ወልይ ማነው? ስለ ሸህ ሁሴን ጅብሪል እና ስለ ሸህ ሁሴን ሀቢብ ምን ያህል ያቃሉ?Who is Woli?

  Рет қаралды 13,379

Hira Media-ሒራ ሚዲያ

Hira Media-ሒራ ሚዲያ

6 жыл бұрын

Who is Woli?
ወልይ ማነው
ስለ ሸህ ሁሴን ጅብሪል እና
ሸህ ሁሴን ሀቢብ ምን ያህል ያቃሉ
ከሰሙት ይወዱታል ከኪታብ አል ኢርሻድ ደርስ የተወሰደ
በሸህ ሰዒድ አህመድ ሙስጠፉ
ሼር ማረጉን አይርሱ ጀዛኩሙሏህ
ወልይ ማነው? ስለ ሸህ ሁሴን ጅብሪል እና ስለ ሸህ ሁሴን ሀቢብ ምን ያህል ያቃሉ?Who is Woli?من هو ولى
ወልይ ማነው? ስለ ሸህ ሁሴን ጅብሪል እና ስለ ሸህ ሁሴን ሀቢብ ምን ያህል ያቃሉ?Who is Woli?من هو ولى
ወልይ ማነው? ስለ ሸህ ሁሴን ጅብሪል እና ስለ ሸህ ሁሴን ሀቢብ ምን ያህል ያቃሉ?Who is Woli?من هو ولى

Пікірлер: 54
@rtvgg146
@rtvgg146 3 жыл бұрын
ተሳዳቢወች አላህን ፍሩ ነገ አማመሏህ ትጠየቁበታላችሁ ኡስታዝ ምንም አልተሣሣቱም ረጂም እዲሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጣቸዉ
@user-sv3jg6rs5w
@user-sv3jg6rs5w 5 жыл бұрын
ጃዛኩሙሏህ ኸይር አላህ ይጠውል አል ኡምርሁ ያሼህና)
@Aynahidaya222
@Aynahidaya222 2 жыл бұрын
ጀግናችን አላህ ይጠብቃችሁ
@tube4547
@tube4547 2 жыл бұрын
አላሁአለም ግን አትሳድቡሰውች ግድእዩልኝ አላሉ ኡስታዝ ጀዛኩምአላህከይርን ሁላችንም አላህይምራን
@mazark9
@mazark9 Жыл бұрын
الحمدالله الذى اعطيتنا هذه القصة الراعيء علمتني كثير من الاشراك بالله وشكرا الشيخ جزاك الله الخير
@remedanamino
@remedanamino 3 ай бұрын
ሸሀችን እኔ እንደምወዶት አላህ ይውደዶት
@hhtuHhurt
@hhtuHhurt 3 ай бұрын
@seideshetu9405
@seideshetu9405 5 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይር የእስላም ኑር አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን
@kereydeiabdu679
@kereydeiabdu679 4 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህ።ኸይረን።ሸክአላህይጠብቅልን
@zaytonajamal2547
@zaytonajamal2547 5 жыл бұрын
ጀዛኩምአለህይርሼህዎቻችን🌹 አላህን ይጠብቃቹህ🌹🌹🌹🌹👍👍👍💝💝
@ZamzamAbdurehman
@ZamzamAbdurehman 27 күн бұрын
አሏህ ስለወልዮች የተናገረዉን ልትክድ ነዉ
@seadajemal408
@seadajemal408 5 жыл бұрын
ጀዛከላሁል ከይር
@user-bz2us8oq5o
@user-bz2us8oq5o 5 жыл бұрын
ሸህ ጤናህን ይሰጥልን አድሜህነ ከፍ ያድረግለን።
@hhtuHhurt
@hhtuHhurt 3 ай бұрын
ማሻአሏአላህያኑርህ
@user-sx5er5cy6h
@user-sx5er5cy6h 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ሸሀችን
@hananh1139
@hananh1139 Ай бұрын
ሼኽ አላህ እድሜያቹን ያርዝምል የተውሒድ አበሳ
@elyasabdurhim8881
@elyasabdurhim8881 2 жыл бұрын
አሠላም አለይኩ ወራሕመቱላሒወበረካቱ አንድ ወንድም ነበረኝ አንድ ቀን ብቻውን ቤቱ ቁጭ ብሎ ኢባዳ በማድረግ ላይ ሣለ ኢንሻአላህ ሚነል አሚን አለሑ መሠሊ ወሠሊም አላ ሠይድ መሐመድ በል የሚል ድምጽ ይሠማል ይሔ ወልዩ ራሕማን ነው ወይሥ ወልዩ ሸይጣነ ኸይር ጀዛ ኢንሻአላህ
@marimealemu7198
@marimealemu7198 5 жыл бұрын
jazalalahyer
@user-tg1dn5js2v
@user-tg1dn5js2v Жыл бұрын
ኢህድነሲሯጦል ሙስተቂም ግን የምተሳደቡት ሰወች አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ ከቻላችሁ ማስተማር ካልሆነ ዝም በንግግራችሁ የማትጠየቁ መሰላችሁ ሱብሃን አላህ
@jameljamela6767
@jameljamela6767 4 жыл бұрын
ቁጥራቸውን ላኩሎኝ እምጠይቃቸው ነገር አለኝ
@jameljamela6767
@jameljamela6767 4 жыл бұрын
ስለኒከሀ ለ.መጠየቅነው
@user-gd7ft9en7k
@user-gd7ft9en7k 2 жыл бұрын
እና አሁን ሸህ ሁሴን የተናገረውን ብናምን አላህ ይቆጣብናል ወይ?
@user-jq9ws1rm4j
@user-jq9ws1rm4j 4 жыл бұрын
ጃዛኹምላህኸይር ሸህአላህይጠብቅልንከክፉነገር መጨርሻችንንያሳምርልን ያረብያከሪም
@user-yt2lp6vt6b
@user-yt2lp6vt6b 10 ай бұрын
ማሻ አለህ ማሻ አላህ
@temirmuhammad1853
@temirmuhammad1853 2 жыл бұрын
ያረብ ኑሩልኝ ጀግና ሸሀችን ጃሂሎች ተጫጩ ፋቲሀን በደብ የማትቀራ ሸህአችንን የመሳደብ ሞራን የለህም
@hananh1139
@hananh1139 Ай бұрын
ምድረ ገረባ ቃሚይ ውላ እንተ የደነቆራቹው ብትሳደቡም አላህ በናን በላእ ያውርድባቹው
@user-bf1qf8gv5m
@user-bf1qf8gv5m 3 жыл бұрын
ልብህን ፈጣሪ አትሞብህ ምን አባህ ታቃለህ ደሞ ስለወሊዮች
@user-gd7ft9en7k
@user-gd7ft9en7k 2 жыл бұрын
ወይ ምን ያህል ባለጌ ነህ ግን
@samirasamira7080
@samirasamira7080 Жыл бұрын
እረ አትሳደብብን ሸሀችንን ያ ከልብ አፈር ያስበላህ ሸይጧን
@ZamzamAbdurehman
@ZamzamAbdurehman 27 күн бұрын
የት አባቱ ያዉቃል ስለወልዮች ስለራሱ የማያዉቅ
@user-ps2rt5eh5n
@user-ps2rt5eh5n Жыл бұрын
ሰዒድ ካፊሩ ማንን እያጠመመ ነው አሏሁ ተውበትን ይምራው ከዋሪጅ ቀርኑሸይጧን መንገድ ወደ ኢስላም ይመልሰው ።
@ethio4141
@ethio4141 2 жыл бұрын
የሰውጣን አለቃ ማለት አንተ ነክ፣ እርግማናም የሰውዲ ጥንብ አንሳ ከሀዲ።
@samirasamira7080
@samirasamira7080 Жыл бұрын
አፈር ያስበላሽ ወይንም ያስበላህ ከልባ ሰይጧንስ እናተ አትስደቡብን ለኛ ተውልን እዝባላ
@ethio4141
@ethio4141 2 жыл бұрын
ለማያቁክ ስትቀደድ ትንሽ አታፍርም? መጀመሪያ ቅራ የራስህን ጅህልና አስወግድ።
@hayatamara5944
@hayatamara5944 4 жыл бұрын
ሼህ ሁሴን ሳይሆኑ እናንተ ናችሁ ሰይጣን የተጫወተባችሁ ጠማሞች ...
@user-un6ow1ro5f
@user-un6ow1ro5f 4 жыл бұрын
ምን እያልሽ ነው
@user-sx5er5cy6h
@user-sx5er5cy6h 4 жыл бұрын
Hayat Amara የፉቅራዎች ተከታይ ዝምበሉ ሸህ ሰይድ ጀዛከላህ ኸይር
@ZamzamAbdurehman
@ZamzamAbdurehman 27 күн бұрын
ሲጀመር አንቱ ስለወልዮች ምንም እዉቀት የለወትም የሌለ ወሬ አታዉሩ ለራስሁ ጠንቋይ
@mohammedahmed-ht1gh
@mohammedahmed-ht1gh 9 ай бұрын
አንተ የምታወራው እንዳንተ ዝባዝንኪ የሆነ ነገር ነው ስለ አላህ ወልይወች ለማወቅ አልታደልክም
@user-bf1qf8gv5m
@user-bf1qf8gv5m 3 жыл бұрын
አንተ ውሸታም ቀዳዳ እንዳንተ አይነቱ ገልቱ ስለሸይኽ ሁሴን ልቅና የሚናገር ሞራሉም ብቃቱም የለህም አፈር ድሜ ግባና
@samirasamira7080
@samirasamira7080 Жыл бұрын
እራስህ አፈር ደሜ ብላ ሁሴን ጅብሪል የሚያመልክህ ሸይጧን ሳትሆን አትቀርም ሽንት ቤት አፍ
@asas-ig8vo
@asas-ig8vo Ай бұрын
አንተ ጃሂል ይድፋህ አቦ የሞትክ
@abubokerhussen276
@abubokerhussen276 4 жыл бұрын
ወንድሞቸ እህቶቸ ፊቱን ተመልከቱ የአፋርንከልል በረሀ ነዉ የሚመስለዉ ኑር የሚባል የለዉም ካፊር ሙጀሲም ነዉ እና
@nyn3228
@nyn3228 4 жыл бұрын
ሼህ ሁሴንሳ ኑር አላቸው ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@funnycats8409
@funnycats8409 11 ай бұрын
ኑር እኮ የኢማን መለክያ አደለም
@user-bf1qf8gv5m
@user-bf1qf8gv5m 3 жыл бұрын
አንተ ሰይድ ሞልጣፋ እምትባል ጅብ ፊት አቦ ኻሊቁ ይድፋህ እነ ሸይኽ ሁሴን ጅብሪል በተፈጠሩባት መሬት አንተ መፈጠርክ በልቶ አደር ከርሳም አንተ ስለ ሸይኽ ሁሴን ጅብሪል ማንነት ለመናገር ሞራሉም ብቃቱም የለህም አንተ ቀንዳም ወሀቢያ ከርሳም
@user-bf1qf8gv5m
@user-bf1qf8gv5m 3 жыл бұрын
አቤት ውሸትህ ፊትህ ላይ በይፋ ይነበባል
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 78 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
ጫት ሀራም ነው ወይስ?  ሸይኸ  ሰኢድ አህመድ
14:08
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37