Welafen Drama Season 3 Part 14 - Ethiopian Drama

  Рет қаралды 347,657

Abnatan Multimedia

Abnatan Multimedia

7 жыл бұрын

The Latest from Welafen Drama Season 3 Part 13 - Ethiopian Drama

Пікірлер: 512
@sameraal4454
@sameraal4454 7 жыл бұрын
ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳን ለታላቁረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም ፆም ተቀባይነት ያለው ይሁንልን አሜን ያረብ
@user-gv7sb8tf6g
@user-gv7sb8tf6g 7 жыл бұрын
Samera Al እንኳን አብሮ አደረሰን አሚንንንን
@enenegnyerase7014
@enenegnyerase7014 7 жыл бұрын
Samera Amin
@user-iv9ck9jc6z
@user-iv9ck9jc6z 7 жыл бұрын
#ወላፍንወች እንኳን ደና መጣችው እዲሁም ውድ #የሀገሬ ልጆች በውጭም ሀገር ቤትም ያለችው ባላችውበት ሰላማችው ይብዛ እኔ #የኦርቶዶክስ ነኝ እምነቴን እወዳለው የሰው እምነትም አከብራለው ውድ የሀገሬ ልጆች እምነታችው እምነቴባይሆንም በጣም የምወዳችው የማከብራችው እህት ወንድሞች ሙስሊሞች አሉኝ አከብራችዎለው ያከብሩኛል በዚ አጋጣሚ #ለሙስሊም #እህት #ወንድሞቼ እዲሁም ለሀገሬ #ሙስሊሞች በሙሉ እንኳን #ለታላቁ #እረመዳን የፆም ወራት አደረሳችው ፆም ፀሎታችው ተሰሚ እዲሆን ምኛቴ ነው መልካም #እረመዳን ይሁንላችው
@user-pl9un9er1w
@user-pl9un9er1w 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ወድ የተዋህዶ ልጅች ልባችሁ አይሠበር ትቢቱ ሊፈፀም ግድ ነዉና አትዘኑ ትግና ፀልዩ ተኮላወች እዳይነጥቁን አይዞን ድሮም ክረሥትና ህይወት በፈተና የተሞለበት ነዉ እሥከ መጨረሻዉ የፀና የዘላለም ህይወት አለዉ እዳለ ጌታችን መፅናት አለብን እኛም እመቤ ትረዳናለች አይዞን😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-hi7fr6dx6w
@user-hi7fr6dx6w 7 жыл бұрын
ድንግል ሆይ እወድሻለሁ እሥክት ወጣ ነፍሤ አሜን አሜን ማር እውነትሽነው የድንግል ልጅ ኹላችንም ይጠብቀን
@hannakay2416
@hannakay2416 7 жыл бұрын
Amen amen
@user-ne4pe3hd9b
@user-ne4pe3hd9b 7 жыл бұрын
ድንግል ሆይ እወድሻለሁ እሥክት ወጣ ነፍሤ አሜን አሜን አሜን እህት እውነትሺን ነው የድንግል ማርያም ልጂ ከሁላችን ጋአ ይሁን አይዞን በፍተና የሚፀና ስው የተባርከ ነው
@hayimlove9292
@hayimlove9292 7 жыл бұрын
ድንግል ሆይ እወድሻለሁ እሥክት ወጣ ነፍሤ amen amen amen marrrr
@meazalove7437
@meazalove7437 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@khalidaalmogel
@khalidaalmogel 7 жыл бұрын
ውድ የኢስላም ልጅች እካን ለረመዳን ውር በሰላም አደረሳችሁ አላህ ጦማችውን ከሜቀበላችው ያድርገን
@mominayimam6672
@mominayimam6672 7 жыл бұрын
Khalid Almogel ...enkwan abero adarasan ehet ameeen yareb
@user-hq5ft2ve3h
@user-hq5ft2ve3h 7 жыл бұрын
Khalid Almogel አሚን
@meremmerem2121
@meremmerem2121 7 жыл бұрын
enkuwan abro adresn kalid
@zainabazain4471
@zainabazain4471 7 жыл бұрын
Khalid Almogel አሜንያረብ
@user-gv7sb8tf6g
@user-gv7sb8tf6g 7 жыл бұрын
Khalid Almogel እንኳን አብሮ አደረሰን አሚንንንን ያረብ
@sadasada3936
@sadasada3936 7 жыл бұрын
ውድ የኢስልምና ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1438ኛው የረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ
@dgailgkgair7765
@dgailgkgair7765 7 жыл бұрын
አስለሙአለኩሙወረመቱለሂወበረከቱህ። ኢከንአደረስቹ
@saidemohmmed8270
@saidemohmmed8270 7 жыл бұрын
Sada Sada እንኮን አብሮ ያንግሡ
@AsmaYedessljiAsmaYedesslji
@AsmaYedessljiAsmaYedesslji 7 жыл бұрын
enkon abro aderesen wude
@samisaid4555
@samisaid4555 7 жыл бұрын
Sada Sada እንኬንእም
@habibawollotube4663
@habibawollotube4663 7 жыл бұрын
ለ እስልምና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቸ በሙሉ ረመዳን ይዞት ከሚመጣው ኸይር አላህ ይወፍቀን እንኳን ለተከበረው ለረመዳን አደረሳችሁ አደረሰን አልሀምዱ ሊላህ ያረብ
@faezauabi3644
@faezauabi3644 7 жыл бұрын
ሀቢባ ዳውድ አሚን አሚን
@rahmaseid1466
@rahmaseid1466 7 жыл бұрын
አሚንንንንን
@enaykadar6392
@enaykadar6392 7 жыл бұрын
ሀቢባ ዳውድ እንኮን በሠላም አብሮ አደረሠን እህታችን
@user-sc9wy1rx1g
@user-sc9wy1rx1g 7 жыл бұрын
ሀቢባ ዳውድ እንኳን አብሮ አዴረሰን የኔ ማር
@semiraomer4570
@semiraomer4570 7 жыл бұрын
ሀቢባ ዳውድ አሚንንን ማር እንካን አብሮ አደርሰን
@teminitdegu1569
@teminitdegu1569 7 жыл бұрын
as wr wb ውድና የተከበራቹ ሙስልም እህትና ወንድምቼ እንካን ለታላቁ ረሞዳን ፆም እንካን በሰላም ዘደረሳቹ እነደዝሁም ኣወቄም ይሁን ሳላቅ ያሰቀየምካቹ ወይም የሰደብካቹ በሙሉ ለኣላህ ብላቹ ኣፉ በሉኝ ወድደፍድድ ነው ማረጋቹ በያላቹበት ኣላህ ይጠብቃቹ ጀዛኩምላህ ከይረን
@user-gv7sb8tf6g
@user-gv7sb8tf6g 7 жыл бұрын
Mamiksa Mamiksa ውአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አውፍቲሊላህ ኸይርን ጀዛ ልዩ እኔም ለአላህ ብየ ውድድድድድድ
@teminitdegu1569
@teminitdegu1569 7 жыл бұрын
ሀውለት ሰይድ yen konjo le allah bilo sewun yemiwed be allah zendim yewededal ena enem. le allah bey weddddddd new maderigish
@user-gv7sb8tf6g
@user-gv7sb8tf6g 7 жыл бұрын
Mamiksa Mamiksa አላህ ውድድድድድድድ ያርግልኝ ማሬ
@teminitdegu1569
@teminitdegu1569 7 жыл бұрын
ሀውለት ሰይድ ameeeeeen yareb habibit lehulachin musilimoch ye allah wudetawun yabzalin
@user-gv7sb8tf6g
@user-gv7sb8tf6g 7 жыл бұрын
Mamiksa Mamiksa አሚንንንንን ሀቢብቲ
@onlymy1076
@onlymy1076 7 жыл бұрын
አሰላም ዋአለይኩም ወረህመትላህህ ወበረካትሁ እደትናችሁ ውዴ የኢስላም ልጆች እካን ድስአላችሁ እሮመዳን መጣልን አልሀምዱሊላ
@onlymy1076
@onlymy1076 7 жыл бұрын
መሬም ብትል ኢስላም
@user-gv7sb8tf6g
@user-gv7sb8tf6g 7 жыл бұрын
Only My ውአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን አብሮ አደረሰን አሚንንንንን ለሁላችን
@user-eq9os2qe9h
@user-eq9os2qe9h 7 жыл бұрын
Only My ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አ ላሀምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል ፅማችን የሚቀበለን ያድርግልን ኢሻአላህ
@user-cz2kc2wh7q
@user-cz2kc2wh7q 7 жыл бұрын
ሀቢባ ዳውድ እንኳን አብሮ አደረሰን ለተከበርው ለሮመዳን ወር እድሁም ሁላችሁም እኳን አደረሳችሁ የስልም እምነት ተከታዮች
@user-gv7sb8tf6g
@user-gv7sb8tf6g 7 жыл бұрын
مُنى آل راجح እንኳን።አብሮ አደረሰን
@hasnahasna3520
@hasnahasna3520 Жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረስን❤❤
@user-en6iv7ft2b
@user-en6iv7ft2b 7 жыл бұрын
በዜ ይመችህ መቀመጫሽን ከሚአሰፋው አይምሮሽን ምናለ ቢአሰፋው 👍
@user-ux3kd7wv3f
@user-ux3kd7wv3f 7 жыл бұрын
ወላፈኖች እናመሰግናለን እውነት ነው በዛቢል ፈጣሪን እሚፈራ ጠፍቷን
@user-hf9ds1sn9b
@user-hf9ds1sn9b 7 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን ጹመው ከተጠቀሙት አላህ ያድርገን
@user-je9jc9gp7x
@user-je9jc9gp7x 7 жыл бұрын
የእስልምና እምነት ተከተዮች ውድ እህቶች ወንድሞች እንኳን ለረመዳን ፆም አደረሳችሁ መልካም ፆም ይሁንላችሁ ዱባይ እያላችሁ ደግሞ ስራ እርዱብ ኡፍፍፍ ረመዳን ስደርስ ወደ ሀገር ቤት ሂጂ ሂጂ ነው የሚለኝ
@hasnahasna3520
@hasnahasna3520 Жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረስን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uv3qu6ws9h
@user-uv3qu6ws9h 7 жыл бұрын
ሀብቢቲ። እንኮን አብሮ አደርሰን። አላህ ፆመው ከተጠቀሙት ያድርገን
@user-ig5xc9nn1o
@user-ig5xc9nn1o 7 жыл бұрын
ወይኔ በዛብህ ስወድህ እኮ እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ። ከውዴጋር ያደረከው ንግግር ውስጤን ነካኝ እውነትክን ይች ሀገር ወዴት መሄዷ ነው . ክር የለም እንዴ ፈጣሪን መፍራት የለም አልክ ውስጤን ነካኸኝ በገሀዱም አለም ድፍረትና ክህደት በዝቷል ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን ። ብሌን አሳዘንሽኝ አይዞሽ ታገኚዋለሽ ። እናመሰግናለን የኔ ምርጦች የሳምት ሰው ይበለን ።
@user-qu8wd6mp8x
@user-qu8wd6mp8x 7 жыл бұрын
ሀሀ ጂን የለም ነው ያልሽው አቺእራሱ ጂኒ ነገር ነው አለባበስሽ እረ ሴቶች ሳባ ሳባሽን የምይድን ምች ይምታው እሺ አሜን በይ እረ ወድያ እውነትህን ነው ሞኬ ስው ፍጣሪውን መፍራት ትቶ ክህደትን አብዝቷል እግዚአብሔር ይሁነን እጂ እደበደላችን ሳይሆን እደቸርነቱ ይጎብኝን ምህረይን ያድርግልን ስላም እደሩ የኔ ባሮች በያላችሁበት ቦታ የእግዚአብሔርን ሰላም ይብዛላቹ
@hawamohamed6170
@hawamohamed6170 7 жыл бұрын
ይች.ሣባየምትባል.የአባቴ.አምላክ.ድፍትያርግሽ.የእናቴም.ይድገምሽ.አናደደችኝ.ሮቤል.ሥትኮሣተር.ያምርብሀንወርቁ.ድፍት.ያርግህ.
@alemu2361
@alemu2361 7 жыл бұрын
ይች ሳባ የምትባለው ሳባዋ ይቃጠልና አቃጠለችኝ
@user-dw3ei3jw3e
@user-dw3ei3jw3e 7 жыл бұрын
Alemu Ali 😂😂
@mekdimekdi2019
@mekdimekdi2019 7 жыл бұрын
kkkkkkkkkk
@kababoushfilik5205
@kababoushfilik5205 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂mozaza
@user-sq2oc8kb1v
@user-sq2oc8kb1v 7 жыл бұрын
ለሁሉም የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቼ መልካም ረመዳን ያድርግላቹሁ ፀሙ የፍቅር የመተዘዛን ያድርግልን፡የሙስሊሞቹ ፆም ሲገባ ሁሌ ደስተኛ እሆናሎህ ምክንያቱም ሙስሊሞቹ ለድሃ የሚያደርጉት አዘኔታ በጣም ነው ሚያስደስተን ፀሙ ተጀምሮ እስከሚያልቅ ዱሃዉም ሃፍታሙም እኩል ተደስተው ነው ሚያሳሉፉት አቤት መተባበራቸው!!!!!!ብቻ ፀሙ ሁሉም ሰው በደስታ ሳይጨናነቅ በፍቅርና በመተዛዘን ስለሚያሳልፉት ሁሌ ደስተኛ ነን ለኛም የሚተርፍ ፆም ነውና እንኳን በሰላም ገባ
@teweldehaish6210
@teweldehaish6210 7 жыл бұрын
K
@wvsvwvsebeh2765
@wvsvwvsebeh2765 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk ayemlkitgnm moselm
@samphone6669
@samphone6669 7 жыл бұрын
ሀቢባየ የኔ ልዩ አሚንንንንንንን ለሁላችን ኢንሻ አላህ የኔ ቆንጆ የፃሚ ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ያረብ።
@user-dt7ji6zn2z
@user-dt7ji6zn2z 7 жыл бұрын
Samዜድ ነኝ ኡመተል መሀመድ በመሆኔ አልሀምዱሊላ Phone አሚን አሚን አሚን
@imoushmola8289
@imoushmola8289 7 жыл бұрын
ወይ በዛብ ክክክክክክክክክክክ እናመሰግናቸዋለን ደህና እደሩልኛ!♥♥
@rahmamohammed7888
@rahmamohammed7888 7 жыл бұрын
አሚን ኸይር የምንሰራ ያድርገን
@edenkefelegn7602
@edenkefelegn7602 7 жыл бұрын
አሁንስ ደከመኝ ላይክ ግጩኝ እያላችሁ ለምትናዘዙ ስንታችሁን ላይክ ልግጭ ቆይ ምን አለበት እኔስ ወግ ቢደርሰኝ 1 ብቻ ስወዳችሁ "ወላፈን love drama" በርቱልኝ ሳባንና እሮዛን ላለማየት ወዴት ልሂድ
@user-fs4of6sc2h
@user-fs4of6sc2h 7 жыл бұрын
ዉድየኢስላም እህትወድሞቸ እንኳንለተከበረዉ የሮመዷን ፆምበሰላምአደረሳቺሁ መልካምሮመዷንይሁንላቺሁ
@hanahana5232
@hanahana5232 7 жыл бұрын
ዋው ዛሬ 70 ኛ ነኝ ደስ ይላል ልጆችየ ተኛችሁ እንዴ በሉ ተነሱ ያለ እነንተ አያምርም
@user-db6wx6sl2n
@user-db6wx6sl2n 7 жыл бұрын
ኡፍፍፍመሲአይዞሽእኔምአንድወድጀ.ልቤንወስዶ.ሸሸኝ....ስራቸውንጀባ..
@user-wy7fm2ko5e
@user-wy7fm2ko5e 7 жыл бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ድራማ ነው እንኳ ደእና መጣችሁ
@user-ee8yv3lc8b
@user-ee8yv3lc8b 7 жыл бұрын
እንቅልፍ ሊደፋኝ ሲል ነው የደረሳችሁት ግን ለምን ታመሻላችሁ ቀን ጥግረራ ላይ ውለን ማታ ለመተኛት አልጋው በሚናፍቀን ሰአት ባትለቁት ደስስስ ይለናል ለማንኛውም well ሳላያችሁ አልተኛም
@genetabera6627
@genetabera6627 7 жыл бұрын
መብሪ የሽሜ ክክክክክክ ዋናው መምጣታቸው ነው
@user-lt5lm5it8e
@user-lt5lm5it8e 7 жыл бұрын
መብሪ የሽሜ ክክክክክክክ ባልሽ አያምሽ እንጂ ድራማው መምጣቱ አይቀርም
@tigisworku7829
@tigisworku7829 7 жыл бұрын
አሪፍነው
@saeedaali8632
@saeedaali8632 7 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደርሰን ጀዛኪላህ ኸይር እህቴ አላህ በኸይር ያስታውስሺ
@user-hj1of5kk2k
@user-hj1of5kk2k 7 жыл бұрын
ዋውውው አንደኛ ነኝ ደስ ሲል እናመስግን አለን የኔ ውዶች
@mohammedaman4542
@mohammedaman4542 7 жыл бұрын
Beza fetari eko sew restowal ! Yared Anta metbaseh Aykerem ! Belan Belan Belan bezu sera yetbkshal ! Yemamer Film new bertu 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-bq9nl3rm7j
@user-bq9nl3rm7j 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የኔ ማሮች
@Hh-lc9wd
@Hh-lc9wd 7 жыл бұрын
ሀቢባ ዳውድ እኳን አብሮ ያደተሰን ሀቢቢቲ
@almazregasabxbx6882
@almazregasabxbx6882 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን በዜ ይመችክ
@asdfgasdfg7854
@asdfgasdfg7854 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@reess4006
@reess4006 7 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@user-zm4vy1th3l
@user-zm4vy1th3l 7 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727 7 жыл бұрын
Thanks
@user-by2tu7fj7u
@user-by2tu7fj7u 7 жыл бұрын
አረ በዝዬ ዋውውው ተመቸህኝ ከመቀመጫሽ ከሚያሰፋልሽ አእምሮሽን ቤያሰፋል ሀሀሀሀሀሀ አሬፍ ነው በርቱ እሩቤል ወረኛ ብቻ ሳይሆን በጥፌ ነበር እጅ አቶክቱኬ ውይ ሳባ ቱልቱላ
@user-rn9eb4um8n
@user-rn9eb4um8n 7 жыл бұрын
ዋው ወላፈኖች እንኳን በደህና መጣቹ የምርጦች ስብስብ ይመቻቹ
@hikmubintislam9076
@hikmubintislam9076 7 жыл бұрын
thanks you
@almassmm9061
@almassmm9061 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መታችሁ
@mamilove5040
@mamilove5040 7 жыл бұрын
በዜ በጣም ነው ደስ የምትለኝ። በርቱልን
@user-xt9my8oe4c
@user-xt9my8oe4c 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹህ ወናፈኖች
@samrisamri3992
@samrisamri3992 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን ወገኖቻችን በርቱ
@almaztemesgan7258
@almaztemesgan7258 7 жыл бұрын
እንኳን አብሮ በሰላም አደረሰን መልካም የምንገበይበት ሮመዳን ይሁንልን
@user-gv7sb8tf6g
@user-gv7sb8tf6g 7 жыл бұрын
Almaz Temesgan አሚንንን
@hayathussen8081
@hayathussen8081 7 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው ቀጥሉበት ማሮች
@ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
@ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 7 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ ውይ በዜ በሳቅ ኣፈረስከኝ እኮ ክክክክክክክክ
@user-yy7im1su1b
@user-yy7im1su1b 7 жыл бұрын
እናመስግናለን
@ilovyouturikyepopile7186
@ilovyouturikyepopile7186 7 жыл бұрын
እንኳን ዴህና መጣችሁ
@rahmabintahmed7472
@rahmabintahmed7472 7 жыл бұрын
wow welafen arif drama bertuln baze Ewnetm defar beza
@elfuayalewayalew2439
@elfuayalewayalew2439 7 жыл бұрын
አሚን አላሁማሚን የ ረቢ
@hanaagune6899
@hanaagune6899 7 жыл бұрын
wow ሞኬ ምርጥ ትወና "መቀመጫሽን ከሚያሰፍልሽ አይምሮሽን ባሰፍልሽ"ክክክክክክክክክ
@helusweet3112
@helusweet3112 7 жыл бұрын
Thanks😘😘😍😍
@user-de3eu5ve2q
@user-de3eu5ve2q 7 жыл бұрын
እፍ መቺ አልፏልኚ ይሁን አንደኛ የምወጣውግን ምንም ለውጥየለውም ድራማውን ማየቴ ብቺ በቅ ነው አመስግናለው የሳምንት ስው ይበለን
@rozinaroza4870
@rozinaroza4870 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወላፈኖች
@loveyounahom8719
@loveyounahom8719 7 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ሀሪፍ ግን ይች ሳባ ተብየዋ ስታስጠላ ኡፍፍፍፍ
@aberknowles2808
@aberknowles2808 7 жыл бұрын
እኳን ሰላም መጣችሁ
@medenakonegu9040
@medenakonegu9040 7 жыл бұрын
1thanks
@user-vm9nr6ty4o
@user-vm9nr6ty4o 7 жыл бұрын
ማርያም እናቴ ተዋህዶ እምነቴ እንኳን መጣችሁ በፋቅር ነው የምጠብቃችሁ የነበረው
@sofanitmulugeta7068
@sofanitmulugeta7068 7 жыл бұрын
thanks arif nw
@feruzhassen6360
@feruzhassen6360 7 жыл бұрын
love it!!!
@user-rs3em9vg8v
@user-rs3em9vg8v 7 жыл бұрын
ሳባ የስራሽን ይስጥሽ ሌላማ ምን እላለሁ ።እሮቤል እርግት ብለህ አስብ ትዳርህን እንዳትበጠብጥ ።መሰረት በጣም ነው ያሳዘንሽኝ ።የእዉነት ከአሳለፍሽዉ ስቃይ የሚቀጥለዉ ህይወትሽ ልብ ይነካል ።ወላፈኖች ምርጥ ድራማ ነው በርቱ የሳምንት ሰዉ ይበለን ።ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ ።ሌላዉ ግጩኝ ሰርጌ ነው ምንምን እያላችሁ ያላችሁ እባካችሁ ፋሽኑን ቀይሩት የ EBC ዜና አረጋችሁት እኮ፡ ምን ያላችሁት እሪሞቶች ናችሁ።
@AliMohammed-vx6zm
@AliMohammed-vx6zm 7 жыл бұрын
እንካን ደህና መጡ እሮዛ ዛሬም የለሸም
@user-rr8xf3jq4v
@user-rr8xf3jq4v 7 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ፊልም መሥራት ጥሩ ባይሆንም ውድ የተዋህዶ ልጆች ማተባችሁን ሣይ ልቤ በሀሤት ይሞላል
@telefishemales3139
@telefishemales3139 7 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው እሮቢ አሳዘነኝ የዋህ
@hanankonjoo2073
@hanankonjoo2073 7 жыл бұрын
ሽመጠጥ kkkkkk በጣም አሪፍ ማይክ እና ሳባ ያሬድ አቃጣዮች
@ahmsh2183
@ahmsh2183 7 жыл бұрын
wow betam Tamiralchu Enamesegenalen
@zufanbeintmohammed3795
@zufanbeintmohammed3795 7 жыл бұрын
አሚን ያረብ እንካን አብሬ አደረሰን
@mkmkmkmk7695
@mkmkmkmk7695 7 жыл бұрын
Amen 3 wowwwww bexamenew muwodaw 😘😚😘👏👏👏👏👏👏👏👈👍👍👍👍
@kukuyekukusha8732
@kukuyekukusha8732 7 жыл бұрын
well come
@user-xj7vl6qp3h
@user-xj7vl6qp3h 7 жыл бұрын
ብሌን አሳዘንሽኝ ማይክ ጉድ እንደሚሰራሽ ገምቼ ነበረ እንግዲ አንዴ ገብተሽበታል በሱ ምክንያት ብትታሰሪም በኃላ ላይ ተፀፅቶ መቶ ይቅርታ እንደሚጠይቅሽ እርግጠኛ ነኝ
@mohammedaman4542
@mohammedaman4542 7 жыл бұрын
መኪ ፍቅር Ayteshu nebar enda ? Kkkkkkk
@haleluyatube19
@haleluyatube19 7 жыл бұрын
ወይ በዛብኝ ስታስቅ እንኳን ማህተብ ያረገ ይቅርና #ቆብ የደፋውም ፈጣሪ አልፈራም ምህረቱ ይላክልን እንጂ ወላፈኖች እናመሰግናለን
@birhanenuigse8829
@birhanenuigse8829 7 жыл бұрын
እናመሰግናቸዋለን
@user-ql2gy6of7x
@user-ql2gy6of7x 7 жыл бұрын
ይመቻችሁ ወላፈኖች ብሌን እርጋታሽ ደስ ይለኛል
@seidruz5166
@seidruz5166 7 жыл бұрын
ወድምዳውእንኮንአብሮአደረሠን
@user-go1lq3be9x
@user-go1lq3be9x 7 жыл бұрын
ሳባ የአባቴ መድሀኒአለም እልም ያርግሽ
@user-vg4iv3if9k
@user-vg4iv3if9k 7 жыл бұрын
ዋዉሥጠብቃቹመጣቹ
@user-jm6nw6vq7b
@user-jm6nw6vq7b 7 жыл бұрын
ነናታችሁ ረመዳን ዝም ብሎ አይደለም ዝም ብላችሁ ድራማችሁን አታዩም
@merkebtewelde1000
@merkebtewelde1000 6 жыл бұрын
Welafn drama konjo drama nat gna yesewuyewun ej asekayen fetfet eyale ltayewu yastelall arif drama abelashachut
@AqibKhan-ll3rl
@AqibKhan-ll3rl 7 жыл бұрын
ጥሩ.ነው።
@user-cc4uf4dc7i
@user-cc4uf4dc7i 7 жыл бұрын
ምነው ፈጣሬ መቀመጫችን ከሚያሰፋልሽ፦ምነው ጭቅላትሽ ቢያሰፋልሽ የተመቸኝ አባባል.እናመሰግናለን.
@user-ug7qj3db5k
@user-ug7qj3db5k 7 жыл бұрын
እኮን ደና መጣቹሁ ወላፈኖች
@user-py9gt1ex3v
@user-py9gt1ex3v 7 жыл бұрын
ሳባ የምትባይ አሳባቂ ወርቁ የሚባል አውሬ ከእናንተ ጌታ ይስውር
@user-yu5hp8pz8z
@user-yu5hp8pz8z 7 жыл бұрын
እኳን ደህናመጣችሁ ምርጦች
@sameramohammed1736
@sameramohammed1736 7 жыл бұрын
ሀዩ ወለየዋ
@medenakonegu9040
@medenakonegu9040 7 жыл бұрын
wawo 1adega. like.
@omerabdu8611
@omerabdu8611 7 жыл бұрын
ገና ሳይታይ የላይክ መአት፣፣፣፣፣
@fantafanta6244
@fantafanta6244 7 жыл бұрын
ወላፈኖች እንኳን ደህና መጣችሁ
@sarahalhk4216
@sarahalhk4216 7 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@emuemute6040
@emuemute6040 7 жыл бұрын
Ena Meseginalen
@fsggs6110
@fsggs6110 7 жыл бұрын
yes Well blenal
@gdghhghhf1620
@gdghhghhf1620 7 жыл бұрын
ዋው
@zuzuh1766
@zuzuh1766 7 жыл бұрын
እረ ፈጣረን የሚፈራ ጠፍ አለ በዛብህ ይመቻችሁ
@Destructor-cu9bj
@Destructor-cu9bj 7 жыл бұрын
ክክክክክክ "የመክብብን ጠባሳ ያየ በቼክ አይጫወትም"
@ebrahem11isam92
@ebrahem11isam92 7 жыл бұрын
እደውግን እሮቤል ን .ፀጉርቤቱን የሚያሣየው ሠ ው ጠፋ
@germagerma9915
@germagerma9915 7 жыл бұрын
እንካን ደናመጣቹ ውላፍኖች እናመሰግናቸዋለን
@emebeteyedengellej4072
@emebeteyedengellej4072 7 жыл бұрын
wel come welafenoch
@sitiiahmed8597
@sitiiahmed8597 7 жыл бұрын
www betam betam des yilal samri hunkan des alesh berchi wo bileniye ayzosh fetari ale hulachum enamsginalen bertu👍👭💓
@aklapp8928
@aklapp8928 7 жыл бұрын
እኲን ደህና መጣችሁ ወላፈኖች
@dawitzeru9155
@dawitzeru9155 7 жыл бұрын
ወላፈኖች አሪፍ ነው
Welafen Drama Season 3 Part 15 - Ethiopian Drama
33:41
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 449 М.
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 6 МЛН
бесит старшая сестра!? #роблокс #анимация #мем
00:58
КРУТОЙ ПАПА на
Рет қаралды 3,1 МЛН
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 108 МЛН
(ዘመን )ZEMEN Part 238
35:16
ZEMENTV
Рет қаралды 401 М.
Welafen Drama Season 4 Part 16 - Ethiopian Drama
31:10
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 353 М.
Ethiopian news today ሰበር  May 2024
8:34
Ethiopia media
Рет қаралды 8 М.
የቀን ጎዶሎ ሙሉ ፊልም | Yeken Godolo |Full Amharic Movie 2024
1:38:09
Dana Drama Season 5 Episode 16 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 16
37:15
East Africa Film Production
Рет қаралды 254 М.
(ዘመን )ZEMEN Part 39
45:43
ZEMENTV
Рет қаралды 636 М.
ዮአዳን (ክፍል 11)
33:32
ለዛ
Рет қаралды 156 М.
Bekenat Mekakel Season 2 - EP 69
40:34
ebstv worldwide
Рет қаралды 327 М.
Welafen Drama Season 5 Part 61 - Ethiopian Drama
35:06
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 344 М.
Welafen Drama Season 3 Part 10 - Ethiopian Drama
36:10
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 439 М.
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 6 МЛН