ወንድሜ አህመድ ወሎ መልስ መለሰኝ // ከሰርጉ በላይ ደግሱ

  Рет қаралды 88,562

Mame tube

Mame tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 700
@ethioNasBusiness
@ethioNasBusiness 8 ай бұрын
መለስተኛ ሰርግነው ማሻአላህ እኔ ብቻ ቀረሁ አንድቀን ኢንሻአላህ
@ሁሉምለኸይርነውኢሻአላህ
@ሁሉምለኸይርነውኢሻአላህ 8 ай бұрын
እረ በአላህ ድምፅ ሁኑላቸው ለእስሮኞች ፍትህህህህህህህህ ✈️✈️✈️✈️✈️✈️😥😥😥😥😥😥
@toybamuhammed905
@toybamuhammed905 8 ай бұрын
አሰላምአሊኩም ታጥቅ መችነዉ የስርኙቹ በረራ ምን አድስአለ
@babibabi4471
@babibabi4471 8 ай бұрын
@@ሁሉምለኸይርነውኢሻአላህ ከትላንት ወዳ ለቆዋል ያለውን ገብታቹ አዳምጡ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 8 ай бұрын
ተጠቅዬ አለህ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ሚስትዬ አየዋት ውሌዬው
@Mametube
@Mametube 8 ай бұрын
የጓደኝነት ጥግ ያየሁበት ከኔ በላይ በኔ ሰርግ የተደሰተ ሁለየም ከጎኔ የማይጠፋወው ለኔ ሲል ገንዘቡን ግዜውን ሳይሰስት ለደስታየ የቆመ ውድ ወንድሜ አህመድ ወሎን ማመስገን እፈልጋለሁ በዱንያም በአኼራም አላህ ያስደስትህ አበዋ
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ 8 ай бұрын
መጨርሻዉ አላህ ያሳምርዉ ደስይላል
@SeadaEndris-m3h
@SeadaEndris-m3h 8 ай бұрын
ወላሂ ይህ ከጓደኛም በላይ ነው አላህ ጀዛውን ይክፈለው
@meram123
@meram123 8 ай бұрын
አሚንንን
@zamzmm
@zamzmm 8 ай бұрын
መሻአላህ የናተስ ይለያል በጦርነቱም አብራችሁ. አላህ ይጠብቃችሁ በዱኒያም በአኬራም አይለያችሁ. ወላሂ እባየ መጣ መሻአላህ ❤❤❤❤❤❤❤
@ሰኒያ
@ሰኒያ 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ወላህ እበዬ ማጠ 😘😘😘😘
@yetenbitube1
@yetenbitube1 8 ай бұрын
ዋውውውው የአህመድ ወሎ ሚስት እጅጉን ባለሙያ እደሆነች ባልቀምስም ከምግቡ እይታ አቀራረብ ያስታውቃል እጅሽ ይባረክ 🎉አህመድ ደሞ ጎበዝ አስተዋይ ምርጥ ጓደኛ
@seadaseada714
@seadaseada714 8 ай бұрын
መቼ ድራችሁት ነው ደሞ አህመድ ወሎን የተንቢ??
@seadawelow1743
@seadawelow1743 8 ай бұрын
እደ ምንለማለትነው ባለሚስት ባለልጂነው እኮ😂​@@seadaseada714
@fatumawase
@fatumawase 8 ай бұрын
ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase 8 ай бұрын
​@seደምሪኛadaseada714
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ 8 ай бұрын
መች አየን ሰርጎ የተንቢ
@Jahara-to1yc
@Jahara-to1yc 8 ай бұрын
አህመድ እብራሂም ለሙሀመድ አህመድ ተላቅ ወዲም ነዉ የምትሉ👍👍
@yarab4997
@yarab4997 8 ай бұрын
ቻናሉ የአህመድ ውሎ ምንድነው የሚለው?
@emanl0ve89
@emanl0ve89 8 ай бұрын
እኔ በህይወቴ እንደዚህ አይነት ጎደኛ አላየሁም እንደው ውደታ እስከ ጀነት ተመኘሁላችሁ ❤❤❤❤❤
@zeyinb902
@zeyinb902 8 ай бұрын
አሚን
@lbabamohammed3383
@lbabamohammed3383 8 ай бұрын
አህመድ ወሎ ገራገር ነው በሰርግህም ያለው ደስታ ማሻላህ ሚስቱም ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቸው ቤታቸው በሀብትና በልጆች በደስታይሙላ
@zenatzenat5559
@zenatzenat5559 8 ай бұрын
ሙያ አለማድነቅ እራሱ ንፍግነት ነው እጅሽ ይባረክ ማሻአላህ ሲያዩት እራሱ ሲያምር
@عايشةالحربي-غ6ف
@عايشةالحربي-غ6ف 8 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርለት አላህይጠብቃቺሁ ሁላቻሁንም ማሻአላህ
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 8 ай бұрын
መሸአላህ
@ፋፊያጣየዋገጠሪ
@ፋፊያጣየዋገጠሪ 8 ай бұрын
ማሻአሏህ በሏት ያለቤ
@zenatzenat5559
@zenatzenat5559 8 ай бұрын
@@ፋፊያጣየዋገጠሪ ብለናል ውደዋ ማሻአላህ እትፍ እትፍ ክክክክክክክ
@fatumawase
@fatumawase 8 ай бұрын
​@user-qh8gi3hm1wደምሪኛ
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 8 ай бұрын
ዋውሚስትየዋን:አለማድነቅ:ንፉግነትነው:ሲያምር:ሁሉም:እጅሽይባረክ:ማርያምን:እኛየማምቅመሞችም:በዚህ በዚህ:አንታማም
@የፆምውሃነኝ
@የፆምውሃነኝ 8 ай бұрын
_አህመድ ምርጥ ልጅ ነው ወላሂ በማሜ ሰርግ መደሰቱ ፊቱ ላይ ያንፀባርቃል አላህ ይጨምርልህ አህምዬ ማሜም ያማረ ጋብቻ ይሁንላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አንድነታችሁ ያስደስታል ወንድሞቼ በርቱ🎉🎉🎉_
@ፍኖ-ዐ6ከ
@ፍኖ-ዐ6ከ 8 ай бұрын
ሲበሉ ባይቀረፅስ ጀዛውን አላህ ይክፈለው ሚስቱን ሚድያ ላይ የማያወጣ የጀግና ጀግና አህመድ ቃል የለኝም 🎉🎉🎉
@seada2315
@seada2315 5 ай бұрын
ትወጣለች ግን ማንም አያውቃትም
@rahmawollo5636
@rahmawollo5636 8 ай бұрын
ጓደኝነትኮ ያአሏህ ስጦታ ነው ማሻአሏህ አስከመጨረሻው አይለያችሁ ጓደኛ ለመባል ይከብዳል ታላቅ ወንድም ነው አህመድ ለማሜ
@Arsamatube
@Arsamatube 8 ай бұрын
ማሪያምን የጓደኛ ጥግ እንደዚህ ነው እውነት ከደስታየ ብዛት እንባ ተናነቀኝ ወሎ ሚድየ እውነት ትለያለህ እንድህ ነው ጓደኛ ሁላችንም መልካም ልብ ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@bintseid1800
@bintseid1800 8 ай бұрын
አሚንንንን
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 8 ай бұрын
በኢትዮጵያ ኑሮ ይህን ያክል አዘጋጅቶ ስላስደሰተህ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው ከነ ሙሉ ቤተሰቡ ክፉውን ያርቅላቹ በመሀላቹ ማሜ መልካም የትዳር ጊዜ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@akjulan7084
@akjulan7084 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ውዴታ እሰከ ጀነት ያድርግላችሁ አህመድ በጣም ጥሩ ወንድም ነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሰው ሲቸገሩ ማየት አይፈልግም በአቅሙ ባለው ነገር ሰውን ይረዳል አላህ ይጨምርልህ በየሄድክበት መንገድ ሁሉ ጥሩ ነገር እንጂ ክፉ ነገር አያግኝ ወንድማችን 🤲🤲🤲
@ZeibaHussan
@ZeibaHussan 8 ай бұрын
አወ ወደ በለሟያ አርጎናል ስደት አረቦቹ እሚስቶቻቸው ፊት ሲያመሰግኑኚ እሳቀቃለሁ እዳትቀና በማለት ክክክክ ያህሜ ሚስት ባለሟያ ናት እቃዋ አረታተቧ ይናገራል👌
@hawatube4864
@hawatube4864 8 ай бұрын
ማሻአላህ ሴት ልጂ ባለሙያ ስትሆን እንዲህ ታኮራለች አህመድ ደግሞ በጣም ደስ የሚል ልጂ ደስተው ከፊቱ ለይ ይታይ ነበር የሰርጉ ቀን ፍቅራቹሁን እስከጀነት ያድርግላቹሁ
@ካፍሽነኝ
@ካፍሽነኝ 8 ай бұрын
አህሜዋ ማሻአላህ ተባረክአላህ ክፍ አያግኝህ ከነቤተሰብህ በልጆችህ አላህ ያስደስትህ ማሜም ብድር ከፋይ ያድረገው በልጆችህ ወንድሜ😢😢
@umnyehya175
@umnyehya175 8 ай бұрын
ማሻአሏህ ጓዴኝነት ጥግ ሙያዋ የተለየነው ሲያውት እንኳን ዴስየሚል እጅሽ ይባረክ አቦ
@sikosilo7977
@sikosilo7977 8 ай бұрын
እውነት ለመናገር ከምንም በላይ የአህመድ ወሎን ሚስት ሳላደንቃት አላልፍም በጣም ጀግና ባለሞያ ሚስት አለቸው ይህን ያዘጋጀሺበት እጀሺ ይባርክ ምርጥ ባለሞያ ነሺ ማሚ ትዳርህ ይስመር ውለዱ ክበዱ
@ሰብለዘተዋህዶ
@ሰብለዘተዋህዶ 8 ай бұрын
ከሁሉም ደስ ያለኝ በአንድ ገበታ ተሰባስቦ መበላቱ የእዉነት የኢትዮጵያ ባህሉ አብሮ መብላቱ መሰባሰቡ እንዴት አንደናፈቀኝ 😢
@fhgfjg
@fhgfjg 8 ай бұрын
ማሻአላ የወንድምነት ጥግ መወለድ ቆንቆ ነዉ አላህ እስከመጨረሻ ያዋዳቺሁ 💞💞💞💞💞💞💞❤❤
@khadijakuwait7266
@khadijakuwait7266 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቀቹ አህመድ አላህ ራዥም እድሜ እና ጤና አላህ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤
@ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
@ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ 8 ай бұрын
ማሻአላህ አህመድ ትዮብ ምርጥ ወንድማችን ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ወላሂ ምርጥ ወንድማችን ነዉ አላህ ይጠብቅህ ከመላዉ ቤተሰቦችህ ጋ እጅሽ ይባረክ ባለሞያ ሴት❤❤❤❤
@AhlamAhlam-c4j
@AhlamAhlam-c4j 8 ай бұрын
የመጀመሪያ ጊዜ ነው ስኮምት ምክኒያቱም ማለፍ አልቻልኩም እባየ ነው የመጣሁ ማሻአሏህ ብያለሁ አህመድ ወሎ አሏህ ያስደስትህ የጓደኝነት ጥግ ማለት ይህ ነው
@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ 8 ай бұрын
አቦ የአህመድ ሚስት ሳትሠለችይህንሁሉ ምግብ ስላዘጋጀች አላህ እጅሽን ይባርከው ማሻ አላህ ደስነውየሚለው ሀቅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZeibaHussan
@ZeibaHussan 8 ай бұрын
በዚህ ዘመን እዲህ አይነት ወዲም ጓደኛ ማገኘት መታደል ነው👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹
@rahmatube9227
@rahmatube9227 8 ай бұрын
እኔ ኮሜት መፃፍ አልወድም ነበር ዛሬ ግን አንድ ነገር ሳልል አላልፍም አህመድ ወሎ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ቸር ሰው ያስታውቃል ያጨማመሩ ራሱ ስረአቱ ሲያምር ባልተቤትህንም እጅሽ ይስለም በልልኝ ማሜ መብሩክ ያማረ ትዳር ያድርግልህ ለአላህ ብየ እወዳችሗለሁ 🎉🎉
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 8 ай бұрын
አህመድ የማደንቀው አንድም ቀን ሚሥቱን ሚድያ ላይ ሢያወጣ አይቸው አላውቅም አላህ ይጨምርለት በዚሁ ቀጥል አህሜ አደራ ያተ ሚሥት የታደለች ናት ሑሌም ሙሽራ ናት 🌹 ማሜ አልፍ መብሩክ ያመረ የሠመረ ትዳር ያድርግላችሁ አላህ ወደ ትክክለኛ መንገድ ይምራን ይምራችሁ
@sudyestubesudyes3847
@sudyestubesudyes3847 8 ай бұрын
ወላሂ ቃላት ያጥረኛል ማሻአላህ አላህ አይለያችሁእስከ አኸራያረብ ምቃኛ አይያችሁ አደራ በአላህ ስም ነው እምላችሁ የማንንም ወሬ ሰምታችሁ በመሀላችሁ ሰይጣንእንዳታስገቡ ለአላህ ብየ እወዳቸዋለሁ ❤
@ማያዬማያቢንትባባ
@ማያዬማያቢንትባባ 8 ай бұрын
አላህ ይጨምርላት አህመድ ወንድም ደሞ እኮ አህመድ ያቁምነገርኝ ሰው ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እስኪ ለአህመድ 👍👍👍👍👍
@Hawi704
@Hawi704 8 ай бұрын
ማሻ አላህ አህመድ ወሎ በጣም ምርጥ እና አስተዋይ ጓደኛ ነው አላህ ፍቅርን ሰላሙን ያብዛላችሁ🥰❤❤❤❤
@ኢልሀምሁሴንየሀረቡዋ
@ኢልሀምሁሴንየሀረቡዋ 8 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ሷሊህ ሷሊህ ልጆችን ይወፍቀዉ ጓደኛ ከልብ ኳደኛነዉ ማለት ሁሉም ጓዶኞቹህ አላህ ዉዴታን ያላበሳቸዉ ናቸዉ አላህ ያዋጃችሁ እስከመጨረሻዉ ዉዴታ አስከጀነት ያረብ አናተ ለተደሰታችሁ እኔም ደደደደደስስስስስብሎኛል
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አህመድ ወሎ የጓደኝነት ጥግ የሰርጉ ቀን ለራሱ በጣም ደስተኛ ነበር ሰው ለራሱ ሰርግኳ እደዛ አይደሰትም እሱ ግን እኔጃ ቃላት ያሳል ሚስቱም ጀዛኪ አላህ ኸይር አቤት ሙያ ሴት ነሽ ከልብሽ ማሜ በድጋሜ መብሩክክክክ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Rukye-b8q
@Rukye-b8q 8 ай бұрын
ማሻአላህ ቃላትም አይገልፀው ለሁሉምነገር አላህ እስከጀነት ያዝልቃችሁ እንድህ እንደሆናችሁ እረማግኘት እንደትያምራል አላህ በቃበለኝ ስደት ብቻ የመዳም ቅመመሞች ኢስኪ ድካማችንን ውጤታማ እንድሆን ዱአእንደራረግ
@zeebazeeba4554
@zeebazeeba4554 8 ай бұрын
ምርጥ ወንዲም አህመዲ ወሎ ማሻ አላህ በወጣ ይተካ ጉደኛ ማለት በአንተ ሲለካ በተግባር ከሚያወሩት ሳይሆን ከሚተገብሩት ምርጥ ጉደኛ ያዲርገን
@nefisatube2Y
@nefisatube2Y 8 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ጀዛውን ይክፈለው ወንድምኮ ጀዛህንይክፍልህነው የሚባለውና አላህ አይለያችሁ ፍዱንያ ፍል አሂራ
@tube-xt7bd
@tube-xt7bd 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ጎደኚነት እረቂቅ ነው ጎደኛነት እኮ ሰላም ነው አህምዬ በጣም አስለቀስከኚ😢😢😢ከቃል በላይ ሆንክብኚ በጣም የማገረም ዝግጂት ነው
@rahmarahmaa1073
@rahmarahmaa1073 8 ай бұрын
ማሻ አላህ አህመድ ወሎ አላህ ይጨምርልህ
@zeharatube2
@zeharatube2 8 ай бұрын
ማሻአላህ ለሰው ቅን ማሰብ ደስ ይላል አላህ ይስጠው ጨምሮ ጨማማምሮ ከጤና ጋ አህመድ በረካውን ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ይሁን❤❤
@የጎራርባዋኤችንኝእናቴየኔ
@የጎራርባዋኤችንኝእናቴየኔ 8 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅችሁ ወደታችሁንም ከዱኒ እሰከ አኪይራ ያደረገላችሁ በጣም ተልቂ ወንድምህነው ወላሂ
@HasnaHasna-pn5un
@HasnaHasna-pn5un 8 ай бұрын
ያረብ ካይን ይጠብቃችሁ ማሻአላህ ያረቦች ደግስ አስመስሎታል ማሻአላህ
@ደረሳዉሠይድ
@ደረሳዉሠይድ 8 ай бұрын
ኡነት አህመድ እራሂም የወንድም እነትህን ሀቅ ተወታሀል ማሻአላህ በአኸራም በጀነት አላህ አብሮ ያድርጋችሁ
@ayishaseid31
@ayishaseid31 8 ай бұрын
ማሜ ወንድሜ ትዳርህ ያመረ የሰመረ የአልይና የፋጡማን. አላህ ያድርግልህ ሲቀጥል. አህመድ ወሎ የጎደኛ ጥግ. ማለት እንደዚህ ነው. መሽአላህ በእውነት በጣም. አስደስትከን አንተንም. ባልተቤትህንም ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ
@እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ 8 ай бұрын
ማሻአህ ሚስቱን ያለማድነቅ ንፍገትነው አህመድ ኢብራሂም የዋህወድምነው የሰውእድገት የሚያስደስተው የልብህን መሻትሁሉ አሏህያርግልህ ወድማችንአህሜ
@መዲነኝየህልሜደራሲእኔዉእ
@መዲነኝየህልሜደራሲእኔዉእ 8 ай бұрын
ማሻ አላህ እደህ አይነት ጎደኛ ማግኝት መታደል ነው አላህ ይጨምርለት ያርብ
@محمداحمد-ف2ب2م
@محمداحمد-ف2ب2م 8 ай бұрын
ማሻአላህ በመጀመሪያ ማሜ መብሩክ እንኳን ለዚህ አበቃህ አህመድን እና ሚስቱን አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው
@kadijamedia.3739
@kadijamedia.3739 8 ай бұрын
ያሰላምም ማሽአላ ያልይና የፋጢማ ጋብቻ ያረግላችሁ ውለዱ ክበዱ ማሽአላ ማለት የትረሱ👍ግለግለፁ ደስታችሁን
@umumiftah-x5d
@umumiftah-x5d 8 ай бұрын
አለማድነቅ አይቻልም ገና ዛሬ ኮሜት ትፅፍ የጓደኝነት ጥግ አሏህ ለኛም እድህ አይነት ጓደኛ አሏህ ይሥጠን ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ሚሥቱን እራሡ መሠተሩ አሏህ ይጨምርልህ
@እምከማልየልጆችእናትስደተ
@እምከማልየልጆችእናትስደተ 8 ай бұрын
ማሻላህ ይህነው ጓደኛ ማለት ይህነው አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@SEADA-dr
@SEADA-dr 8 ай бұрын
ማሻአላህ ሳይበሉት እሚያጠግብ ምግብ ነው ባለሙያ እደሰራው ያስታውቃል አላህ ፍቅርም እሪዚቅም ይጨምርላችሁ ትለያለህ አህመድ ወድማችን
@samiragzachew8903
@samiragzachew8903 8 ай бұрын
ያማረ የሰመረ ትዳረ ያረግልህ ማሜ ኮሜት አረጌ አላቅም ነበረ በጣም ነው ደስ የምትሉት አህመድ እና ባለቤቱ ክፍ አይካችሁ ❤ አንተም መልካም ልጅ ነህ ማሜ ይገበሀል የተረጋጋህ ሰው ነህ መሻአላ ብለናል
@hayathayat9273
@hayathayat9273 8 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም የሚገርም ምላሽ ነዉ አረብ ሀገር ነዉ እንጅ ኢትዮጵያ አይመስልም ሁሉም ነገር
@aliakmel9336
@aliakmel9336 8 ай бұрын
ቢስሚላ ማሻአላህ ማሜ አላህ ትዳርህን ያማረ የሰመረ አላህ ያድርግልህ አህመድን አላህ ጀዛውን ይክፈለው
@zeharaseid8333
@zeharaseid8333 8 ай бұрын
ማሻአላህ ምኞቱን አላህ ያሳካለት ሚስቱም እጆ ይባረክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠው በወጣ ይተካው
@ወሎየዋ-ጸ9ለ
@ወሎየዋ-ጸ9ለ 8 ай бұрын
ማሻአላህ አህምዬ ወሎነት መገለጫውእሄነው ባለቤቱም ባለሙያናት ማሜምአላህ በቅርቡየቤቢአባት ያድርግህ
@HayatAbebaw-l5m
@HayatAbebaw-l5m 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ምንም ብዬ መግለፅ ለራሱ እኔ አልቻልኩም አላህ ዱኒያውንም አኼራውንም አላህ ያሳምርለት ማሻአላህ ስለሚስቱም ምንም ማለት አልችል በጥቅሉ በዱኒያም በአኼራም ያማረ ያድርግልሽ
@አርዱልሀበሻ
@አርዱልሀበሻ 8 ай бұрын
አላህ አዘውጀል ጀዛህን ምንዳህን ጀነትል ፊርደወስ ይወፍቅህ ከነመላው ቤተስብህ አህሜ የስራሁ ሁሉ በረካ ያድርግልህ አተ ጓደኛ ሳትሆን ተላቅ ወንድም ነህ ምርጥ ስው ❤ ከአዋጣሀው በላይ እጥፍ ዲርብ አድርጎ ይመዳህ ምክራችሁን እስከመጨርሻው ያድርገው የታሉ የተዋደዱ የሚላችሁ ያድርጋችሁ አላህ አዘውጀል ውዴታ እስከ ጀነትል ፊርደወስስ ስስስ❤ የአህሜ ንግስት እጂሺ ይባረክ😍
@ራህማወሎ
@ራህማወሎ 8 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ አህመድዬ ጓደኝነት እደዚህ ነው ወላሂ በጣም ነው ደሰ እምትሉት አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤
@ፋፊቆንጆ
@ፋፊቆንጆ 8 ай бұрын
ማሻአላህ ወላሂ ጓደኛ ብቻ አይደለም አህመድ አስተዋይ አላህ ፍቅራችሁን እስከ አኸራ ያርግላችሁ ወድሞቸ ማሜ መብሩክ ብያለሁ
@MunaHussen-j4n
@MunaHussen-j4n 8 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረካለህ ብሉ የአፈያ ደስስትሉ አላህ ያዋደን አህመድ ወሎ ታላቅሰዉ አገራችንሰላም ይሁን ያረብ
@fafitube2448
@fafitube2448 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ወላሂ አህመድ ይለያል ሲጀመር ሚዜወችህ ፈገግታቸዉ ብቻ ይበቃል የኔ ወሎየወች እኳንምጨከናንተ ሆኩ የጋሬ ልጆች አህመድ ኢብራሂም አላህ የልብህን ይሙላለህልህ ማሜዋ ትዳርህንም አላህ ያሣምርልህህህ😊😊
@المصدرالافضل-ظ6و
@المصدرالافضل-ظ6و 8 ай бұрын
በመጀመሪያ የአህመዲ እብራሂምሚስት ዝርያሽ ይባረክ እንዳሸዋ ይብዛ አህመዲ ካይን ይጠብቅህ ውደታቺሁ እሰከ ጀነት ይሁንልላችሁ ሙሀመዲ መልካመ የሚሰራሰው ያሰደስተኛል አላህ ይጠብቃችሁ ቤትህ የንግዳ ቤት ይሁን እምታበላው አትጣ
@ameenaetp
@ameenaetp 7 ай бұрын
ፋፊ ሀበሻ እኮ ነች ሚስቱ ማሻአላህ
@heuyye5507
@heuyye5507 8 ай бұрын
አላህ ጅዛውን ይክፈለው ሞለ ቤተሠቡን አላህ ይጠብቅለት እሱም በዱኒያም በአኸይራ ጅዛውን አላህ ይከፍለው ❤❤❤❤❤ እድሜና ጤና አላህይስጠው🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Rqpaya
@Rqpaya 8 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ አህመድ ባሁን ሰአት እዳተያለጓደኛ መኖር መታደልነው ውደታቺሁን እስከጀነት ማሻአላህ
@ahmedebrahim-p3z
@ahmedebrahim-p3z 8 ай бұрын
ሀቂቃ ቃላት ያጥረኛል አህመድ ማሻአላህ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ማይ ይገባሃል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፍቅራችሁ ያስቀናል
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 8 ай бұрын
በዚህ ግዜእደዚህ አይነትኅደኛማግኙትመታደል ነው ማሻአላህ ተባረክአላህ አህመድ ከነባለቤትህ ጀዛችሁንአላህ ይክፈላችሁ
@HalimaMuhamed-br1or
@HalimaMuhamed-br1or 8 ай бұрын
ማሻአላህ አህምየን ከነባለቤቱ አለማድነቅ አይቻልም ፍቅራችሁ ሁልግልዜም አይለያችሁ እኔሁልጌዜም ደስታችሁን ነውየምፈልገው💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💙💙
@HdXh-lr5ut
@HdXh-lr5ut 8 ай бұрын
ማሻአላህ አንተን እንዳስደሰተህ አላህ በሁለቱም ሀገር ያስደስተው ወላሂ ደስ ሲል
@ኢትዮኩራቴ
@ኢትዮኩራቴ 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ብያለው ወላሂ ምራቄን ነው የዋጥኩት ምግቡ ማሻ አላህ ነው አህመድ አላህ ይጠብቅህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ❤❤❤❤
@Rahmaali-p4b
@Rahmaali-p4b 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ወንድሞች አላህ ይጠብቃችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ወላሂ አህመድ ድጋሜ ሰርግ ነው ያደርገው አላህ ይጠብቅክ እኔጃ በጣም ደስ ብሎኛል
@hikmuseid9007
@hikmuseid9007 8 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ መልካም ሰውችንያብዛልን ሀይቂቃ አህመድ የዋህ ነው አላህ በረካይጨምርለት ግን አንድ አማስተላልፈነገር ቢኖረኝ ወሞች ነሽዳ የሚባለው ነገር ቢቀር ማይ ነኝ ስልምኛችን አይፈቅደውም
@sntayehuahmed8530
@sntayehuahmed8530 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላ ምርጥ ጎዴኛ የበርሀ ጥላ ይባል የለ ዉዴታ እስከ ጀነት አህመድ ኢብራሒም ባለሞያ ሴት አላህ ይጨምርልሽ አላህ ከፍ ያለ ደረጃ ድርስ ከኔ ሙሉ ቤተሰብህ ወላሒ እንዴት ደስ እንዳለኝ ወድም ማሜ ትዳርህ ይስመርልህ ዉለድ ከበድ እወዳችሆለሁ ለአላህ ብየ ❤❤❤
@semirayewlolji8764
@semirayewlolji8764 8 ай бұрын
ማሻአላህ ወላሂ ፈገግታው ብቻ በቂነው በጣም ነው የተደሰተው ባተ ስርግ ያረቢ አላህ ፍቅራቹህን ይጨምርላቹህ ሚስቱም ማሻአላህ ሞያ👍👍👍🌹🌹
@ghghh3547
@ghghh3547 8 ай бұрын
መሸአላህ ብያለሁ ወላሂ ክፋት አይበጅም ሁላችንም እንዋደድ አህመድ ልጆችህን ሚስቶችህን አላህ ይጠብቅልህ አላህ ከዚህ በላይ ርዝቅ ይስጥህና 3 ደገም አድርገህ ዉለድ የበለጠ ዘርህ ይባዛ ረሱላችን ተጋቡ ተዋለዱ ኡመቴ እድበዙ ብለዋል አላህ ያብዛል የነብዪ ኡመቶች ማሜም አላህ ይወፍቅህ መሸአላህ ሰሉ አለብይ ስለላሁ አመይሂ ወሰለም
@ፋፊወሎየዋ-ፀ4ጀ
@ፋፊወሎየዋ-ፀ4ጀ 8 ай бұрын
አህመድ አላህ መልካሙን ነገር ይወፍቅህ በጣም ደስ እምትል ጎደኛነህ
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 8 ай бұрын
ማሜ በድጋሜ መብሩክ ማሻአላህ እድለኛነህ እደአህመድ ያለጎደኝነት ማገኝትህ ያውም በዝህዘመን ሚዜወችህደስታቸውን ገልፀውልናልከፊታቸውይለይነበር
@عائشه-ك1س
@عائشه-ك1س 8 ай бұрын
ማሻ አላህ አሌኩም አህመድ ምርጥ ወንድም ምርጥ ጓደኛ ምርጥ ቤተሰብ አላህ ፍቅረችሁን የብዘላችህህህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@zewariweyasu
@zewariweyasu 8 ай бұрын
መሻአሏህ ሚስቲቶም ጀግናናት ይሱም መሻአሏህነው ኸይር ነገር ሁሉን በዱንያም በአኸራም ይወፍቀው
@zenatali7913
@zenatali7913 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ማም እውነት ጓደኝነት ከወንድም በላይ መሆኑን በናንተ አይተናል አላህ ፍቅራችሁን እስከ ጀነት ያድርግላችሁ ያረብ
@adssds7042
@adssds7042 8 ай бұрын
አይ ወሎ ጉራት ይሠማኛል ወሎ በመሆኔ ሥታምሩ አህመድ ወድማችን እድህ ነው ጓደኝነት የጓደኝነት ጥግ ነው ያሣየው የምር ባዱኒያም ባኬራም አይለያያችሁ❤
@ጎሳልበየቃለሰናየ
@ጎሳልበየቃለሰናየ 8 ай бұрын
ማሜ ወድማችን እኳን ደስስ አለህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ውለዱ ክበዱ😍❤
@rahmarahmaa1073
@rahmarahmaa1073 8 ай бұрын
ማሻ አላህ አህመድ ወሎ አላህ ይጨምርልህ ምግቡ ግን አስቀናኝ😂😂❤❤❤❤
@fozifozi9176
@fozifozi9176 8 ай бұрын
ማሻ አላህእረ ባአላህ ባሁን ጊዜ እንደዚ አይነት ጓደኛ ማግኘት ወላሂ በጣም ከባድ ነው ለማንኛውም አጥብቀክ ያዘው ሜሜ 👍👍👍👍👍
@فتياابراهيم
@فتياابراهيم 8 ай бұрын
መሸአለሀ ተበረከለሀ መቡሪክ በረከለሁለኩማ ዉበረከአለኩም ዉለዱኪበዱ🎁🌹🌹🌹🌳
@fatumatraekegn140
@fatumatraekegn140 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ምርጥጓደኛ አለማድነቅ አይቻልም እድሜና ጤና ይስጠው
@افقالحجاز-و7ض
@افقالحجاز-و7ض 8 ай бұрын
እባየነውየመጣው አሏህያስደስትህ እግዳአክባሪሁን አተምተከበር ሙሽሮችምለምደው አብበውያፍሩልን
@GhjHytr
@GhjHytr 8 ай бұрын
ማሻ አላህ አህድ ወሎ ወላሂ የጓደኝነት ጥግ ነህ ማሻ አላህ ማሜ አላህ ትዳራችሁን ያመረ የሰመረ ያርግላችሂ ❤❤❤❤
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 8 ай бұрын
አሏህ በዱኒያም በአኼራም አይለያችሁ 🎉🎉ክፉ ነገርአያጋጥማችሁ ጓደኝነታችሁ እስከወዲያኛዉ ድረስ ያምሽ😢🎉አሚን በሉ
@እትነኝየእሱአፍቃሪ
@እትነኝየእሱአፍቃሪ 8 ай бұрын
ማሻ አላህ የመዳም ቅመሞች እስኪ አሚን በሉ አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ያላገባም ያግባ ያልወለደም ይውለድ። ስደት በቃ ይበለን
@hawahawa2214
@hawahawa2214 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ እውነተኛ ጓደኛ አህመድ አላህ ያስደሳህ ማሜ ይገባሀል አንተም ማሻ አላህ ጥሩ ወንድም ነህ
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ 8 ай бұрын
ማሻ አላህ የላኢለሂለላህ ወንድሞቸ በጣም ደስ ይላል አህመድ የጓደኝነት ጥግ ትለያለህ ውደታ እስከ ጀነት መጨረሻውን አላህ ያሳምምርላችሁ
@Gggg-l4b8x
@Gggg-l4b8x 8 ай бұрын
ወላሂ በጣም ትለያለህ አህምየ አላህ ጨምሮ ይረዝቅህ ወድሜ የመልካምነት ጥግ❤❤❤❤❤
@seada5485
@seada5485 8 ай бұрын
መሻአላህ መብርክማሜእንኳንደስአለህ መልካምየትዳርዘመንይሁንልህ ወለዱክበዱ🎉🎉መሻአላህአህመድ አላህይጨምርልህ የጎደኝነትጥህ አላህአይለያቹህ አዱኛወለአኬራ እደትደስይላልያረቢ🎉🎉🌹🌹
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 8 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ብያለሁ ወላሂ በጣም ትልቅድግሥነው አላሁመሶሌአላ ሠይድና መሀመድ አላህ ይጨምርልህ አህመድ ወሎ ትልቅ አክባሪ ወላሂ
@ZinetAdane-y9l
@ZinetAdane-y9l 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ወላሂ በጣም ደስ ይላል ❤😢😢ወዲም ማለት ይህ ነው ፉቅራችሁ ለዘላለም ይሁንላቱሁ ያረብ❤
@tayebmohammed6326
@tayebmohammed6326 8 ай бұрын
ማሻአላህ አህመድ ጀገና ቤቱገን 😂 ቤተ መገስት ነወደ የሜኖረው ስፋቱ ማሻአላህ የልጅ ልጅ እየብት
@ደረሳዉሠይድ
@ደረሳዉሠይድ 8 ай бұрын
ሀቢቢ ማሻአላህ ለወድሙ ደሰታ እንደዚህ ከፍ ዘቅ ብሎ ሰለአሰተናገዳችሁ አላህ ያሰደሰተው ከመጥፎ ነገር አላህ ይጠብቃቸው
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 8 ай бұрын
ወላሂ እኔ ቃል የለኝም ለአህመደ አሏህ ከነቤተሠቡ አደሜናጤናይሥጠወ በዚህኑሮወደነት ማነወእንደዚህየሚያደረገወ ወረቢን የልብሠወነወ ❤❤ ማሜ መብሩክ ያማረየሠመረትዳረአሏህያደረግልህ
@madinaandris775
@madinaandris775 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ሰው ወድሙን ለማስደሰት ጎበስ ቀና ሲል ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ ወድም አህመድ
@LamlaMohammad
@LamlaMohammad 8 ай бұрын
ማአሻላህ አላህ ይጨምርላቹ አንተም በልጁ ደረሰ የምትክሰዉ ያድርግህ ሙሚን ለሙስሊም ወንዱሙ መከታዉነዉ አላህ ላላህ ብሎ የሚዋደዱ ያድርገን❤❤❤❤
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 8 ай бұрын
ዋው የአህመድ ሚስት ሙያ ትግርትነው ማሻ አላህ አላህይጨምርልሽ ለካ እድህ የወፈረው የአንቺ እጂ ነው ውደታችሁን እስከ መጨረሻው
Миллионер | 3 - серия
36:09
Million Show
Рет қаралды 2,1 МЛН
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
00:24
Don't underestimate anyone
00:47
奇軒Tricking
Рет қаралды 20 МЛН
Миллионер | 3 - серия
36:09
Million Show
Рет қаралды 2,1 МЛН