No video

ወንዶች ስለሴቶች ልታውቁ የሚገባችሁ 6 ነገሮች

  Рет қаралды 43,258

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

4 жыл бұрын

ወንዶች ስለሴቶች ልታውቁ የሚገባችሁ 6 ነገሮች
ለቢኒ የተሰጠ ምላሽ
Tiktok
vm.tiktok.com/...
Facebook
/ fiker.yebeltal
የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
• የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
• የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ..
• ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ....
ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው
• ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው !
ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆኑ ለምን ፈለገች??
• ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆ...
ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴዎች (ለአይናፋሮች)
• ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴ...

Пікірлер: 204
@user-fl3dr5uo8m
@user-fl3dr5uo8m 4 жыл бұрын
ፍቅር በጣም ተመቸኝ ያዘጋጀሽው መልሥ የኔ ቆንጆ❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ
@almaztube7504
@almaztube7504 4 жыл бұрын
ፍቅር የኔ ቆንጆ ጠፋሽ ቢኒ ጥግ ድረስ ተመልሶልሀል
@helenbb2077
@helenbb2077 4 жыл бұрын
የተጠቀሰው ነገር ወንዶች እኮ ሀሳብ የላቸውም በብዛት አስቸጋሪ ናቸው የኛ ወንዶች በተለይ ልጅ መውለድ መፈለጋችን አይግረማችሁ ሴት በዚህ ምድር ላይ እናትነትን ሳታይ ማለፍ አትፈልግም በተረፈ ፍቅርዬ ጨርሺለት
@EmanAli-yr4qm
@EmanAli-yr4qm 4 жыл бұрын
ፍቅር እዴት ነሽ የኔ ቆጆ ስውድሽ የኔ አደኛ የጠቀሻቸው በሙሉ ለኔ ተመችቶኛል ልክ ነሽ
@lidiyadanga7784
@lidiyadanga7784 4 жыл бұрын
በሚገባ ትክክል ነሽ ፍቅር🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌺🌺🌺🍓🍓🍓💚💛❤👈
@fatumaseid2132
@fatumaseid2132 4 жыл бұрын
አኛም እኖድሻለን ትክክልነሽ ፍቅር እደስምሽ ፍቅር የሆንሽ ልጅ
@maregeawol1878
@maregeawol1878 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ፍቅር የቢኒን ቪዲዮ ካየን ቦሀላ ብዙ ተወያየንበ ደስ ይላል ቀጥሉበት ብዙ ነገር እዳስብ አደረጋቹኝ ሌላው ፍቅር እውነት ነው ውስጣችን ይነግረናል እናውቃለን
@tigistbihonegn2302
@tigistbihonegn2302 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ውብ ጥሩ መልስ ነው ያው ልዩነት ውበት አለው ሴትና ወንድ ተመሳሳይ ፍላጎትና ተመሳሳይ ነገር ሊኖረን አይችልም ቢያ ደግሞ የዚህን መልስ እስኪመልስ እንጠብቃለን
@ermaboy5547
@ermaboy5547 4 жыл бұрын
እሺ ኣሁን ሁሉንም ኣየቸው ኣለው፥ ብዙ ሃሳብ ነበረኝ ግን ሌላውን ትቼ ስለ "ምጡ" እሄን ልበል። የምጥ ስሜት ባጭሩ ሴት ልጅን ከ ሄዋን እናታችን ኣቕጣጫ ለተፈጸመው ስህተትን የምታካክስበት ሁኖ፡ በተጨማሪ ደሞ ከ ጌታችንእና መዳኔታችን እየሱስ ክርስቶስ በጣም ትልቅ የሆነ በረከት ከሚያሰጠው "የሱ ስቃይ" በትንሹ የመካፈል ስሜትም ነው፡ እንደው በትንሹ ለመግለጽ ያህል። እና የማከብራቹ ሴቶች እህቶቼ በዚ ደስ ሊላቹ ይገባል። ኣመሰግናለው!!!
@alemberhea6883
@alemberhea6883 4 жыл бұрын
በትክክል ነው የገለፅሽው በዚ ዙሪያ ላይ ጥሩ ብቃት እንዳለሽ ነው የታዘብኩት በርቺ እራስሽን ሆነሽ ቀጥይ
@user-jn1yg6em8t
@user-jn1yg6em8t 4 жыл бұрын
Wow you are so amazing ጀምረሽ እስክትጨርሽው በጆሮዬ ብቻ ሳይሆን ከልቤ ነው የሰማሁሽ እና በጣም ትክክል ነሽ 100%
@abdelmejid2765
@abdelmejid2765 4 жыл бұрын
የሚንከባከባችሁን በፍፁም አትወዱም እርግፍ አድርገን ስንተዋችሁ ደግሞ ታለቃቅሳላቹ በጣም ግራ ታጋባላችሁ
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 4 жыл бұрын
እንዳው መዳኒዓለም ይባርክሽ የኔ ምርጥ መውለድኮ ዘር መተካት የተሰጣችሁ ፀጋ ስጦታችሁ ነው እመቤቴ ትጠብቅሽ!
@user-hp5qz9ws6g
@user-hp5qz9ws6g 4 жыл бұрын
እስኪ የጉዞ ታሪክ እና የአልጋ ታሪክ የሌለው ባል ፈልጉልኝ እናቱ ብቻ የሳመቺ 😜ፍቅር እውድሻለሁ ነፍ አመት ኑሪልኝ ደግሞ እየጠፋሽ ነው አትጥፊ 😘
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣 ይህማ ከባድ ነው፡፡ ቦሌም ሆነ ባሌ አይገኝም፡፡ እሺ ውዴ አልጠፋም ፡፡ አመሰግናለሁ
@user-hp5qz9ws6g
@user-hp5qz9ws6g 4 жыл бұрын
@@fikeryibeltal ስለሳቅሽ ደስ ብሎኛል ሁሌም ሳቂልኝ ፍቅር 😘😘
@user-sd3ms6ts2q
@user-sd3ms6ts2q 2 жыл бұрын
@@fikeryibeltal ✌️👍
@kante5318
@kante5318 4 жыл бұрын
Welcome በጣም ረጅም ሆነን እንጂ ደሞ በጣም ኣምሮብሻል
@melesechyegeta1430
@melesechyegeta1430 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ የኔ ፍልቅልቅ ወዶቻችንም ሚወዱት ግራ ሚያጋባቸው ሴት ነው
@sarayegojjamlig5942
@sarayegojjamlig5942 4 жыл бұрын
ይመችሽ ፍቅር የሆንሽልጅ ጥሩ መልስነው
@anatoabraham2769
@anatoabraham2769 4 жыл бұрын
Fikir betam nw miwodish . welcome andi tyake alegn Leyikirtha Yaltezegajen sew min medereg alebet tyalesh?
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 жыл бұрын
ግልፅ አርጊልኝ/አርግልኝ እስኪ አመሰግናለሁ ፡፡
@anatoabraham2769
@anatoabraham2769 4 жыл бұрын
balebete yikirtha madregm, meteyekinm atiwodim bezy wode metofo dereja lindersim tekaribenal 2005 yetesasatikutin sihitet 2011,2012 enkwan eyetenesa wuste betam eyetegoda nw min tyalesh ende bale muya na bene bota bitihigny wusanesh mindinw? Ameseginalehu.
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 жыл бұрын
@@anatoabraham2769 ለመነጋገር ሞክራችዋል?? ቂም ይዞ የበፊት ጥፋትን ማንሳቱ ቤት ሊያፈርስ እንደሚችል?? በዛ ላይ መቻቻል የሚባለው ነገር በይቅርታ ካልታጀበ ምን ዋጋ አለው? ትዳሯን የምትፈልግ ሴት ከሆነች ይህንን ጉዳይ እንድትተው ንገራት፡፡ ይቅርታ የተደረገበት ጉዳይ ማንሳት ለይቅርታ አድራጊው ድካም እና ዝለት ይቅርታውን ለተቀበለው ደግሞ ቂም ቋጥሮ መሰቃየት ነው የሚሆነው፡፡ ትዳሯን የምትፈልገው ከሆነ ይቅርታ የተቀበለችህ ከልብ መሆን አለበት፡፡
@anatoabraham2769
@anatoabraham2769 4 жыл бұрын
@@fikeryibeltal Sijemer Gudayen yerasish bemadreg be tikuret slayeshign amesegnalehu E/r yakibirish. 2gna lay gudayun begilm besewm lemenegager mokiriyalehu ggin lilealchlem lezy nw ende balemuya timirtish wuste silrgeba yamakerkush. Fikir ke lib yalemehonu na lemebekel memokeru koo nw eyekebedegn yalew.
@meriyteddase4167
@meriyteddase4167 4 жыл бұрын
Welcome back! we love you fiker😍😍
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 жыл бұрын
Thank you Meriy, I love you too
@isaias7506
@isaias7506 4 жыл бұрын
@Fiker Yibeltal yemash cake?
@madntahmed5835
@madntahmed5835 4 жыл бұрын
የጠፍሰዉ እንኳን ደህና መጣሽ ትምህረትሽ በጣም ደስ ይላል ዛሬ ለኛ ነዉ የቆምሽልን ንገሪልን ፍቅረየ የኔመልካም አይ ዉንዶች
@seidejigu4162
@seidejigu4162 4 жыл бұрын
ይችን ትምህርትሺን እኮ ነው እምወድልሽ!!
@user-st6np3cm7v
@user-st6np3cm7v 4 жыл бұрын
ፍቅር ይበልጣል እኳን ደህና መጣፍ ለምነውግን የጠፋሽው ታውቄአለሽ አለቅጥ ናፍቀሽኛል
@dhmazrouei3622
@dhmazrouei3622 4 жыл бұрын
ፍቅር ልክ ነሽ የኔ ቆንጆ
@dreamerneverend
@dreamerneverend 4 жыл бұрын
እኔ ምለው ሰው ስሙ ፍቅር ስራው ፍቅር አስተሳሰቡ ፍቅር ሓሳብሽ በጣም ነው ማደንቀው እግዚአብሔር ፍቅር ይጨምርልሽ ተባረኪ!!!
@naimauae3124
@naimauae3124 3 жыл бұрын
ፍቅር በጣም አመስግናለሁ ልክ ነሽ መውለድ ግድ ነው
@asefashmesfen7352
@asefashmesfen7352 4 жыл бұрын
ትንሽ ተግደግዳሪ ሴት ነው ምንፈልገው ቶሎ እሺ ያለች ሴት አንውድም ግን መብዛት የለበትም ቢያንስ 3 ወር ማለፉ የለበትም
@fikerintarabelibefikerinta1713
@fikerintarabelibefikerinta1713 4 жыл бұрын
😄😄😄😁isuwa ishe iskitelik diresi 30 set gar darse litemelsi new
@samueleshete697
@samueleshete697 4 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣሽ
@habtamumulugeta2761
@habtamumulugeta2761 4 жыл бұрын
ትክክል ሴት ልጅ ስትፈለግ እንጂ ስትፈልግ አያምርባትም
@ffmm5205
@ffmm5205 4 жыл бұрын
ሣህ በትክክል የኔልዩ 👍👍
@Addistoday
@Addistoday 4 жыл бұрын
"ምጡን ርሺው ልጁን አንሺው" ይባላል ከነተረቱ። ለደስታው
@semeredemeke8070
@semeredemeke8070 4 жыл бұрын
ፍቅር ይዞኛል ካንቺ ጋ ምን የሚባሉት ጉድ ነው
@worekenshegetie2441
@worekenshegetie2441 4 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ
@hazeblove9906
@hazeblove9906 4 жыл бұрын
Wel came fiker xeft belsh nebr enkan dena mexsh xelobey sewodesh eko temrtesh des yilal berchily yena konjo 😘
@tesfayebm7372
@tesfayebm7372 4 жыл бұрын
አንድን ነገር ከያዛቺሁ አትለቁም የዋለ ያደረ ነገር እንዲያገረሽ ምክንያት አድርጎ ነገር በመቆስቆስ ብዙ ሴቶች ተጠያቂ ናቸው
@madetube4356
@madetube4356 4 жыл бұрын
Fikir gin hulem set inde achi bihonu min alebet jegna koo nesh
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 4 жыл бұрын
ኣረ እንኳን ሰላም ሆኔሽ ማጣሽ እንደዝህም ባትጠፍ መልካም ነው ምክንያቱም መልእክቶችሽ ሁሉ ጆሮ ገብ ናቸዉ ኣክባርሽ ኔኝ ፀሎት እንዳይዛነጋ!
@fikadutakele7025
@fikadutakele7025 4 жыл бұрын
እኛም ናፍቀሽናል ፍቅር
@meramhassen2672
@meramhassen2672 4 жыл бұрын
ፉቅር እናመሠግናለሁ በግልፅ መንገድ መልሱን መልሰሻል
@restinpeacemylovelydadlove1412
@restinpeacemylovelydadlove1412 4 жыл бұрын
Wiwi i miss you betam rejim geze kemakoyetsh yetensa tsegurshi erasu adegowal yene konjj sewadish
@hayatyasin4050
@hayatyasin4050 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ
@mikiasefa9651
@mikiasefa9651 4 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ወንዶች ላይ ስትናገሪ ኮስተር ትያለሽ
@user-zz9uv8ky3h
@user-zz9uv8ky3h 4 жыл бұрын
ውይ ፍቅርየ መጀመሪያ እኮን በሠላም መጣሽ ግን እኮ ፍቅርየ መቸእኛን ምንእደሚያስደስትን መቸ ጠፋቸው አቃጥለው ለመድፋትነውእጂ ለማንኛውም እኔ ግድ አይሠጠኝም እደፈለጋችሁ
@tigisttigist8445
@tigisttigist8445 4 жыл бұрын
Tefash yena marr
@kulaniikykulanii1589
@kulaniikykulanii1589 4 жыл бұрын
barchii yenee gobaz
@bereketzeleke6950
@bereketzeleke6950 4 жыл бұрын
Endih metefat ayichalem 👍👍
@asresbekele8004
@asresbekele8004 3 жыл бұрын
ቀጥይበት ይህን ለማናቅ ጥሩ ነው
@wondifrawfenta968
@wondifrawfenta968 4 жыл бұрын
እንዳልሽው ሀሳብሽ በጣም ትክክል ነው እኔም ትንሽ ኮራ የምትል ሴት ትመቸኛለች። ነገር ግን አሁን አሁን ሴቶች መኩራት ሲጀምሩ ወንዶች ቶሎ ተስፋ የመቁረጥ ሁኔታ ውስጥ ይገባሉ ይህን እንዴት ታይዋለሽ።
@ethiopiatoday6483
@ethiopiatoday6483 4 жыл бұрын
Awo እነሱ እያማራቸው እኛ ወንዶች እንጠይቃለን
@fatumayasinyoutube8211
@fatumayasinyoutube8211 3 жыл бұрын
መለሥሽለት ሁሉንም ቆጆ ሠላምሽ ይብዛ ከከከከ
@halimhalima7765
@halimhalima7765 4 жыл бұрын
ፍቅር መጣሽ በትክክል
@ermaboy5547
@ermaboy5547 4 жыл бұрын
Waaaw what a surprise u just window on my phone. Anyways welcome back and nice to see you!!
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 жыл бұрын
Thanks ...♥
@ermaboy5547
@ermaboy5547 4 жыл бұрын
Your welcome, and i am watching the video u r talking about "forgetting thing" anyways it's good
@ermaboy5547
@ermaboy5547 4 жыл бұрын
OMG what did i just said "U Just Window On My Phone"? 🤣🤣🤣 LOL. Well, i know that u understood me already. But i just wanted to say, "You just popup on my phone screen" you know. Anyways Sorry and Thanks 🙂🙂😁👍
@bchvbcufyyf8189
@bchvbcufyyf8189 4 жыл бұрын
የኔ ውድድድ
@samri9018
@samri9018 4 жыл бұрын
የኔ ቅመም እንደዚህ አድርገሽ ንገሪልኝ እማ ቢኒሻ ሰምተሀል አ
@haniyedemufire9316
@haniyedemufire9316 4 жыл бұрын
Yetefa Sewu Enkuwan dehena Metash Yene Qimem
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj 4 жыл бұрын
Welcome back fiker!
@yaredhagos2129
@yaredhagos2129 4 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ፍቅር ነሸ
@m9hhhmoook688
@m9hhhmoook688 4 жыл бұрын
ሥወድሽ
@user-lw3vy2xf7x
@user-lw3vy2xf7x 4 жыл бұрын
Afe Kurt ybellsh emupa
@user-jh8zt1gl9z
@user-jh8zt1gl9z 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀተፈጥሮ ይመስከኛል እንደራደራለን
@medieee6822
@medieee6822 4 жыл бұрын
Afe kurite yebale yen liyu
@madetube4356
@madetube4356 4 жыл бұрын
Yene jegina lik nesh
@user-zs1ef6jv3e
@user-zs1ef6jv3e 4 жыл бұрын
እሠይ የኔ እናት እኔማ አናዶኝ ምን ጉድ ነው እያልኩ ነበር እስቲ መልሽልኝ የኔ ቆንጆ
@nurryy2363
@nurryy2363 4 жыл бұрын
️ Beautifull girl l love more
@abeltamiratyoutube2144
@abeltamiratyoutube2144 4 жыл бұрын
ቆንጅዬ መጣሽልኝ ደስ ሲል
@tigisttigist80
@tigisttigist80 4 жыл бұрын
Sewedishe dese tiyegnalshe
@birukfierew3681
@birukfierew3681 4 жыл бұрын
እረ ከምር ጠፋሸ አፋልጉኝ ብዬ ልለጥፍ ነበር
@user-lu2dg1fq8j
@user-lu2dg1fq8j 4 жыл бұрын
ከሴት አስገራሚው ነገር አለመርሳት ነው የ10/8 አመት የሆነውን አረሳም በይቅርታ ባልፈውም አረሳውም የሆነ ነገር ሲፈጠር ያገረሻል በነገራችን ላይ ወንዶችም አይረሱ ቂመኞች ናቸው
@ermaboy5547
@ermaboy5547 4 жыл бұрын
ሰላም የተከበርሽ "ሳምሪ ስደተኛዋ" እህቴ። ልክ ብለሻል ኣንዳንዴ ሳናስበው በሰው ድጋሜ ስንጎዳ ወይ በሆነ ኣጋጣሚ ኣስታውሰን ወደኋላ እንመለሳለን፡ ስሜቱም ኣልፎ ኣልፎ ሊያገረሽ ይችላል። ግን እንደዛ በሚሆንበት ሰኣት ወደ ጥቅማችን መለወጥ እንችላለን። እንዴት? ለሚለው፡ ኣንድ ግዜ ወድቀን፡ ልባችን ተሰብሮ፡ ብዙም ተጉድተን ነበር፡ ግን ያሁሉ ኣልፈን ብዙ ተጉዘን ለዛሬ በቅተናልና "የማገርሸቱ ስሜት" ምንያህል ተጉዘን እንደመጣን መስካሪ፡ የጥንካሬያችን ማሳያ ምልክት እንጂ፡ የሃዘንና ትካዜ ኣይደለም ትርጉሙን ካወቅንበት። ለሌሎች ሰዎች ደሞ ታሪካችን በሚሰሙበት ጊዜ ወይ ጠባሳም ከተወልን እሱን በሚያዩበት ኣጋጣሚ፡ ጥንካሪያችን የሚያዩበት "የማእረጋችን" ምልክት ነው። ስለዚ የማገርሸት ስሜቱና ኣንዳንድ የድሮ ነገሮች በተለያየ ምክንያት እየተመላለሱ ወይ ኣስታውሰናቸው በሃሳብ ከመጡ በዚ መንገድ ነው ማስተናገድ ያለብሽ። እሺ? ሌላ እኛ ወንዶች የማንረሳ ኣለን ለምሳሌ እኔ እንደዛ ነኝ ግን ቂመኛ ኣይደለሁም። ቂመኛ ለመሆን ላልሺው ነገር ደሞ ሰው ብቻ መሆን በቂ ነው፡ ወንድን ብቻ ወይ ሴትን ኣይልም። ግን ቂመኛ "ላለመሆን" ምርጫው ከኛጋ ነው። እና እባክሽ ካሁን በኋላ እኛ ወንድሞችሽን ትንሽም ቢሆን ኣትስደቢን። የበደሉሽ ከነበሩ ያሳዘኑሽ በጣም ነው የተሳሳቱት በጣም። ልብሽን ብዙ ሰለጎዱት ተሳስተዋል። ግን ኣንቺን በማጣታቸው ደሞ ባይመስልሽ ነው እንጂ "በጣም እጅግ በጣም ከስረዋል" እሄን በሚገባ እንድታቂ። ኣንቺም የበደልሺው መልካም ወንድ ከነበረ ወይ ካለ፡ በተለይ ኣብረሺው የነበርሽ፡ ቃልሽን የሰማ፡ እንደ ምታፈቅሬውና እንደ የምትወጂው የነገርሺው። ግን በማህል የተውሺው፡ በጣም በጣም ተሳስተሻል። ከቻልሽ እንደ የተከበረች "እናትሽ ጀግና ሁኚና" ደውለሽ ወይ በ internet እንደምንም ኣጊኝተሽ ከልብ ከልብ ከልብ ይቅርታ በያቸው ወይ በይው። በጣም ወሳኝ ነገር ነው! ! ! የእውነት በዚ መልኩ የበደልሺው ወይ የበደልሺያቸው ከሌሉ ግን፡ ከዛሬ በኋላ ነው የምልሽ... ሰምተሺኛል ከዛሬ በኋላ። ኣንቺ ለበደሉሽ ሁሉ ከጎዱት ልብሽ በመነሳት "ይቅርታ በማድረግ" ልኡል "እግዚኣብሄርን" ኣስደስተሽ፥ ለሚጠብቁሽ ግን የማታቂያቸው ልጆችሽን፡ እንደዛም እየፈለገሽ ላለው የምታቂው ግን ያላስተዋልሺውን ወይም "ፈጣሪ ባርኮ ይስጠን እንጂ" እንዳልሺው በሌላ ኮመንትሽላይ፡ በወቅቱ የማታቂው ግን እየፈለሽ ላለው ባልሽን በተስፋ፡ በእምነት፡ በመልካም ኣስተሳሰብ እና ኣመለካከት፡ ደሞም በተሟላ የናቶቻችን የሴትነት ጥበብ እና ፈሬሃ እግዚኣብሄር በቁርጠኝነት በመነሳት ሁሉንም ጠብቂያቸው ኣይዞሽ!!! ምክንያቱ መልካም ወንዶች ኣሁንም ኣሉ፡ መልካም ሴቶች እንዳሉ ሁሉ። ኣመሰግናለው
@masreshalegesse1450
@masreshalegesse1450 4 жыл бұрын
Hey sis enkuan dena metash 😘
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና ቆየሽኝ ♥ አመሰግናለሁ
@weynshetoneloveweynshetone2287
@weynshetoneloveweynshetone2287 4 жыл бұрын
Yena wed sewdshe eko yena asetwaye ketybte temrtshe Hulu betame tekekl.nshe berchelne.fekrya😘😘😘😘😘👌👌👌👌👌👌👌👌
@kongomiry3693
@kongomiry3693 3 жыл бұрын
የኔ ማር ደስ ስትዬ ነገሪልኝ እንደው
@awetmahari8228
@awetmahari8228 4 жыл бұрын
thank you
@ayeladamota1988
@ayeladamota1988 3 жыл бұрын
Sitamr
@kedirseman2159
@kedirseman2159 4 жыл бұрын
አምሮብሻል ደሞ!!!
@fikerintarabelibefikerinta1713
@fikerintarabelibefikerinta1713 4 жыл бұрын
Tikekil nashe mar ishi wodechis lemin sayefakru afekarkushi iyalu yiwashelu
@user-eo5wh3to3t
@user-eo5wh3to3t 3 жыл бұрын
ፍቅር በጣም አሪፍ ምክር ነው ማር
@Aa-uu5cx
@Aa-uu5cx 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅሺ ማር
@naimauae3124
@naimauae3124 3 жыл бұрын
በጣም ተሳስተሀል ውድም ቢኑ በትውድ ይሻለሀል ውለድ
@haftomgoytom4516
@haftomgoytom4516 4 жыл бұрын
ብኒ የረሳው ሌላም አለ፣ ለሚንድነው ከወንድ ወይም ጓደኛ ጋር ስት ሆኑ ሰርቃችሁ ሌላ የሚታዩት?
@fikerintarabelibefikerinta1713
@fikerintarabelibefikerinta1713 4 жыл бұрын
Minlebat bate silamitefer kate yetashle lemafelge
@fevenmangistu193
@fevenmangistu193 4 жыл бұрын
bizu altamacakatem .alwadadacekem malet naw.kawadadacek aynwan kaynek lay mankal atfalegem
@user-ii3cs7cm4m
@user-ii3cs7cm4m 2 жыл бұрын
ልጅዊ..በትክክልመለሺለት...ሰወድሺ
@user-zk7tr4yn3k
@user-zk7tr4yn3k 4 жыл бұрын
የኔ ውብ ነሺ አድነገር ነበርኝ እደት ልገርሺ ውደ ቆጥርሺን ባገኝ
@fatumayasinyoutube8211
@fatumayasinyoutube8211 3 жыл бұрын
ይቅረታ እያጠፋ ሁልግዜ ይቅረታ እደት ታይዋለሽ ባሌ ብዙጥፋት ያጠፋል በይቅረታ ልቤን አቆሠለው መጨረሻ ግን ቀይ አሣየሁት ምን ትያለሽ ፍቅረ
@mofizuddin2138
@mofizuddin2138 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ልክ ብለሻል
@hayatyasin4050
@hayatyasin4050 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ ፍቅርነሺ ማር
@zinetsied5363
@zinetsied5363 4 жыл бұрын
ትክክል የኔቆጆ
@user-jd4yo6kd9y
@user-jd4yo6kd9y 4 жыл бұрын
መግደርደር ይጎዳል አንዳንድ ወንዶች መለማመጥ አይወድው ለምሳሌ እኔ መለማመጥ አልወድም!!!
@naimauae3124
@naimauae3124 3 жыл бұрын
እር ፍቅር እዴት እድዘህ ይላል ልጅ ግድ ነው ምውለድ እንውዳለን በጣም
@tenayeyakob911
@tenayeyakob911 4 жыл бұрын
I Really appreciate you!
@solomonsrhu6187
@solomonsrhu6187 4 жыл бұрын
Bete ftro set atresam ybalal
@abiyothaileyesus1835
@abiyothaileyesus1835 4 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ‹‹ እኔ በአባቴ ወንድ ነኝ›› ኪኪኪኪኪ ግንኮ ወንዶች እናንተ ሴቶች ፊት ካልሰጣችሁን አንመጣባችሁም ስለዚህ ሴቶችም ውሽማ አላችሁ ማለት ነው ፍቅርየ እኛ የምንሄደው ከሴቶች የተለያ ፆታ ያላት ጋር አይደለምኮ ያው ሴት ልጅ ጋ ነው የምንሄደው ስንቷ አለች መሰለሽ ባለትዳር ሆና ሌላው ወንድ የሚያምራት ደግሞ መቁለጭለከጩንና መማረኩን ታውቁበት የለዴ ኪኪኪኪኪ አሳሳቾች ኪኪኪኪኪ ፍቅርየ ይቀውርታ እሽ እስኪ እኛም ልክልካችሁን እንንገራችሁ ኪኪኪኪኪ … የኔውድ ትመችኛለሽኮ ከምር
@gosagebru3721
@gosagebru3721 Жыл бұрын
እውነቱን ካወራን ሴትም ወንዱም ከባድ ችግር አለባቸው
@LoveLove-us8fk
@LoveLove-us8fk 4 жыл бұрын
ማህተብ አታውልቂ
@vkxgfjxh263
@vkxgfjxh263 4 жыл бұрын
እውነት የኔቆንጀ ስውዱሺ እህቴ
@mofizuddin2138
@mofizuddin2138 3 жыл бұрын
የመጨረሻውን ጥያቄ ያነሳው ድንጋይ ስለሆነ ነው
@umzakeryaumzakreya378
@umzakeryaumzakreya378 4 жыл бұрын
እወድሻለሁ ማለት ፍቅርን መግለፅ አይከፈልበት. ድካም የለው ቢኒ
@mulusew3613
@mulusew3613 4 жыл бұрын
yegna konjo enkuan metasilin enes kemedia satash endet endemcheneklish Fikr
@tigisttigist8445
@tigisttigist8445 4 жыл бұрын
Enkuan dehena metash
@uaeuae8911
@uaeuae8911 4 жыл бұрын
እህት ሰላም ናችሁ እኔ በጣም የምወደው ልጅ ግን እሱም አንች ድምፅሺን ክልስማሁ ይለኝል ወላሂ እኔ ስደውል ቢዚነው ጸፊል ይለኝ የሁለት ሰአት ጠበኩት አልጨርሰም ብሎ ብየው ውጣሁ በጣም እወደው።አለሁ ማላበሊኝ
@ashukedkedir560
@ashukedkedir560 4 жыл бұрын
እኔን የገረመኝ ሴቶች መዉለድ ትወዳላቹ ያለዉ ቢኒ ሼም አስያዘኝ
@brukethomas6936
@brukethomas6936 3 жыл бұрын
Hunat dasilali timitish thanks
@michaelgebriel5757
@michaelgebriel5757 4 жыл бұрын
Brilliant fiker like your name.
@tesfayebm7372
@tesfayebm7372 4 жыл бұрын
አገዛኝ ብላ የውሰደችው ዎንድ fb ዎይም ሌላ ነገር ላይ ሃሳቡ ቢዎሰድ ጉዱ ነው
@tewodrosashenafi432
@tewodrosashenafi432 4 жыл бұрын
የእናነተ ግን ከልክ በላይ ሆነ
@muluneh8618
@muluneh8618 4 жыл бұрын
ስለ ልብስ ስታነሺ ሁሌም በሳቅ የሚገለኝ ነገር ልብስ ለመግዛት ተገብቶ የፖንት ሳይዝ ይለካል እንዴ፡ እንዲህ ነው አንዳንዴ፡ ብላ አንዷ ፖንት መግዛት እንደምትፈልግ ነግራኝ ፖንቱ ያለበት ቦታ አደረስኳት ከዛም ልለካው ብላ ወደ መለኪያ ክፍሉ ፖንቱን ይዛ ሄደች ወዳጄ ሳቅን እንዴት ልያዘው፡ ሁሌም ልጅቷን ሳስታውሳት ይሄ ነገር ትዝ ስለሚለኝ እስቃለው።
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m 4 жыл бұрын
😂😂😂😂
ወንዶች እንድታውቁልን የምንፈልገው (ከሴቶች)
19:23
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 34 М.
ወንዶች ምን አይነት ሴት ይሸሻሉ
18:36
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 34 М.
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 41 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
ሴቶችን የሚያበሳጩ 4 የወንዶች ድርጊቶች
15:54
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 69 М.
የፍቅር ቋንቋ 1 /የ90ዎቹ ጣፋጭ የፍቅር ታሪክ/August 2024
34:27
ፍካት ፊልም fikat films
Рет қаралды 231
ወንዶች በምን አይነት ሴት ይማረካሉ?
18:13
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 72 М.
ሴቶች ከወንዶች የምንፈልጋቸው ነገሮች
15:42
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 37 М.
ብዙ ሴቶች በፍቅር የሚከንፉለት ወንድ 8 ባህሪያት
25:26
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 505 М.
ላንተ ያላት ስሜት እንዲደበዝዙ የሚያደርጓት ምንድን ናቸው
15:55
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 28 М.
በፍቅር ግንኙነት መጠንቀቅ ያለብን ወሳኝ ቀይ መስመሮች
13:31
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 25 М.
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 41 МЛН