ዉሳኔ ክፍል 46 | Wesane episode 46

  Рет қаралды 236,649

Kana Television

Kana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 334
@ተስፋእዩስንቀይ-ሐ3ኈ
@ተስፋእዩስንቀይ-ሐ3ኈ 2 жыл бұрын
አሁን ቱሊን የእንጀራ እናት ልትባል ነው ከእናት ራሱ ትበልጣለች እኮ የቱሊን አድናቂ ነኝ ለዛሬ የነገ አይታወቅም ልትቀየር ትችላለች ለማለት ነው የጉቹሉ እናት ጀግና ነበረች ግን ሞት የሚባል አለ የማይረሳ መናጢ
@meronfikir3385
@meronfikir3385 2 жыл бұрын
በጣም እናትም እንዲህ የማቶን አለች
@betybety
@betybety 2 жыл бұрын
Inde tulin ayint yeinjera inati yelm
@FilateyStar
@FilateyStar 2 жыл бұрын
ጽቡቅ ከንብብ ጸኒሐስ መናጢ ኣስሒቅኒ😂😂😂ዝፈትዋ ሰበይቲ ኔራ እወ
@ተስፋእዩስንቀይ-ሐ3ኈ
@ተስፋእዩስንቀይ-ሐ3ኈ 2 жыл бұрын
@@FilateyStar 😂😂😂አኞኺ
@lilihafithalofom270
@lilihafithalofom270 2 жыл бұрын
@@FilateyStar መናጢ🤣😁 ዘሰሕቅ የቡሉይ ግን ሳሓቃለይ ደቅ ዓደይ ትግራይ ትግሪኛ❤❤
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 2 жыл бұрын
የ ፖሊሱዋ አድናቂ👍❤
@masritmasirt1319
@masritmasirt1319 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ ምወዳት ጄግንነቷ በቃ ቆፍጣና 😘😘😘😘
@ፂወንየማርያምልጅ
@ፂወንየማርያምልጅ 2 жыл бұрын
ዛሬ እኮ እማይዬ ማርያም ነች❤🙏
@hiwihiwi8360
@hiwihiwi8360 2 жыл бұрын
enkuwan adereshe ema maryam tetebiken
@fshdfsvx2071
@fshdfsvx2071 Жыл бұрын
የጉችሉ እናት ምርጥ እናት ነበረች❤🎉❤ መሞት አለነበረባትም 😢😢😢
@መቅዲነኝአባዬንናፋቂ
@መቅዲነኝአባዬንናፋቂ 2 жыл бұрын
የፔሊዝ ወንድም ትወና ትችላለህ አይገልፀዉም አድናቂህ ነኝ የጉችሉ እናት በቃ ሞተች በጣም አዝናለሁ 😥😥💔💔 😒
@charientertainment
@charientertainment 2 жыл бұрын
ነገን በመናፈቅ ዝቅ ብላችሁ በሰው ሀገር ቤት ለምትደክሙ እህቶቼ ና ወንድሞቼ ፈጣሬ ብርታቱን ይስጣችሁ - እግዚያብሔር በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ❤ እቤቴ ድረሱ 👍
@muluyeeyasulji2681
@muluyeeyasulji2681 2 жыл бұрын
amen amen amen 🙏🙏🥰🥰
@mminale3850
@mminale3850 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
አሜን
@خديجهمحمد-ذ1ت
@خديجهمحمد-ذ1ت 2 жыл бұрын
አሜን👏👏👏
@ቤዛቤዛ-ወ2ፈ
@ቤዛቤዛ-ወ2ፈ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏❤
@Mirna-qm4oz
@Mirna-qm4oz 2 жыл бұрын
ዛሬ በዚህ አቃጣሪ ፖሊስ መመታት ደስ አለኝ ሲያበግነኝ ነበር
@tigistnicola3301
@tigistnicola3301 2 жыл бұрын
የራሴ ችግር ሳያንሰኝ በፍልም ልንፈቅፈቅ ጌታ ሆይ😭😭😭
@كُنفَيَكُنْحُنْيَالَوْيِحُنَا
@كُنفَيَكُنْحُنْيَالَوْيِحُنَا 2 жыл бұрын
እኛማለት ችግር የማያጣን ፍጡርነን
@umusofi721
@umusofi721 2 жыл бұрын
፣😂😂😂
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
😁😁
@saralove7966
@saralove7966 2 жыл бұрын
እኔም ኣልቻልኩም
@AjebaAneba
@AjebaAneba Жыл бұрын
😅😅😅😅
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 2 жыл бұрын
የወይዘሮ ጉልምሰር መሞት ማነዉ እንደኔ ያስለቀሰዉ ያዘነዉስ መልካም ደግ እናት ነበረች😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔rip 😥😥😥💔💔💔
@nathitawule9693
@nathitawule9693 2 жыл бұрын
Ene
@mareyarsema6470
@mareyarsema6470 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ቅዳሜና እሁድ ሲመጣ አዛ ሚሆነው
@monavip4469
@monavip4469 2 жыл бұрын
እኔነኝ አንደኛ
@helenshemeles4307
@helenshemeles4307 2 жыл бұрын
እኔ
@ህልሜይቱፕ
@ህልሜይቱፕ 2 жыл бұрын
አይባልም ምርጥ ቀን ነው
@isra9758
@isra9758 2 жыл бұрын
እኔ። ግን እሁድ አዲስ ምራፍ ይክሰኛል
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
እኔ
@mekiletkidist5886
@mekiletkidist5886 2 жыл бұрын
ጅግና ፖሊስ ግን በቀላሉ ስዎችን የምታምን ቡርጁ የፖሊስ ጀግንነቱ ከመመራመሩ እስከ መጠራጠር ጭምር ነዉ ፖሊስ ቡርጁ
@thtfhhbvdfghcbb3239
@thtfhhbvdfghcbb3239 2 жыл бұрын
ሰላም ተጋሩዋኒ😍😍😍😍😍
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 2 жыл бұрын
መሪየሚን ሚቶዱ👍❤
@sahadauae9589
@sahadauae9589 2 жыл бұрын
አሥጠላችኝ
@afiyamohammed9551
@afiyamohammed9551 2 жыл бұрын
like
@tizitaabebe6156
@tizitaabebe6156 2 жыл бұрын
ጅል ናት
@seada-g9s
@seada-g9s 17 сағат бұрын
ስጠላት
@abdu-tube
@abdu-tube 2 жыл бұрын
ሁሌም በጓን እንቅፋት አለ ቢቀርበትስ በጩቤ ከመወጋት እሰይ እንካን ወጋህ
@kiys2282
@kiys2282 2 жыл бұрын
እሰይ እንኳን ተወጋ
@masal2667
@masal2667 3 ай бұрын
የጉችሉ እናት ምርጥ እናት ነበረች መምት አለነበረባትም😢😢😢
@salisa795
@salisa795 2 жыл бұрын
ጀግና የሆነች ፖሊስ ✊❤️
@ፈኪTube-ov7lz
@ፈኪTube-ov7lz 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@ፈኪTube-ov7lz
@ፈኪTube-ov7lz 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@ayisharahmathu2940
@ayisharahmathu2940 2 жыл бұрын
የጉቹሉ እና ሳቫሽ ወዳቾች በላይክ
@user-lw5ig4bb7o
@user-lw5ig4bb7o 2 жыл бұрын
ከምር ጉቹሉ በጣም ተሰማው እነሱ ሳቫሽን ቭቻኖ ሚያፅናኑት ቭቻውን ደቀረኖ የተሰማው😥😥
@rahilove9599
@rahilove9599 2 жыл бұрын
የሳቫሽ የንጀራ ናት ደስስ ስትል
@kiyakiya285
@kiyakiya285 2 жыл бұрын
Awo betam❤
@user-mo9xy9yr8v
@user-mo9xy9yr8v 2 жыл бұрын
ጉሉምሰር ያሳዝናል ከድራማው በሞት ተለየች
@lilitylility4864
@lilitylility4864 2 жыл бұрын
ቡሩጁ፣ጂግና፣ናት✊❤
@HanaHana-lh2nt
@HanaHana-lh2nt 2 жыл бұрын
ፅናቱን ይስጥሽ የሚያስጠላ ቃል😢😢
@sahadauae9589
@sahadauae9589 2 жыл бұрын
ደሥያሉኝ ቢኖሩ መርማሪዋና የቤሊዝ ወንድም
@amenak9064
@amenak9064 2 жыл бұрын
ትክክል😀😀😀😀
@moloabera1824
@moloabera1824 Жыл бұрын
Bftare yena yew ente nebshen ftare bgente yeugelshe bewnte kanjite new yalksekte endena lebew yteneka sew ale
@jjmm3918
@jjmm3918 2 жыл бұрын
ቡርቹ ጀግናዬ ❤️❤️❤️
@weyntiesheta4365
@weyntiesheta4365 2 жыл бұрын
እፉፉፉፉፉ ጉልምሠር መሞት የለባትም ነበር ኩችሉ አሣዘነኝ ሣባሽና እህቱም ጨምሮ ያሣዝናሉ የሳባሽ አባት አሥመሣይ ነው ማርያም የምቶዳቸውን ሁሉ አጣች የኦክታወን ሚሥጥር አልናገር ብላ ግን የኦክታዎ ጓደኛ ውሻነው በጩቤ ወግቶትም ለቡርጁ ይደብቃል ደነዝ
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 2 жыл бұрын
ቡርጁን። ጎበዝ ነበረች ግን። በምሀል እየገቡ። አሥቸገሯት ኡፉፉፉፉፉፉ😢
@ገኒየማርያምልጅ-ሠ7ቈ
@ገኒየማርያምልጅ-ሠ7ቈ 2 жыл бұрын
ቱሊን ምርጥ ሴት
@alhamredae2472
@alhamredae2472 2 жыл бұрын
ደስ ትላለች
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 2 жыл бұрын
ሁሉም የእጁን ያገኛል ሄርታን የት አባክ ጉጁ ደግሞ ምን ጀግና ጀግና ያጫውታታ ላም
@ሀዩ-ዀ6ረ
@ሀዩ-ዀ6ረ 2 жыл бұрын
እኮ ምንም አትነቃም 😂
@zeynebzeyneb669
@zeynebzeyneb669 2 жыл бұрын
ቱሊን ምርጥ እናትያ ዋዉ
@ወሎየ-ረ3ኈ
@ወሎየ-ረ3ኈ 2 жыл бұрын
በርክ በጣም ተወነዉ ትወናዉን ዋዉዉዉዉነዉ ይችላል
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 2 жыл бұрын
አሁን ለኔ ምንድነው የሚከፈለኝ የኔ እንባ። አንድ ዘመድ ይቀብር ነበር😢እራሤን አመመኝ😩😩😩😩
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 2 жыл бұрын
ቱሊን ሥወድሺ ምርጥ የእንጀራእናት
@ferkasy649
@ferkasy649 2 жыл бұрын
ጉችሉ ሲያሳዝን ሚስኪን 💔😭
@ዓጋመዓደይማይዳወሎዋሎ
@ዓጋመዓደይማይዳወሎዋሎ 2 жыл бұрын
እፍፍፍ ውይ ጉችሉ ሰበሽ 🥺😥መሪያመ ኝ ያሥዙኑል😥😥
@masiketema6086
@masiketema6086 2 жыл бұрын
መሬም ፈጣሪ አተረፈሽ በዛዉ ያሥገድላት ነበር ይሄ ጭራቅ የሣቫሽ አባት ልብ አለዉ ግን
@lidujesuse910
@lidujesuse910 2 жыл бұрын
ቅዳሜና እሁድ ግን ለእኔ ብቻ ነው የሳምንት ያህል የሚርቅብኝ
@afiyamohammed9551
@afiyamohammed9551 2 жыл бұрын
Lenen
@gualagame1754
@gualagame1754 2 жыл бұрын
ጉቹሉ ኣሳዘነኝ🥺💔
@Maza-en7ox
@Maza-en7ox 2 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች እንደ ኦክታይ አይነት አስመሳይ ይጠብቃቹ
@user-lw5ig4bb7o
@user-lw5ig4bb7o 2 жыл бұрын
ቡርጁ ምንታርጋቹ እሷ መጨረሻው ላይ ስትደርስ በመሀል ገቭተው ያከሽፉባታል😥
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 2 жыл бұрын
አወ ኡፉ😭😢
@HayatQueen12
@HayatQueen12 2 жыл бұрын
ኮሜቶችየ ትናፍቁኛላቹ👈 ሰላም ለናተ በያላችሁበት ❤️🥰🥰🥰
@abdi456
@abdi456 2 жыл бұрын
እኛም ናፍቀሽናል
@ህልመኛዋ
@ህልመኛዋ 22 күн бұрын
ቱ ኤርታን የተረገምክ ሠራህላት ቡርጁን😢😢 ኦክታይ የተረገምክ ሣቫሽ መሬም ጉቺሉ😢😢😢ፈጣሪ ያፅናቺሁ የሣቫሽ አቫት ድፍት በል😊😢😢
@meidwollotube6128
@meidwollotube6128 2 жыл бұрын
በእውነተኛው አለም በውሸቱም አለም ለምዲነው መልካም ሰዎቺ የማይቆዩት ግን ኡፍፍፍ
@ayalayal1553
@ayalayal1553 2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ
@saneahcan4564
@saneahcan4564 2 жыл бұрын
አይይይይ ይቺ ፖሊስ ተብየዋ ወሬ ብቻ ናት ልክ እንደኔ😋😋😋 ማለቴ እንደጓደኛየ🙈🙈🙈🙈🙈🙈😂😂😂😂😂
@ayalayal1553
@ayalayal1553 2 жыл бұрын
😁😂😂😂
@አለምነሽይግለጡ
@አለምነሽይግለጡ 2 жыл бұрын
የዛሬው በጣም ያሣዝናል 😥😥😥😥
@abdulabudu2645
@abdulabudu2645 2 жыл бұрын
አይ ገፀባህሪያቸዉ ስለሆነ ሁሉም ድንቅናቸዉ
@salisa795
@salisa795 2 жыл бұрын
ኦክታይ ያተንም ስቃይ ያሳየን ጉልምሰርን ገደልካት ☹️☹️☹️
@Sariy177
@Sariy177 2 жыл бұрын
ማነዉ ኡክታይን ሲያይ ፍርደኞቹ ድራማ ላይ አቃቤ ህጉን ኮትኩትን የሚያስታዉስ
@geteababu5450
@geteababu5450 2 жыл бұрын
ሳህ አንድአይነት
@yanu713
@yanu713 2 жыл бұрын
Me 😁😁
@በላይበላይ-ቐ1ከ
@በላይበላይ-ቐ1ከ 2 жыл бұрын
እንደ እናት ላይ 😁
@nebiyatrakebe1224
@nebiyatrakebe1224 2 жыл бұрын
እኔ
@meseretdesalegn4663
@meseretdesalegn4663 2 жыл бұрын
me
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 2 жыл бұрын
ገና መሞቷን ሳታቁ ነው እዴ ላትሞትም ትችላለች ደሞም ለሚወዱት መሞት አይቆጭም
@sdf9510
@sdf9510 2 жыл бұрын
Temotalche
@makimaki4702
@makimaki4702 2 жыл бұрын
ትሞታለች
@ፍቅርተየማርያምልጅ-የ1ዐ
@ፍቅርተየማርያምልጅ-የ1ዐ 2 жыл бұрын
ባረበኛአይቸዉትሞታለች😥😥
@freedomermi5190
@freedomermi5190 2 жыл бұрын
ጉችሉ ምስኪን😢😢
@user-Sada-w2l
@user-Sada-w2l 2 жыл бұрын
በርክ አሁን ላይ በኦክታይ ተጫውት መጨረሻህ ግን ኦግታይ ነው😌
@Asteer-de6gx
@Asteer-de6gx 2 жыл бұрын
ድንግል ማርያም በቀኗ ክፉ ዜና ሰማሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔ልቤ ቷሟል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hanan2237
@hanan2237 2 жыл бұрын
ምንሆሽ
@hanan2237
@hanan2237 2 жыл бұрын
ምንሆሽ
@zenashababu5987
@zenashababu5987 2 жыл бұрын
😥😥😥
@faswelsfr1974
@faswelsfr1974 2 жыл бұрын
ምን ሆንሽ😥
@ayalayal1553
@ayalayal1553 2 жыл бұрын
ምነዉ ዉደ አይዞሽ 😥
@sandiracan
@sandiracan Жыл бұрын
Ye oktay macherasha lemayet yegoga
@ZebibaZebiba-r1r
@ZebibaZebiba-r1r Ай бұрын
አይ መርየም አረመኔን ሰው ደብቀሽ ይዘሽ ስንት ሰው አስጨረስሽ😢😢😢😢
@حياءاثيوبي
@حياءاثيوبي 2 жыл бұрын
ቀዳሜና ኣሁድ ከኣምስቱ ቀናት ይጨምራል ስዓቱ ይገርማል
@እምነቴልቤላይ
@እምነቴልቤላይ 2 жыл бұрын
አልቅሽ ልሞት ነዉ ሳሳዝኑኝ 😭😭😭
@سعادهعبدو-ش8ش
@سعادهعبدو-ش8ش 5 ай бұрын
ጉችሉና ሳባሽፀናቱን ይስጣችሁ. ይሄየተረገመ ኡክታይንነው😢😢😢😢
@eghcgjd6938
@eghcgjd6938 2 жыл бұрын
ቱሊን ስወዳት
@ጋልራያ-ጸ9አ
@ጋልራያ-ጸ9አ 2 жыл бұрын
Selam tegaruway 💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊❤❤❤💛💛💛⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🤲🤲🤲🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@فضيله-ح8ث
@فضيله-ح8ث 21 күн бұрын
ባርክ አድነቂህ ነኝ❤❤
@gondrewa
@gondrewa 2 жыл бұрын
እናታችው መሞት አልነበረባትም 😥
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 2 жыл бұрын
እናቴ ምን ትል ነባር መሳለቹ አድ ሳው ካጎደቹ ባቃል ምንም አያዳርግም ብለትመክራን ናባር ትክክል ነበር የባቃል መጨራሻው ጉደትነው እናቴ አለህ ጄናታል ፍርዶስ ይወፍቃሽ ያኔ ወድ እናቴ ካሞታች ያዘሬ ሶስት አመት ሆነት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔💔💔💔💔
@سميرهسميره-ي8ث
@سميرهسميره-ي8ث 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭
@hadiyoutube1047
@hadiyoutube1047 2 жыл бұрын
አላህ ይርሃምተ 😥😥
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 2 жыл бұрын
@@hadiyoutube1047 አሚንንን 🤲🤲🤲💔💔💔💔💔👌
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 2 жыл бұрын
@@سميرهسميره-ي8ث አሚንንን
@bestebeste448
@bestebeste448 2 жыл бұрын
አላህ ጀነታል ፍሪዶስ ይወፍቃት አብሽር💔💖😢
@EjjeUrur
@EjjeUrur 2 ай бұрын
ግን ጉልምሠር ደናሠው መጨረሻው ሁሌየም ይህነው።😥😥😥
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ወይ በርክ በኦክታይ ነፍስ ተጫወተበት ሃሃሃሃሃሃሃሃ
@munamustefa6597
@munamustefa6597 2 жыл бұрын
Betam mrt film eski des yalachu ejachhun wedelay
@afiyamohammed9551
@afiyamohammed9551 2 жыл бұрын
ሣባሽናጉቹሉን ሥወደቸዉ ኦክታዪ የተረገመ
@HamanotDer
@HamanotDer 6 ай бұрын
ጉቹሉ ማነዉ እደኔ ያሣዘነዉ ብቸኛዉ አንዱልጇ😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@gggghvvbbbvcd352
@gggghvvbbbvcd352 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ተጋሩዋይ ❤❤❤❤❤❤
@seda415
@seda415 2 жыл бұрын
ሰላም መዓረይ
@mahiyakiya1050
@mahiyakiya1050 2 жыл бұрын
ተጋሩ ምን ትሰራላችሁ እዚህ ዘረኛ ነሽ
@mahisana1809
@mahisana1809 2 жыл бұрын
ኣምላክ የመስገን
@ጣፍጭነኝቅንዝንዟ
@ጣፍጭነኝቅንዝንዟ 2 жыл бұрын
ፊልም ዉሸትመሆኑን እየወኩ ማልቀሴ ወላሂ እራሴን አመመኝ በጉልምሰራሞት ግን ሞትእዉነት መሆኑን እየወኩ የማልጨነቀዉ ነገረስ እሲማነው እዴኔ ዛሬ የዘነ በላይኩ
@UmamAbdu-pc9tt
@UmamAbdu-pc9tt Жыл бұрын
አፍጫየንዘጋሁ በለቅሶ
@seada-g9s
@seada-g9s 17 сағат бұрын
ትክክል እኔም አሁን ራሴን እየጠየኩት ነበር አይ የኛ ነገር😢
@FhbxCnc
@FhbxCnc 7 ай бұрын
ኡኡኡኡ አሁንስ አሰጠላኝ የራሳ ችግር ያነፋርቀኝ አለ ደሞ በድሪማ አለቅሳለሁ💔💔💔😭😭😭😭
@zaharaabdela1663
@zaharaabdela1663 5 ай бұрын
የኔውድ የጉቹሉ እናት ሥታሳዝን
@حسينسعيد-ق7ح
@حسينسعيد-ق7ح 2 жыл бұрын
ምስኪን ቡርጁ እሄ ቀጣፊ አሞኘሽ አይደል እሄ እማይረባ
@mekdesmekdes2268
@mekdesmekdes2268 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ጉልምሰር የኔ እናት መሞት የለባትም ነበር 😭
@ገብርኤልን
@ገብርኤልን 7 ай бұрын
የሳቫሽ አባትና የኦክታይ እናት ባለሀብ ይወዳሉ😁😁😁
@mdadi127
@mdadi127 2 жыл бұрын
አስለቀሳቹን ጉቹሉ ሳቫሽ
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ይህ ፕርት ደግሞ ያስለቅሳል
@BirhaneGetachew-qq9ht
@BirhaneGetachew-qq9ht 9 ай бұрын
አሁን ላይ ወይዘሮ ጉልምሰን ባትሞት ጥሩ ነበር መሬምና ሳባሽን በሶ ሰበብ ተስማምተዉ ትንሽ ከነሱጋር ብትቆይ አሪፍ ነበር ህይወት እዲናት እግዴ ትቀጥላለች
@ፅድይየማርያምልጅስድትኛዊ
@ፅድይየማርያምልጅስድትኛዊ 2 жыл бұрын
በጣም ነው ያስልቀስኝ ጉችሎ አሆን ጅመር ብችኝንት
@rahilove9599
@rahilove9599 2 жыл бұрын
ጉልምስር መሞት ኣልነበረባትም😭😭
@BeleteTeshome-ky2ho
@BeleteTeshome-ky2ho 9 ай бұрын
መች ሞተች
@MrMr-u5c
@MrMr-u5c 2 ай бұрын
የኔውድች😢😢😢😢😢😢
@ወለላዥ
@ወለላዥ Жыл бұрын
እናት ለዘላአለም ብትነር ምን አለበት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@seadahusen8019
@seadahusen8019 2 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች❤😍ሁላችሁንም ውድድድ
@ጂጂብቸኛዋ
@ጂጂብቸኛዋ 6 ай бұрын
የኔ አብሮ ማልቀስ በቡቹሎናት 😢😢😢
@JuuuiHahsje
@JuuuiHahsje 7 ай бұрын
የጉችሉ እናት በዳነይብየተመኘሁ😢😢😢
@እሪች
@እሪች 2 жыл бұрын
ኡፍ 😥
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 2 жыл бұрын
😭😭😭 ምትተርፍ መስሎኝ ነበር
@AymaNot-f9i
@AymaNot-f9i 4 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@t3yy346
@t3yy346 2 жыл бұрын
ጉቹሉም 💔😭😭😭 ምን ኣይነት ድራሪሚነዉ 😭😭
@priskilaaa1826
@priskilaaa1826 2 жыл бұрын
Memot alneberabetm gumseren tasfelgachew nebere beteley leguchulu bchawn kere enatu neberech hule kegonu😭
@Mm-wv6pv
@Mm-wv6pv 2 жыл бұрын
ፖሊሶ ትለፋለች ግን አንድም ቀን ውጤት ላይ አደርስም 🤕
@Sነኝ-t5l
@Sነኝ-t5l 2 жыл бұрын
ያን ኛው ፖሊስ እየተከታተላት ስለሆነ እሷ ልደርስበት ያለቺውን ።ያሶግዳዋል ለዛ ነው
@የሰአዲእናየስማኢልቲዩቡ
@የሰአዲእናየስማኢልቲዩቡ 2 жыл бұрын
መጨረሻላይ ወጤታማትሆናለች
@zamzammuhammed5829
@zamzammuhammed5829 2 жыл бұрын
ኤርታን ሥለሚከታተላት ነው
@--vt6id973
@--vt6id973 7 ай бұрын
እናት❤❤😢😢😢
@amarech1945
@amarech1945 2 жыл бұрын
ዉይ ግን ጉችሉ ያሳዝናል
@Ffgfv-bs2nj
@Ffgfv-bs2nj 7 ай бұрын
እይይይ ጉሉምሠርን ፈጣሪ ይማራት❤
@Rew444-g9b
@Rew444-g9b 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍፍፍ ወላሂ ጉቺሉ እናት አሞትምነበር ሚስኪን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Ksaksa567ksakkKsaksa56ksakk
@Ksaksa567ksakkKsaksa56ksakk 11 ай бұрын
ጉልምሰር የኔ መልካም ሰው መሞተ አልንበርባትም ነበር😢😢😢
@zeritugashu1822
@zeritugashu1822 2 жыл бұрын
እኔ ግን ሞኝ ይመስል በፊልም ማልቀስ ኤጭ አሁንስ
@ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ
@ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ 2 жыл бұрын
የጉንችሉ እናት ግን መሞት የለባትም እፍፍፍፍፍ አይ መርየም ሚስኪን
@tdsrdf2918
@tdsrdf2918 Жыл бұрын
እዚኣ ዝደረስካ ግን ወይለካ ዝኩሉ ኣንቢዕካኒ ታይ ክትረክብ ሓሳድ😭
@pkkhan17
@pkkhan17 2 жыл бұрын
ቱላአን ግን ቀባጥ ናት ደስ ስትል
@VipVip-b6g
@VipVip-b6g 3 ай бұрын
የኔ እቫ አድ ዘመድ ይቀብረ ነበር😢😢😢😢
@salisa795
@salisa795 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ 🙌ቅዳሜና እሁድ አመት ሆነውብን ነበር 😳🤔🤔
@ሀዲ-ጠ7ጰ
@ሀዲ-ጠ7ጰ 2 жыл бұрын
እኔም 2አመት ሁኖብኝነበር
@fkr762
@fkr762 2 жыл бұрын
የመጀመር ያየ ነው ኮሜት ስፅፍ እስቲ ላይክ አርጉ
ዉሳኔ ክፍል 47 | Wesane episode 47
42:44
Kana Television
Рет қаралды 237 М.
ዉሳኔ ክፍል 45 | Wesane episode 45
44:30
Kana Television
Рет қаралды 272 М.
Their Boat Engine Fell Off
0:13
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
ሥንኩል ሕይወት ክፍል 45 | Sinkul Hiwot Episode 45
41:02
Kana Television
Рет қаралды 30 М.
ዉሳኔ ክፍል 10 | Wesane episode 10
40:43
Kana Television
Рет қаралды 357 М.
ዉሳኔ ክፍል 44 | Wesane episode 44
42:57
Kana Television
Рет қаралды 263 М.