Wendm Gashe Pastor Tamrat Haile (የምትሳሳልኝ)

  Рет қаралды 233,191

ቅድስና ለእግዚአብሔር Holiness to the Lord

ቅድስና ለእግዚአብሔር Holiness to the Lord

Күн бұрын

Пікірлер: 124
@ntsuhmandefro3896
@ntsuhmandefro3896 3 жыл бұрын
አባታችንና ፣አምላካችን፣ እፍቃሪያችን፣ ጌታችን፣ መዳህኒታችን ፣ፈዋሻችን፣ ገዢያችን፣ንገጉሳችን፣ በምድር፣ በሰማይ ካሰማይም በታች ላሉ ሁሉ ስልጣን ያለህ፣ እንዳንተ ያለ ማንም የለም ልክ ነው። የነበርክ፣ ያለህ የምትኖር የምታኖር፣ የምትመጣ፣ ለሰው ልጆች ሁሉሉ መፍትሄ ወዳጅ አፍቃሪ ታጋሽ ይቅር ባይ ሀይላችን ጉልበታችን፣ እውቀታችን፣ የመልካም ሁሉ ባለቤቱ፣ የጥበቡ ሁሉ መጀመረሪያው፣ የእውቀት ሁሉ ምንጭ ፣ አንተ ብቻ ነህ።የአፈጣጠሬ ትርጉም አንተ ነህ።ልክ ነው ወንድም ዘመንክ ይባረክ ውስጥን ልብን ተስን ስለሚያለመልም እውነትን ተንተርስክ ተመርኩዘክ ስለዘመርክው ዝማሪክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዘመንክ ሁሉ የተባረከ ነው።
@1205555555
@1205555555 2 жыл бұрын
ተባረኪ
@AbdiHailu-m4x
@AbdiHailu-m4x 4 ай бұрын
Hallelujah JESUS Christ 🙌🙏 Ameenn ❤
@wubitesayasofficial6097
@wubitesayasofficial6097 3 ай бұрын
Amen❤
@reka1322
@reka1322 12 күн бұрын
Amen amen amen ewnet new
@wubitesayasofficial6097
@wubitesayasofficial6097 3 ай бұрын
ቃላቶቼ ሁሉ አቅም እስክያጡ ድረስ ልቤ መፍሴስ አላቆም እስክል የጌታዬን አባትነት ....በዚህ ዝማሬ ውስጥ አየሁ 🎤🎹🥁🎷🎻🎸😥😥😥
@ruthjj7405
@ruthjj7405 2 жыл бұрын
ይህን መዝሙር ሰሰማ እንዴት እንድምፅናና እንደምረጋጋ ኢየሱሴ በጣም እንደሚወደኝ እና እንደሚጠነቀቅልኝ ሳስብ እጅግ በጣም በአምላኬ እርፍ እላለሁ እመካለሁ ፓስተር ታምራት ሀይሌ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልን መዝሙሩን ከነቁጥሩ እንደዚህ እየተከተልን ለማምለክ ቀላል እንዲሆን አድርጋችሁ ያዘጋጃችሁልን እና የለቀቃችሁልንንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ::
@FitsumMesaria
@FitsumMesaria Ай бұрын
እናት ሆነህ ጡትክን ያጠባኸኝ አባት ሆነህ ቀጥተህ ያሳደከኝ እንደ ታላቅ ወንድም የመከርከኝ እንደ እህት ደብቀህ ያጎረስከኝ .....ኢየሱስ ❤
@haregeweyenasefaw7052
@haregeweyenasefaw7052 11 ай бұрын
ኢየሱስዬ መፅናኛዬ ሁሉ ነገሬ ስምህ ብሩክ ይሁን አሜን አሜንንን ❤❤❤❤
@eskindersolomon105
@eskindersolomon105 2 жыл бұрын
የምትጠብቀኝ ወንድም ጋሼ ሰምህ ብሩክ የሁን ተባርከንበታል ተባረክ እድል ነው እየሱስነ ማግኘቶ 🙏🙏🙏🙏
@edanMagash
@edanMagash 3 ай бұрын
በጣም በጣም የምወደው የእግዚአብሔርን ቸርነት ምህረት የሚገልፅልኝ ዝማሬ ነው
@akberetghebremariam9105
@akberetghebremariam9105 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙌❤ የእግዚአብሄር ባርያ እግዝአብሄር አብዝቶ ጸጋው ያብዛልህ
@donadona5397
@donadona5397 Жыл бұрын
አሜን አሜን ፋስተር ኃይል ጌታ ኢየሱስ ፀጋዉን ያብዛሎት ጌታ እንዴት እርሱ ላጌታ ታግቶ ሚዛምር ላትዉልት ማሉክት ያለ ነዉ አብዝቶ ይባርኮት ❤❤❤❤❤❤❤
@Mehret1217
@Mehret1217 3 ай бұрын
ይህን ዚማሬ ሲማ እጺናለሁ ጪንቀቴም እሬሳለሁ❤❤❤❤❤❤
@abigiyatewodros9558
@abigiyatewodros9558 3 жыл бұрын
ታሪኬ ነው እየሱሴ የኔ ሁሉ ነገር
@1205555555
@1205555555 2 жыл бұрын
ተባረኪ
@tesfuguye1052
@tesfuguye1052 Жыл бұрын
የምትሳሳልኝ የምትወደኝ ከማንም ይልቅ የምትቀርበኝ እየሱሰ አንተ ነህና አመሰግንሃለው
@meronasmamaw6073
@meronasmamaw6073 Жыл бұрын
ለኔማ እየሱሴ አባቴ ወንድሜ እህቴ እናቴ ማን አለኝ ከጎኔ ስምህ ይባረክ
@astmengestu7037
@astmengestu7037 3 жыл бұрын
ቀሪዎቹን ዘመናቶችህ የልምላሜ አምላክን በሙላት የምትገናኝበት ይሁን
@mulergirma51
@mulergirma51 4 жыл бұрын
I'm addicted to this song
@1205555555
@1205555555 4 жыл бұрын
ቃሉን ፡ ያማያጥፍ ፡ ታማኝ ፡ ጓደኛ
@merobihailu6379
@merobihailu6379 Жыл бұрын
Me too....
@ashenafilakew9649
@ashenafilakew9649 10 ай бұрын
me to
@TarikTegegn-e4v
@TarikTegegn-e4v 3 ай бұрын
ምነውብትሉቀው።ፀጋይብዛልህ❤
@genetbogale2544
@genetbogale2544 4 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ አንተ ቅን የእግዚአብሔር ባሪያ ወንድማችን ታሜ
@kasahunkakilo8122
@kasahunkakilo8122 Жыл бұрын
Wow when i listen this song every sickness,sadness cleared by help God like king David won Giant Golhad by help of God!!
@EndaleErmias-rn4gt
@EndaleErmias-rn4gt 9 ай бұрын
ሌላ ምን ይበላል አሜን ከማለት ዉጭ
@mahiababu8964
@mahiababu8964 3 жыл бұрын
Eyesus geta nw.....SMU yebarek
@kasahunkakilo8122
@kasahunkakilo8122 Жыл бұрын
Amaizing song like feeding food,giving medicine God bless him.
@hailemichaelFeysa
@hailemichaelFeysa 2 ай бұрын
ደስይላል እግዚአብሄር ይባርክ😪😪😪😪😪😪😪😪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kasahunkakilo8122
@kasahunkakilo8122 8 ай бұрын
Iam hungry,thirsty till i listen this spiritual song!!
@berhanuhika9376
@berhanuhika9376 3 жыл бұрын
When I listen to this I am thrilled by the attributes of Almighty God. Shalom to all who love God and upright
@ntsuhmandefro3896
@ntsuhmandefro3896 3 жыл бұрын
Woooow Amazing Song yes You have authority over our Father, our God, our Lover, our Lord, our Savior, our Healer, our Ruler, our King, and all that is on earth, in heaven, in heaven and on earth. You are the One who was, is,
@temesgenketi
@temesgenketi 2 жыл бұрын
Min ayinet kal new?touch my heart n tear wow God the father.he is abatachin oh
@Magemado43
@Magemado43 6 ай бұрын
Tebarikenal Egiziabiher Zemenihin Yibariki! Yezeme u Ageligayochimi ke'enanite Yomaru Enidihi Beteregaga Menifes Kemetsihaf kidusi Yizemiru!
@forgod_prime143
@forgod_prime143 Жыл бұрын
Wow God I LOVE U Thank u
@sintebelila077
@sintebelila077 Жыл бұрын
የምትሳሳልኝ...
@Am-yl8js
@Am-yl8js 2 жыл бұрын
የምትጠብቀኝ ጥዋት ማታ አሜን አሜን
@EYUELESUBALEW
@EYUELESUBALEW 6 ай бұрын
በጣም ጥሩ መዝሙር 😭😭😭
@tiruworkalemu934
@tiruworkalemu934 2 жыл бұрын
በረግጥ የሰውች ልጆችን ነወድ ጌታ ብቻ ነው
@bayissabekele282
@bayissabekele282 4 ай бұрын
Kezemenu mezmur yilq yih mezmur lib yinakal 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 igzabiher yibarkih yalijinate mezmur
@yigeremuanito6205
@yigeremuanito6205 2 жыл бұрын
ተባረኩበት! እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ❤️❤️❤️
@BelinaFikadu
@BelinaFikadu 9 ай бұрын
Waqqayyoo sii haa ebbisuu
@SebsebeAsefa-pb6lw
@SebsebeAsefa-pb6lw 8 ай бұрын
ለኔ እየሱስ የሂወቴ እጀራ ነው
@JerryAsratDesta
@JerryAsratDesta 7 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው
@wondayehukassaye3198
@wondayehukassaye3198 3 жыл бұрын
I bow down pay respect.God bless you.
@birtukanayenew6887
@birtukanayenew6887 3 жыл бұрын
አሜን
@1205555555
@1205555555 2 жыл бұрын
ተባረክ
@adisuesayas842
@adisuesayas842 3 жыл бұрын
No word just Eyesus !!
@mitkuadefrs8455
@mitkuadefrs8455 Жыл бұрын
ጌታይባርክክ ❤
@AmanuelDefar
@AmanuelDefar 4 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ ይብዛሌህ ፓስቴሪ❤❤❤❤😅😅😅😅
@ethiopiaethio9607
@ethiopiaethio9607 Жыл бұрын
God be with me all the time❤ I don’t want be dependent on human being
@zelalemmekuria5177
@zelalemmekuria5177 Жыл бұрын
በመጀመሪያ የሰማሁት በ 1981 ነበር በአኦርቶዶክስ ቤ/ክ ቅጥር ግቢ ውስጥ ለኔ ለመዳን ጥሪ ያገኘውበት ነው መጋቢ ይብዛልህ ረጅም እድሜ
@TeferaGade
@TeferaGade 4 ай бұрын
እህቴና እኔ ይህን መዝሙር እንወዳለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሆሳእና መምህራን ሳይት ሰው ከንቱ በሚለው መዝሙር እይ
@lidujesuse910
@lidujesuse910 Жыл бұрын
አሜንንንንንን ❤❤❤
@emyasefa1592
@emyasefa1592 4 жыл бұрын
GOD BLESS YOU
@mitkuadefrs727
@mitkuadefrs727 Жыл бұрын
This Mucic is nice❤
@kumsayadata192
@kumsayadata192 2 жыл бұрын
may GOD Bless You!
@tenayebebegudamiyetawajewu264
@tenayebebegudamiyetawajewu264 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ክብሩ ይስፋ ለመድሃን ዓለም 💜👈
@ምህረትናፀጋ
@ምህረትናፀጋ Жыл бұрын
Amen amen yhi mazmuri le.wn ❤❤❤❤❤😢😢
@tarikuertiro-g1x
@tarikuertiro-g1x 11 ай бұрын
Amazing song ❤my god bless u
@BelinaFikadu
@BelinaFikadu 9 ай бұрын
God blessed you
@BemnetHabte-c5m
@BemnetHabte-c5m Жыл бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@GizachewGirma-d7d
@GizachewGirma-d7d 26 күн бұрын
ወንድም ጋሼ❤😢
@zerefawudneh6209
@zerefawudneh6209 4 жыл бұрын
Ewnet new
@immanuel342
@immanuel342 Жыл бұрын
ጌታ አብስቶ ይባርክ
@ጌታመልካምነው-ቨ9አ
@ጌታመልካምነው-ቨ9አ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል
@jerusalemmedia10
@jerusalemmedia10 4 ай бұрын
Andim gashe eysus getahe
@kedestabera5364
@kedestabera5364 2 жыл бұрын
Amezing geta hoy
@wodealamu5739
@wodealamu5739 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@EfremWeldedawit
@EfremWeldedawit 4 ай бұрын
Amen.amen❤
@addisuayalew8330
@addisuayalew8330 11 ай бұрын
In tears always
@eyerusalemmesfin6573
@eyerusalemmesfin6573 5 ай бұрын
Hallelujah wide Eyesus
@natnaelteshome6092
@natnaelteshome6092 3 жыл бұрын
Amen yemtewdgn ewdkalhu semk beruk yehun wendem gashi
@fikirtetilahun8902
@fikirtetilahun8902 2 жыл бұрын
ጠላቴን በስዉር የምትቀጣ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@zewdutarekegen9850
@zewdutarekegen9850 3 жыл бұрын
Dnk amlko geta ybarkachu!
@abebakassa3711
@abebakassa3711 23 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭 አሜንንንንንንን
@hageretesfaye2772
@hageretesfaye2772 2 жыл бұрын
god blees you ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@JerryAsratDesta
@JerryAsratDesta 7 ай бұрын
እየሱስ ባይኖር ምን እንሆን ነበር
@NanaNana-jx9vk
@NanaNana-jx9vk 2 жыл бұрын
Amenn🙏🙏🙏🙏
@nebajoker
@nebajoker Жыл бұрын
God bless
@AsayeBelachew
@AsayeBelachew Жыл бұрын
Tebareku
@nunudenboualaw4243
@nunudenboualaw4243 3 жыл бұрын
God bless you wendme
@1205555555
@1205555555 2 жыл бұрын
ተባረኪ
@lemma4223
@lemma4223 2 жыл бұрын
ተባሩኩ
@warkitusufa7931
@warkitusufa7931 6 ай бұрын
Amen Amen😢🙏❤
@azebtesfagiorgis6364
@azebtesfagiorgis6364 3 жыл бұрын
Denk amleko geta yebarekachu
@haideralhaider8489
@haideralhaider8489 3 жыл бұрын
ደደደ
@senuteka1045
@senuteka1045 5 жыл бұрын
Good job!!!!
@1205555555
@1205555555 4 жыл бұрын
ቃሉን ፡ ያማያጥፍ ፡ ታማኝ ፡ ጓደኛ
@samueltewodros3925
@samueltewodros3925 2 жыл бұрын
Amen
@MikiTarekegn
@MikiTarekegn 2 ай бұрын
me too
@Protestantmezmur-k3r
@Protestantmezmur-k3r Жыл бұрын
wow❤❤😊
@HabtamuTilahun-t9o
@HabtamuTilahun-t9o 2 ай бұрын
Be kirstie Eyesus menor metadel knew
@AlemayehuHailu-u7m
@AlemayehuHailu-u7m Жыл бұрын
ደምመላሼ ብሎ መዝሙር?
@JeryK-vd1qu
@JeryK-vd1qu 10 ай бұрын
Amen amen wowo
@JesusKingdom-p6z
@JesusKingdom-p6z 10 ай бұрын
Tmesegen getaye
@hemandagi7499
@hemandagi7499 Жыл бұрын
Jusesman ilove
@mimigoogle6732
@mimigoogle6732 Жыл бұрын
@mekdesmola7260
@mekdesmola7260 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@biniam9650
@biniam9650 2 жыл бұрын
💙💙
@solsol7132
@solsol7132 Жыл бұрын
❤❤❤
@selandegefu
@selandegefu 11 ай бұрын
😮😊😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@natitube4411
@natitube4411 3 ай бұрын
😂❤😢🎉😮😅😅😊
@AgezeLafebo
@AgezeLafebo 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😮😢😢😢😅😊
@mulergirma51
@mulergirma51 4 жыл бұрын
Wow
@1205555555
@1205555555 4 жыл бұрын
ቃሉን ፡ ያማያጥፍ ፡ ታማኝ ፡ ጓደኛ
@farionfanta9531
@farionfanta9531 3 жыл бұрын
sew new woyis setanew dis like yaregew 😠😠
@genethesda8614
@genethesda8614 3 жыл бұрын
፨ነ ደወሎዱ
@alimashaly5046
@alimashaly5046 Жыл бұрын
666
@tinsaemakuria2858
@tinsaemakuria2858 2 жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ አሙዋረታችሁበት ምነው
@ethiopiaethio9607
@ethiopiaethio9607 Жыл бұрын
Min malet new algebagnim
@Football-y1e
@Football-y1e 8 ай бұрын
ተዉ ምነው
@SeloYahya
@SeloYahya 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@Fitsumbekele123
@Fitsumbekele123 Жыл бұрын
Amen
@SisaayiHabtaamu
@SisaayiHabtaamu 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tilahunabirham1686
@tilahunabirham1686 11 ай бұрын
Amen
@SeloYahya
@SeloYahya 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@zigijugete5_1826
@zigijugete5_1826 2 ай бұрын
Amen
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 137 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 84 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 21 МЛН
Tamirat Haile Album10
1:07:03
search mezimur
Рет қаралды 633 М.
Ethiopian protestant mezmur Tamirat Haile Lyrics Video ወንድም ጋሼ
8:38
Protestant Mezmur Lyrics Tube
Рет қаралды 206 М.
አድራሻዬ  Singer Yisakor Nigusu  | Adrashaye | Kidan band
7:01
Kidan | ኪዳን Band ministry
Рет қаралды 786 М.
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 137 МЛН