ወጣት በረከት መርዕድ 'ጊነስ ቡክ ላይ ለመስፈር ነው ፍላጎቴ....' | Seifu on EBS | Ethiopia | Seifu Fantahun

  Рет қаралды 376,130

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

3 жыл бұрын

ወጣት በረከት መርዕድ ጊነስ ቡክ ሪከርድ ለመስበር ነው የምሰራው | Seifu on EBS | Ethiopia | Seifu Fantahun
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 1 100
@Ethiopa2356
@Ethiopa2356 3 жыл бұрын
የሚገርም ነዉ በጣም ጎበዝ አድናቂክ ነኝ wowwww
@lionheart7429
@lionheart7429 3 жыл бұрын
ኮካ ግን ጋዝ ስለሆነ ተጠንቀቅ የቁላሉ ነገረ አልተመቸኝም በፍፁም አንድ ቀን ፀጥ እዳትል ወንድሜ አዝናናለው ብለህ ሞት እዳያዝናናህ ተጠንቀቅ
@newday7469
@newday7469 3 жыл бұрын
ጋዝ የሌለው ነው።
@selamlehulum4373
@selamlehulum4373 3 жыл бұрын
እውነት ነው!! እንቁላሉ በጣም ያስፈራል!! ሲጥ የሚያደገው ይመስላል!!!
@hayatali1415
@hayatali1415 3 жыл бұрын
የተባረከ ይሁን
@mirfamirfa5480
@mirfamirfa5480 3 жыл бұрын
ከሰው አይን ያውጣህ የኔ ጅብ
@mekarosa6842
@mekarosa6842 3 жыл бұрын
ክክክክክቅ መርቆ መራገም አለ እዴ
@zufanzufan4943
@zufanzufan4943 3 жыл бұрын
Kkkk
@tinbitdani7025
@tinbitdani7025 3 жыл бұрын
kkkkk
@user-fi5zi5io3u
@user-fi5zi5io3u 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@betigetachew4591
@betigetachew4591 3 жыл бұрын
Kkk
@Tubecawatatube
@Tubecawatatube 3 жыл бұрын
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ከምንሰማው ከምናየው ሁሉ አስፈሪ ነገር ፈጣሪ ይጠብቀን በያለንበት በሀገራችን እየተፈጠረ ባለው ነገር ሁላችንም ድምፅ እንሁን በዚህ ክረምት ብዙ ሰው እየተሰቃየ ነው
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 3 жыл бұрын
ጨዋታዬ የኔ ቅን ፈጣሪ ይጠብቅሽ 😘
@zegeyemekonin6330
@zegeyemekonin6330 3 жыл бұрын
እስኪ አንድ ቄሮ ዋጥና አሳየን:: ደግሞ ዱላ የያዘውን እንዳትሞክር::
@alsabetalsabet1623
@alsabetalsabet1623 3 жыл бұрын
😃😃😃😂
@JHONjhon-gw6md
@JHONjhon-gw6md 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@alizaumr6224
@alizaumr6224 3 жыл бұрын
ክክክወይኔወላሂ እደዛሬሥቄአላቅም
@godislove5271
@godislove5271 3 жыл бұрын
😂😂😂🤣🤣
@user-wq9dy8wg5i
@user-wq9dy8wg5i 3 жыл бұрын
😁😁😁😁😁 በሳቅቅቅ
@sisayhirpa4385
@sisayhirpa4385 Жыл бұрын
በጣም ለጤንነት አደገኛ ነው
@user-tu5nt1xr2g
@user-tu5nt1xr2g Жыл бұрын
በጣም እሚገርም ተሰጦነው
@fatema6593
@fatema6593 3 жыл бұрын
ዋውው ሃሪፍ ተሰጦ ነው በርታ ወንድማቺን
@elaabtube897
@elaabtube897 3 жыл бұрын
ወዳጄ፥ ሕይወት አጭር ናት። ዛሬን እንጂ ነገን ስለመኖርህ እርግጠኛ መሆን አትችልም። ስለዚህ ዛሬን መልካም አስብ፤ ለሌሎች መልካም አድርግ። በሙሉ ልብህ እመን። ስላለህ ነገር አመስግን። ሰው አትበድል ነገር ግን ብትበድል ይቅርታን ጠይቅ፤ ቢበድሉህም ይቅርታ እስኪጠይቁህ ሳትጠብቅ ይቅርታን አድርግ። የዋህ ሁን ነገር ግን ይቅርታ ያደረክለት ሰው ዳግም ይበድልህ ዘንድ ሞኝ አትሁን። 😪💚💛❤ leju gen befetare hoo
@getubest6908
@getubest6908 Жыл бұрын
Yesssss...
@sulamith.9031
@sulamith.9031 3 жыл бұрын
ያስጨንቃል በጣም
@user-yi6pp8gb9t
@user-yi6pp8gb9t 3 жыл бұрын
እውነት ሴፍሻ በጣም አሰከኝ በረከት ጥንቃቄ አድርግለጠጓራህ የማይስማሙ ነገሮች ሊኖሩ ስለሚችሉ አደራ በርታ
@fetlebekele9548
@fetlebekele9548 3 жыл бұрын
ኧረ ወንድሜ እሪከርድ እሠብራለሁ ብለህ ሆድህን አታሥፋ ኑሮ ተወዷል አሥፍተህ ያጥባቢ ያለህ እንዳትል
@azkdkaksz3042
@azkdkaksz3042 3 жыл бұрын
😃😃😃😃😂😂😂😂
@Maria-kw7pu
@Maria-kw7pu 3 жыл бұрын
fetle bekele 🤣🤣🤣🤣gude Eko new betewodede enkulal
@Maria-kw7pu
@Maria-kw7pu 3 жыл бұрын
fetle bekele 🤣🤣🤣🤣gude Eko new betewodede enkulal
@karuma2327
@karuma2327 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@adamia3883
@adamia3883 3 жыл бұрын
U are funny 😂😂
@adisutube2827
@adisutube2827 3 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ነው ደግሞም አለመወፈሩ
@ethio_family6342
@ethio_family6342 Жыл бұрын
Mgeb atkiwn nwe ymyatekaw
@birtukansamman9244
@birtukansamman9244 3 жыл бұрын
Allah Ke Ayin Yetabikeh
@lelisaawel7904
@lelisaawel7904 3 жыл бұрын
wow it is amazing
@xcdf599
@xcdf599 3 жыл бұрын
አረ በፈጠረህ እያሳሳቀ እንዳይወስድህ እንዴት እንደዚህ ትቀልዳለህ አንቆህ ነበር በስመአም እኔ በጣም ተሳቀቅሁ በእውነት
@hannamariam2534
@hannamariam2534 3 жыл бұрын
እውነት ምደገፍ አይደለም ሚዲያ ላይ አይተው ሕፃናት ቢሞኩሩት አስቢ
@reemalreem4962
@reemalreem4962 3 жыл бұрын
Masha allah 🙏🙏🙏🙏 ስይፊሺ አሳቅከኝ 😂
@mahtotdagnew1608
@mahtotdagnew1608 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሾሾ
@ethiopianstudents
@ethiopianstudents Жыл бұрын
የሚገርም ነው። በርታ ወንድማችን ።
@mekedshabtey245
@mekedshabtey245 3 жыл бұрын
😂😂😂🤗መቸም ደሮ እሱ ቤት አትገባም እንቁላል ለመጣል . ወይኔ እናቴ እንቁላል ፈራሁ ፡😂🤣🤗
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 3 жыл бұрын
😂😂😂😂 እኔ ጠላው
@mekedshabtey245
@mekedshabtey245 3 жыл бұрын
Fetari kanchigar yehun 😘😘😂😂🤗
@mitiktube7214
@mitiktube7214 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@yednglmaryamlij6124
@yednglmaryamlij6124 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkk anch gudegna
@mekedshabtey245
@mekedshabtey245 3 жыл бұрын
@@yednglmaryamlij6124 ,🤗😍😂
@hideatlegesse1889
@hideatlegesse1889 3 жыл бұрын
የሆነ መንግስት ያላወቀው መንገድ ውጧል እንጂ የት እየገባ ነው የዋጠው ......
@Maria-kw7pu
@Maria-kw7pu 3 жыл бұрын
HIDEAT LEGESSE 🤣🤣🤣🤣😯
@lkitusisay5968
@lkitusisay5968 3 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@zufanzufan4943
@zufanzufan4943 3 жыл бұрын
Kkkk
@sharjhalove7044
@sharjhalove7044 3 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀
@selamkidane1567
@selamkidane1567 3 жыл бұрын
ጠፍ የተባለውን ኮዶሚንዬም እሱ ይሆናል የዋጠው😁
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
እግዛብሔር ልቦነህን ይመልስልህ
@kababuztadasse6619
@kababuztadasse6619 3 жыл бұрын
ጌትዬ አደረህን በሰላም ይገርማል በጣም
@selinasweet7543
@selinasweet7543 3 жыл бұрын
እሄ የአጋንት ስራ ነው ወንዴሜ ወደፈጣሪህ ተመለስ
@user-cy5gn7jy7g
@user-cy5gn7jy7g 3 жыл бұрын
እመቤቴ ድረሽልኝ !! አረ ምነው ስንት የፈጠራ ስራ እያለ ይሄንን ....
@zgetahun
@zgetahun 3 жыл бұрын
ወይ እግዚአብሔር
@user-rh2on5yw1x
@user-rh2on5yw1x 3 жыл бұрын
ማአሸአላህ
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
በስማም መንፈስ ነው ልበል ሠቀጠጠኝ ማርያምን ተንቀጠቀጠ ሠውነቴአረጉድ
@mekdiyoutubu4834
@mekdiyoutubu4834 3 жыл бұрын
እራራራራ እውነትም እግዚአብሔር ሓይልነው ያለከው
@user-cp2bp7up3d
@user-cp2bp7up3d 3 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የአገሬ ልጆች
@akliludibabaakeelah4706
@akliludibabaakeelah4706 3 жыл бұрын
አሪፍ
@selinayetewahdollj6883
@selinayetewahdollj6883 3 жыл бұрын
በስመአብ እኔ ደነገጥሁ አነቀው ብዬ🙆
@rahimarahima1051
@rahimarahima1051 3 жыл бұрын
እኔ ለራሡ ደነገጥኩኝ
@hcyd9686
@hcyd9686 3 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የደነገጥኩት
@user-cu5lv1up8g
@user-cu5lv1up8g 3 жыл бұрын
እኔ እራሱ ወላሂ
@getnettadesse4415
@getnettadesse4415 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽን አቅርብልን
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂❤
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@bettytesfaye4308
@bettytesfaye4308 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-cb6no9vv2d
@user-cb6no9vv2d 3 жыл бұрын
አረ ጥሩ ነበር ክክክ
@aminetosman3065
@aminetosman3065 3 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@merdiidres719
@merdiidres719 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@siruindo2850
@siruindo2850 3 жыл бұрын
ዋው
@madenaappp3279
@madenaappp3279 3 жыл бұрын
ወይኔ ጉሮሮየን አመመኝ አንተ ለዋጥከው እንኳንእቁላል ውሀ ያቀኛል ወይጉድ
@massaratidersse7506
@massaratidersse7506 3 жыл бұрын
እኔም
@massaratidersse7506
@massaratidersse7506 3 жыл бұрын
በሣቅሞትኩኝእኮ
@Maria-kw7pu
@Maria-kw7pu 3 жыл бұрын
Madena Appp 🤣🤣🤣🤣gude Eko new marrr
@madenaappp3279
@madenaappp3279 3 жыл бұрын
@@Maria-kw7pu በጣም የመዳምን ስራ ሳልጨርስ ልቤን አዞርው ውይይይይይይ🤔🤔🤔
@wellrt4727
@wellrt4727 3 жыл бұрын
እኔም
@mahlet5441
@mahlet5441 3 жыл бұрын
ወላዲት ኣምላክ ካንተ ይልቅ እኔ ጨነቀኝ🙉🙉🙉
@Ethiopa2356
@Ethiopa2356 3 жыл бұрын
ሰይፉ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ነው ያሳከኝ ወይኔ አንቦሀውን ተጫወትክበት kkkkkkkkkkkkkk ፈታ ያልክ ሰው ይመችህ አቦ
@user-rt2hr7ex3q
@user-rt2hr7ex3q 3 жыл бұрын
መልካም እድል !!!
@user-ov9vu6re2k
@user-ov9vu6re2k 3 жыл бұрын
የኔ ወንድም ይጣራልን የጉሮሮህ ትቦ እና ጨጉራህ ጉድ እኮ ነው😁😁😁
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 3 жыл бұрын
ቲክቶክ የብዙዎችን ታለንት ያወጣ አፕ ነው በርታ ግን እንዳትፈነዳ ፈራው!!
@fggt4756
@fggt4756 3 жыл бұрын
ሀሳብህን ያሳካልህ አባት ሲያሳዝን ፊቱ እራስህን እየጠበክ
@user-xw4qs8uw6w
@user-xw4qs8uw6w 3 жыл бұрын
መሻአላ ደስ ይላን
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
እረ አንተ ለጠጣሀው ለበለሀው እኔ ሰቀጠጠኝ😂😂🤣🤣🤣 ወይ ጉድ አሁን ይህ ይቀረባል 😂
@momilove3764
@momilove3764 3 жыл бұрын
የምር ባያወራ እደነግጥ ነበር😜😜ዋው ጉበዝ ነህ💪💪
@zuzuayalewyoutube3340
@zuzuayalewyoutube3340 3 жыл бұрын
ይገርማል ብልአፍያ ማሻአላህ እቁላሉን ሲውጥ ከሱይልቅ የኔትፋሽ ተቆራረጠ አጀብ ያላህ ስራ
@tsadikanyehdego7117
@tsadikanyehdego7117 3 жыл бұрын
Oh my Good
@user-tb5sg9jl5r
@user-tb5sg9jl5r 3 жыл бұрын
ወይኔ ወጥ የነካካው ህጻን ቢያገኝ አይምርም ይሄ ልጅ ክክክክክ በርታ አባቴ ከፍቶልሀል
@salimderiba6442
@salimderiba6442 Жыл бұрын
እኮ
@eyobedkebede6256
@eyobedkebede6256 3 жыл бұрын
Wow tank
@user-qf9zm9gd3e
@user-qf9zm9gd3e 3 жыл бұрын
በጤናስነውግን
@fasikatube9475
@fasikatube9475 3 жыл бұрын
ሰይፉ ግን ጺሙ ነው ውይስ ዊግ ውድ የሀገሬ ልጆች ምሰራቸው ቪድዮች ከተመቻቹ ስብ ብቻ
@zufanzufan4943
@zufanzufan4943 3 жыл бұрын
Kkkk
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 жыл бұрын
እኮን የሸመተ ያርሰ አይችልህም ግን ባላሰብከዉ ሰአት ሲጥነዉ የምትለዉ ምን አለችበሉኝ ሞት በፍለጋ በጣምያሳዝነል ፈጣሪልቦነ ይስጠህ
@saramohammed4167
@saramohammed4167 3 жыл бұрын
Wowwwwww baxam dasi yilali gin yasfaralii
@sar2010
@sar2010 3 жыл бұрын
wow 😳
@atsedealebachew921
@atsedealebachew921 3 жыл бұрын
ማስተዋል ስጠን እንጅ ምን እላለሁ
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 3 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ አለ ኤፍሬም ጉሮሮየን አነቀኝ በስማም ኧረ የሰው ያለህ
@felieyihunlebegonew814
@felieyihunlebegonew814 3 жыл бұрын
የምር በስተመጨረሻ ሰይፉ በጣም አዝናናኝ
@user-kx7gf9ko2p
@user-kx7gf9ko2p 3 жыл бұрын
ያአላህ በጣም ነው የጨነቀኝ እሱ ለዋጠው ወላሒ
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ🙄ኧረ ይሔ ምንም የፈጣሪ ስጦታ አደለም እዴ ሆሆሆ ፈጣሪ ይማርክ ክክክክቀልደኛ ወድሜ በሗላ ላይ ችግር ይፈጥርብሀል
@abyudelyakem6449
@abyudelyakem6449 3 жыл бұрын
Ye rkus menfes sra new yhe..bitemek yichohal
@user-xv6lx9cf5d
@user-xv6lx9cf5d 3 жыл бұрын
ሆዱ ውስጥ ተቀባይ አለው ልበል!!
@amnaalowais2621
@amnaalowais2621 3 жыл бұрын
😂😂😂😂🙆🙆saihon ayiqerm
@hiwotmulugeta9372
@hiwotmulugeta9372 3 жыл бұрын
😂😂😂
@Roman_Tadesse
@Roman_Tadesse 3 жыл бұрын
ተዋህዶ ሃይማኖቴ ትክክል! ያላንዳች ነገርማ እንዲህ አያግበሰብሰም
@hawahesan2147
@hawahesan2147 3 жыл бұрын
ሀሀ ሰይፉዬ የሳቄ ምንጭ ስወድክ
@user-cl1mk5wc3k
@user-cl1mk5wc3k 3 жыл бұрын
ልጅ ዋጠው እኮ እና ሲቀጥልኑሮ መወደዱን አልሰማም ልበል ፈጣሪየ ሆይ ትግስቱን ይስጥሽ ሚስቱካ
@user-pl1dy3cm7b
@user-pl1dy3cm7b 3 жыл бұрын
እረ ኑሮ ውድ ነው አረጋጋው ወንድም ነገ ቁረሥም ምበላም አይመስለኝም ጎሮሮዬ ተቆለፈ አንተ ለዋጥከው
@Maria-kw7pu
@Maria-kw7pu 3 жыл бұрын
መሰደዴ ለበጎ ነው 🤣🤣🤣🤣
@habyibeetoumuhaalyi5820
@habyibeetoumuhaalyi5820 3 жыл бұрын
😂😂😂
@mitiktube7214
@mitiktube7214 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@Ali-xo4jm
@Ali-xo4jm 3 жыл бұрын
እንድህ አድርጎ እየበላ አለመወፈሩ ክክክክ
@gafat
@gafat 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@mitiktube7214
@mitiktube7214 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@amititube3765
@amititube3765 3 жыл бұрын
የሚወፍረው ሲያላምጠው ነውኮ ሳስበው ምግቡ ለራሱ እሱን ይውጠዋል
@luhamyoni814
@luhamyoni814 3 жыл бұрын
Betam new des metilew enabrtatalni keep going bro
@bekaluwmariambeki3937
@bekaluwmariambeki3937 Жыл бұрын
Wow 😳😲 Bera Des yelal fetar kante yehon bro
@HELENTUBE7
@HELENTUBE7 3 жыл бұрын
ውይይይይይ ያዲስ እናት ነገር ልጄን ዞር ብዬ አየሃት የዋጠብኝ መስሎኝ እኔ ይቅርታ አርጎልኝና ለዝህ ልጅ ልጄ ትቼ አልሄድም
@Wassie745
@Wassie745 3 жыл бұрын
Me too honey
@agutihajjara4700
@agutihajjara4700 3 жыл бұрын
ክክክክክክ
@liyuyaregal7761
@liyuyaregal7761 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@dbded7599
@dbded7599 3 жыл бұрын
በቅርቡ በረከት እንደለመደው ሳያላምጥ ሲውጥ የሆነ ነገር አንቆት ሞተ ብሎ ሰይፉ ታድያስ አዲስ ላይ ይዘግባል
@amnaalowais2621
@amnaalowais2621 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂👍👍👍
@kassahailu821
@kassahailu821 3 жыл бұрын
ያረሰም አይችልህ ፍሬንድ
@buzaylove4748
@buzaylove4748 3 жыл бұрын
ምን አይነት መንፈስ ነው ይሄ እረአታበረታቱት😭😭😭ቅዱስ ገብርኤል በለቱ ቀኑ ወደ ቀልብክ ይመልስልክ ወንድሜ ወደክ አይደለም
@aas8646
@aas8646 3 жыл бұрын
አረ አባቴ ቲን እንዳይልህ እኔ ተው ብያለሁ ተው ይቅርብህ
@ethiolove7390
@ethiolove7390 3 жыл бұрын
Fetari yetbikih man yaseral betam
@feyruzafeyruza6890
@feyruzafeyruza6890 3 жыл бұрын
እንዴ ልጁ ግን በጤናነው ሡበሀን አላህ
@bf7767
@bf7767 3 жыл бұрын
እኔ ሰይፊን ብሆን እንደሱ ስታርገው ፌትህን ሯ 🙄🙄 ለማንቻውም ይመችህ ግን በዚህ ኑሮ ውድነት እንኳን የሸመተ ያርሰም አይችልህ 🙈
@speakzworld
@speakzworld 3 жыл бұрын
It is impossible not to appreciate the talent observed in Bereket. But, it is risky and I am afraid that the guy's throat could be blocked , for example, when swallowing eggs. Anyways, thumbs up!!
@calebbogale8262
@calebbogale8262 Жыл бұрын
he in pain, it so obvious
@WATAR_WOOD
@WATAR_WOOD Жыл бұрын
𝐏𝐥𝐬 𝐦𝐲 𝐜𝐡𝐞𝐧𝐧𝐚𝐥 𝐬𝐮𝐛𝐬𝐜𝐫𝐢𝐛𝐞
@habtamhabtam2483
@habtamhabtam2483 3 жыл бұрын
እረ ይህ የጤነኛ መንፍስ ተሰጦ አመስለኝም
@genetnegnyesdefrashlij2938
@genetnegnyesdefrashlij2938 3 жыл бұрын
ዉይ እመብርሀን
@user-xj9ps8ri1j
@user-xj9ps8ri1j 3 жыл бұрын
አይ ተሰጦ 🤦‍♀️🤦‍♀️ይሄማ ውስጡ መንፈስ አለ እደ ቀላል አትዩት ከተፍንሮ ውጭ ከሆነ ጤነኛ አደለም ሴጣን ነው እሚየንቀሳቅሰው
@zufanzufan4943
@zufanzufan4943 3 жыл бұрын
Awo yhonal mknyatum bzu sew teseto art eyalu.....
@abyudelyakem6449
@abyudelyakem6449 3 жыл бұрын
Exactly. Yehone gze lekk endezih mibela lej Memeher Girma gar hedo menfes wetoletal..menfesu ende jib asbelawalew blo sichoh neber.
@zuzutyoub8177
@zuzutyoub8177 3 жыл бұрын
እዉነት ወላሂ
@abyudelyakem6449
@abyudelyakem6449 3 жыл бұрын
@@zuzutyoub8177 Awo yemer..ezaw ye fews programu lay ende jib asbelawalew blo menfesu sichoh eski mgb amtu tebale ena be msaka mgb ametulet.. 1 mulu msaka be 3 gursha new menamen yecheresew..keza menfesu kaswetulet buhala leju rasu geremew..egna eko besntu neger teshewedenal.. ke fetari yetesete tsega eyalen endih aynet menem sense maysetu negerochen enadenkalen. Edme le memihir girma ahun ema aynelebonayen new yaberulgn.. sntun neger mermre mawek chalku temesgen..
@zuzutyoub8177
@zuzutyoub8177 3 жыл бұрын
@@abyudelyakem6449 አስቸጋሪ ነዉ እንቁላሉን ሲዉጥ አንቆት ሞተ ብየ ነበር ይህን የሰፈረበት መንፈስ ማስወገድ አለበት ለከፉ እንዳይዳርገዉ
@chuchudessalegn7677
@chuchudessalegn7677 3 жыл бұрын
የዩኒቨርስቲ ትምህርቱም አልሆነልኝም፡፡ በ አንድ አመቴ ተባረርኩ፡፡ አሁን ደግሞ እስኪ youtube ቢሳካልኝ ልሞክር፡፡ አይታችሁ አትለፉኝ ጎበዝ Subscribe አርጉኝ
@wubalemsintayehu1601
@wubalemsintayehu1601 3 жыл бұрын
Waye gode
@kidusyared2671
@kidusyared2671 Жыл бұрын
My love 😍
@ritalove2287
@ritalove2287 3 жыл бұрын
በቃ አባይ ዋጋ የለውም ይሄማ ፀጥ ነው የሚያደርገው
@zebibaseidzebibaseid4376
@zebibaseidzebibaseid4376 3 жыл бұрын
ክክክ
@yednglmaryamlij6124
@yednglmaryamlij6124 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk wey zare be sak
@bettytesfaye4308
@bettytesfaye4308 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@tigistphone364
@tigistphone364 3 жыл бұрын
የጠፉት ኮንዶምንየሞች ውጦ ነው እንዴ የጠፉት በነካ እጅ ጁዋርንም ዋጥልን
@hamimesno5868
@hamimesno5868 3 жыл бұрын
ያማራል
@alemnesh7343
@alemnesh7343 3 жыл бұрын
Sefii ye keldiih kumnageriih vidiiochiik heluu yemir betam des yimiluu ena yemiyasnanu nachewu betam kalibe lameseginiih feligalewu idime selam desata tena fikir yistih.
@azooozebrahem2381
@azooozebrahem2381 3 жыл бұрын
ፈታ ነው ያልኩት በውነት ይመቻቹህ እንደኔ ይሄ ቪድዮ የተመቻቹህ በላይክ አሳውቁኝ ሀባይብ
@user-in6ug6re3d
@user-in6ug6re3d 3 жыл бұрын
ስንተ አመት ተርበህ ነው እነደዚህ ሆሆሆ አንተ አግራው
@mesriyoni7769
@mesriyoni7769 3 жыл бұрын
Enekuwan yebela yayem ayemeselem
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ሚስጥሩ ስላልገባን እንደ ችሎታ ልናየው አይገባም
@hulegebmedia4915
@hulegebmedia4915 3 жыл бұрын
Omg ኧረ እዳትታነቅ ሆ ቲክቶክ ተተከተከ እኛም ጋ አለ ሹፉት ምርጦች kzbin.info/www/bejne/omrbp4OvmrV6o6c
@alemkonjo6219
@alemkonjo6219 3 жыл бұрын
ምታጨበጭቡ እጃቹ ይቆረጥ።ዲያብሎስ ነው እላዩ ላይ ያለው።ከይቅርታ ጋር ሴፉ ይሄን በማቅረብ አዝኛለው።ስንት ሚታይ ነገር አለ ሴፉ በማርያም።
@friotestory2335
@friotestory2335 3 жыл бұрын
ዋዋዋዋው
@user-hu2fx3wo3p
@user-hu2fx3wo3p 3 жыл бұрын
ዋዉ
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 3 жыл бұрын
አንተ ከስር እምቀበል አለእዴ አንተ ግን በጣም ይከብዳል ኮካ አንቡአ በአንድ ትንፋሽ መጠጣት😱 😱😱
@user-cs5jt9zw5i
@user-cs5jt9zw5i 3 жыл бұрын
ክክክክክክ
@user-sy5tb9ef8w
@user-sy5tb9ef8w 3 жыл бұрын
እንኳን ለቡሄ አደረሳቹ! ቡሄ በሉ👏👏👏ተጋበዙልን kzbin.info/www/bejne/r56ueHWvoNupoK8
@zelalemniguse6019
@zelalemniguse6019 3 жыл бұрын
አይፆምም አንዴ
@user-dk1jp5lt6t
@user-dk1jp5lt6t 3 жыл бұрын
Betam yemigrm new talent.
@user-mh9jc3ek5v
@user-mh9jc3ek5v 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ ኣኝኬ የበላሁት እንኳን ያስቸግረኛል ኣምላኬ ሆይ ከባድ ነዉ
@negustadese7854
@negustadese7854 3 жыл бұрын
Yaa rabii bara akkamii irraa jiraa rajii!!!!!!!
@maphabesha3788
@maphabesha3788 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሠላም አንተ ነህ የዋጥከዉ
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 1,2 МЛН
$10,000 Every Day You Survive In The Wilderness
26:44
MrBeast
Рет қаралды 108 МЛН
ПООСТЕРЕГИСЬ🙊🙊🙊
00:39
Chapitosiki
Рет қаралды 48 МЛН
Interview with Yonas Bodybuilder - Seifu on EBS
13:47
Seifu on EBS 2
Рет қаралды 210 М.
Водолаз пытается спасти рыбку 😳
0:30
Kawaii Girl Education #funny #viral #comedy
0:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 3,4 МЛН
Funny kid and Dad #shorts #funny #viral #comedy #youtubeshorts
0:15
mountainlion5
Рет қаралды 90 МЛН
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
0:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,1 МЛН
Funny kid and Dad #shorts #funny #viral #comedy #youtubeshorts
0:15
mountainlion5
Рет қаралды 90 МЛН