ወፍራም ሴት የሚወደው አባወራ መጨረሻ

  Рет қаралды 101,381

ለዛ

ለዛ

Ай бұрын

Пікірлер: 348
@Nebihat
@Nebihat Ай бұрын
ዛሬ ድክም ብሎኝነውየዋልኩት በመዳም ኩሽና ላይክአርጉኝ እሥኪ አምሮኝነው😢😢
@sosotete425
@sosotete425 Ай бұрын
አይዙሽ በርች
@Nebihat
@Nebihat Ай бұрын
@@sosotete425 እሽ እማ😌😌
@user-hy3ye8kf7g
@user-hy3ye8kf7g Ай бұрын
አይዞሽ😮
@shetatube12345
@shetatube12345 Ай бұрын
አይዞሽ የልፈል
@Nebihat
@Nebihat Ай бұрын
@@user-hy3ye8kf7g እሽ አማ አብሽሪልኝ አችም😌😌
@user-ch2in7sh9e
@user-ch2in7sh9e Ай бұрын
ወንዶች መሄድ ሲፈልጉ ውይይይ ምክኒያታቸው መብዛቱ 😂😂😂
@BatielGebremedhin
@BatielGebremedhin Ай бұрын
ኡነትሽ ነው 😂😂😂😂😂
@tsaga.tsaga.
@tsaga.tsaga. Ай бұрын
😂😂😂😂በትክክል😮😂😂😂😂😂😂😂
@medikabeautysupplies9297
@medikabeautysupplies9297 Ай бұрын
እኮ 😁
@user-fn1tc3ib5w
@user-fn1tc3ib5w Ай бұрын
እኮ 🤣👌👌
@MahletGiday
@MahletGiday Ай бұрын
አንዱ ወፍራም አንዱ ቀጭን የሰው ልጅ አፈጣጠሩ እንጂ ቅጥነትም ውፍረትም የሚመጣው እኛ ፈልገንው አይደለም ዋና ለሰው ልጅ ጤና ነው ሚፈለገው
@user-zp5yd9jx6q
@user-zp5yd9jx6q Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu Ай бұрын
ትክክል
@BirtukaneYouTube
@BirtukaneYouTube Ай бұрын
እሩጉዝ ነኝ ላይክ አሞሮኝ እና ሰብስክራይብ አርጉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@almiiethopawiti21A21
@almiiethopawiti21A21 Ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-uh3ey8xp9q
@user-uh3ey8xp9q Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂
@HikmaHikma-qf3uv
@HikmaHikma-qf3uv Ай бұрын
ያቻ እረግዝና የዘበኑው ብራክ ነው
@semirasemira5861
@semirasemira5861 Ай бұрын
እረወዶች ዘጠና ዘጠኝ ነዉ የሚያምራችሁ ስንወፈር ወፈርሽ ስንከሳ ከሳሽ ዉይ ይብላኝ ለሚያገባችሁ🤣🤣🤣🤣
@AlalaLulu-co2pq
@AlalaLulu-co2pq Ай бұрын
አንቺስ አላገባም እያልሽ ባልሆነ😂😂😂😂😂😂
@semirasemira5861
@semirasemira5861 Ай бұрын
@@AlalaLulu-co2pq ወላሂ እኔ አግብቻለሁ ዉዷ
@AlalaLulu-co2pq
@AlalaLulu-co2pq Ай бұрын
@@semirasemira5861 አዉቄ ነዉ የኔ ቅመም ❤️❤️❤️❤️
@user-yp5hc1pu5m
@user-yp5hc1pu5m Ай бұрын
አይ በኔም የደረሰነው የዚህ ፊልም ትምህርት አለው ሁለት ልጅ ከወለድኩ በሃላ በጣም ሞራኔን የሚነካ ንግግር ነበር የሚናገረኝ ወደ ወላሂ የሚገርመው ወደ ስደት ስመጣ ወፍረሽ ካልሆነ እኔጋ እኔጋ እንዳትመጪ ብሎ ሸኘኝ 😢
@dungedunge7226
@dungedunge7226 Ай бұрын
ይብላኝ ለሚያገባችሁ ማለት አንቺ ሴት ነው እንዴ የምታገቢው ነሽ እንዴ 😂😂😂
@almasbh6100
@almasbh6100 Ай бұрын
ውፍረት በሽታ ነው ሢፈልግ እሡ ገደል ይግባ❤❤❤❤
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi Ай бұрын
አምላኬ በሠውነት ሣዮሆን ባስተሣሠብ የሚያፈቅር ባል ስጠኝ ኧሯ በዲማው ጊዮርጊስ ዋነው ጤናነው🥰🥰🥰🥰🙂
@user-zc5zm5mh5u
@user-zc5zm5mh5u 25 күн бұрын
የመዳም ቅመሞቺየ ሁሌም እወዳቸሆለሁ የኔ ጀግኖቺ አለኛ እኮ ሁሉም ነገር አያምርም ገናዛሬ ኮሜንት ስጥፍ የኔጀግኖቺ ያረብ አገር ሴት ትኑር ማን ያክላታል ያረብ አገር ሴት የኔዉዶቺ የማቃቺሁንም የማላቃቺሁንም እወዳቸሆለሁ❤❤❤❤
@user-xd1en1pi1e
@user-xd1en1pi1e Ай бұрын
ሰታሰጠላ ሴት አሰዳቢ ሰልባቦት ጭራሽ በገዛ ቤቴ እንዲህ ሊነቀኝ እና ሊሰድበኝ 😂😂😂
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r Ай бұрын
አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት መጽሀፍ አጠበች አሉ ጉድ እኮ ነው ደግሞ ከመቸ ጀምሮ ነው ቅጥነት የሚያስጠላው ምን አይነት ጉድ መጣ ሆ 🤔🤔🤔
@MdEt-re1rn
@MdEt-re1rn Ай бұрын
ቅላላያሰጠላ😂😂😂😂😂
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r Ай бұрын
ቅጥነት ውበት ነው ሰው እንዳይወፍር መስሎኝ ጾሙን ሚያድረው ስፖርት ሚሰራው
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu Ай бұрын
ላወላ በጣምቀጭንሴትአይወዱም ወዶች ቢያንስቀጭንሁነሽዳሌሽሰፋካለkkk
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r Ай бұрын
@@Aminat-nv3cu ቢቀጥኑ እዳ ቢወፍሩ እዳ ምን እንደሚሻላቸው አላውቅም 😂😂😂😂😂
@user-se8to4qe5q
@user-se8to4qe5q 29 күн бұрын
Ede Kelal yastelal edee ,kelik belay kitnet 😮
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv Ай бұрын
የኔ ባል ንፋስ እዳይወስድሽ ይለኝነበር ዛሬ በድራማ መጣልኝና ቁጭ 😢😢😢አይ መከራዬ ሰው ሲወልድ ይወፍራል እኔም የምወፍር መስሎኝ ወልጄ እኳን ወገቤን አሌታጠኩም ነበር ግን ምንም ለውጥ የለም አፈር ብሉ እዲህ ያላችሁ ወንዶች
@amaamm2623
@amaamm2623 Ай бұрын
ክክክክክክ
@user-vx1fy4cn5m
@user-vx1fy4cn5m Ай бұрын
እኔም 50 ኪሎ ነኝ ቀጭን ብሆንም ጥሩ ቅርፅ አለኝ ሆኖም በ14 አመቴ ነው የተጋባነው አብረን ተምረን ተመርቀን ስራ ይዘን እኔም 24 አመት መልቶኛል መንታ መንታ ሁለት ጊዜ ወልጃለሁ እንዳልወፍር በጣም ይጠነቀቅልኛል አንዳንድ ሰው ቅጥነት የምርበታል አንዳንድ ደሞ ያስጠላበታል ብቻ አለባበስሽን ምረጭ
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv Ай бұрын
@@user-vx1fy4cn5m እኔግን ትቼው ጥፍት አልኩ 5አመቴ ከቤት ከወጣሁ ልጄን ትቼለት
@user-vx1fy4cn5m
@user-vx1fy4cn5m Ай бұрын
@@HananHano-yb3pv አብሽሪ እማ
@mamaatiyaaa7566
@mamaatiyaaa7566 Ай бұрын
hasab stress kalele lelaw hulum yechalal
@SadaA-nu2hv
@SadaA-nu2hv Ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀ ከመወፈር መቀጨን ይሻላል❤❤❤
@merulove9515
@merulove9515 Ай бұрын
ይገርማል የኔ ታሪክ እኔ ግን እንደሷ ልፍስፍስ አይደለሁም
@abdurahmanAhmed-wl7jp
@abdurahmanAhmed-wl7jp 24 күн бұрын
😂አዲሱ ዳጊ ትወና ግን በጣም ይችላል አይገልጠውም😂
@workiemama2960
@workiemama2960 Ай бұрын
ከዚህ በላይ እንድትፈነዳለት ነው እንዴ ፍላጎቱ😅😅
@ajibajib7989
@ajibajib7989 Ай бұрын
😂😂😂
@BhnB-rg4vu
@BhnB-rg4vu Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@anondes1099
@anondes1099 Ай бұрын
ወዳጄ ሚስትህ ብትቀላ ብትጠቁር ብትቀጥን ብትወፍር መጀመሪያ ወደህ ያፈቀርካት መቸም ቢሆን አርጅታ እንኳን ወተት በመሰለ ሽበቷ በተሸበሸበ ፊቷ በሟሸሸ ጡቷ አንተ እእምሮና ልብህ አይንና ህሊናህ ያችን በወጣትነትህ ልብህን የማረከችው በፍቅር ያንበረከከችው ደመ ሞቃቷ ዐይነ ኮከቧ ማራኪዋ ወጣት እንጂ ሌላ መሆን የለባትም :: እናት ልጇ አድጎም ያው ሕጻን የሚመስላት ፍቅሯ እንጂ እውነቱ ጠፍቷት አለመሆኑን ከላይ ካለው ሃሳብ ጋር አቻ የሚያደርጋቸው ሦሥት ፊደል "ፍቅር" ነው:: ፍቅር አያረጅም ትዝታ አያረጅም የሚለውን ሙዚቃ ጀባ አልኩህ::
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g Ай бұрын
ሴቶች ይሄው ከሱውጭ አልፈልግም እምትሉ ሴቶች ከዚህ ተማሩ በተለይ ንብረት ሽፋን ፈልጎ ከመጣ ወንድ ይቅርብኝ😢
@sharjahsharjah-lj4gy
@sharjahsharjah-lj4gy Ай бұрын
ትክክል
@fgggtyyyu379
@fgggtyyyu379 Ай бұрын
አይ ወዶችዬ ሴትልጅ ስታፈቅር እጅ ስትጠላ አያድርስ ነው እና ፀፀት ነው ትርፉ አስቡበት ሴት ልጅ ወፈረችም ቀጠነችም ዋናው ጤና ።
@almiiethopawiti21A21
@almiiethopawiti21A21 Ай бұрын
እናቴ ዋንዶች አልበዛቹም 🥹🥹🥹
@user-xn7ub1mn9k
@user-xn7ub1mn9k Ай бұрын
የኔዉ ጉድ እዲህ ይለኝ ነበር አድ እጀራ ካላለቀ በብትር እያለ ያበላኝ ነበር ዉሀም አድ ብርጪቆ ካልፈጀሁ ብትሩ ከኔ ያልቅ ነበር ግን በሱ ሀሳብ ነበር እራሴን ያጣሁት ከሱ ከተለየሁ አሰቸ አድ አመት ሳይሞላኝ በጣም ወፈርሁ እናማ የወዶች ነገር ያሳዝናል😢😢😢😢
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma Ай бұрын
ታዳ ወፍርሺ አላየሺም ባልየዉ😂😂
@user-xn7ub1mn9k
@user-xn7ub1mn9k Ай бұрын
@@AsaiaMoma ባአካል አላየኝም ግን ፎቶየን አይቶ ደወለልኝ አላነሳሁለትም ዮድፋዉ እና😂😂😂
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma Ай бұрын
@@user-xn7ub1mn9k ደሞ ደህና የወፍረሺዉን ሊንድ ነዋ ይሂ ቀጫጫ😄😃
@user-xn7ub1mn9k
@user-xn7ub1mn9k Ай бұрын
@@AsaiaMoma እኮ ሊጨርሰኝ ይህ ከቱ ሁልግዜ ጀል መሰልሁት😂😂😂
@BetilehimFseum-ri9ix
@BetilehimFseum-ri9ix Ай бұрын
ዋዉ ደስ ይላል ❤❤🎉
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 Ай бұрын
አንዳዱ ወንድ ሮቶ ሴት ይወዳል😅😅አንዳዶቹ ደሞ ቀጠን ያለችዋ😂ሴቶች ደሞ ሀብት ያለው እና ባለመኪና😅😅🙊
@user-nc5ki3pr1w
@user-nc5ki3pr1w Ай бұрын
ኧረ አታስቂኝ🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂
@user-hz2xj4de4j
@user-hz2xj4de4j Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅አ
@user-yp4tz3dy7i
@user-yp4tz3dy7i Ай бұрын
ፈጣሪይጠበቀን
@fathimasara2903
@fathimasara2903 Ай бұрын
ቂጥናት የፋጥር ስጦታ ነው ዑኮ እኔ ዳግም ካስዋ የባስኩ ቃጭጨነኝ ቶንኮላች ዎንዳች 😭🤣🤣🤣
@12-ty9zu
@12-ty9zu Ай бұрын
ምን አይነት ሰዉ ነዉ እንደት ሰዉን በሰዉነት ይመዝናል
@lidujesuse910
@lidujesuse910 Ай бұрын
26:48 ሌላ ሰው እየነገራቸው ነው የሚቀርፁት
@Emutofiktube50
@Emutofiktube50 Ай бұрын
ክክ አወ😂😂😂
@sucesswithbetty
@sucesswithbetty Ай бұрын
አዎ እኔም ሰምቸዋለው😂😂😂😂
@dibootube816
@dibootube816 Ай бұрын
ጉድ እኮ ነው የዚህ ደግሞ ክፋ ሆሆ ስባጎ አልአለም 😂
@lulalula7120
@lulalula7120 Ай бұрын
ሚስትየው ድንጋይ ነገር ናት እየሰደባት የኔ ፉቅር ትላለች እራሳን አታስከብርም
@addiszemen1637
@addiszemen1637 Ай бұрын
ቤትን ላለማፍረስ ሲባል የሚከፈል ዋጋ ነው ድድብና አይደለም
@lulalula7120
@lulalula7120 Ай бұрын
@@addiszemen1637 ተይ እንጂ ክክ የቱን ቤት በአንድ ሰው ብቻ ቤት ይቆማል መከባበር የሌለበት ቤት ማለትሽ ነው እንደዚ የማይወዳችሁ ወንድ ላይ ግእግም ስለምትሉ ነው እኮ ኢትዮጵያ የሴቶች በባላቸው ተገደሉ የሚል ዜና የበዛው
@gondrewa
@gondrewa Ай бұрын
የስው ፍላጎት አያልቅም በተለይ የወንዶች 😂😂
@myfamilytube5841
@myfamilytube5841 Ай бұрын
አይይይይይ ወንዶች ሲወፍሩ መከራ ሲቀጥኑ መከራ😂😂😂😂😂
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 Ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ አላለም እዉነትም ትግስቱን ስጠኝ😂😂😂
@user-ol7gn9yw7q
@user-ol7gn9yw7q Ай бұрын
ወዶችኮ መሄድ ሲፈልጉ 😂😂😂😂😂😂😂😂 የምክንያታቸው ብዛት
@mekdelawitdaniel1278
@mekdelawitdaniel1278 19 күн бұрын
ጌታ ሆይ አደራህን ከእንደዚህ አይነቱ ሰውረኝ እሷ ግን ምን ሆና ነው ሴት ልጅ ስታፈቅር እኮ የእውነትም እውር ያደርጋል እንዴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o Ай бұрын
እየሰደባት የኔ ፍቅር ትግስትም ልክ አለዉ ሆ እድህ አይነት ትግስተኛ ሴት አትኖርም
@rozinaendalk4730
@rozinaendalk4730 Ай бұрын
ግርሚ እሚለኝ ለምንድነዉ ወንዶች ሲጣሉን ሴቶች እራሳችን መጣል ወንዶች ወደ መጠጥ ቤት እራሳችን መጠበቅ እሚለዉ አይታየንም
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k Ай бұрын
@kidsttube
@kidsttube Ай бұрын
አድሱ ዳጊ በዚህም መጣደ 😂❤❤❤
@MmJohar
@MmJohar Ай бұрын
አወ😂😂😅
@user-sm7ew2cw4j
@user-sm7ew2cw4j Ай бұрын
😂😂😂
@HiwiLove-je2kv
@HiwiLove-je2kv Ай бұрын
የደበረው ነው ትወና አይችልም😂
@BirhanuBira
@BirhanuBira Ай бұрын
Keze belay??​@@HiwiLove-je2kv
@Patima-fd3ji
@Patima-fd3ji Ай бұрын
ኢሳይ መጨርሻ ላይ ደስ አለኝ አቦ እንኩዋን ዴግ አረጋቺህ 😂😂😂😂
@BhnB-rg4vu
@BhnB-rg4vu Ай бұрын
እኔ እስከማልቅ ተቻኩያለሁ 😢😢😢
@AsterAster-js5gt
@AsterAster-js5gt Ай бұрын
Liki.Aragishihu.inidomi.yasibataliii
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g Ай бұрын
ጭራሽ በሰው ቤት ነውደ እሚደላቀቀው😂😂
@seadasaeda2349
@seadasaeda2349 Ай бұрын
😂
@BhnB-rg4vu
@BhnB-rg4vu Ай бұрын
መጨረሻው ደስ ሲል ኡፍፍፍ በገዛ ስልኬ ልቃጠል😂😂😂
@helentube5151
@helentube5151 Ай бұрын
Abel bageyek keteken nebr yemewegaw
@BoniBoni-wf2lt
@BoniBoni-wf2lt Ай бұрын
Plsi22😊😊
@user-fu5ki7mh5g
@user-fu5ki7mh5g Ай бұрын
ጉዲ እኮነዉ ስወፍር ዘረጦ ስቀጥን ወረጦ አለ ዘፍኙ😂😂😂😂😂
@user-ck4fx3kg3k
@user-ck4fx3kg3k Ай бұрын
ሠላም ሠላም ዉድ የሃገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hawaindris7028
@hawaindris7028 29 күн бұрын
አሚንን❤
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 Ай бұрын
እየሰደበሸ ትልመጠመጫለሸደ ወይኔ የሆነ ሰልፍሸ ድንጋይ ራሰ እንደዚህ አይነት ወንዶች ፈጣር ይውሰዳችው ሰው ተሰፍ ምታሰቆርጡ አንችሰ አበዛሸው መጀመርያ ራሰሸን አሰከብር ወንድም ሆነች ሴት መጀመርያ ራሰዋን ታሰከብር ከፍቅር በፌት አምላኬ ሆይ ከእንደዚህ አይነት ወንድ ሰውርኝ አደራ ሚያምር አቁዋም ነውኮ ያላት አይ ወንዶች ሌላ ሲያዩ ምከኒያት አያጡ እኘ የዋህ 🙏🙏🙏
@tomasHayelom
@tomasHayelom Ай бұрын
ምን መጨረሻ ላይ የለዉ ድምፅ ምንድነዉ ኤድት አርጉ እንጅ
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g Ай бұрын
በነገር እየበላሀት እደት ትወፍር
@sharjahsharjah-lj4gy
@sharjahsharjah-lj4gy Ай бұрын
😂
@kadeejadubai9638
@kadeejadubai9638 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@AyaSaed-bj8cs
@AyaSaed-bj8cs Ай бұрын
ሳር የሆነች ሚስቴን አፈቀርካት እዴ አላለም በሳቅ 😂😂😂😂😂
@BilalRabaa-ml9mx
@BilalRabaa-ml9mx Ай бұрын
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 5 күн бұрын
ከኋላ ለምንድንነው ድምጽ የሚያስተጋባው
@user-df8ji8fm7r
@user-df8ji8fm7r Ай бұрын
ጀምራችሁ መተው ስትወዱ ለዛዎች ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ😏
@SahedgH
@SahedgH Ай бұрын
የአላህምንጉድነዉ
@user-vn1yx7rb4i
@user-vn1yx7rb4i Ай бұрын
ወይ ጉድ
@sameerakwt5334
@sameerakwt5334 Ай бұрын
Dasisil 💞💞💞dag
@Nemi____Abdu
@Nemi____Abdu Ай бұрын
መጨረሻ ላይ የፀሀፊዋ ድምፅ ገባ ጥንቃቄ አድርጉ ሆ😂😂😂😂
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 Ай бұрын
Anatun ateyewm setaset siyasetela tu
@sofiasherif809
@sofiasherif809 Ай бұрын
🙏🙏❤
@HanaTsegaye-nc8qk
@HanaTsegaye-nc8qk Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ue6ru9mj4x
@user-ue6ru9mj4x Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@bizuneshdagne1182
@bizuneshdagne1182 Ай бұрын
Midinew Ketayi yelewim
@Emutofiktube50
@Emutofiktube50 Ай бұрын
አይ ወንዶች ግን አመላችሁ እስኪ አሁን ምን ይብቃህ😂😂😂😂😂
@user-kj8dt1lo5g
@user-kj8dt1lo5g Ай бұрын
የማዳም ቅመሞች የሀገራችን ወንዶችን ማዳማችንን ቢያገባቸዉ ምን የሚፈጠር ይመስላቹሀል እኔ ግን በአንድ ቀን አነቆ የሜገላት ነዉ የሜመስለኝ እናተስ
@Zdweloyewa
@Zdweloyewa Ай бұрын
በፈጣሪ ስራ ባትገቡ ሰው በበላ ነው ነው እንደ የሚወፍረው ስላልበላም አይደለም የሚቀጥነው ቅጥነታችን ውበታችን ነው ምን ይመስላል ይሄ ያስተሳሰብ ድሀ ያለብህ መቸም ድራማ ነው ብለን እንያዘው
@bahrainriffa5537
@bahrainriffa5537 Ай бұрын
Weyina gude Ena qaco negn😅😅😢
@saaass4604
@saaass4604 Ай бұрын
🥰🥰🥰👌👌👌
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi Ай бұрын
ልጅቷ ግን እንደኔ መክሳቷ መታለሏ ብቻ ሁሉ ነገፘ ባልየው ደግሞ ልክ ባሌንእና ሌላትዳር መያዙ መጨረሻ ላይ ግን እንድልጅ ነበረን ተለያየን እኔም ተሰደድሁ ብቻ ድራመው ለኔ ትዳር የተዘጋጀ ይመስላል
@user-he8gw4cz8o
@user-he8gw4cz8o Ай бұрын
መጨረሻላይ የአክተርዋ ድምፅ ገባ😂😂😂😂😂
@user-he8gw4cz8o
@user-he8gw4cz8o Ай бұрын
አረ ወይኔ አጎራረስ😂😂😂😂
@user-kd6jd9yo1i
@user-kd6jd9yo1i Ай бұрын
ቀጣይ ❤❤
@genetatlaw6142
@genetatlaw6142 Ай бұрын
ኪድን የመሰለው ማነው 😂😂
@seadiyalbkowa8835
@seadiyalbkowa8835 Ай бұрын
እረ ወንዶች ተው ግን😂😂😂👊👊👊
@user-yl9hr6nk3h
@user-yl9hr6nk3h Ай бұрын
Menale ene endeswa biketin ante atamo ras
@rahmaha
@rahmaha Ай бұрын
ዋለራሴ😂😂 ግን ወፍራሞችን ማጥናኛመሠለችኝ😂😂😂😂
@GanetGanet-ku6ic
@GanetGanet-ku6ic Ай бұрын
😂😂😂😂
@GanetGanet-ku6ic
@GanetGanet-ku6ic Ай бұрын
ሳይሆን አይቀርም
@Roza-sz2ft
@Roza-sz2ft Ай бұрын
ወንዶች ወፍራም ሴት እንደሚወዱ አለም ያወቀው ጉዳይ እኮ ነው ቀጫጪት
@rahmaha
@rahmaha Ай бұрын
@@Roza-sz2ft አልሠማሁም
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if Ай бұрын
የኔ ባል ይህንን ፊልም እዳያይ ይቺ ምንዋ ነው ቀጪን ሆሆሆሆ እኔ አለውአይደል እዴ 😢😢😢😢
@amaamm2623
@amaamm2623 Ай бұрын
ክክክክክእኔብቻመስሎኝነበርቀጭንጋደኛምአለኝ
@vdjdbjvxjxb2524
@vdjdbjvxjxb2524 Ай бұрын
❤❤❤❤
@Danialdayadada
@Danialdayadada Ай бұрын
Dalama gd naw wafar yalach lanim flgulgn
@Asa-bq9dc
@Asa-bq9dc Ай бұрын
አንቺ አይነት ሴት ከለችመ. ድንገይ ረስ ነት. ከሌለ ሴት ሊጨመለቅ ሊብስ ማመረጥ. አይተሰብም. ለራስ ክብር የስፈልገል. ማንም ነገር ስሆን ይሆናል ሰይሄን አይሆንም
@user-nf1cq7se5c
@user-nf1cq7se5c Ай бұрын
ሆአረ ወፈረልበልደ ከከከከ😂😂😂
@user-bw6gw6ie9q
@user-bw6gw6ie9q Ай бұрын
መጨረሻ ደስ አይልም ሳይሰቃ አለቀ
@user-hz5eh9pe5i
@user-hz5eh9pe5i 19 күн бұрын
እንደዚህ አይነት ወንድ የለም ፍልሙ በጣም ተገነነ
@user-ml3wv1sp3v
@user-ml3wv1sp3v Ай бұрын
ቅንጭር ቅጭጭ ብለሽ ቀራሽ አለለም😂
@user-iv6pu8vb3u
@user-iv6pu8vb3u Ай бұрын
Sorry bro yehedik😂😂😂😂😂
@HffCds
@HffCds Ай бұрын
😢😢😢😢❤
@user-fk7ft4ly9f
@user-fk7ft4ly9f Ай бұрын
አርጊት ከምምስል ሽቅጥ ዝንጥ ብትል ያምርባት ነብር
@DonutWay-nn3pt
@DonutWay-nn3pt 7 күн бұрын
እረ አፈር ብላ ይቻን የመሰለች ሸቃጣ ቆጆ
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 Ай бұрын
የኔ ዱዚ ባል እኔ ቀጭን ነኝ ካሁኑኑ እወቅ 😁😁😁😁😁
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g Ай бұрын
ባል የሚስቱን አብ እሚሸፍንነው ጭራሽ በገዛ ቤቴ ሊሰዲበኝነውደ
@Zynbmohimmad-uo7zo
@Zynbmohimmad-uo7zo Ай бұрын
😂😂😂😂ዲራማ ቢሆንም በውነቱምአይጠፈም😢😢😢😢😢
@hebshawit
@hebshawit Ай бұрын
ሲቀጥል ወድልጅ ላንድ ና ለሁለት ግዜ እደዚ ከተዛዛለ ጥሎ መሆድ እጂ የምንፍቅር እያሉ መጃጃል ንቁሴቶች❤
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh Ай бұрын
እኔም ቀጭን ነኝ እና ምን ይጠበስ ሆ ቢረዝሙ ረዘምቴ ቢያጥሩ አጠርቴ አለች ዘሀቡ ሆ😂😂😂😂
@user-me7kv8sq6m
@user-me7kv8sq6m Ай бұрын
😂😂😂😂degi hadeeegach
@AyaSaed-bj8cs
@AyaSaed-bj8cs Ай бұрын
ወይኔ እኔ ብሆን እዲ ቢለኝ በስማም ምን እደማረገዉ አላቅም አናቱን ብዬ ከርቸሌ
@ktube8920
@ktube8920 Ай бұрын
ወይ የሴት ልጅ እዳ 😂😂 ስትወፍር ወፈርሽ ስትከሳ ከሳሽ ወይ እዳ
@GojaTada
@GojaTada Ай бұрын
አፎጪ
@ZaharaTube
@ZaharaTube Ай бұрын
እኔን ቀጭን ባደረገኝ😂
@AaAa-kq7kh
@AaAa-kq7kh Ай бұрын
ውፍረተን ልወዴው ኖው ላጠፋው ስጥር ነበር😢😊😅😅
@giasbd1278
@giasbd1278 Ай бұрын
እረ መቀነሻ ከሰማሽ ነገሪኝ😢😢
@AaAa-kq7kh
@AaAa-kq7kh Ай бұрын
@@giasbd1278 ኣመጋገብ ኣስተካክል ውድዋ
@user-em6gh4fi4g
@user-em6gh4fi4g Ай бұрын
😢😢😢😢
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 Ай бұрын
በዚ ደረጃ የምትታገስ ሚስት ግን አለች አረ በፈጣሪ
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e Ай бұрын
አለም እዴናት
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Ай бұрын
አይ ወንዶች ምን ጉድ ነው ስንወፍር ወፈራችሁ ስንቀጥን ቀጠናችሁ😏😏😏
የልጅ ልጃቸውን የሚያሰቃዮት አያት
31:09
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 115 МЛН
Купили айфон для собачки #shorts #iribaby
00:31
የለሊት ፀሎት
26:27
MESSIAH TV ETHIOPIA // PROPHET ELIAS ABEBE
Рет қаралды 4,5 М.
ፍቅር ወይስ ውለታ| ሙሉ ታሪክ | የፍቅረኛሞቹ አሳዛኝ መጨረሻ
42:43