ሐዋርያው የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ ጠየቀ

  Рет қаралды 176,622

Ethereum 2022

Ethereum 2022

Күн бұрын

Пікірлер: 1 500
@ኢሌኒኤርትራዊት
@ኢሌኒኤርትራዊት 4 жыл бұрын
ነቢይ ኢስራኤል እኔ በጣም ነው ምወድህ ። አነጋገርህን በጣም ነው ያስለቀሰኝ ። አይዞህ እግዜአብሔር ካንተ ጋር ነው ያለው ሁሉም ያልፋል ። ይሄም ያልፋል ። ጌታ ይረዳሃል ። ተባረክልኝ ።
@tesfayedaniel2950
@tesfayedaniel2950 4 жыл бұрын
Your Excellency Prophet Israel Dansa for asking your steps like Jesus. You are true man of God for me Now now now now. I agree with you now...God bless you!!!
@Eve4blessing
@Eve4blessing 4 жыл бұрын
Being humble is the only way to get grace from God! May Lord lead you in His way! As long as if you are peace with God, everything will be fine! Many blessings
@አሐ
@አሐ 4 жыл бұрын
እኔ ዛሬ ባደረግከው ይቅርታ ጥየቃ ደስ ነው ያለኝ ይህ የመጨረሻቸው ከሆነ እነዛ ያልሆነውን ሆነ ብለው ለሚያቆስሉን የአንተን ማንነት እግዚአብሔር እና የሚያውቅህ ያውቅሀል ስለዚህ በዚህ በመልካም እና በትሁት አንደበትህ የተናገርካቸውን ሰማሁ ተባረክ አፖስትል እስራኤል ዳንሳ እግዚአብሔር ምንጊዜም ከአንተ ጋር ነው እኛንም አንተን ተጠቅሞ ስለባረከን ፈጣሪያችንን እናመሰግናለን አሜን አሜን ።
@yehoshaeyobe8123
@yehoshaeyobe8123 4 жыл бұрын
ነብይ እስራኤል ዳንሳ ተባረክ ምንም እንኳ ለእግዚአብሔር ክብር ነው ብለህ አገልግሎትህን ብታምንበትም ሠዎች በድለሀል ስላሉህ እንደ እግዚአብሔር ቃል የበደሉአችሁን ይቅር በሉ ስለሚል ቃሉን ለማክበር ራስክን አዋርደህ ይቅርታ በመጠየቅህ እግዚአብሔርን አክብረሀልና ጌታ ያክብርህ ፀጋ ይጨምርብህ ትሁት ሰው ነህ እንወድሀለን
@saralovelorn5036
@saralovelorn5036 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@fff5362
@fff5362 4 жыл бұрын
Senti tegeztshi naw bkishi
@yehoshaeyobe8123
@yehoshaeyobe8123 4 жыл бұрын
@@fff5362 በኢሱስ ደም ተገዝቻለሁ በትክክል እውነትን ለመናገር
@ቱለማየኢትዮጵያፍርጥሸዋቱ
@ቱለማየኢትዮጵያፍርጥሸዋቱ 4 жыл бұрын
ዳይመንድን መልሱ ይቅርታ መመለስንም ያካታል የቡዙ ሰው ብር ይመለሰ ጠንቆይ የሚወድ ሕዝብ
@sofiaabdi1855
@sofiaabdi1855 4 жыл бұрын
የሌባ ምሱ እስርና ፍርድ ነው ስለዚህ ቅጣቱን መውሰድ የግድ ነው ንብረት መመለስ እንዳለበት ሁሉ!
@munich2017
@munich2017 4 жыл бұрын
ስያስጠነቁል አብረህ ነበክ እንዴ የሚገርም ነው
@stegatsr3739
@stegatsr3739 4 жыл бұрын
AMEN AMEN satan errrer yebal
@serawetserawet388
@serawetserawet388 4 жыл бұрын
መጀመሪያ ንፁህ ህሊና ይኑርህ
@munich2017
@munich2017 4 жыл бұрын
በጎ ህሊና ከሌካ ወደ አንተ የሚመጣ ሳይሆን ካንተ ወደ ሌላው የሚሄድ የእስተድስደግ ውጤት ነው
@senaitkidane8896
@senaitkidane8896 4 жыл бұрын
ሐዋርያ እስራኤል ዳንሳ በጣም ቅኑ ሰዉ ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ ይቅር ብሎ ከ አሕዛብ በፊት የሚቆም እግዚአብሔር ከዉስጡ ስላለ ነዉ ጠላት ዚበዛ የእግዚአብሔር ልዮ መንፈስ ስላለ ነዉ አብዝቶ ይባርክህ
@tsedijacob4833
@tsedijacob4833 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰው ይቅርታ መጠየቅ በጣም ጥሩ ነው። ይህን የሚያድርገው የክርስቶስ ልብ ያለው ሰው ብቻ ነው። ነገር ግን መድረግ ያለብህ ምን ጊዜም እግዚአብሔር ያለህን ብቻ ነው። ምክንያቱም ከእግዚአብሔር የሚበልጥ ነገር ምንም የለምና። ስለዚህ የሚከሱልህን ሰዎች ለመስደሰት ብላይ የእግዚአብሔርን ሕግና ስርአት እንደትተለለፍ ተጠንቀቅ። አሁንም ደግሜ እላሃለሁ ከእግዚአብሔር የሚበልጥ ነገር ምንም የለም። ሰዎች ሺህ ጊዜ ብከሱህም ሺህ ጊዜ ሺህ ነገር ብናገሩብህም ነገር ግን ከእግዚአብሔር አይበልጡም። እግዚአብሔር ያለህን ብቻ አድርግ አንተ የተበረክ የእግዚአብሔር ቡሩክ ተባረክልኝ
@senaitkidane8896
@senaitkidane8896 4 жыл бұрын
ዘይት ቢሸጥ ዘይቱ በነፃ አይመጣም እኔ ዉጭ ነው የምኖረው እንኳን የተባረከ ዘይት አንድ ነገር በነፃ እንደማይገኝ ልንገርልህ አይዞህ እግዚአብሔር ድንቅ ነው ድንቁ ይብዛልህ
@mastube9615
@mastube9615 4 жыл бұрын
Anesheme aberashe neseha gebe ok
@danieltekle479
@danieltekle479 4 жыл бұрын
the question is it biblical?
@senaitkidane8896
@senaitkidane8896 4 жыл бұрын
@@danieltekle479 hi daniel with all respect hop with no offense my answer to you .eventhough it's new for ethopean and ertrean it's commen everywhere no one is forceing you to buy it but yes it'swritin biblical .
@senaitkidane8896
@senaitkidane8896 4 жыл бұрын
@@mastube9615 እኔ ከ እውነትና በእዚአብሔር ተማምኖ ለሚያስተምሩ ሰዎች ጋር ተባባሪ ነኝ ok
@mastube9615
@mastube9615 4 жыл бұрын
@@senaitkidane8896 አውን እያወራን ይአለነው ስለ oli ሽእይአሽ ነው በአ ሰድቅ ስለአምይገለግእሎ አይደለም :
@Haset7866
@Haset7866 4 жыл бұрын
Prophet Israel, may God manifest himself in you more than ever before, being humble shows your inner beauty, the Lord of Hosts is in you, you are more than conquerors in the name of Lord Jesus christ.👑👑❤❤❤
@fiyorienbaba1938
@fiyorienbaba1938 4 жыл бұрын
ኃጢአቱን የሚሰውር አይለማም፤ የሚናዘዝባትና የሚተዋት ግን ምሕረትን ያገኛል። ሁልጊዜ የሚፈራ ሰው ምስጉን ነው፤ ልቡን የሚያጸና ግን በክፉ ላይ ይወድቃል። መጽሐፈ ምሳሌ 28:13
@ቡርቱካንአየለአቦሜየጌታል
@ቡርቱካንአየለአቦሜየጌታል 4 жыл бұрын
ወድ ነቢዩ እሳሪኤል ጌታ አምላክ ይባረክ ታባረክ ሰለ ይቅርታ ጠየቀው በጣም እና ወዳሂሌን ታባረክ አሁንም ኢየሱስ ይባረክ ታባረክ ዘመን የታባረክ ይሁን😙🙌🙌🙌🙌🙋🙋🙋🙋🙋🙋
@azanawtessema7893
@azanawtessema7893 4 жыл бұрын
ይህ ሰው እውነትም የእግዛብሄር ሰው ነው ከጎንህ ነኝ
@ביילביילי
@ביילביילי 3 жыл бұрын
Hahaha
@benjaminkiflemariam143
@benjaminkiflemariam143 4 жыл бұрын
የመጀመሪያ ነብይ በሀገራችን ውስጥ ራሱን ዝቅ አድርጎ ይቅርታ የጠየቀ ፠፠፠፠፠፠ PROPHET ISRAEL DANSA IS MAN OF THE YEAR. GOD BLESS YOU MORE AND PROTECT YOU MY BROTHER
@lucyaddis7868
@lucyaddis7868 4 жыл бұрын
የመጀመሪያ ደፍር ሌባ ሀሰተኛ ነብይ ነዋ!
@benjaminkiflemariam143
@benjaminkiflemariam143 4 жыл бұрын
@@lucyaddis7868 እኔ እኮ ግርም የሚለኝ ነብይ እስራኤል ላይ ሀሉም አቃጣሪ ዉሸታም ተነሳበት፠ ሕዝቡ የመረጠው ጋር ሄዶ መገልገል መብቱ ነዉ፠ ድንጋይ እንካን ቢያመልክ እናንተ ምን አገባችሁ ? ቅናት ጥሩ አይደለም፠ አጉል የሐይማኖት DICTATOR አትሁኑ
@zomaylove6613
@zomaylove6613 4 жыл бұрын
Tultula you don't know nothing repent for your sins God give you a Grace to serve the people of God not to be millionaire and selfish and greedy and boost about how much you have Jesus teach the disciples to share to give the only thing you should have in your pocket in your bank account only his name Jesus is name are the Church of God you are the temple of God
@tamerattasew4327
@tamerattasew4327 4 жыл бұрын
defar nebey atebel churchen yawaredu leboche
@josephjacob2661
@josephjacob2661 4 жыл бұрын
This is what humility is all about, and God honors it! May God richly bless you brother!!!!
@casaankelba6861
@casaankelba6861 4 жыл бұрын
እውነት ነው ይቅርታ እግዚአብሔር የሚወደው የህይወት መንገድ ነው ! እሜን! ❤️❤️❤️🕊
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 4 жыл бұрын
ስለ ቤተሰብህ ስለልጆችህ ስትናገር በውነት ልብ ይነካል አይዞን በልዩ ልዩ መከራ ስለወንጌል ማለፍ ግድ ነው ጌታ ካተጋ ይሁን ፀጋ ይብዛልህ
@saraworkneh5377
@saraworkneh5377 4 жыл бұрын
ስለወንጌል አትበይ ወንጌል ትንቢት አይደለም ይቅርታ የጠየቀው ስላጠፋ ነው ወንጌል እንደ እየሱስ እና እንደጳውሎስ የጌታ ቃል ላልዳኑት መስበክ ነው ቃል መሰበክ አለበት ጌታ ደግሞ ይረዳዋል ከተመለሰ
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 4 жыл бұрын
@@saraworkneh5377 ሁሉየፀጋ ስጦታ አንድ አይተነት ነው ያለሽ ማነው ወንጌልን ለመስበክ የተሰጣቸው ሌሎች አሉ ብናስተውል መልካም ነው እንደወንጀለኛ ቤተሰብን ማሳደድ የጌታ ፈቃድ አይደለም ክብሪት አትጫሪ
@meazazawede3646
@meazazawede3646 4 жыл бұрын
Ante hulem tiketilaleh geta yemeretewun manm ayasekomewm
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 4 жыл бұрын
ያርግልህ ምኞታችን ነው ትውልድ ጨረስክ ኮ አሁን ም አቁም ሱባኤ ግባ ከማገልገል መገልገል አለብህ አሁንም እረፍ ማገልገል የለበህም መቀመጥ አለብህ አተ ኮ ራስህ እደለመድከው መለፍለፍ ጀመርክ አተን የሚጠላህ የለም ስራህን ሀሰትህን ጂ ብር ትወዳለህ የሚመጣውን ታየዋለህ ኢየሱስ ጌታ ነው። ተቀልዶማ ህይወት የለህም ትውልድ ጠፋ ድራማው ይጋለጣል።ኢየሱስ ይመጣል።
@exposethem1830
@exposethem1830 4 жыл бұрын
አሁንም ተመለስ!!! አሁንም ተመለስ!!! አሁንም ተመለስ!!! እስራኤል እግዚአብሄር ምህረቱን ይሰጥሃል
@erbikaerbika7794
@erbikaerbika7794 4 жыл бұрын
እኔ መናኝ በታስ መድነው እራሳቺን እንፍትሺ ሰው ለይ ካ ምፍራድ ብፍት
@lemin100
@lemin100 4 жыл бұрын
Exposed them, why don't see yourself? Stop being jealous looser, he is in the right direction, because of you guys he said that, don't you understand? Idiot
@hanameseki2004
@hanameseki2004 4 жыл бұрын
እስራኤል ንሰሐ መግባትህ መልካም ነው እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ እስካሁን ባለው ቤተክርስቲያኒቱ የግል ድርጅት እንጅ የጌታ ቤት አይመስልም አሸሮቹ ፣መንፈሳዊ ልጆቼ የምትላቸውን ነብያቶች በምን ቃል ፣በምን መንፈስ እንደፈለፈልካቸው እግዚአብሔር ይወቀው ያስፈራል።ይሄ የዋህ ህዝብ አሁንም አይማር።
@lula1156
@lula1156 4 жыл бұрын
ላንተ ምርጥ ሰው አድርጎ የፈጠረ እግዚኣብሔር ስሙ ለዘልአለም ይባረክ። ❤️❤️❤️
@suhays4066
@suhays4066 4 жыл бұрын
አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን እግዚአብሔር ሰው ያንቴ ቅበት እዬጫማር ይሄዳል እንጂ አይቆምም ኢየሱስ ጌታ ሲጠን ግራ ይግባ ጌታ ካንቴ ጋር ነው እች ምድረ በስጋ እያ ያገለገለ ዬነበረዉ ግዕዝም ለኢየሱስ ክርስቶስም አል ተመቸም ለአንተ ግን ጸጋሁን በርኮ ዬሳጠ እግዚአብሔር ሁሉንም ዬምትችል ልብህን ይህ ስጥ ከክፉ ይጠብቅ❤❤💯💯✔
@suhays4066
@suhays4066 4 жыл бұрын
እኔም ግን ዱባይ ነው ያለሁት አድራሻቹን በምን ሁኔታ መዉቅ ይህች
@mesfin818
@mesfin818 4 жыл бұрын
ዳንሳ እስከዛሬ ሳታልል ነበር ከ ዛሬ ጅመሮ ግን ይቅርታ ጠይቄ ኣዲስ ሰው ሆኜ እቀጥላለሁ ብለሃል፡ ይቅርታ መጠየቅ ያለብህ ጌታን ነው። የጌታ መንፈስ ከንዳነተ ዓይነት ሰው ጋ ኣይኖርም ኖሮም ኣያውቅም!!!
@fixsell1224
@fixsell1224 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN eyesuse yadenali yetadegali Apostleye bereta geta kanete gara yehuni tebareki eyesuse yereda yeredani AMEN
@ፍሬፍቅር-ጠ8ጰ
@ፍሬፍቅር-ጠ8ጰ 4 жыл бұрын
በእውነት የቅርታ። መጥየቅ ትልቅነት ነው እግዚአብሔር መልካም ነወ አሜን አሜን አሜን ሁላችንም ይቅር የብልን አማላካችን አሜን
@romangebremariam9977
@romangebremariam9977 4 жыл бұрын
ለመፀለይ ግዜ የለኝም አሜን ነው ህዝቡ አሜን ህዝቡ አሜን ይላል ምን አነደሚል ሳይሰማ አሜን ብቻ
@mteawakhss5815
@mteawakhss5815 4 жыл бұрын
Tabarek geta Kante gara moo😍😍😍
@mteawakhss5815
@mteawakhss5815 4 жыл бұрын
Uh
@ዙዙሻዙዙሻ
@ዙዙሻዙዙሻ 4 жыл бұрын
ከከከከከከከከከ
@ami780
@ami780 4 жыл бұрын
True
@sinkearefeto9656
@sinkearefeto9656 4 жыл бұрын
አይዞክ አንተ ትሁት ሰው እግዛብሔር ከአንተ ጋር ነው እኔ ምስክር ነኝ ጌታ ፀጋውን ያብዛልክ 😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏❤🇪🇹
@amandadresses3986
@amandadresses3986 4 жыл бұрын
በናንተ የተነሳ የጌታ ትግስት አልቆ ይሔው ምድር በ ወረርሽኝ ታመሰች ሰይጣኖች ሌቦች ለ ሆዳቹ ብላቹ በጌታ የምታፌዙ ጠብቁ በቅርብ ኻ ከነዘረፉቹት ገንዘብ ገሐነብ ትወረወራላቹ
@amandadresses3986
@amandadresses3986 4 жыл бұрын
Akatsri leba
@aberashkassahun8820
@aberashkassahun8820 4 жыл бұрын
ዳድዬ እወድሃለሁ አንተ ሰዉ አክባሪ እና ትሁት ነህ ትልቅ ስራን ሰርተሃል ተባረክ
@solomonwolde409
@solomonwolde409 4 жыл бұрын
ፊት ለፊት ቁጭ ያሉት የሱ የቢዝነስ ማፊያዎች ናቸው ; ከነስማቸው አውቃቸዋለው::
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 4 жыл бұрын
Hahaha....
@cuantiet7094
@cuantiet7094 4 жыл бұрын
Yegeta lije
@احمدسويد-ط7م
@احمدسويد-ط7م 4 жыл бұрын
አንተ ሌባ
@Dina-yj6vj
@Dina-yj6vj 4 жыл бұрын
ነብይ አንተ የእግዚአብሔር ሰው መሆንህን ጠንቅቀን እናውቃለን፡፡ ጌታ ፀጋህን አብዝቶ ይጨምርልህ፡፡
@marykulasa8610
@marykulasa8610 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል ተባራክ ዘመንህን በኢየሱስ ስም ይባርክ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ክብር ለጌታ ይህን ውውውውው
@honeyaranda9225
@honeyaranda9225 4 жыл бұрын
አሜንንን አሜንን ክብር ሁሉ ሌጌታይሁን
@deboradawite4527
@deboradawite4527 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር እኮ እኛና ልጆቻችንን ትዳራችንን እኛንም ይጠብቃል። አገር ሰላም ሆነ አል ሆነ መታመኛችን እግዚአብሄር ነው።
@hiwetbtesfa3930
@hiwetbtesfa3930 4 жыл бұрын
የተጠየቀው ጥያቀዎች በግልጽ ማቅረቡ ራሱ ትልቅ ነገር ሆኖ የወሰደው ውሳኔም በጣም ደስ የሚል ቢሆንም እንኳን ለኛ ለህዝብ ሲል እግዚእብሄር የሚለዉን ብቻ ቢያደርግ የበለጠ እንባረካለን።
@genifeyisa3084
@genifeyisa3084 4 жыл бұрын
God bless you apostille esrael dansa egizabiher tsegawun yabzalihi tebarki ♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@loveandpeace....
@loveandpeace.... 4 жыл бұрын
Kaltseleye ena bible ewket kelelew yetu gar nw nebiyinetu...be mechereshaw zemen hastegna kristosoch yinesalu yilal ena metsafu wakeup!
@חיהסמאי
@חיהסמאי 4 жыл бұрын
ሺያጩ ይቅር የዘይቱ ትክክል
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል 4 жыл бұрын
የንት የዲያቢሎሥ የግብር ልጅ ጌታ ሆይ መንጋኸን ተኩላ ሢበትነው ማዳን እንደማይችል እንዳቀላፋ ሠውዘንዶው ተወራጨ ሊውጠን ጎምጅቷል አትተወን ጌታብቻችን ቀርተናል አቤቱ ከደዚህ አይነቶቹ ሀሠተኛ ነብያቶች ጠብቀን በቆምንበት በተዋህዶ በቤትህ አፅናን
@edenhailu3494
@edenhailu3494 4 жыл бұрын
amen yen kojo
@ጥሩዬየእግዝአብሔርልጅ
@ጥሩዬየእግዝአብሔርልጅ 4 жыл бұрын
አይዞክ የጌታ ልጅ የበሽታኞች ፈዋሽ አይዞህ ምንም ልል አልችልም ቀለት ያጥራኛል ❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭
@selamyehun3384
@selamyehun3384 4 жыл бұрын
yebeshetegnoch fewash Geta Eyesus becha new ehet tesaseteshal
@ጥሩዬየእግዝአብሔርልጅ
@ጥሩዬየእግዝአብሔርልጅ 4 жыл бұрын
@@selamyehun3384 ኢየሱስ ከሰጣ መን ይከለክለል ሁሌታኛ እየሱስ ብል አልዋሽም እህት እራስሽ ነሽ የታሰሰትሽው
@rahwehiba628
@rahwehiba628 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅርታ ይወዳል እውነት መስናከል አንሁን እየሱስ በለ ወለታችኝ ነው ሰው ደካማ እግዚአብሔር ብቻ ብርቱ
@wubitaredo1367
@wubitaredo1367 4 жыл бұрын
አይዞክ እኔ ከጎንክ ነኝ አንተ ለህዝባችን፡ እና ለሀገራችን፡ ኢትዮጵያ፡ ፅልይብቻ
@YnTnGdL
@YnTnGdL 4 жыл бұрын
አንቺ አትፀልይም ለምን ለሱ የቤት ስራ ትሰጫለሽ?
@mhmd-sk3um
@mhmd-sk3um 4 жыл бұрын
እሱን ስለመረጠው ነው ወንዝ የለለበት ወሀይገኛልወይ እና ጌታ ፀጋውን ያብዛለት
@wubitaredo1367
@wubitaredo1367 4 жыл бұрын
እሱ ከኔ የተሻለ፡ እግዚአብሔር ፅጋ፡ ያደለው፡ ታላቅ ሠውነው ።
@YnTnGdL
@YnTnGdL 4 жыл бұрын
kebekii kebede ይሄ አስተሳሰብ እና ኑሮ ነው እነሱንም ያባለገው እናንተንም የነሱ ጥገኛ ፓራሳይት ያደረጋቹ😱
@selamayele5636
@selamayele5636 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አንተ ቅን የዋህ በጣም ለሰዎች አዛኝ ለተቸገረ ሰው የምትረዳ ስለ ሆንክ ነው የሄን ሁሉ ግን የጠራህ እ / ብ ገና ከፍ ያደርጋሃል እንወዲሃለን
@shiwaineshogbai9757
@shiwaineshogbai9757 4 жыл бұрын
God blessed you and your family.♥️♥️♥️♥️🇪🇷
@orthodoxhadhaakodhadhagatu1275
@orthodoxhadhaakodhadhagatu1275 4 жыл бұрын
Kkkkkk
@zhajagzvahja2135
@zhajagzvahja2135 4 жыл бұрын
* ፍሬ ያለበት ዛፍ የዱላ ናዳ ይበዛበታል ! አይዞህ ልብህ አይዘን እግዚአብሔር በአገልግሎትህ እጅግ በጣም ስለባረከህ በተሰጠህ ፀጋ ሴጣን ቀንቶብህ ስለሆነ ፀጋህን በማንቃትና ጠብቅ፡ ኢትዮጰያዊያን በሀገር ውስጥም ሆነ በውጪ አለም የሚሰራ እና የሚበልጣቸውን ሰው አይወዱም እያሳደዱ ከምድር ላይ ለማጥፋት ነው የሚሞክሩት ቅናት መገለጫቸው ነው። ነብይ እስራኤል ዳንሳ እኔ በአንተ ላይ እግዚአብሔር ያስቀመጠውን ቅባት እና ፀጋ በጣም አከብራለሁ ተባረክ [ አንተ ነብይ ነህ] ፈጣሪ ከጠላቶችህ ይጠብቅህ *
@mg4339
@mg4339 4 жыл бұрын
ምሳሌው ያለ ቦታው ነው። በእውኑ እንደ ኢትዮጵያዊ የዋህና ቸር ህዝብ በጣም ጥቂት ነው። ከእምነቱ የተነሳ የሚያታልሉትንም ይቀበላል፣ ራርቶ ያለውን እንደ አቅሙ ይሰጣል። እስራኤል ዳንሳ ንስሃ ገብቶ አሁንም በመረጃ "መተንበዩን" ቀጥሏል። የህያው እግዚአብሄር ቁጣ አንድ ቀን ግን ያቆመዋል።
@tsedijacob4833
@tsedijacob4833 4 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያዊያን እኮ በጣም ስግብግቦች ስለሆነን መስጠትና የሰዎችን ስኬት ስለማንወድ ነው።
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 4 жыл бұрын
Tsedi Jacob ስግብግቦች አይደለንም ካልሽስ እደ ኢትዮጵያውያን ደግ ህዝብ ካለው የሚያካፍል የትም አላየሁም ደግሞም አይኖርም ይቅር ይበልሽ
@asterjesusasterjesus5046
@asterjesusasterjesus5046 4 жыл бұрын
Get yibark 😘😘😘😘 Baxama wedaloo Israel dansa
@hannge7073
@hannge7073 4 жыл бұрын
የኔ ጌታ አንተ ምስኪን ሰው አቤት ትህትና ምናለ እንዳንተ ብንሆን ምን አጠፋህና ጌታ ይባርክህ።
@ስንታየውእየሱስ
@ስንታየውእየሱስ 4 жыл бұрын
ጌታአ አደለም ማር
@endalkachewgetu2322
@endalkachewgetu2322 4 жыл бұрын
ጌታ እድሜና ጤና ይጨምርልህ ስወድህ !!
@exposethem1830
@exposethem1830 4 жыл бұрын
አሉኝ...አሉኝ...አሉኝ...እየሱስ እንኳ እንደዚህ አሉኝ እያለ አላወራም!!! ቆሞ እንዲህ ሙት ከመሆን፡ ንስሃ ገብቶ መሄድ ትልቅ ህይወት ነው
@fiyorienbaba1938
@fiyorienbaba1938 4 жыл бұрын
Victim mentality is not going to help him. The first step to recovery from this mess is taking responsibility for his own actions. He hasn’t done that yet.
@thatgirl2763
@thatgirl2763 4 жыл бұрын
@@fiyorienbaba1938 there is nthg to take responsibility ...he did nothing...he asked for forgivness not caused he did all things people spoke of him but cause this is what jesus teaches us people
@ተሚየኢትዮጵያልጅ
@ተሚየኢትዮጵያልጅ 4 жыл бұрын
ንግግርህ ተመችቶኛል ሽያጭ የለም ማለት✅ ትምህርት እመራለሁ ማለት✅ ተባረኪ ዘመን ህይወትህ ይባረኪ ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን!!
@antenehyeshiwas2596
@antenehyeshiwas2596 4 жыл бұрын
ፀጋው ተገፈፈ እንዴ ጌታ ያለህን ሁሉ ተውና ተከተለኝ እናዳለው ሀብትህን ለድሀ ስጥ በሉት እስኪ ይቅር በለኝ ብቻ እይሰራም ባንክ ያለህን ለድሀ ስጥ በሉት! ጥሏችሁ ይጠፋል
@aztes9960
@aztes9960 4 жыл бұрын
ኢስራኤል ዳንሳ US መጥተህ ቁልፍ ሰጠህኝ ስራየ ተከፈተልኝ ጌታ ይባርክህ
@foola22flool45
@foola22flool45 4 жыл бұрын
😗😗🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😗😗😗😗😗😗😗😗😗
@ቤዛዬነህኢየሱስ-ቐ8ወ
@ቤዛዬነህኢየሱስ-ቐ8ወ 3 жыл бұрын
አይዞህ ጌታ ኢየሱስ ካንቴ ጋር ነው ገና በበቀል ታገሌግላለህ የምጠሉትም የሚወዱትም እያዩ ድንቅ ኢየሱስ ድንቅ ያደርጋል📖📖📖📖🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘
@hiwatnigussie8603
@hiwatnigussie8603 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርህ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ ትህትናሀ በጣም ይገርማል ገና ምን አዪ አምላክ ገና ያከብርሀል አዩዘህ ዘመንህ ይባርክ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን።
@yadinalyadinal3m451
@yadinalyadinal3m451 4 жыл бұрын
Wow I am crying 😢 we love you❤️🧡💛💚
@እየሱስያድናል-ጘ8ጠ
@እየሱስያድናል-ጘ8ጠ 4 жыл бұрын
የእዉቀት በለቤት እግዚአብሔር ነዉ ከተመሪዉ ይልቅ በመንፈሱ የምመራ ይበልጣል አበቴ አንቴ ቀጥል እንጅ ወንጌሉን ለትዉልድ አድርስ አይ የሰዉ ነገር ለክርስቶስም ተብሎአል አትፍራ ጌታ ይምራልክ ኑርልኝ ተበረክ ዉድድድ💓👍👍👍👍👍📖📖📖📖📖📖አይዞክ ጌታ በደም ይሸፍን ልጆችክ በተድለ ይደጉ ተበረኩ😭😭
@godisgood7530
@godisgood7530 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ ነብይ እስራኤል ካንተ ይቅርታ ሁላችንም ልንማርበት ይገባናል ።
@bisratfantaye7630
@bisratfantaye7630 4 жыл бұрын
ይቅርታን የሚያደርጉ የታደሉ የክርስቶስ ልብ ያላቸው ሰዎች መለያ ነው " እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ " የወንድምህ ምክር ፦ከሰማይ የተሰጠህን ራእይ እና የተከበረው መድረክ ሰዎች ለማስታወቂያ ገቢ እና እራሳቸውን የሚያስተዋዉቁበት መድረክ እንዳይሆን ከወዲሁ የመለየት ጥበቡን እግዚአብሔር ይጨምርልህ !!!
@የዘላለምምርጫዬነህጌታኢየ
@የዘላለምምርጫዬነህጌታኢየ 4 жыл бұрын
ታዲያ ያ ነገር ችግር ከሆነባቸው ለምን እንደወንድምነት ቀርበው አይመክሩህም ነበር።😢😢 አይዞን ጌታ ሁልጊዜ ካንተ ጋር ነው በርታታታ❤❤❤
@meronmerongetu4967
@meronmerongetu4967 4 жыл бұрын
Zemenihi yibarek Appostli Israel Mangnawum ye telati shinfet be ante lay ayiseram.
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 4 жыл бұрын
እስራኤል ዳንሳ አንተ የእግዚአብሔር መልክተኛ አደለህም ትክክለኛ ነብይ ብትሆን ኖሮ ሰው ይውደድህ ወይንም ይጥላህ ቦታ ባልሰጠሃው ኖሮ
@tsiondemessy5896
@tsiondemessy5896 4 жыл бұрын
በእውነት አንተ እግዚአብሔር የቀባህ ነብይ ነህ ገና ብዙ ክብርና የወንጌል ስራ አለ ከፊትህ በጣም እንወድሀለን በአንተ ውስጥ ያለውን ጸጋ እንቀበላለን ሁልጊዜ እንጸልይልሀለን እራይህን እንደግፍለን ተባረክልን!!!!!!!!!!!!! ሰይጣን ግራ ይግባው
@sosinaademe7005
@sosinaademe7005 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@derejewoyo1524
@derejewoyo1524 4 жыл бұрын
Please listen only God'voice ,.dont get confused by people
@mengistumulatu3703
@mengistumulatu3703 4 жыл бұрын
ወንድሜ እስራኤል አብረን በሀይል እናገለግላለን በርታ።
@genettsegaye2339
@genettsegaye2339 4 жыл бұрын
God blesse you Apsotel lsreal happy frest Thank Jesus And Thank family Jesus 🙇❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💙💙💙💙👂👏👏👏👏👏👏👏
@nitreworkmulat9461
@nitreworkmulat9461 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘርህን ይባርክ በርታ አይዞህ ምሪትህን ጠይቅ እንጂ ለስው ብለህ አታምጣቸው እሱ ከአንተ ጋር ይወግናል ናአይዞህ Guster house ሲገቡ ምግባቸውን ይዘው ይግቡ አንተ በሁሉ ግራ መጋባት የለብህም ንገራቸው ምግባቸውን ይዘው ይግቡ አትጨናነቅ በርታ ጌታ ክአንተ ጋር ነው እንፀልያለን በርታ ጌታ ይባርክህ
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 4 жыл бұрын
አለኝ የምትለው ፅጋ እና የአንተ ስራህ አራባ እና ቆቦ ናቸው ሞኝህን ፈልግ
@cuantiet7094
@cuantiet7094 4 жыл бұрын
Uuuuufffffiiiiii
@cuantiet7094
@cuantiet7094 4 жыл бұрын
Geta iyesusi yibarikiki tabrkiiii babizu
@ghorocell7826
@ghorocell7826 4 жыл бұрын
Amenn amennnn iyesus
@lakecdingeto3332
@lakecdingeto3332 4 жыл бұрын
አይዞህ አንተ ትሁት ሰዉ ጌታ ካንተ ጋር ነዉና ማንም በማይደርስበት ከፍታላይ ትሄዳልህ በዘመንህ ሁሉ ማንም አይቁዋቁዋምህም እግዚአብሔር ታዋጊ ነዉ ስሙም እግዚአብሔር ነዉ።
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 4 жыл бұрын
እኔን የሚደንቀኝ የህዝቡ አብሮ መጥፋቱ ነው
@elizabethyemane9570
@elizabethyemane9570 4 жыл бұрын
How brain washed you can be
@lenadagm4848
@lenadagm4848 4 жыл бұрын
ስው ምስኪን ነው ዝም ብሎ አሜን ይላል
@sarahkassahun1147
@sarahkassahun1147 4 жыл бұрын
I can't see what's in your heart but I am very proud of the example you made in front of the church and for people who don't accept your repentance (think of people who sin and dont repent). This is 10* times better.
@meseretgutema3198
@meseretgutema3198 4 жыл бұрын
He needs to be in prison for all crimes he has done to innocent believers!
@maranatatube4525
@maranatatube4525 4 жыл бұрын
ወዳጄ በክርስቶስ እየሱስ አንድ ነን በእምነቴ ኦርቶዶክስ ነኝ ይሁን እንጂ በየምነታችን ለትውልድ የሚተርፍ ስራ እየሰራን እንጓዝ የዛሪውን መልክትህን ሳዳምጥ እውነት ባደረገው እናም በየምነታችን ከስድብ ከጥላቻ ወተን ተግተን እፅልይ ሀገራችን ምእጥ ላይ ነው ያለችው አንተም እደቀድሞው እምነትችሁ አባቶችን እየቀረብህክ በትጋት አገልግል ኦርቶዶክስም ፅታእ ትኑር ሙስሊምም ፅቶ ይኑር በጤ ወችም ፅተው ይኑር በየምነትችን ስንከባበር እግዚአብሄርም በኛ ይቀናል ኢትዬጸያን እግዚአብሄር ይባርክ የናቶች እንባ ይብቃ
@seblesolomon2312
@seblesolomon2312 4 жыл бұрын
ዲያመንዱን መልሱለት ነውረኞች
@tizitanigussie6176
@tizitanigussie6176 4 жыл бұрын
ልቤን ነካኸው😢😢😢😢ጌታ ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ🙏🙏እንደው ዱባይ ላይ ቤት ብትገዛና ልጆችህም እዚሁ ዱባይ ቢማሩ🙏❤😘😍
@tinathedaughterofjesus5446
@tinathedaughterofjesus5446 4 жыл бұрын
ማን ነው እየሱስ ምድር ላይ እንደኖረ አባቱንም እንዳከበረ የሚኖር ሰው?????? የትኛው አገልጋይ ነው እየሱስ ን የሚሸት ???? ግራ ሚያጋባ ግዜ ሁሉም ሰው ወደ ራሱ ይመለስ በቃሉ እራሳችንን እያየን እንመለስ ጌታ ሁላችንንም ይመልሰን
@tesfaneshdejen5559
@tesfaneshdejen5559 4 жыл бұрын
“ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቅቃሉ፤ በሰማይም ያንጐደጕድባቸዋል፤ እግዚአብሔር እስከ ምድር ዳርቻ ይፈርዳል፤ ለንጉሡም ኃይል ይሰጣል፤ የመሲሑንም ቀንድ ከፍ ከፍ ያደርጋል።” - 1ኛ ሳሙኤል 2፥10 አይዞ ጌታ ካንተ ጋራ ነው በርታ አየሱስ ጌታ ነው ካንተ ጋ ያለዉ ይበልጣል
@genetyitayal4349
@genetyitayal4349 4 жыл бұрын
ቅን እና ትሁት የእግዚአብሄር ሰው ተባረክ
@blenblen9248
@blenblen9248 4 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ንስሃ መግባት ቀላል ነገር አይደለም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ቀሪው ዘመንህ ሁሉ ብሩክ ነው የእግዚአብሔር ሰው እስራኤል ማንም ሰው ፍፁም አይደለም እግዚአብሔርን ምህረት መጠየቅ ቀላል አይደለም እግዚአብሔር ይወድሃል
@abebemisrak1128
@abebemisrak1128 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታይቶ ተሰምቶ በማይታወቅ ነገር ይባርክህ በበረከት ቢሆን በፀጋ በጤና የእግዚአብሔርን ሚስጥር በመግለጥ በመልካም ነገር ሁሉ ጌታ ያግኝህ ክፋት አያግኝህ አንተና ያንተ የሆነ ነገር ሁሉ በእየሱስ ደም ይሸፈን ምን አይነት ዝቅ ያልክ ትሁት ሰው ነህ አዞህ ዳቢሎስ ስም ማጥፋት ልምድ ነው
@getayemetal7026
@getayemetal7026 4 жыл бұрын
የጌታ መኖር በመኩና በቤት ካወከው ያው በመኪናና በቤት እወቀው ጌታ መኖሩ በመስጠት አይለካም እባህ አልፈርድብህም ምክንያቱም ይህ ነው የተማርከው ሰው ስንዴ ዘርቶ ጤፍ አያጭድም ያው የዘራውን ያጭዳል ጌታን ያውከው በመኪና እና በቤት ነው ወድሜ ተመለስ ተመለስ ተመለስ ህይወት ይሻልሃል
@masaretteti1085
@masaretteti1085 4 жыл бұрын
ሠላም የእግዚአብሔር ሰው የአገልግሎት ዘመንክ ይባርክ አሜን አሜን አሜን
@asterwoldegeorgis7271
@asterwoldegeorgis7271 4 жыл бұрын
A true man of GOD sO courgegeful Weldon in the face of GOd
@peace4u767
@peace4u767 4 жыл бұрын
አሁንም እግዚያብሄር በመንፈሱ በቃሉ ይናገርህ። በዙሪያህ ያሉ በሁሉ ሚያጨበጭቡ ስህተትን ለመናገር ድፍረት የሌላቸው መወደድን ሚፈልጉ ከአምላክ ይልቅ ክብርን ለሰው አስበልጠው ሚሰጡ እንደሚወዱህ ሚናገሩ ለክርስቶስ ፍቅርና ፍቃድ ቅድሚያ ማይሰጡ ለአንተም ለአምላክም አይጠቅሙም ነገራቸው ምንጩ ከእየሱስ አይደለም። አሁንም ስለአንተ መልካም ሚያወሩና ሚመሰክሩልህን በዙርያህ አከማችተህ በመድረክ በተደጋጋሚ አታስመስክር ስለክርቶስ መስክር አስመስክርም እሱ በሁሉ ይጠብቃል በፍፃሜም ዋጋ አለህ። ክብር ምስጋና ውዳሴ አምልኮ ለአብ ብቻ።
@floethiopiawit3921
@floethiopiawit3921 4 жыл бұрын
ይቅርታ ብቻ በቂ አይደለም ለበደልካቸው ሰዎች ካሳ ክፈል አንዱን እየበደልክ አንዱን ማገልገል አቁም::
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 4 жыл бұрын
ህዝቤ አይሰራ አያሰራ አያድግ አያሳድግ አይበለፅግ አያስበለፅግ አይገባ አያስገባ አይሰራ አያሰራ ቅናት ምቀኝነት ብቻ እግዚአብሔር ይሄን መርገም ከምድራችን ይንቀለው። ነብይ እስራኤል በብዙ ክፍያ አሜሪካኖች ክርስቲያኖች እኮ እናስቀርህ ያሉት ሰው ነው፣ ጌታን ሰምቶ ህዝቤን ላገልግል ብሎ ጥሎ የመጣ የእግዚአብሔር ሰው ነው።ድህነታችን ነው የሚድነውን ነብሳት አናይም ብር ሰበሰበ ብልን የምንቃጠለው። እግዚአብሔር ገና ያወርስሃል ትሁቱ የእግዚአብሔር ሰው አፓስትል እስራኤል።
@wendwesentadesse5851
@wendwesentadesse5851 4 жыл бұрын
ቀንተውብህ እንጂ ለወንጌል ቀንተው አይደለም!!!
@mulertube8911
@mulertube8911 4 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል
@sinkearefeto9656
@sinkearefeto9656 4 жыл бұрын
በትክክል👍
@bleyxndkkd5509
@bleyxndkkd5509 4 жыл бұрын
Be tikikil
@Itta-nn7nz
@Itta-nn7nz 4 жыл бұрын
ዘመንህ ይበረክ በጠምምምምምም በጠምምምምምም ምወድህ የእግ ር። ሰው እኔ። ምን ልበልህ ቀለት ዬሉኝም በዝ አጋጠም በጠም ጥየቄ ፈጥሮኝ ናበር የሀንቾ መጥፈት አሁን መልስ ታመለሰልኝ በሉበት ጌታ ይጠብቀቻው ምን ይበለል ሰው በጋዘ ሀገሩ አለመኖር መቻለቸው ጌታ የቀል በሉበት ፈጠር ይጠብቀቻው👏👏👏👏👏👏
@yerosyona
@yerosyona 4 жыл бұрын
may God bless you for ever and ever!
@ድንቅነሸአመረገ
@ድንቅነሸአመረገ 3 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንንን ❤🙌🙌😭🙌🙌 በኢየሱስ ስም ተበረክ በብዙ ❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@እናቴየጀነትበሬ
@እናቴየጀነትበሬ 4 жыл бұрын
ይቅርታ ችግር የለም ግን እውነት ፈጣሪን የምትፈራ ከሆነ ዳይመዱን መልስ
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 4 жыл бұрын
Yegzabher sewe nebey Israel Egezabeher yebarekhe zemenehen yebarek
@ሰላምሰላም-ወ2ሰ
@ሰላምሰላም-ወ2ሰ 4 жыл бұрын
ዳንሳ ሙድ መያዝ ካልሆነ የዘረፍከውን የደሀ ገንዘብ መልስ ።በእጅህ ህይወታቸውን ያጡትን ቤት ይቁጠራቸው ትቀልዳለህ
@sabagirma5810
@sabagirma5810 4 жыл бұрын
Nobody stop you! You are working heavily GOD, you are True man of God You’re humble God no you,I love you, God is with you and with your family and your Ministry I cover you The blood of Jesus🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@genettadese9273
@genettadese9273 4 жыл бұрын
ተስማምተን ደሐ እንሁን እውነትህን ነው ኢትዮጵያ ከንፈር መምጠጥ የሚያቀው
@gizachewkebede7984
@gizachewkebede7984 4 жыл бұрын
ንስሃ መግባትና ይቅርታ መጠየቅ የህይወት ይልቁንም የክርስትና መገለጫ ነው፡፡ ይሁንና ስው ንስሃ ለመግባትና ይቅርታ ለመጠየቅ አስቀድሞ ማድረግ ያለበት ስህተቱን/ጥፋቱን ማወቅና መናዘዝ ነው፡፡ ምክንቱም መጽሀፍቅዱስ፡- ሐጢአቱን የሚሰውር አይለማም የሚናዘዝባትና የሚተዋት ግን እርሱ ምህረትን ያገኛል፡፡ ነው የሚለው ስለዚህ ድፍን ያለ በድያለሁ እግዚአብሄር ሁሉን ስለሚያውቅ ሊቀበለው ይችል ይሆናል፤ ይሁንና ንስሀው ይቅርታ የምትጠይቀውን ህዝብ እንዲያንጽና ማስተማርያም እንዲሆን በበደልካቸው ዋናዋና ጉዳዮች በዝርዝር ኑዛዜ ንስሃ ካልገባህ በስህተትህ የሞቱና በክርስትና ጥያቄ ውስጥ የገቡ ሊታነጹ አይችሉም፡፡ አለዚያም ማስተባቤ ስጥ፤ በተለይ ደግሞ ስለዲያመንዱ ጉዳይ፤ የግዚአብሔር ልጆች ሆይ አስተውሉና ተጓዙ ዝም ብላችሁ አትንጎዱ፡፡ እግዚአብሔር አማኑኤል ሆኗል፣ በስፍራ ሁሉ አለ፤ ልጆቹ ሲጠሩት ይሰማል፤ በሙሉና በተዋረደ ልብ ከጠራነው ያለንበትን የህይወት ደረጃ አይለይም፤ ለመማር ከሆነ ከኛ ከቀደሙትና ከበሰሉት መማር እንችላለን፡፡ የግዚአብሄር መንፈስ ደግሞ የተሸለ አስተማሪ ነውና ልንሰማው እንፍቀድ፡፡ እዚና እዚህ ጸበል ፈለቀ ብለው እንደሚተምሙት አዲስ ነቢይ መጣ በተባለበት በመንጎድ የግዚአብሄርን ክብር አታቅልሉ፡፡ አገልጋዮችንም በአጉል ሙገሳና ባልገባችሁ እያደነቃችሁና እያጨበጨባችሁ ለትእቢት ብሎም ለውድቀት አትዳርጓቸው፡፡ እግዚአብሄር ለህዝቡ ማስተዋልን ይስጥ፡፡
@destaergano3121
@destaergano3121 4 жыл бұрын
አስተማሪ ሃሳብ ነው!! ነቢይን እግዚአብሔር የሚቀበው የምድሪቷን ሰዎች ችግር እንዲፈቱ ነው::
@esayasbekele2812
@esayasbekele2812 4 жыл бұрын
አፍቃሪው ስለወደደኝ አንተን ነብይ አርጎ ለኔ ና ለሀገሬ አስነሳልኝ! የልቡን ሃሳብ እግዚአብሔር ካንተ አይደብቅምና ደስ ብሎኛል.........እስርሽ I accept u as prophet of GOD !! GOD be wz u for ever, as he is know!!
@meselesisay7165
@meselesisay7165 4 жыл бұрын
ነብይ እስራኤል ላንተ ያለኝ ክብር ትልቅ ነው።
@ehsit
@ehsit 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ይቅር ለእግዚአቤሄር አሜን አሜን ተባርኩ በእሱሰ ሲም አሜን አሜን አሜን👋👋👋👋💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@nitreworkmulat9461
@nitreworkmulat9461 4 жыл бұрын
ይቅርታ እግዚአብሔር ረድቶኃል የሚፈልጉ ዘይታቸውን ይዘው መጥተው ማፀለይ ይችላሉ ወድኃላ አትመልስ ይበቃል እስካሁን ዩተጏዳህው በአዲሱ ጌታ በረዳህ መንገድ ሂድ በቃ እንደገና የቃላት ጦርነት በቃ በርታ
@maseisback5067
@maseisback5067 4 жыл бұрын
....... I can say a lot of things but I had rather remind one thing according to the Bible.... "why Jesus Christ throws away the people who were merchandising in the church ⛪?"
@betaisrael1641
@betaisrael1641 4 жыл бұрын
because they where business men like dansa
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 4 жыл бұрын
Mase Regista One way or another that’s what happening right now Many churches
@zomaylove6613
@zomaylove6613 4 жыл бұрын
Because they are tuft adultery and businessman in the name of God please don't be shy or feel guilty telling the truth if you are Christian you have to stand on your truth
@mygodisperfect6282
@mygodisperfect6282 4 жыл бұрын
ኣየ ትህትና ! የሁሉ ክፋት በራስህ ኣድርገህ ዝቅ ማለትህ ይገርማል ! ልክ የየሱስ መንገድ !!! ምን ልበልህ የእግዚ....ባርያ ዘመንህ ይለምልም በጣም እወድሃለሁ ።
@qsaba2112
@qsaba2112 4 жыл бұрын
Hosea12:13 said by a prophet the Lord brought Jacobs descendant from Egypt they were protected :)
@tinathedaughterofjesus5446
@tinathedaughterofjesus5446 4 жыл бұрын
ሰይጣን በመጨረሻው ዘመን እጅግ በጣም በረቀቀ ሲስተም የሚሰራበት ግዜ ነው ዋና ስራው የተመረጡትን ማሳት የዳኑትን መውረስ ማስመለስ እግዚአብሔር ን እና ቃሉን እየታዘዝን ከሄድን በውነት ከሲስተሙ እናመልጣለን የበሽታ ሁሉ አባት አውሬው ነውና ሰዎች ከእየሱስ ስም ይልቅ ሌላ አዳኝ እንዳለ እንዲያምኑ ይሰራል ለምሳሌ ዘይቱን ሲቀቡ ያስቀመጠውን በሽታ ያነሳል መፅሐፍ ቅዱስ መዳን በእየሱስ ነው እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች ሌላ ስም; ነገር እንደሌለ ይነግረናል እግዚአብሔር ቃሉን መቸም አይለውጥም ቶሎ እንንቃ በጌታ
@romangebremariam9977
@romangebremariam9977 4 жыл бұрын
የማይፀለይ የእግዚአብሔርን ቃል የማያውቅ ታላላቆቸን የማያከብር ሀብት ያለአግባብ የካበተ ለፀሎት ገንዘብ የሚያስከፍል ግን ነብይ ህምምምም ይገርማል፡ የማን ነብይ ይሆን?? መቼም የቅዱሱ የአግዚአብሔር አይደለም
@faxumamohammad8345
@faxumamohammad8345 4 жыл бұрын
Egizaber amlak kante gar new apostle Israel dansaa xelati eririi yebel lante gin kiber leyi kiber mecemer yehun ye Egizaber new tebarki🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 37 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:25
Brianna
Рет қаралды 60 МЛН
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 6 МЛН
አንድ አጋጣሚ ያመጣው ጣጣ
30:58
Ethereum 2022
Рет қаралды 11 М.
ትቶኛል እረስቶኛል አለች!!!
48:14
Pastor hilina girma Zeleke
Рет қаралды 3,5 М.
ጠጠር መጣያ ያጣው ጉባኤ...9ኛዉ የማዕዶት ጉባኤ ሙሉ መርኃግብር
3:54:41
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 224 М.
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 37 МЛН