Welafen Drama Season 3 Part 15 - Ethiopian Drama

  Рет қаралды 449,085

Abnatan Multimedia

Abnatan Multimedia

7 жыл бұрын

The Latest from Welafen Drama Season 3 Part 15 - Ethiopian Drama

Пікірлер: 630
@user-uo6hm5qv3p
@user-uo6hm5qv3p 7 жыл бұрын
well ወላፈን ለሙስሊም እምነት ተከታዮች ረመዳን ከሪም ብለናል ሌሎቻችን ደግሞ እንኳን ለፃሙ ምርጥ ጥግረራ አደረሰን
@kebebushtsegaykebebushtseg5018
@kebebushtsegaykebebushtseg5018 7 жыл бұрын
ፈጠን ብላችሁ ኑ ዉድ የኦርቶዶክስ ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን እርገት፡በአል በሰላም አደረሳችሁ ለሙስሊም ወገኖቼ ረመዳን ከሪም መልካም የፆም ወራት ይሁንላችሁ
@fetiyah.e.d2500
@fetiyah.e.d2500 7 жыл бұрын
kebebush Tsegay Kebebush Tsegay Amen marr
@sameraal4454
@sameraal4454 7 жыл бұрын
ለመላው የድነል ኢስላም ተከታዮችበሙሉ እኳን ለታላቁ እሮመዳን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም የኢባዳ ወር ሮመዳን ሙባረክ
@susuhassen4645
@susuhassen4645 7 жыл бұрын
የእሥልምና እምነት ተከታዮች ለተከበረው የረመዳን ወር እንኩዋን በሠላም አደረሣችሁ በሠላም የምንጨርሠው ያድርገን
@hubijemi_mustefa4047
@hubijemi_mustefa4047 7 жыл бұрын
susu hassen አሚን እንካን አብሮ አደረስን
@seada.h1824
@seada.h1824 7 жыл бұрын
susu hassen እንኳን አብሮአደርሰን ማማየ አሜን
@sitiiahmed8597
@sitiiahmed8597 7 жыл бұрын
susu hassen Ammiin Ammiin Ammii Yaa Raabbiilalamiin unkan abro adersen 🌷💑
@faithanne5982
@faithanne5982 7 жыл бұрын
susu hassen ethophaya
@sitiiahmed8597
@sitiiahmed8597 7 жыл бұрын
susu hassen السلام عليكم ورحمة الله بركاته☝ آسف عيد مبارك
@DestaAsefa-wi5dz
@DestaAsefa-wi5dz 7 жыл бұрын
የሙስሊም እምነት ተከታዪች በሙሉ እንኮን ለረመዳን ፃመ አደረሳችሁ
@hameneeuser-mu1xw9fr2l
@hameneeuser-mu1xw9fr2l 7 жыл бұрын
እወነት ኮመንት ላይ የተዋህዶ ልጆች በጣም ነው የምታምሩት ስለ ቅን ልቦናችሁ እግዚአብሔር ይጨምረልልችሁ
@hereyaseweettt3321
@hereyaseweettt3321 7 жыл бұрын
እንኳን ለ1438ኛው ለተከበረው የረመዳን ጾም አላህ በሰላም አደረሰን ።ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ.... ረመዳን ሙባረክ..
@asegedechasfaw3772
@asegedechasfaw3772 7 жыл бұрын
ለመላው እስልምና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ
@user-yh2ls4vb3t
@user-yh2ls4vb3t 7 жыл бұрын
as wr wb ለ እስልምና እምነት ተከታይ ሀገር ውስጥም በስደት አለም ለምትገኙ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለታላቁ ለ ሸኽ ረመዳን እንኳን አደረሰን ኢንሻ አላህ
@zainbzainb4834
@zainbzainb4834 7 жыл бұрын
እንኮን አብሮ አደረሰን
@dghklythjl7101
@dghklythjl7101 7 жыл бұрын
መለኛዋ የሴት ልጅ .
@user-mb1ts7er1r
@user-mb1ts7er1r 7 жыл бұрын
መለኛዋ የሴት ልጅ ወ ወ ወ እኳን አብሮ አደረሠን
@ayishaayisha513
@ayishaayisha513 7 жыл бұрын
wa wr wb enkoan abro aderesen
@user-yn6kr7mp1s
@user-yn6kr7mp1s 7 жыл бұрын
መለኛዋ የሴት ልጅ wl wr wb enkan abro adrsen
@hakmahakma5885
@hakmahakma5885 7 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዩች እረመዶን ሙባረክ ፁመው ሠግደው ዱአ አድርገው ከተጠቀሙት ያርገን
@reess4006
@reess4006 7 жыл бұрын
ሙሥሊም እህቶቻችንና ወድሞቻችን እንኳን ለፆማችሁ በሠላም አደረሣችሁ መቼም ሙሥልም ባልሆንም በኢትዮጵያዊነታችን በሀላችን ነዉ ማሮች መልካም ፆም ይሁንላችሁ
@hayaahayaa1813
@hayaahayaa1813 7 жыл бұрын
የዘላለም እናቴ እመቤቴ Reess አሚንንን ሁቢ
@fetiyah.e.d2500
@fetiyah.e.d2500 7 жыл бұрын
የዘላለም እናቴ እመቤቴ Reess Amen marrrrrr
@kubragashawxz984
@kubragashawxz984 7 жыл бұрын
የዘላለም እናቴ እመቤቴ Reess እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ እናመሰግናለን እኛ ፍቅር እና ውደታችን በኢትዬ/ያነታችን ነው ።
@slaam5ara243
@slaam5ara243 7 жыл бұрын
Kubra Gashawxz
@myhoneyabd7075
@myhoneyabd7075 7 жыл бұрын
የዘላለም እናቴ እመቤቴ Reess እንኮንአብሮአደረሰን
@user-uc6mi7ne6f
@user-uc6mi7ne6f 7 жыл бұрын
ሙስሊም ወገኖቻችን በአለም ላላችሁ ሁሉ እኮን ለሮመዳን በሰላም አደረሳችሁ ፆማችሁን በሰላም ለመፈጠም ያብቃችሁ
@zainbzainb4834
@zainbzainb4834 7 жыл бұрын
እንኮን አብሮአደረሰን
@user-sc9wy1rx1g
@user-sc9wy1rx1g 7 жыл бұрын
ስለድግል ማርያም ማረን እልሀለው አሚን ማሬ
@user-qu1nu3ci1q
@user-qu1nu3ci1q 7 жыл бұрын
ስለድግል ማርያም ማረን እልሀለው
@sityislamnewhiwetemashaall6276
@sityislamnewhiwetemashaall6276 7 жыл бұрын
ስለድግል ማርያም ማረን እልሀለው Enkuan Abro Aderesen
@user-uc6mi7ne6f
@user-uc6mi7ne6f 7 жыл бұрын
Sity Islam new Hiwete Masha Allah amen amen amen konjo
@amsalsetegn8465
@amsalsetegn8465 7 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንኩዋን ለሮመዳን ፆማችሁ በሰላም አደረሳችሁ
@zeharazehara716
@zeharazehara716 7 жыл бұрын
Amsal Setegn thanks marrrrrr
@user-tm2zj2gt2t
@user-tm2zj2gt2t 7 жыл бұрын
Zehara Zehara እናመሰግናለን ማር
@user-po6lt3et6w
@user-po6lt3et6w 7 жыл бұрын
ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንኲን ለታላቁ እሮመዳን ወር በስላም አደርስን.
@user-sx5qi8nw5e
@user-sx5qi8nw5e 7 жыл бұрын
ethiyopiya kwt እንኩአን አብሮ አደረሰን
@fadakuda5220
@fadakuda5220 7 жыл бұрын
ethiyopiya kwt አሚን አሚን
@meremahmed2269
@meremahmed2269 7 жыл бұрын
ethiyopiya kwt እንኮን አብሮ አደረስን
@user-sy8pp1tf7l
@user-sy8pp1tf7l 7 жыл бұрын
ethiyopiya kwt እኳን አብሮ አደረሰን
@nabatahmad7629
@nabatahmad7629 7 жыл бұрын
enkwan abro adrsen
@user-hp8qj5sw6c
@user-hp8qj5sw6c 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ወላፈኖች ለእስልምና እምነት ተከታዮች እህት ወንድሞቸ በሙሉ እንኳን ለሮመዳን ፆም አደረሳችሁ በአረብ ሀገር ያላችሁ እህቶቸ ብርታቱን ይስጣችሁ መልካም ጥግረራ ብያለሁ
@mulukaemian3963
@mulukaemian3963 7 жыл бұрын
ለመለው የእሥልምነ እምነት ተከተዮች ለተለቁየረመደን ወር በሠለም አደረሠቹ
@paspartoeschilderen5324
@paspartoeschilderen5324 7 жыл бұрын
Muluka Emian manuela 4oo ik ben er ook nog een keer bekeken worden
@sityislamnewhiwetemashaall6276
@sityislamnewhiwetemashaall6276 7 жыл бұрын
Muluka Emian Enkuan Abro Aderesen
@meerafoulad3432
@meerafoulad3432 7 жыл бұрын
meera essa
@mamegrove5100
@mamegrove5100 7 жыл бұрын
Paspartoe schilderen
@binyambinyam3900
@binyambinyam3900 7 жыл бұрын
እንክዋን ደስ ያለክ ዶክ ቴድሮስ አድነው ለመላው የኢትዮጵያ እዝብ የሱ ማሸነፍ ያገራችን ማሸነፍ ነው ምን ጊዜም ለኢትዮጵያ እዝብ ድል
@markchaoul7112
@markchaoul7112 7 жыл бұрын
Binyam Binyam አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ ደስ አለን
@yyas930
@yyas930 7 жыл бұрын
Binyam Binyam ጀ
@yyas930
@yyas930 7 жыл бұрын
Mark Chaoul ሰፈፈፈ
@user-xr6wo5xh6o
@user-xr6wo5xh6o 7 жыл бұрын
Binyam Binyam እንቓዕ ሓቢሮ ደስስስስስ ኣለና
@user-lo7xc9my4p
@user-lo7xc9my4p 7 жыл бұрын
ውድ የኢስላም ልጆች እህት ወንድሞቸ እኳን ለተከበረው ወራችን ለረመዳን በስላም አደረሳችሁ
@user-dj8us2ld8t
@user-dj8us2ld8t 7 жыл бұрын
ለመለዋው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን በአለ እርገት በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ።
@user-pk3tp5oq6t
@user-pk3tp5oq6t 7 жыл бұрын
ውይ ሳምሪ ስታሳዝን ድራማ ባይሆን ተናድጄም አላባራም ነበር ለሁሉም በርቱ ኮሜንተሮችም አገሯን መልቀቅ የማት ፈልገ እኔስ ልሰናበታችው ነው ቻው ቻው ያገሬ ልጆች የሰባችው ይሳካላችው ረመዳን ከሪም ሙስሊም እህት ወንድሞቼ፡፡
@paspartoeschilderen5324
@paspartoeschilderen5324 7 жыл бұрын
manuela3a de volgende keer weer op voorraad en ik vind dat je er ook 300
@user-mq3vf4fo7s
@user-mq3vf4fo7s 7 жыл бұрын
ኮሚኒታተሮች በጣም ትገርማላችሁ ስለ ድራማና ፊልም አሳብ መስጠቱ ቀርቶ በየቀኑ እንኳን አደረሳችሁ ላይክ ግጩኝ ደብሮኛል ፀልዮልኝ ለማለት ትሽቀዳደማላችሁ ድራማና ፊልም የሚለቀቀው ስለ ተረዳችሁት ነገር ማበረታቻም ሆነ የተሰማችሁን አስተያየት እንደ መፃፍ ላይክን ትበሉት ይመስል ልመናችሁ ያቅለሸልሻል
@roisrois5279
@roisrois5279 7 жыл бұрын
እምነት ተስፋ ፍቅር menciger alawcigern makfale
@user-lj9op3io2m
@user-lj9op3io2m 7 жыл бұрын
እምነት ተስፋ ፍቅር እውነት በጣም የሚደብሩት ! ስለ ድራማው አስተያየት መስጠት ትተው ስለ ግል ጉዳያቸው ምን አለበት ዬቱብ እንደ fb ቢሆን ብሎ ብሎክ አርጓ እርፍ ነበር ማለት
@user-vg9oz2xk1p
@user-vg9oz2xk1p 7 жыл бұрын
እምነት ተስፋ ፍቅር በትክክል ይህ የኔም የዘወትር ጥያቄየ ነው
@romandesta1555
@romandesta1555 7 жыл бұрын
እምነት ተስፋ ፍቅር እነም ያስጠላኝ የሀ አደሌም ላይክ ግጩኝ ምናም አሞኛል ምናምን ስያስጠሉ
@mnendeegziabherale1810
@mnendeegziabherale1810 7 жыл бұрын
እምነት ተስፋ ፍቅር lek nesh are mndnew l bal endtlkeke enkan adersachu blo mewtat
@user-fn9xl1di9l
@user-fn9xl1di9l 7 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታወች በሙሉ እኳንለ 1438 የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ፆሙ የፍቅር የሰላም የመረዳዳት የመከባበር አላህ ያርግልን
@godbelss2474
@godbelss2474 7 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለታላቁ ፆም እረመዳን በሰላም በጤና አደረሳችሁ መልካም የፆም ወራት ያድርግላችሁ በሰላም ያስፈታችሁ
@user-tv2uh7eh8l
@user-tv2uh7eh8l 7 жыл бұрын
ramadan karime ya hagera lijoch♥♥♥♥♥♥
@seada.h1824
@seada.h1824 7 жыл бұрын
ድንግል እናቴ እናመሰግናለን ቆንጆ
@hayuhabeshawit7101
@hayuhabeshawit7101 7 жыл бұрын
ድንግል እናቴ thanks yene mar wedddd
@fantahomeenamisegniln751
@fantahomeenamisegniln751 7 жыл бұрын
seada. h
@hanikonjoaa6311
@hanikonjoaa6311 7 жыл бұрын
እንኳን ለታላቁ ወርቃማው እረመዳን ወር በሰላም አደረሳቹ ጹመው ከሚጠቀሙት ያርገን አሚን።
@shougfikert_emshaw8659
@shougfikert_emshaw8659 7 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዩች እንኲን አደረሳችሁ ለታላቁ እና ለብርቅዩው. እረመዳን ጼም ጾሙ የሰላም ያድርግላችሁ
@user-nw8or6li7p
@user-nw8or6li7p 7 жыл бұрын
ሙስሊም እህት ወንድሞቸ ለተከበርው የሮመዳን ወርበሰላም አደርሳችሁ በመቀጠል ወላፈኖች በርቱ ሀሪፍነው።
@yunas6981
@yunas6981 7 жыл бұрын
እህት ወድሞቸ እኳን ለሮመዳን በሰላም አደረሳቺሁ
@sadahmohmad5481
@sadahmohmad5481 7 жыл бұрын
የወሎልጅ ፍቅር Yunas እንካን አብሮ አደረሠን እህቴዋየ
@toyebayomaregadyawwe5121
@toyebayomaregadyawwe5121 7 жыл бұрын
የወሎልጅ ፍቅር Yunas እካን አብሮ አደረሰን ማሮቸ
@user-kq9qd1mk5m
@user-kq9qd1mk5m 7 жыл бұрын
የወሎልጅ ፍቅር Yunas እንኳነ አብሮ አደረሰን እህት አለም
@rahimatube5792
@rahimatube5792 7 жыл бұрын
የወሎልጅ ፍቅር Yunas እንኳን አብሮ አደረሰን
@samirajamal2958
@samirajamal2958 7 жыл бұрын
amiiiin
@user-vq3qp5vk3h
@user-vq3qp5vk3h 7 жыл бұрын
መላዉ የስልምና ተከታዮች እንኳን ለሮመዳን ፅም አደረሳቹ
@seada.h1824
@seada.h1824 7 жыл бұрын
ቅን መሆን ለራስ ነዉ ቅን መሆን ለራስ ነዉ እናመሰግናለን♥
@messyimessyi9440
@messyimessyi9440 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ኮመንቶች ኦር ወላፈኖች የአመቱ እርገት ነው እንኳን አደረሳችሁ አቅፎ ደግፎ ሃሳባችን ሁሉ ሞልቶ ትግስት ሰቶን የአመት ሰው ይበለን ደህና እደሩ ወገኖቸ የምንጊዜም ሰላም እና ጤና እድገትን ጨምሮ ይስጠን የሳምንቱ ሰው ይበለን
@nibertetsgeyae2324
@nibertetsgeyae2324 7 жыл бұрын
አሚን እህት እንኳን አብሮ አድርስን
@egzebherweltewbezonewyeden8422
@egzebherweltewbezonewyeden8422 7 жыл бұрын
Mesri sha Mesri AMEN AMEN AMEN YEN Wed
@messyimessyi9440
@messyimessyi9440 7 жыл бұрын
niberte tsgeyae አሜን እህት አየሽው ግን የመኮንን ገፅ ባህሬ በጣም ይገርማል እውነቷን ቁጭ ነው ደሃ እንዴት እንደማይሰማ እንደው ስንቱን መሰለሽ ማር ሰውን በሰውነቱ ማክበር ስንችል ግን በቃ በልብስ እና በሃብት ሆነ ማስተዋሉን ይስጠን እንጅ ምን እንላለን ማር
@addunyaaddunya6207
@addunyaaddunya6207 7 жыл бұрын
Mesri sha Mesri jfkdkfsm
@nefisaahmedahmed2326
@nefisaahmedahmed2326 7 жыл бұрын
Mesri sha Mesri
@hayatmohmmed2009
@hayatmohmmed2009 7 жыл бұрын
አሰላም ዋሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ የኡስላም ልጆች በሙሉ እኳን በሰላም ለታላቁ ሸህ እሮመዳን በሰላም አደረሳቹህ በሰላም ፁመን እምናበቃ ያርገን አላህ ከሚቀበላቸው ያድርገን አሚን ያረብ
@user-up6qe1hb7p
@user-up6qe1hb7p 7 жыл бұрын
ዉድያሬ ልጆች ሙሥሊም እህት ወድሞቼ ለፆማችሁ እንኳን አደረሣችሁ
@kaka-oe7cf
@kaka-oe7cf 7 жыл бұрын
melata ezrael ኡንኩዎን አብሮ አደረሠን መር
@mekiyaadem5477
@mekiyaadem5477 7 жыл бұрын
melata ezrael ኡንካን አንሮ አደረሰን ማር
@seada.h1824
@seada.h1824 7 жыл бұрын
melata ezrael እናመሰግናለን♥
@islamsalamnewtemkin2853
@islamsalamnewtemkin2853 7 жыл бұрын
melata ezrael ኢንኳን አቢሮ አዳራሳን ኢህቴ
@saraashp7
@saraashp7 7 жыл бұрын
melata ezrael ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
@user-lt5lm5it8e
@user-lt5lm5it8e 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ምርጦች ጓደኞቼ እንኳን ለተከበረው ረመዳን በሰላም አደረሰን
@zabeebamohammef8615
@zabeebamohammef8615 7 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን ማሮች
@user-vg9oz2xk1p
@user-vg9oz2xk1p 7 жыл бұрын
ዋው ወላፈኖች በርቱ ሮቢል ፀጉርክን ተቆረጠው ሳምርየ ደግሞ ለባል ደብቅ መሆኑን ጥላቻን ይፈጥራል ከብዱ በዛብህ በዙ እየተማርኩ ነው ለገንዘብ አለመስገብገብን ስለ እውነት መኖርን -----ሌላም በተረፈ በርቱ እናመሰግናለን ።
@GH-mx2uw
@GH-mx2uw 7 жыл бұрын
አለሀምዱሊላ። እንኬን አቢሮ አደረስን
@karemakarema9374
@karemakarema9374 7 жыл бұрын
G H amen enqan abero adersn
@user-jl7rj9ui9l
@user-jl7rj9ui9l 7 жыл бұрын
እንኳን ለታላቁ እሮመዳን ፆምበሰላም አደረሳችሁ በስደት ላይላላችሁ በሙሉ ለእስልምናተከታይ ወችበሙሉ እረመዳን ሙባረክ
@diiniahmet
@diiniahmet 7 жыл бұрын
all of the Muslim people Ramadan Karim
@user-uf1cy8we5t
@user-uf1cy8we5t 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሙስሊም እህት ወንድሞች እንኳን አደረሰን ለረመዳን ወር
@aldarphone602
@aldarphone602 5 жыл бұрын
ላተ ስል እኖራለሁ
@user-ls9fz9yp4j
@user-ls9fz9yp4j 7 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ እንደ በላይ አይነት አስተዋይ ጒዳኛ ይስጠን ፈጣሪ ሲቀጥል ያችን ጅጅን ከኔት ያላቀቀን አምላክ እናተንም ያሳርፋችሁ መቼም እነ ማን እንደሆናችሁ ታውቃላችሁ ይህ ላይክ ግጩኝ አረግዣለሁ እሰይ አንደኛ ነኝ ሁለተኛ ነኝ እያላችሁ አትረብሹን እባካችሁ ስለድራማው ጠቃሚ የሆነውን ነገር አስተያየት ለመስጠት ሞክሩ እባካችሁ በተረፈ የሀገሬ ልጆች ሰላም ያብዛላችሁ
@alemtekle4135
@alemtekle4135 7 жыл бұрын
ለመላው ሙስሊም የአገሬ ልጃች እንካን ለረመዳን አደረሳችሁ ይቱብ በር ላይ መቁም የተከለከለ ነው ለአንድ ወር
@hff3528
@hff3528 7 жыл бұрын
ወላፈኖች እንካን በሰላም መጣቹሁ ድንግል ማርያም ትጠብቃቹሁ ደስ ይላል ቀጥሉበት ማሮች
@user-fp6pu8xt2e
@user-fp6pu8xt2e 7 жыл бұрын
ካጠፈሁ ይቅረታ ወላፈኖች አናመሰግናለን በጣም አረፈ ነዉ ዛሬ ገና በሞባይል ሳይ በቴሌብዥን ነዉ እማየዉ እግዚአብሄረ ይመስገን
@habi2065
@habi2065 7 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ !ሙስሊም እህትና ወድሞቼ እንኳን ለታላቁ ለረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ
@annieabraham3103
@annieabraham3103 7 жыл бұрын
መላው ሙሥሊም ወገኖቸ እኳን ለረመዳን ጾም በሠላም አደረሣችሁ ወገኖቸ
@lemilemi9007
@lemilemi9007 7 жыл бұрын
ኧረ ምድነው ዋ እንኳን አደረሳችሁ ቡዙ መባባያ ሚዲያወች አሉ ምን ጉድ ነው ከፊልም ከድራማ ዛሬ ሰርጌ ነው ዛሬ ደብሮኛል ባገባሁ 10 አመቴ ወለድኩ ላይክ እና ኮሜንት ሳትገጩኝ እዳትወጡ ኡፍፍፍፍ ሰለቸኝ ለማንኛውም ያምራል ሮቢ ደህና ሰው ሲበላሽ የለውም አተላ አለ ያገሬ ሰው አስየላኸኝ ክብር ይኑርህ አረከስካት እኮ በጣም ሳምሪየ የኔ ምርጥ አይዞሽ ቀጣይ ፓርቱ ያንች ደስታ እንደሚሆን በጣም ተስፋ አለኝ!!!
@h.t7004
@h.t7004 7 жыл бұрын
ውይ የሳምራዊት ድብቅነት ሰለቸኝ ደሞ ደረቅ ቆም ብላ ማሰብ አችልም
@merryhabesha9840
@merryhabesha9840 7 жыл бұрын
ለመላው እስልምና ሃይማኖት ተከታይወች ለአብይ ፆም ረሞዳን እንካን በስላም አደረሳቹ።
@ilovyouturikyepopile7186
@ilovyouturikyepopile7186 7 жыл бұрын
ሙስሊም እህት ወድሞቼ እንኳን ለርመዳን ፆም በስላም አዴርሳችሁ እስኪ የሳአውድን አዋጂ በተመለክተ ዱአ አድርጉ ክርስቲያን እህት ወድሞቼ ፀልዩ እፀልይ ወላፍኖች አይዞችሁ ጥክሩልን
@fetleworkyeshiwas7472
@fetleworkyeshiwas7472 7 жыл бұрын
ወይ ጣጣ የሰው ትዳር እየበጠበጡ አስቸገሩ እኮ ክክክ ሙስሊም እህቶችና ወንድሞ እንኳን ለሮመዳናቹ አደረሳችሁ መልካም ስራ እህቶች እግዚአብሔር አምላክ ትግስትና ፅናቱን ትስጠን እመቤታችን ትደግፈን ኡፍፍፍፍፍ ትልቅ ሸክም ሆኖብኛል ሌላ ሀሳብ የለኝም እስከሚያልቅ በሰላም ይለቅልን ከዛ ወደ ሀገሬ አሜን
@userwawmetamdesssbcell7159
@userwawmetamdesssbcell7159 7 жыл бұрын
በጣም የምወደው ድራማ ነበር እናመሠግናለን ደግሞ በሌላ ብቅ እደምትሎ ተሥፋ እናረጋለን
@selamablakat1254
@selamablakat1254 7 жыл бұрын
ለ፡መላዉ ሙስሊም አብረተሰብ በሙሉ ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ
@aad5351
@aad5351 7 жыл бұрын
enkuwan abro aderesen...
@samirajamal2958
@samirajamal2958 7 жыл бұрын
amiin amiin
@fetiyadulia6360
@fetiyadulia6360 7 жыл бұрын
Selam Ablakat
@mekiyaadem5477
@mekiyaadem5477 7 жыл бұрын
Selam Ablakat ኡንካን አብሮ አደረሰን
@hayathussen8081
@hayathussen8081 7 жыл бұрын
Selam Ablakat አሚን ማር
@user-to5zv6yv8u
@user-to5zv6yv8u 7 жыл бұрын
ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን አደረሳቺሁ ሰላም ፍቅር እመኛለሁ ቤትኚ፡ወሎዬዋ
@fatumamuhamede1788
@fatumamuhamede1788 7 жыл бұрын
እኩዋን አብሮ አደረሰን እረመዳን ከሪም ኩሉአም እቱ ብል ከይር
@user-fs4of6sc2h
@user-fs4of6sc2h 7 жыл бұрын
እንኳንአብሮ አደረሰን ሙስሊምእህት ወድሞቸሮመዷኑ የሰላምየፍቅር የኢባዳ ወርአላህያድርግልን
@hayathh994
@hayathh994 7 жыл бұрын
ለተከበርው ፆምልችን እንኲን አብሮ አደርሰን መኡቡል ያድርግልን
@user-xd4ff8cf6y
@user-xd4ff8cf6y 7 жыл бұрын
ወላፈኖች ቶሎ ተመለሱ ጦርነቱ ተጀመረ። ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንካን ለረመዳን ፃም አደረሳቹ
@hana-ol6xs
@hana-ol6xs 7 жыл бұрын
አቤት ሲያምር .ወላፈኖች በጣም ነው የምወዳችሁ በጣም ሃሪፍ ድራማ።
@user-wq4zw6nr7b
@user-wq4zw6nr7b 7 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ የላችሁም ብዬ በጊዜ ለሽሽሽ ልል ነበር... እናመሰግናለን ወላፈኖች
@user-wq4zw6nr7b
@user-wq4zw6nr7b 7 жыл бұрын
በሉ ምእራፍ 4ትን አፍትኑት አደራ በዛው እንዳጠፉ
@ethiolove5354
@ethiolove5354 7 жыл бұрын
ዉድ የኢሰላም ልጆች እህት ወንድሞቼ እንኯን ለተከበረዉ ረመዳን ወር በሰላም አደረሳቹ
@gelayeyingesgelayeyinges3788
@gelayeyingesgelayeyinges3788 7 жыл бұрын
Fetya Love eneymlew.telvznu.wste.nbrahe
@yaraflower2046
@yaraflower2046 7 жыл бұрын
Fetya Love. enken Abro Adersen
@seada.h1824
@seada.h1824 7 жыл бұрын
Fetya Love እንኳን አብሮአደርሰን ኮንጆ♥
@habi2065
@habi2065 7 жыл бұрын
Fetya Love እንኳን አብሮ አደረሰን ፈቲ ማር
@fathiyaahmed6954
@fathiyaahmed6954 7 жыл бұрын
Fetya Love እንኴን አብሮ አደረሠን ፈቲ ማር
@user-bb1vy4hh8n
@user-bb1vy4hh8n 7 жыл бұрын
እንደው አንድ ሰው እንኳን ስለ ፊልሙ እሚፅፍ (ኮሜንት እሚሰጥ) ሰው ይጥፋ ኮሜንት እምትሰጡ ሰዎች አረ በፈጠራችሁ አምላክ ይሁንባችሁ ስለ ድራማው ብቻ አውሩ እኔ ኮሜንት መስጠት አልወድም ሰጥቼም አላውቅም ግን አነባለሁ ፊልም ሳይ በመጀመሪያ ኮሜንት አይቼ የተሰጠውን አስተያየት ከተመቸኝ ነው ፊልም እማየው ግን አሁን ያመጣችሁት ፋሽን ይሁን ምን አላውቅላችሁም ይኸ ላይክ ግጩኝ አርግዣለሁ ፣አምሮኛል ማናምን ይደብራል እንኳን አደረሳችሁም እዛው በውስጥ መስመር ተባባሉ የግል የህይወት ታሪካችሁን እምታወሩበት ነው እንዴ ስለ ፊልሙ አስተያየት እምትሰጡበት ነው እንጂ እኔ የምር ተናድጄ ነው እምፅፍላችሁ ግን ካጠፋሁ በእግዚአብሔር ስም ይቅርታ
@bedob5286
@bedob5286 7 жыл бұрын
እናመሰግናለንወላፈኖሽ
@tigestcheru5613
@tigestcheru5613 7 жыл бұрын
ዋው በጣሞ ደስስ የሚል ትምርት ነው
@mareammaream1389
@mareammaream1389 7 жыл бұрын
እንኳን ለታላቁሸህወመዳን በሠላም አደረሳችሁ። ውድ ውሥሊም እህት ወንድሞቸ
@user-sc9wy1rx1g
@user-sc9wy1rx1g 7 жыл бұрын
እረመዷን ላይ በማቆማቹህ እናመሰግናለን ግን በጣም ዛገ ድራማው መጭው ምዕራፊ በዚሁ ከቀጠለ አላይም። ደህና ሁኑ ። ተንኮል ብቻ ፊፅሜ የለሌው
@betikonjo543
@betikonjo543 7 жыл бұрын
ምርጥ ነው በርቱ ውድ ያገሬ ልጆች
@sadaediris6105
@sadaediris6105 7 жыл бұрын
እካን አብሮ አደረሰን እህት ወድሞቸ ፁመው ተተጠቀሙት አላህ ያድርገን
@hima406
@hima406 7 жыл бұрын
thank you walafenoch
@emaewdeshalewemaewdeshalew4767
@emaewdeshalewemaewdeshalew4767 7 жыл бұрын
ዉይ ሳሮን የሰው ትዳር ሰላም ትነሻለሽ እንደ ሳሮን ካሉ ሰዎች ፈጣሪ ይጠብቀን ውይ እሮቢ ይደብራል ሳምሪ አይዞሸ
@user-rr8xf3jq4v
@user-rr8xf3jq4v 7 жыл бұрын
የማናት ሣሮን ሣባ ማለትሽ ነው
@semirasemira6262
@semirasemira6262 7 жыл бұрын
Ema Ewdeshalew Ema Ewdeshalew የጃን ነው ያገኘችው ባላን ምንም ነገር መደበቅ አልነበረባትም
@natiylove6067
@natiylove6067 7 жыл бұрын
Ema Ewdeshalew Ema Ewdeshalew ሳሮን ሳይሆን ስሞ ሳባ ነው ተሳስተሻል
@betybetty1326
@betybetty1326 7 жыл бұрын
thank you
@eimanomer8851
@eimanomer8851 7 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አዴረሠን
@user-wt7rr5ue5d
@user-wt7rr5ue5d 7 жыл бұрын
ዋዉ በርቱ ወላፈንች
@fantafanta6244
@fantafanta6244 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-de3eu5ve2q
@user-de3eu5ve2q 7 жыл бұрын
ውላፍኖች እንኳን በደናመጣች አመስግነለው በርቱ
@user-vu8jc1ex4s
@user-vu8jc1ex4s 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@armachihomusebanb
@armachihomusebanb 7 жыл бұрын
Thanks
@hirutkassahun7784
@hirutkassahun7784 7 жыл бұрын
thanks welafen
@ahmedmuhammed4772
@ahmedmuhammed4772 7 жыл бұрын
ተፈፀመ ግልግል ፆም ሊገባ ነው እኛም አፈልግም ከፆም በሁላ እንገናኝ ትንሽም ወላፈን ላይ ሳምረ ነች ደሰ የምትለኝ
@bthzgmd2861
@bthzgmd2861 7 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@gjjffujfhyfh218
@gjjffujfhyfh218 7 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን
@user-tm7xk2dy3q
@user-tm7xk2dy3q 7 жыл бұрын
ኪኪኪኪ መኩዬ በቃ አንተ ያለህበት ሁሉ ቀልድ አዘል ቁምነገሮችን ታስተምራለህ " አይንህን ከስልክህ ሰፍተህ "
@user-dv9fn9pk5h
@user-dv9fn9pk5h 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጦች
@user-yy7im1su1b
@user-yy7im1su1b 7 жыл бұрын
እናመስግናለን
@batikasa3267
@batikasa3267 7 жыл бұрын
ወይ ሳምሪ ቅናት እጭርጭር አረገሽ አይደል ሳባ ቻይው እሮቤል መክብብን የዛሬው ምርጥ ቅናት ብቻ ወርቁ እምትባል አቃጣሪ ይድፋህ በዘብህ እውነትህን ነው afbን እምንጠቀመው ለውቀት አይደለም ግዜን ማቃጠያ እጅ ዋሸሁ እደ ኮሜተሪወች እናመስግናለን ወላፈኖች በዝሁ አጋጣሚ ሙስሊም እህት እና ወድሞቸ እድሁም ለሞላው ሙስሊም ህብረተስብ በሙሉ እኳን ለተላቁ እሮመዳን ፆም በስላም አደረሰን
@yabub25
@yabub25 7 жыл бұрын
እኮን በሠላም መጣችሁ ወላፈኖች አሥተያየት በሆላ ጠብቁ ኮሜተሮች ደግሞ አትጫጩ ተኙ እኔ ልይበት
@safahmad2336
@safahmad2336 7 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@helusweet3112
@helusweet3112 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሮች 😘😍😍😍
@user-lt5lm5it8e
@user-lt5lm5it8e 7 жыл бұрын
በቃ ከሮመዳን በኃላ እንገናኛለን በጣም ለኔ ልዩ ናቹ ውድድድድ አረጋቹሀለው በሰላም ተመለሱልኝ ወላፈን
@zebibamohammed8289
@zebibamohammed8289 7 жыл бұрын
እንኮን አብሮ አደረሠን ሮመዳን ሙብረክ
@aliyayebiraaliyayebira7573
@aliyayebiraaliyayebira7573 7 жыл бұрын
susu አወ በስላም እምንጨርስ ያድርገን በጣም ይመስጣል ድራማው ወላፈኖች እናመስግናለን
@pakhina6565
@pakhina6565 7 жыл бұрын
thanks
@lovelove6488
@lovelove6488 7 жыл бұрын
"እረ ይች ሀገር ምን እየሆነች ነው??! ደፋር በዛ " ተመቸኝ
@user-yb2ok6wh4b
@user-yb2ok6wh4b 7 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ውዶቼ ለረመዳን ፆም
@user-ee8yv3lc8b
@user-ee8yv3lc8b 7 жыл бұрын
well የኔ ምርጦች እረ በናታችሁ ቤዛና በላይ ናፍቀውኛል ብሎክ አደረጋቹዋቸው እንዴ
@tesfaderbieleyuderbie431
@tesfaderbieleyuderbie431 7 жыл бұрын
መብሪ የሽሜ ename batme
@kedirail8419
@kedirail8419 7 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደርስፕን
@ranahsen6733
@ranahsen6733 7 жыл бұрын
እንኩወን አብሮ አዳረሰን
@user-dn9wq9fk1d
@user-dn9wq9fk1d 7 жыл бұрын
እሮቤል ለዚህ ሰውየ ጥሩ ሰራሀልኝ የሳምሪ መከፍት ቢያሳዝነኝም
@teybateyba7775
@teybateyba7775 7 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እህት ወንድሞቸ
@user-hj6tg6pn1t
@user-hj6tg6pn1t 7 жыл бұрын
አናመሰግናለን
@hannykonjo3664
@hannykonjo3664 7 жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መጣችው
@love-wr2tf
@love-wr2tf 7 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሠን ምርጦች
Welafen Drama Season 4 Part 19 - Ethiopian Drama
38:37
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 295 М.
Welafen Drama Season 5 Part 61 - Ethiopian Drama
35:06
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 344 М.
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 7 МЛН
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 61 МЛН
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 8 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
ሮማንቲክ ኮሜዲ ፊልም Ethiopian film 2018
1:17:44
Addis Films
Рет қаралды 2 МЛН
የቀን ጎዶሎ ሙሉ ፊልም | Yeken Godolo |Full Amharic Movie 2024
1:38:09
Ethiopian news today ሰበር  May 2024
8:34
Ethiopia media
Рет қаралды 8 М.
Ebya Segirinya bibi,birimu edogo 🥹🥹
57:27
Kasuku Live
Рет қаралды 6 М.
New Eritrean zanta Merat Hanti Mealti Cinema semere story zanta
20:59
Cinema Semere entertainment
Рет қаралды 56 М.
Welafen Drama Season 3 Part 14 - Ethiopian Drama
33:33
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 347 М.
Welafen Drama Season 5 Part 55 - Ethiopian Drama
36:44
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 298 М.
Welafen season 1 EP 4 part 3
14:07
ebstv worldwide
Рет қаралды 352 М.
Welafen Drama Season 4 Part 17 - Ethiopian Drama
40:13
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 331 М.
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 7 МЛН