Welafen Drama Season 3 Part 13 - Ethiopian Drama

  Рет қаралды 452,514

Abnatan Multimedia

Abnatan Multimedia

7 жыл бұрын

The Latest from Welafen Drama Season 3 Part 13 - Ethiopian Drama

Пікірлер: 909
@zuzuzed8144
@zuzuzed8144 7 жыл бұрын
ውድ የወላፈን አዘጋጆች እናመሰግናለን። ግን ግርም ያለኝ ሰይፈ አባቱን ከ 20 አመት በሃላ እዴት አወቀው ደሞ ከገጠር እደመጣ ነው የተነገረው እንዴት የከተማ አነጋገር እና የገጠር ሰው ወግ የለውም። በቸልተኝነት የምታሳልፉትን ነገር ብታስተካካሉ መልካም ነው።
@seenaafseenaa7940
@seenaafseenaa7940 7 жыл бұрын
Zuzu Zed Betam tekekel. Endi new enji dramawun ayeto aseteyayet mesetet. lelawu lela were yaweral.
@shalomgeni224
@shalomgeni224 7 жыл бұрын
Zuzu Zed. yegater ketema. endamenor degagemo eyatngere New eko
@user-ir6qr4zx9x
@user-ir6qr4zx9x 7 жыл бұрын
Zuzu Zed አዎ ገና ሠው ተገኘ ላይክ ምናምን ከሚሉ እንዲ ነው አሥተያየት wow
@user-rn3to9wf6j
@user-rn3to9wf6j 7 жыл бұрын
Zuzu Zed እውነት ነው በጣም ትክክል
@ttbehailu1028
@ttbehailu1028 7 жыл бұрын
Zuzu Zed የገጠር ከተማ በሚል ይስተካከል
@user-un6mb2qo7r
@user-un6mb2qo7r 7 жыл бұрын
እሮዛ ልታገባ ስለሆነ ነው የተቀየረቹ ምንም እኳን መጥፎ ብትሆንም ለድራማው ድምቀት ነበረች ለማንኛውም አሪፍ ነው ብቻ ሳምሪን እዳትቀይሯት እሷ ከሌለችበት ደስ አይልም አከተመ 99 ነጥብ::
@atsedmariam7744
@atsedmariam7744 7 жыл бұрын
እናቴ ውስጤ ናት awe samereyea wesetea Nate roza eka atesebeme deeke nate
@user-bp6jp4qh3j
@user-bp6jp4qh3j 7 жыл бұрын
ሮዝ ምነው አራ ይደብራል እንደዚ አይደረግም በጣም ነው ምንወድሽ ለማነኛሙ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ እህት
@endalkgetachwe6505
@endalkgetachwe6505 7 жыл бұрын
a
@betelhemmsaw2028
@betelhemmsaw2028 7 жыл бұрын
እናቴ ውስጤ ናት በጣም ሀኒን እወዳታለሁ
@friyeamen9579
@friyeamen9579 7 жыл бұрын
እናቴ ውስጤ ናት እንዲያውም ከታች የፃፍካትን ነበር መቀየር።
@tsehayabate4920
@tsehayabate4920 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ወላፈኖች እንድሁም ኮሚታሮች እንኳን አደርሳችሁ ለግቦት ልደታ ባአል
@markchaoul7112
@markchaoul7112 7 жыл бұрын
Tsehay Abate አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-qh1lc6fu8x
@user-qh1lc6fu8x 7 жыл бұрын
Tsehay Abate አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-kr3ru1pk5e
@user-kr3ru1pk5e 7 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃ቁርጥ አባቱን ሰከራም እድሜው ግን ሰለሰከር ነው ሲነጋ 32 ይሁናል .....አይጠቅመውም😜😜
@user-hr3wd3kd7p
@user-hr3wd3kd7p 7 жыл бұрын
እማ እውድሻለሁ ሀሀሀሀሀ
@temirabate730
@temirabate730 7 жыл бұрын
የ 40 አመት ሰውየ 22 አመት ብላችሁ ታመጣላችሁ እንደ ለማንኛዉም ሀሪፍ ነው
@betatubebeta
@betatubebeta 7 жыл бұрын
እእእእእእ ምንድነው የfb ዘበኞች ስራ የለም ዳይ ወደ ስራ ልይበት.....ደግሞ ላይክ ግጬኝ የምትሉ የሚገጭ ይግጫችሁና ትፕው እስቲ .......እእእእእእ ይመቻችሁ እኔንም ግጬኝ ላይክ
@hima406
@hima406 7 жыл бұрын
Thank you welafenoch gen Hanane Letarik kalitemalasach kezara jemero. alayewum
@hirutkassahun7784
@hirutkassahun7784 7 жыл бұрын
Wow yezarew betam des yilal thanks bertu gin roza siletekeyerech kir bilognal
@tigyedengellej2318
@tigyedengellej2318 7 жыл бұрын
ወይ ጉድ ይቺን ሃናንን ቀየራችሁልን በጣም ደስ ይላል ኤትአባቷ እንካን ተቀየረች😌😄😂
@user-ur9mw7fp7u
@user-ur9mw7fp7u 7 жыл бұрын
በጉርሻ ቲዩብ አንደኛ ሁለተኛ እያሉ ልባችንን አወለቁት በዚህ ደሞ ላይክ ግጩኝ እርጉዝ ነኝ ወልጃለሁ አምሮኛል ጂኒ ጃንካ አይደብራችሁም ግን ቲሽሽ
@onelove809
@onelove809 7 жыл бұрын
uff tnx welafenoch echin duketam roza tebyewan selkeyerchulen bezaly betm yemwedatn lej seletkachuat waw betrefe bertu tolo tolo lkekuln ።
@ermiasb3177
@ermiasb3177 7 жыл бұрын
ወላፈን ድራማ በጣም ነው የምወደው ከሀና ከምትባለው መንደሬ አርቲስቶች ሌሎቹ በጣም ጎበዞች ናችሁ።ሁልግዜ ይሕን ድራማ ብቻ ሳይሆን ሀናን የምትባለው የምትሰራበት ፊልም እሷስትመጣ እያሳለፍኩት ነበር የማየው።እውነቴን ነው የምታቅለሸልሸኝ ልጅ ናት ምንም ችሎታ ሳይኖራት እራሷን የምትክብ ደንቆሮ ናት።አሁን ግን እቺ ቀፋፊን ልጅ ከእዚሕ ድራማ ስላስወገዳችሁልኝ በጣም ደስ ብሎኛል።በእሷፋንታ የገባችው ልጅ ደግሞ በጣም ጎበዝ ስለሆነች አዘጋኞቹን አደንቃችኋለሁ።ሀናን የምትባለው ሸሌ የመሰለች ቀፋፊ ቡና ቤት ውስጥ መስራት ያለባት ተራ መንደሬ እንጂ ፈፅሞ ለፊልም ለመስራት አትመጥንም
@user-ig5xc9nn1o
@user-ig5xc9nn1o 7 жыл бұрын
ወይ ሳምሪዬ ሁሉ ነገርሽ ሲመቸኝ የኔ ምርጥ በርችልኝ ወኔሽን አሳያት ለጣውትሽ ። ሰይፈ አዲስ እንግዳ አሪፍ ተዋንያን ነህ በርታ ። እናመሰግናለን የሳምት ሰው ይበለን ።
@chvhfgcv6870
@chvhfgcv6870 7 жыл бұрын
ሀኒ ተቀየረች እንዴ
@user-ig5xc9nn1o
@user-ig5xc9nn1o 7 жыл бұрын
awo tekeyralech ehti
@user-ee8yv3lc8b
@user-ee8yv3lc8b 7 жыл бұрын
እስቲ መንገዱን ከፈት መድርጉት አዲስ እንግዳ መቷል መቼም እንግዳ መቀበል ባህላችን አይደል
@messyimessyi9440
@messyimessyi9440 7 жыл бұрын
መብሪ የሽሜ ወይ ሜላት ስዎዳት ተቀብለናል
@user-ee8yv3lc8b
@user-ee8yv3lc8b 7 жыл бұрын
Mesri sha Mesri ባየቀይሯት አሪፍ ነበር
@messyimessyi9440
@messyimessyi9440 7 жыл бұрын
መብሪ የሽሜ ነበር ግን ምን ታረጊዋለሽ በርግጥ እኔ አትመቸኝም የጠላውት ስሰራ የምታደርገውን ኮምፊደንስ እንጅ ገፅ ባህርዩን አደለም እነ እራሄልም እንደሷ አይነት ገፅ ባህርይ ነው እሚጫዎቱት ግን ምንም ክፊ ሁነው ቢሰሩም እነ እራሄል በተለያየ ድራማ የሷን አይነት ገፅ ይዘው ነው አሚተውኑት ግን ሃናን እውነት ለመናገር ገፅ ባህርዋን ማንበብ ይከብደኛል
@zinashbirahnu9949
@zinashbirahnu9949 7 жыл бұрын
መብሪ የሽሜ wel belenale
@helenmol8981
@helenmol8981 7 жыл бұрын
መብሪ የሽሜ p
@pakhina6565
@pakhina6565 7 жыл бұрын
thanks walafenoch bilen yetabatu yihen mikegna yared lik asgebiw samri konjo berchi
@hubijemi_mustefa4047
@hubijemi_mustefa4047 7 жыл бұрын
Tnx welafinoch
@zedgeremew9266
@zedgeremew9266 7 жыл бұрын
#ከኢትዮጵያ ድራማ የሚያስጠላኝ ነገር ቢኖር ተዋናይ ሲቀየር ውይይይ....አሁን ምን እንሁን ብላችሁ በምን የተነሳ ሀናን ተቀየረች?ለዚህ ድራማ በጣም አሪፍ ናት። ለምን ፕሮዲውሰሩ ሲያስፈርማቸው ካልሞታችሁ በቀር ውልፍት የለም አይልም? ኤጭ....ሀናን በጣም ደስ ትለኛለች ፈታ ያለች ልጅ ናት በጣም አዝናለሁ!#ሀኑን ትናፍቂኛለሽ የኔ ቆንጆ♥
@femer1430
@femer1430 7 жыл бұрын
Zed Geremew ውይ እኔም በጣም ነው የተናደድኩኝ በ መቀየሯ ሀናን ለ ድራማው ድምቀት ናት ።
@zaynabamohamad7237
@zaynabamohamad7237 7 жыл бұрын
ዜዶ ማር በቃ በቃ ባይሆን መልክት ካለሽ ገንፎ ላግነፋ ስሄድ ላድርስልሽ
@zedgeremew9266
@zedgeremew9266 7 жыл бұрын
Zaynaba Mohamad ሃሃሃ...ለአቅመ ማገንፋት ስትደርሺ አፏጪልኝ!
@zedgeremew9266
@zedgeremew9266 7 жыл бұрын
ፈቲያ አህመድ ያለ #ሀናን ድራማውን አናይም ብለን ድራማውን ያለማየት አድማ እናድርግ። ትመለስ ትመለስ......
@zaynabamohamad7237
@zaynabamohamad7237 7 жыл бұрын
Zed Geremew Kkkkkk peace konjo
@teminitdegu1569
@teminitdegu1569 7 жыл бұрын
ወላፈኖች እናመሰግናለን ግን የተከበራቹ ታይፕስቶቻችን እናንተ ግጩኝ ባላቹት በጥግረራ ስገጭ ኣመሸው ኣሁን ምፈልገው ድካሜን የምያጠፋ like like like😢😢😢😍😍😍😍😍😎😎😎
@user-ih3tg1ep6u
@user-ih3tg1ep6u 7 жыл бұрын
Mamiksa Mamiksa [kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk]. likem ko beweret wey begubo heneko
@teminitdegu1569
@teminitdegu1569 7 жыл бұрын
Ethiopia gal Ebro kkkkkkkkkkkkkkkkkkk new leka
@meseretmesi7711
@meseretmesi7711 7 жыл бұрын
Thanks
@feruzhassen6360
@feruzhassen6360 7 жыл бұрын
i love this drama!!!!
@user-qu8wd6mp8x
@user-qu8wd6mp8x 7 жыл бұрын
ሄልዬ ካይን ያውጣሽ ዛሬ አምሮብሻል ማር ሮዛ ተቀየረች ልታገባ ነው ሰርጒነው መልካም ትዳር ያብረሀም የሳራ ይሁንላት አሜን ፫ እሄን ፖሊስ ስወደው የውነት ፖሊስ ቢሆን አይ የሞኬ ልጅ ክክክ ጥብር ብሎ ብዙ አልጠጣሁም ክክክ እናመግናለን ወላፍኖች
@markchaoul7112
@markchaoul7112 7 жыл бұрын
በቃሏ ለኔስ ልዩ ነሽ እመቤቴ አሜን አሜን አሜን
@user-qu8wd6mp8x
@user-qu8wd6mp8x 7 жыл бұрын
እሺ የኔ ማር
@hanaayalew3279
@hanaayalew3279 7 жыл бұрын
ላይክ አማረኝ ፈለጠኝ ቆረጠኝ የምትሉት ግን አይደብራችሁም እንዴ ኤጭ እንይበት ድራማውን ስለድራማው ካልኮመታችሁ ዝም በሉ ሰገጤ ናችሁ እንዴ ሆ
@user-di1cl3pj1k
@user-di1cl3pj1k 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እርጉዝነኝ አገር ልገባነው ምናምን ይላሉ
@user-py1wb7gz3i
@user-py1wb7gz3i 7 жыл бұрын
thanks
@kukuyekukusha8732
@kukuyekukusha8732 7 жыл бұрын
ዋው ዛሬ በጊዜ እንኳን ደህና መጣቹ ሀናንስ ግን እንኳን ሄደች ሙሽራ አይደለች ክክክክክክክክክክ
@ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
@ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 7 жыл бұрын
kukye kukusha yemin mushira mushirinet diraman aykelekilim kotoroband chena new kkkk
@zinashbirahnu9949
@zinashbirahnu9949 7 жыл бұрын
kukye kukusha ere wedza bezaew bkerc edwem
@markchaoul7112
@markchaoul7112 7 жыл бұрын
kukye kukusha የጥሪ ወረቀት አልደረሰበትም እንዴ ግንቦት 12 ቀን ልክ 6ሳዓት 2009ዓም
@zedeweke9686
@zedeweke9686 7 жыл бұрын
Mark Chaoul mezimur
@user-fl4zi1dg4s
@user-fl4zi1dg4s 7 жыл бұрын
ኢትዮ ልገባ ስለሆነ ላይክ አርጉልኝ
@meskermmenwyu4906
@meskermmenwyu4906 7 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አለኩሉሀል በሰላም ግቢ
@user-nk9rt3qf2e
@user-nk9rt3qf2e 7 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አለኩሉሀል መልካም ጉዞ ሰላም ግቢ
@zaaahradfaffad6054
@zaaahradfaffad6054 7 жыл бұрын
Meskerm Menwyu wawwww
@user-nz6xd8ts7y
@user-nz6xd8ts7y 7 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አለኩሉሀል መልካም ጉዞ ይሁንልሺ እህት
@user-jm8eu1iv6o
@user-jm8eu1iv6o 7 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አለኩሉሀል መልካም ጉዞ ይሁንልሺ እህት
@sergutsergut3001
@sergutsergut3001 7 жыл бұрын
Danke
@selamamdechrkos5680
@selamamdechrkos5680 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-ug2gh3dc5c
@user-ug2gh3dc5c 7 жыл бұрын
እስኪ እግዚአብሄር ይማርሽ በሉኝ አመኛን
@mesegasawu3418
@mesegasawu3418 7 жыл бұрын
ሰላም የላስታዋ ልጅ እግዛ አብሔር ይማርሽ
@fikremariamgezae5744
@fikremariamgezae5744 7 жыл бұрын
ሰላም የላስታዋ ልጅ ...mn honksh afekerksh weys ewnetu hamemksh.
@fikremariamgezae5744
@fikremariamgezae5744 7 жыл бұрын
egzabher ymharshi yene konjo
@user-eu1ij2kb4y
@user-eu1ij2kb4y 7 жыл бұрын
ሰላም የላስታዋ ልጅ እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ
@user-ug2gh3dc5c
@user-ug2gh3dc5c 7 жыл бұрын
መቅደስ ውብሽት አሜን እናት
@fatimaalsaid5511
@fatimaalsaid5511 7 жыл бұрын
የሮዚ መቀየር ደስ አላለኝም
@ethiopia8106
@ethiopia8106 7 жыл бұрын
እኔም
@merry8649
@merry8649 7 жыл бұрын
የኔርጦች እምኳን ደናመጣችው
@enattaye9796
@enattaye9796 7 жыл бұрын
well come welafenoch thanks!
@meskermmenwyu4906
@meskermmenwyu4906 7 жыл бұрын
እስቲ እንም ውጉ ይድርሰኝ ላክ እድርጉኝ በናታችሁ በናታችሁ በናታችሁ ድብር ብሎኛል
@RemlaFaris
@RemlaFaris 7 жыл бұрын
የው በወላፈን ተደበሪ ከደበረሽ
@cell5948
@cell5948 7 жыл бұрын
Meskerm Menwyu በናቴ ጉራጌ
@sarafenta9194
@sarafenta9194 7 жыл бұрын
Meskerm Menwyu like like like kkkkkkkk fita zena bayi konjoo
@user-lr4pi5kn5b
@user-lr4pi5kn5b 7 жыл бұрын
ሁሉም ለበጎ ነው Cell ሁሉም በጊዜዉ ይሆናል
@user-vm9nr6ty4o
@user-vm9nr6ty4o 7 жыл бұрын
ማርያም እናቴ ተዋህዶ እምነቴ እሙ ለምን ጀበረሽ አይዞሽ
@zdtube2303
@zdtube2303 7 жыл бұрын
ግን በፈጠራችሁ በዜን የሚያክል ልጅ 22 አመቱ ብላችሁ ሥታመጡ አታፍሩም
@markchaoul7112
@markchaoul7112 7 жыл бұрын
Z bint islam በችግር ያደገ ነው
@user-hq5ft2ve3h
@user-hq5ft2ve3h 7 жыл бұрын
Z bint islam ቁልቁል እያደገ ነው
@user-dt7ji6zn2z
@user-dt7ji6zn2z 7 жыл бұрын
ህ ስል الجولاتእ ኧረ ለቀቅ አድርጉት ልጁን
@sarayusfe5061
@sarayusfe5061 7 жыл бұрын
roza yet hedanew
@anatbrtukn942
@anatbrtukn942 7 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@selamselam6892
@selamselam6892 7 жыл бұрын
አርግዛ ነው እኮ ሀናን ጥሩ አድርጋለሽ በልጅነት አድናቂዋ ነኝ።
@zdtube2303
@zdtube2303 7 жыл бұрын
Selam Selam ። ሣታገባ በፊት በሀራም ሥላረገዘች ነዉ አድናቂዋ የሆንሽዉ
@gggghggg2848
@gggghggg2848 7 жыл бұрын
Selam Selam ዝም ብላችው ለሰው ሰም ትሰጣላችው ሼም ነው።
@hirutkassahun7784
@hirutkassahun7784 7 жыл бұрын
Selam Selam kkkkk margezuan.bemin aweksh
@user-kz1dy4pe2k
@user-kz1dy4pe2k 7 жыл бұрын
Selam Selam ዶክተር ሰላም እሽ ሌላስ ያረገዘ አለ? እስኪ ዝብላችሁ አታውሩ ....
@telefishemales3139
@telefishemales3139 7 жыл бұрын
የሰይፈ እድሜ 22 ከከከከከከከ
@sumikonjo467
@sumikonjo467 7 жыл бұрын
Telefiበጣምደሰይላል Shemales kkkkkkkk( enem germoghal ye 22 amit lij eko yaderese new ememesilew
@zinet3640
@zinet3640 7 жыл бұрын
Telefiበጣምደሰይላል Shemales ወንዶችም ከእድሜአቸው ላይ 15 አመት ቀንሠው ማውራት ጀምረዋል ሴቶች እየቀነሡ እኛም አይቅርብን ብለው ከኛ በላይ እጥፍ እጥፍ መቀነስ ጀምረዋል
@telefishemales3139
@telefishemales3139 7 жыл бұрын
Sumi Konjo ከከከከከከከ
@telefishemales3139
@telefishemales3139 7 жыл бұрын
Zinet. እዴ ገረሞኝ እኮነው 22 አመት 30 አይሆነውም በግምት
@user-nk3jt3ik7l
@user-nk3jt3ik7l 7 жыл бұрын
አይአባት ተኛ እናት ብትሆን አይታም አትጠግብ
@zdtube2303
@zdtube2303 7 жыл бұрын
kkkk አክሊል ከንፈሩ ግመጡኝ ግመጡኝ የሚለዉ ለካ እንደ ድመት አሁንም አሁንም ሥለሚላልሣት ነዉ ቆይ ቆይ እኔም እልሣታለሁ😀😀😀
@nardosgetachewaregugetache9411
@nardosgetachewaregugetache9411 7 жыл бұрын
Z bint islam kkkkkkkkkkkkkk
@user-kz1dy4pe2k
@user-kz1dy4pe2k 7 жыл бұрын
Z bint islam ክክክክ ግመጡኝ ግመጡኝ የሚለው ከእይታሽ አንፃር እዳይሆን
@sikuaretesema1313
@sikuaretesema1313 7 жыл бұрын
Z bint islam hahahaha besaki motku
@FatimaFatima-fy8sw
@FatimaFatima-fy8sw 7 жыл бұрын
Z bint islam እህት በጣም ሳኩ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@zaynabamohamad7237
@zaynabamohamad7237 7 жыл бұрын
Z bint islam እኔማ ለሀጫም ነው ሚመስለኝ እኔ ፊት ግን እንዳትልሺ
@user-yw5yy6fq2c
@user-yw5yy6fq2c 7 жыл бұрын
አገሬልግባ በጣት የሚቆጠሩቀናት ቀሩኝ እስኪመልካምተመኙልኝ
@einaymeryamenigeabitamdeny9983
@einaymeryamenigeabitamdeny9983 7 жыл бұрын
Mohammed Sadea malkam meinged selam gibe ysebheiw bamole ysakilehe digame weida sedat aymalsehe Amen
@user-yw5yy6fq2c
@user-yw5yy6fq2c 7 жыл бұрын
eina ymeryame nige Abita mdenyilam naw አሚን ያረብ
@semiraayezoshberchhulumyal7597
@semiraayezoshberchhulumyal7597 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሮች
@samriyegetalji7567
@samriyegetalji7567 7 жыл бұрын
እስኪ ሴቶች አለባበስን ከሄሉ ተማሩ! አታምርም?
@senayittagele6746
@senayittagele6746 7 жыл бұрын
Samri Ye Geta Lji እኮ ትችልበታለች
@zaynabamohamad7237
@zaynabamohamad7237 7 жыл бұрын
Samri Ye Geta Lji በጣም
@user-fu8op5se4r
@user-fu8op5se4r 7 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣቹህ እር እሮዚን አምጣት አምጣት እስኪ እሮዝ ትመልስ የምትሉ ላይክ ግጩኝ
@lucylucy8104
@lucylucy8104 6 жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም እሮዝ
@moonmoonlove4867
@moonmoonlove4867 7 жыл бұрын
love you melet ,,,,,melet btm metwded leg nech,,,ke hanan ya Arab dekla,,,,keep it up meley
@user-po6lt3et6w
@user-po6lt3et6w 7 жыл бұрын
ዛሬ ጥለፈኝ ያልኩበት ቀን ነው ይስካልሽ በሉኝ
@user-th4kp7qk1q
@user-th4kp7qk1q 7 жыл бұрын
ethiyopiya kwt እና
@mahimahi1114
@mahimahi1114 7 жыл бұрын
ላይክ ግጩኝ ላይክ ግጩኝ የምትሉ ሁሉ እደው የናቴ ያባቴ አምላክ ከ ግርግዳ ጋር ያጋጫችሁ ምድረ ልክካም ሁላ
@hanaayalew3279
@hanaayalew3279 7 жыл бұрын
mahi mahi አሜን አቦ አደነቆሩን እኮ
@martaayalew9319
@martaayalew9319 7 жыл бұрын
mahi mahi እኔም የሚገርመኝ ይህነው
@demekebelachew6915
@demekebelachew6915 7 жыл бұрын
mahi mahi ምነው ነብሴ ተመቸሽኝ
@haregayinadis5744
@haregayinadis5744 7 жыл бұрын
mahi mahi ልክ ብለሻል የኔ ቆንጆ ግድግዳ ላይ ማጋጨት ነበር ጨጓራየን ላጡት ማርያምን ተቃጠልኩ በእነርሱ
@hayimlove9292
@hayimlove9292 7 жыл бұрын
mahi mahi amen amen amen abiro yagacheni
@saymontemesgen4773
@saymontemesgen4773 7 жыл бұрын
beautiful movie so nice
@user-vm9nr6ty4o
@user-vm9nr6ty4o 7 жыл бұрын
ማርያም እናቴ ተዋህዶ እምናቴ ዋው በጣም ያምራል በርቱልን ውዶች ሳምርዬ ስወድሽ ብሌንም ውድድድድድ
@gggghggg2848
@gggghggg2848 7 жыл бұрын
ላይክ ተገጨ አልተገጨ ምን ጥቅም ታገኛላችው አቦ ወሬ አታብዙ።
@getayeabye4923
@getayeabye4923 7 жыл бұрын
Gggg Hggg እጃ እኔኮ ላይክ ግጩኝ ሲሉ ይገርሙናል እኔ ሁሉየ አያለሁ ግን ኮመት አልፅፍም ማበብ ዉስጤነዉ
@RemlaFaris
@RemlaFaris 7 жыл бұрын
ሀኒቾ ልትሞሸር ነው እዴ ቀየራቿትሳ
@roisrois5279
@roisrois5279 7 жыл бұрын
R LOVE R H
@markchaoul7112
@markchaoul7112 7 жыл бұрын
R LOVE R H አዎ ልትሞሸር ነው ግንቦት 12 ቀን
@mestiredi7344
@mestiredi7344 7 жыл бұрын
ወላፈኖች ይመቻችሁ ሀሪፍ ነው.ዋው አዲሷ ሮዛ እንኳን ደህና መጣሽ.በጣም ጎበዝ አርቲስት
@godisallwaysgoodeyaelmylov3852
@godisallwaysgoodeyaelmylov3852 7 жыл бұрын
Enkuan Beselam Metachu Enamesegnalen Tebareku
@elisabetheshete5350
@elisabetheshete5350 7 жыл бұрын
እኔም ኢትዮጲያ ልገባ ነው በነካ እጃችሁ ግጩኝ
@drtdfgg8356
@drtdfgg8356 7 жыл бұрын
Elisabeth Eshete መልካም ጉዞ ሆደ
@user-qh1lc6fu8x
@user-qh1lc6fu8x 7 жыл бұрын
Elisabeth Eshete በሰላም ግቢ ውደ
@zaynabamohamad7237
@zaynabamohamad7237 7 жыл бұрын
Elisabeth ግጭት ካበጠ እሩዝ ያዥበት
@user-dt7ji6zn2z
@user-dt7ji6zn2z 7 жыл бұрын
Elisabeth Eshete ሠላም ጊቢ ses
@user-mv5ci9fv9z
@user-mv5ci9fv9z 7 жыл бұрын
Elisabeth Eshete ባገኝሽ ከግድግዳ ጋር ንበር እማጋጪሽ ምንድንው ላይግ ግጩኝ ግጩኝ እኔ ደህና አርጌ አጋጭሽ ንበር
@user-fw1vi6tx4y
@user-fw1vi6tx4y 7 жыл бұрын
ማንም ስው ላይክ ግጩኝ እንዳይል እንዳላጋጫቹ
@nibertetsgeyae2324
@nibertetsgeyae2324 7 жыл бұрын
ክክክክክክክ እሺ። ማር
@user-fw1vi6tx4y
@user-fw1vi6tx4y 7 жыл бұрын
niberte tsgeyae። ሃሃሃሃሃሃ ማሬ ፈራሽ እንዴ
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 7 жыл бұрын
ፍቅር የፈጣሪ ነው ክክክክክክክክክክክክክ
@markchaoul7112
@markchaoul7112 7 жыл бұрын
ፍቅር የፈጣሪ ነው ክክክክክክክ
@welyowa17
@welyowa17 7 жыл бұрын
ere edw bagacheshlign eyeyazshe
@user-de3eu5ve2q
@user-de3eu5ve2q 7 жыл бұрын
አመስግናለው በርቱልኚ ማሯች
@hxjdifidhxyeydhx9429
@hxjdifidhxyeydhx9429 7 жыл бұрын
ውይ ተቀየረች ስወድሽሀኒየ። መልካም እረፉት በርቱ
@rabiyarabiya6538
@rabiyarabiya6538 7 жыл бұрын
ዛሬ ነው ስርጌ
@RemlaFaris
@RemlaFaris 7 жыл бұрын
ታድለሽ እካን ደስ አለሽ
@jxdjhdyddhdhhd9674
@jxdjhdyddhdhhd9674 7 жыл бұрын
abet wesht eza mentsralsh tadya?
@naninani-hh5js
@naninani-hh5js 7 жыл бұрын
Rabiya Rabiya ዛሬ ሰርግሽ ከሆነ ዩቱብ ላይ ምን ትሰሪያለሽ ሰርግ እንደዚ ቀላል ነው እንዴ ሆሆሆሆ ወይስ ከይቱብ ጋር ነው የተጋባሽው ክክክክክክክክ ለማንኛውም መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ
@melatmelat812
@melatmelat812 7 жыл бұрын
Mimi Konjo kkkkkkkkkkk er anich nesh yasakishigni
@fggg2232
@fggg2232 7 жыл бұрын
Mimi Konjo ይመችሽ ማሬ
@khalidaalmogel
@khalidaalmogel 7 жыл бұрын
ላይክ ግጭኝ የምትሎ ከግድግዳ ጋር ያጋጫችሁ አቦ 😏
@user-vm9nr6ty4o
@user-vm9nr6ty4o 7 жыл бұрын
ማርያም እናቴተዋህዶ እምነቴ kkkkkkkkk edet edesakugn
@samphone6669
@samphone6669 7 жыл бұрын
Khalid Almogel ክክክክክክክክ እረ ሸም ላይክ እያለ እንደት ግድግዳ ጋ
@user-yr1xf1ue4g
@user-yr1xf1ue4g 7 жыл бұрын
Khalid Almogel ብሮፍይልሽ ስታምር ድመት ውስጤ ናት እኛ።ቤት ያለይው ድመት 5 ወለደች ሌላም 3 እናት አሉ 8 ድመት አለን ክክክ ደስ አይልም
@kebebushgiram3154
@kebebushgiram3154 7 жыл бұрын
Khalid Almogel kkkkk
@evemoh8948
@evemoh8948 7 жыл бұрын
Khalid Almogel kkkkkkkkkkkkkk
@asteraster6030
@asteraster6030 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሮች ውድድድ
@user-ox7xb1xl4h
@user-ox7xb1xl4h 7 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@hubijemi_mustefa4047
@hubijemi_mustefa4047 7 жыл бұрын
balew hanan tariq tekeyerech er le sargwa eyetezegajechenew enda
@samerasameeraa7313
@samerasameeraa7313 7 жыл бұрын
እንካን ስላም መጣችሁ ወላፍን ውድድ ነው ማርጋችሁ ምርጥ ይገር ልጅች ምድነው ላክ አርጉኝ ለፍልሙ ላክ በእሉ እስቲ
@ssggvhh4969
@ssggvhh4969 7 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህአኩበር በሰላም ግቢ ፈጣሪ ካንችጋር ይሁን እሽ
@hanankonjoo2073
@hanankonjoo2073 7 жыл бұрын
ልቤ ጠፍቶ ስለ ድራማ አስታያየት ሳልስጥ ሳሚሪ ና መክብብ ቱግ ቱግ ወይ ጣጣ ምርጥ ነው ግን ብዙ ሰዎች አሉ ጉዳያችው የተረሳ የት ገቡ
@user-bq3lp7gq6t
@user-bq3lp7gq6t 7 жыл бұрын
ምነው በአላህ ሮዛ ተቀየረች ሮዚዩ እውዲሻለሁ ማርርርርር በናትሺ ተመለሺ
@user-du4nc8nk8w
@user-du4nc8nk8w 7 жыл бұрын
ባካችሁ ላይክ ግጩኝ ዛሬ ባሌን ቀይካርድ ስለሰጠሁት ያመቱ ጎበዝ መባል አለብኝ ሰምታችሃል ዱቄትሁላ
@lamielove598
@lamielove598 7 жыл бұрын
ማሂ የ ኪያ ምነው ሰደብከን በጅምላ
@user-du4nc8nk8w
@user-du4nc8nk8w 7 жыл бұрын
Lamie Love እእ መቼ
@lamielove598
@lamielove598 7 жыл бұрын
ማሂ የ ኪያ ላስታውስህ ሰምተሀል
@eraabezachehutehtochafane4805
@eraabezachehutehtochafane4805 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወላፈኖች
@user-xd4ff8cf6y
@user-xd4ff8cf6y 7 жыл бұрын
ያቺ ሞዛዛ ሀና እንካን ወጣች ሄለን ተመቸሽኝ ቆራጥ እየሆንሽ ነው
@ooppbbnn314
@ooppbbnn314 6 жыл бұрын
የፍቅር መምህሬ እራሱ ክርስቶስ ነው kkkkkkkkkkkkkkk
@zedzed1228
@zedzed1228 7 жыл бұрын
ዛሬ 4ተኛ የስስስ ላይክ ግጩኝ
@dinamarr6585
@dinamarr6585 7 жыл бұрын
አቦ ስንት ክፍል በዚች ሞልቃቃ ምክንያት አቋርጬ የነበረውን በሜሉ ምክንያት ተመልሻለሁ ሀናን አታስፈልጊም ሜሉ ውስጤ ነሽ በድራማውም በፊልሙም ምርጥ እክትረስ ስወድሽ ♥♥♥♥
@aliyayebiraaliyayebira7573
@aliyayebiraaliyayebira7573 7 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ተመስጨ ነው ያየሁት ያጓጓል ወላፈኖች ጠክሩ
@hikmubintislam9076
@hikmubintislam9076 7 жыл бұрын
enamaseginalen
@adanechkasa2166
@adanechkasa2166 7 жыл бұрын
ዛሬ ደግሞ ቶሎ ተለቀቀ እናመሰግናለን
@user-wz6he7vs4z
@user-wz6he7vs4z 7 жыл бұрын
enamesegnalen
@danielnguse6868
@danielnguse6868 6 жыл бұрын
Waw betam yamral
@sitiiahmed8597
@sitiiahmed8597 7 жыл бұрын
wwwwww betam turu new bertu enamsginalen 💓😿👍
@user-hd7cb4kl2g
@user-hd7cb4kl2g 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ወላፈኖች እናመሰግናለን
@user-qt7dr1fp8y
@user-qt7dr1fp8y 7 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ስወዳችሁ የኔ ከተፎወት ይልመድባችሁ እንደዚህ
@Ali-jy9xy
@Ali-jy9xy 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-yu5hp8pz8z
@user-yu5hp8pz8z 7 жыл бұрын
እኳንደህና መጣችሁ ምርጦችየ
@reess4006
@reess4006 7 жыл бұрын
እናመሠግናለን ሀናን መልካም ጋብቻ ማር
@aziadmasuazti1727
@aziadmasuazti1727 7 жыл бұрын
welcome melu sewdeshi eko
@user-yy4bo1hb7y
@user-yy4bo1hb7y 7 жыл бұрын
wow enamsegnaln
@shamsshams4125
@shamsshams4125 7 жыл бұрын
Nice welafen
@kubormftsum1456
@kubormftsum1456 7 жыл бұрын
good Film ethiopan sehr schön
@MimiMimi-wj1oy
@MimiMimi-wj1oy 7 жыл бұрын
ውይኔ ደስ ሲሉ ቺኮቹ ሲቧጨቁ አቦ ሳምርዬ ካንቺ ትምህርት ወስጃለው ቃላቶችሽ ተመቹኝ እኔም የባሌ የልጁ እናት ጣልቃ እየግችባች ነው አሁኑኑ ልክልኳን ነው እምነግራት..እንዴ ምነው ሿ..
@saraabe8933
@saraabe8933 7 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ቀጥሉበት
@user-nl4sr7lx1i
@user-nl4sr7lx1i 7 жыл бұрын
እኮን በሰላም መጣችሁ ሰወዳችሁ
@sadahmohmad5481
@sadahmohmad5481 7 жыл бұрын
ዋው
@zinashfeleke9676
@zinashfeleke9676 7 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወላፈኖች ሀናን መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ
@tigyedengellej2318
@tigyedengellej2318 7 жыл бұрын
ሐሙስ የቀን ቅዱስ እንካን ደና መጣችሁ😍😍😍
@fikrerimi9589
@fikrerimi9589 7 жыл бұрын
ayyyy haniye already missing you. 😌😌
@waheedalsaude9132
@waheedalsaude9132 7 жыл бұрын
ሮዛ ምንቅንቅ ቅንዝንዝዝዝዝ ስትልብን ነበር ተቀየርችደ ክክክክክክክክ ብሌንሻ እና ሳምሪ big like
@user-wr9tg8rq9n
@user-wr9tg8rq9n 7 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@soltube1366
@soltube1366 7 жыл бұрын
እናመሰግናቸዋለን ♥
@bayushawo3924
@bayushawo3924 7 жыл бұрын
Bertu Enamesegnalen
@hanankonjoo2073
@hanankonjoo2073 7 жыл бұрын
ሮዛ ተቀይረች ለነገሩ ስርጓ ደረሱል መልካም ጋብቻ ለሀናን ታሪቅ የኔ ቆንጆ
@user-en6iv7ft2b
@user-en6iv7ft2b 7 жыл бұрын
ወላፍኖች አለባበሳችሁ በጣም ያምራል በርቱ
@loveyoumom1573
@loveyoumom1573 7 жыл бұрын
ላይክ የምትሉ ሠወች ውይ እደት አስጠላችሁኝ አፈር ብሉ አሜን በሉ ምድረ ፡፡፡፡፡ እደት አስጠሉኝ ደግሞ ሀናን በመቀየሯ ደስስስ ነው ያለኝ
@user-qx8mf1bq2e
@user-qx8mf1bq2e 7 жыл бұрын
በጣም ደስይላል ቀጥሉበት
@tgzenach1472
@tgzenach1472 7 жыл бұрын
በመቀየርዋ ደስ ብሎኛል የምወዳት ልጅ መጣች
@user-zy9jb2cy1b
@user-zy9jb2cy1b 7 жыл бұрын
እንኳንደህናመጣችሁወለፍኖች.ውድየሀገሬልጆችእንዴትናችሁሰላምናችሁባላችሁበትሰላማችሁይብዛልኝ
Welafen Drama Season 3 Part 14 - Ethiopian Drama
33:33
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 347 М.
Welafen Drama Season 4 Part 28 - Ethiopian Drama
37:09
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 277 М.
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 110 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 1,8 МЛН
Yemeabel Wanategnoch - S01E01 - Part 1 - የማዕበል ዋናተኞች ክፍል 1
36:55
የማዕበል ዋናተኞች
Рет қаралды 2,1 МЛН
የተማ ሪ ፍቅር - Ethiopian Movie Yetemari Feker 2024 Full Length Ethiopian Film Yetemari Fikir 2024
1:24:41
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 238 М.
Bekenat Mekakel Season 1  : EP 67
43:42
ebstv worldwide
Рет қаралды 494 М.
Yemeabel Wanategnoch - S01E09 - Part 9  - የማዕበል ዋናተኞች ክፍል 9
33:17
የማዕበል ዋናተኞች
Рет қаралды 890 М.
Haadha manaakoo waliin Iccitii hedduu dubbanne | gaaffii keessaniif deebii|
30:08
Dr Nafyad Getu Official
Рет қаралды 293 М.
Welafen Ebs Latest Drama Season 1 Ep 17 -  Part 2
10:56
ebstv worldwide
Рет қаралды 77 М.
Welafen Drama Season 3 Part 15 - Ethiopian Drama
33:41
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 449 М.
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН