የአረንጓዴ አሻራ ጉዞ በነፃ-ሃሳብ ልዩ ዝግጅት ሲፈተሽ - ነፃ ሃሳብ (ክፍል 1)

  Рет қаралды 9,081

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

Пікірлер: 50
@danieltadele4233
@danieltadele4233 Жыл бұрын
እናዲጋለን እንበልፅጋለን ዲንግል መሬት አለን ግማሹ ቢተከል ታሪክ ነዉ 25% ከፅደቀ እንቀጥላለን አይዞሽ ሀገሬ አርጎደ ትለብሳለሽ
@anuka9166
@anuka9166 Жыл бұрын
Great response from Prof. Eyasu!
@BelayAsnake-l8i
@BelayAsnake-l8i Жыл бұрын
H.E Professor Eyasu Elias is the diligent, hard worker, and experienced man especially in soil science. He was my teacher and my supervisor at Addis Ababa University! Proud Him! Smieneh gn tinsh tabezawalek?
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
ታድያ ቦረና ለምን ተራበ?
@baraktufa3889
@baraktufa3889 Жыл бұрын
This is technical and scientific issue, first Semene should respect the work as well as the person, the state minister
@ahadutech1519
@ahadutech1519 Жыл бұрын
Is Institution leaders appointed by merit in Ethiopia the answer is no so how the journalist kill is time by scientific issue for poetical appointed person
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
​@@ahadutech1519 ወንድሜ እንደዚህ ሰዉዬ ችሎታ ያለዉ አታገኝም
@aregahegnpetros9736
@aregahegnpetros9736 Жыл бұрын
Prof Eyasu I respect your courage and stand but all what you tell may not be on ground. Because we are @ ground
@gn2377
@gn2377 Жыл бұрын
ስሜነህ ፊት ለፊት እና ተድበስብሰው ሊታለፉ የማይችሉ ጥያቄዎችን ስለ ምትጠይቅ እጅግ አድናቂህ ነኝ ነገር ግን ዛሬ ዛሬ ለእግዶችህ ክብር እያጣህ እየመሰለኝ ነው። ድፍረቱና የጥያቄ አነሳስህ ጥሩ ሆኖ ሳለ የምታሳያቸው አንዳንድ ንቀቶች ነገ እንግዳ እንዳያሳጣ እሰጋለው።
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
ምሳሌ የቱ ጋ ዝም ብሎ በጨበጣ መዘለፍ አያሰፈልገንም።
@kinfegebrielmengistie9256
@kinfegebrielmengistie9256 Жыл бұрын
The mean survival of seedlings planted in our experiment after three growing seasons (2017-2019), across species, was 20 %. Piñon seedlings had the highest survival after three years at 36 %, followed by ponderosa pine at 25 %, southwestern white pine at 11 % and Douglas-fir at 10 %.
@danielbekele5666
@danielbekele5666 Жыл бұрын
ስሜነህ አንዳንዴ ፦የምትጠይቅበት ፊት እና ድምጽ አስተዉለህዋል፣ ለመጠየቅ ሳይሆን ለመጣለት እጁን የሰበሰበ ሰዉ ነዉ የምትመስለዉ። ሆሆሆሆሆሆሆሆሆ
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
ሲያንሰዉ ነዉ ይህ ሰውዬ ከሁሉ ባለሰልጣኖች ሁሉ ሰራዉን የሚያቅ ብቻ ሳይሆን የሰራ ተነሳሳሸ ብቻ ሳይሆን በቁጭት ለመሰራት ተነሰቷል ግን ለምን ቦረና ተራበ፤ በፍሬዉ ብቻ ነዉ መናገር ለምን ትርሊዬን አይተከልም ዋናዉ ለምን ቦረና ተራባ፠ ለምን ዉሃ ጠማን
@MOMRakeb7
@MOMRakeb7 Жыл бұрын
ምንድነው ነገሩ ፀብ ነው ውይይት ? ሰውየውን አላስጨርስ አለው የሚጠይቀውን ጥያቄ መልስ ለመስጠት ሲጀምር ማስቆም ምንድነው ነገሩ? ፀብ ነው ወይስ ሀሳብን በሀሳብ መሞገት ሆሆሆ ጋዜጠኛ ጥያቄ ጠይቆ መልስ የማይሰማበት
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
ሰንት ኤክሰቨርት ለየቦታዉ መድበዋል ሲባል 7 ኤክሰፕርት አሉ ሰንት ቦታዎች አለ ( የመትከያ) 9000 ሰንት ተካዬች አሉ በያንዳንድ ቦታ 3000 ተካዬች አንድ ኤክሰፕርት ለሰንት ተካይ አንድ ኤክክፕርት ለ400 ተካይ እንግዲህ ይህ አቨረጅ መሐከለኛ ግምት ነዉ አንዱ ቦታ ሊበዛ ሊያንሰ ይችላል ሌላ ተረት ተረት ዙርያ ጥምጥም አያሰፈልግም
@MOMRakeb7
@MOMRakeb7 Жыл бұрын
@@ዋሰ ግን ዛፍ መትከሉ ስህተት ነው ?
@MershaSebete-rv7lb
@MershaSebete-rv7lb Жыл бұрын
ያለእውቀት ትልልቅ ሰዎችን ልሞግት የሚል እንዲህ አይነት ለዛ ቢስ ጋዜጠኛ አይቼ አላውቅም
@morriyammengist6094
@morriyammengist6094 Жыл бұрын
አላመንሁትም ይሄን ፕሮፌሠር።
@meketagebremeskel3469
@meketagebremeskel3469 Жыл бұрын
በእያንዱ በተለይ ዘመቻ ከፕሮፓጋንዳ ያለፈ ግሪን ለጋሲ የተለያዩ ፕሮጄክት ከቁጥር ያለፈ መሬት ላይ የተሰራው የስራው ውጤት መሬት ከፕሮፖጋንዳ ያለፈ ጥቅሙን በእንደዚህ ባሉ ጋዜጠኞች ተፈጠው መጠየቅ ገንቢ ነው ለሐገር ይጠቅማል ውጤቱም ይመዘን ጠቀሜታ የሌላቸው ፕሮጆክቶች ሌላም ድርቅ ብሎ ይጠቅማል ብቻ ተመዝነው ውጤታማውን ማስቀጠል ውጤታማ ያልሆነው ቢቀር አሁን 500.000.000 ይህ ሁሉ ይተከላል በየትኛው ሰው ኋይል ነው ደግሞም ቁጥሩ በጣም አልበዛም ግማሹን ቁጥር ቢሆን እንኳን ብዙ ነው አሰየው ተተከለ 3/4 ካልፀደቀ ኪሳራ ነው ይህ ሀብት ለሌላ አንገብጋቢ ችግር ጤና ስራ ፈጠራ የቤት ችግር ላይ ቢውልስ
@drshibeabera
@drshibeabera Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ🙏 ይድረስ ለክቡር ኘ/ር እያሱ ኤሊያስ ለግብርና ሚንስቴሮች ፣ለክብርት ከንቲባ አዳነች አበቤ እና ለሚመለከተው ሁሉ አድርሱልኝ ፣ የሚተከሉ ችግኞችን የመንከባከብ ስራ ለመስራት ተንከራትቼ የተሰላቸሁት ሺበሺ አበራ እባላለሁ፣ ስለ አረንጓዴ አሻራ የሚተከሉ ችግኞችን ተንከባክቦ ለታለመላቸው አላማ የሚያበቃ የስራ ፈጠራ ቀርጬና አዘጋጅቼ ከ2012 ዓ.ም በተለያዩ መንግስታዊ መስሪያ ቤቶች ኘሮጀክቴን አቅርቤ ምላሽ ባለማግኘቴ በስተመጨረሻ ግን በ2014 ለአዲስ አበባ መስተዳድር ከንቲባ ለነበሩት ለኢ/ር ታከለ ኡማ አቅርቤ ተቀባይነት አግኝቶ ለራሳቸው የስራ አስፈጻሚ አቶ ደረጄ ለሚባሉ ሰው ከመሩልኝ በኋላ በድጋሚ ቀጠሮ ሰጥተውኝ በቀጠሮ ላይ እንዳለሁ እሳቸው ከቦታቸው በመቀየራቸው ምክኒያት የፈጠራ ስራዬ ጉዳይ ለግብ ሳይደርስ ስለተቋረጠ፣ አሁን ላሉት ክብርት ከንቲባ አዳነች አበቤ ስላልተቋጨው ኘሮጀክት ብጠይቅም ጉዳዩን እንደ አዲስ ማቅረብ እንዳለብኝ ስለተገለፀልኝ በአዲስ መልክ ቀጠሮ ለመያዝ ብሄድም የግለሰብ ጉዳዮች እንደማያስተናግዱና ደብዳቤዬን ለከንቲባዋ ማቅረብ እንደማልችል ተነግሮኝ ፣ በቀጥታ ወደ ጠቅላይ ሚንስቴር ዶ/ር አብይ ቢሮ በመሄድ የኘሮጀክት ኘሮፖዛሌን በጥቅምት ወር አስገብቼ እንደምጠራም ተነግሮኝና በስልክ እየደወልኩኝ ስለ ጉዳዬ እንድጠይቃቸው የስልክ ቁጥር ተሰጠኝ፣ከዛም በስልክ ደውዬ ስጠይቅ ወደሚመለከተው አካል ተመርቶልሀል በቅርብ መልስ ይሰጥሀል ብባልም መልስ ስላላገኘሁ መልሼ ከአንድ ወር በኋላ ስደውል ደግሞ ደብዳቤ ተፅፎ ተመርቶልሀል ግን ወዴት እንደሆነ አናውቅም ብለው ዝም ጭጭ ሆኖብኝ ይኋው ኘሮጀክቴን በእጄ እንደተቀመጠና እንደ ዜጋ የሀገሬን ሀላፊነት እንዳልወጣ የሰሚ ያለህ እያልኩኝ ነው፣እና ዋልታዎች የምትረዱኝ ነገር ካለ የበኩላችሁን እንድትረዱኝ እጠይቃቹሀለሁ።ለመልካም ምላሻችሁ አመሰግናለሁ🙏 አድዋ ኢትዮጵያ የካርቦን ፣ የአየር በካይ ጋዞች ፅዳት ፣ የችግኝ እንክብካቤ እና የአረንጓዴ ልማት የፈጠራ ስራ ኘሮጀክት ባለቤት ሺበሺ አበራ ካሣ የሞባይል ቁ, 0911614481 ወይም 0903207444
@estioflatta
@estioflatta Жыл бұрын
አቶ ሺበሺ ይሄንን ቃለመጠይቅ በደንብ እየዉና ለምን ሊያናግሩ እንዳልቻሉ ይገለፅልሀል ብዬ አስባለዉ እንዲ ነዉ ፕ/ር ,,,,,,,,
@mesfinayele4337
@mesfinayele4337 Жыл бұрын
ኤክስፓርት ላይ መንጠልጠል ደስ ይላችህፕል እስቲ የኢትዮጵያ ህዝብ እየበላ ነው በሉ
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 Жыл бұрын
ፕሮፌሰር እርሶም "ኢትዮጵያ ሚራክል አገር ነች! ይቻላል!" እያሉ ሁሉንም ነገር ለምን ያመናፍሱታል? (ለምን መንፈሳዊ #ችግኝ-ተከላ ያስመስሉታል)... እንደእርስዎ ያለ ምሁር በሳይንሳዊ #ጥናትና በሎጂክ እንጂ... ምላሽዎን ዘበራረቁት እኮ! "#አረንጏዴ አሻራ" መልካም ስራ ሲሆን... ጥያቄው ግን በዘመቻ የሚሰራ በመሆኑ ይኸውም ‘without knowing edaphic, soil and climatic etc factors’ እንዲሁም ያለ በቂ ባለሙያ እንደተገኘ የትም የሚተከል ችግኝ ... 1ኛ/ 15% ያህል እንኳን #ፀድቋል ወይ? ... 2ኛ/ ያለበቂ ጥናትና ባለሙያ እገዛ የሚደረግ ተከላ ተመልሶ በመሬቱ ላይ ችግር እንደማያመጣ ምን #ዋስትና አለ? 3ኛ/ እርስዎ ባለሙያ ያውም በፕሮፌሰር ደረጃ ሆነው ሳለ ካድሬ ይመስል "ጠሚሩ በሰጡን #አቅጣጫ (አኳያ ኩባያ) መሰረት ነው የምንተክለው" እንዴት ይላሉ?... ጠ/ሚሩ የፖለቲካ መመሪያ እንጂ ሙያዊ ትእዛዝ መስጠት ስለማይችሉ ጠሚሩን በሙያ በማሳመን "#በቢሊዮን_ተከልን" ብቻ ከሚል የፖለቲካ ንግድ ነፃ በመሆን ወደ ትክክለኛውና ጥራት ያለው ሙያዊ ችግኝ ተከላ ስለምን አይመለሱም? ባጠቃላይ: በመልካሙ ስራ ይበርቱ! ነገርግን እንደባለሙያነቱ በሚያዋጣና ነገ ፀድቆ በሚታይ #ትክክለኛ_ችግኝ_ተከላ ላይ ማተኮር እንጂ ከፖለቲካ ንግድ መሳይ ጊዜያዊ ፍሬ-አልባ ስራ ይራቁ! ይህ #ሕዝብን ማክበር ነውና!
@meserethabtamu7183
@meserethabtamu7183 Жыл бұрын
Professor Eyasu is a known soil scientist. Simeneh are you okay?
@teshometes
@teshometes Жыл бұрын
ስሜነህ አንዳንዴ ምን አይነት ጥያቄ ነው የምትጠይቀው? ችግኝ በ4 ዓመት ደን ሆኖ ችግሮችን ሁሉ ያስወግዳል? አንዳንዴ ጥራዝ ነጠቅ ትሆነለህ።
@mesfinayele4337
@mesfinayele4337 Жыл бұрын
ታዲያ አርሶአዱሩ ላይ የተከልነውን ቆጥረን ነዉ አትሉም ከቁጥር ጋር ከምትዳፈሩ
@GezahegnWochiso
@GezahegnWochiso 3 ай бұрын
ችግን ብቻ መትኬለ ሰይሆን ችግርንም ቤዛው እያ ነቀሌን መህድ አለቢን
@aberasherpagie7268
@aberasherpagie7268 Жыл бұрын
The the minister explain perfectly but the journalist as always doesn’t want to accept Because he is negativity doesn’t allow him
@estioflatta
@estioflatta Жыл бұрын
ወይኔ ቁጥር አፈር በላ
@estioflatta
@estioflatta Жыл бұрын
9500 ጉድጓድ ለ 500 000 000 ችግኝ እንዴት ነዉ የሚበቃዉ
@estioflatta
@estioflatta Жыл бұрын
የዉሸት መጀመሪያ ፖ/ር ኢያሱ ነዉ አቡካዶ ለዉጪ ገበያ
@freeghnn
@freeghnn Жыл бұрын
6.5 BILLION ???
@saliyaaschalewmanenda8800
@saliyaaschalewmanenda8800 Жыл бұрын
Please listen your gust .Otherwise lecture us your self.Please ask then listen.
@mignotlulu7590
@mignotlulu7590 Жыл бұрын
የትኛነው ግን ፕሮፌሰር?
@tamiratmishige6593
@tamiratmishige6593 11 ай бұрын
ante neh...kkkk
@niberetamogesa5790
@niberetamogesa5790 Жыл бұрын
ሙህራችን አየናቸው
@aghsepda
@aghsepda Жыл бұрын
My grandfather said "no matter how much of a beautiful saddle you put on a donkey, it doesn't make him a horse"😂😂😂 Semeneh don't waste your time.
@yeshewasmekonnen9863
@yeshewasmekonnen9863 Жыл бұрын
ባለጊዜ ነው ሰውየው፣ ቆጣ ቆጣ ይላል 😂😂
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
ቁጭትና ቁጣ ለይ
@ShewalemKassa
@ShewalemKassa Жыл бұрын
ጥያቄው፡አስተማሪ፡ሳይሆን፡ነገር፡ማክረር፡ነው፡፡በልጅነታችን፡በየቀበሌው፡የተክልናቸው፡ችግኞች፡በቅለው፡የአገር፡ውበት፡ሆነዋል፡፡እንዴት፡ይህን፡ሁሉ፡ችግኝ፡ለመትከል፡ባለሙያ፡ትጠብቃለህ፡፡እንዲያውም፡የተተከሉትን፡ችግኝ፡ለመንከባከብ፡እዝቡን፡ብታበረታታ፡ስራህን፡ተወጣ፡ማለት፡ነው።በእርግጥ፡ቁጥር፡ሳይሆን፡የሚጠበቀው፡ምርት፣፡ነው።
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
እንዴት ኤክሰ ትጠብቃለህ ካልክ መልሴ በደንብ አርጌ እጠብቃለዉ ባለሙያዉ 70,000 ኤክሰፕርት አለኝ ካለ 25 ሚሊዬኑን ኤክሰፕርት ተካይ ለማረግ እያንዳንዳቸዉ ኤክሰፕርት 400 ገበሬ ተካይ አላቸዉ ዓመቱን በሙሉ ለማሰልጠን እንግዲህ አመቱን ሙሉ እነዚህን ተካዬች በጊባቸዉ አንዴት ችግኙን እንደሚተክሉ እንዴት እንደሚከባከቡ አሰተምሯቸዉ ግዜዉ ሲደርሰ ብቁ ተካዬች ይሆናሉ የትኛዉን ተክልም ቢተክሉ እንደሚያዋጣቸዉ አዉቀዉ የግላቸዉን ተራራማ መሬት ወሰደዉ አመቱን በሙሉ በህብረትም ሰርተዉ ብቁ ማድረግ ይችላሉ ቡና ቢተክሉ በአራት ዓመት ነዉ የሚደርሰዉ ሙዝ ግን በዓመት ይደርሳል አንድ ሙዝ ዛፍ በዓመት 50kg ሙዝ የሰጥሀል በኪሎ ሙዝ 50 ብር ነዉ፠ ሰለዚህ አንድ ሙዝ ዛፍ 2500 ብር ይሰጥሀል መቶ የሙዝ ዛፍ ከለህ 250,000 ብር አገኘህ ማለት ነዉ ። በአጨሩ ገንዘብ በዛፍ ላይ በቀለ ማለት ነዉ
@yaredkassaye6526
@yaredkassaye6526 Жыл бұрын
በእብሪት ማምለጥ አይቻልም።
@rahelhaile3325
@rahelhaile3325 Жыл бұрын
ኧረ ቁጥር...ወይኔ
@atrsawandualem7674
@atrsawandualem7674 Жыл бұрын
ይሄ ደግሞ ምን አይነት ደንፏም ነው። ድንቄም ፕሮፌሰር😅
@tamiratmishige6593
@tamiratmishige6593 11 ай бұрын
ante demo sew mehonih yateratiregnal..
@mahirnuredin6354
@mahirnuredin6354 Жыл бұрын
ሰውዬው ሰበኪ ነውን?ለሚዲያ መይመጥን ሰው ነው
@yeselamhasabmenged8643
@yeselamhasabmenged8643 Жыл бұрын
ከሰባኪ በላይ ለሚዲያ የሚመች አለ እንዴ??? ሰውየው የወንጌል ሰባኪ ብቻ ሳይሆን ፕሮፌሰሮ ነው። ቴክኒካል ባለሞያ ነው። ዝም ብለህ ዘባረቅህ ልበል? ያው ዘመኑ ነው መዘባረቅ
@MeleChego
@MeleChego Жыл бұрын
Simeneh you are treating your guests rudely. Professor Eyasu is a renewed Professional. You should have given him enough time.
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 69 МЛН
Каха и лужа  #непосредственнокаха
00:15
Симбу закрыли дома?! 🔒 #симба #симбочка #арти
00:41
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,1 МЛН
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 69 МЛН