"ኢትዮጵያ የታላላቅ ጅምሮችና ያልተቋጩ ታላላቅ ተቋርጦዎች ሀገር ነች" | ነፃ ሐሳብ - ክፍል 2

  Рет қаралды 20,666

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

Пікірлер: 98
@EphEph-e6y
@EphEph-e6y 3 күн бұрын
ስለ Kenya ስለ America ስለ England እና ስለ philosopher ስለ ጎረቤቶቻችን እድገት የሰማንበት ምርጥ program ነበር እናመሰግናለን ስሜነህ
@muwadaramadan2035
@muwadaramadan2035 6 күн бұрын
ስሜነህ እባክህ ሆዳምና ለሆዳቸው ከሚያድሩ አድር ባዮች ጋር ጊዜህን ባታባክን መልካም ነው።
@wendessengebregiorgiss2972
@wendessengebregiorgiss2972 2 күн бұрын
Hi semaneh, i would appreciate professsional commitments
@danielassefa7015
@danielassefa7015 12 күн бұрын
ቴድሮስ ፀጋዬን ይዘዝብህ ሌላ ምን ይባላል
@aminabssinya9800
@aminabssinya9800 12 күн бұрын
እኔ አሜሪካ ነው የምኖረው ከሁለትሺ አርባ በኻላ አብዛኛው ህዝብ ከተመላይ ይኖራል እሚለ ነገር የለም የ አደጉ ሀገራት ህዝቡን ወደከተማ ሳይሆን ገጠሩን ወደከተማ አሸጋግረው ከተማለይሚገኘውን ነገር ወደገጠሩ ክፍል አምጥተው እየ ኖሩ ነው ያኔ ከገጠር ወደከተማ ሚፈልሰውን የህዝብ ቁጥር ይቀንሳል የገጠሩ መሀበረሰብ አዛው በሉበት የከተማ ኑሮ ይኖራሉ
@ኢሳ
@ኢሳ 10 күн бұрын
ወንድ ዓለም ጥሩ መጥተህ የአሜሪካ ገጠር እንዴት እንዳደገ ትንሸ የረሳኸዉ ነገር ልጨምርልህ የተባበሩት አሜሪካ ይባላል እንጂ 50 የቸለያዩ አገሮች ናቸዉ እያንዳንዱ ክልል አንድ ነፃ የሚያረገዉን ነገር በሙሉ አሞልቷል የየክልል ባንዲራ የራሰን ፕሬዘዳንተ የመምረጥ መብት የራሰን ኢኮኖሚ የማሰተዳደር መብት የራሳቸዉን ምጣኔ ሐብት የመቆጣጠሮ የማሰተዳደር መብት የራሳቸዉን ሕግ ያወጣሉ የራሳቸዉን ታክሰ ይሰበሰባሉ የፈደራል ምርጫን ድምፅ ይቆጥራሉ ይህ ሁሉ ከመላዉ 50 ክልል በቀጭን ሸቦ ተሳሰረዉ ነዉ የሚቀሳቀሱት ለምሳሌ ኦሮምያ ክልል ሰንዴ አምርቶ ወደ ዉጭ ሲልክ አሜራ ክልል እኛ እየተራብን እናንተ ወደ ዉጭ ትልካላቹህ አሉ። ኦሮሞን እንደ ኬንያ ቢያዪት እንዲህ ባላሉ ለምሳሌ ቴክሳሰ ቤንዚን አላቸዉ ግን ለ NY በነፃ ቤንዚንአይሰጡም ለምን እንዳልኩት የተለያዩ ሀገራት ሰለሆኑ መጀመርያ ቴክሳሰን ይገነቡበትና የፈደራል ታክሰ ሲከፍሉ ያ ገንዘብ ለድሀዎቺ ክልልፈደራል ይሰጣል እንጂ ክልሎች ከራሳቸዉ ቆርሰዉ ለሌላ ክልል አይሰጡም ለምሳሌ የአሰብ ወደብ ይመለሰ ሰንል አሰተሳሰቡ በነፃ ከሰብን ለመጠቀም ሰለምንፈልግ ነዉ ሁለት ቢሊዬን ደላሮ ለጅቡቲ ሰለምንከፍል አሰብ እኛ ጋ ኸመጣች ይህቺኝ ሁለት ቢሊዬንደላር አንከፍልም ብለን ሰለማ ምናሰብ ነዉ አሰብ ያለዉ አሜሪካ ቢሆን ሌላ ክልሎይ የአሸብን ወደብ መጠቀሞ ከፈለጉ ሁለት ቢሊዬን ደላር ይከፍላሉ ማለት ነዉ አሰብ ተገኘጠለች አልተገነጠለች በነፃ የሚባል ነገር የለም እንግዲህ አሰብ ይሄንን ሁለት ቢሊዬን ሲያገኙ አሰብን ከተሜ ይገነባሉ ማለት ነዉ አይተሃል ሱማሌ ቤንዚን ሰታገኝ ሰፍ አለን ከዝያ በተዳፍኖ ይብሰል ተዘጋ መሆን የነበረበት የሱማሌ ንብረት ብቻ ሆኖ የፈደራል ታክሰ ከከፈሉ በኃላ የቀረዉን ሱማሌን ለማሳደግ ይጠቀሙበታል አሁንም አሜሪካንን ሁሉም ክልል በተመጣጣኝ ደረጃ ያደገዉ የራሱን ሪሶርሰ ተጠቅሞ እንዲያረግ ከተደረገ ብቻ ነዉ ለምሳሌ በቀደም ከጉጂ ሰድሰት ኩንታል ወርቅ ተገኘ ተብሎ ዜና ቀረበ ጠቅላላዉ አዲሰ አበባ ባንክ ቋጥ ገብቶ አዲሰን ያለ አግባብ ያሳድጋል ግን ጎጂ የሰድሰት ኩንታሉን 75% ቱን ጎንጂ ላይ ለማሰቀረት ቢችሉ የወርቅ ማወጫዉን አዘመነዉ አሁን ከሚያመርቱት በአሰር ግዜ እጥፍ ያመርቲ ነበረ ይህ ማለት ሰልሳ ኩንታል ወርቅ ያመርቱ ማለት ነበረ ሒሳቡን ሰንሰራዉ ጉጂዎች 6 ኩንታል ነበር የሚያመርቱት ዘመናዊ ማሸን ሲያሰገቡ አሰር እጥፍ አመረቱ መንግሰት የዚህን 25% ሲቆርጥ 15 ኩንታል ወርቅ አገኘ ማለት ወደ ሶሰት ግዜ እጥፍ ከሰድሰት ኪሎ ግን ምቀእነት አለብን ጉጂ እንዲያደግ አይፈለግም ወይም አደጉ አላደጉ ደንታ የለንም ለዚህ ነዉ ቅሬታ ሲገነፍል አመፅ የሚያሰነሱት በመጀመርያዉ ተካፍለን እንበላ ሲባል ያልሰማ መንግሰት ይገረሳል የግዜ ጉዳይ ነዉ
@gebtezera5822
@gebtezera5822 11 күн бұрын
አቶ ዛዲቅ አህመድ ጥሩ የፍልስፍና ሰው ነው።ይህ ደግሞ ወደ ዕውነት የሚወስደው መንገድ መነሻ ነው።በዚህ ፕሮግራም አቶ ዛዲግ የሰጣቸው መልሶች ለእኔ እጅግ አርኪ ናቸው፣ምክንያቱም በበቂ መረጃና ምሳሌዎች የቀረቡ በመሆናቸው ነው። አመሰግናለሁ ።
@mordecai4675
@mordecai4675 9 күн бұрын
በትክክል 🙏
@wubshetderibe6009
@wubshetderibe6009 9 күн бұрын
Thank you, Mr Zadig. There are millions of us who believed that we are progressing and are in the right track.
@mordecai4675
@mordecai4675 9 күн бұрын
Yes 👍 ✌ ❤
@berhanujazz5944
@berhanujazz5944 11 күн бұрын
እንደዚህ አይነት ደካማ ሰዎች ናቸው ሃገሪቱን የሚመሩት ሃሣቡን እንኳን አጭር በሆነ ቋንቋ መግለጽ የማይችል የሚያንዛዛ የሚናገረውን በትክክል ተረድቷል ብዬ አላስብም። ይልቅስ ቱርክ አገር እንዲማር የከፈለለት ሶሮ ፉውንዴሽን ሃገር አፍራሽ አድርጎ ስልጣን አሰጥቶ አስቀምጦታል
@danialedani
@danialedani 12 күн бұрын
የብልፅግና ካድሬዎች ለምንድነዉ ማሠብ ማሠላሠል የተሣናቸዉ?ዛዲግን ከህወሓት ጊዜ ጀምሮ አዉቀዋለሁ።መቼ ነዉ ከጎራ መደበላለቅ ሥሜት የሚወጣዉ።በቃ ይቀባጥራል÷ይቀባጥራል!ጀዝባ!እድሉን ያገኘ ቆረቆዳ ሁሉ ይጫወትብን!
@AdeyAdeyaddiye
@AdeyAdeyaddiye 11 күн бұрын
ተጨማሪ ክብርኅ ይብዛ ዛድግ ዐብርሀ
@YonasAbrham-e1t
@YonasAbrham-e1t 7 күн бұрын
ተላላኪ ምንም የሚረባ የሌለው አይ ብልፅግና
@nattymam
@nattymam 9 күн бұрын
አቶ ስሜነህ እባክህ እንደገና ጀነራል ጻድቃንን አቅርበው?
@AlazarYirdaw
@AlazarYirdaw 12 күн бұрын
that is good interview keep it up.
@berhanujazz5944
@berhanujazz5944 11 күн бұрын
ጋዜጠኛውን ሳላደንቅ አላልፍም። ጻዲቅ ግን ለኢትዮጵያ ሳይሆን ለአስተማረው እና ለላከው የሶሮስ ፎውንዴሽን ስለሚሰራ ውጤታማ ነው። ከዛ በተረፈ በራሱ ማፈር የሚገባው ነው
@menasegenene9306
@menasegenene9306 12 күн бұрын
In the first part of the interview i was wondering what he was saying ስለመደመር በተለይ I think his frustrated issue ላይ 😁 The second part is more interesting and he was clearly sharing his thought and they were well constructed. I think Ethiopia needs time to be reconstructed to the greatness we were!
@tesfayedejene3110
@tesfayedejene3110 12 күн бұрын
እኔ ግን ስሜነህንም ዛዲግንም ስለተለዋወጣችሁት ጥያቄና መልስ ከልብ አደንቃለሁ የሚገርመኝ ግን የአንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች ራሳቸው ሳይገባቸው ሌላውን ግራ የሚያጋቡ በበረት ውስጥ ታጉረው ሳይለቀቁ ታጉረው የረፈደባቸው ከብቶች ሲለቀቁ እምቧ የሚሉት ደስ የሚል ዱምፃቸው ከደካማ አስተያየት ሰጪዎቹ በልጦብኛል
@mordecai4675
@mordecai4675 9 күн бұрын
Yes❗👍
@mordecai4675
@mordecai4675 9 күн бұрын
❗ስሜነህ ብትፈርስ የምትባል ቅንቡርስ ድኩማን❗ ለካ ጭንቅላቷም እንደ ሰውነቷ ድኩማን ነው❗
@mimishiferaw4782
@mimishiferaw4782 12 күн бұрын
በነገራችን ላይ ስሜነህ በጣም ጥሩ ጋዜጠኛ ነህ ዛድግ በጣም አቅም ያለው አመራር ነው ጠቅላላ እውቀት ያለው ወጣት ነው ሳላደንቅ አላልፍም
@Me-cy2un
@Me-cy2un 12 күн бұрын
Eweket be ante eyetta lemetaw hula mashekabet yehedewen demmo matatale new Zadig malet keel cadre new
@ERTALETIMES
@ERTALETIMES 8 күн бұрын
ስሜነህ ዋልታ የተሻለ ነፃነት ይሰጥህ ነበር ማለት ነው። ስለፍርድቤትና ፖሊስ መስተጋብር ጠይቀኸው ስለ ማፈኛ ዘዴዎች መዘመን ነግሮህ አለፍከውኮ😮😅
@avi_king301
@avi_king301 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያሰብ!
@gezunegash789
@gezunegash789 10 күн бұрын
ውታፍ ነቃዮች ምን ይላሉን አዳምጠናል
@AntenhZeyede
@AntenhZeyede 10 күн бұрын
ስሜነህ መርቅኗል።
@lemmafeyyessa5351
@lemmafeyyessa5351 12 күн бұрын
Mr zarik you are the best keep it up give intellectuall interview .
@Me-cy2un
@Me-cy2un 12 күн бұрын
Esti atasekun😂😂😂😂😂😂 Zadig en ema bedenbee enawekalen ye mashekabet teg yehone kersam new
@temamakmelhussen6702
@temamakmelhussen6702 6 күн бұрын
የተቋም ችግር መኖሩን ሁሌም ይታወቃል። ችግሩንም የፈጠሩት ገዢዎች ናቸው። ብልጽግና የፈቀዳቸውንና የጀመራቸውን ገለልተኛ ተቋሞች መንግስት ጣልቃ እየገባ ወደነበሩበት የገዢው መንግስት አገልጋይ እየሆኑ መሄድ ከጀመሩ አመታት ተቆጥረዋል።
@abduahmad4167
@abduahmad4167 8 күн бұрын
በጣም የወረደ ቃለምልልስ! ስሜነህ የደከመህ ትመስላለህ
@henokamakonenn-hb5wj
@henokamakonenn-hb5wj 11 күн бұрын
ታድያ ሌሎቹ መንግስታት ለህዝብ ጥሩ ጥቅም የነበራቸውን ፕሮጀክቶች መጨረስ ትቶ ለምን ለማይረባ የቤተመንግሥት ግንባታ ይደረጋል ብለክ መጠየቅ ነበረብክ ስሜነህ የአውኑ መንግስት ገንብቶ ገንብቶ ልክ ሊያልቅ ሲል ፋኖ ቢገባ በጣም ነበር የምስቀው
@gl5183
@gl5183 12 күн бұрын
ማንን ነው የሚጠይቀው ብለህ መዘጋጀት የሚገባ ይመስለኛል
@KassaKassa123
@KassaKassa123 8 күн бұрын
አይኑን በጨው ያጠበ ውሸታም ሰው ነው: እኛ የምናውቀውን ነገር እንኳን ሲዋሽ ትንሽ እንኳን ለከት የለውም:: ስሜነህም ፈሪ ጋዜጠኛ እየሆንክ የመጣህ ትመስላለህ:: ትናንት ትግሬ/ ህወሃት: ዛሬ ደግሞ ብአዴን/ አማራ :: ኢሞራልና ቀጣፊ ሰው ነው
@asresbitew7105
@asresbitew7105 12 күн бұрын
አቶ ዛዲግ አብርሃ ስለ ሕልም ያመጡት መወያያ እንቶ ፈንቶ ነው። በየትም አገር ሕዝብን የወከለ ሕልም የለም፣ እያንዳንዱ ከፍላጎቱ የተነሳ ያልማል እንጂ። ነገር ግን መንግሥታት የሰጅምና የአጭር ጊዜ አገራዊ ኹለንተናዊ የዕድገት ዕቅድ ተልመው ያንን ለመተግበር ይጥራሉ። ከ1970 ዓ.ም ወዲህ በአሜሪካ የደመወዝ ጭማሪ አልተደረገም ያሉት ፍጹም ስሑት ነው። በጣም ተጨምሯል እንጂ። በአሜሪካ ሐብት የተያዘው በጥቂት ግለሰቦች ሁኖ ሠራተኛው መደብ አመፃ የማያደርገው በጥቂቱም ቢሆን ሠራተኛው የአክስዮን ሼር ተካፋይ እንዲሆን ስለተደረገ ነው። በዘዴ ተቀይዷል። የብልጽግና ፓርቲና ከዚህ ፓርቲ የተፈጠረው መንግሥት ብዙ ጊዜ አገራዊ ባሕልና ልምዳችንን በማዋሀድ ማደግ አለብን እያለ ይሰብክና በዋናነት ግን በሌሎች አገሮች ያየውን ኹሉ በመኮረጅ በኢትዮጵያ ለማንበር ደፋ ቀና ይላል። ብዙጊዜ የአቶ ዛዲግ እና የጠቅላይ ጥረት ከንግግር ፈሊጥና ተምሳሌት ጀምሮ የሌላ አገሮችን ነው የሚያወሩን። በቪዲዮ የታገዘ ገለፃቸውም ቢኾን ያው እንዳለ በእንግሊዝኛ በሌሎች የተጻፈውን ነው ሳያፍሩ የሚያብራሩት። ነገራችን ሁሉ ጊዜያዊ ማደናገር ነው።
@eliasalemseged3553
@eliasalemseged3553 12 күн бұрын
አይ ስሜነህ?!ዛዲግ አብርሃን ነጥብ ልታስጥለው የምትችለው ሰው አለመሆኑን አሳየህ አይደል? ምርጡ ጋዜጠኛ፣አፋጣጩ የሚለውን ካባ ገፎ ሜዳ ላይ አሰጣህ አይደል!ብራቮ ዛዳግ አብርሃ!
@Me-cy2un
@Me-cy2un 12 күн бұрын
Ende ademachu new egnam demmo begelebet new yegeban
@EfremAwoke
@EfremAwoke 11 күн бұрын
እኔ በግሌ አንድ ጥያቄ አለኝ በተለይ ስለህዳሴው ግድ እንደሚታወቀው ኢት/ያን ስለዚ ግድብ ያልሆነው ያልተከፈለ መሰዋትነት የለም በደም ነው የተገደበው ቢባል ማጋነን አይሆንም እንዲ ሆኖ ሳለ አሁን አሁን አልቋል ስራ ጀምሮል ሲባል እንሰማለን ነገርግ ለሰፊው ህዝብ ወይም ለዜጎቹ በተጨባጭ የጠቀመው አንዳች ነገር እደሌለ እንመከታለን አትሊስት እንኮን እራሱን መቻል ሊኖርበት ይገባ ነበር በየወሩ የመብራት ክፉያ እየተባለ ዜጎችላይ የወደቀውን ቀበር ማሳርፉነበርበት ዜጎቹን ካማርር አንድ ተልቅ ቀበር እሱነው መጀመሪያ ያረሰው ገበሬ ነው ከእሸቱ መብላት ያለበት እህሉ ጥሩመሆኑን እንኮን ሳይቀምስ አውጥቶ እንዴት ሊሸጥ ይችላል አላዋቂ እና ገብጋባ ገበሬ ካልሆነ በቀር ለኔ ይሄ ሁሌ ጥያቄየነው 60%የኢ/ያ ገፀሩክፉል እሲትል የመብራት ጥያቄ አልተመለሰም እሱብቻ አይደለም አዲሳባ ከተማውስጥ የመብራት ጥያቄ አለተመለሰም ምናልባት የሀይል እጥርት ብቻ ላይሆን ግን ይችላል እኔ ከውጭ ችግሩ እንጂ የውስጡን ጠለቅ ያለ መረጃ የለኝም ነገር ግን እኔ እየራበኝ በጄላይ ያለውን ምግብ በምንም አይነት ሁኔታ አውጥቼ አልሸጥም።
@Daniel-uc3uy
@Daniel-uc3uy 7 күн бұрын
ፃዲቅ ሰው መሳይ ኮሮኮሮ
@БелайМулугета
@БелайМулугета 12 күн бұрын
በሀል ሳይሆን የ አቅም ጉዳይ ነዉ።
@asefashimeles5132
@asefashimeles5132 13 күн бұрын
የቤተሰብ ንብረት ዉርስ ከትውልድ ወደ ትውልድ ምን ያህል እየተላለፈ ነዉ።
@Rasamabaafar
@Rasamabaafar 12 күн бұрын
ህዳሴው 80 ቢልየን ያስፈልጋል ተብሏል።ቅስም መስበር ይሄ ነው
@milliontekie
@milliontekie 9 күн бұрын
የአሜሪካዊ ህልም ከነአካተው የለም ህልም ሆኖ ቀርቷል ነው እኮ የሚባለው ምክንያቱም የአሜሪካ ሀብት የሆነው 99% ተጠቃልሎ የተያዘው በ1% በሆነው የህዝብ አካል ነው ከነአካቴው ካፒታሊዘም ለደሀው አልጠቀመም ነው እኮ የሚባለው ስለዚህ የኢትዮጵያ ህልም ተረት ተረት ነው እኔ አድገት ብለን የምንከተለው አሁንም አውሮፓውያኖቹ ያለፉበትን ችግርና ስህተት እንደገና እየደገምን እንገኛለን ለምን ያንን ስህተት በማንደግምበት ሁኔታ የእድገት የፓሊሲ አቅጣጫ አንቀይስም ለምሳሌ በቅርቡ የተካሄደውን የገንዘብ ዋጋ መቀነስ መጥቀስ ይቻላል ከደቡብ አሜሪካ አገሮች በተለይ ከአርጄንቲኒያ መማሩ ጥሩ ይሆን ነበር አመሰግናለሁ
@frezerkebede7258
@frezerkebede7258 13 күн бұрын
ስሜነህ I swear የዛሬው ጥያቄህ ወይም አጠያየቅህ እንጨት እንጨት ይላል። Come on man
@fitsumtesgay1827
@fitsumtesgay1827 12 күн бұрын
ምኑ ነው እንጨት የሆነብህ? ወይም ምን ብሎ መጠየቅ ነበረበት?
@Me-cy2un
@Me-cy2un 12 күн бұрын
​@@fitsumtesgay1827be beltsegenagna endeteyekew new yefelegew
@amyabebe6463
@amyabebe6463 11 күн бұрын
Go to tewodros Tsegaye
@abdalhafiz3090
@abdalhafiz3090 13 күн бұрын
For next generation this is fullish politics but the truth is corridor development is not community just for the names of one person and demolitions of house with out any compensation turning of the economic zone to pore and closing working places
@mohammedabdurehman7373
@mohammedabdurehman7373 12 күн бұрын
UFFFF PP ke Aksum, Harar, Ena Gada system siwededer 😂😂😂😂menaynet Jezba new. Degom Ye terekachin eyesedebenew weys😮😮 yeleweqinet
@MelatyohannesMaramawit-cr4ol
@MelatyohannesMaramawit-cr4ol 12 күн бұрын
Game is over 🤨😡😡😡😡👹👹👹
@tomywoldu9600
@tomywoldu9600 12 күн бұрын
ይሄ ሰውዬ የሚያወራው በጣም substance ያለው ነገር ነው።
@Me-cy2un
@Me-cy2un 12 күн бұрын
Substance????😂😂😂😂😂😂
@kass13264
@kass13264 10 күн бұрын
ምንም መልስ አልተመለስም ስሜነህም በጣም ታቋርጣለህ
@AberaAtaklti-tf7hn
@AberaAtaklti-tf7hn 12 күн бұрын
ራሱ ጅምር ያላለቀ ነው
@henoktadesse4276
@henoktadesse4276 12 күн бұрын
ስሜነህ የህፃን ጥየቄ ነው የሚጠይቀው substance ያለው ጥያቄ ጠይቅ you wasted my time እንዴት ጎበዝ ጋዘጠኛ ተብሎ እንደተሸለመ ይገርመኘል ህልም ህልም ሲል አልዋለም ። zadeg is very well read
@Me-cy2un
@Me-cy2un 12 күн бұрын
Le ante kaltemech teyakew aygebahem?? Ye PP cadre mageddo yefejal eskegebaw because denkurena megelechachehu selehone
@AntenhZeyede
@AntenhZeyede 10 күн бұрын
❤ Execellent yuo are zadig Abereha
@AbabuMegrsa
@AbabuMegrsa 12 күн бұрын
Thanks your honor Zadig Abraha, Ethiopia will gain much from you,God bless you!
@-tube714
@-tube714 12 күн бұрын
Are you normal
@-tube714
@-tube714 12 күн бұрын
I mean your mental state
@assefamuche5722
@assefamuche5722 11 күн бұрын
ውሻ በበላበት ይጮሃል
@tesfayedarsema415
@tesfayedarsema415 13 күн бұрын
ነገሮች ተጀምረው እንዳያልቊ የማያረጋቸው ዋናው ነገር የመንግስ በኃይል በጠመንጃ የመቀያየር አባዜ ነው። ብልፅግና ሊሰራባቸው ጉዳዮች አንዱ ስልጣን በምርጫ እንዲሆን ሲያረግ ብቻ ነው።
@DOCKO2006
@DOCKO2006 12 күн бұрын
ይሄ ደርሶ ሃርድ ቶክ ኣንከር ሊኡኦን ይመከራል የበርከት ስሞን ።።።ላሽ እንድልነበረ ዛሬ ዕድሜ ለለውጥ ኣፉን ይከፍታል
@abebemekonnen8728
@abebemekonnen8728 10 күн бұрын
ስሜነህ አንተንም አቶ ዘዲቅንም እጅግ አድርጌ ማመስገን እፈልጋለሁ፤ በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ትክክለኛ ሰው በመጋበዝ ስላስጨበጥከን ዕውቀት። ይህ ርዕሰ ጉዳይ የሀገራት ስልጣኔ ከሚለካባቸው መስፈርቶች ዋነኛዉ ነው። የሀገራችንም ዋነኛው ስብራት የተቋማት ግንባታ ችግር ነውና። አንባቢያንም share በማድረግ ይህን ድንቅ ሀሳብ ለሌሎች እንዲደርስ ብናደርግ ጥሩ ነው።
@DestalemBerhe-zz9qy
@DestalemBerhe-zz9qy 12 күн бұрын
አቶ ዛዲግ እሚያወራውንና እህን ያለውን ሁኔታ ምንም አይመሳሰልም።
@invisi-on
@invisi-on 9 күн бұрын
እነሆ እስስቱ ዝገቴ አብርሃ kzbin.info/www/bejne/m2XWdapod9qZfrMsi=3f0DTCJkWCOaxveF
@senaiteshifferaw9015
@senaiteshifferaw9015 12 күн бұрын
በዘር ፖለቲካ ተተብትቦ .... ሰለ ሕልም .... ሰለ ኣንድነት ማውራት ኣይከብድም? Understanding the root cause of our crisis, is key to address issues. One wise man, once said "Its Ethnic Federalism .... Stupid!!" The rest is band-aid.
@shayihosunamo7298
@shayihosunamo7298 12 күн бұрын
ገዜጣኛው ደዳብ ነው ምን አይነት ገዜጣኛ ነክ የምትጠይቃውን ለይታክ እወቅ መጀማሪይ የመትራበ ነክ
@nouiismael2696
@nouiismael2696 12 күн бұрын
ነውር ነው አይባልም ከአንድ በዲሲፒሊን ከታነፀ ሰው የማይጠበቅ ነው። ከቻልክ መግቢያህ ላይ እና መጨረሻ ላይ የተጠቀምካቸውን ቃላት ለውጥ ጋዜጠኛውን መቃወም መብት ነው ግን ተቃውሞህን በሌላ ቃል ብታሰማ ትደመጣለህ።
@mezgebufassil6035
@mezgebufassil6035 12 күн бұрын
Tenagreh motehal migib emiseferelet lemange memihir fetreh dinkem kibibil dikuman. Abi gidib yetegemerebet digami yeteteyekew lezeh nw!!!
@DawitAbdulahi-g3z
@DawitAbdulahi-g3z 12 күн бұрын
ስሜኔ አንተው ጠይቀህ አንተው ትመልሳለህ እንግዶችህን የምትጠራቸው ለማዋረድ ብቻ የሚመስል ባህርይ ይታይብሀል የነሱን አስተያየትም አዳምጥ እንጂ ማወቅ ምትፈልገውን ካልሰማካቸው በምን ታውቃለህ? ግልብ የመንደር ግንዛቤን የተከተለ ጋዜጠኝነቱን በምሁራዊ ጥልቀት ደገፍ አድርገው ደግሞ ተቃውሞ ብቻ አይመስለኝም ጋዜጠኝነት!
@ashenafiabayneh6182
@ashenafiabayneh6182 12 күн бұрын
ይሄ ሰውየ ኢሀድግ ውስጥ አልነበርኩም ሊለን እየፈለገ ነው።በጣም ያሳዝናል
@frehiwotmekonnen183
@frehiwotmekonnen183 13 күн бұрын
ጏበዝ ጋዜጠኛ. እግዚአብሔርይጠብቅህ.
@Destavich
@Destavich 12 күн бұрын
Excellent.
@ZainebAbdurahman
@ZainebAbdurahman 8 күн бұрын
To finish you have to start. Your comment our leaders don’t finish what they started. I don’t think that is true in terms of the dam the King dreamed but wasn’t able to finish for many reasons so he hoped that his dreams that he could not accomplish his children meant next generation will finish it. The same hopes continued with Derg and EPDRF and now Prosperity. So they didn’t stop because they were lazy the obstacles they encountered prevented them. Your example of not finishing individual constructions is shameful. You don’t compare government with individuals home building. I think you should be grateful those leaders had dreams for us and those dreams are being fulfilled. Please ask yourself what you did for your country as opposed what others did not. We should learn how to appreciate as we are aggressively criticizing.
@sintayehuleshekitaw8042
@sintayehuleshekitaw8042 12 күн бұрын
Very poor interview
@Hiyab1020
@Hiyab1020 13 күн бұрын
Imoral
@rahelalemayehu9993
@rahelalemayehu9993 12 күн бұрын
ዜሮ ጭንቅላት ነው
@TheDamtew
@TheDamtew 12 күн бұрын
@debelasefere
@debelasefere 12 күн бұрын
Wutaf nekay sithon endezih new ... sile Ato Siye Abraha sitawera minew ene Christian Tadele , Taye Dendea, Yohannes Buwayalew yalemekeses mebtachew saynesa yetaserutin zelelkew ... zereto cadre
@Me-cy2un
@Me-cy2un 12 күн бұрын
Yezare sint amet EPRDF le mercha sekereb Zadig Abrehaa wana ye EPRDF tekerakarie neber endeh aynet ashekabachenet bezerachehu aydres
@kenasajaleta3864
@kenasajaleta3864 13 күн бұрын
ሙደኛ ሰውዬ😂😂😂
@Me-cy2un
@Me-cy2un 12 күн бұрын
Antebatebekew yehen Agasese lekefelew Hulu afendaje. Kenun yetebek ye geze guday new
@Hiyab1020
@Hiyab1020 13 күн бұрын
They destroying ethiipia
@voiceforthevoicelesspeople8667
@voiceforthevoicelesspeople8667 11 күн бұрын
The dude is playing chase nothing the same guys as he was eprdf cadre why wasting time to listen such nonsense
@MelatyohannesMaramawit-cr4ol
@MelatyohannesMaramawit-cr4ol 12 күн бұрын
Menden new yemetekelakelew?? Tultula drama becha🙄
@Daa-gb8ul
@Daa-gb8ul 13 күн бұрын
Zadig is talking nothing relevant
@EvelinaBenjamimMazanga
@EvelinaBenjamimMazanga 13 күн бұрын
yemtyekwe lela melsu lela
@eshetumakuria3916
@eshetumakuria3916 13 күн бұрын
You should be comedian Mr zadege but you shem less I haven't see dark mind like yours before
@MarthaYami-q9h
@MarthaYami-q9h 11 күн бұрын
Eshetu , I think the word "dark mind" fits for you not for this big man!
@gulfmuna
@gulfmuna 10 күн бұрын
You Wish You Were Him
@AbabuMegrsa
@AbabuMegrsa 12 күн бұрын
Thanks your honor Zadig Abraha, Ethiopia will gain much from you,God bless you!
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН