የዓይነጥላ መንፈስ ምንድነው 6ኛ ክፍል፦ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 49,293

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 153
@BurteeTube-hu3tu
@BurteeTube-hu3tu 4 ай бұрын
❤Waaqayyoo gooftaa sagalee jirenyaa sin yaa dhageessisu Ebbifamaa Barsisaa kenyyaa ❤❤❤🎉🎉
@ሶሊያናነይበደመና
@ሶሊያናነይበደመና 4 жыл бұрын
የመላከ መንክራት መምህር ግርማን ወንድሙን ትምህርት ከተከታተልኩ ጊዜ ጀምሮ የቤተሰቦቼ ህይወት ብቻ ሳይሆን የሰፈራችን የአካባቢው ሰው በሙሉ ነው የሚያሳስበኝ ምክንያቱም በተራ ነው ለዛር የሚደግሱት ከቤተክርስቲያን ሲመለሱ ቀናቶችን ተከፉፍለው ነው ወደ ቤት. የሚገቡት አንዶ ሰኞ ሌላኛዋ ማክሰኞ እንዲህ እያሉ በዙሪያ ነው የሚደግሱት የሰፈሩ ሰው አንድ ላይ ነበር ቡና የሚጠጡት ለዛር የሚደግሱት ፍቅራቸው በጣም ያስቀና ነበር አሁን ላይ ፍቅራቸው ጠፍቶ በጣም ነው የሚጨቃጨቁት አድሱ ዛር. ብለው የሚጠሩት " ተረጨ (ነጨ በላ) ብለው ይጠሩታል የሰርግ ያክል ያስደግሳቸዋል በሬ አርደው ነው የሚገብሩለት እና ይህ ነገር የሰይጣን ሴራ አይመስላቸውም እንደ አንድ አምልኮ አድርገው ወስደውታል እና አታድርጉ ቢባሉ እራሱ ለምን በለው ይጣላሉ እንደውም በዛራቸ ው የሚኩራሩ አሉ እና ይህ ነገር በጣም ነው የሚያሳስበኝ በርእግጥ እናትና አባቴ የዛር መንፈስ ነበረባቸው እነሱን ከዛ ህይወት ማውጣት ችያለሁ አልቅሼ እግዚአብሔርን ለመንኩት ድንግል ማርያምን ተማፀንኳት እሶም ሰማችኝ ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል እናትና አባቴ እንዲሄዱ ለመንኳቸው ከአመት በላይ ለምኘም እግዚአብሔርንም ተማፅኘ ሄዱልኝ ከዛ ቡሃላ ሲመለሱ አሁን ላይ እናትና አባቴ በቅዱስ ቁርባን ይገኛሉ ነገር ግን ሰፈሩን አስለቅቄ ነው ምክንያቱም እዛ ከሆኑ ለዛር ሲደገስ ይሄዳሉ ብየ ስለ ሰጋሁ እግዚአብሔር ስለረዳኝ አመሰገንሁት የሰፈራችን ነገር ግን ያሳስበኛል ይሂን ፁሁፍ የምታዩት ሁሉ ለሰፈራችን ፀሎት አድርጉልን እኔ ስደት ሳኡዲ ነው የምኖረው አሁን ላይ ትንሽ ተስፉ አለኝ ልጆቻቸው ስደት መጥተዋል ስለ እምነታቸው እያወቁ ነው የእኔ ቤተሰቦች እንደተቀየሩ እነሱም ቤተሰቦቻቸውን ይለውጣሉ ብየ አስባለሁ እኔም ይሂን የመምህራችንን ትምህርት ሼር እያደረግሁላቸው እያዳመጡ ነው ልጆቹ
@سارهسرلنكي
@سارهسرلنكي 4 жыл бұрын
የአንችን ጸሎት የሰማ የድንግል ማርያም ልጅ የእኔንም የስማኝ በእውነት የእናትና የአባቴን ሂወት ሳስብ መፈጠሬ ያስጠላኝል እህቴ
@woinshet2595
@woinshet2595 4 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
@bewphone9113
@bewphone9113 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን. የወቅሸቱ.ቅዱስ.ገብረኢል.በዉነት.የሁላችንንም.ሂወት.ይቀይረዉ
@bewphone9113
@bewphone9113 3 жыл бұрын
የኔ.ጀግና.የአባየን.ትምርት.አድምጭ.አባ.ዩሀንስ
@በለጠጉታ
@በለጠጉታ 3 жыл бұрын
በመናፍስቱ ላይ እንድንሰለጥን ያረጉን መምህር ግርማ ናቸው።ስንት ሺ ዳነ
@astera3589
@astera3589 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወይት ያሰማልን በጸሎት አሰበን መምህር ችን
@fitfitmelkie5771
@fitfitmelkie5771 4 жыл бұрын
ስለ ቡና ስትናገር አስታወስኩ ሲገርም አገር እያለሁ ተከራይቸ ምኖርበት ቤት በረዳ ላይ ቡና ማፍላት እወድ ነበር እና ኮዶምኔየም ነውሰወች ይሰበሰባሉ ደስ ይለኛል ሰወች ሲሰበሰቡ ግን አንድ ነገር ግራ ይገባኝ ነበር ቡናውን ማፈላው 6ሰአት ስራ አልነበረኝም ልጆችን እያሳደኩ ነበር በቃ ስሬየ ሆነ ከዛን አከረየችኝ ሴት ቤቱን እፈልገው አለችኝ ለቀኩ እኔ ከለቀኩ በሗላ ብዙም አራኩም ፌት ለፌት ካለው ብሎክ ነው የሔድኩት እና ስተኛ ቡና ማፈላበት በረዳ ላይ ሰወች ተሰብስበው ቡና ይጠጣሉ ጎረቤቶቸ መቃዠት የምር ውጭ ድረስ ይሰሙ ነበር ድምፆቸው ማለት ነውእና እኔ በጊዜው አልገባኝም ከዛን እግሬን አመመኝ ጉልበቴን አላሬምደኝ አለ ምን ሆኜ ነው ስላቸው ብርድ ይሆናል ይሉኛል እና ግራ ገባኝ በዛ አጋጣሚ ሁሉንም ትቸ ዱባይ መጣሁ እዚህ መጥቸ እንዳመመኝ ነው የመጣሁት በድፍረት ከመጣሁ በሗላ እግዚአብሔር ይመስገን መስገድ ጀመርኩ መፀለይ ጀመርኩ ሚገሮመው ስሰግድ ያስረኜል በመፆሀፍ ቅዱስ እመታው አለሁ ይለቀኛል እና ብዙ ችግር ነበረብኝ እራሴንእማ ሁሌም ነው በየቀኑ ፓናዶል ነው በቃ ከጨረስኩ ፓናዶል ካለቀ ይጨንቀኛል ካመመኝ ምን ላደርግ ነው ብየ ማለት ነው አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ድምፁን አጥፍቶ ይሁን ተሸኝቶ ይሁንአላውቅም አያመኝም ግን ከሰወች ጋር በቃ እኔ ካልተናገርኩ እነሱ ይናገሩኛል እግዚአብሔር ይገላግልሽ በሉኝ ስንቱ ተበላሽቷል መሰላቹህ በፆፍ አያልቅም ዝም ብየ ሳስበው ጢባጢቢ ሲጫወት ብኝ ነው የኖሰው በቃ ሁሉም ተበላሸ ቤተሰቦቼ እረ ስንቱ
@haseenakudusan9218
@haseenakudusan9218 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 2 жыл бұрын
በጣምምምምም ይገርማል በዚህ አይን አንድም ሰዉ አልተረፈም እናቴ የጠቋር ፈንፈስ አብሮ ያስቀድሳል ዳዊት ይደግማል ትላለች ግን ምንም አይነት ትምህርት የላትም ከየት አምታ እደምታወራ አላቅም አቤትትትት አሁን ግን በዚህ ትምህርት ተዋርዷል ተመስገን መምህር ከነቤተሰብህ እመብርሃኝ ትጠብቅልን አሜን🤲💚💚💚💛💛💛❣️❣️❣️⛪️⛪️⛪️
@raheemaabdo4300
@raheemaabdo4300 9 күн бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ምንም ቃል የለኝ ብቻ እግዚአብሔር ባለህበት ይጥብቅልን እናቴ የትግሪ ዛር አለባት አባቴም ሃበሹ አለበት ያው በግልፅ አልታየም እንጂ እናቴጋ አላይይቶቸው ይህው ስት አመታቸው ከአስራ ምናምን አመት ቦላ አስታረቅናቸው አሁንም ተለያዩ አልቆዩም ግን የናቴ ዛር እደሆነ አሁን ነው የገባኝ ምን ላድርግ ስደት ነኝ እኔ መምህር ካየህው እርዳኝ ምንላድርግ እህት ወንድሞቼ እርዱኝ እንበርታ በፀሎት❤
@hawialamuu6616
@hawialamuu6616 3 жыл бұрын
AmenAmenAmen.waqayyoo.sagalee.jirenyaa.sin.haa.dhagechisesuu.amenamenamen.🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤
@hss1287
@hss1287 3 жыл бұрын
በሰመ አብ ወወልደ ወመንፈስ ቅዱስ አህዶ አምላክ አሜን ሰላም ለሁላችን ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዲሁም መምህሬ ለሁለተኛ ጊዜ ነው እያዳመጥኩት ያለሁት እግዚአብሔር አምላክ የሰማውትን በልቦናየ ፅፎ 30 60 100ያማር ፍሬ እንዳፈራ #ፍቅርተ #ስላሴ #ወለተ #ኪዳን #ወልደ #ሰንበት #ሂሩተ #ስላሴ #ወለተ #ሩፋኤል ከነ ሙሉ ቤተሰቦቼ በፀሎታችሁ አስቡነ እናቴ ጠንቋይ ቤት ደብትራ ቤት ትሄድ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ንሰሀ ገብታልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን ስትል እንባየ ይመጣል በጣም ደስ ብሎኛል እኔ ግን በጣም እራሴን ያመኛል በጣም ግን አንደ ቀን እግዚአብሔር ይምረኛል ከሁሉም ላይ የኔ ታሪክ አለ አባታችን ሆይ ለማለትኮ ወደ 10ጊዜ አዛጋለው / አፋሽካለሁ እንባየ በጉጬ ነው የሚወርደው ደግሞ ማሀል ላይ እርስት አደረገውና ደጋሜ እላለሁ የት ሂጄ ነው እስክል ድረስ ይገርመኛል በሰውነት ብትሉ እኔ በ12አመቴ ነው ከሰው ቤት ኢትዮጵያ 2አመት ሰርቻለሁ አረብ ሀገር ደግሞ ሶስት አመት ሁኖኛል እና አሁን 17 አመቴ ነው ግን የ17አመት ልጅ አልመስልም የ25አመት ወጣት ነው የምመስለው ከአንገቴ በታች ትልቅ ሰው ነው የምመስለው ያለደሜየ ትልቅ አደረጎኛል ወንደ ደግሞ ስሙ ባይጠራ ደስ ይለኛል በቃ ያስጠሉኛል አስተሳሰባቸው ጥያቃቸው ሁሉ ነገራቸው ይህ ማለቴ ሁሉም ነው ማለቴ አይደለም ብቻ ከኔ የሚመጡት /የማገኛቸው 1ውሸታም 2የዝሙት ስሜታዊይ 3እራስ ወዳድ 4ልክስክሶች ከኔ ከሳ ከዛች የሚሉ 5 ጢባራም ናቸው ማለቴ ጉረኛ 6አላማ የላቸውም 😭 7አሰመሳይ 8ወሬጅ ተግባር የለም አንቺ ይሄ ሁሉ ታሟያለሽ ወይ ትሉኝ ይሁኖል እኔ ሁሉን አሟላለሁ ባልልም ግን ግማሹኔ እኔ አሟላለሁ ግማሹን ከሱ ግን ስነግራቸው ስመክራቸው ይቀልዱብኛል ወይም እሺ ይሉና ኧር ይከብዳል ኧር ያስጠላል ይሉኛል እኔ ቢያንስ አባታችን ሆይ የሚለውን ፅፊ ስስጣቸው አበዛሽውኮ ይሉኛል አልበዛም ስላቸው አከራሪ ነሽ ይላሉ ብቻ አሁን ከስልኬ ምንም ወንደ የለም ገና ሰላም /ሀይ ሲሉ ሰላም እልና ወንደ ወይስ ሴት ወደሚለው ነው የምገባው ወንደ ነን ካሉ በዛው ነው የማባርራቸው አሁንስ ሴቶቹንም ብቻ ከሰው እራቅ ስል ሰላም ተሰማኝ ባለኝ ጊዜ ትምህርት አዳምጣለሁ እዘምራለሁ ለመፀለይም እሞክራለሁ እሰግዳለሁ ከንቱ ውዳሴ እንዳታደረጉብኝ እና እኽ ብያለሁ አሁን አሁን አንደ ቻናል ቴሌግራም ገብቼ ሳይ ደብተራ ነው የሀገሬ ደብር ላይ ነው የሚያገልገለው ሰው አጣሁኝ እሱን ከቤተክርስቲያን የሚያስወጣ እኔ ከሰው ሀገር ነኝ እና መምህር በፀሎት አስበኝ ብትችል ባገኝህ ደስ ባለኝ ስለ ቲያንስ ስለ ክራውን ቴብል ስለ ሁሉም ነገርከቻልህ በ965 66 23 53 55😭👏
@YeniemarZerihune
@YeniemarZerihune 4 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@shdh7287
@shdh7287 2 жыл бұрын
ቀቃለ ህይውትን ያሰማልን መምህራችን
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 2 жыл бұрын
ቃልህወት ያሰማልመምህራችን እድሜና ጤና ይሰጥልን
@alemtshaytesfaygameda8693
@alemtshaytesfaygameda8693 4 жыл бұрын
Mameher selkehn magegnat efalegalew mawrat efalegalew
@MariamMm-l7m
@MariamMm-l7m 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ድንግልማርያምየፈጣሪየእና
@ድንግልማርያምየፈጣሪየእና 4 жыл бұрын
ቁጥር ሰባት ኣጣሁት መምህር በጣም እናመሰግናለን
@አርሴማየማርያምልጂ
@አርሴማየማርያምልጂ 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን😢😢😢😢❤
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
መሰደዴ ለመልካም ሆነልኝ ✝️🙏✝️ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን ያድለን የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏ፍቅርተሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🙏🙏🙏
@genetgunawarqi8895
@genetgunawarqi8895 4 жыл бұрын
Amen amen amen qliyoti yasamaliini
@TgStMVMIgat
@TgStMVMIgat 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senait9364
@senait9364 4 жыл бұрын
መምህር በጣም ይገርማል አይነ ጥላ ሲባል እሰማለው እንደዚህ ግን ተተንትኖ ስሰማ ግን የመጀመሪያዬ ነው ።ለካ እንዲህ ግራ እስከሚገባኝ ሕይወቴ የተሰነካከለው ለዚህ ነው ። ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@senait9364
@senait9364 4 жыл бұрын
መምህር ዛሬ ነገሮች ተለውጠዋል በእኔ ህይወት እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብዙ ቢቀረኝም ሱባዬ የቻልኩትን ያህል እየያዝኩ ነው ስለ ሱባዬ ባስተማርከን መሰረት ከዚህ በኋላ የጠላት ሀሳብ ከንቱ እንዲሆን በ እልህ ተነስቻለው እኔ በጣም ብዙ ዘመኔ ነው ቤተ ክርስትያን ስመላለስ ግን ጠላትን እንዴት እንደምዋጋ ገና አሁን ነው ያሳወከኝ ወገኖቼ ሰይጣን ስትነቁበት እንኳ ዞር ይላል ሌባ አይደል አሁን እኔ ለራሴ እስኪገርመኝ ድረስ የስንት አመት ሸክሜን ያቃለልኩት አሁን ምን ማረግ እንዳለብኝ አውቄአለው ተመስጌን ነው እንጂ ሌላ ምን እላለው
@wwrthfjgklk379
@wwrthfjgklk379 2 жыл бұрын
@@senait9364 1111111111111111111111111111111a q@
@ወለተስላሴ-መ1ሰ
@ወለተስላሴ-መ1ሰ 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ይገርማል አሁን ትምህርቱን ስሰማ በቤተሰቦቼም ሆነ በኔ ላይ ምንያህል ስር ሰዶ እንደሆነ አሁን ነው በጣም የገባኝ እኔ ለምሳሌ ድረኢ ለብሼ ቡና ሳፈላ ሁሉን ነገር አሟልቼ ነው እነሱም በጥቂቱ ልንገራቺሁ ሐሙስ ሲሆን በተለይ ስኒ አቀራርባለሁ ፈንድሻካለ ፈንድሻ ከለለ ድግሞ ሬድዮ ስንገዛ ነጭ ካርቶን አብሮ ይሸጣል አይደል ወፈር ያለ እሱን ልክ እንደፈድሻው ቁርስርስ አድርጌ ከ ጎዘጎዝኩት ሳር ላይ ጣል ጣል አድርጌጽጌረዳ አበባ ጣል ጣል አደርግበታለሁ ከዛም ደግሞ መጋረጃየ ቀይ ልብሴ ቀይ መብራቱን ቀይ አድርገዋለሁ ከዛም ቤቱን እዘጋናጭሱ ከላይ ከላይ እጨመሩክ ጭሱን እፍን አደርጋለሁ በመሃል ላይ ሰው ለሺንት ሲወጣ በሩን ሲከፍቱት በጣም እናደድና ተነስቼ እዝጋዋለሁ ጭሱ እንዳይወጣ እኮነው እንደዛ እማረግው ይህ በትንሹ ነው በስማም በመምህሬ ትምህርት ግን አሁን በጣም ነቅቼበታለሁ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ሰው እየሆንኩ ነው
@asmaraethiopia4138
@asmaraethiopia4138 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@meeretwoldehawariat9997
@meeretwoldehawariat9997 4 жыл бұрын
Memhir kalehiwoyt yasemalen
@ዮርዳኖስ-ዠ1በ
@ዮርዳኖስ-ዠ1በ 2 жыл бұрын
አሜን መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ
@munaaman4152
@munaaman4152 Жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋ በጻጋ ይስጥህ።
@Hani-mk1kz
@Hani-mk1kz 4 жыл бұрын
ወይኔ መምህር ምን እደምልህ አላውቅም እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን 1 ,6/ የኛ ቤት ጉድ የሰፈሬ የሀገሬ ጉድ. ነው እኔ ከምር ለምን ቤተሰቦቼ እዲህ እንሆናለን እላለሁ ከልጅነቴ ጀምሮ አደዬ ደህና ፍቅር የሆነ ቤተሰብ በዚያው ድብልቅልቅ ያለ ፀብ ይፈጠራል እናትና አባቴ ሁሌ መጣላት መጨቃጨቅ እኛ እስኪ እንተኛበት እስክንል. መፋታት መልሰው መታረቅ ወይ ጣጣ እናቴ ጨሌ ጭብጫቦ ተወች ምን አባቱ አልጠቀመኝ አለች ቤተሰቡ ታመሰ ሁላችንም ተበተንን ወንድሜም ከሰው ተጣልቶ 10አመት በላይ ተፈርዶበት አጣዬ እስር ቤት እረ ስቱ አሁ ን እናቴ የበተክርስቲያን ሰው ሆናለች እደኛ ስንፍና. ሳይሆን በእግዚአብሔር ቸርነት ፈፅሞ ያርቅልን እጂ
@سارهسرلنكي
@سارهسرلنكي 4 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት መምህር እናትና አባቴ ለዛርና ለጨሊ የሚሰግዱ ናቸው አምላክ ጸሎቴን እንድሰማኝ በጸሎት እስቡኝ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 жыл бұрын
እስቲ ተወዉ። አያቱ ጨሌ ነበራት ልጇ የተዋህዶ ልጅ ነው መልሶ የልጇ ልጅ ፓስተር ሰባኪ ነው ጭራሽ አንዲት የአክስቴን ልጅ የእመቤታችንን ስእል ያለው ማህተብ አድርጋ ዘመዳችን ስለሆነ ሔደች ልታየዉ እሱ ጋ ትቀመጥ ብለዉ ከዛ በአካል እኮ ማን እንደሆነች አያዉቅም ስሟን አያዉቅም ግን በቃ ሮጦ ሒዶ ማህተቧን በጥሶ እሳት ጣለው እሷ በጣም ተናደደች በጣም። እና ሰይጣን እንዲህ ነው ቤተሰባችንን ብጥብጥ ያለ ነው እዉነት ምንም ሰው የለም ሁሉም በዲያብሎስ ተይዟል
@Hani-mk1kz
@Hani-mk1kz 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ይሄ መንፈስ እኮ በየቤቱ ምን ያልሰራው ስራ አለ ተግቶ መፀለይ መፆም ብቻ ነው እግዚአብሔር ይርዳን እጂ እኛማ ደካማ ሆነናል
@ተዋበችአይገፍ
@ተዋበችአይገፍ 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እናመሠግናለን ፀጋዉን ፈጣሪ ያብዛልህ ቃለ ሂወት ያሠማልን መንግስተሰማያትን ያዉርስልን
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 4 жыл бұрын
Bunete memerhachin kale hiwote yasmalene ye agelglote zamn egzabehre yebarke
@እርዳቴጊዮርጊስነዉ
@እርዳቴጊዮርጊስነዉ 4 жыл бұрын
እኔ ህይወት እንዲህ ነው እግዚአብሔር ከለሁበት ጨለማ አወጣኝ 😭😭😭
@jaxsonalberto8378
@jaxsonalberto8378 3 жыл бұрын
Sorry to be off topic but does anyone know of a trick to log back into an instagram account? I was dumb lost the login password. I appreciate any tips you can give me!
@medhanitkidane8707
@medhanitkidane8707 4 жыл бұрын
Mameher selkhen lkilene
@adamneshmamo4160
@adamneshmamo4160 2 жыл бұрын
መምህር ባጣምአመሣግናላሁ
@ketselagiorgis172
@ketselagiorgis172 4 жыл бұрын
መምህር ምን እንድምልህ አላውቅም እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ሌላ የምለውም የለኝም ይሄ ሁሉም በእኔ ውስጥ አለ ትምህርቱን ሁሉ ስሰማው እያለቀስኩ ነው የሰማሁት በኔ ላይ እንኳን የማላያቸውን በቤተሰቤ ላይ አለ የሚገርም ነው እመቤቴ እሷ ትርዳን እንጂ ታስረናል በተለይ እኔ።
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 4 жыл бұрын
ፀልይ ማማዬ
@meeretwoldehawariat9997
@meeretwoldehawariat9997 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@adislasti4907
@adislasti4907 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen kale hiwot yasemlen memeher
@mimimimi7949
@mimimimi7949 3 жыл бұрын
Memeherachin kalhiwet yasemalign erjem edma katan nager yestote ❤❤❤🙏
@Selamtamer
@Selamtamer 6 ай бұрын
እፍፍፍ😭😭😭😭😭 እን ሁሉ አመታት እለፍለሁ ምንም ነገር የለኛ ገንዘቢን ያስበትነኛ ከወንድ ጋር አስማማይ እፍፍፍፍፍ
@ሶሊያናነይበደመና
@ሶሊያናነይበደመና 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎት ያስቡኝ መምህር ወለተ ኪዳን
@destadesta8130
@destadesta8130 4 жыл бұрын
ቃለሂዎት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን
@abrhambrhane9283
@abrhambrhane9283 4 жыл бұрын
tebarek
@ሰብለየተዋህዶልጅ1619
@ሰብለየተዋህዶልጅ1619 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
@edenbereke7816
@edenbereke7816 4 жыл бұрын
Memher betselot yasubugne.
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@marthatilahun2086
@marthatilahun2086 4 жыл бұрын
Egezabher edma ena tena yetelen!!! Huluinim semahute bezhech mediri lai yalen ye sew zere ye honine hulu aleben 100% Ena Egezabher becha yerdan new!!! Betelote mebertate new beka!!!
@hiwottesfaye-ho7gi
@hiwottesfaye-ho7gi 11 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፈጣሪ ያክብርልን
@zamzamzam4317
@zamzamzam4317 3 жыл бұрын
Amen....3
@natsinethabtegergs8757
@natsinethabtegergs8757 3 жыл бұрын
Qale hiwetn yasemaln.
@sebleseble4673
@sebleseble4673 4 жыл бұрын
Part 7 yesemachhu lakulgn please
@destadesta8130
@destadesta8130 4 жыл бұрын
እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@ቤተ-ኤል
@ቤተ-ኤል 4 жыл бұрын
እባክወትን መምህር ተስፋየ ሥልክወትን ይላኩልን በእመ አምላክ ይዠወታለሁ
@mulukenalem3685
@mulukenalem3685 4 жыл бұрын
You can get from part 1 of getemegn!
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 4 жыл бұрын
መምህር የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛሎትህ አሜን(3)
@tatytaty5544
@tatytaty5544 4 жыл бұрын
እውነት አሀኑ ይስመሁት የኝ ቤት ታሪክ ነው ሀይማኖታችን ተበታትኖ እግዚአብሔር ያስበን ቃለ ህይወት ያስማን መምህር በፀሎት አስበን
@lidiya727
@lidiya727 4 жыл бұрын
ንቁና ድብቅ አእምሮ የሚለውን መልካም መስሎኝ እማር ነበር እና አመሰግናለሁ
@aka-jo6is
@aka-jo6is 4 жыл бұрын
Yes merhemer one me falmi
@tseon1206
@tseon1206 4 жыл бұрын
Kal hiwot yasemalegni memerachin
@wubyechernet2536
@wubyechernet2536 9 ай бұрын
የትሳትምርው በምሌእኔ ጋ አለ ድኝ ለምስክራ ያብቃኝ መምህር ቃል ህይውት ይስማልን አሜን አሜን አሜን
@izatphone3081
@izatphone3081 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@ድግልእናቴአማላጄአማላጄ
@ድግልእናቴአማላጄአማላጄ 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭የኔ ጉድ ነው ይሔ አቤቱ ሀያሉ ጌታ ሆይ
@chirisitinamarama2663
@chirisitinamarama2663 4 жыл бұрын
Kalehiyot yasemaln 😘❤️🌹🌹😘💕❤️❤️💕💕
@abatlhaymanottsshaynefsenw9165
@abatlhaymanottsshaynefsenw9165 4 жыл бұрын
Amen Amen 🙏
@hdu4612
@hdu4612 4 жыл бұрын
ሰላምላንተይሁን፣መምህራችን፣በጣምጥሩትምህርትነው፣እድሜከጤና፣ይስጥልኝ
@MekdesTibebe-ge2kq
@MekdesTibebe-ge2kq 2 жыл бұрын
yezih vedio ketay 7 .... eyale almetalgim
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት የሰማልን አሜን መምህር እድሜና ጤና ከሙሉ ቤተሰቦችህ ይስጥህ
@hannahanna9805
@hannahanna9805 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቁጥር __7 ይለቀቅልን
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 жыл бұрын
አሜን ፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸ ጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ ስር ይጣልልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫
@tshayetogu149
@tshayetogu149 4 жыл бұрын
qalehiwetene yasemalene memhere bereta yebezune hiwete eyeqeyerekenewe yebezuochene nebese eyadanekenewe abata cheru medaneyaleme banetelaye adero yexefutene lejoche eyemelesenewe semo kaxenafe esekaxenafe semo yetemesegene yhune
@sarahalex464
@sarahalex464 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያልብስልን ማንነቴን እንዳገኝ አደርጎኛል
@ktyoungfla6563
@ktyoungfla6563 4 жыл бұрын
Qale hiwot yasemalen
@yeshemeda
@yeshemeda 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን መምህር
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 4 жыл бұрын
እውነት ነው አያት በጣም ይጠጣል ግን አይሳክርም ምግብ አይበበላም
@yordanosagonafer1090
@yordanosagonafer1090 4 жыл бұрын
Egziabher ybarkh sent gude yzenal
@miatadesse256
@miatadesse256 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ስልምህ ይብዛልኝ ወንድሜ እኔም በዚህ አይነጥል መንፈስ እስከቤቴ እየተፈተንኩነው እውነቱን ሽፍኖባት የሚወዳትን እህቴን ነጥቆፕል አሁን ወንድሜን ጠጭ እህቴን ሰኮሩ ደምግፊት እያለ በመዳኒት እያቃጠለ ይዞታል እኔከዜሬ9አመት ወደአሜርካን አገር ልጀአግባታ ስለመጣች ለመኖሄድኩ ሄጀ የገጠመኝ በችግር ያለስብኩት ትልቅችግርነበር ልጀአድትናት ናፍቄ ለማግኘት ቸኩየ የጠባት ልጀግን ልጅሳትሆን ሌላስው ሁናአገኝሄት ላአዳመትያክል ችግሩሳይጋባፕ ብቻየን አለቀስኩ በለቅሶየመሃል አንዲት እህቴ በአገራችን መምህር ግርማየሚባሉአሉእና ኮብፕተርላይ ገብተሽ ፈልጊአለችፕ አገፕሆችውከዚያቀንጀምሬትምህርቱ በመከታተል ጠላቴን አውኩት እስካሁንም በድካምላይነፕ በነገራቻላይ በጣምበርካታለውጥ አለፕ ግን አይነጥላ ጋር እደተፋጠጥንነው የማቸንፍበትን ምክርእፋልጋለሁወንድሜ መንገዱን ንገረፕ ንስብክትህን እደስማሁደውየልህ። ስታነስቀረህ ቆይተህምስኮልአደረክ ደውየልህ በርታ ስላድኖትስራልፕለህ ብየሀለህ አሁን ያለሁት አመሪካን ነው እግዚአብሔርከፈቀደ የህንድ በሽታካጠፋልን እመጣለሁ ብያለሁ
@hilinatariku5043
@hilinatariku5043 4 жыл бұрын
Kalheyot yasemalgn memmeher ene mefetew mendenw gin
@yordanosagonafer1090
@yordanosagonafer1090 4 жыл бұрын
Argzhoo Mahrnekerstos
@araratnoahsark1769
@araratnoahsark1769 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ። እንወድሃለን!!
@hanahanac7087
@hanahanac7087 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛለወት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@adenyoutube1357
@adenyoutube1357 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@Martha_Takela
@Martha_Takela 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ተምሬበታለው በተለይ ክፍል 1 ላይ ያለው ትምህርት እኔን ነው የገለጽከኝ እግዲህ በተማርነው ፍሬ እድናፈራ ስዱስ እግዚአብሔር ይርዳን እዳተ ያሉትን ያብዛልን ፀጋውን ያብዛልክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክ አሜን
@wubyechernet2536
@wubyechernet2536 9 ай бұрын
መምህር የአንትንትምህርት ሳዳምጣ ደስይለኝል እግዚአብሔር ሌምርኝ ነው ለምስክራ ይብቅኝ ቃል ህይውት ይስማልን
@zinashteshome2764
@zinashteshome2764 4 жыл бұрын
ሰላም መመሪ ተስፋዬ ሰልክ ቆሸርቀን ሸፈለን
@svxjej9660
@svxjej9660 4 жыл бұрын
0913311451
@svxjej9660
@svxjej9660 4 жыл бұрын
የመምርህስልክነው
@eyualyibrah3143
@eyualyibrah3143 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚቤሄር ወንድሜ
@mohammadfarhat1865
@mohammadfarhat1865 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 4 жыл бұрын
ቃለ እይወት ያሰማልን አሜን፫
@raheladdis7820
@raheladdis7820 4 жыл бұрын
Kalhewt yasmaln 🙏
@ፍቅርተስላሴትዝታኤፍ-ተ6ኈ
@ፍቅርተስላሴትዝታኤፍ-ተ6ኈ 4 жыл бұрын
ቃለህወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ጸጋወን ያብዛልን ከዝህም በላይ 😞ግን 7 ላገኘው አልቻልኩም
@haleeemhk9580
@haleeemhk9580 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
@tigistsolomon8316
@tigistsolomon8316 4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalen🙏
@teamegaim5151
@teamegaim5151 4 жыл бұрын
Please 7 kutir yetalle
@yordanosagonafer1090
@yordanosagonafer1090 4 жыл бұрын
Bettam yghrmal yhn temert sesema mettam yrebdhgnial
@hiwotcute3685
@hiwotcute3685 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው እውነት ብዙ ተምሪበታለው
@tesfajuzy3016
@tesfajuzy3016 4 жыл бұрын
Amen❤️❤️❤️
@እመቤቴየነገርሁሽንአደራሽ
@እመቤቴየነገርሁሽንአደራሽ 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛሎት ክፍል 7 ላገኝሁትም ያገኛችሁ ላኩልኝ
@ቃልህመፅናኛነው
@ቃልህመፅናኛነው 4 жыл бұрын
እግዚኦ እረ መላ ፈልጉልኝ ሰው ከሞተ ወድያ ተማልቀስ በሂወት እዳለ እንድረስ እኔ ምንም በማላውቀው ነገር ተነስቼ ጭቅላቴ ሊፈርጥ ነው እባካችሁ እርዱኝ በጣም መጨቆኛ ጨቆኛል ጨቆኛል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ወለተጊወርጊስ
@ወለተጊወርጊስ 3 жыл бұрын
ቃለህወትያሰማልንእውነትለውጥከንእግዚአብርፀጋውንያብዛልን
@raheltesfay6314
@raheltesfay6314 3 жыл бұрын
Memhir , kal hiwet yasemalin Telefon zerso ben arigie contacte magegnte echilalew betam magnete efegalew 🙏🏽🙏🏽
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 4 жыл бұрын
አሁን ታየኝ በክልላችን መንፈሱ አጥለቅልቋል
@abelaprince7845
@abelaprince7845 3 жыл бұрын
መምህር ሆይ አውነት ከልብ እናመሰግናለል ግን አይነ ጥላ ክፍል 7 አላገኘሁትም
@yordanosagonafer1090
@yordanosagonafer1090 4 жыл бұрын
Are Endet teblo New ymiwetaw
የዓይነጥላ መንፈስ ምንድነው 5ኛ ክፍል፦ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
39:25
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 52 М.
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
ስለሱባኤ ጥቅም ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
50:10
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 191 М.
የዓይነጥላ መንፈስ ምንድነው 3ኛ ክፍል፦ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
38:41
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 93 М.
"...የቡዳ መንፈስና ትዳር..."   (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:18:16
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 45 М.
ቡዳ ምንድን ነው ? ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
1:07:46
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 235 М.