KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የታፈነ እውነት!ታቦት እየሸኘሁ የ እናቴን ሞት ሰማሁ!ልጄን ለ አያቱ ሰጥቼ መልሼ ማግኘት አቃተኝ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
23:59
ስለ ምወደው ነበር የጠበኩት!ካናዳ ያመጣሁት ባሌ ጉድ አደረገኝ ያለችው አትሌት ፋንታዬ ያልተጠበቀ ምላሽ@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
1:11:27
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
አወዛጋቢው ታሪክ! በ DNA የተለያዩት አባት እና ልጅ!
Рет қаралды 95,389
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 462 М.
SHEGER INFO
Күн бұрын
Пікірлер: 523
@sebleasfaw5952
24 күн бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ እግዚአብሔርን በመፍራት ላደረግከው ሁሉ ብድራትህን እግዚአብሔር ይከፍልሀል ልጁን ጌታ ይርዳው ሴትየዋን ደግሞ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላት ሌላ ምን ይባላል ተባረኩ❤
@solomontenaw9455
24 күн бұрын
በየቤቱ እንዲህ ዓይነት ምርመራ ቢደረግ ብዙ ጉድ እንደሚወጣ የታወቀ ነው። ተከድኖ ይብሰል ። ወንድማችን ግን እጅግ በጣም ጥሩ ሰው ነህና መልካምነትህ አይወሰድብህ። ንግግርም በጣም ትችላለህ። ልጁን ለመርዳት የሄድክበት መንገድ የሚደነቅ ነው። እንግዲህ አንዴ ሆኗልና ለእግዚአብሔርና ለልጁ ስትል የጀመርከውን ከዳር ለማድረስ አትታክት። ጌታ በልጆችህ እንደሚከፍልህ አምናለሁ። እግዚአብሔር ይርዳህ።
@AmyBerhe
24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ሰው ነህ ! ሰው የራሱን ልጅ እየካደ እየጣለ ገንዘብ እየከለከለ አንተ ተክደህ ብዙ ምህረት አረክ , እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ!!!
@nebiyathaile2718
24 күн бұрын
የአመቱ ምርጥ አባት ነህ የልጆቾህ አባት ያርግህ ወንድሜ ልጁ ግን ጥፋት ስለሌለበት በቻልከው ሁሉ እርዳው
@FrehiwotLemma-y8u
24 күн бұрын
No comments😢😢ይገርማል በጣም ያልተሰማ እንጅ ያልተደረገ ነገር የለም የሚባለው እውነት ነው
@AbrarAhmedAdem
24 күн бұрын
አለ ሁሉም መናገር ፈርቶ ነው እንጂ አለ
@abelayshashu4565
21 күн бұрын
ትክክል ነህ ወንድሜ አንተ ጥሩ ሰው ነህ የወለዱትን እንኳን ዞር ብለዉ አያዩም ተባረክ ዘሮችህ ይባርክልህ ❤❤❤❤❤
@helanhelan50
24 күн бұрын
ምን አይነት አባትነው እሚገርም እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ የልጆችህ አባት ያድርግህ 🙏🙏❤❤❤❤ ልጅበጣም አሳዘነኘ በእናቱ ክፋት 😢😢😢😢
@yemsrachwoldemariam6984
24 күн бұрын
በጣም አስተዋይ ሰው ነው በጣም ደስ የሚል ንግግር ያደረገው ታ
@ameleworksahile3495
23 күн бұрын
እግዚአብሔር ልጆችህን ይባርክልህ።ዛሬ ለወለዱት ልጅ እርዱ ተብለው ሲጠየቁ እምቢ እያሉ !!አንተ ሰባዊነትህ ደስ ይላል
@melkamzemelak4712
24 күн бұрын
በጣም የሚገርም ጥሩ ሰው ነው ። ሳያምንበት ይሄን ሁሉ አመት ልጅ ማሳደግ ፈቅዶ፣ ወዶ ሲያስተምር ሲረዳ እንደ አባት ነው ማደረግ ያለበትን ሁሉ ሲያደር ነበረ ። አሁንም የቻለው ያህል ሊረዳው ፣ ሊያስተምረው ከጎኑ ያለው ። ለልጁ እግ/ር ልቡን ይጠብቅ ማስተዎልን ይስጠው። ለናቱም ልብ ይስጣት ለልጆ ስትል ። የሚገርም የህይወት ታሪክ ነው
@bmbm5564
24 күн бұрын
እርዳው ዝብለህ እባክህ አስተምረው በተረፈ መልካም ሰው ነህ ፈጣሪን መፍራትህ
@BELAYMelse-h2e
23 күн бұрын
በእውነት በጣም ቅን ነህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የሰው ልጅ የውሃ ልክ ንህ❤
@GhaderCell-zv2pc
24 күн бұрын
ጀግና አባት ነህ ጎበዝ አተን አለማድነቅ ይከብዳል አሳድገህ አስተምረህ ልጁን ማስደመም አለብህ አስተሳሰብህ በጣም የላቀ ነዉ በህገ ወጥ ደቡብ አፍሪካ እየሄዱ በአበሳ እየተበሉ እየተደፈሩ ነዉ
@woinshet5669
24 күн бұрын
ሴቶች በጣም ልናስተዉል ይገባናል ይሄ ትልቅ ትምህርት ለእኛ ለሴቶች ነዉ እናት ጀግና ናት እኮ ልጇን በጥርሷ ይዛ ታሳድጋለች ለራሷ ሳትበላ ለል ጇ የምትል በዚ ነዉ የምትታወቀዉ እናቶቻችን ተባረኩልን
@selamselina1321
24 күн бұрын
ባለጉዳይዋ ትቅረብና ትጠየቅ ያኔ ሀሳብ እንሰጣለን
@yaschilalshitaye4225
24 күн бұрын
ከዚህች ክፉ ሰው ጋር ንግግር አያስፈልግም።
@randaranda5604
24 күн бұрын
i like
@PeacefullRain-g4g
24 күн бұрын
በቃ ሶስቴ አስመረመረ ልጅ አደለም አሳደገ ፕሮሰስ ጀመረ ልጅ አደለም ምንም ብታወራ የምታመጣው ነገር የለም
@luliyagebrehiwot2112
10 күн бұрын
በጣም ጥሩ ሰው ነህ መሲ ከዚህ በፈመትም እንዲህ አይነት ታሪክ ቀርቦ ነበር ብዙ ጉድ አለ
@kingskid8864
22 күн бұрын
በጣም ጥሩ ሰው ነህ። ልጁ ያንተ ካልሆነ ምን አደከመህ እነዚህ እኮ ምስጋና ቢሶች ናቸዉ በነሱ ምክንያት አትበጥበጥ ተዋቸው ምንበወጣህ አትርዳ። የኔ ምክር ይሄ ነው። የልጁ ጠላት የገዛ እናቱ ነች። አንተ ግን እስካሁን አሳድገሀል ከእንግዲህ የራሳቸው ጉዳይ። አትሞኝ ከህይወትህ አስወጣቸው ልጅህ ባልሆነ ደሞ ትሰቃይ እረ አትሞኝ። ደሞ ከመጀመሪያውም ውስጥህ ያንተ እንዳልሆነ ነግሮሀል አካሄዷም የሴትየዋ ሴራ ነበር ይሄን ማወቅ አለብህ።
@alemayehutesfaye8621
23 күн бұрын
አንተ በጣም ጥሩ ቀና ሰው ነህ አስራ ዘጠኝ ዓመት ሙሉ ስንቴ ጥርጣሬ ብልጭ ሲልብህ ስንቴ እንደፀለይህ መገመት ይቻል እሷም የአንተ አለመሆኑን እያወቀች ከሆነ ያደረገችው እግዚአብሄር ምህረቱን ይስጣት የመደፈሩ ጉደይ እኔ መደፈር አልለውም የአንተ እድሜ እንኳን ጃስ ተብለህ ቀድመህ የምትገኝበት ጊዜ ነው ሳቅና ፈገግታ ብቻ ይበቃሃል እሷ ደግሞ ከእድሜዋ አኳያ የማትፈነቅለው ድንጋይ መኖር የለበትም አንተን ለማግባት ወይም ለመውለድ በመሆኑም የማታማታ ከአንተም ይሁን ከሌላ ተሳክቶላት የልጅ ፀጋ አግኝታለች አትፍረድባት ሆኖም እያወቀች ከሆነ አንተና ልጇን ይቅርታ ጠይቃ አባቱን ታሳውቀው አንተም ልጁን ከመርዳት አትቆጠብ እናትና ልጅ DNA ውን አንቀበልም ካሉ ትልቁ ጥያቄ መጠይቅ የበረበት አንተ እነሱ በሚፈልጉት መሰረት ሌላ ምርመራ ለመስጠትና ክፍያ ለመክፈል ፍቃደኛ ከሆንክ ሃላፊነቱን ለ sheger info ወይም በሌላ መንገድ ብታረጋግጥ ልጁ አባቴ ካደኝ ከማለት ይልቅ ለአንተም ከፍተኛ ፍቅር ይኖረዋል ለወደፊቱም በደስታ ትረዳዋለህ መዋለድ ቋንቋ ነው ሰው ሆኖ መገኘት ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ ::
@hamirwt8081
22 күн бұрын
ወንድሜ ተባረክ አስተሳሰብህ መልካም ነው እንደተረዳሁት ልጆን እየጎዳች ያለችው እናቱ ናት እግዝያብሔር ማስተዋልን ይስጣት ልጁን ግን እንዳልከው አትተወዉ ለዚህ ልጅያለኸው አንተ እና እግዝያብሔር ናቸው
@ስለ-እውነት
24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ!! እንደውም መልካም ሰው ነህ!!! ማነው የእራሱ ያልሆነውን ልጅ ቀጥዬ እረዳለሁ ብሎ የሚል?!!/
@EyuGetachew-sm2rj
24 күн бұрын
በጣም ያሣዝናል አንተ መልካም ሠው ነክ ግን ልጁ ምን ያክ ይጎዳል እኔ ሚገርመኝ ለምንድነው ለልጃቸው የማያሥቡት እዲህ የሚያደርጉ ሤቶች አላፊነት መውረድ አይፈልጉም ሚገርመው።
@ferewinehabtemariam3576
24 күн бұрын
የወንዶች መደፈር በአሁኑ ጊዜ እንኳን እየበዛ መቷል እና አለ መደፈር መሲ
@belaygebre
21 күн бұрын
ተባረክ ወንድምዬ
@ibidafire3407
24 күн бұрын
I really like your humanity.May God bless you brother.the mother must take the responsibility.period!!
@arbamnich
23 күн бұрын
ሕምምም ይገርማል በጣም የማከብርሽ ነሽ፣ሁሉንም ነገር ልናውቅ አንችልም ሆኖም በቀረበዉ ሃሳብ ዙርያ እዉቀት ባልልም ፍንጭ ያለዉንም ማዳመጥ ደግሞ ታላቅነት ነዉ።ትናንት ስለ መደፈር በጻፍኩት ላይ እንዴ አባሪ እንድሆን በማለት የወብ ሳይቲ አድራሻ ለሎች አንብበው እንድረዱት በማለት ነበር ይህ ድህረ ገጽ ዋናዉ አላማዉ የማናዉቀውን እንድናዉቅ ብሎም ከማይሆኑ ኑገሮች ጥንቃቄም እንድናሩግም አይደል።መልካም ቀን
@HirutDesta-zm2qf
24 күн бұрын
ኦዉነትነዉ ❤አባትየዉ የሚናገረዉ ከነ ሴቶች ሰንባል ለገንዘብቡሎ ❤🎉ልጆቻችን የመጡበትን ቦታና ማሳወቅ አለባችሁ ❤🎉ልጆቻችሁን ትምህርታቸዉን ❤እንዳይማሩ ❤ማበላሸትጥሩ አይደለም ❤🎉ለሁሉም አሞላክ ልቦናይሶጥ❤❤
@bitanya2094
24 күн бұрын
እናትየውና ልጁ ፈቃደኛ ከሆኑ በሸገር ኢንፎ ላይ ቀርበው በነሱ በኩል ያለውንሀሳብ ቢገልጹ ጥሩ ይመስለኛል
@PeacefullRain-g4g
24 күн бұрын
ምንይገልፅሉ ሰውየው አልካደም ፕሮሰስ ጀመረ ልጅ አደለም ሶስት ቦታ አስመረመረው ልጅ አደለም😊
@sabakassa2363
24 күн бұрын
መሲየ እንዴትነሺ መቼም በጣም ይገርማል እንዳልል ከዚህቀደም የዚህአይነት ታሪክ አስተላልፈሺልን ነበርብዙነገሩ ተመሳሳይነው 1/ኛ በእህቷ በኩል የሚነጋገሩት 2/ኛ እድሜአቸው የባለፈውም 18አመቱነበር አባት ተብለህ የተታለልከው መልእክትህን አዳምጬዋለሁ ልልህ የፈለኩት ልጁን በደንብ ቅረበው ት/ርቱም ባይሆንለት የግሉንስራ እንዲሰራ/በሌላመንገድ/ አንተጋ የሚመጣበትን መንገድ ስትፀልይ አትርሳው ምክንያቱም ከሁላቺሁም በበለጠ ልጁበጣምነው የተጎዳው ምንም የሚያፅናናነገር የለውም ሁሉምነገር000000 የሆነበት እናቱ በጣም ጎድታዋለቺ እንተግን ጌታ ኢየሱስ ከነቤተሰብህ ብርክ ያድርግህ
@yaschilalshitaye4225
24 күн бұрын
ለምንድን ነው ልጁን በደንብ የሚቀርበው? ለሰውየውስ አታስብም። አንተ ራስ ህ ይህ ነገር ቢሆንብ ህ ትችለዋለህ። ከዚህ በኋላ የራሱን ህይወት ይኑር ልጁም እናቱም ዘመድ አይሆኑትም።
@YohannesDesita
22 күн бұрын
እውነተኛ ሰው ነህ ፈጣሪ ጤናህን ይስጥክ ልጁን እስከ እለት ምትክ አትለየው እርዳታ ጥሩ ደረጃ አድ ርሰው ልጁ እንዳይጎዳ በርታ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@emaleyjored7043
10 күн бұрын
ምን ይቀባጥራል ስትደፍረው ከአርባ በላይ ነች አለ ልጁ አሁን ከሀያ በላይ ነው ስለዚህ የሴትዮዋ እድሜ ስልሳ አምስት ነው ጤናዋን ይስጣት እንጅ አሁንም ጎረምሳ ካጠመደች ቢያንስ መቶ አመት ትቆያለች።
@adadnech122
23 күн бұрын
ቅን ሰውነህ የቅኖች አምለክ የምጦሪህን ልጅ ከጉልበትህ ይስጥህ❤❤❤❤
@amefke2069
24 күн бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ጥሩ አባት ነህ አሳድገሀል ያማል ግን ተባረክ ልጁ ምንም አያቅም ስለዚህ አሁንም አትቀየርበት ለልጁ እሺ
@TsiTsi1111-h8u
24 күн бұрын
ብዙ ወንዶች ወደ ኣሚሪካ ለመውሰድ በዚህ DNA ልጆቻችሁ ኣይደሉም ተብለዋል ዋጥ ኣርገው ዝም ያሉም ኣሉ ያሳዝናል😮😮😮
@tedlanegash9624
24 күн бұрын
እናት እና ልጅ ይቅረቡልን መሲ
@tedlanegash9624
24 күн бұрын
አይ ሌላ ትዳር ሲያዝ የወንድ ልጅ አደበት ይለያያል ፈጣሪ ይመርምረው ልጁን ያለ ዘር አታስቀሩት በእናተ ሀጥያት እባካችሁ ።
@ssaa-er6rk
21 күн бұрын
አተ ምርጥ ሰው ነህ የምር አባቱ ብትሆን ደስ ይለኝ ነበር የኔ ልጅ አባቱ እዛው ሰፈረ ሁኖ እኳ አይጠይቀውም ሰው ሲባል ለካ ብዙ አይነት ነው
@Ethio_star
24 күн бұрын
You are simply a great man! That's how we think and do when we live in a civilized world
@fitsumkelati8552
16 күн бұрын
ተደፈርኩ ሳይሆን ተገፋፋሁ ቢባል ይሻላል ፍላጎት የለህም ግን ተኮርኩረህ ይሁን ተሟሙቀ ታደርጋለህ ፍላጎት የለህም ግን እንዲቆም ታግዘሃለች እና እስካቆምከው ድረስ ደግሞ ተደፍረህ ሳይሆን ተገፋፍተህ ነው
@selamgirma2828
23 күн бұрын
መልካም አባት ነህ ተባረክ
@alemkebede5848
24 күн бұрын
እቺ ምድር ስንቱን ጉድ ነው የምትሸከመው እግዚኦ።
@ነጃትጀማልበሺር
21 күн бұрын
ልጅን እርዳው ሴትየዋ ልቦና ይስጣት ምርጥ አባት
@msttina6887
23 күн бұрын
ልጁን ቢረዳው ደስ ይላል መሲ ልክ ብለሻል ከወለደ ያሳደገ ደግሞ አንተ በጌታ ነእ ስለዚ በስጋ ባይኦን በጌታ አባቱ ነእ ስለዚ የልጅን ልብ አትስበር እኔ ብኦን በዚም በዛም ብዬ እውስደአለው ማለት አለብእ የልጅን አይምሮ አትጉዳ
@parahemasfaw7691
21 күн бұрын
ወይ አይሰማ ጉድየለም አስተዋይሰውነህ ወንድሜ መውለድ ቋንቋነው ይባላል ልጁ እንዳይጎዳ አሁንም አባቱነህ 🙏🙏🙏
@zahraliban5714
24 күн бұрын
ምሻአላህ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ዛሬ የወለዱት የሚከዱ አሉ።እንተግን ሁሉንም ችለህ ከመርዳት አልተቆጠብክም።ልጅ ተብዬው መኽትህን ደውለህ ፍላጎትህን ሳትደብክ ንገረው።በሰዎች እትመራ ።ተጥቃም በልጁ የሆናችሁ ስራ ስር ልጅን መጠቀሚያ ወይም የልጁን እድል አታበላሹ
@emaleyjored7043
10 күн бұрын
ወዳጄ የጋሽ ማሞን ታሪክ ብትሰማ አልቅሰህ አታባራም። ሶስቱም ልጆቻቸው የጥራጥሬው ነጋዴ ልጅ ሁነው ተገኙ ልክስክስ ሴት ከገጠመህ ችግሩ ብዙ ነው።
@tigistfantahun5127
Күн бұрын
አንስማው የት ነው
@baymotgelaw1297
24 күн бұрын
መሲ ወደ ዋናው ጉዳይ ከመግባታቸው በፊት - እራሳቸውን እንዲያስተዋው ቁ ማድረግ - እንዴት እንደ ተዋወቁ መጠየቅ - አንቺ ለእኛ ለቤተሰቦችሽ ግልፅ እንዲሆንልን የተለያዩ ጥያቄዎች መጠየቅ - ከዚህበኃላ ወደ ጉዳዩ አስገቢያቸው please አቸኩይ
@عرنالدالدكاك
24 күн бұрын
አዎ በሴት ይደፈራል እኔ በልጅነቴ ቤተሰብ ጥለውኝ ለሰራተኛ ክፍለሀገር ለቅሶ ሲሄዱበ8አመቴ ነበር የደፈረችኝ27 እድሜ ትሆናለች ከዛ ቀን ጀምሮ ጣፍጦኝ ኩኩሉ ስንጫወት ከሴቶች ጋራ መርጫ እደበቅና ሌላ ነገር እፈፅም ነበር አንድ ጊዜ ከጕረቤት ልጅ ጋራ ተኝተን ነገሩን አርገን እቅልፍ ወሰደን ሲፈልጉን ከብዙ ሰአት ተኝተን እራቁታችን ተገኘን የዶቢ መአት ሰውነቴ ሰንበር እስኪያወጣ ተገረፍኩኝ ግን ዶቢው አላስተወኝም ሱሰኛ ሆንኩ እቤታችን የገባች ሰራተኛ መቅመስ ያሰደስተኝ ነበር እስከ 16አመት ከዛም በላይ ነበር
@trufatargaw593
24 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂are adekemkegn 😂😂😂😂😂😂😂😂😂gudegna nhe😂😂😂😂😂😂
@ሶስናበላይ
24 күн бұрын
😂ጥያቄ ከተድፍርክ ያለ ፍላጎት እንዴት እቃህ ቆምለህ እና ጨርስኪ😂😂😂 ደፋሪማ ወንድ ነው በልጄነቴ የተደፍርኩትን ሰቃይ እስክሞት አርስውም😢
@PeacefullRain-g4g
24 күн бұрын
@@ሶስናበላይስሜቱ ይመጣል ጎረምሳ ነው ይቆምለታል የሚደጋግምም ይኖራል አንዳንዴ ደሞ በአንድ ቀን ይቀራል
@Fifi-q6d
24 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@melodiess2
24 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅
@etagegndagne2979
24 күн бұрын
እውነት አርነት ያወጣል ግን የልጁን ጉዳይ በተቻለው መጠን ብትረዳው እግዚአብሔር አብዘቶ ይባርክህ😊
@rahelamare9877
21 күн бұрын
እናቱ በጣም አስቸጋሪ ባህሪ ያላት ናት ከታወቀና ከተነቃባት ያለውን እውነት ይቅርታ ብላ ማመን ነበረባት የልጅን ህይወት ነው ያበላሸችው እውነተኛ አባቱን እንዃን አላሳወቀችውም ይህ አባት ነህ የተባለው ሰው ግን እግዚአብሔርን የሚፈራ የተባረከ ነው ሌሎች ልጆችህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልህ ያሳድግልህ
@abebekebede7910
23 күн бұрын
🎉የኔ ውድ አባት ጤናና ሰላም ይስጥዎት
@belaygebre
21 күн бұрын
መስዬ ጎበዝ ተጠምጄ የሚለውን አስተካከልሽው
@MekedesDeksissa
20 күн бұрын
The best Dad ever God Bless You 🙌
@woinshet5669
24 күн бұрын
እንዴ ጎበዝ ምን ን ይገርማል እንዳናምን ካልፈለግን በስተቀር ፡ብዙ ወንዶች እንደዚ የሚሰማቸዉ እንዳሌለ ስለሚያዉቁ ተደብቀዉ እንጂ ስንቶች ወንድሞቻችን ናቸዉ የተደፈሩት በሴቶች ለምንድነዉ ተጐዳሁ የሚልን ሰዉ ማሸማቀቅ የሚያስፈልገዉ ነዉር ብርቁ አይደለንም እንዴ ባናምንም ታሪኩን አንንቀፍ እኔ ተባረኩልኝ
@eshetneshteklehaymanot9615
24 күн бұрын
ትክክል።
@blueblue8966
23 күн бұрын
እናትየው ትቅረብልን!! በናንተ ስህተት እና እልህ የልጁ ህይወት ተመሰቃቀለ😢
@yoditwgorgis9197
22 күн бұрын
ሰውየው ችግር የለበትም ሴትየዋ ነች
@hanaabebe765
24 күн бұрын
አነተ በልኸው መሠረት እድሜዋ 19 የልጁ 43 የናቱ 62ነው አንተ ጣም ጥሩና ደግ ሠው ነህ እሷ ግን እያወቀች በስህተቷ ይቅር በለኝ ማለት ነበር ሚገባት እግዜብሔር ያንተን ይወደዋል አይዞህ ወንድሜ
@ruthDesta
22 күн бұрын
ትክክል ነህ ወንድሜ
@smilesmile2096
14 күн бұрын
GOD bless you and your family 🙏 🎉🎉.
@welansatesfaye5384
24 күн бұрын
ትክክል ሴት ትደፍራለች ሰዱስ ታድርጋለች ሴት!!!!!
@abelayshashu4565
21 күн бұрын
አዎ ይደረጋል አንተ ጥሩ ሰው ነህ የዚህን ልጅ እድል ዘጋቾው
@ሶስናበላይ
24 күн бұрын
ልጁ ያሳናዝናል አይ አነተ በትድፍር ምን ትሆናል ይብላኝ ለሴት😢 ተደማለች ታለቅሳልች ታርግዛልች ያላአባት ልጄ ታሳድጋልች መድፍርእማ በወንዶች ነው ሚብስ ወዶች እባካቹ ሴት ልጄ አተድፍሮ😢😢😢 50አመት😅 ከአሜሪካ ቢከልክል ከገነት አይደለም አሜሪካ ቢመጣም ልጅ እናቱን አይጠቅም 😢
@ethiopialove2772
24 күн бұрын
ምን አገናኘው ይሄ ታሪክ ሰውዬው እኮ አልካደውም በደንብ አዳምጪ
@sussegemsmean7064
18 күн бұрын
እንዴት ቆመልህ።
@azebyeheis6762
20 күн бұрын
Betam astewaye saw Egziabeher yebarekehe be ewenet
@banchiteferi9703
23 күн бұрын
እሷጋ ያለውን እውነት ካልሰማን እንዴት ልንፈርድ እንችላለን?
@tsehaydebele2730
24 күн бұрын
መሲ እስቲ ሴትዋ ምን ትላለች ባለጉዳይዋ ትቅረብ
@PeacefullRain-g4g
24 күн бұрын
ከሱ ወለድኩ እያለች ነው ሌላ ምንትላለች
@MahoneMelkam
24 күн бұрын
የድሮ ጴንጤ አግዚያብሔርን ይፈራ ነበር እደዛሬው በወንበዴ ሳይሞላ
@mekdeseshete9701
24 күн бұрын
እግዚአብሄርን የምትፈራ ቅን ሰው ነህ ዋጋህን ጌታ ይከፍልሃል ልጁን እርዳው ያሳዝናል!!!
@kbb7400
24 күн бұрын
ወንድ ሲደፈር እንዴት ነዉ? እቃዉ ካልሰራ ይሆናል ወይ?
@PeacefullRain-g4g
24 күн бұрын
😮ስንት የቤት ሰራተኝ ይደፍራል የቤት ሰራተኞች
@alemayehutesfaye8621
23 күн бұрын
አቀፍ አድርግ መሳምና ማሻሸት ይበቃል ለማነሳሳት ማለቴ ነው ብኛ አገር መደፈር ላይባል ይችል ይሆናል በሌላው አገር ግን ማነሳት እራሱን የቻለ ወንጀል ነው በውጭው ሴቶች ብመሳሪያ በማስፈራት ሊደፍረኝ ሞከረ ብዬ ጮኬ ፖሊስ እጠራብሃለሁ ከስራህ እንድትባረር አረግሃለሁ በማለት ወንዶችን አስገድደው እንደፈለጉት ይጠቀሙባቸዋል ከዚህ ይሰውረን::
@kbb7400
22 күн бұрын
@@alemayehutesfaye8621 እቅፍ ሲደረግ ካልፈለገ አልፈለገም አይደለም ወይ? ካነሳሱለት ግን ትንሸ መተባበር በሱም በኩል አይጠፋም ማለት ነዋ ሰለዚህ የወንዱና የሴቱን እኩል ሃይል መጠቀም አለ ለማለት ትንሸ ይከብዳል
@wm72852
24 күн бұрын
መስዬ ጥያቄሽ ደስ ይላል በደንብ ነው !!! እኔም አልገባኝም
@lidyaasalefew4057
14 күн бұрын
ልጆች የእገ/ር ስጦታ ናቸውና ባታምንበትም አባቴ ሲል የኖረውን ልጅ ባትበድለው እራሱን እሥኪችል ብትረዳው በሰውም በእ/ር ዘንድ መልካም ነው። ወንድሜ ከመርገምም ትድናለህ ጌታን ብቻ ታምነህ መልካሙን አድርግ እግ/ር ዘወትር ደስ ይበለው ዮሐንስ ወንጌል 8:29ን በማስተዋል አንብበው።
@gualetiruneh7779
24 күн бұрын
God bless you.
@ኢትማራETMARA
24 күн бұрын
የወንድ ልጅ መደፈር ብርቅ አይደለም ብዙ ምናውቀው አለ ሆድ ይፍጀው ብለናል ወንድማችን ምንም አልዋሸም ሳይደናበር ቀጥ ያለ መልስ ነው የሰጠው እግዚአብሔር ይስጠው በል ጎረምሳውን አንዴ ልጄ ነህ ብለሀል ተቀበለው ልጁ ያሳዝናል
@DaniH-tk1tv
24 күн бұрын
ይገርማል! እኔ ገና ትምህርት ቤትም በልገባሁበት እድሜዬ ነበር እሷ ግን ምናልባት ሀያዎቹ ውስጥ ሳትሆን አይቀርም እናም ገና በልጅነት እድሜዬ የእናቴ ዘመድ በሆነችውና 5ኛ/6ኛ ታላቄ በምትሆን ሴት ወላጆቼ ባልነበሩበት "ና!እንጫወት"ብላኝ በወላጆቼ አልጋ ላይ ነበር ክፋትን ያስተማረችኝ::አሁን እኔ የልጆች አባት ነኝ::እሷ ደግሞ አሁን 60ቹን አልፋለች የልጅ ልጆችም አይታለች::እኔን ግን ተጠቂ እንድሆን አረገችኝ::የስንቱ ጕዳ ምን ጉድ ተሸክሞ ይሆን::
@mahletyilma-lu2rc
24 күн бұрын
አተ ተባረክልኝ ግን ልጁ አባቱን ማወቅ አለበት እናት እውነቱን ትንገረን አተም እርዳታክ ስለማይቃረጥ ላመሰግንክ እወዳለው
@melakuhailegebreal6154
19 күн бұрын
መደፈሩን ያስተባበልሽበት መንገድ በጣም ያሳዝናል።ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ብዙ ወንድ በሴቶች ይደፈራል፣ ግን ማን ይሰማዋል፣ይህው አንቺ እንኳን አስተዋይ የሆንሽው ሴት፣መደፈሩን ሲነግርሽ ሳቅሽን እየተቆጣጠርሽ ነው ምላሽ የሰጠሽው
@rahelamare9877
21 күн бұрын
መሲ ከቻልሽ እናትየዋን ከነልጇ ያላቸውን ሀሳብ ቢያሰሙን ልጇን እንዳይማር እያደረገችው ነው ይህ ሰው ይማር ልርዳው እያለ ነው በጣም መልካም ሰው ነው እሷ ግን የተሰጣትን እድል መጠቀም አልቻለችም ልጇን በህገ ወጥ መንገድ እንዲወጣ መገፋፋትና ማበረታታት አልነበረባትም
@mulugetahabte9309
23 күн бұрын
አለ መሲዬ ሴት ወንድን ትደፍራለች በኛ አገር ስላልተለመደ ነው እንጂ 100% አለ።
@meserettadese8950
23 күн бұрын
ልጁ ሀይምሮው እንዲያርፍ በለበት በኢትዮጽያ ምርመራ ማድረግ ብትችል በእርግጥ ጥሩ ሀሳብ ነው የሰጠኽው እግዚአብሔር ይባርክህ
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ
24 күн бұрын
ወይ ጉድ እማይሰማ የለ
@sosinaendris5295
24 күн бұрын
ሰላም መሲየ ሰዉየዉልክነዉ ምክኒያቱ እንኳን ዲኤንኤ ይቅርና ጓደኛሺ እንኳን የአንችን የህክምናዉጤት ከአንች ፍቃዲ ሳይጠይቁ አይነግሩም
@selamnahomselam1138
23 күн бұрын
Betam melkam sew nhe Egzyber yebarekih
@saraamagreedavid6763
24 күн бұрын
መሲ አጠያየቅሽ ሁሉ ተገቢ እና መጠየቅ ያለበትን ሁሉ አንስተሻል
@TheSelfmadeQueen_1
24 күн бұрын
ወንድ በወንድ ከተደፈረ እሽ ልስማችሁ፣ እንዴት ነው እየተደፈራችሁ የዘር ፉሬአችሁን ማፍሰስ ምትችሉት? ደግሞ በአንድ ቀን የተደረገ ስህተት ማለት ምን ማለት ነው?
@Roseslove2017
24 күн бұрын
19 & 40 lij new eco setiyewa tifat alebat
@TheSelfmadeQueen_1
24 күн бұрын
@Roseslove2017 he said he was in his 20s
@PeacefullRain-g4g
24 күн бұрын
ለግንኞነት ያለፍላጎቱ ስትገፍፍው ጎረምሳ ነው ስሜቱ ይነሳል ይረጫል ደሞ በአንድቀን ይረገዛል ግን ሴትየዎ ቀድማ አርግዛለች ከሌላ ወንድ
@eteneshkassa3274
24 күн бұрын
ሰምተን እናውቃለን
@nigatberehe6438
24 күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥየተሻለ ትምህርት መማር ይችላል ውጭ ሀገር መንግስተ ሰማየት አይደለም
@ሶስናበላይ
24 күн бұрын
❤❤❤❤❤በትክክል❤
@meryambekelemery
24 күн бұрын
ጤና ይስጥልኝ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን ሚሰማው የጭካኔ ጥግ እግዚአብሔር ፈተና ቢያበዛብን ቢያበዛብን ሥራችን እግዚኦ እግዚኦ ይቅር ይበለን ሰላም ኢትዮጵያ ❤❤❤🎉🎉🎉
@welansatesfaye5384
24 күн бұрын
የኛ ሀጥያት ፅዋው ሞልቶ ተርፍዋል ብዙ ጭካኔ እሚሰራበት ሀገር የኛ ሀገር ነው ግን ሶሻል ሚድያ ስላልነበረ ብዙም አንሰማም ነበር አሁን ሶሻል ሚድያ ስላለ ብዙ ነገር ወጣ ግን ብዙም ደፍሬ ብዙ ነበርባልልም ሶሻል ሚድያም ህይወት መቀየርያ ሆንዋል እንዲህ ሆንኩኝ አድረገችኝ አደርገኝ ይሄ ያ ደረሰብን እያሉ ብዙ ተጠቀሙ ህይወታቸውን ቀየሩ!!!
@ElsaAlene
23 күн бұрын
Tebark ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@masertwube8453
24 күн бұрын
ምንም አይገርምም ፈጣሪ ልቦና ይሥጠን
@HanaDoha-t6w
24 күн бұрын
Amenamenamen Amenamenamen Amenamenamen
@omabdhellaham2722
23 күн бұрын
በእውነት በጣም ጥሩ ሰው ነህ እሳም ፈጣሪ ይቅር ይበላት አንተ ይሄልጅ ያብራክ ክፍት ባይሆንም መቼም ልጄ ብለኸዋል እና በፈጣሪ ስም ልለምንህ እንዳሉት ሁነው መቶ አመት አይኖርም አሁን አንተ ካለህበት ሀገር መጥተው ፈረጆች ልወስደው ያሳድጉ አይደል ለምን እንደሆነ ባላውቅም ልጁ አሳዘነኝ
@FraolWordoffa
24 күн бұрын
በdna በውጤቱ ምንም ጥርጣሬ አይኖረኝም። ነገር ግን የdna sample እንዴት እና የት እንደተወሰደ አልተብራራም። በዚህ ላይ ማብራርያ ይፈልጋል 100% እርግጠኛ ለመሆን። አባት የተባልከው ጥሩ ሰው ነህ።
@MameYegeta-z7z
24 күн бұрын
ወንድሜ የኢትዬጲያ ሜንታሊቲ የሚለውን ቃል ብታስተካክል ምክኒያቱም አንድ ሰው ባህሪ ኢትዮጵያን አይወክልም!
@ሶስናበላይ
24 күн бұрын
❤❤❤ትክክል❤❤
@siu_aep
23 күн бұрын
I think he is trying to talk about the corruption on medical field in Ethiopia.
@lulitgebregziabher1048
18 күн бұрын
i have no coment gor thus lady😮 but you are an Angil❤
@EnatTesfaye-je8gr
24 күн бұрын
ልጁ ያሳዝናል እንዴስካሁኑ ባትርቀው ወድማችን አንተ ንፁህ ሰው ነህ ግን እባክህ ዴውልለት
@hiwettesefu5479
24 күн бұрын
አይ ጉድ ጆሮ አይሰማ የለው የዛሬው ደግሞ ከባድ ነው ይቅር ይበለን ፈጣሪ ።
@alemtesfamichael2121
24 күн бұрын
ሰውዬው እውነት ይዟል ግን እስካሁን ጥሩ አድርጎ ልጁን ስላሳደገው እንዲህ የለፋበት ልጅ መና እንዳይቀር ማገዙን ቢቀጥልበት ልጁን ቁምነገር ላይ ቢያደርሰው ሰው ጉዲፈቻም ያሳድግ የለ
@fufhh9889
24 күн бұрын
ልጁን እስከዛሬ አሳድገሀል አሁንም ብታስተምረው መልካም ነው
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
23 күн бұрын
ተደፍሬ ነው😂😂😂😂 ለካ ወንዶቹም ይደፈራሉ😅
@almaz-rudy8793
24 күн бұрын
ወንድም ይደፈራል፤ ሴት ብቻ አይደለችም የምትደፈረው።
@alfiyashukri57
24 күн бұрын
ወንድ በወንድ ሊደፈር ይችላል በሴት ሲሆን ግን እንዴት ስሜቱ ይነሳሳለታል? ስላልገባኝነው ፣
@ኤማ-ጠ3ሐ
24 күн бұрын
እዴ አለ@@alfiyashukri57
@almaz-rudy8793
24 күн бұрын
@@alfiyashukri57 በሴቶችም ይደፈራሉ
@almaz-rudy8793
24 күн бұрын
@@alfiyashukri57 ከተደባበሰ ይነሳል፡ የወንዶች ስሜት መነሳሳት እንደ ሴቶች አይደለም፤ ሴቶች ስሜታቸው የሚነሳው ከሚወዱት ሰው ጋር ሲሆን ብቻ ነው ፤ አንድ ጓደኛዬ የ14 አመት ወጣት ሆኖ የቤት ሰራተኛቸው ትልቅ ሴት እንዴት እንደደፈሩት ነግሮኛል፤ ሁሉንም ነገር ከራሳችን ስሜት ጋር ማወዳደር የለብንም ፤ በእናታቸው ወይም በአባታቸው የሚደፈሩ ሴቶችም ወንዶች ልጆችም እንዳሉ መዘንጋት የለብንም ። ሰውዬው ዋሽቶ ነው የሚል አስተሳሰብ የለኝም ግን እሱን ስታጠምደው እርጉዝ ሆና የምታሳብብበት ወንድ እንደፈለገች ዲኤኒኤው ማረጋገጫ ነው ፤ ከሱ ጋር ከመተኛቷ በፊት እርጉዝ መሆንዋን ያወቀች ይመስለኛል።
@solomontenaw9455
24 күн бұрын
@@alfiyashukri57ወንድ ልጅ የሴትን ገላ ካየ ስሜቱ ወዲያው እንደሚነሳ የታወቀ ነው።
@hiwotgreen2430
22 күн бұрын
አይ መስዬ ሴት እንዴት ትደፍራላች አልሽ አገራችን የማይሰማዉ እኮ ወንዶቹ ቢናገሩ ስማይየታመኑ ነዉ በጣም በጣም ብዙ ወንዶች አሉ በተለይ በሀይማኖት ሰበብ እያሉ እግዚኣብሔር አገራችንይ ይቅርታ ያድሮግልን።
@እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ
24 күн бұрын
መሲያችን እንኳን አደረሰሽ እስከመላው ቤተሰብሽ ❤❤❤🎉የሚገርም ነው የልጁ ጭንቅላት መበላሸቱ ነው የሚያናደው ማስተዋል ይስጠን እባክሽ የምታይው ከሆነ እናትየዋ ትክክለኛ አባቱን ንገሪው አይጉዳብሽ በኃላ ይፀፅትሻል
@elisaMebratu
24 күн бұрын
መሲ ምነው ደነገጥሸ ሴት አትደፍርም ያለው አልሰማሸም እሰከዛሬ በጣም ደነገጥሸሳ አለም ላይ የሌለ የለም ያልተደረገም የለም ብዙ ታሪክ ነው እዚህ ምድር ያለው
23:59
የታፈነ እውነት!ታቦት እየሸኘሁ የ እናቴን ሞት ሰማሁ!ልጄን ለ አያቱ ሰጥቼ መልሼ ማግኘት አቃተኝ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 20 М.
1:11:27
ስለ ምወደው ነበር የጠበኩት!ካናዳ ያመጣሁት ባሌ ጉድ አደረገኝ ያለችው አትሌት ፋንታዬ ያልተጠበቀ ምላሽ@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 47 М.
00:21
Chain Game Strong ⛓️
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
03:17
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
53:11
📌ሲንግል ማም ነኝ የ13 አመት ልጄን አድኑልኝ ድራግ እየሰጡ ሊገሉብኝ ነው አልኳቸው ፖሊሶቹን...ከእዛን ቀን በኋላ ድራግ ዲለሮቹ ሊገሉኝ ያሳድዱኝ ጀመር ‼️
kidi Ethiopia
Рет қаралды 52 М.
17:38
ዐቢይ በትግሪኛ ስለትግራይ፣ የዛዲግ አብርሃ አነጋጋሪ ድርጊት፣ ኮማንዶው በሰሜን ሸዋ፣ የተያዙ የመከላከያ ተሽከርካሪዎች፣ ግብፅ በጂቡቲ| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 107 М.
38:36
አግባ ተብዬ በ57 ዓመቴ ባገባም ባልጠበኩት መንገድ ጉድ ሆንኩኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 225 М.
47:12
ባል እና ሚስት ፊት ለፊት ተፋጠጡ! የአራቱ ልጆች አባት ማን ይሆን? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 313 М.
58:11
በ ቁርባን ያገባሁት ባሌ ጉድ ሰራኝ ! እሱን ብዬ ነበር ከ አረብ ሀገር የመጣሁት!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 133 М.
52:44
ቆይታ ከመሲ ጋር !ጋዜጠኛ ሚኪያስ ሊያገባ ሽማግሌ ከላከ በኋላ ምን ገጠመው! Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 207 М.
1:11:55
ማንም ደስ ያለውን መናገር ይችላል! እኔ ራሴን አውቀዋለሁ!| ፎቶና ጨዋታ ከሜላት ጋር| Photo Ena Chaweta with melat
Qin Liboch
Рет қаралды 279 М.
1:43:22
'ሁለት ጊዜ DV' እና 'ሁለት ጊዜ የቤት እጣ' የወጣላት እድለኛዋ እናት! ወንድሜን ምን እንዳደረኩት ጠይቁልኝ ትላለች!
Eyoha Media
Рет қаралды 249 М.
1:00:20
የድምጻዊት ምናሉሽ ረታ መንታ እንባ | ፊልም ለምኔው የፍርድቤት ውሳኔ | ጠ/ሚ አብይ ፍረዱኝ
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 214 М.
1:40:05
የእኔን ልብስ ለብሳ የእኔ ቤት ገብታ ጠበቀችኝ || ምህረት ወርቁ || እንተንፍስ #44
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 185 М.
00:21
Chain Game Strong ⛓️
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН