Welafen Drama Season 3 Part 11 - Ethiopian Drama

  Рет қаралды 380,723

Abnatan Multimedia

Abnatan Multimedia

7 жыл бұрын

Welafen Drama Season 3 Part 11 - Ethiopian Drama

Пікірлер: 420
@tegestdsetawtkolbcha1605
@tegestdsetawtkolbcha1605 7 жыл бұрын
ውድ የተዋድዳችሁ የሉዕል እግዚአብሔር ቤተስቦች እንኮን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል ክብርባዕል አድርሳችሁ
@user-si2mk4di2h
@user-si2mk4di2h 7 жыл бұрын
Tegest dsetaw tkolbcha አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን
@bizumekuria3861
@bizumekuria3861 7 жыл бұрын
Tegest dsetaw tkolbcha እንኳን አብሮ አደረሰን
@chinablechew6099
@chinablechew6099 7 жыл бұрын
Tegest dsetaw tkolbcha አንኳን.አብሮ.አደረሰን.ማር
@jemilaaki7703
@jemilaaki7703 7 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-zk5nx3ke7x
@user-zk5nx3ke7x 7 жыл бұрын
Tegest dsetaw tkolbcha አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አየረስን ማር
@user-se6yq1kv3o
@user-se6yq1kv3o 7 жыл бұрын
ወላፈኖች የኛ ምርጦች እንኳን ደና መጣቹ ኮሜታተሮች ያገሬ ልጆች ውስጤ ናቹ ጥግ ድረስ ውድድድድድ
@tigistiasafaasaf7793
@tigistiasafaasaf7793 7 жыл бұрын
ok dasi yilali
@ftfte9971
@ftfte9971 5 жыл бұрын
እኛም ዉድድድድድድ እህታችን
@kababoushfilik5205
@kababoushfilik5205 3 жыл бұрын
Me tooo sis 😘😘😘😘😘😘
@addismulat2
@addismulat2 7 жыл бұрын
ለአቶበዛብህ እረጂም እድሜ
@user-ec8rb8jn8m
@user-ec8rb8jn8m 7 жыл бұрын
እኔስ አሁንስ ስልችት ያለኝ ላይክ ግጩኝ ፍንጭቁኝ የምትሉት ጉድ ነው እማይገባኝ አቦ አትመፃድቁብም አትሌት ያሽነፋችሁ ይመስል
@user-iv9ck9jc6z
@user-iv9ck9jc6z 7 жыл бұрын
Rozin Alayu 😛
@emiemiemiemi7429
@emiemiemiemi7429 6 жыл бұрын
ምንድ ነው ላይክ ብር ነው እንደ ላይክ ብላቹ ልትሞቱ ነው
@user-iv9ck9jc6z
@user-iv9ck9jc6z 7 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችው ወላፍኖች ኮሜንታቶች ተቀድማችዎል ክክክክክ
@semehalgueshguesh8892
@semehalgueshguesh8892 7 жыл бұрын
ሰላማዊት አበበ wowww siwadechew
@cutygirlbrokenheart3104
@cutygirlbrokenheart3104 7 жыл бұрын
tsige. haylay Aatsig ,
@user-ee8yv3lc8b
@user-ee8yv3lc8b 7 жыл бұрын
በኮመንት ይዣቹሃለው የሮቤልን ፀጉር ተባብረን እንጨደው ወላፈኖች well ብያለው
@user-sd3sy5dn9e
@user-sd3sy5dn9e 7 жыл бұрын
መብሪ የሽሜ kkkkkkkkk yishalal
@MarieMarie-kd4qx
@MarieMarie-kd4qx 7 жыл бұрын
ሳይሻል አይቀርም ማጭድ ይዘን እንሂድ
@chinablechew6099
@chinablechew6099 7 жыл бұрын
መብሪ የሽሜ okmar
@saadamohamad2207
@saadamohamad2207 7 жыл бұрын
እሮቢ ኮሜንቶችን ሰምተሀል ፅጉርህን ተስተካክለሀል በተረፈ እናመሰግናለን
@saadamohamad2207
@saadamohamad2207 7 жыл бұрын
መብሪ የሽሜ ከሳምንቱ ይሻላልማር
@user-ol9mx4jw5b
@user-ol9mx4jw5b 7 жыл бұрын
አገር ልገባ ነው የኔ ማሮች በሰላም ግቢ በሉኝ
@sfrxzn3610
@sfrxzn3610 7 жыл бұрын
ናፍቆት ነኝ ተመስገኝ በሠላምግቢቆጅት
@user-ol9mx4jw5b
@user-ol9mx4jw5b 7 жыл бұрын
SFR Xzn አሜን ማማኤ
@riedwanhassan7368
@riedwanhassan7368 5 жыл бұрын
ናፍቆት ነኝ ተመስገኝ ሀይ ናፉቆት ሰለምነዉ
@betatubebeta
@betatubebeta 7 жыл бұрын
እር እር ዛሬ ክክክክክ እያንዳንድሽ ተቀደምሽ አምሮኛል ላይክ ምናምን ሳላይ ተሎ ልጨርስና ላሽ ልበል
@sintasinta9981
@sintasinta9981 7 жыл бұрын
ቤታ ነኝ የማርያም ልጂ 6
@user-vj8ox4ry7s
@user-vj8ox4ry7s 7 жыл бұрын
ላክ ግጪን እምትሉ ግርግዳ ያጋጫቹህ አቡ
@user-du4nc8nk8w
@user-du4nc8nk8w 7 жыл бұрын
አፀድ የማራም ልጂ ፍቅር ነው ጌታየ kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk አሜን ያጋጫቸው
@user-ne9co2ul3v
@user-ne9co2ul3v 7 жыл бұрын
አፀድ የማራም ልጂ ፍቅር ነው ጌታየ kkkkkkkkkkkkkkkkk amen
@as-un6ii
@as-un6ii 7 жыл бұрын
አፀድ የማራም ልጂ ፍቅር ነው ጌታየ አረ አይባልም ጭራሽ አሜን kkkkkkkkkkkkk
@fedilanur7848
@fedilanur7848 7 жыл бұрын
as ሙሉ አባታችን እግዛቤሄር እድሜና ጤና ይስጣችሁ በቀጀ፡ዐጠዐጨ
@jisonglove4276
@jisonglove4276 7 жыл бұрын
አፀድ የማራም ልጂ ፍቅር ነው ጌታየ hhhhhhaaaaaa
@user-lt5lm5it8e
@user-lt5lm5it8e 7 жыл бұрын
አንደኛ ነበርኩ ስርግ እያየሁ አመለጠኝ እንኳን ደህና መጣቹ
@kababoushfilik5205
@kababoushfilik5205 3 жыл бұрын
Ye min sarge yanchi nawu 😂😂😂😂😂😂
@user-yp3dk2lj5s
@user-yp3dk2lj5s 6 жыл бұрын
ቆይ እኔ የጠፊሆ እመስላለሁ ክክክክክክ
@judiijudii5229
@judiijudii5229 7 жыл бұрын
betam arif move new thanks commentrroch gin sitgermu midira bacraq😛👊👊👊
@hayathassen8105
@hayathassen8105 7 жыл бұрын
Fayida Abdulahi hhhhhh bacrqa 😂😂
@Yenezya12
@Yenezya12 7 жыл бұрын
ebakachu comment sechiwoch yegil tarikachuin ena amrotacihuin titachu sile diramaw comment lemeste mokiru 😕
@selamamdechrkos5680
@selamamdechrkos5680 7 жыл бұрын
እናመሰግነለን
@user-fv6no1ib6d
@user-fv6no1ib6d 7 жыл бұрын
erguzi nagn befeterachu esti zare like gicugn amerogn
@user-bv2tn1ot1n
@user-bv2tn1ot1n 7 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ እነአባ ሢያወሩ የተቀናበረው ክላሢኬል ያሥለቅሣል😭😢
@roisrois5279
@roisrois5279 7 жыл бұрын
ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ !
@ewketbeyenbeyen2016
@ewketbeyenbeyen2016 7 жыл бұрын
አይ ወላፈኖች እውነት እየነፈሰባችው ነው ምንም አላማራችውኝም ተዛዛችሁ በጣም ሌላ ታሪክ ሳትጨርሱ ሌላ ታሪክ ትጅምራላችው እውነት መላ ቅጡ እየጠፍበት ድራማ እየሆነ ነው አትዝርክርኩ እባካችሁ
@tizita.telilaseau3976
@tizita.telilaseau3976 4 жыл бұрын
ewket beyen የሮም Beyen right you wanna was the time
@user-kq9qd1mk5m
@user-kq9qd1mk5m 7 жыл бұрын
ቆይ እኔ የምለው ኮሜተሮች እሮቤልን ፀጉርህን ምናምን እያላችሁ አትጨቅጭቁት ቆይ ሰው ባስደሰተው እና ባለው ነገር መኖር አይችልም ማለት ነው ???? ምድረ ዶቄት ሁላ 😂😉 ወላፈኖች እንወዳችኃለን በርቱልን ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑርርርርርር !!!♥
@genetgenet672
@genetgenet672 7 жыл бұрын
ኢሉ ፍቅር የወሎ ልጅ እሯ ድቃላ አይባልም
@user-sn2ku1en1m
@user-sn2ku1en1m 7 жыл бұрын
ኢሉ ፍቅር የወሎ ልጅ ታዳ ስድብ ሱና ነው ወይስ ፅድቅ ሆ?
@user-kq9qd1mk5m
@user-kq9qd1mk5m 7 жыл бұрын
እሪም ወሎየዋ ኢስላም ነው ሂወቴ አረ አልተሳደብኩም
@user-kq9qd1mk5m
@user-kq9qd1mk5m 7 жыл бұрын
Genet Genet ገንየ ድቃላ አላልኩም ኮ የፃፋኩትን በደንብ አምብቢው
@user-iv9ck9jc6z
@user-iv9ck9jc6z 7 жыл бұрын
ኢሉ ፍቅር የወሎ ልጅ 😄😄😄
@user-ip4uw9jm3x
@user-ip4uw9jm3x 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ምርጦች እኔምለው ላይክ ግጩኝ የምትሉ ሠዎች ከግርግዳጋ ያጋጫቹ አቦ
@enenegnyerase7014
@enenegnyerase7014 7 жыл бұрын
well welafenoch eski zare like adrgulign bye alkm endatasafrugn
@elsabetshume7713
@elsabetshume7713 7 жыл бұрын
ወላፈኖች ብርቱ እናመሰግናለን እሮቤ ጉበዝ በርታ
@eyobsinte5768
@eyobsinte5768 7 жыл бұрын
አዲስ እንግዳ ነኝ አበረታቱኝ
@user-em1rg4ky3z
@user-em1rg4ky3z 7 жыл бұрын
wel come ብያለሁ ወላፈን ድራማውች ይመቻችህ
@user-tm7xk2dy3q
@user-tm7xk2dy3q 7 жыл бұрын
ሮቢ ግን ሰዐሊ ነው መሰል ፀጉር የሚያሳድጉ እነሱ ናቸው ሀሪፍ ነው ወላፈኖች
@yemariyamlijmmm3625
@yemariyamlijmmm3625 7 жыл бұрын
ለምን ግን ስርዓት ታጣላቹ በቃ ፊልሙን እዩ ከዛ ስትፈልጉ ስለፊልሙ ኮሙቱ 1 2ኛ እያላቹ ላይክ ምንድነው መጃጃል ብርቅ ነው እንዴ ላይክ
@betikonjo543
@betikonjo543 7 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው በርቱ ውድ ያገሬ ልጆች♥♦♦
@alexeshetu1634
@alexeshetu1634 7 жыл бұрын
Hanan Tarik ስላለች ብቻ እየደበረኝ የማየው ድራማ ምንም አትሉም
@febenibaba3271
@febenibaba3271 7 жыл бұрын
ይሄ ድራማ ውስጤ ነው። ግን የሮቤል ነብሳባት ሞተው አልነበር
@genetgenet672
@genetgenet672 7 жыл бұрын
Tigist Jomana እልመቱም የእናቱ ናቸው የሞቱት
@tdenektbebu5082
@tdenektbebu5082 7 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN Enkuan abero Adersen
@hima406
@hima406 7 жыл бұрын
Thank you walafenoch
@sitiiahmed8597
@sitiiahmed8597 7 жыл бұрын
betam betam turu New bertu enamsginalen 💚👍💓
@nibertetsgeyae2324
@nibertetsgeyae2324 7 жыл бұрын
በናታችሁ ላይክ ግጩኝ 8 ነኝ እሺ ክክክክክክክክክክክክ
@hilinayemama5413
@hilinayemama5413 7 жыл бұрын
niberte tsgeyae like berkeshi new 😜
@maryabetugetaye2034
@maryabetugetaye2034 7 жыл бұрын
Well come
@missumyfamily9128
@missumyfamily9128 7 жыл бұрын
ኡፍፍፍ እንኳን ኣገኘሃቹ ወላፎኖች የመዳም ዋይፋይ ዘግቶብኝ ጠፍታቹብኝ ነበር ።
@rozinaroza4870
@rozinaroza4870 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-mx4os6xt4x
@user-mx4os6xt4x 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ #ከዝህ ላይ ማለት እምፈልገው እባክሽ #ሄለን በድሉ በአንች ስም Fb ተከፍቶል አዘጊው ወይም መላ ፍጠሪለት በጣም እሚያስጠላ ነገር ነው እሚፖስት ስለዘረኝነት #ሳምራዊት ሁነሽ የምትጫወችው ገፅባህሪ
@user-iv9ck9jc6z
@user-iv9ck9jc6z 7 жыл бұрын
ለናቴ የደስታ ምንጭ አድርገኝ ፈጣሪ tkkl neshi enaim Awkwalew ya zergna peg
@user-qq3px7zz2i
@user-qq3px7zz2i 7 жыл бұрын
እንስመሰግናለን ስጠብቃችሁ ነበር ሀናን ለሰርግሽ Ehtiop ልመጣ ነው ከሳውዲ ልባረር ነው ለልጅሽ ሞግሽት ብታደርጊኝ ክክክክክ
@user-se6yq1kv3o
@user-se6yq1kv3o 7 жыл бұрын
ይራበኝም ይጥማኝም ሰላም ትሁን ብቻ ሀገሪ አረ ማማዬ ምን በወጣሽ አገርሽ ገብተሽ ሽር ብት በይ የታባቱ
@user-qq3px7zz2i
@user-qq3px7zz2i 7 жыл бұрын
ኮኪ የተስፍሽ ልጅ Eshi yene mar Amsgnalehu abirn engba eski bichayen dabrign
@user-se6yq1kv3o
@user-se6yq1kv3o 7 жыл бұрын
ይራበኝም ይጥማኝም ሰላም ትሁን ብቻ ሀገሪ ቆንጆዬ አረ ጣጣ የለውም እሺ
@mz7269
@mz7269 7 жыл бұрын
ይራበኝም ይጥማኝም ሰላም ትሁን ብቻ ሀገሪ . ere sis mignotu ayikebdm
@meryestifanos1516
@meryestifanos1516 7 жыл бұрын
ይራበኝም ይጥማኝም ሰላም ትሁን ብቻ ሀገሪ የኢትዮጲያ፡ሀብታምቤት፡1ቀንከመስራት፡አረብሀገር፡አመትመስራት፡ይሻላል
@tdenektbebu5082
@tdenektbebu5082 7 жыл бұрын
wawe betam enamesegenalen sewdachu Egeziabehr yebarecelachu
@gela6696
@gela6696 7 жыл бұрын
Thanks welafenoch 😇
@user-ip4uw9jm3x
@user-ip4uw9jm3x 7 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ወለፈኖች ሠወዳችው እኮ😘😘 አክሌና በዜ ውሥጤ ናቹ😄😄
@lemikonjo1238
@lemikonjo1238 7 жыл бұрын
enameseginalen bertu
@user-dt8eb4oo9r
@user-dt8eb4oo9r 6 жыл бұрын
እዚ ድራማ ላይ መምህሬ የተቀበረው ሽፍታው ቴዎድሮስ ይገርማልም ደስ ይላልም
@user-vq3pc4jy6c
@user-vq3pc4jy6c 7 жыл бұрын
ወው ደሰ፡ይላል፡ቀጥሉበት ውዱቸ
@bizumekuria3861
@bizumekuria3861 7 жыл бұрын
መስቀሉ እኮ ግን ውድ ስጦታችን ነው መተወኛ አደረጋችሁት ጉድ
@minayebabalij8059
@minayebabalij8059 7 жыл бұрын
enamesgenalen
@mulunesheyegetalijimulunes3846
@mulunesheyegetalijimulunes3846 7 жыл бұрын
arfi new bertu tebareku
@tesgemariyamgeni9763
@tesgemariyamgeni9763 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወናፍን ምርጦች
@firahiwottsehay1223
@firahiwottsehay1223 7 жыл бұрын
ዋውውው ያምራል እናመሰግናለን
@merihagos6554
@merihagos6554 6 жыл бұрын
thanks maroch
@zinashfeleke9676
@zinashfeleke9676 7 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወላፈኖች ያምራል
@hdbdu9491
@hdbdu9491 7 жыл бұрын
አሪፍ ነው በረቱ የሮዛ ጎደኛ የድሮ ፍቅርኛ እያለችው ነው ወይም ፍቅር እንዲህ ተሎ ያስርሳል እንዴ ቢያስ መልስ ሳይሰጡ ሌላ ሰው ማፍቅር ልብ ይስጠን
@user-nb8mb6jk6t
@user-nb8mb6jk6t 7 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ወላፈኖች እንዲሁም ኮሜንታተሮች የሳምንት ስው ይበለን
@dagemds8826
@dagemds8826 7 жыл бұрын
አይ.ስወዳቹ እኮ
@oneethiopia2850
@oneethiopia2850 7 жыл бұрын
Enamesegnalen
@amaharcsalem532
@amaharcsalem532 7 жыл бұрын
ወላፈኖች ደስ የምትሉኝ ነገር አድስ ጀማሪወችን እየፈለጋችሁ ማሰራታችሁ በጣም የሚወደድ ነው በርቱ ቀጥሉበት
@tizita.telilaseau3976
@tizita.telilaseau3976 4 жыл бұрын
Amaharc Salem was the time to get you a
@fsggs6110
@fsggs6110 7 жыл бұрын
well cam mrtochi
@user-ne9co2ul3v
@user-ne9co2ul3v 7 жыл бұрын
thank you
@yemesirachfesihaye3767
@yemesirachfesihaye3767 7 жыл бұрын
Thanks
@judiijudii5229
@judiijudii5229 7 жыл бұрын
betam arif move new thanks
@user-ks4ez2gq9i
@user-ks4ez2gq9i 7 жыл бұрын
እኔም ዛሬ በዛብህን ሆንኩላችሁ.እጄን እኮ ነው
@zenatzenat6389
@zenatzenat6389 6 жыл бұрын
d Sweet
@Daso-cd7wn
@Daso-cd7wn 7 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ከተፊ አላቹልኝ
@user-xc6mp2cy5t
@user-xc6mp2cy5t 7 жыл бұрын
ይሄንድራማ እየወደድኩትነው በፊት ብዙምነበር
@user-sw3fn8qe6u
@user-sw3fn8qe6u 7 жыл бұрын
thanks
@akberetshokorina5567
@akberetshokorina5567 7 жыл бұрын
ምርጦች እናመሰግናለን
@user-tt5wq9pn1g
@user-tt5wq9pn1g 7 жыл бұрын
tnx derama wudeddd
@user-hu6dr2oy7f
@user-hu6dr2oy7f 7 жыл бұрын
አይወዶቺ የዛሬ አበባወቺ የነገ አቃጣወቺ ያሬዲ የፍቅረኛውን ልብ ብቻሳይሆን የኔንም ልብነው ቀጥ ያረገው
@user-gv6ep9xs2w
@user-gv6ep9xs2w 7 жыл бұрын
wowww arifa naw
@user-eh4qo5qj2g
@user-eh4qo5qj2g 7 жыл бұрын
ሀይ ኮመንታተሮች እሥኪ ጠጋ በሉ አረንኮምትበት ውይ ቺኮች አንቺ አትጋፊ ፈጣጣ
@eleniyangessom8891
@eleniyangessom8891 7 жыл бұрын
aklile ena bezabh betam new myastelugn
@user-eg2so2fg3e
@user-eg2so2fg3e 7 жыл бұрын
ሳምሪን የሚከታተላት ማነው ያነው መክብብ እዳይሆን ብቻ ወይ ፈተና በተረፈ ሀሪፍ ነው እናመሰግናለን
@eyerusjerryeritrawit6824
@eyerusjerryeritrawit6824 7 жыл бұрын
የኔ ተወዳጆች እኳን መጣቹልን እሮቢ ok ነህ ግን
@redeatredeat1012
@redeatredeat1012 7 жыл бұрын
ኤልያስ ዛሬ ፀጉርህን ከልሰሀል ጎበዝ ልጅ!ማለቴ ጎበዝ ሰውዬ
@maziyednglmaryamlij8613
@maziyednglmaryamlij8613 7 жыл бұрын
wellcome biyalew yene mrtoch
@rahmamohmed9516
@rahmamohmed9516 7 жыл бұрын
እናመስግናለን
@safahmad2336
@safahmad2336 7 жыл бұрын
እናመሰግናለንዋውያምራል
@mohammedabdulaziz5966
@mohammedabdulaziz5966 7 жыл бұрын
wowwwww very nice tankiyuo
@addisaddis247
@addisaddis247 7 жыл бұрын
Welcome 💕
@sameraal4454
@sameraal4454 7 жыл бұрын
እደት ናችሁ ፍቅሮቸ ያምራል ቀጥሉበት
@Sarasara-iq2zg
@Sarasara-iq2zg 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወላፈኖች
@user-cy2de9el2v
@user-cy2de9el2v 7 жыл бұрын
well come
@mkidebashah7398
@mkidebashah7398 7 жыл бұрын
አሪፍ ነው የዛሪው
@jhgggh2427
@jhgggh2427 7 жыл бұрын
ወላፈኖች ስወዳችሁ ቀጥሉበት
@tsehayabate4920
@tsehayabate4920 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ወላፈኖች
@Samsam-ru4ku
@Samsam-ru4ku 7 жыл бұрын
well cam
@user-te3mf5tg1f
@user-te3mf5tg1f 7 жыл бұрын
well come ምርጦቸ አይቸ እኮምታለሁ
@merilove2380
@merilove2380 7 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ወላፈኖች
@hyamanothyamanot3502
@hyamanothyamanot3502 7 жыл бұрын
amenn
@iamethiopia3442
@iamethiopia3442 7 жыл бұрын
temesgen robi tsegurehen tekoretkew
@neswwwrayazazilnanesra7376
@neswwwrayazazilnanesra7376 7 жыл бұрын
Well coom
@mamilove5040
@mamilove5040 7 жыл бұрын
Harif new bertulgni all 😘
@fathylamesa6556
@fathylamesa6556 7 жыл бұрын
wowwwww
@mihretabebe4975
@mihretabebe4975 7 жыл бұрын
wawoooo enkaun dena metachu
@user-ge6qy6qr5b
@user-ge6qy6qr5b 7 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣቹ ወላፈኖች
@nardigebru6551
@nardigebru6551 7 жыл бұрын
harif naw
@zahirazahiira1435
@zahirazahiira1435 7 жыл бұрын
hanan tarik Mareee I love you I like it
@fm3helennegi408
@fm3helennegi408 7 жыл бұрын
wawww ekuwan dehena metachihu maroch
@fawazalrshede1477
@fawazalrshede1477 7 жыл бұрын
ዋውውውው ያምራል
@yalmaautopia7409
@yalmaautopia7409 7 жыл бұрын
በጣምአሪፍነው
@tigistmelaku9621
@tigistmelaku9621 7 жыл бұрын
uffffff akilil siwodih
@temrgetachew3624
@temrgetachew3624 7 жыл бұрын
waw
Welafen Drama Season 3 Part 12 - Ethiopian Drama
28:04
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 339 М.
Yefekeir Mirchaye Season 1 Ep 1
31:23
ebstv worldwide
Рет қаралды 2,3 МЛН
UFC Vegas 93 : Алмабаев VS Джонсон
02:01
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 224 М.
Stupid Barry Find Mellstroy in Escape From Prison Challenge
00:29
Garri Creative
Рет қаралды 21 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 33 МЛН
Ethiopian Comedy Series Betoch Part 76
26:14
Mihret Lema
Рет қаралды 278 М.
Yemeabel Wanategnoch - S01E04 - Part 4 - የማዕበል ዋናተኞች ክፍል 4
31:35
የማዕበል ዋናተኞች
Рет қаралды 701 М.
Welafen Drama Season 3 Part 14 - Ethiopian Drama
33:33
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 347 М.
Mogachoch EBS Latest Series Drama - S05E116 - Part 116
32:08
Mekdi Media
Рет қаралды 471 М.
Elias Gizachew - Tera Tera - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)
6:01
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 2,1 МЛН
Senselet Drama S01  EP 1  Full Episode ሰንሰለት ምዕራፍ 1 ክፍል  1
42:11
Welafen Drama Season 3 Part 13 - Ethiopian Drama
37:42
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 452 М.
UFC Vegas 93 : Алмабаев VS Джонсон
02:01
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 224 М.