ውይይት በወቅታዊ የኢትዮጵያ ፖለቲካ - Addisu Media, January 31 2025

  Рет қаралды 5,749

Addisu Media

Addisu Media

Күн бұрын

Пікірлер: 267
@sebalyoschenke1393
@sebalyoschenke1393 Сағат бұрын
አቶ አዲሱ እጅግ ወቅታዊና ከሚመለከታቸው ባለሙያዎች የቀረበ ትምልርት ነው፤ እናመሰግናለን።
@kekwurst815
@kekwurst815 7 сағат бұрын
Thank you, Addisu media. A good Debett
@jemaldada5079
@jemaldada5079 2 сағат бұрын
አንጋፋው ጋዜጠኛችን አዲሱ አበበ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ፍትሐዊ በሆነ መንገድ ሞደሬት ማድረግህ አድናቂህ ነኝ
@teferedetaddesse3561
@teferedetaddesse3561 4 сағат бұрын
Ato Sisay is a knowledgeable fair minded informed person!!!
@Fekadu-s5c
@Fekadu-s5c 51 минут бұрын
You know why? Because you are not Amhara nationalist like your prophet Eskinder
@MikeDemisiew
@MikeDemisiew Сағат бұрын
Thank you Ato Sisye . You explained the case very well.
@getachewtessema7986
@getachewtessema7986 4 сағат бұрын
አቶ ሲሳይ እውነት መናገር እዉነትን ማፅናት አርነት ያወጣል እናመሰግናለን ጋሼ አዲሱ ክብር ይስጥልን ::
@sebleamare3269
@sebleamare3269 3 сағат бұрын
አቶ ሲሳይ ጌታ ይባርክህ
@fekadeteshome820
@fekadeteshome820 Сағат бұрын
Thank you Ato Sisay Mulu you are a gentleman 🙏
@kelemuargaw9001
@kelemuargaw9001 5 сағат бұрын
መንግስቱ የሚባል ግንቦቴ እንዲህ የነዘረው ምቀኛ ኮፕሌክስ ያለበት መጥፎ ነው
@melakutsegaye1633
@melakutsegaye1633 8 сағат бұрын
ይሄ ግለሰብ ላይ አንድን ትግል መስጠት የውድቀት ምልክት ነው።እከሌ እንደዚህ ነበርና እንደዚህ ነው ማለት ከባለፈው አለመማር ነው።ግንቦቴዎችን ማስታወስ ያስፈልጋል።
@kassahun44
@kassahun44 6 сағат бұрын
አቶ ሲሳይ እናመሰግናለን ። እውነትና ንጋት እያደር ነው፡ ለሚገባው ሰው እውነታው ግልፅ ነው።
@SolomonArgaw-d1x
@SolomonArgaw-d1x 52 минут бұрын
Thank you
@gashawzeye1384
@gashawzeye1384 8 сағат бұрын
አቶ መንግሥቱ ቦታህ ዘመድኩን ጋር ነው ።
@mulutrfe3988
@mulutrfe3988 8 сағат бұрын
ትክክል
@AmharaFano-r5d
@AmharaFano-r5d 8 сағат бұрын
አቶ ሲሳይ እናመሰግናለን
@kelemuargaw9001
@kelemuargaw9001 5 сағат бұрын
አቶ ሲሳይ የጨዋ ልክ ነህ
@solomonmulugeta-uo6pp
@solomonmulugeta-uo6pp 39 минут бұрын
Thank you mr Addisu it was a very good discussion but for me Mr Mengistu have point what he said about Eskindir.
@selamawittilahun1611
@selamawittilahun1611 20 минут бұрын
Thanks Ato mengistu
@antenehbelay7296
@antenehbelay7296 15 минут бұрын
ጥሩ ውይይት
@NigusuYimetal
@NigusuYimetal 8 сағат бұрын
የሁለቱ ሰዎች ድርድር የብአዴን ደጋፊና የፋኖ ደጋፊ ነው አንደኛው ሰውዬ ድርድሩን ወይንም ውይይቱን የሚያወግዘው የብአዴን ደጋፊ ነውወይንም የሴራ ፖለቲካ አባል ብዬ በግሌ ወስጄዋለሁ ድርድሩን ወይንም ውይይቱን በመደገፍ የቀረበው በቂ እውቀትም ያለው እውነተኛውን መንገድ የሚገልፅ የፋኖም ደጋፊ እውነተኛው እሱ ነው :: በግሌ ውይይት መጀመሩ ትክክል ነው አልወያይም አልነጋገርም ማለትም ትክክል አይደለም ድርድር እንኳን ቢሆን አልደራደርምም ማለት የፖለቲካ ኪሳራ እንጂ ትርፍም አያመጣም :: በድርድር የፈለከውን ሃሳብ ማንሳት እየተቻለ አልደራደርም ወይንም አልነጋገርም ማለት አይቻልም ትክክለኛም አካሄድ አይደለም አቶ መንግስቱ በምርጫ 97 ቅንጅቶችን ግቩና አትግቡ በማለት ለኢህአዴግ ትህነግ እንደሰሩት ዓይነት ሰው ይመስሉኛል እስቲ የሗላ ታሪካቸውን እንወቀው በሴራ ፖለቲካ የኖሩበት ነው ቅንጅት ወይንም ኢሀፓ ወይንስ አዴፓ ወይንስ የሚዲያ ክንፍ ነበሩ? አዲሱ ምርጥ ብቃት ያለው ጋዜጠኛ ኑርልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለመንኩልህ❤️ በግሌ አማራ ነኝ እኔ እራሴ በአማራነት መደራጀት ምርጫ የሌለው አማራጭ ነው ያልኩት ከአቢይ ክህደት ከኦፒዴአውያን ክህደት ኦሮማራን እንዴት እንደካዱ ከቀደመው ፅፈኞች በጭካኔም በጥላቻም የባሱ መሆናቸውን ከተረዳሁ በሗላ ነው ከዛ በፊት የብሔር ፓርቲ መኖር የለበትም ባይነበርኩ ሆኖም ሌላውን ብሔሩ ካዳነው አማራው እንዴት ለራሱ ያንሳል ይደራጅ እንደሌላው የሚል አመለካከት ያዝኩእስክንድርም ከኢትዮጲያዊነት ወደአማራ ትግል መምጣቱ ዛሬ ላይ ትላንት ባያምንበትም ዛሬ ማመኑ ትክክል ነው::
@nahusenaymetaferia4099
@nahusenaymetaferia4099 6 сағат бұрын
አቶ ሲሳይ ሙሉ እግዜር ይባርክዎ ውነት በመናገርዎ።
@Kassu12404
@Kassu12404 2 сағат бұрын
ጋሼ አዲሱ ክብረት ይስጥልኝ !!!
@teferedetaddesse3561
@teferedetaddesse3561 3 сағат бұрын
Excellent debate Ato Sisay is the winner!!! Logical
@abbyameha533
@abbyameha533 4 сағат бұрын
አቶ ሲሳይ እግዚአብሔር እድሜ አና ጤና ይስጥህ 🙏🏾✌🏽
@sebleamare3269
@sebleamare3269 3 сағат бұрын
yes አቶ ሲሳይ አንጀቴን አራስከኝ
@teferedetaddesse3561
@teferedetaddesse3561 3 сағат бұрын
Wow! Ato Sisay I raise my hat to you. You make a lot of sense!!!
@mulutrfe3988
@mulutrfe3988 8 сағат бұрын
አቶሲሳይ ሙሉእናመሰግናለንጎበዝ ነህተባረክ።አቶመንግስቱግንእንዲህ የሚያቅለበልብህ ምንድነውብዙስላወራህ አዋቂ የሆንክ መስሎህ ነው ቦዶ ነህ ።
@derejeestefanos1667
@derejeestefanos1667 6 сағат бұрын
ብልፅግና ስላልሆ
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 8 сағат бұрын
Menge! No wonder ፋኖዎች እስካሁን ያልተስማሙት! ውይይትን ድርድር ብለው ከተረጎሙ፣ ሌላውንም እንዲሁ ሲያደርጉ፣ እስክንድርን አንጎሉን ሲበጠብጡት ነው የከረሙት፣ ወንድሜን!! አሁን መንግስቱ Out of context መለፋለፍ ድርድር ይሆናል ብዬ ነበር ለማለት ቀባጠርክሳ! የተጠየከው ስለዚህ ውይይት ነው።
@abiylemma2803
@abiylemma2803 9 сағат бұрын
THANK YOU ATO ADDISU FOR YOU BRING THE FAIR PERSON ATO SISAY MULU 👌👌👌👌👌👌👌👌
@SolomonArgaw-d1x
@SolomonArgaw-d1x 50 минут бұрын
Ato Addisu Thank you
@abiyeagegnehu9258
@abiyeagegnehu9258 7 сағат бұрын
እነዚህ ሁለቱ የአማራ ትግል ደጋፊ ሆነው ይህንን ያህል ልዩነት መኖሩ ያሳዝናል::አማራ መከራው ገና ይቆያል::ዲያስፓራ ነገር ከማራገብ ውጭ ታጋዮችን በመምከር አንድ እንዲሆኑ ማድረግ ላይ መስራት ነበረባቸው::
@etsegenetmeshesha2882
@etsegenetmeshesha2882 5 сағат бұрын
እብድ ነው ይሄ መንግስት የሚባል ሰው ንግግር እንኳን አይችልም
@2Kmt
@2Kmt 3 сағат бұрын
አቶሲሳይ የበሰለ ትሁት ባለ አራት አይና ሲሆን መንግስቱ የሚባል ተራ የመንደር ሀሜት ይዞ ባዶ ጭንቅላት የሚንኮሻንኮሽ አለሌ ነው የዘመነ ደጋፊዎች በሙሉ መንግስቱን የሚመስሉ ናቸው ትላንት ማርሸት ፀሐይ ቀርቦ እስክንድር ከአረጋ ከበደ ጋር ሲያወራ የተቀረፀ ድምፅና ምስል አለኝ😂ብሎ መረጃ አቅርብ ሲለው መሳይ መኮንን ማቅረብ አልቻለም ብቻ ዘመነና መሰሎቹ በሴራ ብዞ ጀግኖችን አስገድለዋል ጊዜው ሲደርስ የጁን ያገኛል ድል ለህዝባዊው ድርጅት 💪💪
@MajorBerhanuwoldesenbetket4038
@MajorBerhanuwoldesenbetket4038 7 сағат бұрын
አቶ መንግሥቱ በማወቅና እውቀት መሐል ልዩነት መኖሩን ያውቃሉ ?
@Fekadu-s5c
@Fekadu-s5c 49 минут бұрын
What a stupid question.
@MajorBerhanuwoldesenbetket4038
@MajorBerhanuwoldesenbetket4038 20 минут бұрын
think twice What i say
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 9 сағат бұрын
ወንድም መንግስቱ፣ አለመታደል ሆኖባቸው አልተመረጡም እንጂ እነዘመነም ይህን እድል ቢያገኙ ፣ Exactly አርበኛ እስክንድር ያደረገውን ነው ያደርጋሉ ተብሎ የሚጠበቀው። እነርሱም ቢይደርጉት ኖሮ ሁሉም ድጋፍ ይሰጣቸው ነበር። ግልፅ በሆነ የሳኦል በወንድሙ ላይ ያሳየውን ቅናት እነ ማር እሸት ሊደብቁት እአልቻሉም። Bulling, lying, blackmailing, condescending, discrimination can only take you so far. Unite, Unite, Unite!
@yohannesgizaw296
@yohannesgizaw296 5 сағат бұрын
መሰዋትነተን መክፈል እንደአጥያት እምቆጥረው የአማራ ሙሁር ነገረ በመበቆፈር አላሰፈላጊትንተና በመሰጠነት ትግልን ግራ ማጋባት የአማራን ሰቃይ ማራዘም
@alg7524
@alg7524 4 сағат бұрын
እስክንድርን የሚያብጠለጥል አማራ መበራከት የሚያሳየው አሳዛኝ የአማራ ህብረተሰብ ሪታርዴሽን ስቴጅ ውስጥ እንዳለ ማሳያ ነው።
@user-pr4lh7kt2t
@user-pr4lh7kt2t 4 сағат бұрын
በጣም ዝቅ ያለ አስተሳሰብ ያለው ሰው እንደዚህ ሰውዬ አላያሁም መንግስቱ የሰለጠነ አስተሳሰብ ሳይሆን የሰይጣን አስተሳሰብ ነው ያለው ጎጠኛ ነህ
@dogoababora843
@dogoababora843 4 сағат бұрын
መንግስቱ አስፋው የትኛው የአማራ ድርጅት ላይ ሰርቶ ያዉቃል? እስክንድር ስለአማሪዉ Genocide United Nations Genocide Prevention Center more than twice report አድርጓል። እኔ በአማራው ትግል እነማን እንደነበሩ አውቃለሁ። መንግስቱ ን አይነት አማራ ነኝ ባዮች በቅናት የተጎዱ ደካማዎች ናቸዉ። የእስክንድር ትሪክ ሬከርድ አለማወቅ ነዉ የነመንግስቱና ቢጤዎች አቶ አዲሱ አማራዉ ከመንግስቱ የተሻለ ሰዉ የለም ማለት ህ ከሆነ ያሳዝናል። አማሪዉን አይመጥንም።
@sebleamare3269
@sebleamare3269 4 сағат бұрын
ማፈሪያ እስክንድርን አትመጥነውም ከአንተጋር እራት መብላቱ ሰው መስለሀኧው ነው
@teferedetaddesse3561
@teferedetaddesse3561 3 сағат бұрын
Excellent media fair and classy
@hizbadamMersha
@hizbadamMersha 8 сағат бұрын
ከታጋዪ ይበልጥ የሚያውቅ ቡዳ ብቻ ነው።
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 6 сағат бұрын
ባለ ሀሳቦቹ ድርድ አደለም ካለ ማመን ይጠበቅብናል ሲቀጥል የእስክንድር የቀድሞ የትግል ማንነቱም ብቺ ለፋኖም ሆነ ለኢትዬጵያዉያን ትልቅ የለዉጥ ተስፋችን ነዉ እሱን ከትግሉ ለመግፋት መ ሞከር የሚጠቅመዉ ለአብይ እንጂ ለፋኖ አይደለም እነአስክንድር ያደረጉት International relation diplomacy ትግሉን ከፋ ያደረገ እንጂ የሚጓዳ አደለም የፋኖን ትግል ከግንባር ምስረታ ጀምሮ ያለዉን ማየት ያስፈልጋል
@mekdesworku9096
@mekdesworku9096 53 минут бұрын
ሰውየው ከነ ስሙ መንግስቱ ነው። እሱን ነው የምንታገለው።
@mekdesworku9096
@mekdesworku9096 21 минут бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ። እንዲህ አድርጎ መንግስቱ አማራን ያዋርደው። ፈጣሪ አዕምሮ ይስጥህ።
@frank9167
@frank9167 5 сағат бұрын
ለጥያቄው መልስ: ወደ ድርድር ለመድረስ የመጀመሪያው እርምጃ ነው::
@mesfinasfaw2708
@mesfinasfaw2708 Сағат бұрын
አቶ አዲሱ አሁን ከቀረቡት እንግዶችህ በተጨማሪ ሌላ አማራጭ ሀሳብ ያለው ሰው ብታቀርብ ጥሩ ነበር ።
@AmharaFano-r5d
@AmharaFano-r5d 9 сағат бұрын
ክፋት መጥፎ በሽታነዉ ከክፋት እንዉጣ የህዝቦችን ሲቃይ አስቁሙ
@kokeb858
@kokeb858 6 сағат бұрын
It was a heated yet great discussion. Thanks, Ato Mengistu. I strongly agree with your evaluation and Idea. Thank you Ato Addisu for bringing both gentlemen.
@hizbadamMersha
@hizbadamMersha 8 сағат бұрын
ድርድር የምባለው በሁለት ተቃራናዎች መካክል መሆን አለበት።
@yedilfanaadinew9282
@yedilfanaadinew9282 6 сағат бұрын
Mengistu Asfaw, geleba Diaspora new😂😂😂😂😂
@Fanos2129
@Fanos2129 3 минут бұрын
ጋሽ አዲሱ ክበርልኝ። ሲሳይ ምርጥ ሰው። መንግስት ግን ጭቃ ጭንቅላት ነው።
@areggtsadik1362
@areggtsadik1362 5 сағат бұрын
እስከ፣ቅርብ፣ጊዜ፣ድረስ፣ እስክንድርን፣እንደ፣የነፃነት፣ፍትህ፣ ታጋይና፣ለህዝብ፣የቆመ፣ይመስለኝ፣ ነበር። ቶሎ፣ባለመንቃቴ፣ራሴን፣ወቅሻለሁ። አዝናለሁ። አሁን፣ግን፣ማንንም፣በደንብ፣ሳላሰላ፣ ላለመከተል፣ታሪሚያለሁ። አቶ፣መንግስቱ,100% ገብቶሀል። የመርህ፣ሰው፣ነህ። Salute! 🎉
@gashawzeye1384
@gashawzeye1384 9 сағат бұрын
ሲሳይ ጨዋ ሰው ።
@derejeestefanos1667
@derejeestefanos1667 6 сағат бұрын
ምኑ ላይ
@yedilfanaadinew9282
@yedilfanaadinew9282 5 сағат бұрын
Mengistu is emotional and have no evidence to criticize Eskinder. He is a blind fan of Zemene and his group.
@mekdesworku9096
@mekdesworku9096 17 минут бұрын
አደራህን ጋሼ አዲሱ መልሰህ የማራን ሕዝብ መንግስቱን አምጥተኽ አታዋርደን። ለዛሬውም አፍሬአለሁ።
@etsegenetmeshesha2882
@etsegenetmeshesha2882 5 сағат бұрын
አቶ መንግስቱ የበሰለ ፓለቲከኛ ?? በስመአም !!
@etsegenetmeshesha2882
@etsegenetmeshesha2882 5 сағат бұрын
አቶ መንግስቱ እስክንድር ያደረገውን አንዲት ነገር ያረከው አለ ??
@tesfawketsla9341
@tesfawketsla9341 Сағат бұрын
አቶ መንግስቱ የሚሰጠው አስተያየትና ሀሳብ 100% ትክክል ነው እስክንድር የአማራ ብሄርተኝነት ትግል አያምንበትም ችላጎትም የለውም ስለዚህ እስክንደር ወደ ፋኖ የገባው የፋኖን ትግል መከፋፈል ነው የያዘው በአጭሩ እስክንድር የሺምቅ ውጊያውን ስላልቻለ ከትግሉ ለመውጣት ፈልጎ ነው ብቻውን ለድርድር የቀረበው ስለዚህ ይህ መንገድ አደገኛ ነው መጀመሬያ እውነተኛ ታጋይ ቢሆን 19% የፋኖ ሀይል ይዞ የለለውን ሀይል አለኝ ብሎ ዋሺቷል
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 9 сағат бұрын
መንግስቱ፣ Eskender ስላለ ብቻ ሳይሆን ለጊዜው ተበልጣችሁዋል፣ የAFPO ስራዊት እንደሚበልጥ ፈረንጆቹም በራሳቸው ስላረጋገጡም ነው። ይሄ ይታወቅ! Unspecific የሆነ ወሬ ምንድነው!? እነዘመነ ያላቸው በወርቅ አይተነው የሚደጎም ሚዲያ ብቻ ነው።
@TensayAbebe-m7m
@TensayAbebe-m7m 4 сағат бұрын
መንጋ ?? መንጋጋህ ይርገፍ አቦ
@AmharaFano-r5d
@AmharaFano-r5d 9 сағат бұрын
አቶ መንግሥቱ ግን 😮
@fromsawako7366
@fromsawako7366 4 сағат бұрын
መንግስቱ ሙህር ነው? የማህይሞች ሊቀመንበር ይመስላል
@kelemuargaw9001
@kelemuargaw9001 5 сағат бұрын
እረ አዲሱ በጣም ወንጀል ነው እንዲያስተላልፍ የፈቀድከው
@frewbeyene2774
@frewbeyene2774 7 сағат бұрын
አቶ መንግስቱ በመረጃ ያልተደገፈ ውንጀላና ከአርእስቱ የወጣ ዝባዝንኬ ያበዛሉ፣ትንሽ ልጓም ቢበጅላቸው ጥሩ ነበር።
@derejeestefanos1667
@derejeestefanos1667 6 сағат бұрын
እረ ባክህ
@astertsegaye1357
@astertsegaye1357 7 сағат бұрын
💪🇪🇷💪🇪🇷💪🇪🇷💯
@areggtsadik1362
@areggtsadik1362 6 сағат бұрын
እውነትን፣የያዘ፣ሰው፣ በስርአት፣ያስረዳል፣እንጂ፣ ምን፣አቀጠቀጠህ፣ በግድ፣ እመኑኝ። እኛ፣ነን፣አዋቂ፣ምንአመጣው? እናንተ፣የሶሻልሚዲያ፣የመሀይም፣መንጋ፣ስላስተጋባላችሁ፣ የአማራን፣ህዝብ፣ምንም፣የተማረ፣ የሚያመዛዝን፣ሰው፣የሌለ፣ይመስላችኋል? የውሸት፣ክምር፣ ለስልጣን? ከአማራ፣ገዳይ፣ውይይት፣ድርድር? ዋው!
@TensayAbebe-m7m
@TensayAbebe-m7m 5 сағат бұрын
It’s your opinion about Eskender
@moreethiopian898
@moreethiopian898 2 сағат бұрын
አቶ መንግስቱ የፖለቲካ መረዳትህ ዜሮ ነዉ
@getachewtessema7986
@getachewtessema7986 4 сағат бұрын
አቶ መንግስቱ ጎጥህን ለማንገስ ፈልገህ ነው ጥላቻህ ውደር የለውም ። የህዝባዊ ግንባሩን ስራ አታውቅም መጀመሪያ ተማር
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 9 сағат бұрын
መንጌዋ፣ ድርድር በሁለት ተቃዋሚዎች መሀል የሚደረግ ነው AFPO እና የIntnl ድርጅቶቹ ቅራኔ የላቸውም፣ ስለዚህ ውይይት ነው ብለህ ዋጠው! አማርኛ አዲስ ትርጉም አትፍጠር። ምናልባት በቁቤ ውይይት ማለት ድርድር ማለት ካልሆነ በቀር!😂
@ethiolion2023
@ethiolion2023 Сағат бұрын
Thank you, Ato Sisay!!
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 8 сағат бұрын
የከተሜና ባላገር Complexማ አለች! But it's just የexposure ጉዳይ ነው።
@tesfamariamworku6690
@tesfamariamworku6690 8 сағат бұрын
አቶ መስፍን ትክክል ነው ❤
@etsegenetmeshesha2882
@etsegenetmeshesha2882 4 сағат бұрын
It's really sad that there are people like Mr. Mengistu in our community !!
@Fekadu-s5c
@Fekadu-s5c Сағат бұрын
What Mengistu said is right
@Fekadu-s5c
@Fekadu-s5c 54 минут бұрын
It is sad to see individuals as a centre of Amhara struggle. Eskinder has to stop to say that it is my red line
@solomonassefa1296
@solomonassefa1296 6 сағат бұрын
Seweyew betam tesasetehal merat lay yelelewen new yawerahew ensu tru new yalut
@Lalibel-o7y
@Lalibel-o7y 2 минут бұрын
ሲሳይ ትክክለኛ ነገር ነው የተናገከው ከግንባሩ ውጪ ያሉት ፋኖች ድርጅት ቢመሰርቱ ጥሩ ነበር ግን በስልጣን ይገዳደላሉ
@TarekegnMelese-io9im
@TarekegnMelese-io9im 8 минут бұрын
Ato Sisay what is your stand on Wolqait Tsegedie and Raya Azebo; Do you know the boundary of Tigray is TEKEZIE river and the boundary of Gojjam is Abay river. Do you know Metekel belongs to Gojjam/Amhara.
@Guresha1
@Guresha1 6 сағат бұрын
አቶ መንግስቱ እንደው ቲክ -ቶክ ላይ የለቃቀሙትን አምነው ባይተረተሩ
@frank9167
@frank9167 4 сағат бұрын
እስክንድር የአማራ ህልውና ጉዳዩ ቢሆንማ ለብቻው ተገንጥሎ ለድርድር መዘጋጀት አያደርግም ነበር:: እስክንድር በትዕግስት ከሌሎች ጋር ጊዜ ወስዶ ተወያይቶ የጋራ አቋም ይዞ ከተወከለ ብቻ ነበር መነጋገር የነበረበት:: አሁንም እርምት ማድረግ ይቻላል::
@mesfinasfaw2708
@mesfinasfaw2708 Сағат бұрын
አሁን እስቲ የፈለገ ሰው ቢደራደር ወይንም ቢወያይ ሌላው በተለይ እስክንድር ተከታይም የለውም ፤ ጦርም የለውም የተባለው እስክንድር ቢደራደር ጉልበት አለን ፤ በጣም ብዙ ሰራዊት አለን የሚሉት ቡድኖች ምን አስጨንቋቸው ነው ይሄ ጉዳይ ድርጅታዊ መግለጫ ሊወጣበት የቻለው? ደግሞስ ውይይት ነው ወይኅስ ድርድር እያልን ልንጨነቅበት የተገደድነው ? እንዲያውም እኝወያይበት ከተባለ እኮ ትልቁ የመወያያ አርዕስት ሊሆን የሚገባው ጉዳይ ወይንም ቅሌት እኮ ይሄ እራሱን ፋኖ እያለ የሚጠራ የጎጥ ሽፍታ ተልእኮው ምን እንደሆን አለመታወቁ ፤ እንዲሁም አንድ ወጥ የሆነ ፖለቲካዊ የአመራር ማዕከልና ማዕከላዊ ወታደራዊ ዕዝ ውስጥ ተደራጅቼ አልገባም ማለቱ፤ እንዲሁም በአጠቃላይ የመሪዎቹ አይን ያወጣ ጎጠኝነትና የስልጣን ርሀብተኝነት ነው እንጂ አይረባም ወይም ተዋጊ ሀይልም የለውም የተባለው የእስክንድር ቡድን መወያየት ወይንም መደራደርም አይደለም።
@sirgotasima860
@sirgotasima860 4 сағат бұрын
Why are you spending your time about individual. Talk about organization. Very sad.
@astertsegaye1357
@astertsegaye1357 7 сағат бұрын
Abet wrrdet
@LinaTeshome
@LinaTeshome Сағат бұрын
ሲጀምር ሲሳይ አማራ አይደለም ምን አገባው ከፈለገ እኮ እስክንድርን ይዞ ጉራጌ ክልል ይሒድ ከነ ሐብታሙ አያሌው ተሾመ አራርሳ ጋር ካለዛ እናስወግደዋለን
@mesfinasfaw2708
@mesfinasfaw2708 39 минут бұрын
እንደ ኦነግና እንደ ወያኔዎች ኢትዮጵያዊነት ን የአማራ ፋኖነት ኢትዮጵያን ማውገዝ ጀመረ ማለት ነው????
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 9 сағат бұрын
ውይይት፣ ውይይት ውይይት !!ነው፣ State department (Biden Administration) የፋኖን አንድነት በትእግስት ጠብቀዋል፣ በመጨረሻም ባላቸው መረጃ መሰረት፣ ይበልጥ የፋኖ ሰራዊት ወዳለው AFPO መልእክተኛ በመላክ ውይይይይትትት አድርገዋል! #AFPO
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 8 сағат бұрын
Mengistu is the weakest link of Amhara. He is trying to repeat the same mistake Amhara leaders did before and after ሰኔ ፩፭. የመሪዎች ያለመከባበር፣ መናናቅ፣ያለኔ ላሳር፣ Individual Patriotism. ሰኔ ፩፭ን በፋኖ ትግል ይታለፍ ይሆናል፣ እንደ መንግስቱ አይነት እውር ነውረኛ ዘረኛ፣ የፋኖ መሪዎችን ገደል ለመክተት ሙከራን ግን የአማራ ህዝብ ላይ እንዳይነሳ ማድረግ ነውና ፣ ጥንቃቄ!
@TensayAbebe-m7m
@TensayAbebe-m7m 5 сағат бұрын
እሰከንድር ለአማራ መታገሉን ማስረጃ።
@TarekegnMelese-io9im
@TarekegnMelese-io9im 50 минут бұрын
Eskinder may be American choice but what he did is damaging to FANO struggle and prolong the suffering of Amharas.
@ermiasermias369
@ermiasermias369 Сағат бұрын
እስክንድር የስራ ሀላፊነቱ መህን የነበረበት የዲያስፖራ ጉዳይ ሆኖ ማሥተባበር ነበረበት
@MikeDemisiew
@MikeDemisiew Сағат бұрын
Ato Mengistu, you are not listening negotiations need three parties. They came and talk to Eskinder. What is the problem?
@Kassu12404
@Kassu12404 3 сағат бұрын
"በፖለቲካ ትግል ውስጥ እስክንድር ነጋን የሚያክል የለም"አቶ ሲሳይ ሙሉ ! እንዲህ አይነቱ ንግግር በአምልኮተ ሰብ አእምሮው ለተሰለበ የአስተሳሰብ ሽባ ንግግር ነው ። እንዲህ አይነቱ የአምልኮተ ሰብ ንግግር ነው አብይ አህመድን ከማማው ላይ ተሰቅሎ ለማውረድ የተሳነን ። እስክንድር የከተማ ሰገጤ ነው ከፋኖ ጫካ ውስጥ አንድ ጋዜጠኛ ምን ያከራትተዋል ❓ ስለሰጣን ከሆነ ከነፃነት በኋላ ህዝብ በድምፁ ይምረጠው ። ለጊዜው ግን የፋኖን ትግል ለፋኖዎቹ ቢተው ተመራጭ ነው !!!
@mekdesworku9096
@mekdesworku9096 45 минут бұрын
ብታምኑም ባታምኑም እንኳን 15 ዓመት የታገለ ይቅርና በብልፅግና ብቻ እንኳን የታገልክ አትመስልም መንግስቱ። በቃህ።
@frank9167
@frank9167 5 сағат бұрын
FAO and WFP were not present.
@mekdesworku9096
@mekdesworku9096 Сағат бұрын
አቶ ሲሳይ እግዚአብሔር ይስጥልን። እዛ ያሉት የየአካባቢያቸውን ፐርሰንት ምን ያህል እንደሆነ የሚያውቁት እነሱ ናቸው። የራሱን ቁጥር ማስቀመጡ ፍፁም ስህተት ነው። አቶ መንግስቱ እስክንድር ላይ ጥላቻ ያለው ይመስላል። ኢትዮጵያዊነቱን ወደጎን አድርጎ ወ ደ ዘረኞቹ ፊቱን የመለሰ ይመስላል። የፈለገ ይሁን ኢትዮጵያዊ ነን። እኛ አማራዎች። ኩሩ ነን።
@mekdesworku9096
@mekdesworku9096 Сағат бұрын
ጋሽ አዲሱ እንኳን መንግስቱ የሚባለውን አቀረብከው። መንግስት ደንቆሮ መሆኑን እናውቃለን። የአማራ ትግል ወደፊት እንዳያድግ የሚጎትቱት እንደ መንግስቱ ያሉ ሰዎች ናቸው።
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 46 минут бұрын
አቶ ሲሳይ. ተሳሳትህ. በአማራ ህዝብ ህልውና ላይ ሁሉም አማራ. ሁሉም የፋኖ አመራር ይመለከተዋል. ስለዚህ በተናጥል ለዚያውም ትግሉንና አማራን በማይወክል በትግል ስም ሰርጎ በገባ በሁሉም የአማራ ፋኖ በተወገዘ እስክንድር ነጋ አማራን ወክሎ ሊደራደር አይችልም ።
@tomorrow9473
@tomorrow9473 2 сағат бұрын
አቶ መንግስቱ እናመሰግናለን።
@frank9167
@frank9167 5 сағат бұрын
ዛሬ ፓርላማው አማርኛ በትምህርት ቤቶች ቤት እንዳይሰጥ መደረጉን አልሰማችሁም እንዴ????
@kelemuargaw9001
@kelemuargaw9001 5 сағат бұрын
እረ እንዲት አይነት ወንጀል ነው እየተናገርክ ያለህው አቶ መንግስቱ የምትባል ቅሌታም
@senaitkareta6052
@senaitkareta6052 Сағат бұрын
Ato Mengstu all thinking like childish not politics
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 54 минут бұрын
ወንድም ጋዜጠኛ አዲሱ አበበ ለአቶ ሲሳይ ሙሉ የምጠይቀው ! በአማራ ህዝባዊ ሀይል ትግል ወይም ፋኖ ሚሊዮን ታጋይ ፣ሺህ አመራሮች ባሉበት እና የጎጃም ፣የጎንደር ፣የወሎ ፣የሸዋ አመራሮች ባሉበት እስክንድር ነጋ ለዚያውም ሰላሳ ተከታይ እንኳን የሌለው ሰው ያለሁሉም የፋኖ መሪወች እውቅና እነዚህ የተጠሩ አራት ተቋማት እንዴት ሊያወያዩት ቻሉ ? ይህስ የመንግስት የሴራ አካሄድ አይደለም ? የግለሰብ ፋኖ ድርድር የሚሊዮን ፋኖወችን ይወክላል ?
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
Kyiv and Lviv Under Siege / The Kremlin’s Plan Revealed
12:52
NEXTA Live
Рет қаралды 766 М.
EMS የሰቆቃ ንጉሶች ሲጋለጡ Jan 2025
7:49
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 10 М.
General Breedlove: Why Greenland Matters
11:28
The Cipher Brief
Рет қаралды 275 М.