመነታችን በእውቀት ላይ የተመሰረተ ሀይማኖት ነውና.
@seedhseedh6239
@seedhseedh6239 4 жыл бұрын
Gdle,ygba,lodge
@fafiahmed7057
@fafiahmed7057 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ልቤ ቁስለኛነው ሱነኩት ይደማል 💔💔💔
@zabibazabiba1254
@zabibazabiba1254 2 ай бұрын
ትክክል ብለሀል በዜ እኔም ያልከው ሁሉ ደርሶብኛል❤❤❤
@user-kc8mc7ld5n
@user-kc8mc7ld5n 4 жыл бұрын
እናመሰግ ናለን በያለህበትፈጣሪ ይጠብቅህ👍👍👍👌👌👌
@tige7761
@tige7761 4 жыл бұрын
ምክርህን ውስጤ ነው ወንድማችን እናመስግናለን
@loveethiopian5399
@loveethiopian5399 4 жыл бұрын
እና ምን አደርገዋለሁ ከሄደ እሸኘዋለሁ ጥርግግግ ይበል አበበ ቢሄድ በቀለ እንደሚመጣ መዘንጋት የለብንም " ሴቶችዬ እራሳችሁን ብቻ ውድ ቦታ አስቀምጡ አትልፈስፈሱ ያገኛችሁት ወንድ ሁላ ወጪውን ሲያስብ ያኖራችኋል
@user-gc5ri8ts3w
@user-gc5ri8ts3w 4 жыл бұрын
የእውነት በጣም ነው ምወደው ከሱ ማራቅ አልፍልግም ነገር ግን አሁን ያልካቸው በሙሉ አሁን በግሃዱ እያየውት ነው እራሱ መጣብኚ ግን ማፍቅሬን. ካወቀ በሃላ በጣም ነው ሚበጣጠስብኚ 😥😥😥
@user-qk1jh1xs4u
@user-qk1jh1xs4u 4 жыл бұрын
አማራጭሽ መተዉ ነው እህት እኔም እንዳንች ነበርኩ ከዛ ባንዴ አራኩትም ግን ቃስ እያልኩ እራኩት እረሳሁትም ማሰብ ያለብሽ እስከመቸ እሱን ለምነሽ ለምንም አይሆን እራስሽን አሳምኝ ና ተይዉ እራሱ መልሶ ይመጣል ብቻ ስተይዉ መጥፎ አትናገሪዉ ዝም በይዉ እራሱ ይመጣል እመኝኝ
@user-zd3dv1cn6z
@user-zd3dv1cn6z 4 жыл бұрын
ዝም በይው. ዝም ስትይ በራሱ ጊዜ ይስተካከላል.
@mloveyou7466
@mloveyou7466 3 жыл бұрын
@@user-qk1jh1xs4u ትክክል
@queengodsgirl1727
@queengodsgirl1727 3 жыл бұрын
Yenem Gudeee Endanchew💔💔😭😭
@wowwow5399
@wowwow5399 3 жыл бұрын
@@user-qk1jh1xs4u ዝም ነው እዴ የሚባለው እኔማ አጥረግርጌዋለሁ ግን እወደዋለሁ ስላናደደኝ ነው እጂ በቃ አይመጣልኝም ማለትነው ወዮ 😢😢😢
@fatii8048
@fatii8048 4 жыл бұрын
ሢሠለቸዉ የሡን ባህሪ ማን ተከታተይ ብሎኝ ጥርግ ይበል
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 4 жыл бұрын
እባክህ ሁልጊዜ እታራዝመው ነገር እትደጋግም በእጭሩ እድርገው።እንደሱ ስል ግን መጥፎ ነው ማለቴ እይደለም እግር ብታደርገው እይሰለችም ለማለት ነው።
@user-gw4he6tl4e
@user-gw4he6tl4e 4 жыл бұрын
@@robloxian_gamezz የትርጉም ያለህ😉
@yabishawendecwhal9513
@yabishawendecwhal9513 4 жыл бұрын
ልክ ነህ እናመስግን አለን እኔም እዲህ ሁኖብኛል ስተወት ባሃላ መላማመጥ ጀመረ
@maretumaretu2870
@maretumaretu2870 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ በዜ. ወይ ፍቅር ወንዶች. ፍቅር ስትሰጣቸው ያካብዳሉ ወይም ደግሞ. ካፈቀረችኝ የትም አትሄድም ብሎ ያስባል. እኔ ትናንት የመጨረሻ ቴክስት ልኬ አሰናበትኩት
@user-sy4pi1ci3m
@user-sy4pi1ci3m 4 жыл бұрын
ደግ አረግሽለት
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 4 жыл бұрын
እሠይ ዉዴ
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 4 жыл бұрын
እኔየመጨረሻ ስወስን ልመናዉ መከራነዉ አለን እየተባሸቅን እወደዋለሁ እሡም እንደዛዉ ግን እያለብኝ ጥብርር ስል እሡ ደሞትክን በዉነተኝነት እንድነግረዉ ይፈልጋል
@maretumaretu2870
@maretumaretu2870 4 жыл бұрын
@@user-fo8je1md8n አው እኔም ይቅርታ ይጠይቀኝ ነበር ግን ወንዶች የሚፈልጓት ሴት እስካላገኙ ድረስ ሄድ መለስ ማለታቸው አይቀርም
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 4 жыл бұрын
@@maretumaretu2870 በጣም ወላሂ
@shewagezaw7660
@shewagezaw7660 4 жыл бұрын
እዉነትህን ነዉ በጣም እናመሰግናለን
@user-ge8yr2sw8p
@user-ge8yr2sw8p 4 жыл бұрын
እናመስግናን ወድማችንበርታ
@user-my1qo3do8n
@user-my1qo3do8n 4 жыл бұрын
ሀሪፍ ትምህርት ነው እናመሰገናለን
@AaAa-bn3jt
@AaAa-bn3jt 4 жыл бұрын
ምነው ሸዋ ጥረግይበል ምንአገባኝ አልማመጠውም ምክነያቱም ፋቅር በልምምጥ ሰለማይሁን ልኣል እግዚብሄር የኝ ያለውን ይሰጠናል
@elsanogsa9280
@elsanogsa9280 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሙል አሳብ ነዉ ወንድሜ በርታ
@adiman5119
@adiman5119 4 жыл бұрын
እናመሰግናለንበዝየ ለጥንቃቄ ይሆናል እደዚህአይነትምልክት ሲታይበታ ቀይካርድ ይሰጠዋል
@onelove-nu6pe
@onelove-nu6pe 4 жыл бұрын
😜😀
@user-tb5js1rq3f
@user-tb5js1rq3f 4 жыл бұрын
ክክክክክ።ተርጋጊ የሁሉ ወድ ፀባይ አድ አደለም። እህቴ
@adiman5119
@adiman5119 4 жыл бұрын
@@user-tb5js1rq3f ክክክክክ እሽ
@naema1294
@naema1294 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@selamselam3472
@selamselam3472 4 жыл бұрын
እኔ እምልህ በዚየ ለምሳሌ የኔ ባል ሱሪ ስለብስ በጣም ደስ ነዉ እሚለዉ እኔ ደግሞ ብዙ ደስ አይለኝም አንች ፋራ በጣም ያምርብሻል ለምን አትለብሺም እያለ እንጣላለን ያለሁ በስደት ነዉ ግን ሁሌም እጣለዉ አለሁ ወደ አገር ስትመጭ ምን ምን ትገዝ አለሺ እያለ ከአሁኑ ጥያቄ ያመጣል ...
@fatheelafatgeela8657
@fatheelafatgeela8657 4 жыл бұрын
ክክክክ
@hanan7573
@hanan7573 4 жыл бұрын
ኦርደር አርገሽ ክፈል በይው 🤣🤣🤣🤣
@selamselam3472
@selamselam3472 4 жыл бұрын
@@hanan7573 ክክክክክክክክ እሺ ሆዴ
@zenebechzenebech2040
@zenebechzenebech2040 4 жыл бұрын
Kkkkkkk
@cell8632
@cell8632 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በዜ ማኛ ጠቃሚ ትምህርትነው
@alemgeto8725
@alemgeto8725 4 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ጥሩትምህርትነው
@gelayegebeyheu6614
@gelayegebeyheu6614 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ነው በርታ ወንድም
@applephone7496
@applephone7496 4 жыл бұрын
ስለ ምልእክቱን በጣም ነው ማመስገነው ብዙ ተረደቻለው በዜ ኣመሰገናለው
@user-xt7bg5bh3m
@user-xt7bg5bh3m 6 ай бұрын
ቆንጆ ትምህርት ነው በጣም ትክክል ነክ በጣም እናመሰግናለን
@robloxian_gamezz
@robloxian_gamezz 4 жыл бұрын
Don't listen to hater , you are doing good job.
@user-mm4qh7cp4o
@user-mm4qh7cp4o 4 жыл бұрын
ጥርግ ይበል ሂወት ትቀጥላለች
@user-xq6jo6oz4i
@user-xq6jo6oz4i 3 жыл бұрын
እንዲ የምንለው እኮ ውስጣችን እያረረ ነው እውነቱን እናውራ ከተባለ🤣
@butterfly2349
@butterfly2349 3 жыл бұрын
@@user-xq6jo6oz4i man be man yaral? Ye heyer takaki keber be yeysus west mehone new, hulunem neger Egzabhere seset yestal Yestewenem mebrek yersu sera new
@kalermi270
@kalermi270 4 жыл бұрын
yemir ,,egnam betam enameseginalen
@user-ro8rt8sy3u
@user-ro8rt8sy3u 4 жыл бұрын
አቤት ፈጥነትህ ደስ ሲል ቀጥልበት
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ ትምህርት ነው 🙏
@user-bk5eg3my5k
@user-bk5eg3my5k 3 жыл бұрын
አላህ ደህናውን ትዳር ይስጠልን አንደ ነው ባላችን እሱም ተአንደ አላህ ነው የሚገኛው ኢንሻአላህ
@Eman-nb1ov
@Eman-nb1ov 4 жыл бұрын
ወንዶች ገዘብነው የማይስለቻቸው እኔስ ደክሞኝል ፍቅር መፍለግ ወዶቹከኔ ገዘብነው የሚፍልጉት
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 жыл бұрын
Eman 123 batekekel mamay👍👍👍😏😏😏
@gennath575
@gennath575 4 жыл бұрын
ትክክል
@butterfly2349
@butterfly2349 3 жыл бұрын
Enjoy ur money, ofcourse money can't buy love , so just love yourself and enjoy life , you know life is too short , let's be happy ,God might be with you
@zahr7513
@zahr7513 3 жыл бұрын
እኔም😭😭😭
@user-yw6ut4fo4z
@user-yw6ut4fo4z 9 ай бұрын
ሀያቴ አይዞን ፈጣሪ ይበቃናል ማማየ
@user-pr3yz9xs7s
@user-pr3yz9xs7s 4 жыл бұрын
ትክክል እውነት ነው እናመስግናለን።
@suhaworku1699
@suhaworku1699 4 жыл бұрын
Welcome bro thank you so much!!!
@mamewdshalehu5637
@mamewdshalehu5637 4 жыл бұрын
ደርሶብኛል ምክርህ አሪፍ ነው ወንድሜ
@marydemeqe9058
@marydemeqe9058 4 жыл бұрын
ባክህ ባናቱ ይተከል ሲጀመር እግዚአብሔር ለኔ ካልፈቀደዉ ጥርግ ይበል
@kareemannm7863
@kareemannm7863 4 жыл бұрын
ይህን አላለም ብላቸህ አሁን እዲዘጊዉ አደሜ የሰዉ ልጅ አስተሳሰብ ይለያን
@richtube5245
@richtube5245 4 жыл бұрын
እኔ አምሮት ሊደፋኝ ያለዉ ሰብስክራይብ ብቻ ነዉ ወዶችየ እስኪ ደምሩኝና ደስ ይበለኝ
@user-kh1zi6ok7r
@user-kh1zi6ok7r 4 жыл бұрын
አውነት ለምን እኔ እያለሁ
@butanimamuhsa1472
@butanimamuhsa1472 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምርት ነዉ በርቱ በጣም ጥሩ ትምርት ነዉ ልባና ላለዉ ብዙ ይማሩበታል ይመቻችሁ ።
@user-gr5hf6mv5d
@user-gr5hf6mv5d 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 4 жыл бұрын
amesegnalehu
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn 6 ай бұрын
ትክክል ወድሜ በርታ መልካም ነው❤❤
@user-hs2cj2sl7g
@user-hs2cj2sl7g 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 4 жыл бұрын
amesegnalehu
@qdvqdbwdbwfqfb5633
@qdvqdbwdbwfqfb5633 3 жыл бұрын
ሰላማችሁ ብዝት ይባል ውድ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ
@zehermohammed5422
@zehermohammed5422 4 жыл бұрын
Thank you
@user-ze3jt5gt3s
@user-ze3jt5gt3s 4 жыл бұрын
ዋው ይመቻችሁ በርቱ
@betelhemworku2976
@betelhemworku2976 10 ай бұрын
እውነት ነው
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 4 жыл бұрын
Thank you for your sharing
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 4 жыл бұрын
Thanks More And more 😍
@astershifraw2574
@astershifraw2574 4 жыл бұрын
I. Don't. Care. I. Love. My. Self.
@butterfly2349
@butterfly2349 3 жыл бұрын
great!!!!glad to hear that, stay in love with you , keep praying Don't worry about anything, Stay strong, God might be with you
@assiassi9863
@assiassi9863 4 жыл бұрын
ስላም በዜ ትክክል እንደዚህ አይነቱንማ በብሎክ መሽኘት ነው የምን መለማመጥ ምክር ውስጤ ቴንክስ።
@mominaali9187
@mominaali9187 4 жыл бұрын
የምር ነገራቸው ነጥብ በጣም ይጠቅማል
@seadakebede1470
@seadakebede1470 3 жыл бұрын
በጣም ውነትህንነው የማይወደኝ ሠውጋር ኑሪ አይቸዋለሁ
@MekaYassin-ne4xf
@MekaYassin-ne4xf 8 ай бұрын
በጣም ትክክል ነህ ወድም
@user-fh6ol2yl4i
@user-fh6ol2yl4i 4 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድማችን፡
@sosi9036
@sosi9036 2 жыл бұрын
በትክክል ታዲያ ምን ላድርግ ነዝንዞ ነዝንዞ ጥሎኝ ሄደ ግን ትንሽ ከበደኝ መርሳት አልችልም
@nurinuri5093
@nurinuri5093 3 жыл бұрын
በዜየዛሬ ትምህርት ለኔ ነው እንመሰግናለን
@leylabintislamleylabintisl2332
@leylabintislamleylabintisl2332 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@ytgthhgygtt8514
@ytgthhgygtt8514 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን 💘💘🙏
@mouniraabedo9708
@mouniraabedo9708 4 жыл бұрын
በትክክል
@sarahstawhidolij3945
@sarahstawhidolij3945 4 жыл бұрын
Thanks you
@genetseyum6170
@genetseyum6170 4 жыл бұрын
የኔ አስታዋይ ትክክክል ነህ
@fkrtuob222bsemawbsemawualt8
@fkrtuob222bsemawbsemawualt8 4 жыл бұрын
እሞትልሻለሁ ሲል ቆይቶ. ብርሲለኝ እቢአልኩት. ከዛአታምኝኝም ምንምን. ማለትጀመረከዛ ሰላም ዋይልኝ. እንደማይለኝ. መልካም ቀን ጀንሮአል. ቀጣዩምንእንደሚሆን መገመትቀላልነው
@user-fg4tb3cn7t
@user-fg4tb3cn7t 4 жыл бұрын
አረ እኔም ግራ አጋብቶኛል ያወኩት በወንድሜ ነው ያስተዋወቀን እና ደውሎ ማውራት አይወድም በቴክስት ማውራት ይወዳል እሱንም ከሰላምታ የዘለለ አያወራም አጠብቀኝ ህይወትህን ኑር ሰለው በፍጹም አንችን ነው የምጠብቅ ይላል በአካል አንተዋወቅም እና ለምን ደውለህ ማውራት የማትፈልገው ስለው ብዙ በስልክ የማውራት ችሎታው የለኝም ይላል እና ግራ ገብቶኛል
@fatemahsraj8963
@fatemahsraj8963 3 жыл бұрын
ትክክልነክ.ወንድሜ.ከልብ.አመሠግናለሁ ቃጥልበት.በርታ
@user-zh9hg1ie9z
@user-zh9hg1ie9z 4 жыл бұрын
ትክክል ነሕ
@user-to5db7dv4w
@user-to5db7dv4w 4 жыл бұрын
ቦታም የለኝ ይመንጠቅ ጉዳዩ
@user-dv4qm4qn9f
@user-dv4qm4qn9f 3 жыл бұрын
ስእናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ ትምህርት ነው ግን በአላህ ማላበሉኛ እኔ በጣም እወደውአለሁ ግን እሱ ኦላይን ይገባል አይደውልም ሁለየ ይግባል ዝም አንድ አንድ ቀን ሰላም ብቻ ይለኝ እኔም ዝም አልኩ ምንይለሺ መላበሉ በውስጥ እየተነደኩ ዝም አልኩ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
አሁንስ
@lovemafamil2534
@lovemafamil2534 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነው
@user-se4sv9wc8j
@user-se4sv9wc8j 4 жыл бұрын
ወይ አምላኬ ጨጓሬዬ ልጦኛል እውነት ሚሴጅ ትፅፍለት ከፈለገ አዪዬ ሠአታቶች ያስቆጥራል ከፈለገ ቀናቶችን ኢሞ ገብቶ ስደውል አይሰሰራም ይለኛል ኦላይን እያዬሁት አረ ስስቱን አይወዶች ልቦና ይስጣችሁ ግን አሁን ተተመሠልቸተቴ የተነሣ ትቸዋለሁ ግን ከውስጤ ሊወጣልኝ አልቻለም ምን ላድር እደሰለቸ ብዙ ምልክቶ አይበታለሁ 😥
@ExcitedLemur-ho5cq
@ExcitedLemur-ho5cq 3 ай бұрын
የኔ ቢጤ
@fujauj417
@fujauj417 4 жыл бұрын
እውነት ነው ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ ።እኔ በበኩሌ ገደል ይገባ እውነት እውነት
@user-uj7cw7ok7x
@user-uj7cw7ok7x 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን👍👍👍👍👍👍
@matytadesse4496
@matytadesse4496 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን በዜ
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 4 жыл бұрын
selam maty
@Sarahsarah-xm6yo
@Sarahsarah-xm6yo 4 жыл бұрын
enameseginalen bz yalkew yelabatim temasgen new esum yewodegnal enam ewodewalew uffff
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 ай бұрын
ሴቶች ቶሎ ደስ ብለውህ ቶሎ ደግሞ የሚሰለቹህ ፍጥረቶች ናቸው ገና አንዴ እንዳወጣሃቸው እሷ አስጠልታህ ጓደኛዋ ወይም እህቷ ታምርሃለች እሄ በርግጠኝነት የሁሉም ወንድ ባህሪ ነው አውጥተው ስለማይናገሩ እንጂ 😂
@fatumaibrahim5507
@fatumaibrahim5507 13 күн бұрын
@user-cq9zs7ch2i
@user-cq9zs7ch2i 4 жыл бұрын
እኔ እኮ በዛብህ ነኝ ስትለኝ ፍቅር እስከመቃብር ላይ ያለህው መስሎኝ ነው
@user-ib2wd4xy6w
@user-ib2wd4xy6w 4 жыл бұрын
ሰላም ሰላም አንኻን ባዶና መጣህ 👌👌👌👌😍😍😍😍😍😘😘😘😘
@user-lw3vy2xf7x
@user-lw3vy2xf7x 4 жыл бұрын
waw arif hasab new mnale tnsh kedem bye bsemaw yhen tmrt
@tgist7172
@tgist7172 2 жыл бұрын
Thank you bro
@biritukanjenere3549
@biritukanjenere3549 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ይሔ የኔ ያለፈ ታሪክ ነው
@user-sk4qe1gk6b
@user-sk4qe1gk6b 4 жыл бұрын
ለካ ስልችቶት ነው እንዴ በሶስት ቀን የሚመልስው😂😂😂😂😂😂
@user-xb3ze8io5x
@user-xb3ze8io5x 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@admamobile7554
@admamobile7554 4 жыл бұрын
Wnde mlmamt aysflegm
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 жыл бұрын
ውዴ ሳይከፋህ ኑርልኝ ሀላሌ 😂😂😂😂😳kkkkkk
@gggf8901
@gggf8901 4 жыл бұрын
Awo Ehite anichm kora beyibet
@samrietophaya5597
@samrietophaya5597 4 жыл бұрын
Kkk naqsbti
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 11 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 12 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
ባልሽ በሌላ ከቀየረሽ በዚህ ታውቂያለሽ
14:10
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 11 МЛН