Welafen Drama Season 4 Part 17 - Ethiopian Drama

  Рет қаралды 331,131

Abnatan Multimedia

Abnatan Multimedia

7 жыл бұрын

The Latest from Welafen Drama Season 3 Part 17 - Ethiopian Drama

Пікірлер: 626
@sintayehuhabte3617
@sintayehuhabte3617 7 жыл бұрын
እስቲ አሳውዲ አረብያ ያሉትን እህት ወንድሞቼን በፀሎት እናስባቸው ተባረኩ አምላክ ለወገኖቹ ለህዝቦቹ ይድረስ እምዬ ኢትዬጵያ ለዘላለም ትለምልም
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 7 жыл бұрын
Sintayehu Habte aMENNNN BE EWNAT YHUNLEN YEDARGELEN
@yewubmulatu9111
@yewubmulatu9111 7 жыл бұрын
amen amen amen bawenata fatari yasebachuu
@meseretabebe7779
@meseretabebe7779 7 жыл бұрын
Sintayehu Habte amennnn
@user-bz3qu3ll8u
@user-bz3qu3ll8u 7 жыл бұрын
Sintayehu Habte amen amen amen
@user-iq1pb9sg1o
@user-iq1pb9sg1o 7 жыл бұрын
Sintayehu Habte እመቤቴ ማርያም ታስባቸው ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይድረስላቸው
@user-tu2er6zc8h
@user-tu2er6zc8h 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹሁ ወላፈኖች የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹሁ ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ መታሰቢያ በአል ለብሩክታይት የደረሰው ሰማዕትለእኛም ይድረስልን አሜን አሜን
@messyimessyi9440
@messyimessyi9440 7 жыл бұрын
ምስራቅ ምስራቅ የድንግል ልጅ አሜን አሜን አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን እህቴ እናመሰግናለን በሰላም ከዎር ያድረሰን እህት
@user-wr9lh2hx7j
@user-wr9lh2hx7j 7 жыл бұрын
ምስራቅ ምስራቅ የድንግል ልጅ Amen Amen Amen
@fkiradis778
@fkiradis778 7 жыл бұрын
አሜን ውድ
@rimkonjrim1219
@rimkonjrim1219 7 жыл бұрын
ምስራቅ ምስራቅ የድንግል እንደው ይቅርታ አርጉልኝና የክርስትና እምነት ተከታዮች አመቱኑ ሙሉ አመትባል ነው እዴ
@ethiopiatube7446
@ethiopiatube7446 7 жыл бұрын
ምስራቅ ምስራቅ የድንግል ልጅ። አሜን አሜን አሜን።
@halemhalem3868
@halemhalem3868 7 жыл бұрын
ግን በጣም ከምታሳዝኑኝ ሰዎች መሀል እናንተ እምትሳደቡት ቆይ ለምን በሀናን ቦታ ገብታችሁ አተውኑም?? ትንሽ እንኳን ለሰው ስሜት መጨነቅ እሚባል ነገር የለም። ለነገሩ የናንተ ስድብ እንደኔ አይነት ስራ ፈት ያንብብ እንጅ እነሱማ ባለ ስራ ናቸው። አርቲስቶቻችንን ይሄ ጎን ጥሩ ነው እዚህ ጋር ድክመት አለ ይሄ ቢሆን ይበልጥ ሰውን ያስተምራ, ያዝናናል... እያላችሁ ጥንካሬ እንደመስጠት ጭራሽ ስድብ.... እዚህ ውስጥ ቢያንስ እድሜው ከ20 በታች ያለ አይመስለኝም። ታዳ አይደብርም የምንናገራቸውን ቃላቶች እያወቅን ብንናገር መልካም ነው። ሰው ምንም ስለሆነ ሳይሆን መከበር ያለበት ሰው ስለሆነ ብቻ ነው። "አፍ ሲከፈት የጭንቅላት ባዶነት ይመዘናል"እናም እኔ እንደዚህ ከተሰማኝ አርቲስቶቻችን ይሄን ቢያነቡት ምን ሊሰማቸው ይችላል??? አንዳንዴ ፊልምም ይሁን ድራማ እምትከታተሉት አንዳንድ ሰዎች ከአክተሮች አንፃር ነው። መሆን የለበትም። ማንም ይሁን ማንም የድርሻውን ወይም የተሰጠውን ገፀ-ባህሪ ነው እሚጫወተው... እናም አላስፈላጊ ቃላቶች ከናንተ አይጠበቅም። ከተቻለ ኮመንት ምክር ወይም ላይክ አለበለዚያ ዝም ብላችሁ እዩ ማን አስገደዳችሁ?
@halemhalem3868
@halemhalem3868 7 жыл бұрын
rich rich rìčhú ወድጄ መስሎሻል አቃጠሉኝ እኮ የምር ውስጤ እርርር ድብን ብሎብኝ ነው። አልቻልኩም እዚህ ላይ ""ከታገሱት ሁሉም ያልፋል" ሳይሆን "" ከተናገሩት ሁሉም ያርፋል"" በሚለው ተቀይሯል እንዴ! ሀናን በነበረችበት ሰአት ሞዛዛ, ፈዛዛ, ቀበጥ አያምርብሽም አትሻፍጂ... ሞልቃቃ.. ምናምን እያሉ ከረሙና ደግሞ ነብያት ብትመጣ..... ይሄው አፋቸው... የባሰ ረዘመና አረፈ... እና ለናንተ ሲባል መቼም ፊልሙ መቊረጥ አለበት አይባልም። እስኪ እባካችሁ "" መስሎ መታየትን ሳይሆን ሆኖ መገኘትን"" እንልመድ
@ramuramuti7247
@ramuramuti7247 7 жыл бұрын
Halem Halem ershiyachew marr leresachew afachewn kefetu enji sew minm ayiyadrgum lenegeru betam yanadidl ewunet
@himanushabash1950
@himanushabash1950 7 жыл бұрын
Halem Halem ትክክል በእውነት
@gelayeyingesgelayeyinges3788
@gelayeyingesgelayeyinges3788 7 жыл бұрын
Halem Halem .er.mane.yseranale.kkkkk
@difabachewgugsa264
@difabachewgugsa264 7 жыл бұрын
አብዛኛዎቹ ተዋንያን/ከያንያን የአሜሪካ ዜግነት ካልያዙ ወይም ልጆቻቸው እዛው ሄደው ካልወለዱ ተዋንያን/ከያንያን ነን ብለው ለራሳቸው አያምኑም። እነኚህ ኪነጥበባን ምን ያህል አገራቸው የሚጠየፉ መሆናቸው ማሳያ ነው። በአገራቸው፡ በአፈጣጠራቸው፡ በማንነታቸው የማይኮሩ፡ ርካሶች!!! እዛው አሜሪካ ሆነው ደግሞ "አገሬ ፡አገሬ፡ ወገኔ" እያሉ የውሸት ለቅሶ ያለቅሳሉ። በአሁኑ ጊዜ እንደስልጣኔ፡ እንደዘመናዊነት እየተወሰደ ያለው አብዛኛው የሴት ከያኒያዎች (ተዋናዮች) 6 ወር እርጉዝ ሆነው ወደ አሜሪካ ይጓዙና እዛው ይገላገላሉ የተወለደው ህጻን የአሜሪካ ዜጋ እንዲሆን። እነኚህ ከሀዲዎች ናቸው የኢትዮጵያ ልጆች አሳልፈው ለአሜሪካ እየሸጡ ያሉ ናቸው። ከባርያ ንግድ በምን ይለያል!!! ባርያዎች ናቸው። የኢትዮጵያ መንግስት በዚህ ጉዳይ ላይ ጠንካራ ህግ ማበጀት አለበት። እዛው ተወልደው ይሁን አዋቂዎች የአሜሪካ ዜግነት ተሸክሞው ወደ አገር የሚገቡ ሁሉ በኢትዮጵያ መኖር ያለባቸው በትንሹ በወር "$ 300" እየከፈሉ ነው መሆን ያለበት። እነኚህ ሰዎች "ሲሞቃቸው በሹካ ሲቀዘቅዛቸው በእጅ" አይነት ኑሮ በአገራችን እንዲኖሩ እድል ልንሰጣቸው የለብንም አይገባምም። ተጠራርገው ይውጡሉን ወደዛው አሜሪካ ይሂዱ። እኛ ራሳችን ቀን ና ሌሊት አገራችን እናሳድጋታለን እናለማታለን።
@user-nd5om2ty6m
@user-nd5om2ty6m 7 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ወላፈኖች ኦርቶዶክሳዌያን በሙሉ እንኩዋን ለሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊወርጊስ ወረሀዊ ባአል ዋዚማ አደረሳችሁ በየስደቱ ለምንሰቃይ ወገኖች በምልጃዉ ይጠብቀን
@user-xb2il6im1p
@user-xb2il6im1p 7 жыл бұрын
ልኑር በትዝታ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@EnukaMedia
@EnukaMedia 7 жыл бұрын
F1 Tv ethioipa temlesole subscribe eyaderegachu adadise amaregna filemochen temlketu weyenm F1 tube laye
@gelayeyingesgelayeyinges3788
@gelayeyingesgelayeyinges3788 7 жыл бұрын
ልኑር በትዝታ amen
@abushabush355
@abushabush355 7 жыл бұрын
amen amen amen ekon abro abresn
@messyimessyi9440
@messyimessyi9440 7 жыл бұрын
ልኑር በትዝታ አሜን አሜን አሜኖ
@binyambinyam3900
@binyambinyam3900 7 жыл бұрын
የሚያኮራ በዓል የሚያኮራ አገር እስካለን ድረስ ምንም ነገር ቢመጣ ከኛው አገር እስከበቀለ ድረስ ልንደሰት ነው የሚገባው የኢትዮጵያ ውላችንም ተፋክረን ተስማምተን የምንኖርባት አገር ትውንልን ዘንድ ፈጣሪ ይቸመርበት
@betty.ilvoeuyouzmelka4921
@betty.ilvoeuyouzmelka4921 7 жыл бұрын
Binyam Binyam AmnAmnAmnYankojo
@manpermanper3045
@manpermanper3045 7 жыл бұрын
amen amen
@user-mx4os6xt4x
@user-mx4os6xt4x 7 жыл бұрын
welcome እህቶቸ ወድሞቸ በያላችሁበት የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ ሁላችንም ጠክረን መፀለይ አለብን የተዋህዶ ልጆች በተረፈ መልካሙን ሁሉ ይግጠማችሁ ከኔ የበረታችሁ አስብኝ በፆለታችሁ #ወለተ ማርያም ብላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሠቦች የናቱየናታችን የድንግል ማርያም ያስራት የበኩራት ልጆች
@kirosdesta540
@kirosdesta540 7 жыл бұрын
ለናቴ የደስታ ምንጭ አድርገኝ ፈጣሪ
@manpermanper3045
@manpermanper3045 7 жыл бұрын
eshi ehta geta yerdash anchnm
@user-vm9nr6ty4o
@user-vm9nr6ty4o 7 жыл бұрын
ማርያም እናቴ ተዋህዶ እምነቴ የኔ ጣፍጮች እንኳን ደና መጣችሁ ኮመታሪኦች ሰላም ብያለሁ በናፈቀው ልቤ
@user-kz1dy4pe2k
@user-kz1dy4pe2k 7 жыл бұрын
ፊኒፊኔ ዛሬ ደሞ በጣም አምሮባታል በሮዛ የተቀየርሽው ልጅ ግን ሮዛ ሞልቃቃ ናት ስትባይ እሷ ለመምሰል ብለሽ ጭራሽ ለዛሽን አታጥፊው የምወድሽ አክተር ነሽ ስለዝህ በራስሽ ዛቢያ ላይ ተሽከርከሪ በተረፈ የ ባዩሽ ህልም እኔንም ክች አደረገኝ ሆይ እንኳንም ህልም ሆነ
@AA-cl2xi
@AA-cl2xi 6 жыл бұрын
ስደተኛዋ !!! አልማዝ
@zdtube2303
@zdtube2303 7 жыл бұрын
የሮቢን ፀጉር እንዳሥተካክል ላደረገዉ ፈጣሪ ምሥጋና ይገባዉ
@gelayeyingesgelayeyinges3788
@gelayeyingesgelayeyinges3788 7 жыл бұрын
Z bint islam kye.mene.aschnksh
@hiwotnig3112
@hiwotnig3112 7 жыл бұрын
Z bint islam Amen!
@gelayeyingesgelayeyinges3788
@gelayeyingesgelayeyinges3788 7 жыл бұрын
wushetam aynu yitifa .manew.wstame.kkkkkl
@hiwotnig3112
@hiwotnig3112 7 жыл бұрын
Gelayeyinges Gelayeyinges oh sorry ye you tube sime new .
@difabachewgugsa264
@difabachewgugsa264 7 жыл бұрын
አብዛኛዎቹ ተዋንያን/ከያንያን የአሜሪካ ዜግነት ካልያዙ ወይም ልጆቻቸው እዛው ሄደው ካልወለዱ ተዋንያን/ከያንያን ነን ብለው ለራሳቸው አያምኑም። እነኚህ ኪነጥበባን ምን ያህል አገራቸው የሚጠየፉ መሆናቸው ማሳያ ነው። በአገራቸው፡ በአፈጣጠራቸው፡ በማንነታቸው የማይኮሩ፡ ርካሶች!!! እዛው አሜሪካ ሆነው ደግሞ "አገሬ ፡አገሬ፡ ወገኔ" እያሉ የውሸት ለቅሶ ያለቅሳሉ። በአሁኑ ጊዜ እንደስልጣኔ፡ እንደዘመናዊነት እየተወሰደ ያለው አብዛኛው የሴት ከያኒያዎች (ተዋናዮች) 6 ወር እርጉዝ ሆነው ወደ አሜሪካ ይጓዙና እዛው ይገላገላሉ የተወለደው ህጻን የአሜሪካ ዜጋ እንዲሆን። እነኚህ ከሀዲዎች ናቸው የኢትዮጵያ ልጆች አሳልፈው ለአሜሪካ እየሸጡ ያሉ ናቸው። ከባርያ ንግድ በምን ይለያል!!! ባርያዎች ናቸው። የኢትዮጵያ መንግስት በዚህ ጉዳይ ላይ ጠንካራ ህግ ማበጀት አለበት። እዛው ተወልደው ይሁን አዋቂዎች የአሜሪካ ዜግነት ተሸክሞው ወደ አገር የሚገቡ ሁሉ በኢትዮጵያ መኖር ያለባቸው በትንሹ በወር "$ 300" እየከፈሉ ነው መሆን ያለበት። እነኚህ ሰዎች "ሲሞቃቸው በሹካ ሲቀዘቅዛቸው በእጅ" አይነት ኑሮ በአገራችን እንዲኖሩ እድል ልንሰጣቸው የለብንም አይገባምም። ተጠራርገው ይውጡሉን ወደዛው አሜሪካ ይሂዱ። እኛ ራሳችን ቀን ና ሌሊት አገራችን እናሳድጋታለን እናለማታለን።
@user-ig5xc9nn1o
@user-ig5xc9nn1o 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ምርጦች እሮቢ እንኳን ደስ ያለህ ከሳምሪ ጋር ተመሳሰልክ ። ሳባ ደሞ ከንፈሯን አልኮል ነው እንዴ የተቀባችው ሆሆይ ኧረ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ጎበዝ መድሀኒያለም ማስተዋሉን ይስጠን ።ሳምሪ ደሞ ፈተናሽ አላልቅ አለ የአሁኑስ በገዛጅሽ ነው በራስሽ ሀሳብ ሄደሽ መዘዝ ልታመጪ ነው በህይወትሽ ላይ እወዳችኋለሁ የሳምት ሰው ይበለን ።
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ባዬሺ እንዳንች ከሆነ ህልም ሳይታይ ይቅር ሲያስፈራ እንዴት ደነገጥኩኝ
@user-zw1pv5gm8u
@user-zw1pv5gm8u 7 жыл бұрын
Mesi Abrham እረ በጣም እኔም እዉነት ነበር የመሰለኝ
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 7 жыл бұрын
እማ እወድሻለሁ! ስ እኔም ሲያስፈራ
@emenseid7431
@emenseid7431 7 жыл бұрын
Mesi Abrham ወላሂእኔም
@ramuramuti7247
@ramuramuti7247 7 жыл бұрын
Mesi Abrham enem uuuuu
@user-gv8hc1tv1v
@user-gv8hc1tv1v 7 жыл бұрын
Emen Seid አረ እኔም
@sooodisaarif5062
@sooodisaarif5062 7 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለሰማዕታቱ ለቅዱስ ጊወርጊስ ክብረ በአል ውድ የተዋህዶ ልጆች በአገርም በውጭም ላለነው ሁሉ እርሱ ይርዳን አሜን ፫ ወላፈኖች እናመሰግናለን
@woinshetteffera5523
@woinshetteffera5523 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን እንወዳችኃለን በርቱ ቀጥሉበት
@messyimessyi9440
@messyimessyi9440 7 жыл бұрын
እንኲ ደህና መጣችሁ ወላፈኖች ኮመንታሮችን በሰላም ነው ግን አንዳንዴ ትወገያላችሁ ግን ይቅርታ አትጠይቁም ዘመኖች በሰአታቸው ካልተገኙ ይቅርታ ይጠይቃሉ እናንተ ግን ተመልካች አታከብሩም
@tgkonjo2566
@tgkonjo2566 7 жыл бұрын
Mesri sha Mesri ልክ ነሽ ማርዬ ይቅር መጠየቅ ነበረባቸው
@messyimessyi9440
@messyimessyi9440 7 жыл бұрын
tg konjo ቲጅየ እንኳ ደህና መጣሽ። እረ በጣም እህቴ ሲፈልጋቸው በዎራቸው ሲያሻቸው ደግሞ በአስራ አምስት ቀን ይለቃሉ ግን ይቅርታ አይጠይቁም እኛም ያቆምንበት እረስ ይጠፋናል
@tgkonjo2566
@tgkonjo2566 7 жыл бұрын
Mesri sha Mesri በጣም ማርዬ ለዝለዝ ዘመኖች በጣም ተመልካች አክባሪ ናቸዉ
@user-jv7bv9vc4r
@user-jv7bv9vc4r 7 жыл бұрын
Mesri sha Mesri ክክክክክክክ እነዛ ትህትናን እሚያስትምሩ እኒህ ደግሞ ግዴለሺለትን ነው የነ ሳባን ስራ አታይም እዴ
@EnukaMedia
@EnukaMedia 7 жыл бұрын
Mesri F1 Tv ethioipa temlesole subscribe eyaderegachu adadise amaregna filemochen temlketu weyenm F1 tube laye
@medimedi8520
@medimedi8520 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹሁ ወላፋኖች
@user-qv6jj3hq9b
@user-qv6jj3hq9b 7 жыл бұрын
ድብር ብሎኝ. ነበር እንኳን በሰላም ከች አለቹሁ
@user-ql2gy6of7x
@user-ql2gy6of7x 7 жыл бұрын
አይዞሽ ሳምሪ ነፃነትሽ ያወጣሻል አቶ በዛብህ እውነት ነው ሰው ሆኖ መፈጠር በጣም ትልቅ ነገሮ ነው ሰውን ማክበር እግዚአብሔርን ማክበር ነው በአርያውና በአምሳሉ ስለፈጠረን😍😍😍
@amoushamoush6538
@amoushamoush6538 6 жыл бұрын
የማርያም ልጅ ልዩ 😆😆😆
@amoushamoush6538
@amoushamoush6538 6 жыл бұрын
😗😗😗😗😗
@amoushamoush6538
@amoushamoush6538 6 жыл бұрын
😁😁😁
@user-oy5lo1ec7z
@user-oy5lo1ec7z 7 жыл бұрын
ወይ የስምሪና የሮቢ ፈተና አበዛዙ ሲያሳዝኑ
@user-uo5of5be7e
@user-uo5of5be7e 7 жыл бұрын
እሮዛን ሆነሽ የምትጫወችው ልጅ ለምን አንድነቱን እራቁትሽን ሆነሽ አትሄጅም መጽሀፍ ቅዱስ ሴት ልጅ ትሸፋፈን ይላል
@user-cx9mi7id8s
@user-cx9mi7id8s 7 жыл бұрын
ساره محمد እኔ አልጣመችኚም ምኖም
@mahmade6483
@mahmade6483 7 жыл бұрын
ساره محمد ክክክክክክክ
@mahaletkonjou1388
@mahaletkonjou1388 7 жыл бұрын
ساره محمد ewatesha new kkkkkk yishaletsl
@user-tu2er6zc8h
@user-tu2er6zc8h 7 жыл бұрын
ساره محمد ትክክል
@mahmade6483
@mahmade6483 7 жыл бұрын
አላህ አድነው ኢሳአለሂሰላምየአላህባሪያነው አላህ አይውልድም አይውለድም ትክክል ነው መሬ
@muhammedadem6959
@muhammedadem6959 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ
@user-yb2ok6wh4b
@user-yb2ok6wh4b 7 жыл бұрын
ውይ ውቧ ሀገሬ ሊሳክን ማየት ናፍቆኝ ነበር ልዩ ትዝታ አለኝ
@samrisamri3992
@samrisamri3992 7 жыл бұрын
አሜን አንኳን አብሮ አደርሰን የሳውዲ እህቶቼ እግዚአብሔር ያስባችው አሜን
@samriyegetalji7567
@samriyegetalji7567 7 жыл бұрын
እሮዛን የተካችው ልጅ ሮዛን ለመሆን ስትጥር እራሷን እዬረሳች ነው። ቅብጠቷ አላማረባትም! አበዛችው ደረቅ ቅብጠት!
@user-ux3kd7wv3f
@user-ux3kd7wv3f 7 жыл бұрын
የኛ ምርጦች እናመሰግናለን ውይ እዳው ሳምሪ ጥላትሽ መብዛቱ
@user-yp3dk2lj5s
@user-yp3dk2lj5s 6 жыл бұрын
ወይኔ እኔም ህልሙ እውነት መስሎኝ ነበር ይቺ በሮዛ የተተካችው ስታስጠላ ወይ አታእምር ወይ አታእፍር
@user-sp9ro8bo1p
@user-sp9ro8bo1p 7 жыл бұрын
ሳምረርዬ አይዞሽ ሀና ሞልቃቃዋ ሳቅሽ ባጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ለቅሶ ይቀየራል መሳቅሽን ትተሽ እራስሽን አዘጋጂ ቸር ሰንብቱልን
@jameelamuhammed6030
@jameelamuhammed6030 7 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል በርቱ የኔ ምርጦች
@user-up5pn1sv8p
@user-up5pn1sv8p 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ggalaxys2010
@ggalaxys2010 7 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን ጋይስ
@user-te1ot3vs9f
@user-te1ot3vs9f 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሠን ለሁላችን ምልጃ በረከቱ አይለየን
@user-ux7uu3mc8d
@user-ux7uu3mc8d 7 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@elsa4726
@elsa4726 7 жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁ ወላፈኖች እኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች ለተመልካቾችም መልካም ቆይታ
@weltmariyamyednglelej1046
@weltmariyamyednglelej1046 7 жыл бұрын
Amen Amen Amen Enkoan Adrsachehu Yetwahdo Lejoche
@userwawmetamdesssbcell7159
@userwawmetamdesssbcell7159 7 жыл бұрын
እንኳን ደህናመጣችሁ
@mahletbekele2270
@mahletbekele2270 7 жыл бұрын
ወላፈኖች እንኳን በሰላም ብቅ አላቹ አሰተያየት 1- በሐናን ቦታ የምተውነው ልጅ እንደ ሐናን እሆናለው ብላ በጣም እየጣረች ነው አይነፋም በጣም ነው የምታሰጠላው አክቷ አለባበሷ በአጠቃላይ ምኗም አያምረኝም ሐናን እኮ አጭርም ብትለብስ ያምራል አክቷ ያምራል ከቻላቹ ብትቀየር ምንም አትስብም 2 ደሞ በአንድ ቦታ ላይ ዝም ብላቹ በክላሲካል ግዜ አትፍጁ ካሜራው ትክል እንዴ አስተካክሉ 3 መኪና ሲነዳ የደህንነት ቀበቶ ማሰር ልመዱ ለህዝብም መልእክት ነው በተለይ እኛ አገር መለመድ ያለበት ጋቢና የሚቀመጥና ሹምሹፌር አመሰግናለው
@user-vb1gl4kl1e
@user-vb1gl4kl1e 7 жыл бұрын
thanks
@Ali-jy9xy
@Ali-jy9xy 7 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@selinatemesgen5986
@selinatemesgen5986 7 жыл бұрын
የሮዛን ቦታ የምትተውኝው ካራክተር በሌላው ፊልም ጎበዝ ተዋናይት ነሽ እዚ ላይ ግን ብዙም ደስ አትይም ስለዚህ አስተካክይ
@hameneeuser-mu1xw9fr2l
@hameneeuser-mu1xw9fr2l 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@allhamadullihaayarabii1241
@allhamadullihaayarabii1241 7 жыл бұрын
Thank you kateyu men henune
@mekdesboru3985
@mekdesboru3985 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወላፍን ዛሪ በዛብክ ተመችቶኛል
@meskermmenwyu4906
@meskermmenwyu4906 7 жыл бұрын
ዋው እንካን ደና መጣችሁ ወላፈኖችየ
@zinet3640
@zinet3640 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች
@iamethiopia3442
@iamethiopia3442 7 жыл бұрын
bertu thanks
@hinimanchu9176
@hinimanchu9176 7 жыл бұрын
ሳምርየ ቆንጆ ኣይዞሽ ማሬ
@usmankunjutty8689
@usmankunjutty8689 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ሳቢ እምትባይ ጡልቂት በሰው ባል ድርቅና ይቅርብሽ ኦኬ
@betybetty1326
@betybetty1326 7 жыл бұрын
thank you
@elsabetshume7713
@elsabetshume7713 7 жыл бұрын
እሮቤ ስወድህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
@rahelrahel2605
@rahelrahel2605 7 жыл бұрын
ዋው ባህሬን(ያሬድ)ና ሚላት፡ፍቅራቹ ያስቀናል ከኣሌክስ ህያብ የምለው ፍልም በምገባ ሰርተሻል ወድጀልሻሎ በተረፈ ቆንጆ ነው
@sarhsarh6954
@sarhsarh6954 5 жыл бұрын
አይዞሽ ሳምርዬ ማር በርቺ
@burkana.ethopaburkana9101
@burkana.ethopaburkana9101 7 жыл бұрын
ወላፈንቺ፡እንኳን ደነመጠቹ በረቱ
@user-iq7rb9wy7e
@user-iq7rb9wy7e 7 жыл бұрын
በወላፈን ውስጥ ብዙ ትህምርት አግኝቻለሁ እናም ከልብ አመሰግናለሁ!!!
@rozinaroza4870
@rozinaroza4870 7 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን
@faisalahmed9592
@faisalahmed9592 7 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው በሮዚ የተተካሺው የሷን ድምፅ ለማስመስል አትሞክሪ በራስሺ ድምፅ ተጫወች በተረፈ ይመቻችሁ
@ssggvhh4969
@ssggvhh4969 7 жыл бұрын
ምስራቅ ምስራቅ የድንግል ልጅ አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
@hima406
@hima406 7 жыл бұрын
thank u welafenoch
@demekebelachew1150
@demekebelachew1150 7 жыл бұрын
እኮን ደህና መጣችሁ ውዶቸ
@tigistworku9079
@tigistworku9079 7 жыл бұрын
Nice one
@hananethiopiawt7999
@hananethiopiawt7999 7 жыл бұрын
ዋው ነው ወላፈኖች ስለ ሴት ያወራችሁት ፓርት ተመችቶኛ
@himanushabash1950
@himanushabash1950 7 жыл бұрын
የሣባ ልጅ የሮቤል ልጅ ነው ሢባል ንድድድ ነው ያለኝ
@user-ui4xt9gt9b
@user-ui4xt9gt9b 7 жыл бұрын
Himanus Habash ene Erasu
@hawayimer2397
@hawayimer2397 7 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ሳሚሪየ ይህም ያልፋል አይዞሽ
@user-zu6lk5jn7p
@user-zu6lk5jn7p 7 жыл бұрын
ዋዉ እንኳን ደህና መጣቹህ ወላፈኖች
@neswwwrayazazilnanesra7376
@neswwwrayazazilnanesra7376 7 жыл бұрын
well come
@seblemesfin3645
@seblemesfin3645 7 жыл бұрын
betam belgnanaw kafer ayebalem God bless you
@fantafanta6244
@fantafanta6244 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወላፈኖች
@user-up6qe1hb7p
@user-up6qe1hb7p 7 жыл бұрын
ዋው ወላፈኖች ቅልሞሹ ልጅነቴን አሥታወሥኩ
@zinashfeleke9676
@zinashfeleke9676 7 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወላፈኖች ያምራል
@ethiopiaharegewoyinregasa1130
@ethiopiaharegewoyinregasa1130 7 жыл бұрын
እናመስግናለን
@haleluyatube19
@haleluyatube19 7 жыл бұрын
wellcome endat new metegafut በቃ ረመዳን አለቀ ጉልበታችሁ በረታ ተመስገን
@saedeheseafekeresaedaahuma2879
@saedeheseafekeresaedaahuma2879 7 жыл бұрын
ያችኛዋሳራነበርችደትየምትለው ይችግንጨምላቃ
@ggalaxys2010
@ggalaxys2010 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ወላፈኖች ግን ይች በሀናን የተቀየርችው ልጅ ምንም አልጣመኛ ሀኒ አጥሉን.
@sintayehuabera8603
@sintayehuabera8603 7 жыл бұрын
አሁንስ በጣም በዛ ምንድነው ሀናን ሀናን በቃ እርሶት ይቺ መልክ ብቻ በጣም ታስጠላኛለች እንኳን አገባች ማለቴ ከድራማው ወጣች ማለት ነው ዝም ብላችሁ ድራማውን እዮ
@manpermanper3045
@manpermanper3045 7 жыл бұрын
awo bewnt saw gin min nakaw
@kaleabebe130
@kaleabebe130 7 жыл бұрын
sintayehu abera ምን አውቄ እነዚህ ዥልጦች
@sintayehuabera8603
@sintayehuabera8603 7 жыл бұрын
ልጅቶ የተለያየ ገፀ ባህሪ ወክላ ተጫውታለች በጣም ጎበዝ ናት ምናልባት በድራማው ላይ ስላለመድናት ነው ይሔኔ በገፀ ባህሪው መጀመሪያ ብናያት ኖሮ እሶን ውለዱ ሊሉ ነው ጉደኖች
@genet.teshomegenet8560
@genet.teshomegenet8560 7 жыл бұрын
sintayehu abera .ብትክክል
@hulinahulinabekele9614
@hulinahulinabekele9614 7 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ወላፍኖች ወይ ባህርና ሮዛ ስታስቀኑ ሳባ እንኳን ደስ አለሽ ለልጅሽ አባት አገኛሽ ግን ቅናት ይቅርብሽ
@user-ry3sf1vf7m
@user-ry3sf1vf7m 7 жыл бұрын
እንኳንደህናመጣቺሁ ወላፈኖቺ
@samrisamri3992
@samrisamri3992 7 жыл бұрын
ወላፍኖች እንኳን ደና መጣችሁ
@etsegenetwaganewu915
@etsegenetwaganewu915 7 жыл бұрын
Well welafen merit derama 👌👌
@user-jr3zl5dh3d
@user-jr3zl5dh3d 7 жыл бұрын
ሄልየ የኔ ልዩ ስወድሽ እኳ ማርር ፈጣሪ ይጠብቅሽ እድግ ምንድግ በይልኝ የኔ ማርማራታ
@esayasmosisa1477
@esayasmosisa1477 7 жыл бұрын
አሜን አሜን። አሜን
@aliyayebiraaliyayebira7573
@aliyayebiraaliyayebira7573 7 жыл бұрын
እናመስግናለን ወላፈኖች እወዳችኅለሁ
@mesilovelove8523
@mesilovelove8523 7 жыл бұрын
wel come siwodachuuu
@user-ee8yv3lc8b
@user-ee8yv3lc8b 7 жыл бұрын
well ወላፈኖች አንድ ነገር ግን ተቸገሩልኝ ምዕራፉን ስትጨርሱ እንቅልፌንም እንድትመልሱልኝ እናንተን ለማየት ስል ከምወደው እንቅልፌ ተለያይቻለው ከአደራ ጋር ይመቻችሁ
@user-jg3bf5kb4z
@user-jg3bf5kb4z 7 жыл бұрын
kkkk እኔም ልእንደዛው ነው
@hawamohamed6170
@hawamohamed6170 7 жыл бұрын
ወላፈኖች.መጡ.መተኛት.የለምጋይሥ.ነቃበሉ.ሄለንየ.አይዞሽ.ውይ.ምነው.ጣጣሽ.በዛብሽ.ማሬ.ምሥኪን.መሠረት.ሥታሣዝኒ.ያሬድ.አለሙን.ይቀጫን.አች.ከቤት.ተኮችረሽ.ታብሠለሥሊያለሽ.መሢየ.አሣዘንሽኝ.
@febenibaba3271
@febenibaba3271 7 жыл бұрын
ወላፈናች ውስጤ ናችሁ።
@sitiiahmed8597
@sitiiahmed8597 7 жыл бұрын
www betam turu new bertu 💖enamsginalen
@user-xr6wo5xh6o
@user-xr6wo5xh6o 7 жыл бұрын
ክክክክክ ዩች በሃናን ምትክ የገባች ሶትዩ ክክክክክክ ህልናንን እመስላለው እያለች ጭራሽ ራቁትዋን ልትሄድ ነው ክክክክክክክበሉ ያችኛይቱን መልሱልን
@atheer1234able
@atheer1234able 7 жыл бұрын
ትክክክክል
@user-bx6mf3yr8c
@user-bx6mf3yr8c 7 жыл бұрын
welcome
@madenitworku2165
@madenitworku2165 7 жыл бұрын
miserq amen amen amen ekuna abaro aderesn yesmatu kudes gogerse barketu radetu yedarben amen
@mesereta6028
@mesereta6028 7 жыл бұрын
እንዴት እንደምትመቹኝ እኮ እንኩአን ደህና መጣቹ
@user-xt2rf7is3w
@user-xt2rf7is3w 7 жыл бұрын
ግን እነተ ኮመት የምትስጡ ልጆች ትገርማሏችሁ እሮዛን ሁነ የምትስራው ልጅ ስታምር ምርጥ አክተር ነት በነታችሁ
@israelmesfin4958
@israelmesfin4958 7 жыл бұрын
Good Job #ወላፈን
@sifrashyaze3433
@sifrashyaze3433 7 жыл бұрын
እረ ሳባ በናትሽ ካርቦኑን ድጋሜ።እንዳትቀቢው ከንፈሩን ታሞ አልኮል የተቀባ ነው ምትመስይ በተፈጥሮሽኮ ቆንጆ ነሽ?
@NN-qv4jc
@NN-qv4jc 7 жыл бұрын
እኔ ማየት እምፍልገው እነሮብና ሳምራይትን ነው የተቀራችሁት ገደል ግቡ
@SHADABGEL
@SHADABGEL 7 жыл бұрын
ወላፈኖዎች ውድድ እኩ ምርጡዎቹው
@kurihailu8246
@kurihailu8246 7 жыл бұрын
ty
@zalihamustefa4186
@zalihamustefa4186 7 жыл бұрын
ኤጭ ዛሬ ደሞ ምን ትመስላለች ሳባ ተብዬ በጣም ታስጠላኛለች ደረቅ ገንዝብ ሰታ ፎርጅድ ነው ያሰራችው የሮቤል ልጅ አይደለም መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@yalmaautopia7409
@yalmaautopia7409 7 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@danawittesfalem1514
@danawittesfalem1514 7 жыл бұрын
ሁልጊዜም ቢሆን ተዋናይ ሲቀየር ደሰ አይልም ግን በሀናን ቦታ የተተካችውም ልጅ በተወና በጣም ጎበዝ ናት ያው እናንተ ቆንጆ ፊት ላይ ትኩረት ስለምትሰጡ ነው እንጂ
@kubormftsum1456
@kubormftsum1456 7 жыл бұрын
Welcomen welafen ethiopan sehr schön Film ethiopan
@peace4u767
@peace4u767 7 жыл бұрын
ጥሩ ነበር አሁን ደግሞ ከጥሩ ወደ እርባና ቢስ ማለት መልካም ትምህርት የሌለው ነው።
@nahwomjver3048
@nahwomjver3048 7 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ♥♥አመሰግናለሁ
Welafen Drama Season 4 Part 18 - Ethiopian Drama
37:31
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 321 М.
Welafen Drama Season 4 Part 19 - Ethiopian Drama
38:37
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 295 М.
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 4,2 МЛН
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 21 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.9 "ሎጅ 1"
34:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 824 М.
Welafen Drama Season 4 Part 43 - Ethiopian Drama
37:34
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 288 М.
Welafen Drama Season 5 Part 57 - Ethiopian Drama
37:21
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 271 М.
Welafen Drama Season 4 Part 28 - Ethiopian Drama
37:09
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 277 М.
Welafe Ebs Latest Drama Season 1 - Ep 31
43:58
ebstv worldwide
Рет қаралды 310 М.
Welafen Drama Season 4 Part 27 - Ethiopian Drama
38:16
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 336 М.
The Cleaning Lady Is CEO EP1-20#drama
26:31
Moody Skit
Рет қаралды 46 М.
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 4,2 МЛН