KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ዉሳኔ ክፍል 48 | Wesane episode 48
41:21
ዉሳኔ ክፍል 46 | Wesane episode 46
40:17
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Сестра обхитрила!
00:17
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
01:00
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
ዉሳኔ ክፍል 45 | Wesane episode 45
Рет қаралды 271,309
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,3 МЛН
Kana Television
Күн бұрын
Пікірлер
@tesgatesga3269
2 жыл бұрын
💒✔️ነገ እኮ ቅዱስ ገብርኤል ነዉ እንኳን አደረሳችሁ የእመቤታችን ቤተሰቦች በያለንበት ጥበቃው አይለየን አሜን!🙏🥰
@masritmasirt1319
2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አዴርሠን አሜን🙏🙏🙏
@shakur_8
2 жыл бұрын
Enquan abro aderesen brada🎉😊❤
@TyTy-vm7zs
2 жыл бұрын
አሜን ፫ እኳን አብሮ አደረስን በረከታቸው ይደረብን
@meseretkassegn7368
2 жыл бұрын
Amen amen amen🙏🙏🙏
@asdasd-is3jo
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zuziyoutubeapp6879
2 жыл бұрын
Esti የ ፖሊሱዋ አድናቂ👍❤
@መቅዲነኝአባዬንናፋቂ
2 жыл бұрын
እማዬ እወድሻለሁ የኔ ናፍቆት የሁላችንም እናቶች ክፉ አይንካብን ጉችሉና ሳቫሽ በጣም አሳዘኑኝ 😭😭💔💔
@akjulan7084
2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲
@UmamAbdu-pc9tt
11 ай бұрын
አሚን
@Hawa-m8i
7 ай бұрын
አሚን
@HamanotDer
6 ай бұрын
amen❤❤❤❤❤
@AlimetAl-z8j
5 ай бұрын
😂😂😂
@sifansifan3283
2 жыл бұрын
ቱሊን ጥሩ የኢጄራ እናት ናት ❤❤❤
@hanan2237
2 жыл бұрын
በጣም
@user-qf2fe3rj7n
2 жыл бұрын
ጉችሉንና ፓሊሷን ከልቤ እወዳቸዋለሁ ደስ ይሉኛል
@yasheyashe8391
2 жыл бұрын
በጣም ጨንቆኛል ቅዱስ ገብርኤል ከጭንቀት ያውጣሽ በሉኝ
@nardinardi2158
2 жыл бұрын
Kidusu gebriel chinketishin wed desita yilewutilish
@ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ
2 жыл бұрын
እማ አይዞሽ ፈጣኑ ገርለኘው ቅድስ ገብርኤል ከጭቅ ያውጣሽ ፅልይ እሱ መስማት ያውቅበታል
@mohamedmohamed-xy2gv
2 жыл бұрын
መላኩ ቅድሱ ገብሬል ከጪቀት ያወጣሽ እህታቺን
@እማ1
2 жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ከሁሉ ነገር የጠብቅሽ እህቴ አይዞሽ
@azmeraabeya7470
2 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር አለሽ እርሡን እመኚ 😥
@ashn6404
2 жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ከክፉዎች ይጠብቀን
@missfanoos5796
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@azmeraabeya7470
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ፂወንየማርያምልጅ
2 жыл бұрын
የጉችሉ እናት ብትተርፍ ምኞቴ ነው😍🙏 አብሳሪው መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል መልካም ዜና ያብስረን❤🙏
@abaytube1595
2 жыл бұрын
ትሞታለች 🤗
@priskilaaa1826
2 жыл бұрын
Ere tew le and washet ena twena kidus gebreal bleh ttselyaleh 😂 Kidus gebreal beyalenbet kekfu ngr ytebken🙏
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ እር ሰው ነቀለ ጭራሽ ለድራማ አብሳሪው ገብርኤል አላላሺም በኢትዮ ምድር ስንቱ እደቅጠል ሲርግፍ ባይናችን እያየን ነው
@zekiya7868
2 жыл бұрын
ትሞታለች እርምሽን አዉጭ ክክክክ
@azmeraabeya7470
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@senaytgirma437
2 жыл бұрын
የምወዳት፣የማከብራት፣ የሁል ጊዜ አዛኝ አያቴ በዛሬዋ ቀን ህይውቷ ላትመለሰ ወደ ሁለተኛው የአለም መጨረሻ ሄደችብኝ በጣም ያማል:በእውነት ሁለተኛው ስደት 😓😓😓😓😓😓😓😓ፈጣሪ የአያቴን ነፍስ በገነት ያኑርልሽ በልኝ 😓😓😓
@samira1464
2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር😭😭😭🙏
@htthtt5890
2 жыл бұрын
ነፈሲ ይማር😥
@ramayanamthechikkattil4208
2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር😢
@amelesuhagos5617
2 жыл бұрын
Nebes Yemar😢
@hawiizedi2386
Ай бұрын
ነብስ ይማር ፈጣሪ ያበርታሽ😢
@eissaeiss700
Жыл бұрын
ፈጣሪ እናታችን ይጠብቅልን
@ZahraMohammed-zd4tp
5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@aotali8812
Ай бұрын
ኣሜን
@ሊነጋሲልየጨልማልሶታገስ
2 жыл бұрын
የሳቫሽ እንጀራ እናት በጣም ጥሩ ናት♥👌
@TurkishDramaForYou
2 жыл бұрын
ytstayhomeከማል እና ላሌ በቅርቡ ይጀምራል kzbin.info/www/bejne/oGjUqmanhtalf5o .አዲሱን የፌርሃትና የአስሊ ድራማን ፕሮፋይሌን በመጫን ይመልከቱ ::
@HanaHana-lh2nt
2 жыл бұрын
ቱሊን ትለያለሽ የእውነት ከልባ እናት ነች❤
@welcomesomsung4702
2 жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃቹህ ዉዶቸ ቅመሞቸ🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️
@jfjxxgjxy6291
2 жыл бұрын
ለምድን ነው ለፊልም የማለቅሰው እናተ ትናት ያለቀሰ የቡቹሉ እናት እደተመታች እናቴ እናቴ እያለ ሲያለቅስ አብሮ ያለቀሰ
@تلبننهتتهاتت
2 жыл бұрын
እኔ የምር እስኪመስለኝ ነው ያለቀስኩት
@Hawa-m8i
7 ай бұрын
ወላሂ እኔ 😭😭😭😭😭
@JuuuiHahsje
6 ай бұрын
እኔም😢😢😢😢😢😢😢
@አደበኛዋ
3 ай бұрын
ወላሂ እኔ😭😭😭😭💔💔
@molliyaputhahaseena1536
2 жыл бұрын
ለሁሉም ነገር ጥፋተኛ መሪየም ብቻ ናት ማንም ጥፋተኛ አይደለም ሁሉም እራሳቸውን ይወቅሳሉ ሚስኪን
@hayathayat8684
2 жыл бұрын
Yesabashi abat new editaswegdat negerat ledarin sivichin keza behala adegawe aydersm neber bawesdat yane
@Sariy177
2 жыл бұрын
ደግ ሰወች በፊልም ሆነ በእዉነተኛዉ አለም አይበረክቱም
@aaakkk1635
2 жыл бұрын
እውነትነው
@dfgrtg3400
2 жыл бұрын
ትክክል ይክሩ
@abshiroirshad2194
2 жыл бұрын
exactly
@zahraseid7922
2 жыл бұрын
ኦክታይ ሲናደድ ደስ ያለው 😝🤣🤣
@fshdfsvx2071
Жыл бұрын
የኔጀግና ሳቫሽና ጉችሉ ጉሉምሰን መሬም ቡርጁ ስወዳቸው ❤🎉❤🎉❤❤ የጉችሉ እናት ስታሳዝን 😢😢😢
@salamabraha1475
2 жыл бұрын
ጉቹሉ በጣም ነው ያሳዘነይ💔💔💔💔
@freedomermi5190
2 жыл бұрын
ስላም ለናተ ይሁን 🙌🙌
@godisgoodallthetime836
2 жыл бұрын
እንደ ኦክታይ በደም ሰክሮ በአየር ላይ ከመሄድ እግዚአብሔር ይጠብቀን
@TurkishDramaForYou
2 жыл бұрын
ytstayhomeከማል እና ላሌ በቅርቡ ይጀምራል kzbin.info/www/bejne/oGjUqmanhtalf5o .አዲሱን የፌርሃትና የአስሊ ድራማን ፕሮፋይሌን በመጫን ይመልከቱ ::
@እግዚአብሔርንአመስግ-ለ3ኸ
2 жыл бұрын
ኦክታይ ሲናደድ ደስ የሚለው 😂😂👍👍
@hayatkonju261
2 жыл бұрын
በርክ ደመ ከፍ ብሎ ነበሬ እንኳን መጣህልኝ የኮክታይ ዋና ጠላት ነህ ለዛ ነው የወደድኩት በደንብ አስፈራራው
@kahisuhagos4071
9 ай бұрын
ሰጠላም 😡ከሱ ኦኮታይ ያዝናነኛል😂 ኡሱ ገደል ይግባ ምኑዉ በሞቱ🙄😡
@ayishaatisha8475
2 жыл бұрын
ወዮው ዘሬ ማነው እደኔ ኦክታይ ቦክሥ ሥላቃመሣ ደሰ ብሎኛል ባርክ ግን ናዝን ባጣም እያታጣቃማባት ነው 😌😌😌🤔🤔🤔😂😂
@salisa795
2 жыл бұрын
ኦክታይ ሲጨስ ደስስስስ ሲለኝ 😂😂😂😂
@TurkishDramaForYou
2 жыл бұрын
ytstayhomeከማል እና ላሌ በቅርቡ ይጀምራል kzbin.info/www/bejne/oGjUqmanhtalf5o .አዲሱን የፌርሃትና የአስሊ ድራማን ፕሮፋይሌን በመጫን ይመልከቱ ::
@birtukaneadisalme2957
9 күн бұрын
ትውሊን ግን ጥሩ የእጀራ እናት ናት ውይ ❤❤❤
@ጋልራያ-ጸ9አ
2 жыл бұрын
Selam tegaruway ⛪⛪⛪💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤💛💛💛💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@bemnet2104
2 жыл бұрын
ሚስግን የጉቺል እናት
@ara8066
2 жыл бұрын
ጉቹሉ እና ብርቹ😘💓💓
@welcomesomsung4702
2 жыл бұрын
ምናለ ይወርዳ ሁሌም ቢናደድ😂😂😂😂😂😂
@TurkishDramaForYou
2 жыл бұрын
ytstayhomeከማል እና ላሌ በቅርቡ ይጀምራል kzbin.info/www/bejne/oGjUqmanhtalf5o .አዲሱን የፌርሃትና የአስሊ ድራማን ፕሮፋይሌን በመጫን ይመልከቱ ::
@ለኢላሀኢለላሙሀመድእረሱለ
2 жыл бұрын
ሲናን እዝህላይ ያምራል
@TurkishDramaForYou
2 жыл бұрын
ytstayhomeከማል እና ላሌ በቅርቡ ይጀምራል kzbin.info/www/bejne/oGjUqmanhtalf5o .አዲሱን የፌርሃትና የአስሊ ድራማን ፕሮፋይሌን በመጫን ይመልከቱ ::
@መቅዲነኝአባዬንናፋቂ
2 жыл бұрын
መይረም የኔ ሚስኪን 😭ልቤንም ለሠይጣን ሠጥቼዉ ነበር አለይ ኦክታይ የመልስ ምት ተሠተሀል መቼም አይገባህ 😤😤
@asteerasteer4276
2 жыл бұрын
ዛሬ የፍቅሬ ልደት ነው እሱ ግን ግዳጅ ላይ ነው 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
@walaywa2238
2 жыл бұрын
marawalahytabkaw..gagny
@ሊነጋሲልየጨልማልሶታገስ
2 жыл бұрын
ማለት ግዳጁ ?? መልካም ልደት
@ስንትሽነኝ
2 жыл бұрын
እሽ አሁን ሰኞ እደት ነው ቶሎ እሚደርስልን😢
@dnilove6637
2 жыл бұрын
ለራሰ በሎ የደራሰለ ውዴ 🤣
@lemembera4145
2 жыл бұрын
ለ ት ቲ እንዲህ ብትጨነቅ ኑሮ እዝህ ኣትገኝም ነበር
@ዝምታበቂነው
2 жыл бұрын
እኔ ገና አሁን እያዬሁት ነው 😊😏
@user-lw5ig4bb7o
2 жыл бұрын
ዛሬ ላይክ 1k ሳይደርስ መጣኩኝ😂🤘የናቹህ ጋይስ
@sifansifan3283
2 жыл бұрын
ጉቹሉ ጎበዝ ❤❤❤❤
@sameerasaeed1613
2 жыл бұрын
ኦክታይ ሲስቃይ ደስያለው ክክክ
@tgsitsmegnawu3023
2 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@slienasolyana8913
2 жыл бұрын
ቤርክ ሓቢቢ😅😘😘
@zozoetheobya1853
2 жыл бұрын
ጎልሙሰል በጠም አሰዘነችን😭😭😭😭
@EmabetMisganaw
6 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤
@mimochamchoum1921
2 жыл бұрын
የዮሪደን አነገገሪ ሞልፈጣ 😂😂😂
@MdFayaz-g3t
27 күн бұрын
ሳቫሽ የተመቸው ብቻ ላይክ 😅😅
@ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ1ጘ
2 жыл бұрын
አየ ኦክታይ ሰዉየዉን ሳያቅ ማንም እዳይወጣ አላለም
@tttt7108
2 жыл бұрын
የጉርጁ አድነቅ ለይክ
@weyntiesheta4365
2 жыл бұрын
በርካን ጅግና ብልጥ ነው ኦክታዎን የሚያሸንፈው እሱብቻነው
@JuuuiHahsje
6 ай бұрын
አሚን❤❤❤
@እምነቴልቤላይ
2 жыл бұрын
ጉልምስር አሳዝነችኝ 😢
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
2 жыл бұрын
የምር ግን በትወና ኦክታዬን የሚያክል የለም
@amanawityedengellij3060
2 жыл бұрын
Seten hono metawanis gedal yigba
@hanaalimayo1221
2 жыл бұрын
በጣም የፍልሙ ጣፍጭ ነው እኮ ግን የጨጎራ ጠቅ ሆነብን እጂ😳😂😂😂😂
@gondrewa
2 жыл бұрын
ናዝ የኔ ቆጆ
@Lll-d8z6z
7 ай бұрын
መሬምአኔቆጆ
@HoaHag-t2h
4 ай бұрын
በጣምአዝናለሁ😢😢😢😢
@zuziyoutubeapp6879
2 жыл бұрын
ጉቹሉ እናት ሳቫሽ yasazenuwachu😥👍
@hiti1878
Жыл бұрын
ማኖ ያሞልፋጣ አለኮ አረወዬ ቨሳቅ ሞተሁ😂😂😂😁
@uaeuaae4986
2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@freedomermi5190
2 жыл бұрын
ጉችሉ የማር ኣሳዘነኝ😢😢😢
@TurkishDramaForYou
2 жыл бұрын
ytstayhomeከማል እና ላሌ በቅርቡ ይጀምራል kzbin.info/www/bejne/oGjUqmanhtalf5o .አዲሱን የፌርሃትና የአስሊ ድራማን ፕሮፋይሌን በመጫን ይመልከቱ ::
@tglove9496
2 жыл бұрын
መሬም ግን ስታናድድ አትናገርምዴ
@kiyakiya285
2 жыл бұрын
Menager atchlm meknatum esaw ke tenagerch filmu tolo yalkal ena leza new
@mimochamchoum1921
2 жыл бұрын
ጉልምሴሪ በትሞተ ምኞቴ ነበረ 🙏🙏🙏
@azmeraabeya7470
2 жыл бұрын
ለምን እሧኮ የዋህ ሠው ናት 🤔😬😬
@osamaqatanani4669
2 жыл бұрын
Please, I want the frequency of the Ethiopian channel Kana and on what satellite is it working?
@fhjdgj-zv4ll
Жыл бұрын
ማነው እደኔ ጉርምሰር ስትመታ አይኑ እስከሚባብጥ ድረስ ያለቀሰ ወላሂ እውነት ነው የመሠለኝ ጦት ብነሳ አይኔ አልገለጥ አለኝ
@ayishaatisha8475
2 жыл бұрын
ቆዝመሽ አላላም አይ ኦክታይ የወንድ ፋሪ 🤔🤔🤔😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👌
@TurkishDramaForYou
2 жыл бұрын
ytstayhomeከማል እና ላሌ በቅርቡ ይጀምራል kzbin.info/www/bejne/oGjUqmanhtalf5o .አዲሱን የፌርሃትና የአስሊ ድራማን ፕሮፋይሌን በመጫን ይመልከቱ ::
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኈ3ጐ
2 жыл бұрын
አሜን
@Aisha-k2g
3 ай бұрын
የጉቹሉ እናት በጣም አሳዘነችኝ
@mariyam105
2 жыл бұрын
መሬም እንኮን ጉበቴን ልቤንም ለዉሻ ሰጥቸ ነበር ስትል እኔም መደንገጤ አይ ኦክታይ ይገባሀል
@TurkishDramaForYou
2 жыл бұрын
ytstayhomeከማል እና ላሌ በቅርቡ ይጀምራል kzbin.info/www/bejne/oGjUqmanhtalf5o .አዲሱን የፌርሃትና የአስሊ ድራማን ፕሮፋይሌን በመጫን ይመልከቱ ::
@እሥላምነውሕይወቴ
2 жыл бұрын
አረ ልቀቁልን
@HayatQueen12
2 жыл бұрын
🧐ቅዳሜ እና እሁድ😒... .....መጣኮ🤗🤦♀️🤨🤨🤨
@saidaalsh5706
2 жыл бұрын
ሀዩየ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@HayatQueen12
2 жыл бұрын
@@saidaalsh5706 💘👈🥰🥰🥰💗💗💗 💗💗💗
@ዘሀራሁሴን-ሸ7ቨ
2 жыл бұрын
ኧረ ልቀቁልን
@sente7715
2 жыл бұрын
Beliz betam tasazenglech🥺🥺🥺
@መሀመድእብራሂም-ዘ9ገ
2 жыл бұрын
ሰላም የሀገሪ ልጆች እወዳችኋለሁ
@abdu-tube
2 жыл бұрын
እኔ እኮ እወዳችዉ አለዉ ግን እናት ለምን አታበረታቱኝም
@አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ
2 жыл бұрын
እስቲ፡ይሄን፡ድራማ፡እየተከታተላቹ ይላቹ ወንድም እህቶቼ ሀሳቤን ላካፍላቹና ሀሳባችሁን አጋሩኝ፡ ባለትዳርና የ አድ ልጅ እናት ነኝ ባጠቃላይ በትዳሬ ደስተኛ ለመሆን ብዙ ሞክሪይለው ግን በብዙ ምክንይት ሳይሳካልኝ ቀረ፡ ግን ይሄ ነው የማይባል ነገር አድርጌ ቤቴን አቃንቺው ነበር ግን አልሆነልኝም ይለኝ አማራጭ ጥይው ከሀገር መውጣት ነበር ወጣው አሁን ከምሰራበት ሰዎችጋ ወደ ሌላ ሀገር የመሄድ እድል አገኘው፡ ሄጄ ላለመለስ፡ አሰብኩ፡ግን ልጄስ፡እላለው ተመልሼ፡እዚው ኮንትራቴን ጨርሼ ልመለስ፡ስል ደሞ የወጣሁበትን፡ሳስብ ወደሆላ፡ይስብለኛል፡፡፡እባካቹ፡ምክራቹን፡ስጡኝ በምታምኑት ከልባቹ፡ምክራቹ፡ይጠቅመኛ😘
@حسنالزهرني-غ9ص
2 жыл бұрын
ሀቢበቲ ቆይግንከባልሽጋ ችግርአለወይሰ ምንድነውአልሳካልሽያለው ማለቴግራያጋብምድነው
@አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ
2 жыл бұрын
@@حسنالزهرني-غ9ص አዎ ከሱጋ ነው ችግሬ እኔ ብር ነበረኝ ስራ ፈጠርኩለት ከዛ በሆላ፡ መቸገር በዛ ይሰራል ግን ብር አይሰጥም ከምንበላበት የማንበላበት ይበልጣ ለምጠይቀው ጥይቄ የለኝም ነው፡በቃ በጠቃላይ ቤቱን ማስተዳደር አልቻለም፡ የራሳችንን፡ስራ እየሰራ፡ሲቅተኝ፡ጥይ ወጤው፡ግን አሁንም እናወራለን፡ግን መወሰን አቃተኝ ፍቅር የለብኝም ልጄ ነው ከሱ ይይዘኝ
@حسنالزهرني-غ9ص
2 жыл бұрын
@@አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ ውዴ ባልኮሚስትና ልጆቹንማስተዳደር ግደታውነው ለምድነውየለኝም የሚልሽ ስራአለውአልሽ እናለምድነው የጠየቅሽውንየማያረገው ስራባይኖረውእኳእሽ እየሰራከሆነ የሆነሀሳብ እዳይኖረው የምሰሪውንገዘብ ለራስሽያዥ ለሱአትስጭ ልጅሽንቤተሰብካለሽ ይውሰድቱ ከዛለልጅሽ የሚያስፈልገውብቻአሟሊጅ ባልሽግንተጠቀቂ ሌላሀሳብኑሮት እዳይሆን ወዶችአይታመኑም አቸንእያወራ በጎንሌላ እያሰበ እዳይሆን
@አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ
2 жыл бұрын
@@حسنالزهرني-غ9ص ስለተረዳሺኝ፡አመሰግናለው፡እደዚ፡እድጎዳ፡የደረገኝ፡ብቸኛ፡መሆኔነው፡ምንም ቤተሰብ የለኝም ለናቴም ለ ባቴም አድ ነኝ እነሱም በህይወት የሉም
@حسنالزهرني-غ9ص
2 жыл бұрын
@@አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ ውይአይዞሽ እህቴ የቅርብዘመድስየለሽም ግንልገርሸ ለልጅሽነውእያለ ገንዘብሽን እንዳይበላሽ ልጅሽላችካለው ድጋይቢጫንበትእራሱ ምንምአይሆን ገንዘብሽንያዢ ሀገርገብተሽ ልጅሽንእደልብሽ ታስተዳዲራለሽ እናምድአርጊ አላህየተሻለውንይሰጥሻል ጠካራመሆንአለብሽ
@halimahalima1192
2 жыл бұрын
ዉድ።ኢትዮጲይ።እንደትናችሁ።አላህ።ስደትላይ፡ይለንሰወች፡ያሰብነዉን፡አሳክቶ፡ላገራችን፡ይብቃን፡አገራችንሰላም፡ይርግልን።እናምዉዶችእየ።እኔአሁላይ፡በጣም።ጨንቆኛል፡የጨነቀብይምክንያት፡በጣምያሳዝናል።ዱአቺሁንእፈልጋለሁ።
@meseretsisay9195
2 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ቅዳሜና እሁድ አመት የሚመሥለኝ ነገርስ
@አለምነሽይግለጡ
2 жыл бұрын
ጉቹሉ ሲያሳዝን
@እፍየገላነኝ
2 жыл бұрын
ቤርክ ነው ቤልክ የተባልከው ሰው ግን አቃጠልክልኝኮ ይሄን ቦቅባቃ ኦክታይ ።
@BirhaneGetachew-qq9ht
9 ай бұрын
በለበለዉ የመሬም አባባል እኮን ጉበቴን የሆነ ግዜ ልቤንም ለሴጣን ሰጥቼ ነበር
@RrCc-j2z
5 ай бұрын
ማሪያም የኔ ምስክን 😢😢😢
@user-zb9ym6yj1m
2 жыл бұрын
ኦክታይ😂😂
@wubetewalelgni7955
2 жыл бұрын
"እንኳን ጉበቴን የሆነ ስአት ላይ ልቤን ለሰይጣን ሰጥቻለሁ" መሬም
@habibahassenhassen3198
2 жыл бұрын
መልሱዋ ከጥይት በላይ ሆናበት
@وسام-ت9د8ب
2 ай бұрын
እንኳን ጉበቴን የሆነ ሰአት ላይልቤን ለሰይጣን ሰጥቻለሁ
@_waifu-4548
Жыл бұрын
Yordan besak molfata🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Phoenix40-u7p
11 ай бұрын
የወንጀለኛን ሽጉጥ እንዴት መሬት ላይ ጥለህ ትሄዳለህ ?
@70guys57
2 жыл бұрын
እንደኔ ጎግቶ የነበረ like ያርግ
@yanu713
2 жыл бұрын
Aye aleguaguanem nebere 😁
@Yogu-zx7zo
3 ай бұрын
የበርክስ ነገር😂😂😢😢😢
@BirhaneGetachew-qq9ht
9 ай бұрын
አረ አለመሳቅ አልቻልኩም ኦክታይ ጨርቁን ጥሎ ሊያብድ ትንሽ ቀረዉ ምን አይነት ሰዉ ነዉ እኔ ምን አዉቃለዉ የሆነ ዉሻ ነገር ነዉ አላለም
@yordanosdanial7708
2 жыл бұрын
Egziabhir keokitayin antet sew ytebqen
@ገብርኤልን
6 ай бұрын
ለራስህ ልብ ብታስመጣ ሳቫሽየ😢😢
@JamalAhmed-rp2wv
6 ай бұрын
ፊልም መሆኑን እያወቅሁ ማልቀሴ😢😢😢😢
@Gvdff-n5w
4 ай бұрын
ኦክታይን መጨረሻ አሳይቶይ ውይይ
@hanaalimayo1221
2 жыл бұрын
ግን እኮ ይህ ፍልም ኦቅታይ ማይዮር አያምርም ነበረ የፍልሙ ጣፍጭ እኮ ነው ግን የዛው አክል የጨጎራ ጠቅ ሆነብን እጂ😔😔😔😔😔😔😂😂😂😂😂😂
@ዙላይካዙላይካ
2 жыл бұрын
😄😄😄😁😁😁
@zamzammuhammed5829
2 жыл бұрын
ሣህ
@Aisha-k2g
3 ай бұрын
ኧረ የኦክታይን ክፋት የተለየ ነው
@dinkinashdeasling2124
2 жыл бұрын
ኦክታይ ታነዶ ሳይ በጣም ነው ዳስ ያለኝ
@hammoudcell4273
2 жыл бұрын
አየ ኦክታይ
@nathitawule9693
2 жыл бұрын
Sabesh mareyam guchulu burju sewodachu
@asterasenakew9954
2 жыл бұрын
በርካይ ክ ሁሉ የበለጠ ጀግና ነው አቀጠቀጣቸው
@አለምነሽይግለጡ
2 жыл бұрын
አይ ኦክታይ 🤣🤣🤣
@hikmaysgrljsfarenjibharylg9200
2 жыл бұрын
ሰው ግን እንዴት ሰው ጐድቶ እንቅልፍ ይወስደዋል
@weyntiesheta4365
2 жыл бұрын
ወቅታዎና ደሪን ሥታሥጠሉ የሳባሽ አባትማ እውነት አብዷል ቱሊን ትክክለኛ ሠው ነች ማርያም እንኳንም ከነሣባሽ ሆንሽ
@TurkishDramaForYou
2 жыл бұрын
ytstayhomeከማል እና ላሌ በቅርቡ ይጀምራል kzbin.info/www/bejne/oGjUqmanhtalf5o .አዲሱን የፌርሃትና የአስሊ ድራማን ፕሮፋይሌን በመጫን ይመልከቱ ::
@kalkalkal5423
2 жыл бұрын
4tendoch sewodachu😍
@enatyoutube7207
2 жыл бұрын
ኧረ ሰብ አርጉኝ ስወዳችሁ
@TurkishDramaForYou
2 жыл бұрын
ከማል እና ላሌ በቅርቡ ይጀምራል kzbin.info/www/bejne/oGjUqmanhtalf5o .አዲሱን የፌርሃትና የአስሊ ድራማን ፕሮፋይሌን በመጫን ይመልከቱ ::
41:21
ዉሳኔ ክፍል 48 | Wesane episode 48
Kana Television
Рет қаралды 254 М.
40:17
ዉሳኔ ክፍል 46 | Wesane episode 46
Kana Television
Рет қаралды 235 М.
00:21
Chain Game Strong ⛓️
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
8:30
ተመልሰናል!ትዝታ የተሞላበት የሶፎኒያስ ክርስትና MAHI&KID
MAHI&KID VLOGS
Рет қаралды 48 М.
42:57
ዉሳኔ ክፍል 44 | Wesane episode 44
Kana Television
Рет қаралды 261 М.
34:17
📛 "በማያገባህ መግባት ለዚህ ይዳርጋል" አርቲስቱ ከፍተኛ "እሳት" ዘነበበት! እስልምና ተዋረደ!
ORTHODOX TUBE 2
Рет қаралды 61 М.
1:26:14
ሩሀማና ሀብታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ... ምን ተፈጠረ? ፊልም የመሰለው ታሪክ እዚህ ጋር ደረሰ… ሩሃማና ሀብታሙ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 1 МЛН
43:59
ዉሳኔ ክፍል 94 | Wesane episode 94
Kana Television
Рет қаралды 417 М.
33:17
//በስንቱ/ /Besintu "ሊጨርሱኝ ነው"
ebstv worldwide
Рет қаралды 325 М.
44:38
ዉሳኔ ክፍል 60 | Wesane episode 60
Kana Television
Рет қаралды 335 М.
23:36
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 11 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 11
EBC Entertainment
Рет қаралды 329 М.
42:44
ዉሳኔ ክፍል 47 | Wesane episode 47
Kana Television
Рет қаралды 236 М.
00:21
Chain Game Strong ⛓️
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН