Рет қаралды 1,548
Yeshewa Masresha-ፋይዳ #fayda
ተደላድላ ከምትኖርበት ሀገሯ የመን ጦርነትን ሸሽታ ኢትዮጵያ የመጣችው ሰሀር በብዙ የተፈተነች ግን ደግሞ ነገን አሻግራ የምታይ ጠንካራ ሴት ናት።እንደ ግለሰብም እንደ ሀገርም የምንማርበትን የህይወት ጉዞዋን ብንካፈል ብዙ እናተርፋለን።