Welafen Drama Season 4 Part 27 - Ethiopian Drama

  Рет қаралды 337,287

Abnatan Multimedia

Abnatan Multimedia

Күн бұрын

Пікірлер: 734
@enatagare7340
@enatagare7340 7 жыл бұрын
ዌል ወላፈኖች በመላው አላም የምትገኙ ዉድ እህት ወንድሞች እንኳን ለአድሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ በያለችሁበት መልካም በዓል ይሁንላችሁ
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ 7 жыл бұрын
የማርያም ልጅ ነኝ አሜንእንኲንአብሮአደረሰንማር
@djejejjehhdjddjjdjdj8095
@djejejjehhdjddjjdjdj8095 7 жыл бұрын
የማርያም ልጅ ነኝ amen marye
@asdxh4036
@asdxh4036 7 жыл бұрын
የማርያም ልጅ ነኝ amen amen amen
@gelayeyingesgelayeyinges3788
@gelayeyingesgelayeyinges3788 7 жыл бұрын
የማርያም ልጅ ነኝ ankan abruo adersne eyhita
@jxcydidbdhshdycdyu4204
@jxcydidbdhshdycdyu4204 7 жыл бұрын
የማርያም ልጅ ነኝ
@ቤቲእናቴእወድሻለዉ
@ቤቲእናቴእወድሻለዉ 7 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣቹ ወላፈናች ዉድ ያገሬ ልጆች እንኳን። ለአዴሰ አመት አደረሣቹ የሰላም የመተሣሰብ ዘመን ይሁንልን
@betty.ilvoeuyouzmelka4921
@betty.ilvoeuyouzmelka4921 7 жыл бұрын
ቤቲ እግዚአብሔር ያሣድግላቹ AmnAmnAmnyankojo
@meseretmesi7711
@meseretmesi7711 7 жыл бұрын
ቤቲ እግዚአብሔር ያሣድግላቹ ameeen
@embetaenm5768
@embetaenm5768 7 жыл бұрын
አደራ የሣምሪ ልጀ ሞተች እንዳትሉ
@aammaamm5314
@aammaamm5314 7 жыл бұрын
አረ ይደብራል ደራሲው ለሚቀጥለው ሳምንት እንደምንም ብለህ በተአምርም ቢሆን ልጅትዋን አትርፋት
@Shegaw_Marie
@Shegaw_Marie 7 жыл бұрын
✍️አንዳንዴ… መኖር ራሱ ይሰለቻል። መብላት፣መጠጣት፣መውጣት ፣መግባት፣መተኛት፣መነሳት፣ማውራት፣መስራት…ትርጉም አልባ የሚሆኑበት ጊዜ አለ… ስሜት በቅዝቃዜ ቆፈን ተመትቶ የመኖር ትርጉሙ ውል አልባ የሚሆንበት ጊዜ አለ… በዚህ ወቅት ሁሉም ነገር እጅ እጅ ይላል። ግልፅ ባልሆነ ምክንያት ተስፋህ ሁሉ ይደርቅና ህይወትህ "ለምን?" በሚል ትልቅ የጥያቄ ምልክት ቁጥጥር ስር ይውላል። መልስ የማታገኝላቸው ርዕስ አልባ ጥያቄዎች ዙሪያህን ይከቡሃል …በአዘቦቱ መልካም መስለውህ በዝምታ ያለፍካቸው ነገሮች በሙሉ ልክ መስለው አይታዩህ ይጀምራሉ። ያሳክኩሃል። ያለፈው፣ያለህበት፣የወደፊቱም ያበሳጭሃል። ኮሽታ ከእንቅልፍህ ትቀሰቅስሃለች። ትቅበጠበጣለህ። ምንም ነገር አይመችህም። በጀርባህም፣በፊትህም፣በጎንህም መተኛት ይቆረቁርሃል… መልካም የነበሩ ግንኙነቶች በሙሉ የመሻከር ጥላ ያጠላባቸዋል። የሚጣፍጠው ይመራል፣አጭሩ ይረዝማል። ምላስና ጆሮ ማጣጣም ያቆማሉ… . . ይህን ስሜት ቃላት ሊገልፁት አቅም ያጣሉ። አትረዳውም። ሲደርስብህ ብቻ ታውቀዋለህ። ⚠️ግን እንዲህም ሁኖ ህይወት ትቀጥላለች.... ብቻ ለሁሉም ነገር አፍ ተመስገን ማለትን አይርሳ፡፡ (ካነበብኩት)
@መልካምምኞት
@መልካምምኞት 7 жыл бұрын
ማሬ Marie ለዚህ፡ ጥያቄ መልስ ፡የሚሰጥሽ ፡መፅሃፍ ቅዱስ፡ ነዉ ። አንብቢ ። እረፍት እየሱስ ነው ። ሌላዉ፡ ከንቱ፡ ነው።
@ahmedidrees3757
@ahmedidrees3757 7 жыл бұрын
ማሬ Marie የኔ ቆንጆ የኔ ሂወት ገልፀሻታል በትክክል
@mestrakadri5524
@mestrakadri5524 7 жыл бұрын
wowww
@mestrakadri5524
@mestrakadri5524 7 жыл бұрын
wowww
@መሲሓጎስ
@መሲሓጎስ 7 жыл бұрын
ማሬ Marie woww
@meklitehabshauit1744
@meklitehabshauit1744 7 жыл бұрын
ጌታየ ሆይ እንደ ቤዛ ያለች ጏደኛ ሥጠኝ😍
@getayeabye4923
@getayeabye4923 7 жыл бұрын
meklite habshauit አሚን የምር
@madlenamer2792
@madlenamer2792 7 жыл бұрын
meklite habshauit የማብሽ መሰለኝ ይቅርታ ስምሽ ማነው?
@mesiyorthodoxtewahidofikir521
@mesiyorthodoxtewahidofikir521 7 жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች በውጭም አለም በሀገር ቤትም ያላችሁ እንኳን አደረሳችሁ (2010) አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ የብልፅግና ያድርግልን 💚💛❤ ደስ የሚል መልካም ቀን ይሁንላችሁ እናመሰግናለን( ወላፈኖች ) ወይ ሳምሬ ፈተናሽ አሁን ደግሞ ልጅሽ በተረፈችልሽ 😭
@andnet2276
@andnet2276 7 жыл бұрын
መሲ የማርያም ልጅ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@betelhemgirmachew8241
@betelhemgirmachew8241 7 жыл бұрын
መሲ የማርያም ልጅ amen enqan abero adresen
@ድንግልማርያምእናቴድንግል
@ድንግልማርያምእናቴድንግል 7 жыл бұрын
Amen (3) Enikan abiro aderesen
@abel.yohanisyohanis6398
@abel.yohanisyohanis6398 7 жыл бұрын
መሲ የማርያም ልጅ
@ሠላምየኤርሚ
@ሠላምየኤርሚ 7 жыл бұрын
መሲ የማርያም ልጅ መሢዬ የኔ ቆንጆ እንኳን አብሮ አደረሠን
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 7 жыл бұрын
እምርም ወላፈን ውይ የሣምሪ ሥቃይ ወርቁ ደግሞ ሌላ ልጅ ልሠርቅ ነው የት ናት አልክኮ ግን ወርቁና መክብብ ሣባ 3ቱም ቢጣሉ ደሥ ይላል
@gdjj8934
@gdjj8934 7 жыл бұрын
Zebiba M ohammed
@ጀግናእናትያለውአባት-ሐ5ዀ
@ጀግናእናትያለውአባት-ሐ5ዀ 7 жыл бұрын
የሳምሪ ልጅ መሞት የለባትም ከሞተች በጣም ነው የሚደብረው ኤጭ ሳምርየ አይዞሽ ማር ::
@susuhassen4645
@susuhassen4645 7 жыл бұрын
ሄሉዬ የኔ ምርጥ ሥወድሽ😍
@jxcydidbdhshdycdyu4204
@jxcydidbdhshdycdyu4204 7 жыл бұрын
susu hassen kkkk
@ሂሩትፈለቀ
@ሂሩትፈለቀ 7 жыл бұрын
እንካን አደረሳቹ በመላ አለም። ለምትፍገስኝ እህት ወድሞች ወላፍን እና መስግናለሁ
@ዜድየማማየልጅ
@ዜድየማማየልጅ 7 жыл бұрын
susu hassen
@አለሀምዱሊላሠላምለአገራች
@አለሀምዱሊላሠላምለአገራች 6 жыл бұрын
susu hassen ሄሌንይለችበት ድራማ ልቅሶ ያበዛል በጣም
@ማርታጌታቸው
@ማርታጌታቸው 7 жыл бұрын
ወይኔ የሳምሪ ልጅ ሞተች እዳትሉ አደራ መሞት የለባትም
@ማነውየሚወደኝ
@ማነውየሚወደኝ 7 жыл бұрын
ለመላዉ ኢ/ያዉያን ባገር ዉሥጥ በዉጭ አገርም ላላች የወላፈን ድራማ ቤተሠቦች በሙሉ እኩአ 2010 ለአዲሡ አመት አደረሣችሁ መጭዉ አዲሥ አመት ኢ/ያ ከድህነት አሮቃ የምትወጣበት ልጆቿ የሚፋቀሩበት ዘረኝነት የሚወገድበት ሥደት የሚወገድበት የሠላም ዘመን ያርግልን::
@egzebherweltewbezonewyeden8422
@egzebherweltewbezonewyeden8422 7 жыл бұрын
Nani Naani amen amen amen yen Wed
@zamzamjamal7887
@zamzamjamal7887 7 жыл бұрын
እውነት የሳምሪ ልጂ መሞት የለባትም አደራቸሁ በተረፈ አሪፊ ነው
@UmarUmar-gv8ex
@UmarUmar-gv8ex 7 жыл бұрын
Zamzam Jamal የሳምሪ ልጅ ከሞቴች ይዴብራል በኡኔት በዛብህ ምክርህ ዴስ ይላል፡
@mulumesele9025
@mulumesele9025 7 жыл бұрын
Zamzam Jamal አወ በእውነት መሞት የለባትም
@teget7433
@teget7433 7 жыл бұрын
Zamzam Jamal የሳሞራያንልጅእመቤቴተድናት
@naimafeven643
@naimafeven643 7 жыл бұрын
ኤጭ ተንዛዛቹ ሳምሪ በጣም አካበደች መጀመሪያ ምን እደሆነች ሳይነገራት ምድነው እንዲ መነፋረቅ😏😏
@emanbintsulitan3919
@emanbintsulitan3919 7 жыл бұрын
እረ ኡኡኡኡኡኡ.....የሳምሪ ሚጣ መሞት የለባትም እንዴ.....ሳምሪ በቃ ስቃይሽ በዛ
@endalewendalew2495
@endalewendalew2495 7 жыл бұрын
Zubda Konjወላፈነንo
@ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ
@ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ 7 жыл бұрын
ወርቁ አትን 👊👊 😏😜ሳባንም 👊👊ሄልዬ ማር😘😘
@zahrayahya1985
@zahrayahya1985 7 жыл бұрын
ወላፈኖች እኳነ ደናመጣቹ ሄሉዬ ልጅሽ ስላገኘሽ ደስብሎኛል የኔ ቆጆ የገሬ የልጆች መልካመ። አዲስ አመተ ብያቹ አለወ እቅዳችን አላህ ያሳካዉ እላቹሀለዉ
@ሙሉስደተኝዋድግልአትለየኝ
@ሙሉስደተኝዋድግልአትለየኝ 7 жыл бұрын
ዋውውወወ እኩን ሰላም መጣችሁ እውነት ታምራት ሳምሬ ልጅሽ ተገኝታለች ሲላት ስደነግጥ እውነት ሆዴ ተሰነጠቀ እፍፍፍፍ
@زايدابراهيم-غ3ذ
@زايدابراهيم-غ3ذ 6 жыл бұрын
ሙሉ ስደተኝዋ ድግል አትለየኝ 5jmmmjjjjmgmgm
@ሳሪነኝየማርያምልጅሳሪ
@ሳሪነኝየማርያምልጅሳሪ 7 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ የሳምሪ ልጅ ልቤን ቀጥ ልታደርገው ነው ምንም አይንካብሽ ሳምሪ
@mekualxs6450
@mekualxs6450 7 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ነው
@የወሎልጅነኝያውምየደሴ
@የወሎልጅነኝያውምየደሴ 7 жыл бұрын
ወይኔ ሲያሳዝን ብቻ የሳምሪ ልጅ እዳትሞት እፍፍፍፍፍፍ
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ 7 жыл бұрын
የወሎልጅ ነኝ ያውም የደሴ አሳዘነችይሳምሪእግዚአብሄርይርዳት
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ 7 жыл бұрын
የወሎልጅ ነኝ ያውም የደሴ አሳዘነችይሳምሪእግዚአብሄርይርዳት
@የወሎልጅነኝያውምየደሴ
@የወሎልጅነኝያውምየደሴ 7 жыл бұрын
መሰረት ደሴ የሴዋ ልጅ ማር በጣም ታሳዝናለይ
@alimazamerga29
@alimazamerga29 7 жыл бұрын
ኧረ ነስ ከስጋችን ልትለዩት ነው እዴ የዛሬው ደሞ የባሰ ነው የውነት ነው የሚመስል እጂ ድራማ ነው ብሎ ማየት ይከብዳል በተለይ አልቲስ ሄለን በድሉ ግን ሁሉም እጅግ ጥሩ ተውነውታል እናመሰግን አለን
@yafetmezgebe139
@yafetmezgebe139 7 жыл бұрын
የወሎልጅ ነኝ ያውም የpደሴ
@lmlm2473
@lmlm2473 7 жыл бұрын
ኤሉ ስወድሽ፡ ደግሞ ስትሰሪ፡ ከልብሽ፡ በእውነት አስለቀሺኝ ልጅሽ ምንም ባትሆን ደስ ይላል የሳምንት ሰው ይበለን
@ሳምሪ-ዐ8ዐ
@ሳምሪ-ዐ8ዐ 7 жыл бұрын
እክዋን ደህና መጣችሁልን ወላፍኖች ግን የሳምርዬን ልጅ አደራችሁ
@adembornaofromsaudiarbiya3355
@adembornaofromsaudiarbiya3355 7 жыл бұрын
ትክክል ድህነት ሲበዛ በጣም መጥፎ ነገረ የለም ምክንያቱም ይሄን ሁሉ ወጣጣት ከሀገሩ እንዲወጣ ያደረገው ድህነት ነው እና ድህነትን ማሸነፍ አለብን አታዩም እንዴ እነዚህ ነጮች ከእናት አባታቸው ጋረ በሰላም ተዋደውና ተሰማምተው የሚኖሩት እኮ ሰለአለ ነው ከለለማ ማንም የለም ለእኛም ለኢ/ያኖኝ አላህ ይስጠንና ከቤተሰቦቻችን ጋረ እንገናኝ
@seniibekeleseniibekele8970
@seniibekeleseniibekele8970 7 жыл бұрын
ወይኔ ቤዚ እንዳች ያለ አንድ ጎደኛቢኖረኝ ማር እኮ ነሽ ሳምሪ ታድላ ጎደኛዊ ስለሆንሽ
@salamasami4871
@salamasami4871 7 жыл бұрын
ዉይ ሳምራዉት ፈጣሪ ያትርፍልሽ ልጂሽን
@bereketworkneh9240
@bereketworkneh9240 7 жыл бұрын
Yesamri leje memote yelbatm kemoteche hultna filmun alayme 😂😂😂😂
@ኢምራንቲዋ2
@ኢምራንቲዋ2 5 жыл бұрын
እኔ እሁንሽ አለሁ
@یمیمسامنے
@یمیمسامنے 4 жыл бұрын
ሳምሪየ የኔ ማር እኔን ላልቅስልሽ እንጀቴን በላሹ።
@fetleworkyeshiwas7472
@fetleworkyeshiwas7472 7 жыл бұрын
ቻው ሀሴት እድግ በይ ገና እንደተወለድሽ ትወናን ተቀላቀልሽ እልልልልልልል ሀገሬ ልሄድ እኮ ነው በላይክ ደስታየን ተካፈሉ መልካም በአል ቀጣዩን ክፍል በቲቪ ባዲስ አመት ያገናኘን አሜን
@ዳንኤልበረከት-ዸ2ጨ
@ዳንኤልበረከት-ዸ2ጨ 7 жыл бұрын
ህፃኗ ትሞትና ጭራሽ አይናችሁን ማየት አልፈልግም እዳትሞት እዳትሞት ከሞተች ድራማው ያስጠላል
@sameranasir8702
@sameranasir8702 7 жыл бұрын
ውይ በህወቴ እደዚ አልቅሼ አለውቅም
@merimamustefa9869
@merimamustefa9869 5 жыл бұрын
ዋው ኤለን የምወድሽ በምክንያት ነው የትወነ ብቃት ማንም አይደራደርሽም ዋው የኔ ቆንጆዎ አለባበስ ስርዓት ማሻ አላህ
@samerasameeraa7313
@samerasameeraa7313 7 жыл бұрын
እንኮን ደና መጣችሁ ሄሉን ስወድሽ
@rockstr8090
@rockstr8090 7 жыл бұрын
ዋአው ቆንጆወች ማሮቼ ውዶቼ እወዳችዋለሁኝ♥♥♥♥
@ጥሩየብድሬ
@ጥሩየብድሬ 7 жыл бұрын
ዛሬስ አስለቀሳቹህኝ ህፃኗ መሞት አልነበርባትም።ደራሲው እስኪ እሰበው ታምራት የሳምሪ ፍቅር ስላለበት ነው ይሄን መስዕዋትነት እየከፈለ ያለው።ስትሞት ደግሞ እሮቤል ምን እንደሚለው .......
@ፍቅርፍቅርፍቅርፍቅር-ከ2ጨ
@ፍቅርፍቅርፍቅርፍቅር-ከ2ጨ 7 жыл бұрын
ስታስጠሉ ምድነዉ እንደዚህ ልብ ማንጠልጠል ሳምንቱ ይረዝማል በናንተ ምክንያት
@ramuramuti7247
@ramuramuti7247 7 жыл бұрын
Hayat Jemal eko
@ድንግልየኔአለኝታ
@ድንግልየኔአለኝታ 7 жыл бұрын
Hayat Jemal በጣም
@meseretmesi7711
@meseretmesi7711 7 жыл бұрын
Hayat Jemal eko
@henosmeles5059
@henosmeles5059 7 жыл бұрын
I never seen habsha movies with out crying but it's funny shit.
@የወሎልጅ-ኸ4በ
@የወሎልጅ-ኸ4በ 7 жыл бұрын
ወይኔሳምሪልጅሽንፈጣሪይማርልሽ ግንዶክተሮምልትልይሆንእኔማሳምቱንሆደንሲቆርጠኝነዉየሜከርመዉ
@tegyyoutuber2882
@tegyyoutuber2882 7 жыл бұрын
ወይኔ በናታችሁ የሳምሬ ልጄ ሞተች እንዳትሉ እውነት እንዳትሉ
@ሳምሪወሎየዋ
@ሳምሪወሎየዋ 7 жыл бұрын
ይ ምናለ የህፃኗን ዉጤት ብታሣዪን ሄለንየ የአንቺ ፈተና ደሞ ከባድ አይገልፀዉም ፊልምም ቢሆን የያሺዉ ካራክተር እንባየን አስጨረሠኝ የአንቺን ፊልም አባርሬ ነዉ እማየዉ ከፊልምሺ ይበልጣል እምሠሪዉ ተከታታይ ድራማ ሠዉ ለሠዉ በሚለዉ ድራማሺ እሥከ ወላፈን ለኔ 1ኛ አንቺ እናማ ፎንቃየ ነሺ፡፡l like you this drama😘😘😘
@emahiwoti4087
@emahiwoti4087 7 жыл бұрын
ሁላችሁም አንደኛ ናችሁ ግን ቆይ ሁለተኛ ማነው?
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ 7 жыл бұрын
ወለፍኖችእንኲንደህናመጣችሁ.በአገርውስጥምሆነአገርውጭያላችሁእህትወንድሞቼእግዚአብሄር12ወራቶችበእርሱቸርነትበሰላምናበጤናተጠናቆለመጨረሻውለጷግሜወርስለአደረሰንክብርናምስጋናይገባዋልመጭውአዲስአመትየሰላምናየጤናእንዲሆንልንመልካምፍቃድህይሁን.መልካምአዲስአመት.ብሩህቀንይሁንላችሁ
@belatugalaw276
@belatugalaw276 7 жыл бұрын
መሰረት ደሴ አማንንንንንን
@sarahsarsarah4091
@sarahsarsarah4091 7 жыл бұрын
መሰረት ደሴ Enkuan abro aderesen
@ethiopialove5719
@ethiopialove5719 7 жыл бұрын
መሰረት ደሴ amen eqane abero adesen
@genigen9947
@genigen9947 7 жыл бұрын
Amen
@markchaoul7112
@markchaoul7112 7 жыл бұрын
መሰረት ደሴ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህት አለም
@selmastatke6304
@selmastatke6304 7 жыл бұрын
ለመላዉ የክርሥትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ባገርም በዉጭም ላላችሁ እህት ወድሞቼ 2010 አመተምህረት እንኳን አደረሣችሁ መልካም አድሥ አመት
@kalealex3926
@kalealex3926 7 жыл бұрын
ወይኔ በፈጣሪ ስም የሳምር ልጅ መሞት የለባትም እውኔት መሠለኝ እኮ ሄሉዬ የኔ መርጥ ስወድሽ
@hawamohamed6170
@hawamohamed6170 7 жыл бұрын
ወላፈኖች.እንኳን.ደህና.መጣችሁ ወይኔ.ሣምሪ.ሥታሣዝን.ቤዝሥወድሽ።በዛብህና.ልጁ ደስ.ሢሉ.ወርቁ.አት.አጥሎቅላቂ የሣምሪልጅ.መሞት.የለባትም.አደራ.ታምራት.ምርጥ.ሠው አድናቂህ.ነኝ.ወላፈኖች. እድሁም.ኮሜንቶች.የሣምንት.ሠው ይበለን
@ወርቅዋነኝከወልደያ
@ወርቅዋነኝከወልደያ 7 жыл бұрын
ባዩሽን //ብሌን። እወዳታለሁ እህቴ ብትሆን ደስ ይለኛል እግዚአብሔር። ይጠብቃችሁ ልኡል። እግዚአብሔር። ኢትዮጵያን ይባርክ ሁላችሁንም ውድድድድድድድድድ
@ባክክምንምአልሆኩፍቅርክነ
@ባክክምንምአልሆኩፍቅርክነ 7 жыл бұрын
ኧረ ኡኡኡኡኡ በፈጣሪ ምን አረኳችሁ አመትባልን በተረጋጋ መፈሥ ባሣልፍ ወይ ከመጀመርያው ጀምሮ ባልተከታተልኩት በተክልዬ ይሄ ድራማ ሣይሆን እውነተኛ ታሪክ ነው የመሠለኝ እፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ
@ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ 7 жыл бұрын
ሄለንዬ የኔምርጥ ሥወድሽበተለይ ባለባበሥሽ አድናቂሽነኝ ቀጥይበት በተረፈ ወላፈኖች እወዳችሃለሁ
@petraont9116
@petraont9116 7 жыл бұрын
መልከም አድስ አመት all ye youtub ታከተታዮች ወላፋኖች ስዉዳቹ😍😍😍
@ayshaadhim2100
@ayshaadhim2100 2 жыл бұрын
ተምራት በጣም አድናቂህ ነኝ
@حميدحميد-ع5ج1خ
@حميدحميد-ع5ج1خ 7 жыл бұрын
ወይኔ፡ሣምሪዬ፡በጣም፡ያሣዝናል፡ልጅዋን፡መሞት፡የለባትም፡ሥታሣዝን፡ህፃና
@ላምሮትያድናል
@ላምሮትያድናል 7 жыл бұрын
ወላፈኖች ከሳምንት ሳምንት ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቃቹ የሳምሪ ልጅ ምንም ባትሆን ምኞቴ ነው ተዋናይ ዳዊት አባተ ማለትም ታምራት በጣም ነው የምወድህ
@netsanethtesfaye5141
@netsanethtesfaye5141 7 жыл бұрын
የሳምሪ ልጅ መሞት የለባትም ኡፍፍ አይዞሽ ሳምሪዬ😢
@ka-ru3vi
@ka-ru3vi 7 жыл бұрын
በናታቹ ጋይሶች ሚስት ፈልጉልኝ ትዳሯን አክባሪ በቷን አፍቃሪ የምትሆን ሚስት እፈልጋለው አመስግናለው በጣም.. .
@akrmatube
@akrmatube 7 жыл бұрын
ግንኮ የመኪናውን የውስጠኛ መብራት መጥፋት ነበረበት ክፍል 26 ላይ እንዴት እንዳያችሁት አላውቅም
@medenakonegu9040
@medenakonegu9040 7 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ
@kareemakairo6636
@kareemakairo6636 7 жыл бұрын
ሰምር ስዎድሽ
@ewketbeyenbeyen2016
@ewketbeyenbeyen2016 7 жыл бұрын
ሃይ ወላፈኖች በጣም ተዛዛችሁ እኮ ሌላ ታሪክ ሳይገባኝ ሌላ ታሪክ ትጨምራላችሁ ኤጭ
@ትግራይዓለመይ-ጰ6ዸ
@ትግራይዓለመይ-ጰ6ዸ 7 жыл бұрын
ወይኔ በእግዚአብሔር ሳምሪየ አስለቀሰችን እፍፍፍፍፍፍ እናት እናት እናት ምንም መተክያ የሌላት
@betatubebeta
@betatubebeta 7 жыл бұрын
ለበአል 2 ..2 ብር አበድሩኝ ክክክክክክክክ
@ቃልየክርስቶስባርያ
@ቃልየክርስቶስባርያ 7 жыл бұрын
የእናቴ ናፋቂ ቤታ ነኝ Eshi Mal 😉 😂😂😂😂😂
@betatubebeta
@betatubebeta 7 жыл бұрын
ቃልየ የማሪያም ልጅ. Bey alkeshim kkkkk thank you. Mal
@እታለምመኮንን
@እታለምመኮንን 7 жыл бұрын
ወላፈኖች ሰላማችሁ ይብዛ የዛሬው ደግሞ በለቅሶ ነው የጨረስኩት ውይ የእናት አንጀት ሳምሪ ስወድሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ
@አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ 7 жыл бұрын
ውይ.ህፃንዋ.ምን.ሆነች.አደራ.ቀጣዮን.ክፍል.አሳምሩት.ዋ.!!!
@andnet2276
@andnet2276 7 жыл бұрын
ውይኔ ኧረ የሳምሪን ልጅ እንደምንም አድኑላት ጭራሽ ድራማ አልመስል አለኝ
@ፍቅርየድንግልልጅ
@ፍቅርየድንግልልጅ 7 жыл бұрын
እፍፍፍ እረ ምነው ሣምንቱ እረዘመ የሣምሪ ልጅ ሞተች እንዳትሉ አደራ በፈጣሪ ይዣችሁለሁ
@jemameshabebe6914
@jemameshabebe6914 7 жыл бұрын
መሞትየለባትእሳእንደዚህእየሆነችያስጠላልከሞተች
@maazafriend3859
@maazafriend3859 7 жыл бұрын
ደራሲው በናትክ ልለምንክ የሳምራን ልጂ እዳትገላት. በሳምራ ለቅሶ ተጨነኩ. እዳትገላት ሚለውቃል እራሱ እየከበደኝነው. ላስታየትእራሱ.
@hanidf1306
@hanidf1306 7 жыл бұрын
ወይኔ ሳምርዬ እንዴው ለፈተና የፈጠረሽ ልጅሽ ምንም ባልሆነችብሽ አስለቅሰሽ ገደልሽኝ
@Wubit234
@Wubit234 7 жыл бұрын
ወላፍን ከተጀመረ እንደ ዛሬ #አስለቅሶኝ አላውቅም #ሄለን በድሉ ውስጤ ነሽ
@seadateshome959
@seadateshome959 7 жыл бұрын
ወላፈኖች ወል ብያለሁ የዚህ ድራማ ድምቀቶች ሳምሪ እና ወርቁ በጣም የሚገርም ብቃት ድፍረታቸው ስራቸው ዋውው ነው ሲቀጥል የሳምሪ ልጅ አትሞትባትም ኢንሻ አላህ ሳምሪ በርች ማርር ጎበዝ ነሽ ፈተና የሚመጣው ለጀግና ሠው ነው አለ ትክክል ነው አይዞሽ
@7yaat7yaat23
@7yaat7yaat23 7 жыл бұрын
በእውነት የሳምሪ ልጅ መዳን አለባት እንደዚህ ከሆነ በጣም ያስጠላል????
@መሲቆንጆየራያዋመሲ
@መሲቆንጆየራያዋመሲ 7 жыл бұрын
ውይይይይ ዛሬ ማየቴ ነው ወላፈኖች ሳምርየ ልጅሽ ውሸት ሁኖ ትዳን ያለዛ ግን አቺም እኛም ድራማው እሥከሚበቃ ደርሥ ማልቀሳችን ነው ምክንያቱም አቺ ልቅሶሽ ሰለሚሥለቅሥ በተረፈ ውድ ያገሬ ልጆች ባገው ውሥጥም ሀገር ውጭም ያላችሁ እንኳን አደረሳችሁ እንኳን አደረሰን
@makdayoutube8387
@makdayoutube8387 7 жыл бұрын
ህፃንዋ መሞት የለባትም ከሞተች በጣም በጣም ያስጠላል
@ልቤበእግዚአብሄርፀናእህተ
@ልቤበእግዚአብሄርፀናእህተ 7 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣቹ የኔ ምርጦች ደቂቃው ግን አነሠችብኝ እኔም የሚል እጅያውጣ😃
@ድግልእነቴድግልእናቴ
@ድግልእነቴድግልእናቴ 7 жыл бұрын
እንኮን አደርሳቹ የዛሬ አመትበሰላም በፋቅር ያኑርን ዉዴ ኢት/ያ
@ሙሉደመቀ-ዠ3ቘ
@ሙሉደመቀ-ዠ3ቘ 7 жыл бұрын
እረ በእግዚአብሔር ለፊልም ብላችሁ እጻናን አገላታችሁት
@messimessi7025
@messimessi7025 7 жыл бұрын
Mulu Demeke ፯፰
@መዲነኝከሀዋሳሀዋሳ
@መዲነኝከሀዋሳሀዋሳ 7 жыл бұрын
ግን ከመቼው አይታችሁ ነው ሞተች የምትሉት መሞትማ የለባትም
@natiylove6067
@natiylove6067 7 жыл бұрын
ውይ በፈጣሪ ህፃኒቱ መሞት የለባትም በጭራሽ ጋሽ ደራሲው አደራ ።በሷ ፋንታ ሳባን ግደላት
@መቅደስወለተመድህንነኝ
@መቅደስወለተመድህንነኝ 7 жыл бұрын
እንደዛሬ አልቅሼ አላቅም ሳምሪ በጣም አሳዘንሽኝ ልጅታ እንዳልሞተች ተስፋ አደርጋለሁ ሳምንቱ መቼ ነው የሚደርሰው በጭንቀት ልንከርም ነው እባካችሁ ቶሎ ልቀቁልንንንን!!!!!!
@demekebelachew1150
@demekebelachew1150 7 жыл бұрын
ወላፈኖች እካን ደህናመጣችሁ ሳምሪ አብሽር አዛዘሽኝ ማሬ
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727 7 жыл бұрын
Wey be fetari lijto edatmot adrgu derasi qalkidan please lijto edatmot
@ዝኒዝኒየገጠርልጂ
@ዝኒዝኒየገጠርልጂ 7 жыл бұрын
የሳምሪ ልጂ ከሞተች ድራማውን አቆመዋለው😌😌😌
@tizitaderes9126
@tizitaderes9126 7 жыл бұрын
ውይይይይይ ህጻኑዋ መሞት የለባትም በተረፈ አሪፍና አስተማሪነው በርቱ
@አለምየወሎልጅ-ኈ5ቨ
@አለምየወሎልጅ-ኈ5ቨ 7 жыл бұрын
ወይኔ ህፃና ሙታለች መሠል ሳምንት እስከሚደርስ ቸኮልኩ
@jsjsjjsnddjdhdhdd9172
@jsjsjjsnddjdhdhdd9172 7 жыл бұрын
uffffffffffff በጣም ያሳዝናል እንግድህ መጨረሻው ይመር ሰቃይ ለማለፊ ቡዙ መፈተን
@seidnurye7574
@seidnurye7574 7 жыл бұрын
ኡፍ ወርቁ አተንም የሚቀጠቅጥህ በተገኜ
@ገኒጥቁርሀበሻዊት
@ገኒጥቁርሀበሻዊት 6 жыл бұрын
ሳምርዬ እኔ ላልቅስልሽ።ያንችን ስቃይ ገጥሞኝ አይቼዋለሁ. ልጄን አባቱ ሰርቆብኝ ሁሁሁሁፍፍፍፍፍፍ
@keyaamin5423
@keyaamin5423 7 жыл бұрын
እረ እንዳታደርጉት የሳምሪን ልጅ እንዳትገሏት ከሆነ ግን በጣም ያስጠላል
@አለምየወሎልጅ-ኈ5ቨ
@አለምየወሎልጅ-ኈ5ቨ 7 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ሙስሊም ክርሲቲያን በሙሉ ኢትዮጲያዋይ የሆናችሁ እንኳን 2010 አደረሳችሁ አድሡን አመት የሠላም የፍቅር የብልፅግና የመተሳሰብ ያድርግላችሁ
@Aገበየፍሬስ
@Aገበየፍሬስ 7 жыл бұрын
ወይኔ በጣም አሳዘሽኝ ሰምራይት፡አላህ ልጅሽን የትርፍልሽ ወይኔ በጣም አዘኩኝ ዛሬስ ለሳምት ሰው ይበለን ውዱቸ
@moozlooz4561
@moozlooz4561 7 жыл бұрын
ውላፈኖች እንኮን ደህና መጣችው ሳምሪ በጣም አሳዝነችኝ ግን ክፍል 28ን እስካየው ቸኮልኩ ጋይስ
@channel9347
@channel9347 7 жыл бұрын
ህፄኖ፡መሞት፡የለባት፡ከሞተች፡በጣም፡ከግዲ፡አላየውም፡ድራማው
@omansur8487
@omansur8487 7 жыл бұрын
ውይ ህፃኑዎ ስታሳዝን መሞት የለባትም ነበር እናቷ ስክታያት
@እኔየማረያምልጅነኝ
@እኔየማረያምልጅነኝ 6 жыл бұрын
በዛብህ እሰከ ልጁ ተመቸኝ በናታችሁ ሳምሪ ወነተ እናት አንጀቴን በላሽው የኔ ቆንጆ
@elsatekest2714
@elsatekest2714 7 жыл бұрын
ቤዝዬ እውነትሽን ነው እንክዋን ሰራተኛ ሊያመጣ ቁምነገርም የለው kkkk
@hiwotnig3112
@hiwotnig3112 7 жыл бұрын
Please!ህፃን ልጅ ከሞተ ድራማ ኣያምርም,so እንደዛ እንዳታደርጉ! ሄሌን በጣም ጎበዝ ነሽ. ፍትሽ ,ቅንድብሽ ሁሉም ነገርሽ natural beauty!!!!❤️👍
@zewdneshmesfin1722
@zewdneshmesfin1722 7 жыл бұрын
ኧረ ደራሲው እንደምንም አስተካክለው ህፃኗ መሞት የለባትም
@egziyabhereregaye9645
@egziyabhereregaye9645 7 жыл бұрын
መቼም ይሄ ደራሲ ህፃናን ከገደላት መቼም የኢትዩጰያ ፊልም አላይም
@tabamolloa9330
@tabamolloa9330 7 жыл бұрын
ብቻምን ልትሉነው ይችህፃን አንድነገር እንዳትሆን እንዴምንም ዴራሲው ያድናት በእመቤቴ በጭንቅ አማላጂዋ ይዣችኋለሁ ወገቤ በድንጋጤ ተቆርጦዋል በጣም አሞኛል እውነቴን ነው እንዴዛሬ ደንግጬ አላውቅም እባካችሁ በህፃንልጅ አትስሩ
@helinaasrat3186
@helinaasrat3186 6 жыл бұрын
በሰባት ወሩ ቢሆንም ያየሁት የሔለን በድሉ የትወና አቅም የሚገርም መሆኑን ለመናገር ተገደድኩ
@alemtekle4135
@alemtekle4135 7 жыл бұрын
አዲስ አመት የፍቅር የሰላም ያድርግልን በስደት ላይ ያላችሁ ውድ የአገሬ ልጃች ያሰብነው ተሳክቱ ላገሪችን ያብቃን አሜን አሜን
@h.t7004
@h.t7004 7 жыл бұрын
መኖር ያለበት እየሞተ መሞት ያለበት እየሞተ መብላት ያለበት ሳይበላ እያደረ ወይ እቺ አለም ከንቱ መሆን እውነትም መኖር ይሰለቻል ለአቅ ስንኖር አሰተኛ እያረገችን እንዴትስ አይሰለች
@عايشهعايشه-س3ط
@عايشهعايشه-س3ط 7 жыл бұрын
ቁርጡን ስላልሰማች አደራ ማተች እዳትሉ ደስታዋን ነው ማየት የምንፈልገው ውይ እኔስ እንደት እንደደነገጥኩ ታምራትም እንደት እንድሚያሳዝን አስደስታለሁብሎ ሌላነገር ሲገጥመው ውይ እኔመቸም ሞተች ብቻ እንዳትሉን።ደስታ እጠብቃለሁ
@bechestedebekeyehonis1887
@bechestedebekeyehonis1887 7 жыл бұрын
Wed ye welafen tew....ye honachu .beetam New yemiwedachu
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቐ5መ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቐ5መ 7 жыл бұрын
የሳምሪንደስታ እየጠበኩእየባሰሄደ ጭራሽ
@sosenaggebre8885
@sosenaggebre8885 7 жыл бұрын
ልጅቹዋ ከሞተች በጣም ነው ማዝነው እንደመክብብ አይነቶችን በጊዜ ልክ አለማስገባት ትርፉ ይሄ ነው በተረፈ በርቱ እንኩዋን ለአዲስ አመት ዋዜማ አደረሳቹ
Welafen Drama Season 4 Part 28 - Ethiopian Drama
37:09
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 278 М.
Welafen Drama Season 4 Part 32 - Ethiopian Drama
32:58
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 332 М.
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 4,7 МЛН
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 105 МЛН
የቀን ጎዶሎ ሙሉ ፊልም | Yeken Godolo |Full Amharic Movie 2024
1:38:09
Welafen Drama Season 4 Part 31 - Ethiopian Drama
40:33
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 299 М.
Welafen Drama season  4 Part 38- Ethiopian Drama
41:55
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 337 М.
Welafen Drama Season 4 Part 43 - Ethiopian Drama
37:34
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 289 М.
Welafen Drama Season 4 Part 30 - Ethiopian Drama
37:47
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 338 М.
Welafen Drama Season 4 Part 50 - Ethiopian Drama
33:43
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 268 М.
አፍላ ፍቅር 65 - School life /ስኩል ላይፍ/
54:26
Liyu cinema
Рет қаралды 249 М.
Welafen Drama Season 4 Part 48 - Ethiopian Drama
34:46
Abnatan Multimedia
Рет қаралды 289 М.
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 4,7 МЛН