KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ኩሳ እና ድንች መኽሺ stuffed Zucchini and potato
12:10
ኮሸሪ አሠራር የአረብ አገር ዋው ነው
17:45
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮💨 LeoNata family #shorts
00:37
ወረቀ አይነብ በድስ ሮማን አሠራር
Рет қаралды 44,757
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 92 М.
TG ARABIAN FOOD
Күн бұрын
Пікірлер: 177
@ቲናቲና-ረ2ጠ
4 жыл бұрын
እኔ ዛሬ ሠርቼው በጣም ጣፍጦልኛል እጅሽ ይባረክ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ
5 жыл бұрын
ወረቀ ኦነብ ጠለብ የምሰራበት ቤት በጣም ቆንጆ አርገው ይሰሩ ነበር ከሚባለው በላይ ቆንጆ ነው አሰራሯ ለአንድ ጋሩራ ወረቀ ኦነብ ሁለት ኩባያ እሩዝ መስሪ ሶስት ቲማቲም አንድ ትልቅ ሺንኩርት ሁለት ማንኪያ ቶማቶ ከቻፕ አንድ ሚላጋ ተኩል ሰልሳ አንድ ማጂ ቆንዶ በርቤሪ ጨው አንድ ኩባያ ዘይት ዘይቱን አንድ ኩባያ ሚልህ ለይሙን ኩዝበራ ቅጠል በግዶኔስ ከዛ ዘይትና ሺንኩርቱን ታቁላላለች ኩዝበራ በግዶኔስ ትጨምራለች ከዛ ቲማቲም ከዛ ሁሉንም ግብአቶች ትጨምራለች ከዛ ታጥቦ የተቀመጠውን እሩዝ መስሪ ትጨምርነሰ በደንብ አቀላቅላ እሳቱን ታጠፋለች እሩዙን አታበስለውም ከዛ መጠቅለል ታቹን ዲንች ከዛላይ የተጠቀለለውን ታደርግና ሶስ ትሰራለች ውሀ እንዳስፈላጊነቱ ጨው ቆንዶ በርቤሪ ዘይት ዘይቱን የሎሚ ጭማቂ ታደርግና አቀላቅላ ከላዩላይ ታፈስበታለች እስከሚሸፍነው ድረስ ከዛ ገስቲር ታለብስና ኦቨን ውስጥ ከታቺም ከላይም ትከፍትና ለ2ሰአት ታበስለዋለች ያለማካበድ በጣም ቆንጆ ነው ጂዳ ያላች የመጣአሙን ስም አላቀውም ግን ኩቤባና ወረቀ ኦነብ የሚሰራበት መጣአም አለ ታዋቂ ነው ልክ እንደዛ ነውጣፅሙ
@ሚራኢትዮጵያ
3 жыл бұрын
ቀጥይበት እህቴ
@xcg7944
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማር
@HayatHayat-iw1yo
9 ай бұрын
ዲብሰን ሩማን ኣይደረግም እማ የኔ ወውድ እናመሰግናለን❤❤🎉
@mehubaaessfa
2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም አረህመቱላሂ ወባረከቱው ውድ የሀገሬ ልጆች እደት ሰላማችሁ ይብዛልኝ እኔ አልሀምዱሊላህ ውድ ማሻአላህ እህታችን ባለ ሞያ ነሽ ገበዝ እኔ እሰራለሁ ግን እዳቸ ገበዝ አደለሁም
@ወለተማርይምወለተማርያም
5 жыл бұрын
ዋው ማማየ በእውነት በጣም ባለሚያ. ነሽ. እዳች ባለሙያ አላየሁም አሁንማ ያችን ቪዲኦ ብቻ. ነው. የማየው.
@hshsjjsbdjkds3164
5 жыл бұрын
ስራሽ በእጣም ቆንጆ ነው ግን ቅጠላቅጠሉን አብረሽ ማቁላላት አይኖርብሽም ለምን ወይኑ ቅጠል ለመብሰል ስለሚቆኝ የቅጠሉ ጣዕም አብሮ ቢበስል በእጣም ጥሩ ነው ተባረኪ
@tegsetderese3279
Жыл бұрын
Tkkl
@marinaibrahim638
5 жыл бұрын
በረች አህቴ በጣም ስራው ይከብዳል ግን አስተይይት ልስጥሽ ምልህ ለሙን የሚባለውን ጨምርበት ሊላው ኮዳሩን እሳት አታስነኪው ከዛ ምርጥ ይሆነልሻል
@tigasmojas9679
3 жыл бұрын
ዋው እጅሽ ይባረክ እኔም እሞክራለሁ ዛሬ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
5 жыл бұрын
ወርካ አይነብ ውስጤ ነው እጅሽን እግዚአብሔር ይባርከው
@mekdestadeses5329
5 жыл бұрын
መልፉፍ አሰራር እንዴት ነው
@foziyaasani5533
4 жыл бұрын
አንቺ በጋባሁባት ሁሉ ኮመንት ለይ ናሽ
@amesalams7764
4 жыл бұрын
የምወደው ምግብ ነው የኔ ቆንጆ እጂሽ ይባረክ
@የትምወርቅንጉሴ
4 жыл бұрын
የኔ ቆይ ብዙ ነገር ካቺ ተምሪያለሁ ዛሬ ሰርቸው ዋው ነው በርቺ የኔ ቅን ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@SamsungaA-ow1gv
3 жыл бұрын
o
@zebibasherif85
5 жыл бұрын
የሚገርመኝ ከሙያሽ ቅንነትሽ ወደር የሌለው ቲጂዬ ተባረኪ አብዝቶ ይባርክሽ
@lehulumgezaalew1669
5 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ግን ቅዝባራው ከስር ያረግሽው ቴስቱን ያጠፋዋል ትንሽ ከትፈሽ ከመስሪው እሩ ጋር ብታምሽው ጥሩ ነው ማር በተረፈ ጥሩ ነው ሁሉም የተለያየ አቀማመም አለው ወርገ ነአብ አሰራር
@jamilajamila4212
2 жыл бұрын
ማር ወረቂ አነብሽ በጣም አሪፋ ነው ግን አንች አዘገጃጀትሺን አስተካክሊ ሳሃኑ ላይ አቅርባትሽ አያምርም ጣግሞ በጣም ጉደኛ ነው
@ኢልሀምሁሴንየሀረቡዋ
3 жыл бұрын
ማሻአላ 👍👍አድርግሻለሁ ሁቢ
@የፈረሰተስፍ
5 жыл бұрын
ዋው እኔም እየሠራሁነው ኑእገዙኝ ማር በርቺ ውድድድድድ ነውየማደርግሽ
@fanishkonju9176
5 жыл бұрын
ውይ እንደው ምን ላርግሽ እጅሽ ይባክ
@HayatHayat-jd7qb
Жыл бұрын
ጎበዝ ትመችኝላሽ ወላ
@ኢማንየደሴዋኢማን
5 жыл бұрын
የኔውድ በርችልኝ በጣም ሀሪፍነው
@እሪቾአዛን
5 жыл бұрын
የኔእህት እጀሽ ይባረክ ባሳየሽን መስረት ስረቸ። ዋውነው
@wesn3305
5 жыл бұрын
ዋው እሂንን ምግብ በጣም ነው የምወደው ግን ሰሪቼ ከጣድኩ ቦሀላ ይፈታብኛል ቅጠሉ በጣም ብዙ ጊዜ ሞኪሬዋለው
@ጋልተዋህዶእየ
3 жыл бұрын
ክክክክክ የእህቴ ጋደኛ አንድቀን እሷ የሚትሰራበት ቤት ሂጄ ጠቀለልኩላትና እናያለን ካልተፈታ ስትለኝ ቆይታ በስሎ ስጨርስ እንዴ አንቺው ልክ ከውጭ እንደሚገዙት እኮ ነው የእኔ የሚጠቀልለው እኮ በማንኪያ ነው የሚበሉት ብላኝ እርፍ ክክክ
@hayattube6555
11 ай бұрын
በርች ጎበዝ❤
@አፍራንአልቃሻዋ
5 жыл бұрын
ይመችሽ ውዴ ደሞ ለሳምሪ የሰጠሽው comment የኔ ሀሳብ ነው
@foziyaasani5533
4 жыл бұрын
ወው አሪፍ ነው
@MimiKonjoo
9 ай бұрын
Yefeceahu koderawat min mindinaw?
@rahelrahel1628
5 жыл бұрын
ሀይትጅ ለመጃ መሪያየ ነው ኩመንቲ እምፅፍልሽማር ስላምነሽ
@amnanmt1777
Жыл бұрын
ዋዉ❤❤❤ያምራል
@bmherthebezatfiteheekomale621
4 жыл бұрын
ቲጂ እናመሰግናለን ብዙ የምትጠሪዉ የኢንግሪደት ስም ግን እንግዳ ስለሆነ በአማረኛ ገለፃ ብታረጊበት አሪፍ ነዉ ለምሳሌ የጠቀለልሽበት ቅጠል ምንድን ነዉ?? በቆስጣ ስጠቀልይ ሌላ ላይ አይቼዋለዉ የዛሬዉ ግን በዓረብኛ ነዉ ያወራሽዉ አልገባኝም
@tgarabianfood2937
4 жыл бұрын
የወይን ቅጠል
@bmherthebezatfiteheekomale621
4 жыл бұрын
Thank You Yene Ehet Tigye ተክሉንም ብናገኝ ይሆናል ወይስ በፋብሪካ ያዘጋጁትን ብቻ?
@Ethiop93
2 жыл бұрын
5 ሰአት ቆይቶ እራሱ አይበስልም ቅጠሉ ማርያም የኔ ሴትዮ ሥሪ ብላ ገዝታ ታመጣለች እንጨት እንጨት ይላል
@الحمدللهربالعالمين-ي1ي
Жыл бұрын
ላ ሀቢብቲ መጀመሪያ በሙቅ ውሀ ዘፍዝፊው ምክኒያቱም ኮምጣጣ ነው ጣእሙ በሙቅ ውሀ ከዘፈዘፍሽው ኮምጣጣነቱም ይጠፋል ለመብሰልም ጊዜ አይፈጅም
@ብርዜየድንግልማርያምወዳጅ
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውድ እህታችን ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
@zinetadem7648
3 жыл бұрын
የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ በጣም ቴንኪው
@birtukangezahign7502
Жыл бұрын
ስርቼ አላቅም እስኪ ድግል ትርዳኘ አስራርሺ ዋዉ ንዉ ክዛ ምን እደተባልኩ እንግራችሀለዉ
@samirazuber6779
4 жыл бұрын
የለንጂ ነው ስሙ ቲጂዬ ወረቀቱ አው ስሙ ወረከ አይነብ ነው ግን አሰራሩ የለጂ ነው ግን እናመሰግናለን
@loveethiopialove5000
5 жыл бұрын
ዋዉያምራል፡እኔም፡እደዚነዉ፡ምሠራዉ፡ላኪንክዝበራ፡ከታች፡አላረግም፡አሁን፡ገባኝ፡በሌላጊዜ፡አረጋለሁ፡በተረፈ፡በርቺ፡ተመቸሺኝ
@ኢትዮጺያኑሪልኝለዘላለምመ
5 жыл бұрын
ያረብ ቅመም ያልሺው ምንኛው ነው ስሙን ባረበኛ ንገሪን አረበኛ መናገረሺን በጣም ወድጀዋለሁ ምክንያቱም ብዙውን ቅመም ባማረኛ ስትናገር አናቀውም
@mayeamayea8292
4 жыл бұрын
በርቺ ጎበዝ ልጅ
@almazejga6143
3 жыл бұрын
በርች ጎበዝ
@ffkkgshdh3276
4 жыл бұрын
ማሸአላህ ሹክረን
@hiruuteesilaassee2560
3 жыл бұрын
Goobaz yene konjo Egzihaber yebarkesh ❤❤😘
@የረሱልወዳጅ-ነ6ፈ
4 жыл бұрын
ጎበዝ በርች
@ህይወትይቱብ-ፐ9ዠ
7 ай бұрын
በርችጎበዝ❤
@foziyaaibrahim9401
4 жыл бұрын
ok mashaala mashaala allah tabarakallah surkan
@nikabismybeaut8587
5 жыл бұрын
በጣም ያምራል በርቺ ማሬ
@SebleMeseret
7 ай бұрын
Ok weda
@hayatahmed6296
Жыл бұрын
ቲጅየ እናመሰግናለን
@abebasamuel3663
2 жыл бұрын
Enamesegenalen tebareke
@hadehhbsh3015
2 жыл бұрын
መሸአላ
@milyannrashid5357
Жыл бұрын
Maasha allah
@seadaeeed1190
2 жыл бұрын
ይገባሻል ሰብስክራይብ መልካም እጄስራአለሺ
@hanamareyam6585
5 жыл бұрын
ማማየ ጥሩስራነው በርቺግን እሩዙ እሳት ማስነካት የለብሽምነብር ምክንያቱም ይጨማለቃል
@merimmohamed9622
5 жыл бұрын
Tekekel enim eruzun saybesal new tekeleyia mabselaw
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ
5 жыл бұрын
አይጨማለቅም ማር ዱባዮች በብዛት እሩዙን ይጠብሱታል ቤሩቶች ደግሞ በጥሬው ይሰሩታል
@mekeyamoh6616
5 жыл бұрын
ጥሩ ነው እህት በርች
@nananana6681
4 жыл бұрын
👍😋😋 ejish eybark
@tgarabianfood2937
4 жыл бұрын
አሜን አሜን ውዴ ላይክ ብር ማድረግ አትርሼ ለጎደኞችሽ
@ሀውሊነኝየስደተኞችኣድናቂ
5 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ግን የእጅ ጉዋንት ልበሽ
@YasminY-vg8kq
Ай бұрын
የኔ ማርርርርርር ተባረኪ
@ኪያአላዶር
5 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ማሬ እጅሽ ይባረክ
@raheemaraheema9402
Жыл бұрын
❤❤❤❤ጎበዝ
@sudiyatemam338
5 жыл бұрын
Wowowowowowowwo MashaAllah marrr
@yggdgdhg3583
5 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሸበርች
@tube-vp1gk
5 жыл бұрын
መሻአላህ ማር በርች ወርጋ ኢነብ እኔም እችላለሁ ግን ሩዙን አናበስልም
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
4 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን እማ እጅሽን ይባርከው
@susukasime2883
4 жыл бұрын
masha alahe yamerale berhe betame arife nwe
@edttyery7656
4 жыл бұрын
ማሻአላህ
@meditube1834
4 жыл бұрын
ቲጂየ የኔ ምርጥ ሰላምሽ ብዝት ይበል
@ritawegayehu724
5 жыл бұрын
Betam new yemwedew mehasah yemetaw ke lebenan sayehon surya new lemasetkakel new
@banchiyedesalew4503
4 жыл бұрын
wowwww konjo aserar new emu
@YasminY-vg8kq
Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@እሙማሂር-የ4ኈ
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ
@chaketayutub9947
4 жыл бұрын
በጣም ጎዝ
@Aጎደሪዋ
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤በርች እማማየ❤
@አብመስቀልብጸጋዲሕነዮሃ9
3 жыл бұрын
ጎበዝ ቆንጆ
@4kss565
2 жыл бұрын
በጣምሀሪፈነዉየኔወድ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
5 жыл бұрын
ይህን ምግብ አልወደውም
@ክድናነምረትጠቢቂኝ
2 ай бұрын
የኔዉድ
@ሮዚናቀበጧ
5 жыл бұрын
ቲጂዬ ወረአ አነብ ሲሰራ እኮ እሩዙ እሳት አይነካውም ምክንያቱም ሲበስል ውረአው ጭምልቅ ይላል ካንቺ አይቼ ሰርቼ ተጨማለቀብኝ እና እሩዙ እሳት አይነካውም አሉኝ እና ደሞ ሁሉም ምታሳይን ነገር አሪፍ ነው በርቺ
@ritawegayehu724
5 жыл бұрын
Lek nech eruzu esat ynkawal ena hulgeza eseralhuj lek new gen mbsel ylbtem tenesh new esat ymnkaw
@merimmohamed9622
5 жыл бұрын
Awo eruzu ayekakelam 8 amrea new tebahe esiralahu eruzu esati ayinikawum zem belu new tekelelen menabselaw
@hayuub8524
5 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ስላምሽ ይብዛ ከክፍነገር አላህ ይጠብቅሽ በጣም ነው የማደንቅሽ ሞያሽ እኔም ለማዳሜ በደንብ እስራላታለሁ ግን የኔይቱ ምስጋና አታቅም በጣም ነው የምወድ ወረግ ኢነብ ቪዲወሽ ዋው ነው
@cell5446
5 жыл бұрын
ጎበዝ
@Fathima123-e8i
Жыл бұрын
የኔባለሞያ❤❤❤
@hayuub8524
5 жыл бұрын
ቲጂየ ግን ቅምስ እያረግሽ ስሪ እጂ ሆሆሆ አዘጋጂተሽ ለነሱ ነው በቃ
@samirazuber6779
4 жыл бұрын
እና ውዴ እስኪ ሁሉንም ምጨማመሪው ጥሬው ሳታቁያዪ ሞክሪው ግን ቅር እንዳይልሽ ካጠፋሁም ይቅር ይቅር በይኝ
@ጋልተዋህዶእየ
3 жыл бұрын
ይቻላል እንድያውም እሱ ነው የሚጣፍጠው
@seadayesuf4485
3 жыл бұрын
👍
@የጅማዋቅመም
Жыл бұрын
እባክሽ እማ ለኔ መልሽልኝ ቅጠሉው ብዙግዜ ሚክሬዋለው ሊበስል አልቻለም ለምድን 2ሰአት አቆይቼው ድንቹው ቦክቶ ቅጠሉው አይበስልም ምድን
@bipbip8988
Жыл бұрын
እሳቱን ቀንሰሽ ለ 3 ሰአትአቆይው
@fetiyasultan784
4 жыл бұрын
አደረኩሽ በርቺ
@saradubai546
Жыл бұрын
በርች ቆጆነው ትስለሚ ያእኩቲ
@astekastek1000
5 жыл бұрын
ዊ ጣጣው በዛ ምጨመረው ነገር እረ የቤሩት እንደዚህ አይደለም
@memimalase7244
5 жыл бұрын
Thank.you So.much siestar I love you so much
@rahelrahel1628
5 жыл бұрын
ግን እሩዙን. አትቀቅይው
@hfybvdhd4998
5 жыл бұрын
እኔም ልክ እዳችው ነው የምስራው
@munakedir4333
5 жыл бұрын
ዋውነው ቲጂ ቆጆ
@aminatadem7411
5 жыл бұрын
Wawww
@abomuhammad5255
3 жыл бұрын
ያለቴማትምመሥራትይችላል
@ziyadabilal2338
5 жыл бұрын
ዋዉነው.ጎበዝ.በርቺ
@كونفيكون-ج8ن
4 жыл бұрын
በጄ ስነካ ብታየኝ ማዳሜ ትበላኛለች ታዲለሽ አንቺ ወይ ምግብ በፍላጎቴ ብሰራ ታዲየ
@afafala9495
4 жыл бұрын
አይዞሽ ያልፍል
@mekdesgelila4414
5 жыл бұрын
ቲጂዬ አትቸኩይ ስትሰሪ እሳት እንዳያቃጥልሽ እሺ እግዚአብሄር ይባርክሽ በነገራችን ላይ መስሪም እንደዚህ ነው የሚሰራው
@tgarabianfood2937
5 жыл бұрын
የኔውድ እግዚሐብሔር አምላክ ያክብርሽ
@helenadonaitube1032
5 жыл бұрын
Wow tj my favourite foods waraaynabb
@tadesemeseret6464
4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@eee7690
5 жыл бұрын
በርች እህት ጥሩንው
@godblessethiopia8827
5 жыл бұрын
👍👍
@meseretasefa4376
5 жыл бұрын
betam tije aseraru yadekmal lezam new yemiyastelaw gn tamu stbeyew ytemal
@ቢቲይቱብ
3 жыл бұрын
የቲማትም ድልይ ኣይገባም ኣይደል❤❤
@jamilaashamsuu1186
4 жыл бұрын
Wwwwww barchii
@መዲውባየሁ
5 жыл бұрын
ባለሞዬ ነሽ ማሬ ግበዝ
@elihanfamily3153
4 жыл бұрын
ከቸገረ ላይክ አደረጊኛ
@ወለተመድህን-በ5ኰ
3 жыл бұрын
ዋዉዉ ማማዬ💋💋💋
@abebechzenebe5219
2 жыл бұрын
Ene zare kanchi ache saraut batmnew yemi tafitew
12:10
ኩሳ እና ድንች መኽሺ stuffed Zucchini and potato
ምግብ ቤትmy restaurant
Рет қаралды 31 М.
17:45
ኮሸሪ አሠራር የአረብ አገር ዋው ነው
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 39 М.
00:21
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
TheSoul Music Family
Рет қаралды 33 МЛН
00:17
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
Skitsters
Рет қаралды 12 МЛН
00:14
Smart Sigma Kid #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 86 МЛН
00:37
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮💨 LeoNata family #shorts
LeoNata Family
Рет қаралды 35 МЛН
34:43
ዮአዳን (ክፍል 39)
ለዛ
Рет қаралды 59 М.
LIYA SHOW is live! ጂጂ ኪያ ምነው አላርፍ አልሽ
LIYA SHOW
Рет қаралды 1,6 М.
14:15
የገዛ ሚስቱ እና የእህቱ ባል ገደ*ሉት? ፍርድ ቤት የወጣው አስደ*ንጋጭ መረጃ!
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 24 М.
8:50
🍀ወረቃ ኢነብ (የወይን ቅጠል) አሰራር grape leaves recipe warak inab Yalanji-mahshi Lebanese food
Zgora tube ዝጎራ
Рет қаралды 6 М.
9:43
ወረቃ ኢነብ አሰራር. በአለም ተወዳጅ ምግብ በአለም
Medi tube /መድ ዩቱብ
Рет қаралды 10 М.
45:51
አፍላ ፍቅር 70 - School life /ስኩል ላይፍ/
Liyu cinema
Рет қаралды 27 М.
17:35
ቁርስ ምሳ እና እራት
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 164 М.
9:57
በሻሚል በመኮረኔ በዶሮ አሠራር የረመዳን ምግብ እና ለእራት የሚሆን የአረብ አገር
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 48 М.
12:23
Title ምርጥ ኩሳ ማሼ አሰራር የአረብ አገር
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 22 М.
11:23
መርጉግ ዲያይ
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 23 М.
00:21
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
TheSoul Music Family
Рет қаралды 33 МЛН