No video

ዋሻ አምባ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ገዳም || ታሪካዊ የመስህብ ስፍራ

  Рет қаралды 60,124

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

Күн бұрын

Пікірлер: 118
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 5 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ይሄ ነው እውነቱ በሀይማኖት ፅኑ እንኳን ከሰው ከአራውቱ ጋር ይኖራሉ💚💛❤😍
@gedamgojjamawa2289
@gedamgojjamawa2289 5 жыл бұрын
ወይኔ ህጻኖች ሲያምሩ 💖💖💋💋እግዚሐብሔር በቤቱ ያጽናችሁ!!
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
አሚን
@adanechhorsa8949
@adanechhorsa8949 5 жыл бұрын
እማሆይ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይሥጥዎ ሀገራችን እስካሁን ያለችው በእናንተ በእናንተ ፀሎት ነው በርቱ እናቴ
@SaraSara-zc6kj
@SaraSara-zc6kj 5 жыл бұрын
እረጅም እድሜናጤና እግዚአብሔር ይስጠወት እሞሀይ
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ😘😘😘😘
@user-ko2ys4pt2g
@user-ko2ys4pt2g 5 жыл бұрын
አምላክ እግዜአብሄር በቤቱ ያፅናችሁ
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 5 жыл бұрын
እማሆይ በረከትወ ይደርብን❤❤
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
ህፃናት እግዚአብሄር ያሳድጋችሁ በቤቱም ያፅናችሁ እኔ ሀፂያተኛ በደለኛ ነኝና አምላኬ ፊት የምቆምበት አቅም የለኝምና እናቴ እማሆን በፀሎቶት አስቡኝ የቅዱስ አባታችን ተክለ ሀይማኖት ምልጃውና በረከቱ አይለየን እኛንም ደጁን ለመርገጥ ያብቃን
@user-we7wy2wt8e
@user-we7wy2wt8e 5 жыл бұрын
አሜን
@MohammedMohammed-gx5do
@MohammedMohammed-gx5do 8 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ሀገራችነን ሠላም ፍቅር ይስጥልን ለደጁ ያብቃነ
@samss372
@samss372 5 жыл бұрын
አባታችን አቡነ ተክለ ሀይማኖት በያላችሁበት በያለንበት ይጠብቀን አምላክ ሆይ ሀይማኖታችንና ሀገራችን ከማይታይና ከሚታየው ክፋ አሣዳጅ መንፈስ ጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@sikuarzeneb6823
@sikuarzeneb6823 5 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን
@user-we7wy2wt8e
@user-we7wy2wt8e 5 жыл бұрын
ውብ እኮ ነው ተዋህዶ ሁሉም ነገሮን አይጠገብም ።። ሰው ጋር መኖር አቅቶናል እኛ መነኩሴ( እም ሆይ ) የበረሀ አውራ ጋራ ይኖራሉ ። መባረክ ያስፈልጋል ። በረከተዋ ይድረሰን አሜን
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እማሆይ የእናንተ በየገዴሙ ስለሐገር ስለወገን ስለምታለቅሱት ብሎ ሐገራችንን ይጠብቅልን ሰላሙን ያዉርድልን ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን እማሆይ በረከቶ ይደርብን
@user-ff3dr1vp1e
@user-ff3dr1vp1e 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ያረገኝ አምላክ ተመስገን የአብረሃሙ ስላሴ ያሳደጉኝ አባቴ ተክልዬ
@masewslasrese4379
@masewslasrese4379 5 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ቅድስት ሀገሬ
@gattusojgtpw1899
@gattusojgtpw1899 2 жыл бұрын
ድቅነውእግዚአብሄርይመስገን🙏
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
ህፃናቶቹ ሆዴን አንቦጫቦጩት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@user-ko2ys4pt2g
@user-ko2ys4pt2g 5 жыл бұрын
ስለእውነት ግን እደኦርቶዶቅስ የታደለ አለ ታድለን
@user-zd4kv9qg9i
@user-zd4kv9qg9i 5 жыл бұрын
ምንም የለም እህት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 5 жыл бұрын
በጭራሽ መርጠን ሳይሆን ተመርጠን ነው #ሃይማኖት ከምግባር ጋር አስተባብረን ለመገኘት ያብቃን አሜን 💚💛❤
@user-xv7bg8hs7y
@user-xv7bg8hs7y 5 жыл бұрын
በጣም እግዛቤሄርይመሥገን
@tsigegebreamlakhaileslase2736
@tsigegebreamlakhaileslase2736 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺Amen amen
@user-gd9wq3on2w
@user-gd9wq3on2w 5 жыл бұрын
እማ ሆይ በረከት ዎት ይደርብን
@bad8040
@bad8040 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ በቤቱ ያፅናችሁ አሜን አሜን አሜን
@masewslasrese4379
@masewslasrese4379 5 жыл бұрын
ህፃኖች ሲያማምሩ በጣም ይገርማል
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
አይገርምም ግን የእግዚአብሄር ስራ ድንቅ እኮ ነው እዱሳን መልአክት ከአናብስት ከአንበሳ ከነብር ከጅብ ጋር ተስማምተው በአንድ ላይ ይኖራሉ አምላኬ ሆይ እነዚህን ቅዱሳን እናቶች አባቶች አንተ ጠብቅልን አደራ ጌታ ሆይ
@abebeabebe4961
@abebeabebe4961 5 жыл бұрын
ተመስገን እንዴት ደስ ይላል እኔ ተመኘው ወደ ገዳም መግባት ላገልግል ጌታዮን
@user-pq3oq5wc9s
@user-pq3oq5wc9s 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፀናን በእናቶች በአባቶች ፆሎት እኛንም ለደጁ ያብቃን አሜን
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ጥበቃ ከኛም ከናተም ጋር ለዘላለሙ ይኑር አሜን ፫ ኦርቶዶክስ መሆን መመርጥ ነው እኮ ወገኖቸ
@user-xd3ey7zn1l
@user-xd3ey7zn1l 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ደስስስስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉ ነገር በርከታችው አይለየን
@mesigent4827
@mesigent4827 3 жыл бұрын
Amne eigzabhare yamsgne Yantaheahne aimlake Halhanme Yatbakne
@zeinazeina4169
@zeinazeina4169 5 жыл бұрын
እግዚሀብሄር የሳድጋችሁ በቤቱ ያፅናችሁ
@esubalewanta4596
@esubalewanta4596 3 жыл бұрын
እማሆይ ወ/ማርያም ገላው እናቴ መካሪዪ ትልቅ ቦታ እንድደርስ በፀሎት የሚያግዙኝ እናቴ በረከትዎ ይድረሰኝ ረጅም እደሜና ጤና ይስጥዎት
@meaza8754
@meaza8754 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር መልካም ነው 🌹።
@user-ck6bw5mw1d
@user-ck6bw5mw1d 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜውን ጨማምሮ ይስጥዎ። እናቴ ይፕተባረኩ ነዎት።
@haymihaymi8770
@haymihaymi8770 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጌን እማሆይ ምን አለበት እግዚአብሔር ቢረዳኝና መጥቸ በረከቷን ባገኝ
@fantastic1231
@fantastic1231 5 жыл бұрын
This's how wonderful and Godly the proud amharas are!!! God blessed the great amhara people with everything!!!!
@ghirmayweldeyesus3699
@ghirmayweldeyesus3699 4 жыл бұрын
you should say God bless the whole Ethiopian people not only amhara people,what you said is rasism.
@giovannarosa3447
@giovannarosa3447 2 жыл бұрын
Ebakachehu gdam yemthedu setoch alebabesachehunena tegurachehun astekaklu ebakachehu
@esraleasrat4207
@esraleasrat4207 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጌን ። እንዴት ደስ ይለል
@mekidesschere5209
@mekidesschere5209 5 жыл бұрын
እናታለም ሀገሬ ኢትዮጽያ 😭😭😭እረዲያ የለምለም ሀገር እናቴ ሠላምሽን ያብዘው የምንሠማውን እና የምናየውን ክፉ ነገር ከአጠገብሽ ያርቀው አንቺ ማህፀነ ብርቱ የእግዚያብሄር የቅድሥት ሀገር እናቴ ኢትዮጽያ አምላክ ልጆችሽን ይባርክ ሌላ ምን እላለሁ
@jsjsjsjjsjeje1014
@jsjsjsjjsjeje1014 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fantastic1231
@fantastic1231 5 жыл бұрын
Wonderful Gojjam wonderful Ethiopia!!!
@yeromeadmasuyerome6113
@yeromeadmasuyerome6113 4 жыл бұрын
የግዚአብሔር ታአምር❤
@tigsitbelete9245
@tigsitbelete9245 5 жыл бұрын
እማሆይ እድሜ ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ እደርስወ ያሉትን ያብዛልን
@user-pw5vj3zq4y
@user-pw5vj3zq4y 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶደክስ ስላደረከኝ
@trngoabye1840
@trngoabye1840 5 жыл бұрын
በጣም ደስስስ ይላል ህፃናቶች ደስስ ሲሉ
@sefanit2960
@sefanit2960 3 жыл бұрын
እሙሀዬ እረጅም እድሜ ይስጦት🙏🙏🙏❤
@fatumafatuma7211
@fatumafatuma7211 5 жыл бұрын
ክርሥቲያን በጣም ነዉ የምወደዉ ክፍ አይንካችሁ
@yemanekidane2984
@yemanekidane2984 5 жыл бұрын
Jesus christ our lord bless you and Ethiopian eritrean
@eskedreskedr8112
@eskedreskedr8112 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️👍
@dubaifree739
@dubaifree739 5 жыл бұрын
ለምሖይ እረጅም ጤና እና እድሜ ይስጣቸው
@betiynigus1298
@betiynigus1298 4 жыл бұрын
Silehulum nger egziabher yimesgen
@kuwaitkuwait2353
@kuwaitkuwait2353 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤተ ያፅናን
@user-ry9qp2ko3j
@user-ry9qp2ko3j 5 жыл бұрын
እማሆይ ረጅም እድሜ ይስጥልን
@ssbfssdch4125
@ssbfssdch4125 5 жыл бұрын
Egziabher ysexlege enat💚💛❤💒
@tolo6714
@tolo6714 5 жыл бұрын
እሥዬ ሀገሬ ኢትይጲያ ለዘላለም እሥዬሀገሬኢትይጲያለዘላለምኑሩ
@hanaasemamaw2888
@hanaasemamaw2888 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችው
@khasokha5798
@khasokha5798 Жыл бұрын
አትቅረጱጥላት ያቀዉል
@bachayoubachayou7936
@bachayoubachayou7936 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅዎት እማ
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 5 жыл бұрын
BETAM MIYASEDSET SERA NEW BERKTO YEDRSEN EMAHOYE AMEN!!!
@yeenalmethio9791
@yeenalmethio9791 5 жыл бұрын
Egzaber ymeesgeen Yaabatachin Reedet beerket ydeerbn Ameen
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 5 жыл бұрын
እናታችን ዕድሜ ይስጥዎት
@meseretwalatamikaeel4345
@meseretwalatamikaeel4345 5 жыл бұрын
Egzabeher yimasgena Tewehedo sila erngan
@mulatwayirga598
@mulatwayirga598 3 жыл бұрын
በረከቶ ይድረሰን
@mikimolat7801
@mikimolat7801 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AAl-it1gp
@AAl-it1gp 5 жыл бұрын
እናቴ እድሜ እና ጤና ለናቶቻቸን ይስጥልን
@amenetupya6095
@amenetupya6095 5 жыл бұрын
💛💚❤😍😍😍😍😍😍amen amen amen
@adanechyilma9613
@adanechyilma9613 4 жыл бұрын
Yenae enatttt erejem edmae emayaeeeee
@saniyahome6960
@saniyahome6960 3 жыл бұрын
🥰💞💞💞🤲🤲🤲💞💞💞
@user-pu3sp9my8e
@user-pu3sp9my8e 5 жыл бұрын
እናታችንእመብረሀትጠብቀወት
@samargcity8743
@samargcity8743 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 😢😢😢🕊️🕯️🕊️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👈
@Kwt-bo9iv
@Kwt-bo9iv 5 жыл бұрын
መታደልነው
@ethioland6394
@ethioland6394 5 жыл бұрын
Amen
@zumantube4815
@zumantube4815 4 жыл бұрын
በጣና ሀይቅ ደሴቶች ላይ በሚገኙ ታላላቅ ገዳማት በ ደብረማርያም ፣ በጣና ሀይቅ እንጦስ እየሱስ አንድነት ገዳም እና በ ክብራን ቅዱስገብርኤል አድነት ገዳም ላይ የሚገኙ ጥንታዊ ቅርሶችና የሁላችን ኢትዮጵያዊያን ታሪክ የያዘ ቪድዮ በተጨማሪ የገዳሙ አባቶች ለወጣቶች ያስተላለፉት መልእክት ቪዲዮውን ሼር ያድርጉ @
@sanais1401
@sanais1401 5 жыл бұрын
egezabher yemesgn
@mekonnenborena9106
@mekonnenborena9106 3 жыл бұрын
Great work Amhara Mass Media to promote tourism in the region. However, try to give your viewers more information on the place. How far is from the Capital Addis Ababa, Bahir Dar, Debre Markos....there should be a reference to new visitors. For someone who doesn't know the area the information you provide is limited. I visited that part of the area going to Bahir Dar...Gondor in 2018 and I am guessing the area is near to Debre Markos please try to shade some more light in the future when you introduce new place.
@samuelsamuel8071
@samuelsamuel8071 4 жыл бұрын
ethiopia midira gannat hulem wodishaleu
@user-ko6cu2fy1o
@user-ko6cu2fy1o 5 жыл бұрын
እናታችን በረከተዎት ይድረስልን አይ መታደል
@workuhamandefro8884
@workuhamandefro8884 4 жыл бұрын
Esube denk new Emahoy bereketiwo ydereben
@selameneshdengel7774
@selameneshdengel7774 5 жыл бұрын
Weyi maroch 😍
@negative2952
@negative2952 5 жыл бұрын
የኔ እናቶች መታደለወ እኔስ የምዲረ ቤት ሎሰሰራ ተሰደዲኩ አይ ከለመታደለዉ በረከተተዉ ያደረብን
@yeshieworkie9678
@yeshieworkie9678 5 жыл бұрын
Fetarie ymesgen edmana tana ystewet enata
@bezahaile5557
@bezahaile5557 5 жыл бұрын
Egzyabhair yemesgen
@yweyinharg8729
@yweyinharg8729 5 жыл бұрын
Eseki selenezeh belatanawech sil hagerachen sela yaregelen belu y
@wassihunbeyene3138
@wassihunbeyene3138 5 жыл бұрын
Edehi new hayimanoti be sira sgeleti edemi ena Tina yisituti enati emahuyi
@danielasefa4662
@danielasefa4662 5 жыл бұрын
Haymanot ortodox tebezbizual tesedual kirstariqk haymanot metshafoch teserqkual demsisewutal
@yweyinharg8729
@yweyinharg8729 5 жыл бұрын
Weyen hagera yechen yemeselech hager zaras hod baseg
@pursues6065
@pursues6065 2 жыл бұрын
ታዲያ፡ እንዴት፡ የፈረንጅ፡ ፎቶ ፡ አደረጋችሁ? ያሳዝናል።
@monanajash1007
@monanajash1007 4 жыл бұрын
አይ
@dubaifree739
@dubaifree739 5 жыл бұрын
ድንግል ምን ይሳንሻል ደስሲል
@user-we6hs3oz3n
@user-we6hs3oz3n 5 жыл бұрын
የዱር እንስሳቶቻችንም: ሀብቶች ናቸዉኮ:ወገኖቼ ወዴት:ይሂዱ?
@girmayit
@girmayit 5 жыл бұрын
ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የተማሪ መጽሃፍቶችን በpdf ማኝየት ለምትፈልጉ ይሄንን ሊንክ በመንካት ማኝየት ትችላላቹ። bit.ly/2L2D5oE ትምህርት ለሁሉም።
@ayelegedlu2970
@ayelegedlu2970 5 жыл бұрын
ገዳሙ የሚያ_ _ዳቸው ወይስ የሚሳድጋቸው? የተባለውን መጻፍ ስለአልፈለግኩ ነው።
@rahelgermew4761
@rahelgermew4761 3 жыл бұрын
Yet new yemetawku negerune?
@user-xy7hh4ct6u
@user-xy7hh4ct6u 3 жыл бұрын
ተገልበጡ አህያዎች አይሁድ ሁላ 👊👊👊👊😤😤😤😤😤👎👎🤑🤑🤑
@user-se2wl3ro7f
@user-se2wl3ro7f 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክ
@emuyagoshu4211
@emuyagoshu4211 5 жыл бұрын
አደው ምን ይሆ ያሣቀሽ ሚሥኪን አሣዘሽኝ
@soliyanatubep6104
@soliyanatubep6104 5 жыл бұрын
MN asakesh??
@user-ul1zy5te1v
@user-ul1zy5te1v 5 жыл бұрын
666
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 5 жыл бұрын
ምን ያስቅሻል ዘፈን ቢሆን ኖሮ እስካሁን ሌላ ትይ ነበር
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 5 жыл бұрын
ለምን ሳቅሽ ሂጂ ወደ እራስሽ ቤት አንችን ከማይመለከትበት ቦታ አትግቢ እሺ ሆዴ ሀይማኖቱን የሚወድ የስው ሀይማኖት ያከብራል እንከባበር ቆንጆ
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 5 жыл бұрын
Abete emahoye dese selu enate berketo yederebene Egezeyabere yemesegene yeyene ladergew
ዳንጉር የደቅ ስውር ገዳም መገኛ። #ጉዞ  #ethiopiangeographic #monastery #orthodox
13:09
ጉዞ ወደ ምስጢራዊው ገዳም ክፍል ሁለት
26:48
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 81 М.
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 37 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 10 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 43 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 37 МЛН