እውነተኛ ታሪክ | ሴት አናከራይም | ሙሉ ክፍል

  Рет қаралды 35,077

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

Күн бұрын

Пікірлер: 127
@yidenekzewde1499
@yidenekzewde1499 3 ай бұрын
Thanks!
@Atzgf
@Atzgf Ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@SadaMeka-kd3ju
@SadaMeka-kd3ju 3 ай бұрын
ባይገርምክ የሰማዋቸውን ሁሉ ደግሜ እያዳመጥካቸው ነው ሱስ ሆኖብኝ😂 ብትችል ቶሎ ልቀቅልን ፀግሽ እንወድሀለን ስራይ ምንም ድካም ሳይሰማኝ ነው ምሰራው እረጅም እድሜ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Tta8yimm1ooo
@Tta8yimm1ooo 3 ай бұрын
ሰላም ፀግሽ እዴነህ እንኳን ደህናመጣህ😍
@Semiragosay-ll1hw
@Semiragosay-ll1hw 3 ай бұрын
እኔም የወዲያ ነሽ የሚለውን እየሰማው ነበር የሱን ድምፅ ሳልሰማ አሉልም ስራዎችን ሙሉ ለመቶኛ ጊዜ እየሰማው ነው😮❤❤❤❤❤❤❤
@nardoszrguytube9112
@nardoszrguytube9112 3 ай бұрын
ዶክተር አሸብር ስንቴ ሰማሹ ሙም
@josijosi184
@josijosi184 3 ай бұрын
እመቤቴን እያንዳንዱን ትረካ ከአስር ጊዜ በላይ ነው የማዳምጣቸው ሱስ ብቻ
@oumhayat2877
@oumhayat2877 3 ай бұрын
እኔ እረሱ እየሰማሁ ነበረ 😂
@fetiyaGebril
@fetiyaGebril 3 ай бұрын
ዋው ደስ ሲል እንደዚ እረጅም ታሪክ መቼ እንደምትለቅ ናፍቀኸኝ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤🙏😍😍😍😍
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 3 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ ተወዳጁ🎉❤ በላይክና በኮሜንት ጀምራለሁ ጨርሼ እመልሳለሁ የፀጊሽ ቤተሰብ ኧረ 100k እናስገባው ይሄ የጥበብ ሰውን በኃላ እንዳይቆጨን😊😅
@DastaBashir
@DastaBashir 3 ай бұрын
እስማማለሁ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 3 ай бұрын
እስኪ ገባ ገባ በሉና ለይኩ ጋይስ😅ለነገሩ እኔም ገና ገባሁ ፀግሽየ እንኳን ደህና መጣህልን እስኪ እንስማ✌😘😘😘😘
@hannazewde8584
@hannazewde8584 3 ай бұрын
Your voice has a remarkable presence and i love how well you've always paced the story.well done am a big fan 👏👏👏👏👏
@Tigistsisay-e1b
@Tigistsisay-e1b 3 ай бұрын
ግሩም ታሪክ አጨራረሱ ደግሞ ልብ ስቅል ያደርጋል በጣም ሀሪፍ ነው፡፡ ፅጋዬ አብራር የሁል ጊዜ ምርጫዬ ድንቅ ተራኪ በርታ 😊 ❤❤
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd 2 ай бұрын
What a wonderful story and your voice is very inspiring. Thank you for your time and effort.❤❤❤❤❤❤❤❤
@Finished1-h7f
@Finished1-h7f 3 ай бұрын
ገና አልጨረስኲም ግን ትንፍሼ ቀጥ አለች ጥፍጥ ያለ ነው እውነቴ ነው ተባረክ
@abatesfa3649
@abatesfa3649 3 ай бұрын
በውጥረት መሃል ዘና እንድንል የምታደርገን የጥበብ ሰው : ኑርን ፀግሽ
@Semiragosay-ll1hw
@Semiragosay-ll1hw 3 ай бұрын
ኑኑኑኑ ፀግሽ መቷል😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@alfumedia8229
@alfumedia8229 3 ай бұрын
ዊይ ተደፍቼ ነበር
@medhindebas5003
@medhindebas5003 3 ай бұрын
@@alfumedia8229😅😅😅😅😅😅
@AbnetGebremichael
@AbnetGebremichael 3 ай бұрын
ፀግሽ እስከአሁን ከቀረቡት ቀሽም ስራ ነው። ማን ለምን በማን እንደታገቱ ሳይታወቅ ትኩረት ያደረገው በአጭሩ መገለፅ ባለበት እገታው ላይ ግማሹ ትረካ ማተኮሩ የታሪኩን መሠረት ቀንሶታል። ዋናው ሀሳብ እገታው ብቻ መሆን አልነበረበትም።
@inlifein
@inlifein 3 ай бұрын
እስካሁን ካየሁት ኮሜንት ቀሽም ግንዛቤ የያዘ ኮሜንት ነው። እውነተኛ ታሪክ ነው ባለታሩኩ ያላየውን የማያውቀውን ኬት አምጥቶ እንዲነግርህ ፈለክ። በቃ አያውቅም። አላጣራም። ወዴት እንደወሰዷቸው ማን እንዳገታቸው ለምን እንዳገቷቸው የሚያውቀው ነገር የለም። ወደቤት አለመምጣታቸውን አጣራ ነፍሱን ለማትረፍ አራት መቶ ምንምን ኪሎ ሜትር ተምዘግዝጎ ወደ ቤተሰቦቹ መጣ ድምፁን አጥፍቶ ገጠር ገባ። ምን እንዲነግረን እንጠብቅ ። መጀመሪያ የታሪኩን እውነት እንረዳ። ፀሀፊው በራሱ ፈጥሮ ይሙላው ካላልን በስተቀር ባለታሪኩ ከሚያውቀው ውጪ ለምን አላወቅንም ማለት የግንዛቤ መዛባት ነው።
@inlifein
@inlifein 3 ай бұрын
እስቲ አንድ ጥያቄ ልጠይቅ። እውነተኛ ታሪክ ሆኖ ቀሽም የሚባል ታሪክ አለ እንዴ? እውነት ከሆነ የሆነው የገጠመውን አደል እንዴ የሚነግረን። እንኳን እኛ ባለታሪኩ እራሱ የሂወት ታሪኩን እንዲህ ቢሆን ብሎ መቀየር አይችልም። የምንኖረው የሚያጋጥመንንን ሁሉ የምትሰጠን ሂወት ነች። ስለዚህ ባለታሪኩ እውነቱን የሆነውን መናገር አለበት። ሰው እንጂ መንፈስ አይደለም። ያልኖረውን ሂወት እንዲነግረን መጠበቅ የዋህነት ነው። ማን እንደያዘው ለሱም እንቆቅልሽ ነው። ከታሪኩ እንደተረዳነው ለወንደሰን ዳዊት እንቆቅልሽ ነው፣ፈሌ እንቆቅልሽ ነው ሲወጣ የሉም። አምልጦ የወጣው እራሱን ለማዳን መሸሽ እንጂ ለታሪኩ ውበት ማጣራት ውስጥ ይገባል ብሎ ማሰብ ካስተዋይ ሰው የማይጠበቅ ኤክስፔክቴሽን ነው።
@inlifein
@inlifein 3 ай бұрын
ባለታሪኩ ቢችልና ምላሽ ቢሰጥበት ጥሩ ነበር ። ሆኖም ያን ያህል ጥያቄ የሚያስነሳ ነገር አላጋጠመኝም። ታሪኩ እውነተኛ ስለሆነ ነው እነፈለቀ የት እንደደረሱ ያላወቅነው። ምክንያቱም ወንደሰን አብሯቸው ካልሆነ ካላየ ካልሰማ ምን ይግጠማቸው ምን አያውቅም። ባለታሪኩ ወንደሰን ያልገባው ሁሉ ለኛ አይገባንም። ባለታሪኩ ወንደሰን ያላየውን ሁሉ እኛ ማየት አንችልም ። በጥቅሉ ወንደሰን ያለበትን ያሳለፈውን የሆነውን ብቻ ነው የሚነግረን። ድርሰት ቢሆን ደራሲው ነው ሁሉንም የሚፈጥራቸው ስለዚህ ስለሁልም መነሻ ስለሁሉም መድረሻ ስለሁሉም መጨረሻ ያውቃል። ይሄ ግን ምናብ ሳይሆን ድርሰት ሳይሆን እውነት ነው እውነት ሲሆን ባለታሪኩ ከሚያውቀው ውጪ ማወቅ አይቻልም። ያንን በደንብ የሚገነዘብ አንባቢ ወይም አድማጭ ስለፈለቀ መጨረሻ አይጠይቅም። ምክንያቱም ወንደሰንም የፈለቀን መጨረሻ አያውቅም። እራሱን ለማዳን ወዳገሩ ሸሸ እንጂ ለታሪኩ ድምቀት ማጣራት ውስጥ አልገባም። በስልክ ለምን አላጣራም ብለን እንዳንወቅሰው እንኳን ስልካቸውን በሙሉ ወስደውባቸዋል። ባለታሪኩ ላካፈለን ታሪክ ማመስገን ሲገባን መውቀስ ልክ አይደለም።
@Mahi-AG27
@Mahi-AG27 3 ай бұрын
ትክክል
@kalmekdi8713
@kalmekdi8713 3 ай бұрын
በጣም ምርጥና ሳይሰለች የሚደመጥ ድርሰት ነው በተለይ ደሞ አንተ ስተርከው ይለያል ገና ዛሬ ጨረስኩት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@samitade4478
@samitade4478 3 ай бұрын
ምርጥ ነው ፀግሽዬ 🎉🎉🎉🎉
@SamiraMuhammad-nk2mz
@SamiraMuhammad-nk2mz 2 ай бұрын
www bexam arif tarik nw❤❤❤❤❤
@senaitbekele47
@senaitbekele47 3 ай бұрын
ፀግሽዬ በጣም የሚያውቅ ከ 3 ቱ አንዱ አንተ ነክ የምትመሥለው ሥታወራ በተለይ ፈለቀ በጣም ያሥቃል😂😂😂❤
@እላናጎንደሬዋ
@እላናጎንደሬዋ 3 ай бұрын
❤❤❤❤በጣም ነው የምንወድህ ፀግሽ ምርጥ ሥራ ነው ❤
@zulfakemaln6191
@zulfakemaln6191 3 ай бұрын
ወይ ፈሌ ፈላሥፋው በሣቅ😂😂 መትዬዎቹም በጣም አዝናኝ እናመሠግናለን ፀግሽ❤❤❤❤❤❤
@bisrathaile7020
@bisrathaile7020 3 ай бұрын
This is amazing 👏 🤩 🙌 😍
@kkkkkkrrrrrr
@kkkkkkrrrrrr 3 ай бұрын
ፀግሽ እኔ ላንተ ያለኝ አክብሮትና ፍቅር ከፍ ያለ ነው በጣም እናመሰግንሀለን በጣም እንወድሀለን እሚገርም አቀራረብ ድምፅ ታሪክ እንደሆነ በርታልን💞💞💞
@fendom-1
@fendom-1 3 ай бұрын
Thanks 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@fifi27502
@fifi27502 3 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በማዳመጥ አይኖቼ እረፍት ያገኛሉ።🎉🎉🎉
@alraeecelle6384
@alraeecelle6384 Ай бұрын
ፀጋሽ እናመሰግናለን በተረፈ መጨረሻውን ባለመስማት ቅር ብሎኛል አደራክን ባለታሪኩ ተመልሶ ከመጣ የቀረውን አካፍለን ❤❤
@Nina-b1f
@Nina-b1f 3 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ ውንድማችን
@SaraSara-gr7ed
@SaraSara-gr7ed 3 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ ፀግሺየ❤❤❤❤
@Turyetilahun
@Turyetilahun 3 ай бұрын
Welcome back, bro. I like your voice very nice
@mihretyamaru9111
@mihretyamaru9111 3 ай бұрын
ፅግሽ የሚገርም ውብ ታሪክ ከውብ አቀራረብ ጋር ስላሳደምከን ከልብ እናመሰግናለን👏❤ ለፀሐፊውም ለባለታሪኩም ምስጋናዬ ከልብ ነው👏❤ ክፍል ሁለት ቢኖረው ባይ ነኝ ልቤ እንደተንጠለጠለ አለቀ😥
@Finished1-h7f
@Finished1-h7f 3 ай бұрын
እውነትሽን ነው አስብበት ባለ ታሪኩ ወድሜ ወንደሰን🤕🤕🤕 ተመልሰህ ሂድ
@lemlemg542
@lemlemg542 3 ай бұрын
ፈለቀና ዳዊት የት ገቡ ? ማን ነበር ተፈላጊው ማን ነበር ልበቀናው? ለምን እንደዚህ አለቀ?🤔🤔🤔 ከምር የእውነት ታሪክ ነው?
@FrehiwotGemechu-w3q
@FrehiwotGemechu-w3q 3 ай бұрын
የእኔም ጥያቄ ነው ​@@lemlemg542
@inlifein
@inlifein 3 ай бұрын
ባለታሪኩ ምላሽ ቢሰጥ ጥሩ ነበር። ነገር ግን እኔ የማስበው ከናንተ በተቃራኒው ነው እውነተኛ ታሪክ ስለሆነ ባለታሪኩ ያየውን የሚያውቀን እንጂ እንደደራሲ የፈለገውን እንዲነግረን መጠበቅ የለብንም። እውነተኛ ስለሆነ ነው እነፈለቀ የት እንደደረሱ ያላወቅነው። ምክንያቱም ወንደሰን አብሯቸው ካልሆነ ካላየ ካልሰማ ምን ይግጠማቸው ምን አያውቅም። ባለታሪኩ ወንደሰን ያልገባው ሁሉ ለኛ አይገባንም። ባለታሪኩ ወንደሰን ያላየውን ሁሉ እኛ ማየት አንችልም ። በጥቅሉ ወንደሰን ያለበትን ያሳለፈውን የሆነውን ብቻ ነው የሚነግረን። ድርሰት ቢሆን ደራሲው ነው ሁሉንም የሚፈጥራቸው ስለዚህ ስለሁልም መነሻ ስለሁሉም መድረሻ ስለሁሉም መጨረሻ ያውቃል። ይሄ ግን ምናብ ሳይሆን ድርሰት ሳይሆን እውነት ነው እውነት ሲሆን ባለታሪኩ ከሚያውቀው ውጪ ማወቅ አይቻልም። ያንን በደንብ የሚገነዘብ አንባቢ ወይም አድማጭ ስለፈለቀ መጨረሻ አይጠይቅም። ምክንያቱም ወንደሰንም የፈለቀን መጨረሻ አያውቅም። እራሱን ለማዳን ወዳገሩ ሸሸ እንጂ ለታሪኩ ድምቀት ማጣራት ውስጥ አልገባም። በስልክ ለምን አላጣራም ብለን እንዳንወቅሰው እንኳን ስልካቸውን በሙሉ ወስደውባቸዋል። ባለታሪኩ ላካፈለን ታሪክ ማመስገን ሲገባን መውቀስ ልክ አይደለም።
@inlifein
@inlifein 3 ай бұрын
​@@FrehiwotGemechu-w3qባለታሪኩ ምላሽ ቢሰጥ ጥሩ ነበር። ነገር ግን እኔ የማስበው ከናንተ በተቃራኒው ነው እውነተኛ ታሪክ ስለሆነ ባለታሪኩ ያየውን የሚያውቀን እንጂ እንደደራሲ የፈለገውን እንዲነግረን መጠበቅ የለብንም። እውነተኛ ስለሆነ ነው እነፈለቀ የት እንደደረሱ ያላወቅነው። ምክንያቱም ወንደሰን አብሯቸው ካልሆነ ካላየ ካልሰማ ምን ይግጠማቸው ምን አያውቅም። ባለታሪኩ ወንደሰን ያልገባው ሁሉ ለኛ አይገባንም። ባለታሪኩ ወንደሰን ያላየውን ሁሉ እኛ ማየት አንችልም ። በጥቅሉ ወንደሰን ያለበትን ያሳለፈውን የሆነውን ብቻ ነው የሚነግረን። ድርሰት ቢሆን ደራሲው ነው ሁሉንም የሚፈጥራቸው ስለዚህ ስለሁልም መነሻ ስለሁሉም መድረሻ ስለሁሉም መጨረሻ ያውቃል። ይሄ ግን ምናብ ሳይሆን ድርሰት ሳይሆን እውነት ነው እውነት ሲሆን ባለታሪኩ ከሚያውቀው ውጪ ማወቅ አይቻልም። ያንን በደንብ የሚገነዘብ አንባቢ ወይም አድማጭ ስለፈለቀ መጨረሻ አይጠይቅም። ምክንያቱም ወንደሰንም የፈለቀን መጨረሻ አያውቅም። እራሱን ለማዳን ወዳገሩ ሸሸ እንጂ ለታሪኩ ድምቀት ማጣራት ውስጥ አልገባም። በስልክ ለምን አላጣራም ብለን እንዳንወቅሰው እንኳን ስልካቸውን በሙሉ ወስደውባቸዋል። ባለታሪኩ ላካፈለን ታሪክ ማመስገን ሲገባን መውቀስ ልክ አይደለም።
@fekeryene213
@fekeryene213 3 ай бұрын
welcomed ፀግሻዬ ❤❤❤
@hyosef57
@hyosef57 3 ай бұрын
❤❤❤. Thanks 🙏🏼 Tsegish. Enkomkumew demo
@AbdilsemedJemal
@AbdilsemedJemal 3 ай бұрын
ቃል የለኝም ስለ አድናቆት ❤❤❤❤ወድድድድ
@halimamohammed7949
@halimamohammed7949 3 ай бұрын
Thank you ❤
@kidestgetachewz4475
@kidestgetachewz4475 3 ай бұрын
ፀግሽ ክበርልን ወንድምዓለም ልዩ ተሰጦ ነው ያለክ ቦታው ላይ ያለው ነው የመሰለኝ❤❤❤
@sumeyahabeshawit562
@sumeyahabeshawit562 3 ай бұрын
እባካቹ ማስታወቂያ እንዳይረብሸን ማረግ ይቻላል ይሆን ??? ፀግሽ ሰላም ላንተ በጣም ነው ማከብርክ ያንተን አይነት ያብዛልን ።❤❤
@FayzaJabir
@FayzaJabir 3 ай бұрын
Segshye yewuneten new mlk ene yanten trekawoch kalsemahu beka mnm srawu ayseralgnm ebakhn tolo tolo lkekln ena rejajm behonu des ylegnal beka mn lbelk batekalay brtate nek❤❤
@Aስሊ
@Aስሊ 3 ай бұрын
እኳን ደህና መጣህ😊❤❤❤
@emebethaile8295
@emebethaile8295 3 ай бұрын
ዋው ዛሬ አንደኛ እንኩዋን ደህና መጣህ ❤❤❤😂
@tigistbedada8986
@tigistbedada8986 3 ай бұрын
ፀግሽ ይገርምሀል ቦታው ላይ ያለሁ እየመሰለኝ ነበረ ሳዳምጥህ የነበረው ድንቅ ነው
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 3 ай бұрын
እናመስግናለን ፀግሽ🎉❤
@Finished1-h7f
@Finished1-h7f 3 ай бұрын
ለማጋነን አደለም ማርያም ነው ምልህ አተራረክህ ታሪኩ ዘና ስላረገኝ እየደገምኩት ነው ❤❤❤❤🎈በቃ የመንታዎቹ የሰርክ አዲስ ታሪክ የወንዴ እስኪያዙ ድረስ ያለው ፈታ ነውኮ የሚያደርገው።
@tezetatameru1259
@tezetatameru1259 3 ай бұрын
Tsegesh Ere Metebek Selchegn Ebakeh Tolo Tolo Naa Enji 🙏
@HappyBear-vp2ll
@HappyBear-vp2ll 3 ай бұрын
እናመሠግናለን🎉🎉🎉
@megsolomon4685
@megsolomon4685 3 ай бұрын
Thanks ጸግሻ ❤❤❤❤
@fatihaali389
@fatihaali389 3 ай бұрын
አይ ወንዶች ጎዳቸው አይለቅም አኮ አይ ወንደአጥራ😂😂😂😂😂😂😂😂የኔ ባል እኮ በጣም ባለሞያ ነው
@nardoszrguytube9112
@nardoszrguytube9112 3 ай бұрын
ጸግሽ ሲገባ የሚደውልልኝ ባገኝ ሱሴ እኔኮ የሚገርመኝ ልክ አዲስ ሲለቅልን እንዴት ዘልዬ እንደምገባ እንደ አዘላለሌማ ድፍት ባልኩ❤
@fatumaibrahim847
@fatumaibrahim847 3 ай бұрын
ፀግሽ እኳን ሰላም መጣህ❤❤
@frewinehabte9825
@frewinehabte9825 3 ай бұрын
ፅግሽ ተባረክ
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ 2 ай бұрын
ጸግሽ❤❤❤❤❤❤
@jessicay3755
@jessicay3755 3 ай бұрын
እንኮን ሰላም መጣህ ፅግሽ❤
@fhdg-xf5bu
@fhdg-xf5bu 3 ай бұрын
ፅግሽ ለኛ ስደት ለይ ለለነዉ ምን የህል ጥቅም እደለህ አይድየዉ ዬለህም የምሬነዉ ምልህ እስከዉን የለቀቸዉን ትራከዎች ብየስ ሁሉኑም ከ4 በለይ ሰምቼወለዉ ስረዬን እዴት እደጨረስኩት ረሱ አለቅም በጠም ነዉ የምዎድህ በጠም አክበርህ ነኝ
@mimiraye9943
@mimiraye9943 3 ай бұрын
Wow 👌 yamegrem nebre tsagesh❤
@PeterWondmu
@PeterWondmu 4 күн бұрын
tenx a lote
@BezaButa
@BezaButa 3 ай бұрын
አልገባኝም መጨረሻዉ ?❤❤❤
@Finished1-h7f
@Finished1-h7f 3 ай бұрын
ስድስት ሰአት ከምናምን ወይ አንተ ስድስት ደቂቃ ያዳመጥኩ ሳይመስለኝ ተመስጬ አለቀ ፈለከ ወርቅአዲስ ዳዊት መንታዎቹ ግቢው ብቻ ሁሉም እንቆቅልሽ ናቸው ወንደሰን ምንም ማብሰል የማይችለውን ሆላንድ አገር ያለ ወንድሜን ቁጭ ነው 😃😃😂😂😂❤❤❤❤❤ፀጋዬዋ ድንግል ማርያም ያሰብከውን ታሳካልህ
@ልዕልትአብርሃ
@ልዕልትአብርሃ 3 ай бұрын
ፍቅር ግን ኦ ይመችሽ 🤣🤣🤣Love is powerful 🔥
@Tatii-y2t
@Tatii-y2t 3 ай бұрын
Background music betam yerebishallll
@lovebobe7980
@lovebobe7980 3 ай бұрын
Tegesheye wendeme selam new Enkan dehna metahe
@liduTesfayeTesfaye
@liduTesfayeTesfaye 3 ай бұрын
Thanks tsegshe Yechmrelh abo❤
@امينمحمد-ه5ح
@امينمحمد-ه5ح 3 ай бұрын
እካን ደህና መጣህ ❤
@DastaBashir
@DastaBashir 3 ай бұрын
እንዴ ፀግሽ ዛሬ በቀን ከች አልክልን እንኴን ደና መጣህ ወንድማችን
@etagegnaddissu2841
@etagegnaddissu2841 2 ай бұрын
Sorry I should have say thanks million for the great story first
@sarasol5240
@sarasol5240 3 ай бұрын
አሪፍ ልብ አጣልጣይ ነበር ግ ታሪኩ በዚ መልኩ ማለቁ ትንሽ ቅር ይላል ለምሳሌ ዴቬ ወጀለኛ ነበር አልነበረም ለምን ታሰሩ ፈላስፋው እጁ አለበት የለበትም ትንሽ ግልፅ አልነበረም መጨረሻው ..ግን ፀግሽ እናመሰግናለን😍
@ሽሮ_ኢትዮ
@ሽሮ_ኢትዮ 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤ የአብርሽ ወዳጆች የሆናቹ ሰብስክራይብ እያረጋቹ ማየት ብቻ አደለም መበረታታትም አለበት ❤❤
@fetiyahussen352
@fetiyahussen352 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@hanaburuk1363
@hanaburuk1363 3 ай бұрын
መንትዮቹ እንዴት እንዳሳቁኝ 😂
@tgmamo8434
@tgmamo8434 3 ай бұрын
ሰላም አደንቅሀለሁ በርታ
@የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
@የፍቅርሰው-ኀ1ዠ 3 ай бұрын
ወደ መጨረሻው ላይ ነብሴ ስቅል አለች ክፍል 2 ይኖረወ ይሆን ፀግሽ?
@selamawetketema4257
@selamawetketema4257 3 ай бұрын
👋👋👋
@Eruksewne
@Eruksewne 2 ай бұрын
ሰርክ አለም እና የእኔ ህይወት ይመሳሰላል😢
@FafiLove-u6c
@FafiLove-u6c 3 ай бұрын
ፀግሽ ቼ በለው የሚለውን አብብልን ማንም አላነበበውም😊
@degubayu4855
@degubayu4855 3 ай бұрын
ኧረ ላሽ 6 ሰአት ጠብቀን ያለምንም መደምደሚያ መጨረሻዉን ሳናዉ አለቀ??😮
@tenbittesfaye8869
@tenbittesfaye8869 3 ай бұрын
♥️🙏♥️
@Sara-ud3bz
@Sara-ud3bz 3 ай бұрын
ዘርሽዬ እናመሰግናለን የፈለቀና የዳዊትን መጨረሻ ማወቅ እፈልጋለሁ
@betelbbb3884
@betelbbb3884 3 ай бұрын
መጨረሻ እውነተኛ ታሪክ ነው ደግሞ ምን ሆኑ ዳዊት እና ፍቄ ፈላስፋው? እንዴት ለማጣራት አልሞከረም እሱስ እንዴት መንፈሱ ተረጋግቶ ማረስ አስቻለው ማን ነው ያገታቸው አረ ጠይቅኝ please
@inlifein
@inlifein 3 ай бұрын
እውነተኛ ታሪክ ነው ባለታሩኩ ያላየውን የማያውቀውን ኬት አምጥቶ ይነግረናል?። በቃ አያውቅም። አላጣራም። ወዴት እንደወሰዷቸው ማን እንዳገታቸው ለምን እንዳገቷቸው የሚያውቀው ነገር የለም። ወደቤት አለመምጣታቸውን አጣራ ነፍሱን ለማትረፍ አራት መቶ ምንምን ኪሎ ሜትር ተምዘግዝጎ ወደ ቤተሰቦቹ መጣ ድምፁን አጥፍቶ ገጠር ገባ። ምን እንዲነግረን እንጠብቅ ። መጀመሪያ የታሪኩን እውነት እንረዳ። ፀሀፊው በራሱ ፈጥሮ ይሙላው ካላልን በስተቀር ባለታሪኩ ያልኖረበትን ህይወት ኬት ይወቀው ከሚያውቀው ውጪ ምን ይንገረን????
@Maryam2023-x7p
@Maryam2023-x7p 3 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉
@አንድነትtube
@አንድነትtube 3 ай бұрын
Ekuan dena metah deberog neber
@konjitadamuabate646
@konjitadamuabate646 2 ай бұрын
Betam konjo aterarek leu neh
@rehimasherefasaliya2957
@rehimasherefasaliya2957 3 ай бұрын
Segshe yetefa sew ekan dehna metak
@DebreworkYeshaneh
@DebreworkYeshaneh 12 күн бұрын
getan telyalhaa😅😅😅
@etagegnaddissu2841
@etagegnaddissu2841 2 ай бұрын
እንዴ what happen to ፈለቀ and Dawit did I miss something? I Like the story but
@MadiMadanit
@MadiMadanit 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@danielgebremariam
@danielgebremariam 8 күн бұрын
ታሪኩ አለቀ?
@Zina-ch4yf
@Zina-ch4yf 3 ай бұрын
@sarahbiruk2574
@sarahbiruk2574 Ай бұрын
ታሪኩ አይመስጥም ለዛውም እርዘመ እና አቅለሸለሸኝ
@የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
@የፍቅርሰው-ኀ1ዠ 3 ай бұрын
ለካ የትረካም ሱስ አለው
@lbabamohammed3383
@lbabamohammed3383 3 ай бұрын
እህ ማነው አጋቹ የወዳዊትስ ቤተሰቦች ምንድን ናቸው ልቤ ተጠልጥሎ ቀረ
@inlifein
@inlifein 3 ай бұрын
እውነተኛ ታሪክ ነው ባለታሩኩ ያላየውን የማያውቀውን ኬት አምጥቶ እንዲነግርህ ፈለክ። በቃ አያውቅም። አላጣራም። ወዴት እንደወሰዷቸው ማን እንዳገታቸው ለምን እንዳገቷቸው የሚያውቀው ነገር የለም። ወደቤት አለመምጣታቸውን አጣራ ነፍሱን ለማትረፍ አራት መቶ ምንምን ኪሎ ሜትር ተምዘግዝጎ ወደ ቤተሰቦቹ መጣ ድምፁን አጥፍቶ ገጠር ገባ። ምን እንዲነግረን እንጠብቅ ። መጀመሪያ የታሪኩን እውነት እንረዳ። ፀሀፊው በራሱ ፈጥሮ ይሙላው ካላልን በስተቀር ባለታሪኩ ከሚያውቀው ውጪ ምን ይንገረን።
@yirgalemtegafaw2076
@yirgalemtegafaw2076 3 ай бұрын
ሱሲ
@MesiAbi-x3w
@MesiAbi-x3w 3 ай бұрын
Zara lamen endahona alkem ewntega ena endawrda endatatsafa amnku. Agatme yegremal gen lelochun falsefawes kote mendenaw meknyatu
@lifeat2401
@lifeat2401 3 ай бұрын
ቆይ ሰርጉ ቀረ
@Signorita-h3g
@Signorita-h3g 3 ай бұрын
ኧረ ፀግሽን መቶ ሽ እናስገባዉ ጥሩ የሚሰራን ማበረታታት አለብን ሰዉ መቸም ትምር አዘል ነገር አይወድም ለ ፕራክ እና ለማይረባ ነገር ነዉ የሚሮጠዉ ዳይ ጉዞ ወደ መቶ ሽ
@Simonpiasa
@Simonpiasa 3 ай бұрын
what ? just don’t make sense
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd 2 ай бұрын
Thanks!
@adiamfitwi3918
@adiamfitwi3918 3 ай бұрын
Thank you 🥰 🥰🥰
@samri1215
@samri1215 3 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️
@degubayu4855
@degubayu4855 3 ай бұрын
ኧረ ላሽ 6 ሰአት ጠብቀን ያለምንም መደምደሚያ መጨረሻዉን ሳናዉ አለቀ??😮
@asternegassi7712
@asternegassi7712 3 ай бұрын
@እላናጎንደሬዋ
@እላናጎንደሬዋ 3 ай бұрын
❤❤❤
@eteneshayalew-4237
@eteneshayalew-4237 17 күн бұрын
@hymilevo2627
@hymilevo2627 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tigist64
@tigist64 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@godadagodada6966
@godadagodada6966 3 ай бұрын
❤❤❤
New Ethiopian Full | የእግዜር ያደራ ልጅ | ሙሉ ክፍል
4:58:59
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 19 М.
Ethiopia | በእውነተኛ ታሪክ ላይ .....
3:37:56
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 149 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
ደላላው
3:22:13
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 33 М.
አባቴ ወይስ ባሌ | ethiopian love story | Yesewalem
1:05:34
yesewalem የሰውአለም
Рет қаралды 10 М.
New Ethiopian Story | ከሶያ እስከ ቺቺኒያ (ሙሉ ክፍል)
5:14:04
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 42 М.
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,2 МЛН
ከጀመሩ ማያቋርጡት ... ልብ አንጠልጣይ | ( ሙሉ ክፍል )
10:50:38
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 55 М.
የመኖር አካፋይ .. ምዕራፍ 1
4:39:41
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 33 М.
ባል አሲዞ ቁማር (ሙሉ ክፍል)
6:00:02
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 88 М.
የ ፒያሳዋ ወፍ | እኔ እና የጂጂ ምስጢር ( ሙሉ ክፍል )
4:36:26
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 74 М.