Welafen Drama Season 5 Part 61 - Ethiopian Drama

  Рет қаралды 344,471

Abnatan Multimedia

Abnatan Multimedia

5 жыл бұрын

ወላፈን ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ክፍል 611 | The Latest Episode of Welafen Drama Season 5 Part 61 - Ethiopian Drama - Enjoy

Пікірлер: 624
@hananyegetalegi3490
@hananyegetalegi3490 5 жыл бұрын
ዌል ወላፈኖች ሳምሪየ የኔ ዉድ አንች አታልቅሽ ልዩ ሳቅሽን አትንፈጊን እንደኔ ሳምሪን የሚወድ ላይ ሚ
@windishleb8680
@windishleb8680 5 жыл бұрын
ዋወ እህቴ በጣም ደስ ይላን መልካም ጉዞ በሰላም ግቢ አኛም ለዛ ቀን ያደር ሰን
@user-re6ei9bj6n
@user-re6ei9bj6n 5 жыл бұрын
@@windishleb8680 መቼ አጋር ልገበ ነው አለች
@hikma7117
@hikma7117 5 жыл бұрын
@@user-re6ei9bj6n kkk
@MsBeza1
@MsBeza1 5 жыл бұрын
ለእናቴ የደስታዋ ምንጭ አርገኝ አምላኬ oowowo
@aynadistianawu606
@aynadistianawu606 5 жыл бұрын
ሳምሬ ከታሜ ጋ ሁኝ በቃ
@sentayehugeresu5615
@sentayehugeresu5615 5 жыл бұрын
ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ እንኳን ከዘመን ዘመን በሰላም አሸጋገራችሁ መልካም የስኬት ዘመን ይሁንላችሁ
@amaamm6604
@amaamm6604 5 жыл бұрын
አሜን ውድ ያገሬ ልጅ9
@user-qh1lc6fu8x
@user-qh1lc6fu8x 5 жыл бұрын
Xmxm Dmmddn አሜን አሜን አሜን
@user-te3mf5tg1f
@user-te3mf5tg1f 5 жыл бұрын
በትዳር ውስጥ ከምንም በላይ ግልፀኝነት ያስፈልጋል በሳምሪ ሂወት ብዙ ተማርኩኝ
@aimebedada7833
@aimebedada7833 5 жыл бұрын
ለማን ነው የምኖረው ለማን ነው የምኖረው በጣም
@user-ru5qp3jj6t
@user-ru5qp3jj6t 5 жыл бұрын
እኔም በሳምሪ እና ዳና ላይ በምትሰራው ሀርግ ሁና በነዚ ሁለቱ ብዙ ትምርት ወስጃለሁ እሽ በርቱልን
@fikermar2340
@fikermar2340 5 жыл бұрын
በጣም ብዙ ግልፅነት ወሳኝ ነው
@user-xr6wo5xh6o
@user-xr6wo5xh6o 5 жыл бұрын
ብጣም ሃቢብቲ እኔም እየተማርኩ ነው
@lulalula7120
@lulalula7120 5 жыл бұрын
ለማን ነው የምኖረው ለማን ነው የምኖረው esu bcha tekm yelewm yagebshew bal yemayrdash weym yemaydmtsh kehon yaw new
@mA-jh1bd
@mA-jh1bd 5 жыл бұрын
የማይክ እና የሂሉ አድናቂ ነኝ ዉስጤ ናቸዉ miss you 😗
@malatekonjo6415
@malatekonjo6415 5 жыл бұрын
እሮቤል ግን ዉነት አድናቂዉ ነኝ እደሌሎች ጉረኛ አርቲስቶች ልታይ ልታይ አይልም አንድ ቀን አይቼዉ አላቅም ስሙም በክፉ ወይም በመጥፎ ሲጠራ አልሰማዉም አላየዉም
@user-bh4rg4mh2z
@user-bh4rg4mh2z 5 жыл бұрын
Hi
@rehmatktk7341
@rehmatktk7341 5 жыл бұрын
ትክክክክክል
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 5 жыл бұрын
malate konjo በትክክል እህት
@user-dt7ji6zn2z
@user-dt7ji6zn2z 5 жыл бұрын
ምርጥ ብቻ አይገልጸውም
@malatekonjo6415
@malatekonjo6415 5 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለዉ የኔ ማሮች
@zizuyabaselua7033
@zizuyabaselua7033 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ሀሪፍ ነው ውይ ሳምሪ ሌላ ችግር ድጋሜ ግን እደ ታምራት አይነት አፍቃሪ እስኪ በእውነተኛውም ይስጠን ፍቅር በፊልም ብቻ ሆነ የምናየው
@alimoussawi3952
@alimoussawi3952 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@zizuyabaselua7033
@zizuyabaselua7033 5 жыл бұрын
@@alimoussawi3952 are ayasekem ewuneten new
@user-vq1wu7wl7i
@user-vq1wu7wl7i 5 жыл бұрын
እውነትሽን ነው እህት
@samriabebe9093
@samriabebe9093 5 жыл бұрын
ሳምርዬ ስታለቅሺ ራሡ በጣም ውበትሽ ይጨምራል የኔ ተወዳጅ❤❤❤
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 5 жыл бұрын
Samri abebe በትክክል የኔ ማር
@habethuopia4708
@habethuopia4708 5 жыл бұрын
ወላፈን እንኳን አደረ ሳችሁ 2011 የስኬት ዘመን ይሁንላችሁ በጣም እወዳችሁ አለሁ ሄለን ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም ነገር ለቦጎነው
@susuhassen1754
@susuhassen1754 5 жыл бұрын
ደራሲው አደራ በዛብህ እንዳትገድለው😢 ፈጣሪዬ እንደ#ታሜ ኮራ ቀብረር ያለ ወንድ ስጠኝ😉ስወደው❤
@haliluya2008
@haliluya2008 5 жыл бұрын
susu hassen Awo befetari bezabhn endatgedlew wey gedam endatlkew
@reemrami2792
@reemrami2792 5 жыл бұрын
susu hassen I’m hier nicht Susi
@isvtc3079
@isvtc3079 5 жыл бұрын
ደራሲው
@meti277
@meti277 5 жыл бұрын
Esuma memoti yelibetim esu ke mote man ye deramaw akiteri
@user-go3yt8nf3s
@user-go3yt8nf3s 5 жыл бұрын
ምኞታም
@user-su5hg4vt1b
@user-su5hg4vt1b 5 жыл бұрын
ሳምርየ አታለቃቅሽ የኔእቁ ስታለቅሽም ሆነ ስስቂ በጣም ነው የሚያምርብሽ
@addisalemasratcell3040
@addisalemasratcell3040 5 жыл бұрын
ገባሁ ወላፈኖች ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን መከባባራችን ለሁላችንም ይበጀናል እንከባበር
@nbvc854
@nbvc854 5 жыл бұрын
Addisalem Asrat Cell በትክክል መካባበር ይበጃል
@user-de3eu5ve2q
@user-de3eu5ve2q 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ወላፍኖች ውይ የሳምሪ መከራ መች ነው የሚያበቃው
@zdtube2303
@zdtube2303 5 жыл бұрын
ጓደኞቸ ዛሬስ የእውነት አለቀስኩ አገር አለኝ ብየ ከስደት ወደ አገሬ ለመግባት ፈራሁ ጨነቀኝ ምንስ አገር አለኝና ሰው በአድስ አመት ደስ የሚል ዜና ይሰማል የኛወቹ ግን ዘር ከዘር በመባላት መጫረስ ።እስኪ ኦነግ ኦሮሞወች የኦሮሞን ብቻ ባንድራ በማውለብለብ ከማን ጋር ለነመኖር ነው ሀሳባችሁ። አሁንስ ከፋኝ ጨነቀኝ አይዞሽ በሉኝ እስኪ😢😢😢😢😢
@munirasiraj3983
@munirasiraj3983 5 жыл бұрын
ZD ኑ እንደመር Tube abet wushetishi qedada
@zdtube2303
@zdtube2303 5 жыл бұрын
@@munirasiraj3983 ። ሲጀመር ኦሮሞ በቀዳዳነቱ የታወቀ ነው የሆንሽ ቀዳዳ ምን አሰደበሽ
@munirasiraj3983
@munirasiraj3983 5 жыл бұрын
ZD ኑ እንደመር Tube anchis iyemreqishi nw wushet kemanibebi eunetune iyaweqishi btiheji nw yemishalishi sijemer degimo Oromo malet menden nw lanchi ? away dinqurina ke wushet gar
@shereentrad6972
@shereentrad6972 5 жыл бұрын
አቤት ዛሬ ሁለተኛ ደረሰኝ እስኪ በመዳም ጨቅጫቃ ብያለው ላይክ ግጩኝ
@meethiopian4425
@meethiopian4425 5 жыл бұрын
የሳምሪ አድናቂ ነኝ ሲበዛ
@burukmulualem7598
@burukmulualem7598 5 жыл бұрын
ena. ?
@meethiopian4425
@meethiopian4425 5 жыл бұрын
@@burukmulualem7598 mi ytebes new mnim
@ehiteyegebiraeliliji
@ehiteyegebiraeliliji 5 жыл бұрын
መች መች ነው የሚተላለፈው በማርያም ንገሩኝ የምታውቁ
@meethiopian4425
@meethiopian4425 5 жыл бұрын
@@ehiteyegebiraeliliji ሀሙስ ከምሽቱ 3: 30 ሰአት ነው
@user-if7yn3zg4m
@user-if7yn3zg4m 5 жыл бұрын
ውይ ታምራት ግን ሲያዛዝን የእውነት ግን እንዲ የሱ እንዳልሆነች እያወቀ መስዋዕት የሚከፍል ወንድ አለ??የእትዮ ወንድ እንደሆነ አሲድ ነው ሚደፉት።
@zebibaali5916
@zebibaali5916 5 жыл бұрын
ወይስ
@misslove6832
@misslove6832 5 жыл бұрын
የሄሉ ወዳጆች በላክ ገቡልኝ😊
@user-ov4cs7vh4s
@user-ov4cs7vh4s 5 жыл бұрын
ሄሉ ፍቅር
@rahmetyenatlijmamafiker7491
@rahmetyenatlijmamafiker7491 5 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ እያየሁት ነው በጣም ነው የወደድኩት ማለቴ ሚጡ እና ሄለን ስላሉ ተመችቶኛል ማለቴ በጣም ብዙ ሰወች አላችሁ የማደቃችሁ በርቱ ፍቅር ከጤና ጋ ይስጣችሁ እድሁም ለመላው የሀገሬ ህዝብ
@user-py9vn6mq1f
@user-py9vn6mq1f 5 жыл бұрын
የምወደው ድራማ #ወላፈን ምርጫዬ ነው ሳምሪዬ ትእግስት ይኑርሽ መጠጡንም ቀንሽ እውነት አሪፍ ትምርት አለው ተመቸኝ
@user-wo9oq7qk1r
@user-wo9oq7qk1r 5 жыл бұрын
እስቲ ቦታ ልያዝ አሁን ተጥደሽ አዳሜ ጥዋት ዋይ ዋይ የማን ወገብ ይነሳ ማዳም እዳትጨፍርብን እና አይዞን ሸቃሎቹ ውስጤ ናችሁ
@meremehabesheawet8516
@meremehabesheawet8516 5 жыл бұрын
ክክክ አወ ይሻላል ለሽ በይ መልካም አዳር
@alemujabru4990
@alemujabru4990 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkķkkkk
@user-ws8tf2mm5b
@user-ws8tf2mm5b 5 жыл бұрын
Thewatima. Lekso nw lmnsat
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 5 жыл бұрын
በጣም እኔ እራሡ ጧት ጧት አልነሣም ቶሎ
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ A ክክክክ አረ የኔዋ መዳብ ከሰው አልተፈጠረችም ትክክለኛው ሰይጣን ነው የተሳፈራት የእውነት ምርር አለኝ እስኪ እህቶቼ ጠፍታችሁ የምትሰሩ ስራ አለ ወይስ የለም ልጠፋ አስቤያለሁ አትጥፊ እንዳትሉኝ ምክንያቱም ያለሁበትን በቃላት መግለፅ ስለማልችል ነው
@Mimimazi
@Mimimazi 5 жыл бұрын
ሳምርዩ አይዞሺ ሁላችንም በትዳር እሳት ውስጥ ነው ያለነው። ፀናት መልካም ነው ተግተሺ ፀልይ።
@burukmulualem7598
@burukmulualem7598 5 жыл бұрын
Yarda leg 👍
@marakiye7986
@marakiye7986 5 жыл бұрын
mimi mimi ትዳር እሳት ነው እንዴ???
@Mimimazi
@Mimimazi 5 жыл бұрын
@@marakiye7986 እግዚአብሔር መልካሙን ስው ካልስጠህ ትዳር ማለት እድሜን የሚያሳጥር ነቀርሳ ነው።
@fikirtedachew5224
@fikirtedachew5224 5 жыл бұрын
ዋው አንደኛ መልኳም አዲስ አመት🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌻🌻🌹🌻🌷🌷
@babayemisssu4489
@babayemisssu4489 5 жыл бұрын
Eski ye sameri adenaqiwochi like gechugi😊
@beyoresimone2812
@beyoresimone2812 5 жыл бұрын
Betam
@babayemisssu4489
@babayemisssu4489 5 жыл бұрын
@@beyoresimone2812 😉
@selam9713
@selam9713 5 жыл бұрын
የኔ ማሮች እንኳን ሰላም መጣችሁ እባካችሁ አገራችንን የምትረብሹ ሰዎች በህግ አምላክ ሰላም ስጡን
@burukmulualem7598
@burukmulualem7598 5 жыл бұрын
yena konjo. Yekierta tegra wohe ke ethiopia kaltfiu selam yelneme 👍👍
@hayatnasir7198
@hayatnasir7198 5 жыл бұрын
susu Teshome l s
@andnet2276
@andnet2276 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ወይኔ ሳምሪ ደስታሽን ነው ማየት የምፈልገው ኡፍፍፍፍ ስታለቅሽ በጣም ታሳዝኝኛለሽ ሳምሪ ውድድድድድ
@user-tb1jo8qc5u
@user-tb1jo8qc5u 5 жыл бұрын
ታምራትን ስወደው እኮ
@ggalaxys2010
@ggalaxys2010 5 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ. ወላፈኖች ሆሉ የኒ ውድ አይዙሽ
@user-pw5of9bb1h
@user-pw5of9bb1h 5 жыл бұрын
በናታቹ። የታምራይት። አድናቂወች። ልያቹ። ታምርየ። የኔቀብራራ። ውስጤነህ። 😛💘❤
@sarasara-du3ny
@sarasara-du3ny 5 жыл бұрын
ሄለን በድሉ ለትወና ነው የየፈጠርችው ለቅሶውም ሳቁም በአንች ያምራል ውድድድ
@roziynatwaliji2693
@roziynatwaliji2693 5 жыл бұрын
Sab kkk
@user-xo4db9sd2u
@user-xo4db9sd2u 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወለፍኖች ውይምነው ሳምሪየ ትንሽቀን ስስቂ አይቸተደስቸሳይበቃ ያሬድ አንተ ጭራቅ ውድ የሀገሬልጆች አዲሱ አመት የሰላም የጤና የፍቅርናያንድነት እንዲሁም ሀገራችን ሰላሟን የምታገኝበት ዘመን ይሁንልን
@user-kw4gp9qt6e
@user-kw4gp9qt6e 5 жыл бұрын
ወላፈኖች እንኳን በሰላም መጣቹህ ውድ የሀገሬ ልጆክች በሀል እንዴት ነበር አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የብልፆግና እንዲሁም በስደት ያለነው ወደ ሀገራችን የምንገባበት አመት ይሁንልን ሳምሪ የኔ ቆንጆ መቸ ነው ያንች ስቃይ የሚያበቃው ደስታሽ ተመለሰ ብየ ደስ ብሎኝ ሳያበቃ ዙሮው ወደ ሀዘን መለሱሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
@user-yo4dc5br7u
@user-yo4dc5br7u 5 жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣቹ ጋይስ ነገ አገር ልገባ ነው እናተም በሰላም ግብ ግን አንዴንዴ ኢተርኔት እድትተባበሩኝ ለመዴምም ነገርኳት
@emaberahane4338
@emaberahane4338 5 жыл бұрын
ሰላም ግቢ እህቴ
@mexalove7700
@mexalove7700 5 жыл бұрын
Wy tadelshe selm gebe
@ronaldbatuse2359
@ronaldbatuse2359 5 жыл бұрын
ሠላም ግቢእህቴ ዋይፋይ ሠርቄ ሤርች አደርግልሻለሁ
@user-yo4dc5br7u
@user-yo4dc5br7u 5 жыл бұрын
@@ronaldbatuse2359 እሺ እዴትረሺ
@user-yo4dc5br7u
@user-yo4dc5br7u 5 жыл бұрын
@@emaberahane4338 አሜን
@hwj8911
@hwj8911 5 жыл бұрын
ዛሪስ ላይክ አማረኝ እስቲ ግጩኝ ያገሪ ልጆች
@user-xr6wo5xh6o
@user-xr6wo5xh6o 5 жыл бұрын
እቢይይይይ ክክክክ
@hwj8911
@hwj8911 5 жыл бұрын
@@user-xr6wo5xh6o ክክክ
@dxgdc4960
@dxgdc4960 5 жыл бұрын
L
@user-bp7pe3sr2d
@user-bp7pe3sr2d 5 жыл бұрын
አረ በጣም ሀዘን በዛበት ትንሽ ፍቅር ፍቅር እዲል አድረጉት ወላፈኖች እናመሰግናለን በርቱልን ውድድድድድ
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 5 жыл бұрын
ደራሲው ምን አለበት ሳምሪ ና ታሜን አጋብተክ ብታሳርፈን
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 5 жыл бұрын
ሳምርዬ እና ታሜ ውስጤ ናችሁ ሳምርዬ ሁሌ አዲስ ችግር እኔን መሰልሺኝ
@user-ip3wz9uo3s
@user-ip3wz9uo3s 5 жыл бұрын
I was waiting for you dear Welafen actors welcome back and i want to let you know that I love you all and happy New year to all of you guys yiur brother Eritrean
@lemaem4427
@lemaem4427 5 жыл бұрын
ወላፈኖች እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን ለ2011 አደረሳችሁ ሳምሪ ሳቅሽን ደስታሽን በደንብ አይተን ሳንጠግብሽ እንደገና ለቅሶ? እየተከተሉ የሰውን ደስታ ከሚነጥቁ ምቀኞች ይጠብቀን
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 5 жыл бұрын
እኮን ሰላም መጣቹ አገራችን የሚበጠብጡትን ፈጣሪ ያንሠልን ሠላም ላሀገራችን
@user-fz6rv1in1p
@user-fz6rv1in1p 5 жыл бұрын
መጣችሁልን እንኳን 2011 አደረሳችሁ የኛውዶች
@youjadcellyoujadcell5769
@youjadcellyoujadcell5769 5 жыл бұрын
እንዴት ወለችሁ ሰለም ናቸ አስታይት ከጨርሱኩ ቦኅለ ነው
@user-mx4os6xt4x
@user-mx4os6xt4x 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ እባካችሁ ሁላችም በየ ሀይማኖታችን እንጸልይ ሰላም አገኘን ስንል በውስጥም በውጭም ሰላም የለም በሀገራችን በባዲራ ምክንያት ይጣላሉ በስደት ሀገር እህቶቻችን ይሞታሉ የምድራዊ ፍርድ ምንም አልሠራልንም መልስህን እምጠብቀው በስቱ እናልቅስ እንረበሽ ከአንተ ነው እግዚአብሔር #ሳምሪ አልክስሽ አስለቀሽኝ
@shahdshahd4422
@shahdshahd4422 5 жыл бұрын
ማርያም ማርያም እላታለሁ አረ እኔ ዛሬ ክፍት ነው ያለኝ ኤጭ
@birtukangetachwe1706
@birtukangetachwe1706 5 жыл бұрын
welcme
@user-mx4os6xt4x
@user-mx4os6xt4x 5 жыл бұрын
@@shahdshahd4422 እኔም በጣም
@user-pq9no2kv3u
@user-pq9no2kv3u 5 жыл бұрын
አዎ በጣም ነው ያዘንኩት
@birtukangetachwe1706
@birtukangetachwe1706 5 жыл бұрын
sedat.ayenu.yetifa.besmhuti.ngare.bstami azegalwe.eigezeyabihare.yetabikan
@ayaleneshyemaryamlej7166
@ayaleneshyemaryamlej7166 5 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣቹህ ምርጦች
@zuzumarra1826
@zuzumarra1826 5 жыл бұрын
እዚህ ድራማ ላይ፡እንደ ያሬድ የሚያስጠላኝ የለም፡ነገረ፡ስራው፡ሁሉ፡ሾካካ፡ነው።
@haliluya2008
@haliluya2008 5 жыл бұрын
zuzu marr A Hahaha shokaka
@zuzumarra1826
@zuzumarra1826 5 жыл бұрын
@@haliluya2008 የምሬን እኮ፡ነው፡kkkkk
@mekdesyoutubeethiopia5757
@mekdesyoutubeethiopia5757 5 жыл бұрын
ዋው ታምየ ስወድህ ሂልየ አይዞሽ ያልፋል
@user-he6tv8hs6j
@user-he6tv8hs6j 5 жыл бұрын
ዋውውውው ቃውጢወችየ ስወዳችሁ አዲስ አመት ሰላማችሁን ያብዛው♥
@user-mj3mg3gf3b
@user-mj3mg3gf3b 5 жыл бұрын
መጠጡ በለው ለማንኛውም እኳንመጣችሁ ግን ከዚድራማብዙተማርሁ
@anyalam1441
@anyalam1441 5 жыл бұрын
ወላፈኖች እንኳንለአዲሱ አመትበሰላም አደረሳቹ
@user-nr3cn7io6p
@user-nr3cn7io6p 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ አዲስ አመት እንዲት ነው።እንኳን አደረሳችሁ።
@user-tx1ju5wz8y
@user-tx1ju5wz8y 5 жыл бұрын
እስቲ ዱባይ ያላችሁ ስራ ፈልጉልኝ ሰውን መርዳት ሰው መሆን እራሱ በቂ ነው ስሞትላችሁ
@hayath1637
@hayath1637 5 жыл бұрын
ዱባይ የት ነሽ ማማዬ
@user-tx1ju5wz8y
@user-tx1ju5wz8y 5 жыл бұрын
Hayat H ሻርጃ
@user-cb9tn6ic1z
@user-cb9tn6ic1z 5 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ አህለን ወላፍኖች የሳምሪ አድናቂ ነኝ
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን ውዶች የ2011 ዓ.ም የመጀመሪያው ክፍል መልካም አዲስ አመት ለወላፈን ድራማ አዘጋጆች እንዲሁም ለሀገሬ ልጆች እግዘአብሔር ስሙ ይባረክ
@gebrittewelde5183
@gebrittewelde5183 5 жыл бұрын
በጣም ሃሪፍነ በርትዕ ጹቡቅ ስራሕ
@hananyegetalegi3490
@hananyegetalegi3490 5 жыл бұрын
አንኳን ላዲሱ አመት በሰላም አደረሰን 2011 የሰላም የፍቅር ያንድነት የይቅርታ ባይነት ዘመኑ ለስደተኞች ያድርግልን አሜን አሜን አሜን በሉ እንደኔ ምርጦቸ
@ronaldbatuse2359
@ronaldbatuse2359 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹህ ወላፈኖች እረ ኮመተሮች ግን የዩቱቢ ዘበኛ ናቹህ ከመቸው እሔ ሁሉ ኮሜን አትቅደሙኝ ፕሊስ እልኪ የሄሉ አድናቂ👍አሣዩኝ ዛሬ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ኮመት የጠየኩኝ እንዳታሣፍሩኝኝኝኝኝ😍
@user-tp6td9fj1q
@user-tp6td9fj1q 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ በርቱልን እናመሰግናለን
@user-zz3vb1ee8g
@user-zz3vb1ee8g 5 жыл бұрын
ይች ክፍ የዘለቃ እህት ተብየዋ እፍፍፍፍፍ። ያሬድ ግን ቀንህን ጠብቅ ይህ ነጋሽ የሜባል ሰው። ግን ክፍ እራስ ወዳድ ሁሉንም ቤት በጠበጠ ከዚች ክፍ ጋ ሁነው መኮነን ሊገለው ነው በቃ የሳምት ሰው ይበለን። ሳምሪ አሳዘነችኝ ሁሉም በለቅሱ ሊያለቅ ነው
@hananwetetyetefeternewu1al725
@hananwetetyetefeternewu1al725 5 жыл бұрын
Welagenoch enqan dehna metachu💖💖💖💖
@erihanaerihana23
@erihanaerihana23 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ድርሰቱም ጥሩ ነው ትወናውም ቆንጆ
@user-kh2sm6sn8b
@user-kh2sm6sn8b 5 жыл бұрын
ይቺ ዘለቃ እንዲህ ሰውን ብጥብጥ አርጋ ግን የት ጠፋች ባካቹ ግራ ገባኝ እኮ የራሄል የሮዛ የሰላም ምኑ ቅጡ ኸረ አብራሩልን ሁሌ ችግር ምንድነው ሳምሪን ፈታ አርጉልን ባካቹ ታሜም ይገላገል ሮቢም ከነርቩ ይላቀቅ ሆይ!!!
@user-us7jl5nl2e
@user-us7jl5nl2e 5 жыл бұрын
እሷማ እኳ አላየሻትም ካለማዊ ንሮ ወጣ
@user-sc9wy1rx1g
@user-sc9wy1rx1g 5 жыл бұрын
የዚ ድራማ ደራሲ እስክሪብት መፃፊ አቅቶት ወይም ሀሳቡ ጠፊቶበት ያንኑ እያስደገማቸው ነው መሰል ስንት አመቱ ተመሳሳይ ታሪክ በተለይ የነ ሳምሪ ትዳር ተደስተው በ 5 ደቂቃ ያዝናሉ ሮቤልም ይታመማል ይድናል በቃ ኤጭ አሁንስ አንገሸገሻቹህኝ ምን እንደሚያስተምር ለራሱ አይታወቅም ስንት አንጋፊ ተዋናይ አቅፎ የውሪ ጫወታ
@user-pq9no2kv3u
@user-pq9no2kv3u 5 жыл бұрын
ያለንን ብናውቅ የጎዴለን የለም እውነት ነው እኔም አስጠላኝ መደጋገም በዛ
@semiragirma1944
@semiragirma1944 5 жыл бұрын
የእኔም ሀሳብ ነው
@haliluya2008
@haliluya2008 5 жыл бұрын
ያለንን ብናውቅ የጎዴለን የለም derasiw adis sayhon aykerm
@user-sc9wy1rx1g
@user-sc9wy1rx1g 5 жыл бұрын
@@haliluya2008 sasebew ke Eweket nexa new
@viva8291
@viva8291 5 жыл бұрын
ትክክል በጣም ደባሪ ድራማ ነው 1 ቁምነገር የሌለው ማልቀስ መጣላት ብቻ ያውም ዳዊትን እና ሄለንን የያዘ ስብስብ ሆኖ ግን ድርሰቱ ደካማ ነው በጣም
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 5 жыл бұрын
ሳምሪየ ባድሱአመትኮ አታልቅሽ እብባክሽ እናመስግናለን ወላፍኖች
@makdasmkdas6697
@makdasmkdas6697 5 жыл бұрын
ማርዬ በድራማም አለ እንዴ በጅንጅና ብቻ ይመስለኝ ነበር እኮ
@user-dx3kh4zf9e
@user-dx3kh4zf9e 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@yeshimare2702
@yeshimare2702 5 жыл бұрын
እንኳን ድሕና መጣችሑ መልኳም አዲስ አመት🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@aliaibrahma2520
@aliaibrahma2520 5 жыл бұрын
ኦ ሳምሪየ መቼነው ስላምሽ የሚመለስው ሽበውን ምናደረጋችሁት አ
@tita2619
@tita2619 5 жыл бұрын
የሳምሪ ልጅ በጣም አደገች እግዚአብኤር ያሳድጋት
@saedkhan4948
@saedkhan4948 5 жыл бұрын
ሁለይም እከታተላለሁ ላይክ ብይቹህ አላቅም ዘሬጠየካቹህ ላይክግፁኝ
@user-xr6wo5xh6o
@user-xr6wo5xh6o 5 жыл бұрын
ራሂል ኣይዞሽ እህህህህ እኔማ ኣባታቸው በቅጡ የማይታወቅ ልጆች ህይወት ብጣም ያሳዝኑኛል ወላሂ ብድራማም ብቻ ሳይሆን በትክክልም ኣለ ፡፡
@user-jg2ls7ko2y
@user-jg2ls7ko2y 5 жыл бұрын
እንደሳምሪ የሚጠጣ ነገር ባገኝ እኔም እጠጣ ነበር ውስጤ በጣም ነው የጨሰው
@ledetdemisew9437
@ledetdemisew9437 5 жыл бұрын
እኔ ማርያምን እወዳታለሁ ጌታይ እንደቸርነትህ መጠን ማረኝ ይቅር በለኝ yamigermew asabisi hasabe new
@aminatoche7783
@aminatoche7783 5 жыл бұрын
Ar enm kashbaly naw westa yatasw hfffff
@kababoushfilik5205
@kababoushfilik5205 3 жыл бұрын
No mamaye😭🙅🙅
@debalkefantaw2103
@debalkefantaw2103 6 ай бұрын
ሄሊዬ እኔ በጣም ነው የምወድሽ ስታለቅሺ እኔ አባብልሻለው😢😮😅😊
@yadenl2676
@yadenl2676 5 жыл бұрын
Well come happy new year all Ethiopian people 🌻🌻🌻🌻
@sofiaahmed6102
@sofiaahmed6102 5 жыл бұрын
በዩቲቭ ቻላል ዛሬ የመጨረሻ ነው የማየው ከ5 አመት ቡሀላ እሮብ አገሬ ልገባ ነው ውድ ያገሬ ልጆች በሰላም ግቢ በሉኝ
@almaz1238
@almaz1238 5 жыл бұрын
መልካም ጉዞ ይሁንልሽ በሠላም ግብልን!!!
@sarakube6260
@sarakube6260 5 жыл бұрын
11ኛ ነኝ ወላፈኖች እንኳን ደህና መጣችሁ በናታችሁ ላይክ ግጩኝ
@user-hl2jh9uk2d
@user-hl2jh9uk2d 5 жыл бұрын
Sara kube ገጨውሽ
@munayemaryamlij1492
@munayemaryamlij1492 5 жыл бұрын
ዌል ወላፍኖች መልካም አድስ አመት 2011
@messidia8350
@messidia8350 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረኩ
@tsedi898
@tsedi898 5 жыл бұрын
ማይክዬ የኔ ጌታ☺
@user-dt7ji6zn2z
@user-dt7ji6zn2z 5 жыл бұрын
Sadel 89 ኧረ የብሌን ነው ምነው ተሻሚ በዛባት
@user-gp2ky5kf5c
@user-gp2ky5kf5c 5 жыл бұрын
ተናፋቂዎች እንኩንም ሰላም መጣችሁ በግዜ
@iloveyoumom8731
@iloveyoumom8731 5 жыл бұрын
Samriye yene konjoo😍😍Ene lalkislshe
@user-fd4dq5qj8y
@user-fd4dq5qj8y 5 жыл бұрын
ወላፈን እካን በሰላም መጣችሁ እካን አደረሳችሁ 2011.ከዘመን ዘመን ያሻግራችሁ
@sadasasa8633
@sadasasa8633 5 жыл бұрын
ሄሉየ ሥወድሽ ሁሉ ነገርሽ ደሥ ይላል
@user-bu4ok5wj7j
@user-bu4ok5wj7j 5 жыл бұрын
ታምራት እና ሳምሪ እሮቢል በጣም ነውየማደቃችሁ
@kiyakiya9278
@kiyakiya9278 5 жыл бұрын
እረባካቹህ የሳምሪ ለቅሶ ይብቃ
@tgmunu519
@tgmunu519 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ😍
@emawodeshalew1916
@emawodeshalew1916 5 жыл бұрын
ሴት ልጅ ከባሏ ውጪ አድ ሠው ሊያፈቅራት ይገባል ልክ እደ ሳምሪና ታሜ😜😜
@lemlemlemlemkebatel9826
@lemlemlemlemkebatel9826 5 жыл бұрын
እንኳን ለ2011 አደረሳቹ አደረሰን ወላፈኖች እናየወላፈን ቤተሰቦች ሑላቹንም እወዳቹሀለሁ እናብተስ
@asiri6932
@asiri6932 5 жыл бұрын
እንኳን ዳህና መጣችው ማሮች
@fantafanta6244
@fantafanta6244 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወላፈኖች
@Inetmsfin
@Inetmsfin 5 жыл бұрын
Welcome ጓደኞች የ ዛሬ ሳምንት መንገደኛ ነኝ ኢትዮ እሄዳለው እና በ ጸሎት አሰበኝ መልካም ጉዞ ብሎኝ እናንተንም እመብርሃን ተጣብቃችሁ!!
@user-sy4pl7fp6s
@user-sy4pl7fp6s 5 жыл бұрын
ሰላም ግቢልን ማማዬ ፈጣሪ ይከተልሽ
@salamsairwu6423
@salamsairwu6423 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ስወዳችሁ
@user-kn9yd8rv3y
@user-kn9yd8rv3y 5 жыл бұрын
የምወዳችሁ እንኳን ደና መጣችሁ
@user-ng9oi8cg3x
@user-ng9oi8cg3x 5 жыл бұрын
ኮማቾች ውስጤ ናችሁ 😚💞💞💞💞
@mnbccx2789
@mnbccx2789 5 жыл бұрын
ሣምርዬ የኔ ቆጆ ሥታለቅሽ አልወድም እኔን በርችልኝ በፀሎትና በፆም እግዚአብሔር ጠይቂው ውዷ እህቴ ሁሌም እወድሸመለሁ♥♥♥♥
@user-td8vv6yz5j
@user-td8vv6yz5j 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ማሮች
@user-ro3pr9mg1l
@user-ro3pr9mg1l 5 жыл бұрын
ምርጦች ያምራል በርቱ የምወዳቹ
@teddyethiot1279
@teddyethiot1279 5 жыл бұрын
Wollafen nice derama 👍👍💚💛❤️
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 жыл бұрын
እንኳን ሠላም መጣቹ ወላፈኖች
@rahmahr9634
@rahmahr9634 5 жыл бұрын
ሳምሬ አይዞሽ እባክሽ ሳቅሽን አትፈጊን አችሰቂ ማየት እዴት እደሚያስደስተኝ እባክሽ ሳቂ
@etsehiwoteabau5281
@etsehiwoteabau5281 5 жыл бұрын
ውይ ናፍቀውኝ ነበር ወላፍኖች
@user-re4yh9sw8e
@user-re4yh9sw8e 5 жыл бұрын
አለሁኝ ለማለት ነው
Welafen Drama Season 5 Part 62 - Ethiopian Drama
38:23
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 330 М.
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 17 МЛН
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 15 МЛН
ማንነት አዲስ ሀገርኛ ፊልም Mannet new Ethiopian tradtional movie
1:45:34
Business man የስራ ሰዉ
Рет қаралды 601 М.
💦ከነ ብሩክ ጋር ተገናኘን
21:27
Wina ዊና
Рет қаралды 12 М.
Dana Drama Season 5 Episode 34 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 34
35:03
East Africa Film Production
Рет қаралды 348 М.
ሚዛን ድራማ ቁጥር 2 ክፍል 21| Mizan Drama(2) part 21
28:48
Samri Entertainment
Рет қаралды 134 М.
ዮአዳን (ክፍል 12)
31:52
ለዛ
Рет қаралды 15 М.
Senselet Drama S01  EP 1  Full Episode ሰንሰለት ምዕራፍ 1 ክፍል  1
42:11
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31