ወረት ምንድነው ? ( ይህ የስንቶቻችሁ ጥያቄ ነው ? ) እኔና ሰላምዬ

  Рет қаралды 17,714

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 199
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ Жыл бұрын
እንዃን ለቅድስት ሥላሴ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን የአብርሃሙ ሥላሴ ሁላችንም ይባርኩን አሜን መምህር እንዃን ደና መጣህ በዲማው ብታይ ቀኑ ሙሉ ኮሚኒቲ ላይ ገብቼ ሳይ ነው የዋልኩት ለምን አይለቅም እያልኩ LIVE የምገባ መስሎኝ ነበር አሁን ትምህርት ለቀሀል አዳምጬ ሀሳብ እሰጣለሁ👏
@almajaber2074
@almajaber2074 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን እህቴ እንዴት ነሽ በዲማው
@bahrnshwolde2894
@bahrnshwolde2894 Жыл бұрын
AMEN Enkuwan Abro Adersen 🤲🤲🤲✝️✝️✝️
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
ሠላም መምህር እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ላጋአስታለም ስላሴ ወረሃዉይ ክብረበአል ቅድስት ስላሴ ላገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያምጡልን ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ እናት አገሬ🙏🙏⛪
@m.t1812
@m.t1812 Жыл бұрын
Oooo😊o😊😊ooooooo😊oooooooo😊oklkkoooooooooookmkpnmommmkkokkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkmokk mom Let pl
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮእደረሰን
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ Жыл бұрын
ለብዙ ሰዎች ነው ሼር አርጌ የመጣሁት እናንተም ሼር አርጉ ቤተሰብ😊
@tegistlebanon1544
@tegistlebanon1544 Жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ እንኳን ደና መጣችሁ አባትና ልጅ የሁላችንም ጥያቄ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
ዊይይ እንኳን ደና መጣችሁ ውዶች#ሠላምዬ ጉሽ አሪፈ ጥያቂ ነው የሁላችንንም ጥያቂ ነው ማረያምን#በጣም አሪፈ ጥያቂ ነው ሠላምዬ እግዚአብሔረ ያክብረልን ወረተኛ የምንሆነው በአጅሪው ምክንያት ነው ብሎ ያሠበ አለ እኔ በጭረሽ በኔ ሰንፍና ነው ብዬ አሳምኚው በድካም እንደዛ ነበረ እማሰበው
@rahelsamson9898
@rahelsamson9898 Жыл бұрын
ውይ አሁን አሁን ሳልሰማ መዋል አልችልም በምሰማው ሁሉ እራሴን እያገኘው ነው ከስራ ጋር ቢከብደኝም እንድበረታ ወ/ገብርኤል ብላቹ አስቡኝ በተረፈ ምነኛ መታደል ነው ፈጣሪ ልጆችህን አንተን ይጠብቅክ
@ehggfurt8593
@ehggfurt8593 Жыл бұрын
በዉነት የሁላችንን ጥያቄ ነዉ መምህር እናመሰግናለን ❤️
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና Жыл бұрын
ውዴ ናፈቅሸኛል
@temesgen637
@temesgen637 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ጥሩ ጥያቄና መልስ ነው እጅግ ይጠቅማል እኔ በሁሉ ወረተኛ ነኝ ከፀሎት ጀምሮ 😢እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለኝ
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 Жыл бұрын
ከኔየበረታችሁአስቡኝበፀሎታችሁ፣እኣተስፋበመቁረጥተቸግሬአለውእንዴትከዚህወጥመድእደምወጣበጣምከብዶኛልምንምሳይጎደለብኝምዝምብሎህይወቴጭንቀትብቻሆኔስልቹሆኛለውለሳእፍፍፍፍ
@emebetmelese1544
@emebetmelese1544 Жыл бұрын
መምህር እጅግ በጣም ደስ የሜል ትምርት ነው የሰጣችሁኚ በጣም ደስ ስላለኚ ሁለት ጊዜ ነው ያዳመጥኩት ተባረኩልን እድሜና ጤና ይስጥልን ቤተሰብህን የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልህ
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 Жыл бұрын
መምህር ተስፋየ። በአለም ውስጥ የሚዎዥቀውን ሰው በፅሎት ወደ መንፈሳዊነት እንዲመጣ እናደርጋለን ግን እኔን እጂግ ያስቸገረኝ ያገባሁት ባል ወይ መነኩሴ አይባል እኔን አግብቶል፣ ባል እንዳልለው መነኩሴ ሁኖል ነገር ስራው እንዴ ፈተና ሆነብኝ እኮ። ተናድጀ እራሱ እንዲህ አጥፍተሀል ስለው እኔን እግዚአብሔር ያዉቀኛል ከማለት ዉጪ እና እራሱን ከስራ ከሁሉም ነገር እርቆ ቤቱን ዘግቶ ስግደት እና ፅሎት ላይ ነው። እሩቅ ስለምንኖር እንዲያው ሰው አናዶኝ ስለ ሰው ካወራሁ እንኮ ሀሜተኛ ይለኛል። እጂግ የተለያየን ሰወች ነን! አንች አለምን የምትወጂ ነሽ እኔ ለነፍሴ ብቻ ነው ምጨነቀው ይለኛል። ትንሽ የስጋ ግንኙነት ፍላጎት ካሳየሁማ አለቀልኝ አንች ዝሙት ትወጃለሽ ይለኛል።እንዴ እኔ ህይወት እያስጠላኝ ነው። በሱ የተነሳ መንፈሳዊ ህይወት አስጠላኝ። አይ በቃ ይሄን ካላሻሻልክ አብረን መቀጠል አንችልም ስለው አንተ ማነህ አይነጥላ ነህ ይለኛል። በእኔ እና በሱ መሀል ትልቅ ግድግዳ ያለ ይመስለኛል። ከሱ ጋ በቅዱስ ቁርባን መጋባቴ በረጂም ገመድ የታሰርኩ ያህል ይሰማኛኛ። እረረረረረረረ እግዚአብሔርን የማመሰግንበት ሳይሆን የማማርርበት ህይወት ዉስጥ ነኝ።
@arsimasima21211
@arsimasima21211 Жыл бұрын
መምህርዬ ያለብኝን ችግር ነው የተናገረችው ትምህርት ወሰድኩኝ ከባድ ወረት አለብኝ መምህርዬ ሲበዛ በሁሉም ነገር ላይ ወረት አለብኝ
@ወለተጊዮርጊስ-ጐ9ኸ
@ወለተጊዮርጊስ-ጐ9ኸ Жыл бұрын
የሰላምዬ ጥያቄ ለእኔም ጥያቄ ነው አዳምጬ እመለሳለው 🙏🙏🙏🙏🙏
@hanafekadu2709
@hanafekadu2709 Жыл бұрын
ደስ የሚል የቤተ ሰብ ውይይት ሰላምዬ አምስቱ የወረት አይነቶች እኔን ይገልፀኛል በተለይ ድካም ስልክ ትካችነት ዋናዎች ናቸው ይገርማል ራሴን ታዘብኩት እባካችሁ በፀሎታቹ አስቡኝ መምህር ተስፋዬ ከነቤተሰብህ ሰላም ጤና እድሜ ጨምሮ ይስጥህ ያገልግሎ ዘመንህን ይባርክልህ ።
@ውቤቴነሽማርያም
@ውቤቴነሽማርያም Жыл бұрын
*_እንኳን ደህና መጣችሁ አባትና ልጅ ሰላምዬ ጥያቄዬ ስለ ጠየቅሽልኝ አመሰግናለሁ በእውነት ቁጭ ብየ ነው ያዳመጥኩት ብዙ ተምሬበታለሁ መምህርዬ ከኔ ቤተሰቦችህ አጋዕዝተ ዓለም ስላሴ ይባርክህ ስጦታችን_*
@almajaber2074
@almajaber2074 Жыл бұрын
ኧረ መምህራችን ይቅርታ አያሥፈልገውም ምረጥ ትምህርት አግኝተናል የሠላምዬ ጥያቄ ያንተ ቀልድ የተመላበት እውነተኛ መልሥ በጣም ተመሬበታለው ወረተኛ ነት ምን እንደሆነ ያወኩበት ነው
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ Жыл бұрын
ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን ሰላም ሰላም እውነት እውነት እለሎ መምህራችን እኔም ጥያቄ ነበር ሰላምዬዬ አሰታዎ ልጅ ስወድሽሽ ድንግልን ቃል ህይወት ያሰማል አሜን፫ ❤❤❤ እናምናለን እንጂ በጣም ❤❤❤
@mehertmomberger8720
@mehertmomberger8720 Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ሰላምዬ ጥሩ ጥያቄ ነዉ ያመጣሽዉ በኔ ሐሳብም ብዙዎቻችን ወረተኞች ነን በዚህ ምክንያት ብቸኛ ነኝ ።ከብቸኝነት ያውጣችሁ አሜን ።
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ Жыл бұрын
መምህርየ ይቅርታና ድምጸህግን ተፈጥሮህነው ወይስ ትንሺ ድምጸ ብጨምርልን እቃያጠብን መስማት ትንሺ አይስማም ስራየ ብሎቁጭተብሎ ካልተስማ
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 Жыл бұрын
አንዳንዴ በሞባይሌ ብቻ ያለማይክ ስለምቀረፅ ነው ( ድንገት )
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk Жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir & Selamye #yiker lemdehanialem new #memihir balehebet selameh bizet yebil memehirachen 🤲💚💛❤#woret aygermem kale hiwot yesemalen memihir & Selamye 😍😍
@ba7359
@ba7359 Жыл бұрын
መምህር ጤና ይስጥልኝ ልጅህ ትባረክልህ ቆንጆ ጥያቄ ነው የጠየቀችው ለሁላችንም አስተማሪ ነው!!!
@የመምህርተስፋዬተማሪየእማ
@የመምህርተስፋዬተማሪየእማ Жыл бұрын
ሠላም ለእናተ ይሁን እስኪ በማርያም ሀሳባቹህን ሰጡኝ አዴት በሰደት የማዉቃት ልጅ አለች እና ከወድሜ ጋር የጀናጀናሉ ግን ወድሜ ባለትዳር እና የሁለት ልጆች አባት ነው ልጅቱ ግን ባለ ትዳር እደሁን አታወቅም እና እኔ ብንግራት እደሀጥያት ይቆጠረብኛል ወይስ አይቆጠረብኝም ወይስ ከነገረሁት በሆላ ንስሀ ልግባበት እስኪ ነገሩኝ 😭
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 Жыл бұрын
ንገሪያትና የሁለቱንም ነፍስ አትርፊ
@የመምህርተስፋዬተማሪየእማ
@የመምህርተስፋዬተማሪየእማ Жыл бұрын
@@eftahtesfasilase4230 አመሰግን አለሁ መምህሬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ጨንቆኝ ነበር
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር Жыл бұрын
​@@eftahtesfasilase4230 መምህር ጠዋት የነግህ ፀሎት አለርም ሞልቼ 6am አልነሳም አዳዴ እተዋለሁ ተነስቼ አልፀልይም አዳዴ ቢረፍድብኝ ተነስቼ እፀልያለሁ ወረተኛ መሆኑን ያውኩት አሁነው አመስግናሁ ጠዋት ከእንቅልፍ ጦርነት ነው
@SerkeSerke-oe5tc
@SerkeSerke-oe5tc 2 ай бұрын
እናመሠገናለን መምህራችን ሠላምየ እንወዳችሁ አለን የኔወቹ ❤❤❤❤❤❤❤ ያተው ተማሪነኝ መምህርየ ባልለወጥልህም ወርተኛሆኝ ገን ከፍጣሪ ውጭ ሌላ መመለክ እደሌለብኝ ተምሪ አለሁ እድሜጤና ይሥጥህ መምህርየ እያማርርኩም እያመሠገኩም ቢሆን ከቅፎዋ አልውጣ ከመቤቲ ወለተማርያም እያላችሁ አሥቡኝበፆሎታችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
አጋዕዝተ ኩሉ አለም ቅድስት ስላሴ የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን እግዚአብሔር ይስጥልን አባት እና ልጅ ግሩም ቆይታ ነበር።ላይቭ ለምደን ሲቀርብን ቅር ቅር ይላል ይቅር ለእግዚአብሔር መምህር ያጋጥማል 👏
@Gadisabikla
@Gadisabikla 2 ай бұрын
ሕይወቴ በወረት የታሞላነው እግዚአብሔር አምላክ እንዲቃያር ይርዳኝ መምህር እና ሰላምዬ እግዚአብሔር ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤
@Janiy_official
@Janiy_official Жыл бұрын
ዛሬ ለኔነዉ የጠየቅሺልኝ ሰላምየ ተባረኪ እኔም ወረተኛና ስልቹ ነኝ
@world12384
@world12384 Жыл бұрын
ከዚህ በኋላ መግታት ነው
@shewazewodhabtegebriel388
@shewazewodhabtegebriel388 Жыл бұрын
Kelhiwot yasemalen mimehrachen
@lomilomi9015
@lomilomi9015 Жыл бұрын
ሰላም ይብዘለቹ መምህር ከነቤተሰቦቻቸው እግዚአብሔር ሰላም ያብዛለቹ ደስ የሚል ጥያቄዎች ነው እግዚአብሔር ከዋረታኛ መሆን ይሰዉረን
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ሰላምዬ በጣም ጥሩ ጥያቄ ነዉ የጠየቅሺዉ ላባትሽ መልሱ ግን ለሁላችንም ሆነ እናመሠግናለን ለህታችን ለሠላም ለወድማችን ለመምህራችን ላባታችን ቃለህይወት ያሠማል እዉነት ደስብሎናል በሰፊ ስለተመለሠልን
@seblemeshesha922
@seblemeshesha922 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሰላምዬ በእውነት እኔ ደካሜዋ እየተፈተንኩበት ያለሁበትን ጥያቄ ነው የጠየቅሸልኝ ተባረኪ ከእግዚአብሔር መልስ ለጥያቂዬ ኣግኝቻለሁ እናንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@robelbrhane9491
@robelbrhane9491 Жыл бұрын
እውነት ነው መምህራችን። መምህር የኔ ማ እንቅልፍ ነው ኣስቸገረኝ። ምን ትመክረኝ ኣባቴ። በጣም ተሸገርኩ በእንቅልፍ እንዳይነሰ በጣም እደክማለሁ። እስቲ ኣንድ ነገር ይበሉኝ መምህር።
@seaseas3400
@seaseas3400 Жыл бұрын
ማርያምን የታደልሽ ሰላምዬ በጣም ቀናሁብሽ እንዳቺ ሂወቴን የቁም ሲኦል ያደረገብኝን የልቤን ሕመም የምነግረውን ሰው ባገኘሁ 😢😢😢😢
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃዬ
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃዬ Жыл бұрын
መምህር እኔም ወረተኛ ሆኛለሁ በመፈሳዊ ሂወት በፀሎዎትህ አስበኝ ወለተ መስቀል እያልክ ለሁላችሁም ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላላችሁ
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
በእዉነት ሰላምዬ በጣም ጥሩ ጥያቄ ነዉ የጠየቅሽልን የኔን ድክመት ነዉ የተወያያቹበት እግዚአብሔር ይሰራል ጥሽ 😢😢ከዛሬ ጀምሮ ለራሴ ቃል ገባዉ ስንፍናዬን ለማስወገድ ተባረኩ🙏🙏🙏
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 Жыл бұрын
መምህር እጅግ ጠቃሚ የሆነ ርእስ ነው ያነሳችሁትና የተነተንክልን እግዚአብሔር ያንተንም የሰላምዬን ጤና ይባርክላችሁ ቤተሰባችሁን መድሐኒአለም ይጠብቅላችሁ መታደል ነው ከልጆች ጋር ግልፅና መንፈሳዊነት በተሞላበት መንገድ መወያየት በጣም ደስ ይላል የልጆችህን መጨረሻ ያሳምርላቸው። ተባረኩ
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Жыл бұрын
በጣም መሰረታዊ ጥያቄ ነው። በህይወታችን ወረት ብዙ ጊዜአችን ይበላል። በተለይ በመንፈሳዊ ህይወት ላይ ሲከሰት , ጠላታችንን ተሎ እንዳናሸንፈው ያደርጋል። እግዚአብሔር ይመስገን በተማርነው መሰረት "ስራህን አቁም ታሰር " ብለን ስንገስጽ ፀጥ ይላል። መምህር ቆንጆ አድርገህ ነው የገለጽከው ። መታደል ነው አባት ና ልጅ እንዲህ ሲወያዩ። ❤ፀጋህ ይብዛ መምህር ❤
@በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ
@በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ Жыл бұрын
ሰላም መምህራችን በጣም ጥሮ ጥያቄ የልጅግ ጥያቄ እግዚአብሔር ጥሮነገር ላይ ያውላት ደስ ስትሎ ❤
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አንካን ለሰላሴ ወረሀዊ በአል አንካን አደረሳችሁ አንካን በሰላም መጣህ ዉድ መምህራችን ከነ ልጅህ አግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግሽ
@baftahadas1264
@baftahadas1264 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አባትና ልጂ በጣም ደስ የምል ውይይት ነው❤❤❤
@asasasas3309
@asasasas3309 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ተመስገንአምላክ-ነ3ጨ
@ተመስገንአምላክ-ነ3ጨ Жыл бұрын
መምህረይ እንኳዕ ብሰላም መፃእካ ✝️❤️🥰
@እስራተገብርኤልጓልኢትዮጵ
@እስራተገብርኤልጓልኢትዮጵ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጥሩ ጥያቄ ነው ያነሳሽው ሰላምየ የኔም ጥያቄ ነበር ተመልሶልኛል እግዚአብሔር አድመና ጤና ይስጣቹ ❤
@tarakuwait326
@tarakuwait326 Жыл бұрын
መምህራችን ስላምየ እንኳን ደና መጣችሁልን ወይ እኔ ይሄ ወረተኝነት በጣም እኔጋ አለ አረ ወገኖቼ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ እያላችሁ በጣም ግራ ገብቶኛል እፍፍፍፍ!!
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
@ኣደዋይይፈትወኪእየH Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ደስ የምትሉ ቤተ ሰብ እኮ ናችሁ ❤❤❤
@kenilove973
@kenilove973 Жыл бұрын
ይሄ ለኔ ነው የጣየቀችሁ ክበሩልኝ
@liya7521
@liya7521 Жыл бұрын
እሰይ በጣም ደስ የሚል እና የሚጠቅም ትምህርት ነው እናመሰግናለን ላቀርብሽው ጥያቄ ብልህ ጎበዝ
@የንጉስክርስቶስልጅነኝ
@የንጉስክርስቶስልጅነኝ Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ደስ የሚል ነዉ ኣባትናልጅ ዕድሜና ጤና ይስጣቹ እግዚአብሔር አምላክ
@hjii1398
@hjii1398 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏
@tizuwendemmola2555
@tizuwendemmola2555 Жыл бұрын
ያለብኝን ችግር ር አፈረጣችሁሳ😢 እንደኔ ወረተኛ የሆናችሁት የ 21 ቻሌንጅ አብረን እንጀምር🙏
@almazgirma4909
@almazgirma4909 Жыл бұрын
መምህር እ/ር እድሜ ይስጥልን እባክህን ስልክህን ማግኘት እፈልጋለሁ ነብሴ ተጨንቃለች
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል Жыл бұрын
ሰላም ውድ መምህር እስኪ ልማርና ስህተቴን ልማርበት ጌታ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ ❤❤❤❤
@Donut_2929
@Donut_2929 Жыл бұрын
Mene alebet enem ke abate gar endzi metyayek bechel😢
@sosaso4562
@sosaso4562 Жыл бұрын
Amen ye amkachin simen ye taganehun Abate ite barase buzu tamiraloo ye tamakunyi piredi wani warii habalayii ye izabre siraa higamali araba agarili ehe nagarii tadsolinya ine asiboo siphoning ye dabiloosii siranoo xohatii naxalaye lavished siwaxa magazine lahi sidasa hode haminyale kasa ye izaberii sira kahon ye izabre fitting idatii awarding biye hedichaloo migamii nagari basamitii maxa maxarinatii kale magadii Lando miqara dabiloosii Amen✝️🤲🤲🤲😢😢🙏🙏🙏🙏 izaberi fitachini layii waratii hi azawariii Amen amen amen🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎤👏👏👏👏👏🎤👏👏👏🎤👏👏👏👏🎤👏👏👏👏 Eeeeeeleee👏👏👏🎤👏👏👏👏Eeeeleee👏👏👏👏👏🎤👏👏👏👏👏Eeeeeeeleee👏👏👏🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰 Amen(3) qaliyootii asamale ye baruuu izaberiii hixabiqachu wadalooo xenana Rajimi idimee hixachu kufu idanakachu🥰🥰🥰🥰🥰
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 Жыл бұрын
melkam abatneh memhrachin Igziabher yetebkh slem idlegna neshe selamun yabzalachihu qale hiwotn zmare melaktn yasemalen🙏🙏🙏
@merry3355
@merry3355 Жыл бұрын
Memhir enkuan dehna metah
@missymekonnen8719
@missymekonnen8719 Жыл бұрын
Intelligent really nice God bless you all of your family. Very interesting descustion with your lovely girl
@almnatgete7566
@almnatgete7566 Жыл бұрын
Enken dena metah mermerachen kenbtsebgh qule hiowet yesmalen tegwion ybzalachew
@KidusAfnin
@KidusAfnin 4 ай бұрын
የወረት መንፈስ እግዚአብሔር ይገስጽህ
@debe5811
@debe5811 Жыл бұрын
Egizaber ken lijochi kaa kifuu nager etebek mamirachin hee xiyaaqe yen Naber mamire!!!!!igzaber ibark amen amen amen amen 🤲❤❤❤❤
@zufanaschalew4597
@zufanaschalew4597 Жыл бұрын
አማሰግናለሁ ይሄ የኔ ችግር ነው ብዙ ተምሬበታለሁ
@segritas7867
@segritas7867 Жыл бұрын
መምህ እዴት ኖት እኔ በጣም ካልሠገድኩ ካልፀለይኩ የማያየኝ የማይሠማኝ ይመስለኛል ተቸገርኩ ሥሠግድ ደሞ ጉልበቴ ሽባ ይሆናል አልቻልኩም ከዛ ደሞ እካን አምላክ ሤጣን እካን ሠግደንለት ሥሙ ሲጠራ ይመጣ የለዴ እያልኩ ተሥፋ ባለመቁረጥ ላምላኬ እየሠገድኩ ነው ይመስገን
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 Жыл бұрын
በርች እግዚአብሔር ከአንች ይሁን
@genattkelw9043
@genattkelw9043 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@segritas7867
@segritas7867 Жыл бұрын
@@ፅጌማርያም-21 amen enata fetar yakeberlg kacegarm yehun
@ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
@ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የብዙወቻችን ጥያቄ ነበር
@workiyegeremew4937
@workiyegeremew4937 Жыл бұрын
1Nya waratanya ineenya mamher batalaya isalachalawu sxalotiim aqumakuu silaazii maalasuu lanee nawu amasaganalawu
@ወለተጊዮርጊስ-ጐ9ኸ
@ወለተጊዮርጊስ-ጐ9ኸ Жыл бұрын
ሰላም መምህር እኔ አንደኛ ወረተኛ ነኝ
@tenayegetachew7785
@tenayegetachew7785 Жыл бұрын
እኔ ወረተኛ ነኝ በጣም የተቸገርኩበት ጉዳይ
@bsratdarba3647
@bsratdarba3647 Жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልኝ መምህርዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤ ሰላምዬ የኔ ቾክሌት. ይሄንን ጥያቄ ስለጠየቅሽው አባዬን ባንችስም አመሰግናለሁ. እኔም ወረተኛነት በጣም ነው የሚያጠቃኝ. ውይይታችሁን ግን እየቀናሁ ነው ያደመጥኳችሁ ❤❤❤❤
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህር ውይ አንዷ ወረተኛ እኔ ነኝ በስማም
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ Жыл бұрын
❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እንኳን ደህና መጣችሁ
@መንገሻሰይፈስላሴ
@መንገሻሰይፈስላሴ Жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን ቆጆ ውይይት ነው እኔም የከበደኝ ነገር ቢኖር ወርት ነው
@etalem3581
@etalem3581 Жыл бұрын
እደሜ ናጤና ይሰጥልኝ መምህር ከነ ቤተሰቦችክ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ ስላማዊት እህታችን በቤቱ ያጸናሺ የኔቆጆ በጾለት አስቡኝ ወለተ መድህን እያላችሁ
@workiyegeremew4937
@workiyegeremew4937 Жыл бұрын
Hulu nagera yane xiyaqe nabera tamalasalanya amasaginalawu faxerii laa hagaree yabaqanyaa mameher anta gaa nawu yamimaxawu
@makimulualem553
@makimulualem553 Жыл бұрын
Betam bizu Mikir yasfeligegnal 😥
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 Жыл бұрын
🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@emabet5344
@emabet5344 Жыл бұрын
Unat qalhiwoot yasamaliin abatinaa lij🙏🙏🙏
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይጠብቅልን መምህሬ እንዲሁም እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ፅጋውን ይብዛልሽ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን 🙏
@tirsitabera
@tirsitabera Жыл бұрын
yne qonejo yhulu cegere nwe tabarki
@siegebddjfjf6517
@siegebddjfjf6517 Жыл бұрын
Welcome memhr tesfayee edet nehlgn sfelgh nebr esey zare tegenagen temesgen
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Жыл бұрын
እህትና ወድም ነው የምትመስሉትኮ መምህርና ሰላም 😍😍😍😍😍😍😍😍
@iyeruse9547
@iyeruse9547 Жыл бұрын
ሰላም።ለዚህቤት።ቃለህወትያሰማልን
@mekdesgetachew7262
@mekdesgetachew7262 Жыл бұрын
ቆንጅዬ ልጅ ናት እግዚአብሔር ያሣደጋት
@ከክርስቶስፍቅርማንምአይለ
@ከክርስቶስፍቅርማንምአይለ Жыл бұрын
በተለይ እኔን የሚመከተኝ ጥያቄ ነው
@maryshara4466
@maryshara4466 Жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣችሁ መምራችን እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን❤❤❤
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተማርያም ዋው መምህር በጣም ደስ የሚልየሉንም የማከለ ጥያቄ ነው የጠየቀችው እግዚአብሔር ይስጥልን ጎዶልያስ
@freefree8182
@freefree8182 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🕊🕊🕊🙋🙋🙋❤❤❤❤❤❤❤❤👍
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ Жыл бұрын
ደስ ሲል በማርያም ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sabelamena8135
@sabelamena8135 Жыл бұрын
Memerchen kala eyweten yasmlene 🙏
@kahsayemehare804
@kahsayemehare804 Жыл бұрын
Woretegnete malet aygebagnim neber enamesgenalen
@freefree8182
@freefree8182 Жыл бұрын
Ellllllllllllelllllllllllllllllllelllllllllllllllllllllle
@rasheedpathappiriyambinuar6897
@rasheedpathappiriyambinuar6897 Жыл бұрын
ቃልሂውትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስትልን ከነሙሉ ቤተስብህ
@myraaron6293
@myraaron6293 Жыл бұрын
Thara yerasa teyaka new yetemleseley
@ወለተስላሴየድንግልማ-ዘ3ሸ
@ወለተስላሴየድንግልማ-ዘ3ሸ Жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ በእዉነት እኔ ነኝ አንዷ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን በጸሎት አስብኝ ደካማ ነኝ
@ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ
@ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መእህራችን እሽ እናዳምጣለን መምህራችን በእውነት ደንቅ ጥይቀ ነው እውነት
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ Жыл бұрын
መምህር አሰኔራሱ እየጠበኩ ነበር
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Жыл бұрын
የብዙ ስለ ጥያቄ ነዉ
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Жыл бұрын
ሰላም ጎበዝ ልጅ ናት
@abaynshabaynsh4222
@abaynshabaynsh4222 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ጥያቄና መልስ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ እንወዳቹሀለን ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን
@astergebrsslass9562
@astergebrsslass9562 Жыл бұрын
እግዛብሒር ይስጥልን መምሕር
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Жыл бұрын
ስላም መምህራችን ሰላምዬ የኔም ጥያቄ ነው የጠየቅሽልኝ እማ ፍቅር ትጠብቃች 🙏❤️🙏
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
እንኩዋን በሰላም መጣችሁ አባት እና ልጅ ❤
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
ውብ ቤቴስብ ስታምሩ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራቹው ደስ ደስ ደስ የሚል ትምህርት ነው ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን በርታልን ለሁልግዜ የልጅህ ጥያቄ የሁላችን ነው በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ያክብርልን
@trhasgaletigraiy3123
@trhasgaletigraiy3123 Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሄር ይብዛላቹው በፀሎታቹው አስቡኝ መምህርየ የተዋህዶ ልጆች አፀደ ማርያም ብላቹው🙏
67ኛ ኤፍታህ live! ስለፍቅር ህይወታችሁ ግድ የሚለውና የሚመለከተው ማነው ?
3:03:47
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 19 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2 МЛН
የዓይነጥላ መንፈስ ምንድነው 6ኛ ክፍል፦ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
37:33
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 47 М.
59ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )
2:36:21
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 26 М.
❤ ኤፍታህ live ከሁለት ወር በኋላ እንኳን በሰላም ተገናኘን
3:02:08
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 42 М.
64ኛ ኤፍታህ live! በቪዲዮ እየተወያየን እንማማር ( 0927 58 0758 )
2:49:24
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 30 М.