የገዛ ሚስቱ እና የእህቱ ባል ገደ*ሉት? ፍርድ ቤት የወጣው አስደ*ንጋጭ መረጃ!

  Рет қаралды 25,225

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 77
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 2 ай бұрын
እንግዲህ ያየዉ እግዚአብሔር እርሱ የሁሉም ፈጣሪ እዉነቱን ያዉጣ
@frieneshelias9413
@frieneshelias9413 2 ай бұрын
ሁሉን ቻይ እና ሁሉንም ምስጢር ጠንቅቆ እና መርምሮ ማየት የሚችል አምላክ እርሱ ይፍረድ። ፈራጅ እግዚአብሔር ነው ጽድቅን የተሞላው!!! ለንጹሐን ነፍስ እግዚአብሔር ይፍረድ።
@ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
@ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 2 ай бұрын
ጉደ ነው ዘድሮ መቸነው ጥሩ ነገር እምንሰማው
@HirutGirma-j3s
@HirutGirma-j3s 2 ай бұрын
ነፍስህ በገነት ያኑረዉ
@debraworktuffa6504
@debraworktuffa6504 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድ ለእናቱ እና ለዘመዶቹና ለጓደኞቹ መፅናናትን እግዚአብሔር ይስጣቸው ይከብዳል
@Homam-v3g
@Homam-v3g 2 ай бұрын
እመብርሀን በለተቀኗ እዉነቱን ታዉጣ በጣም አሳዛኝነዉ
@samsom1388
@samsom1388 2 ай бұрын
ምን አይነት ጉድ ነው
@workneshdebebe2105
@workneshdebebe2105 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ደሙን. ያውጣለት. ኢትዮጵያ. አውሬ. ገብቶባታል. በልጆቿ. ጌታ. ሆይ. ይቅር. በለን
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 2 ай бұрын
አረ እባካችሁ ምን አይነት ጉድ ነዉ የምትነግሩን እንዴት ባልዋን አይከብድም ለምን ቆይ ለምን
@semayawiapp6692
@semayawiapp6692 2 ай бұрын
እኔን የገረመኝ የአዋሳ ከንቲባ አጃቢዎች ከየት ነው ተመርጠው የመጡት? መድፈርና መግደል ነው እንዴ ስራቸው?
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 2 ай бұрын
ኸ ረ ተባረክ ወንድሜ! እኔም ትዝ ያለኝ ያ የአዋሳ ደፋሪ ነው።አርባምንጭም የስራ ልምድ መውሰዱ ነው? ቦዲጋርድ ሲሆኑ ከተመደቡበት ስራ ውጪ አካላቸውን ለጥቃት መጠቀም እንደሌለባቸው አያስተምፘቸውም እንዴ!?
@semayawiapp6692
@semayawiapp6692 2 ай бұрын
@@muluworkteklu7518 የሚገርመውኮ እሱ ነው
@Thutttttt
@Thutttttt 2 ай бұрын
እዴት አይነት ጉድ ነው
@tsik914
@tsik914 2 ай бұрын
ነፈሱን ይማረው ለእናቱ መፅናናትን ይስጥልን ግን ለምን ባሏን ከባድ ድፈረት ነው ምክንያታቸው😢
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 ай бұрын
እረ እማይመስል ነገር በቁርባን አግብታ ትገለዋለች ምንም የማይዋጥ ነው እግዚአብሔር ይፍረድ
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 2 ай бұрын
ጅል..ቤተክርስቲያን የሚመላለሱ ሰወች አብዛኞቹ ጥሩ ሰዉ ለመምሰል ነዉ..ማመን አያስፈልግም
@YequdusgiorgislijNegn
@YequdusgiorgislijNegn 2 ай бұрын
Hulum. Be qurban. Be teklil. Migabyt. Hulu. Nitauhan. Meselush. Eati. Tazebi. Sibket. Mimaru. Mezemiran. Sebakiyan. Nachew. Wets. Alem. Lay. Sichedru. Yeneberu. Miemenan. Tawaqi. Sewocg. Wezere. Nachew. Letayta. Be qurban. Be. Teklil. Migabyt. Beteley. Setoch. Tegabiwich. Betam. Bizuwochu bizu. Gud. Ke. Nishachew. Saynageru. Askeritew. Miagebytin. Sew. Le. Matiqat. Endih. Yaregalu. 80/1000 setoch. . ...tbe nitauhan teklil. Qurban. Argew. Lesewina le Egziabher. Misale. Yehone. Ye tidar. Hiwet. Be nitshina. Be teklil. Weym. Be qurban. Yeteganu alu
@Ethiopia4331
@Ethiopia4331 2 ай бұрын
ለምን
@belayshebo3149
@belayshebo3149 2 ай бұрын
ታረት ታረት አታዉረ
@lucibrhane8037
@lucibrhane8037 2 ай бұрын
ምንማለት ነው በቁርባን ተጋብተው ፍፁም ናቸው ይቅር ይበለን አዎ ለታደለ ሰው በቁርባን እድል ነው ግን አንርሳ በቁርባን አግብታ አታረግም ማለት ግን አንችልም እግዚአብሔር እውነትን አውጥቶለት ይሆናል ምነው እነ ጳጳሶቻችን ስንት ታሪክ እየሰሩ አደል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@Belachewchaka-gw1jq
@Belachewchaka-gw1jq 2 ай бұрын
ሳይመረመር እንዴት ተቀበረ?አሻራ ይገኛል
@SenayitHmeskel
@SenayitHmeskel 2 ай бұрын
የንፁሐንን ደም እግዚአብሔር ይበቀላል።
@yayahala615
@yayahala615 2 ай бұрын
ብቻ ያሳዝናል 😭😭😭 የተለመደ ነው ፍትህ የለም ።።።ቢጠረጠሩም ቢታሰሩም ጥቅም የለውም ከወር በኃላ ይወጣሉ ።።።ይብላኝ ለእናቱ ።።።ነፍሰ ይማር 😭😭😭 ሚሰቱ ጭንቀላቷ ላይ ጭና ያገባቸው ተክሊል ለድራማ ነበር ???😭
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 2 ай бұрын
የኔ ኮመንት የሚሆነው እውነት አገሪቱ ላይ ህግ ካለ እውነተኛ ህግ ማለቴ ነው የይገደሉ ፍርዳቸው መገደል ይሁን እላለሁ እንደ አንዲት ያገሪቱ ዜጋ
@genneteshete6016
@genneteshete6016 2 ай бұрын
ያሳዝናል እግዚአብሔር ይፍረድ
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 2 ай бұрын
የአስከሬን ምርመራ ተደርጎ ከሆነ ሌላ ሰው ገድሎ ከሰቀለው ፣ወይም ራሱን ካጠፋ በፖሊስ ተጨማሪ የቴክኒክ ምርመራ ጭምር ይታወቃል።በጊዜ ሚዲያ ላይ ያየነው የስልክ እንጨት መንገድ ላይ ነው( ሰው አያየውም?) ርቀቱስ ? እንዴት ሊሆን ቻ ለ ? እግዚአብሔር ደምህን ያውጣልህ! ወይ ሰውን ማመን!
@MessiFan2023Official
@MessiFan2023Official 2 ай бұрын
ምነዉ ሚሥትኮ ለባልዋ ዘዉድ ናት ምነዉ ጨከነችበት ያሥፈራል ይቅር ይበላት ሥጋ ወደሙ ተጋብታ ገደለችዉ እናቱ እግዛብሄር ያፅናሽ
@tarikuwameles
@tarikuwameles 2 ай бұрын
ሚስቱ አብሮ አደጉ ናት አልተባለም ደግሞ በቤተክርስትያን አግብታው እንዴት ትገለዋለች ምን ልትጠቀም
@SentayhuTemsgen
@SentayhuTemsgen 2 ай бұрын
ሰዉ ከማን ጋር ሊኖር ይችላል ? ያሣዝናል;
@Hosn99-ql8ko
@Hosn99-ql8ko 2 ай бұрын
😭😭ጨከን,ፈአጠአርየጠየቀአቺሁ😭😭
@medinanuru1711
@medinanuru1711 2 ай бұрын
እውይይይይ 😭😭😭😭
@asterkiros2549
@asterkiros2549 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ለቤተሰቡ መፅናናቱን ይስጣቸው የሟቿን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑራት መንግስት ለገዳይ ጠበቅ ያለህግ እስካላወጣ ገና የገደላ አይነት ይቀጥላል እኔ ይሄ ሁሉ ወንጀል እየተፈፀመ የመንግስት ዝምታ ተባባሪ ነው የሚመስላኝ ፍትህ.........ፍትህ!??
@yotorabi591
@yotorabi591 2 ай бұрын
Masreja yelelew were bheg endemyasketa tawkyalesha? Nefs ymar🙏
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 2 ай бұрын
ወይኔ 😭ሲያሳርር እውነታው። ይሄ ነው
@bezuneshnigussie975
@bezuneshnigussie975 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢ዋዉ ማመን አቃተኝ
@TadesechbelongtoJESUS
@TadesechbelongtoJESUS 2 ай бұрын
ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ያውቃል ግን ሚስት ከልጅነቷቸው ጀምሮ ግን ፍቅራቸውን ሳይጀምሩ ፣ሳያጣጥሙ እንዲህ አይነት ነገር የሰው ልጅ ይደረጋል ማለት ይከብዳል እግዚአብሔር ያውቃል ደግሞ የልጅቱ ቤተሰብ እጀ ረጅም አይደሉም ምስኪን እንጂ
@MeseretKassa-u6o
@MeseretKassa-u6o 2 ай бұрын
ገና ተጠርጥረው ነውኮ የቀረቡት አልተፈረደባቸውም እስኪ መጨረሻውን አይተን እንፍረድ
@yeshialemmengist502
@yeshialemmengist502 2 ай бұрын
Ere befetari woda afikira yagebachwun bal endet tegedilalech ????
@Zahra-የናትዋልጅ
@Zahra-የናትዋልጅ 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል የገዛ ሚስት ማአን ይታመንእሺ በተለይ ያመናት ሚስቱ መገደልነው ያለባት አፈርትብላ ኤጭ
@derejezewdu6528
@derejezewdu6528 2 ай бұрын
Is the court gave a verdict?? We need to wait!!!
@YequdusgiorgislijNegn
@YequdusgiorgislijNegn 2 ай бұрын
Nefs. Yimatilin
@salamzelalem4922
@salamzelalem4922 2 ай бұрын
Erwayna ethiopia wadate ejadesche new
@ElsaFisseha-ww5kb
@ElsaFisseha-ww5kb 2 ай бұрын
Besmeab men aynet chekane new man new gen metamenew mesken nebseh beselam teref😢😢😢💔💔💔
@ShemiDay
@ShemiDay 2 ай бұрын
2ቱ የሞት ፍርድ አደራአደራ
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@HiwotDegefu-l6x
@HiwotDegefu-l6x 2 ай бұрын
እንዴ እግዚያብሄር ሆይ እውነት ነው ምንድነው የምንስማው ሚስቱ????
@TemesgenTessema-vj9xv
@TemesgenTessema-vj9xv 2 ай бұрын
Yanteltlesh
@HamelmalZewdie
@HamelmalZewdie 2 ай бұрын
ለምን ???ሚስቱ ሀብታም ቢሆን የራሷ ነው።
@weldetegegne1338
@weldetegegne1338 2 ай бұрын
ሚስት ተብዮዋም የህቱ ባልም መገደል አለባቸው ሌላው በቁርባን ያጋባቸው ንስሐ አባት ተብዮው ቢጠየቅ ደስ ይለኛል ምክንያቱም የሚያውቁት ይኖራልና
@marblegold7011
@marblegold7011 2 ай бұрын
እረ ሊፀበል የምትዩን ሊጠመቅ በሚል ቀይሪው
@kukukht757
@kukukht757 2 ай бұрын
Shame on you
@AmsalMengistu
@AmsalMengistu 2 ай бұрын
በኪዳንምሆነ፣በቁርባን፣በተክሊል ቢጋብ ኸተንኮል፣ከሀጥያት፣ከነውር አያድንም ጌታን መፍራት እንጂ
@SalamaSal-n3k
@SalamaSal-n3k 2 ай бұрын
የኔየቅረብ ዘመዴ ቆራቢነዉ አምኘዉ በሱአካዉት ብረሰልክ ለኔለሜሰቴ እያለምጥምጥ አረጎ ከበላኝ ቦሀላ ጠያፈ ቃልበሰልክ ሲሰድበኝ እራሴን ሰቸወደኩኝ አገረገባሁ ከቤቴታማሜ እዳይገባ ብሎ ከለከለኝ ቤተሰብበጣም ነዉ የታዘበዉ 😢
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 2 ай бұрын
አዎ ይሄ ቁርባን ተክሊል..የሚሉ አብዛኞቹ የማይተማመኑ ናቸዉ..ያን ለማድረግ ቅንነት ያስፈልጋል..
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 2 ай бұрын
​@@SalamaSal-n3kጅል..ቆራቢ ነኝ ምናምን የሚሉ አብዛኞቹ ሌባ አጭበርባሪ ናቸዉ..ቤተክርስተያን የሚመላለሡን ሠወች መጠርጠር ነዉ
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 2 ай бұрын
@@AmsalMengistu ወንድሜ ..እንዳየሁት አብዛኛዉ ቆርበዋል ምናምን የሚባሉ ሠወች በሙሉ ሌቦች..ክፉወች..የሠዉ ገንዘብ የበሉ ወዘተ ናቸዉ;; ሠው አትመኑ
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ 2 ай бұрын
ኸረ የማይመስል በቁርባን ያገባችውን ባሏን😢 ሲቀጥል ለሷ ብሎ ከቤተሠቦቹ ተቆራርጦ ኸረ የማይመስል
@FatuFatu-ys7vx
@FatuFatu-ys7vx 2 ай бұрын
😢😢😢
@AsnakuTeketay
@AsnakuTeketay 2 ай бұрын
አሁን በሱ ሞት ምን ሊያገኙነዉ አይይይይ😭😭😭
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 2 ай бұрын
እግዚወ ማሃረነ ክርስቶስ ምን አይነት ጊዜ ነው የንጹሃን አምላክ ይፍረድ በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢
@HabtamuAyalew-i6p
@HabtamuAyalew-i6p 2 ай бұрын
ምሽቱ ኦሮሞ ከሆነች ትክክል ነው!
@ethiopia6030
@ethiopia6030 2 ай бұрын
Geb ewnet Ethiopiawi nen?
@በጎሚዲያ
@በጎሚዲያ 2 ай бұрын
ፍትህ ከፈጣሪ ያገኛል ትልቅ ባለ ተስፋ ልጅ ነበር
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 2 ай бұрын
Ere tewu enanete sewoche? mene gud now' fetari hoy jorowachehu now belen.
@mariamabualghanam2172
@mariamabualghanam2172 2 ай бұрын
😂
@sabellamogess6372
@sabellamogess6372 2 ай бұрын
barbarians
@HirutGirma-j3s
@HirutGirma-j3s 2 ай бұрын
ነፍስህ በገነት ያኑረዉ
@Tadu-et8ed
@Tadu-et8ed 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@fenetikuse5944
@fenetikuse5944 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
ወልጄለት ዘመድ መሆናችንን ሲሰማ 150 ብር ወርውሮልኝ ጥሎኝ ሄደ
56:40
መጣችብኝ አዲስ ሙሉ ፊልም(Metachibgn) New Ethiopian Film 2024
1:32:22
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 20 М.
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН