ወይ አባት ሁን ወይንም እራቅ::ሀይማኖቴን ልቀይር ነበር::ባለ ታሪክ ህይወት መልካሙ...

  Рет қаралды 135,793

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

Күн бұрын

#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamily

Пікірлер: 822
@bezagirma9544
@bezagirma9544 8 ай бұрын
የእዚህችን እህት ሳቅ የመለሳችሁ ሰዎች እግዚአብሔር ቤታችሁን በበረከት ይሙላላችሁ
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 8 ай бұрын
አሜን❤❤
@fikirtewoldegebriel3126
@fikirtewoldegebriel3126 8 ай бұрын
በጣምም በጣምም
@samriatube1683
@samriatube1683 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ፫ 🤲
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 8 ай бұрын
Anen 🙏
@የእናቷልጅ
@የእናቷልጅ 8 ай бұрын
አሜን
@zouditasama3211
@zouditasama3211 8 ай бұрын
ቁልጭልጭ ያሉ ልጆች ሥያምሩ❤
@fatmah6936
@fatmah6936 8 ай бұрын
በጣም
@MelakuAbera-s1e
@MelakuAbera-s1e 8 ай бұрын
የህይወትን ታሪክ እያለቀስኩ ነበር ያየሁት ምንም ባላደርግም እንዲህ ስለተለወጡ በጣም ደስ ብሎኛል
@Naniya254
@Naniya254 8 ай бұрын
ለዚች ልጅ መሳቅ ምክንያት የሆናችሁ ሁላ እግዚአብሔር ሂወታችሁን ሙሉ ያድርግላችሁ❤
@wellowello1084
@wellowello1084 3 ай бұрын
አሚንንንንንንን
@Eyerus879
@Eyerus879 8 ай бұрын
እንዴት እንደሚያምሩ ልጆችሽ ጎበዝ እንኳንም ወለድሻቸው እንኳን ለቅዱስ ገብሬኤል አመታዊ ክብር በአል አደርሳችሁ
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንባዋ ታብሶ ከነልጆቿ ተደስተዉ ማየት በጣም ያስደስታል❤
@GenetLegese-qt6ho
@GenetLegese-qt6ho 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
@sofiasofia4204
@sofiasofia4204 8 ай бұрын
​@@GenetLegese-qt6ho17:18 😊
@meseretberhanu7147
@meseretberhanu7147 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@Birtukansiyumhunde
@Birtukansiyumhunde 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤idagu
@Saadah-xr6ye
@Saadah-xr6ye 8 ай бұрын
​መሸአላህ
@hamidaethio312
@hamidaethio312 8 ай бұрын
የኔ እናት ወላሂ በጣም ነበር 😢 ያስዝንችኝ ዱአም እያረኩ ነበር ፈጣሪ የመይቀይረዉ የለም አልሀምዱሊላህ ድስ በሎኛል ገኒዬ አንችንም ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከፈጣሪ በታች ያንችም እጅ አለበት ገኒዬ አልሀምዱሊላህ ❤❤
@gdhdhd1923
@gdhdhd1923 8 ай бұрын
ወላሂ ይሄንን ሳቅ ስላየሁት እንዴት ደስ እንዳለኝ ባለፈዉ አብሬ አልቅሼ ነበር አልሓምዲ ሊላህ ገኒየ የሷቋ ሰበብ አንቺ ስለሆንሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ማማየ አንችንም ልጆችሽን ያሳድግልሽ
@FikirHilwa
@FikirHilwa 8 ай бұрын
wow fikir❤
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 8 ай бұрын
ዋው ያሳለፍሽውን መከራ እሚያስረሱ ወርቅ የሆኑ ልጆች እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤❤❤
@genetkonjo
@genetkonjo 8 ай бұрын
ገንዬ ምክንያት ስለሆንሻት ተባረኪ ጌታ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ❤❤❤❤
@baerhnmtiku
@baerhnmtiku 8 ай бұрын
ሽፉንፉን አርጎ ያሳድግልሽ ልጆችሽን ሲያምሩ ከአይን ያውጣቸው ሲያምሩ የደሀ ንጉሶች አይናቸው ቱቱ ብያለሁ ለልቾሽ ኑሪላቸው ወንዱ የልጄ አምሳያ ከለሩ ❤
@እናቴኪዳነምሕረት
@እናቴኪዳነምሕረት 8 ай бұрын
አብሳሪው መላክ ቅዱስ ገብርኤል ደስታሺን ያብዛው
@Bayeshkasa-zo1di
@Bayeshkasa-zo1di 8 ай бұрын
ልጆቹ ሲያምሩ እግዚአብሔር ያሳድጋቹህ እኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ ብአል አደረሳቹህ
@haimanot2452
@haimanot2452 8 ай бұрын
እንኳን ለቅዱሰ ገቤርኤል አመታዊዕ ክብረብአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን የሰዉ ዘሮች በሙሉ እግዚአቢሔር ይመሰገን ከታገሱት ሁሉም ያልፋል ❤❤❤❤
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز 8 ай бұрын
😭😭😭😭እናት እኮ እናት ናት የእናት ዉለቶዋ ተከፍሎ አያልቅም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@selam801
@selam801 8 ай бұрын
የእዚህች እህታችን ህይወት ሳቅ የመለሳችሁ ሰወች ሁላችሁም እግዚአብሔር ይሳጣችሁ እውነት በጣም ደሰ ብሎኛል❤
@MohmedAli-gd6yv
@MohmedAli-gd6yv 8 ай бұрын
የእህቴንም ደስታ ሳቅ የመለሳችሁ ሁሉ በእየሀይማኖታችሁ አላህ ያስደስታችሁ በክይር ይብሻራችሁ ወላሂ ደስታየ ከልቤ ነው ሳያት
@amenamen2788
@amenamen2788 8 ай бұрын
እውነት ሁሉንም ታሪኳን እያለቀስኩ ነበር ያዳመጥኩት በተለይ የመጨርሻውን እውነት እኔም እናት ነኝ ብየ ብሶቴን ነበር ያወጣውት እውነት እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል እኔ ለእናንተ ህይወት እንደዚህ ናት እማያልፉ ቀናቶች አልፈው የኔም ህይዎት ተቀይሮ ከልጄ ጋር እኖራለው ብየ ተስፋ አደርጋለው ፈጣሪ ምንም አይሳነውምና ❤❤
@user-xo6np4yp4k
@user-xo6np4yp4k 8 ай бұрын
ልጆቹ ደግሞ ሲያምሩ ማሽአላህ ❤
@serkaasmare5065
@serkaasmare5065 8 ай бұрын
በጣም❤❤❤❤
@azebmesfin944
@azebmesfin944 8 ай бұрын
ይሄን ታሪክ የቀየረ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን
@jihadawadd3403
@jihadawadd3403 8 ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል እንኳን ለዚ አበቃሽ የኔናት❤❤
@user-mr8uv6et8c
@user-mr8uv6et8c 8 ай бұрын
አችጀግና እናት ነሽ እግዚአብሔር ልጂሽን ለቁምነግር ያብቀልሽ ደሞእደት እደሚያምሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@helengetaneh1207
@helengetaneh1207 8 ай бұрын
እስከመጨረሻው ስላየው ደስ ብሎኛል አሁንም ህይወት ይቀጥላል በርቺ ሂዊ ገኒም ተባረኪ
@hiyothiyot-ds5sg
@hiyothiyot-ds5sg 8 ай бұрын
አለመታደል ሆነ እና አባት ለመሆን አልታደልክም እውነት እነኝህን የመሰለ ልጆች እያሉ ፍቅር ማጣት ይከብዳል የድንግል ማሪያም ልጅ ይጠብቃችሁ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 8 ай бұрын
ገኒየ እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥሽ የልጆችሽን ክፉ አያሳይሽ ተባረኪ❤ እናት ሽ አመት ትኑር ደስ ብሏት ስላየሁ ደስ ብሎኛል ልጆችሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ሲያምሩ ❤❤❤❤
@itsmydam5935
@itsmydam5935 8 ай бұрын
እውይ ልጆቹ ሲያምሩ ማሻአላህ አላህ ለቁምነገር ያብቃልሽ የኔ እናት 🌷🌷
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን. የኔ ቆንጆ ያሁሉ እንባ ታብሶ ስቀሽ ማየት ብቻ በቂነው. እግዚአብሔር ሀያል ነው ታሪክ. ይቀይራል ለታገሰ ደሞ ሲያምሩ ልጆችሽ ገንየ እመብርሃን ትጠብቅሽ ከፍጣሪ በታች አንች ነሽ ምክናየቲቱ. ❤❤❤❤❤ ዋጋውን በልጆችሽ ይክፍልሽ. የኔ መልካም ለብዙዎች ምክንያት ሁነሻቸዋል
@SabaTesfuna-vk4bs
@SabaTesfuna-vk4bs 8 ай бұрын
ገኒዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ የዝችን ልጅ ታሪክ ስሰማ በእንባ ነው የጨረስኩት ዛሬ ከነልጆቿ ጋር ስትስቅ ሣይ እግዚአብሔርን አመሰገንኩ ገኒ መኖር ማለት እንዲህ የወደቁትን ማንሳት ነው መልካምነትሽ ልጆችሽን ያግኝ ተባረኪ
@ሔኤሜን
@ሔኤሜን 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ላደረገ ምስቅልቅል ያለመውጫ መግቢ ላጡ በስደት የሚሰቃዮትን ወገኖቻችንን ህወት እግዚአብሔር ይመስገን ያንችንም የቀየው እግዚአብሔር ገንየ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እባ የምታብሽ ያድርግሽ ❤
@fikrieshitie230
@fikrieshitie230 8 ай бұрын
አቤት የእግዚአብሄር ቸርነት እንዴት ይደንቃል !!! ደስ ብሎኛል ገኒ ተባረኪ !!!
@etonegat6564
@etonegat6564 8 ай бұрын
ልጆችሽ ሲያምሩ ጀግና እናት ነሽ ልጆችሽ ነገ ቀን ይቀይሩልሻል
@rozalove7257
@rozalove7257 8 ай бұрын
ማሻአላ ልጆችሽ ሲያምሩ አላህ ያሳድግልሽ በጣም ጠንካራ ነሽ አሁን ልጆችሽ ደርሰውልሻል አብሽሪ ❤❤❤
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 8 ай бұрын
የእነዚህ ቆንጆዎች ልጆች አባት ስሜትህን ባትከተል ልጆችህን ብታሳድግ ጥሩ ነዉ ይቆጭሃል
@zeharaseid8333
@zeharaseid8333 8 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ሳቅሽን ስላየሁ ደስብሎኛል አላህ ያሳድግልሽ ለቁምነገር ያብቃልሽ የሰውን እንባ የምታብሱ አላህ ይጨምርላችሁ
@muluworkketeme1358
@muluworkketeme1358 8 ай бұрын
የኔ እናት እንኳንም ህይወትሽ ተቀየረ
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 8 ай бұрын
ወዶች በሴት ላይ ምትጫወቱ ሁሉ የጃችሁን ይስጣቹ 😢 የጊዜ እንጅ የስው ጀግና የለውም
@Kalkidan83
@Kalkidan83 8 ай бұрын
የእውንውት እኔ ወንድ ነኝ የምር በዚህ ደረጃ ሴት ልጅ ይጎዳሉ ብየ እስቤ አላቅም በጣም ያስጠሉኛል ይህን ሚሰሩ ወንዶች ልቦና ይስጣቼው የባለፋውንም ይህን ነው ያልኩት
@Bayeshkasa-zo1di
@Bayeshkasa-zo1di 8 ай бұрын
ጨካኝ ጨካኝ ወዶች ሰብስበን እናቃጥላቹህ
@hayumamu1725
@hayumamu1725 8 ай бұрын
የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ያገኛሉ የኔን አባት ያየ ይማር ነበር
@fgdhggfyt9679
@fgdhggfyt9679 8 ай бұрын
አይገባቸውምጅ አንዳዶቹ ከሚባለው በላይ አግተዋል አንዱ እኔን ሲያጃጅል ሳልፈልግ አቅርቦኝ በመጨረሻም ሳይታሰብ ችግር ደረሰበት እኔን ተላቀቂ ሲለኝ ፈጣሪ
@Saraburtukala-kb8cz
@Saraburtukala-kb8cz 8 ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ያሳድግልሽ ማማዬ ቆንጆ ልጆች አሉሽ እግዚኣብሔር ይመስገን
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 8 ай бұрын
እውነት ቃል የለኝም ገኒ በርቼ ምርጥ ስራ እየስራሽ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ በእርሱ ሆነ ለቅሶሽን በደስታ የቀየረው አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ይውስድ እህቴ አይዞሽ ይአልፋል በርቼ ምርጥ እናት ነሽ ልጆችሽ ይደጉልሽ እራስሽን ጠብቄ ገንዘብ አላቄ ነው ቶሎ ወደስራ ግቤ
@መቅዲየኔ
@መቅዲየኔ 8 ай бұрын
ልጆቹ ሲያምሩ ወርቅ የሆኑ ልጆች እድግ በሉ እናታችሁን ሀገራችሁን የምጠቅሙ ልጆች ያርጋቹ
@FafiTube-xv6up
@FafiTube-xv6up 8 ай бұрын
በዚህ ሁኔታ ስላየሁሽ ደስስ ብሎኛል ሂዊየ አሏህ ልጆችሽን ያሳድግልሽ
@mintiwabbekele8410
@mintiwabbekele8410 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል የረዳችኀቀት ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ የምትሰጡት አትጡ በሕይወታችሁ ማጣት አያግኛችሁ።❤❤❤ሕይወት አንቺም ከልጆች ጋር ያማረ ኑሮ እመኝልሻለው ልጆችሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ አሜን❤❤❤
@__-wj7zq
@__-wj7zq 8 ай бұрын
_ልጆችሽ ስያምሩ እግዚአብሔር ያስደግልሺ እህቴ🥺🥰🥰 ገኒየ ይህ ሁሉ ያች ነው እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድመና ጥና ይስጥሽ የኔ እናት👸♥️♥️_
@EmebetMekonen-x4f
@EmebetMekonen-x4f 8 ай бұрын
ልጆቸ መፅናኛየ ማመስገኛየ ፈጣሪየን አመሰግናለው ልጆች ካሉሽ ለመኖር ትጎጊያለሽ እና ደስ ብሎኛል😊😊😊
@ikrusmart5748
@ikrusmart5748 8 ай бұрын
ልጅ እኮ ያድጋል ይብላኝ ለእሱ ልጅቷን እኔ አውቃታለሁ በእውነት በጣም የምትለፋ ልጅ ነች።
@woyintube617
@woyintube617 8 ай бұрын
ቅማሞቼ ያ መለኩ ቅዱስ ገብርኤል ወደጅች እንኳን ለ አመቱ አዳራሳችዉ ቤተሳብ ሁኑኝ በ መሪያም ሀገሪ ልገበ ነዉ🙏🙏❤❤ዬኔዳጎች አትላፉኝ😢😢
@fgdhggfyt9679
@fgdhggfyt9679 8 ай бұрын
በስመአብ የልጆቹ ስነስርአት ደሞ ሲያምሩ ንቅት ያሉ መንፈሳዊ ትምህርት አስተምሪያቸው ትልቅ ደረጃ እንድደርሱልሽ በርግጥም ትልቅ ደረጃ ይደርሳሉ❤❤❤😢😢
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንቧዋ ታብሶ ከልጁችሸ ጋር ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል የረዳችዋት እግዚአብሔር ባማያልቀው በረከት ይጎብኛችሁ ❤❤❤
@rubyadeferse1215
@rubyadeferse1215 8 ай бұрын
የኔ ጀግና እህት እግዚአብሔር የማንችለውን ነገር አይሰጠንም ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ እደሚያደርስሽ እርግጠኛ ነኝ በርቺ እግዚአብሔር በሞገስ ከነ ልጆችሽ ያኑርሽ❤❤❤❤
@user-xp7et4ue1u
@user-xp7et4ue1u 8 ай бұрын
ወይኔ ሴቷ ልጅ እናቷን እንዴት ነው የምታያት ያረቢ አላህዬ ሰላም ኑሮ ስጣቸው😢
@selamabebaw4885
@selamabebaw4885 8 ай бұрын
ውይይይ ልጁ ካይን ያውጣህ የኔ ጥቁር አዝሙድ ቱቱቱቱቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሲያምር እድግ በልላት ❤❤
@salamss5506
@salamss5506 8 ай бұрын
ልጅን እደዚሕ ዋጋ ከፍሎ ማሳደግ ምንኛ መታደል ነው የኔማሮች ለቁም ነገር ያብቃልሽ
@narditube4378
@narditube4378 8 ай бұрын
በጣም 😲😲😲😲
@comcell3831
@comcell3831 8 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሕዝብ እኮ አዛኝ ነው ከፈ አንካው ከፍ መሪዎችን ይንቀልልን😢
@ተዋህዶሃገርእያ
@ተዋህዶሃገርእያ 8 ай бұрын
አሜን❤😢
@እዩኤልእግዚአብሔርእውነተ
@እዩኤልእግዚአብሔርእውነተ 8 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ZewdieHenok
@ZewdieHenok 8 ай бұрын
እግዚሐብኤር ይመስገን በጣም ከባዱ ጊዜ አልፎል በጣም ጠንካራ ሰው ነው
@almazkiros7734
@almazkiros7734 8 ай бұрын
ቸሩ አምላክ ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ በጸጋ በምገስ ያሳድግልሽ እመ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንልሽ!! ሌላው ነገር ደግሞ ቤተክርስትያን አስተምርያቸው ሰንበት ትምህርት ቤት አስገቢያቸው እንዳትረሺ!!!!በአለማዊ ትምህርት ከአጠገባቸው ሁነሽ ተከታተያቸው !!!
@mekidelawitmesfin2734
@mekidelawitmesfin2734 8 ай бұрын
ገኒየ ጥሩ ብር አግኝታ ከሆነ ስራ ትጀምር የራሷን ብር ማግኘቷ ቀጣይነት እንዲኖረው በጣም እወድሻለው😊
@hulumyalfal7516
@hulumyalfal7516 8 ай бұрын
እሰይይይይይ ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤ የኔ ማር ልጆችሽ ስያምሩ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግልሽ❤❤❤
@meseretgezahegn4904
@meseretgezahegn4904 8 ай бұрын
እሰይ እልልልልልልል በእውነት ለቅሶሽ በሳቅ ስለተቀየረ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እናት ልጆችሽን ልዑል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ❤
@bakdjansdksj8523
@bakdjansdksj8523 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ገኒ እኒ ላንቼ ቃላት የልኝም የእግዛቤሂር መልክተኛ ወይም ስብብ መሆንች መባርክ ነው ገኒ በልጆችሽ ተከፍይ ለመለው ኢትዩጵያ ህዝብ እግዚአብሔር ይስጣችው
@mizaretmizaret526
@mizaretmizaret526 8 ай бұрын
ያንን ሁሉ እንባ ያበሰ ጌታ ይባረክ
@kebron24
@kebron24 8 ай бұрын
ገኒ የማውቅሽ በፊልም ነበር ፡በጣም ነዉ የምወድሽ አሁን የበለጠ ፕሮግራምሽ በጣም አሪፍ ነው መልካምነትሽን ነው የሚያሳየው❤❤❤ በርች!!!
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 8 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አለሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 8 ай бұрын
እህቴ እንኳን ደስ አለሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ፡፡ አንቺን ለረዱ ሁሉ እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈላቸው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ገኒ እግዚአብሔር ይስጥሽ፡፡
@fatumamohammed8459
@fatumamohammed8459 8 ай бұрын
እሰይ የኔ እናት እኮንም ለዚህ አበቃሽ ልጆችሽንም አላህ ያሣድግልሽ የኔ ቆጆወች በጣም ዴሥ ብሎኛል 🥰🥰🥰
@sasaa6587
@sasaa6587 8 ай бұрын
ወላሂ ወላሂ ስጠብቅ ነበር ደግሞ ልጆቹ ሲያማምሩ ማሻ አላህ አልሀምዱሊሂ ገንየ አልሰማሁትም ግን ስቃ ስላየኅት ወላሂ ደስ ብሎኛል ገንየ ከአላህ በታች አንች ነሽ ሰበብ የሆንሽው ❤❤❤
@amlkeamlke3850
@amlkeamlke3850 8 ай бұрын
እንደዚህ ያሉ የእንባ አባሾችን እግዛብሄር ዉለታቸዉን ይመልስልን ❤❤❤❤
@gigiriri4865
@gigiriri4865 8 ай бұрын
ልጆቹ በጣም ጭዋዎች ናቸው ከአስተዳደግ ሽ ነው:: እንደዚ ዓይነት አባትጋ ከሚያድጉ በሲንግል ማም ቢያድጉ ይሻላል ዬሚደባደብ ዬሚሰክር አጠግባቸው ባይ ደርስ መልካም ንው ልጁ በጣም በሳል ነው እንኳን ጌታ አውጣቹ:: ገንዬ ተባረኪ ::
@sishaia6875
@sishaia6875 8 ай бұрын
ወይኔ ልጆቻ ሲያምሩ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ካሁን ብሃላ እዳትታረቂው ባለቤትሽን አቺ ጠካራ ጀግና ሴትነሽ አይዞሽ እህቴ😢😢😢❤❤❤❤❤
@Geeztube21
@Geeztube21 8 ай бұрын
ወይኔ ተመስገን ደስታ ተሰማኝ እኔም በእውነት ገነትዬ መልካም ሰው ብጣዓሚ እየ ልፈትወኪ ወለላይ እህትሽ ከትግራይ እንደዚ አይነት ስራ ቀጥልበት ሃገራችን ብዙ የተቸገሩ ሴቶች አሉ ፈጣሪ ካንቺ ጋ ይሁን❤
@Bezi21599
@Bezi21599 8 ай бұрын
ልጆችሽ ታይተዉ አይጠገቡም እመብርሀን ደስታሽን ትጨምርልሽ🎉🎉🎉🎉
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 8 ай бұрын
አይዞሽ ልጆችሽ ከቁም ነገር ይድረሱልሽ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ አሜን
@yonibelayneh9943
@yonibelayneh9943 8 ай бұрын
የኔ እናት እንኳን መላኩ ቅድስ ገብርኤል ለዚ አበቃሽ ገኒ እወድሻለው❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@tirufikiryigezu2298
@tirufikiryigezu2298 8 ай бұрын
እንኳን ደስስስስ አላችሁ ህውይ ከነ ልጆችሸ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ለረዳችኋት ወገኖቻችን 🙏 ገኒ እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏
@selamburuk
@selamburuk 8 ай бұрын
የኔ እናት እንኳን ለዚ አደረሰሽ የሰዉ ደስታ ማየት እንዴት ያስደስታል❤🎉ልጆችሽ ደሞ እርሱ ያሳድግልሽ😍
@sagh6319
@sagh6319 8 ай бұрын
እኔ እናት ሂወየ እዲህ ፈገግ ብለሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ልጄችሽ ደግምበጣም ያምራሉ እህዛብሄር ያሳድግልሽ ❤❤❤❤ገንየ እግዛብሄር ይስጥሽ
@udayuday4858
@udayuday4858 8 ай бұрын
ማሻአላህ ልጆቻ ደግሞ እንዴት ያምራሉ ደጋግ ኢትዮጵያዉያን አላህ ያኑራቹ የስንቱን እንባ አበሳቹ
@user-rh6np8li7p
@user-rh6np8li7p 8 ай бұрын
እኔ ገርሞኛል የልጅታ ብርታት አደለም 2ልጆች ይዞ ለብቻችን ስናጣ ስንቸገር እንዴት ነው የሚሰማን ብቻ እግዚአብሔር ሙሉ ጤና ይስጣት ለልጆቿ ትንሩላቸው
@easrteasrt9832
@easrteasrt9832 8 ай бұрын
የኔ ውድ እንኳን ደስ አለሺ ገኒየ እግዚአብሔር ይባርክሺ በወጣ ይተካላቹሁ እህት ወንድሞች ❤❤❤
@narditube4378
@narditube4378 8 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ህጸኗ እንዴት ቁልጭልጭ ብላ የእነቷን አይን አይን ❤❤😲😲😲
@talamangste9135
@talamangste9135 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ደስብሎኛል በጣም ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@meserettsegaye1866
@meserettsegaye1866 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣምነው ደስያለኝ
@ሁሉምበጊዜውሆነ
@ሁሉምበጊዜውሆነ 8 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ገኒ እግዚአብሔር ይባርክሽ አችም
@ZewdieHenok
@ZewdieHenok 8 ай бұрын
እግዚሐብኤር ይመስገን መድኅኒዓለም ታሪክ ቀያሪ ተመስገን ከዚህ በላይ ይስጥሽ
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 8 ай бұрын
ወይኔ ልጅች ሲምሪ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገሰ ያሳድግልሸ❤❤❤❤ የኔ ቆንጅ ታሪክ ቀይሬው መድሃኒትዓለም አሁንም ከዚህ በላይ ታሪክሸን ይቀይርልሸ
@user-yp4cv5cq3v
@user-yp4cv5cq3v 8 ай бұрын
እኔ አላምንም ሳቋን ይመለሳቹ ወገኖች እግዚያብሄር ሁሌም ደስተኛ ያርጋቹ ገኒዬ የምድር ገነት ያርግሽ
@habibahassen9401
@habibahassen9401 8 ай бұрын
እንኳንም ሳቅሽልን ውይ እንዴት ደስ ይላል የሰው ደስታ የኔ እናት❤❤❤
@eyeruskidane-xg3kr
@eyeruskidane-xg3kr 8 ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል እንኳን ለዚ አበቃሽ የኔናት ልጆችኝ እ/ር ያሳድግልሽ ገኒ የእግዚአብሔር ጥበቃውና በረከቱ አይለይሽ
@zdfamilytube267
@zdfamilytube267 8 ай бұрын
ዋናው ነገር ልጆችሽን ጠብቀሽ መያዝሽ ጀግና ነሽ አላህ የተሻለውን ነገር ይወፍቅሽ
@Elamine2013
@Elamine2013 8 ай бұрын
አንቺ ጀግና እናት ነሽ እውነት ነው ብዙ ስቃይ አሳልፈሻል ሀቅ ነው ግን ሁለት ስህተት ሰራሽ 1. ልጆቹን ወደ ሚዲያ ማምጣት አስፈላጊ አልነበረም 2. አንቺ ምንም ቢደርስብሽ ሰውየው ለልጆቹ አባቴ ነው ልጆቹ ጭንቅላት ዉስጥ ይሄንን መቅረፅ ልክ አይደለም
@hanantadese2964
@hanantadese2964 8 ай бұрын
ተመስገን አምላኬ አንቺ ስትስቅ ያሳየኝ አምላክ ክብሩ ይስፋ ልጆችሽን እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግልሺ❤🙏
@agartj5579
@agartj5579 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤
@user-oj5ux6mr7h
@user-oj5ux6mr7h 8 ай бұрын
ሁሉም ለበጎ ነው እግዛብሄርንይመስገን ሲያምሩ ልጆችሽ መዳህኒያለም ያሳድግልሽ
@user-rm3oy5fe2r
@user-rm3oy5fe2r 8 ай бұрын
ገንየ በእውነት አንቺ የተባረክሽ ነሽ ሁሉም ነገር የሆነው ከፈጣሪ በታች በአንቺ ነው ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 8 ай бұрын
እግዲህ እየፀለይሽ እየቆረባችሁ ኑሩ ❗️❗️❤
@TigistTerefe-b7j
@TigistTerefe-b7j 8 ай бұрын
ጌታ ሆይ ተመስገን እግዚአቤሔር እድህ ታርክን ይለዉጣል በጣም ደስ ብሎኝል በርቺ
@user-sq2fe2lh2b
@user-sq2fe2lh2b 8 ай бұрын
Efffff yezaryaw qdus gebreil des yemil zena aseman geni enamesegnalen ❤❤❤
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 8 ай бұрын
ልጆችሽንአላህ ያሳድግልሽ ማማዬ ገንዬ አላህይስጥሽ የረደችሁ ሁሉበቤታችሁሲሳይ እርዝቅይግባ ችግርአይካችሁ አላህበወጣ ይተካችሁ
@abebatsegaye4661
@abebatsegaye4661 8 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ሳቅሽን ማየት ደስ ይላል❤
@የዳጊእናት-ተ9ቨ
@የዳጊእናት-ተ9ቨ 8 ай бұрын
ዉይ እኔ ቃል አጣሁ እግዚአብሔር ይመስገን ገኒዬ ምንልበልሽፍቅር እኮነሽ አሁንም ፍቅሩን እደምድር አሸዋ እደሰማይ ከዋክብት ያብዛልሽ የእኔ ወድ እናት🥰🥰🥰🥰
@bateablneha5887
@bateablneha5887 8 ай бұрын
ዉይ ልጆችሽ ያምራሉ የኔ ማሮች ፈጣሪ ይመስገን ለታገሰ ይመሻን ይነጋን ፈጣሪ ልጆችሽም ለቁም ነገር ያብቃልሽ ❤❤❤❤ገኔ ፈጣሪ ይስጥሽ አችም ደግ ሰው ምክንያቱ አች ነሽ ገኔ ክብር ለመዳኔ አለም ❤❤❤❤🙏🙏
@workelove3235
@workelove3235 8 ай бұрын
የማያልፍ የለም 😢 አይዞሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 19 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,4 МЛН
Girl, dig gently, or it will leak out soon.#funny #cute #comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 18 МЛН
አጣድፎ ጉድ ሰራኝ::ባለ ታሪክ መሳይ ከአዳማ...
43:23
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 137 М.
የማልጠቅም ቆሻሻ ነኝ::በዘመዴ ባል ጠርጥረዉ አሳበዱኝ::
44:52
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 74 М.
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,1 МЛН
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 19 МЛН