ዉሳኔ ክፍል 60 | Wesane episode 60

  Рет қаралды 335,788

Kana Television

Kana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 379
@mimochamchoum1921
@mimochamchoum1921 2 жыл бұрын
ሰቨሽና መሪም ቡረጁና ጉቹሉ ስውደቹ ውስጤ ናችው 💞💞💞💞💞
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 2 жыл бұрын
እኔም ግን አድ ያታደባቃ ምስጥር አላ 🥺🥺🥺🥺💖💖💖💖
@kairyah
@kairyah 2 жыл бұрын
ደምረኝ
@Saba-w9b
@Saba-w9b 4 ай бұрын
እኔምእደዛዉ ❤❤❤ፈጣሪይጡብቃቸዉ
@ሰላምሰላምፍቅር
@ሰላምሰላምፍቅር 2 жыл бұрын
አንደ ሳቫሽ እውነተኛ አፍቃሪ ይስጠን🙏🙏🙏
@helenayel6041
@helenayel6041 2 жыл бұрын
Ameen
@ggugguy785
@ggugguy785 2 жыл бұрын
Amen 🤲🙏
@RhmsSaeed
@RhmsSaeed 6 ай бұрын
አሚንንንን🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Saba-w9b
@Saba-w9b 4 ай бұрын
❤❤❤❤የእዉነት ኛአፍቃሪሳቫሺ
@حبشيحبشي-ه1و
@حبشيحبشي-ه1و 4 ай бұрын
😮😮🎉🎉🎉❤❤😂😮
@tube-dx9qq
@tube-dx9qq 2 жыл бұрын
ይህችን ምድር ያበላሻት የክፉ ስዎች ስራ ብቻ ሳይሆን የደግ ሰዎች ዝምታም ጭምር ነው። ከዚህ ፊልም የተማርኩት ይህንን ነው😢😢
@kairyah
@kairyah 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@መመሰጋገኛኢትዩብ
@መመሰጋገኛኢትዩብ 2 жыл бұрын
በጣም
@SeadibanthassenYouTube
@SeadibanthassenYouTube 2 жыл бұрын
ሳህ
@howmet4414
@howmet4414 2 жыл бұрын
ትክክል
@uaeuae282
@uaeuae282 2 жыл бұрын
ትክክል
@amaamm-te9he
@amaamm-te9he 9 ай бұрын
😂😂😂😂 እደቃጠልከኝ አሁን የልቤ ደረሰ ኦክታይ😂😂😂😂😂
@AymaNot-f9i
@AymaNot-f9i 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Zebiba-tu6hw
@Zebiba-tu6hw 2 күн бұрын
በጣም
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 жыл бұрын
የቱሊን አድናቂዎች ልያችሁ እስኪ የእንጀራ እናት ሳትሆነ እዉነተኛ እናት ነዉ ምትመስለዉ እዉነት እወዳታለሁ እኔ😘
@kairyah
@kairyah 2 жыл бұрын
ደምረኝ
@helenayel6041
@helenayel6041 2 жыл бұрын
Kezyamh belay enjy
@lovlove4476
@lovlove4476 Жыл бұрын
እንደዛች አይነት የእንጀራ እናት የለም የእዉነተኛ ናቴ
@SaronWubshet-gs9ym
@SaronWubshet-gs9ym 10 ай бұрын
konjo nat
@Tayiba-oq4cx
@Tayiba-oq4cx 5 ай бұрын
በጣምልዩሤትነች
@emufaisal796
@emufaisal796 2 жыл бұрын
የጉቺሉ አድናቂወች የት ናችሁ እስኪ ባላይክልያችሁ
@kairyah
@kairyah 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 9 ай бұрын
ኣለን ሳቫሽ ጭምር❤❤❤
@Sariy177
@Sariy177 2 жыл бұрын
በጣፋጭ በቀል ምትክ ሌላ ድራማ ይለቀቅልን የምትሉ 👍👍💚💛❤️
@sahadauae9589
@sahadauae9589 2 жыл бұрын
ረፍቅር ራሥደህናአለች ቅማል
@user-mo9xy9yr8v
@user-mo9xy9yr8v 2 жыл бұрын
ባንልም ለስራቸዌ ሲሉ ይለቃሉ
@Sariy177
@Sariy177 2 жыл бұрын
@@sahadauae9589 🤔
@cameleayousef2922
@cameleayousef2922 2 жыл бұрын
ይለቀቅእደምንድነውእሱንበመጠበቅ፡ስራአል
@raheldani5697
@raheldani5697 2 жыл бұрын
ኣንዱ ሳይችሀረስህ ለላው? ኣሁን ጣፋጭ በቀል 83 84 የት ኣለ። ኩብረት የላችሀዉም አንደ ክክክ
@ሰላምሰላምፍቅር
@ሰላምሰላምፍቅር 2 жыл бұрын
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ🙏🙏🙏
@hasnahaji5694
@hasnahaji5694 2 жыл бұрын
Ameeen
@amynahhh7410
@amynahhh7410 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ሙቤነኝየበቴልጅ
@ሙቤነኝየበቴልጅ 2 жыл бұрын
አሚንን
@hadiyafanda4549
@hadiyafanda4549 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንያረብ ያሳካልን
@hhshhs4898
@hhshhs4898 2 жыл бұрын
ኣሜን (3)🙏
@AELEMSEYD
@AELEMSEYD 2 жыл бұрын
ማሸነፍ ማለት ሁሌም አንደኛ መሆን ማለት ሳይሆን ከዚህ በፊት ካደረከው የበለጠ ነገር ማድረግ ማለት ነው ። -🌹👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@lidiyayigezu3827
@lidiyayigezu3827 2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ከዚህ ፊልም የተማርኩት ትልቅ ነገር ቢኖር የእንጀራ እናት የሆነ ሁሉ ክፉ እንዳልሆነ ነው ፤ክፋት የአንድ ሰው ግላዊ ባህሪ እንጂ የእንጀራ እናት የመሆን ወይም ያለመሆን ጉዳይ አይደለም።የምር ቱሊን በጣም ምርጥ ሰው ናት፤ ሁሉም ፊልሞች ልክ እንደዚ ጥሩ የእንጀራ እናቶች እንዳሉ ቢያሳዩን አሪፍ ነበር።
@Ggfhbv-ey7ly
@Ggfhbv-ey7ly 6 ай бұрын
ኤ ወላ እኔም አለችኝ ግን በጣም ነው የምወዳት ወላሂ ምርጥ እናት ናት ግን የጀራናት ሲባሉ ክፉወች እንዳሉት ሁሉ ጥሩወችም አሉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Zebiba-tu6hw
@Zebiba-tu6hw 2 күн бұрын
አወከምር
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 2 жыл бұрын
የ ቤሊዝ እና የ በርክ አድናቂዎች👍❤
@kairyah
@kairyah 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-mo9xy9yr8v
@user-mo9xy9yr8v 2 жыл бұрын
በያለንበት የቤተሰቦቻችንን ሰላም ብቻ ያሰማን ያረማን
@tirifusgdy4776
@tirifusgdy4776 2 жыл бұрын
አሚን ማማዬ
@saratasahi590
@saratasahi590 2 жыл бұрын
አሜን
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj 2 жыл бұрын
አሚን
@ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ
@ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ 2 жыл бұрын
አሜን እኔ የምኖረው ስለቤተሰቤ ነው
@kairyah
@kairyah 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@djfy2577
@djfy2577 Жыл бұрын
ማነው እንደኔየ የሳቫሽ አባቱ ፊት አይቶ ሳቅ የምገለው😹🤣🤣
@ኩርቱ
@ኩርቱ 2 жыл бұрын
አታማሩ አንግቶ ላመሸው ምስጋና ይ❤ገባው
@kairyah
@kairyah 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 2 жыл бұрын
የ አቶ ዮርዳን ሲናደድ ደስ የሚለው👍🙄
@kairyah
@kairyah 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@hadiyaahmd3077
@hadiyaahmd3077 2 жыл бұрын
Ysqnyl
@Mimipaulos
@Mimipaulos 2 жыл бұрын
አቶ ዮርዳል በጣም ነው የሚመቸኝ😜
@slienasolyana8913
@slienasolyana8913 2 жыл бұрын
እረ ዮርዳን የድራማው ድምቀት ነው ምኑ ይጠላል ቆይ
@Zebiba-tu6hw
@Zebiba-tu6hw 2 күн бұрын
😂😂
@-dorotube2255
@-dorotube2255 2 жыл бұрын
like አድርጉኝ ፈልጌው ነው😉
@kairyah
@kairyah 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@ሰላምሰላምፍቅር
@ሰላምሰላምፍቅር 2 жыл бұрын
ቱሊን እውነተኛ እናትነትን ታሳያላች😘😘😘
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 2 жыл бұрын
Esti መሪየም እና ሳቫሽን ምቶዱ👍❤
@ኑኑወሎየዋYOUTube
@ኑኑወሎየዋYOUTube 2 жыл бұрын
ውዶቺ ያሠብነው ተሣክቶ ለሀገራቺን ያብቃን አሚንንንበሉ
@fjfyfjhoo4360
@fjfyfjhoo4360 2 жыл бұрын
ኣሚን ያርብ
@mminale3850
@mminale3850 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kairyah
@kairyah 2 жыл бұрын
አሚን ደምሪኝ ውዴ
@Ffgfv-bs2nj
@Ffgfv-bs2nj 6 ай бұрын
Betammmm❤❤❤❤
@weyntiesheta4365
@weyntiesheta4365 2 жыл бұрын
ዎውውው ማርያም ዛሬ አሥደሠትሽኝ ይገበዎል ባተኩስበት ሳባሽን ይመታው ነበር ሳባሽ ማርያም ቡርቹ ኩችሉ በርክ ስወዳቸው ቤሊዝና በርክ ያሣዝናሉ በተለይ በርክ የማይችሉት ነገር ውስጥ ነው የገቡ የሳቫሽ አባት አበደጅ ሳባሽ አልሠማ ቤቱ መበጥበጡን
@mekdestube1319
@mekdestube1319 2 жыл бұрын
ሳቫሽ ሚስኪን እዉነተኛ አፍቃሪ ነዉ ኡፍፍፍ💔🥺🥺
@Sara-hv1tc
@Sara-hv1tc 8 ай бұрын
ለእኔ እደሳቫሽ አፍቃሪ ይስጠኝ አሜን❤
@ትግራይዓደይወላዲትጅግና
@ትግራይዓደይወላዲትጅግና 2 жыл бұрын
መርያም ሞሞት የለባትም የምትሉ እስከ ላይክ
@rukyayesuf4010
@rukyayesuf4010 2 жыл бұрын
አትሞትም
@ሜሪጋልሃገረትግራይ-ጐ5ደ
@ሜሪጋልሃገረትግራይ-ጐ5ደ 2 жыл бұрын
ኣይትሞትን ማዓረይ
@lidiyayigezu3827
@lidiyayigezu3827 2 жыл бұрын
ሲጀመር ስለማትሞት ላይክ አያስፈልግም
@amrisanura579
@amrisanura579 2 жыл бұрын
Like karegn atmotim?
@sabakasa845
@sabakasa845 2 жыл бұрын
@@lidiyayigezu3827 🤣🤣😂😂😂✌️
@tegabudemese
@tegabudemese Жыл бұрын
የመሬም ፍቅር ከኔ ጋር ተመሳሳይ ነው ፍቅር እውር ነው የሚባለው እውነት ነው ፍቅር የገባው ብቻ ላይክ
@መኖርሽያኖረኛልእሚ
@መኖርሽያኖረኛልእሚ 2 жыл бұрын
ዝም ያለ ሲነሳ የከፈው ሲነሳ እደመሬም የሆነ ቀን ጀግና ይሆናል
@medinawussien4594
@medinawussien4594 2 жыл бұрын
ሰላም አሊኩም ውዶች
@shamaljeer1995
@shamaljeer1995 2 жыл бұрын
እረአባቷኮመስሎኝየሞተዉበገዛጇእሰይይይይ
@firdosusman4611
@firdosusman4611 2 жыл бұрын
@@medinawussien4594 ወአሌኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
@መኖርሽያኖረኛልእሚ
@መኖርሽያኖረኛልእሚ 2 жыл бұрын
@@medinawussien4594 ዋለይኩም ሰላም
@kairyah
@kairyah 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@الحمداللهثمالحمدالله-م4ل
@الحمداللهثمالحمدالله-م4ل 2 жыл бұрын
መሬም ዛሬ ጀግና ጀግና እየተጫወተች ነው ዛሬደስብሎኛል ኦክታይ የስራህን አገኝህ
@fantucherna
@fantucherna 2 жыл бұрын
ቃና ባይኖር በምን እንደበር ነበር እኛ የማዳም ቅመሞች
@ሰላምለኪድግል
@ሰላምለኪድግል 2 жыл бұрын
ዉድ የሃገሬ ልጅች ባላቹሁበት ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ
@zwdenesheshetu7896
@zwdenesheshetu7896 2 жыл бұрын
Amen 💚💛❤️🙏💞
@kairyah
@kairyah 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@slaamslaam8133
@slaamslaam8133 2 жыл бұрын
ቱሊን ግን የእውነት እናት ናት ❤❤❤
@DjIr-fd4sw
@DjIr-fd4sw 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤በጣምመልካምሰዉናት
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ስሞትላችሁ የመዳም ቅመም የሆናችሁ የእኔዎች እየገባችሁ ማስታወቂያ እዩልኝ እርስ በራሳችን እንተባበር የእኔ መልካሞች😍😍😍🌷🌷👈
@kairyah
@kairyah 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
@@kairyah እሺ ነይ
@axdz5280
@axdz5280 2 жыл бұрын
የመሬም ጥፊ የተመቸው🤣🤣🤣😜
@እምነቴልቤላይ
@እምነቴልቤላይ 2 жыл бұрын
ኦክታይ ተብየዉ አለቀልህ አተ ልፍስፍስ መርየም ታሳዝን አለች ተጠቂ ናት ስዉ መስሎት ነበር ግን ጎዶት ፍጣሪ ወዳጂ መስሎ ከሚበድል ስዉ ይጠብቀን
@mahletwubie3875
@mahletwubie3875 2 жыл бұрын
,አሜንአሜንአሜን
@jmilahalu5816
@jmilahalu5816 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Zebiba-tu6hw
@Zebiba-tu6hw 2 күн бұрын
😂😂
@ሰላምሰላምፍቅር
@ሰላምሰላምፍቅር 2 жыл бұрын
ታይቶኛል መርየምን ሳቫሽ ያገባታል🙄😍😍😍😍
@አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ
@አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ 2 жыл бұрын
Esuma B ጋራ naw የታየን😅
@nejatayalewu7190
@nejatayalewu7190 2 жыл бұрын
እኔም እደሚወልዱ ታይቱኛል
@ዩዳሄ-ቨ7ቀ
@ዩዳሄ-ቨ7ቀ 2 жыл бұрын
@@nejatayalewu7190 እርፍ
@yeabt7762
@yeabt7762 2 жыл бұрын
Esun lemayet meslogn mafetew
@aotali8812
@aotali8812 Ай бұрын
​@@ዩዳሄ-ቨ7ቀ😅
@ኢትዮጵያለዘላምትኑር-ተ2ጀ
@ኢትዮጵያለዘላምትኑር-ተ2ጀ 2 жыл бұрын
ይሄ ድራማ በጣም ገራሚ እየሆነ ነው
@ሰላምሰላምፍቅር
@ሰላምሰላምፍቅር 2 жыл бұрын
ሀገራችን ሰላም ያጣችው😥 እደኦክታይ ስልጣናቸውን ያላግባብ በመጠቀማቸው ነው🙏🙏🙏
@Fatima-ot2vu
@Fatima-ot2vu 2 жыл бұрын
በትክክል
@uaeuae282
@uaeuae282 2 жыл бұрын
ሳህ
@bestebeste448
@bestebeste448 2 жыл бұрын
መሪያም ጀግናዬ💪💪💪💪💪👈
@ሰላምሰላምፍቅር
@ሰላምሰላምፍቅር 2 жыл бұрын
መርየም የኔ የዋህ 😥 አሳዘንሽኝ አሁንስ
@ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ
@ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ 2 жыл бұрын
መርይም ፈጣሪ ይባርክሽ አንጀቴንነው ያራሽው ኦክታይ
@monavip4469
@monavip4469 2 жыл бұрын
ወይኔ የዛሬዉ ድራማ ውጥቅጡ የወጣ ነዉ ምነዉ በርክ የእትዮ ወዶች አጋቡብክ እንዴ እነሱናቸዉ የዉሸት ፍቅር የሚያፈቅሩት
@dhshbsdhgshsh5492
@dhshbsdhgshsh5492 2 жыл бұрын
ማነዉ አደኔ ሁለቴ ይለቀቅልን ምል👈😔😁
@mekdestube1319
@mekdestube1319 2 жыл бұрын
ሁለት ስአት ላይ ልቀቁልን የምትሉ ግን ጤነኛ ናችሁ ማለቴ3ስአት በቴሌቪዥን ነዉ የሚታየዉ በቃና😏
@bestebeste448
@bestebeste448 2 жыл бұрын
ኡፉፉፉፉ መሪያም ስተሰዝን😭😭😭😭😭💔💔💔
@melekambest9381
@melekambest9381 2 жыл бұрын
መርየም ገና ዛሬ አስደሰትችኝ
@rabiaseid9775
@rabiaseid9775 4 ай бұрын
እደሳቫሽ አይነት አፍቃሪ ይስጠን
@ሜሪቱዩብ
@ሜሪቱዩብ 2 жыл бұрын
ውሳኔ አሁን እየተመቸኝ መጣ ኦክታይ ሴጣኑ ሊያዝ ነው
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
ሳቮሽ ተጃጃለ እኮ 😁 አሞትብህም አይዞህ
@almaztafar8182
@almaztafar8182 Жыл бұрын
ወይ የጀራ እናት ናት ይች እፍ እደት ደስ እደምትል ካልተቀየረች
@የወሎዋንግስት-ወ9ተ
@የወሎዋንግስት-ወ9ተ 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ 💚💛❤
@kairyah
@kairyah 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 2 жыл бұрын
ያቱርክ ሴቶች ፀጉራቻው ሥያምር እኔ 37ቅባት ጨርሼ ምንም ለውጥ ዬለውም ሳስባው ያዘር ነው መሠለኝ አራ ኡኡኡኡኡኡ
@ayshaa8864
@ayshaa8864 2 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 2 жыл бұрын
@@ayshaa8864 ምን 🤫🤫🤫🤣🤣
@sarahsaeah3196
@sarahsaeah3196 2 жыл бұрын
😂😂😂
@raaqa2973
@raaqa2973 2 жыл бұрын
ከከከከ
@Y9ghicu
@Y9ghicu 8 ай бұрын
ከዚህ ፌልም የምወዳቸው ናዝ እና መሪየም❤❤❤❤❤❤❤
@Hameremedia21
@Hameremedia21 2 жыл бұрын
ቱሊት ግን በጣም ተመቸችኝ ማን ያደርገል አብዛኛ የእንጀራ እናት አትወድም
@duddhd4685
@duddhd4685 2 жыл бұрын
ቱ ሳቫሽ ከ መሬም ጋ ከተዋወቀ ቀን ጀምሮ ሴቨንጅ ትዝ ቡሎው ኣታውቅም ኣሁን ገዳይዋ ኣውቆ እካን ኣላስታወሰትም
@keriahmed6628
@keriahmed6628 Жыл бұрын
film ko new werkewa teregagi enji
@ሰላምሰላምፍቅር
@ሰላምሰላምፍቅር 2 жыл бұрын
ወይኔ አቃቢ ህጉ ተይዞ እስከማይ ጓግቻለሁ👍👌👌👌
@ዘራይበዚሑኪዓደይ
@ዘራይበዚሑኪዓደይ 2 жыл бұрын
የሚያዝ አይመስለኝም
@kairyah
@kairyah 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 2 жыл бұрын
ውዶች ሰኞ እንገነኝ እስካዘድራስ አሏህ ካኩፉ ነገር ይጣብቃን 🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲☝️☝️☝️
@rahmehrousan2601
@rahmehrousan2601 2 жыл бұрын
አይሰው በቃ ሁሉም ላይክ ወደደ እትን የምትወዱ ላይክ አርኩ የስራን ላይ ተብየዋ
@ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ
@ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ 2 жыл бұрын
ግን ምን ፕቅም አለው ሁሉም ለማኝ ነው
@rahmehrousan2601
@rahmehrousan2601 2 жыл бұрын
@@ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ ያሳዝናል
@rahmehrousan2601
@rahmehrousan2601 2 жыл бұрын
@@ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ ያሳዝናል
@rahilove9599
@rahilove9599 2 жыл бұрын
እናት ጉልምሰረን በቃ ተረሳች🤔🤔 የሞተ ተጎዳ የሚባለው ለካ እውነት ነው .እነጉችሉ በቃ ረሷት ኣይይይ😎
@Rew444-g9b
@Rew444-g9b 5 ай бұрын
የመጀመሪያነው እዚህቤት እደትናቺሁ እህት ወድሞቸ😢😢😢😢😢
@seadayesuf2920
@seadayesuf2920 Жыл бұрын
❤❤❤❤ሣቫሽ የኔ. ፍቅረ. ጀግና. እንዳተ ያለ አፍቃሪ ይሥጠኝ
@እስራሚዲያ
@እስራሚዲያ 2 жыл бұрын
ጦርነቱ ተጀምሯል😁😁
@emufaisal796
@emufaisal796 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@AmenaSeid-q2o
@AmenaSeid-q2o 4 ай бұрын
ዛሬደሥብሎኛል ኦክታይ ሥለተቀጠቀጠ
@hdsgjgdhi1771
@hdsgjgdhi1771 2 жыл бұрын
ኦክታይ ዋጋህን ነዉ የገኘሀዉ ማርያም ዛሬ ነቃሽ
@zaharaabdela1663
@zaharaabdela1663 4 ай бұрын
የኔውድ ሳባሽ መሬም እወዳችሀለሁ
@medi7884
@medi7884 2 жыл бұрын
ሰላም ለአገራችን ያረብ🇪🇹🇪🇹
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 2 жыл бұрын
ኤርተን 🤣🤣🤣🤣👌
@TtTt-xw7tu
@TtTt-xw7tu 2 жыл бұрын
ጣፋጭ ይለቀቅ
@HussienTaha-sn8rb
@HussienTaha-sn8rb 7 ай бұрын
መይረም እኔም እዳች አፍቃሪየን ይሥጠኝ❤❤❤❤❤❤
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
የሰኞ ያለህ 😁
@አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ
@አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ 2 жыл бұрын
ቆይ፡አድ ጥይቄ አለኝ ቅዳሜና እሁድ ዪቲዪብ እረፍት ነውእዴ ድራማ የማይተላለፈው ?
@mehbubadelebo8748
@mehbubadelebo8748 2 жыл бұрын
Ayegarimim betam naw miyendidute
@ኑኑወሎየዋYOUTube
@ኑኑወሎየዋYOUTube 2 жыл бұрын
መሠለኚ አይለቁም
@አቀማጥለህጥራኝ
@አቀማጥለህጥራኝ 2 жыл бұрын
😂😂😂አወ ኢጃዛነው
@edom293
@edom293 2 жыл бұрын
Erkenci kus የሚለዉን ቱርኪሽ ፊልም ተርጉማችሁ ብታቀርብት ጥሩ ነዉ እኔ በኢንጊሊዘኛ አይቼዋለሁ (early bird)ወይም (day dreamer)
@jarihachem1711
@jarihachem1711 2 жыл бұрын
ኮሜንቴን like አድርጉልኝ ኮሜንተሮች🥺
@ሰላምሰላምፍቅር
@ሰላምሰላምፍቅር 2 жыл бұрын
እሽ
@sameeraokbai2896
@sameeraokbai2896 2 жыл бұрын
በርግ አሳዜኔኝ ርዞ ይገለዋል👌👌👌👨‍❤️‍💋‍👨👨‍❤️‍💋‍👨👆👆
@Mነኚሀላሌንናፋቂ
@Mነኚሀላሌንናፋቂ Жыл бұрын
ኦክታይ ገደለው እኮ ግን ደግሜ እያየሁት ስለሆነነው
@MedhinMedhin-rz4ok
@MedhinMedhin-rz4ok Ай бұрын
ከመሞትህ በፉት እዳህን ክፈል አላለም😅
@ggfdjgf9105
@ggfdjgf9105 2 жыл бұрын
በርክ ግን በጣም ያስጠላል ምንም የማታውቀውን ለበቀል ብሎ ያሰቃያል
@rabiaseid9775
@rabiaseid9775 4 ай бұрын
መጥፎ ወላጅ በንፁሆቹ ልጆች እዲከፍሉ ያደርጋሉ😢😢
@ketemaketema997
@ketemaketema997 2 жыл бұрын
ጣፋጭ በቀል ለምን ቀረ
@yetenayetkebede3692
@yetenayetkebede3692 Жыл бұрын
ቱሊን የኔ ናት
@sitraa132
@sitraa132 2 жыл бұрын
ኦክታይ ውዴ አይዛን ይህን መከራ አብረን እንወጣዋለን ። ። 😂😂
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@bestebeste448
@bestebeste448 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡ😂😂😂😂🙆
@ዉበቴነሽማርያም
@ዉበቴነሽማርያም 2 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀😀😀😀
@ሜሪጋልሃገረትግራይ-ጐ5ደ
@ሜሪጋልሃገረትግራይ-ጐ5ደ 2 жыл бұрын
😂😂😂
@محبوبهصبر
@محبوبهصبر 2 жыл бұрын
ምን
@HiwiLove-u1q
@HiwiLove-u1q Ай бұрын
ማነዉ እደኔ የናዝ አቋም የሚያምረዉ❤❤❤❤❤❤
@አለምነሽይግለጡ
@አለምነሽይግለጡ 2 жыл бұрын
የዛሬው አሳዛኝ ነው ኦክታይ የሥራውን ነው ያገኘው
@truworkwube5569
@truworkwube5569 2 жыл бұрын
የተረገመ ደራሲ ከአንድ ቤት ሁሉንም ሊጨርሳቸው ነው እንዴ።
@masaratmasarat7398
@masaratmasarat7398 2 жыл бұрын
ኦክታያ ሲሰቃያ ማየት በራሱ
@ዩዳሄ-ቨ7ቀ
@ዩዳሄ-ቨ7ቀ 2 жыл бұрын
በቂ ነዉ😁😁😁😁😁
@DiboraEshe
@DiboraEshe 2 ай бұрын
ማርያም ቤጠም ነው ዬምውደት❤❤❤❤❤❤❤❤
@salamabraha1475
@salamabraha1475 2 жыл бұрын
ኦክታይ ቢሞት ደስ ይለኛል
@nathitawule9693
@nathitawule9693 2 жыл бұрын
Enem like indanchewu nag
@ነኝየራያዋቀበጥ-ቘ4ወ
@ነኝየራያዋቀበጥ-ቘ4ወ 2 жыл бұрын
መናጢ አቃቢ ህግ ሰሳቀይ እንዴት ደሰ ይላል
@masiketema6086
@masiketema6086 2 жыл бұрын
ቡርጁ ማርፈድ ሰልችቶኛል አለች የኔ ሚሥጊን
@UaeUae-y3n
@UaeUae-y3n 2 ай бұрын
ደሰይልልልልልልልልልልልልልልልል,ኦክትይ,አፋረበል
@hadayaadaya8537
@hadayaadaya8537 2 жыл бұрын
ኦክታይ የጁን ማገኘት ጀምሯል ደሞ መጨረሻውን ለማየት ጓጓሁ
@hdjjd2178m
@hdjjd2178m 2 ай бұрын
እሰይመሬም ደግ አረግሽ
@achamyalish9593
@achamyalish9593 2 жыл бұрын
ውይይይ ሳባሸ የሰራህን ይሰጥህ መቼም እኔ ለማልቀሰ ቅርብ ነኝ ሁፍፍፍፍፍ
@babab2127
@babab2127 2 жыл бұрын
ጠፋጭ በቀል ለምን አይለቀቅም የሀገሬ ልጆች ለሀገረችን ሰለም ዱአ አድርጉ
@ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ
@ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ 2 жыл бұрын
አለቀ ይላሉ
@babab2127
@babab2127 2 жыл бұрын
@@ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታፈጠረ ይጠብቀቸው🥰🥰
@حياءاثيوبي
@حياءاثيوبي 2 жыл бұрын
ቆይ ሳፋሽ ግን እንዴት ስቪንች ይረሳታል የናቱ ትዝታ እንዳይ መስለኝ ኣለች
@helenayel6041
@helenayel6041 2 жыл бұрын
እድሜ ለመርየም
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ አቡለስ እና ዶክተር ፈራደባት 🤣🤣
@fhdhfgdh1292
@fhdhfgdh1292 2 жыл бұрын
😂😂
@Kidistkt
@Kidistkt 2 жыл бұрын
😥😥😥ውይ ሳፍሸ
@DiboraEshe
@DiboraEshe 2 ай бұрын
ስቨሽና መሪም ቡረጁና ጉቹሉ ቤጠም ነው ዬምውደች❤❤❤❤❤❤ቺ
@ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ
@ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ 2 жыл бұрын
ሳባሽ ግን እውነተኛ አፍቃሪነው ሲያሳዝን
@emufaisal796
@emufaisal796 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውደ
@zadethiopianutbe
@zadethiopianutbe 2 жыл бұрын
ሰላም ውድየሀገሪ ልጆች ባላችሁበት የአላህ ሰላምታ ይድረሳችሁ ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@azizakedir2517
@azizakedir2517 Жыл бұрын
ሳቫሽ አስለቀሰኝ
@ትግራይእያዓለመይ-ተ2ቀ
@ትግራይእያዓለመይ-ተ2ቀ 2 жыл бұрын
ውይ ናዝ ስታሳዝን
@salisa795
@salisa795 2 жыл бұрын
እደ ቱሊን ግን እንጀራ እናት አለ 🤔🤔
@hadiyoutube1047
@hadiyoutube1047 2 жыл бұрын
ወላሂ 🥰ስውደት ምክስን ነት 😥😥
@brehantube
@brehantube 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ቃናዌች እንዃንደህናመጣችሁ🥰👈 ሰላምለሀገራችን ፍቅረለህዝባችን🇪🇹🥰 ወቶከመቅረት ፈጣሪይጠብቃችሁ የማዳም ቅመሞችዬ በቅንነት አበረታቱኝ ደምሩኝ🥰🥰👈
@SorayaSoraya-jm4hs
@SorayaSoraya-jm4hs 2 ай бұрын
39:21 😢😢😢😢😢😢
ዉሳኔ ክፍል 62 | Wesane episode 62
12:56
Kana Television
Рет қаралды 273 М.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
ዉሳኔ ክፍል 61 | Wesane episode 61
42:29
Kana Television
Рет қаралды 294 М.
ዉሳኔ ክፍል 59 | Wesane episode 59
46:18
Kana Television
Рет қаралды 283 М.
ዉሳኔ ክፍል 78 | Wesane episode 78
44:01
Kana Television
Рет қаралды 236 М.
Betoch | “ ራስ ሳይጠና ጉተና” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 492
28:38
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 49 М.
ዉሳኔ ክፍል 94 | Wesane episode 94
43:59
Kana Television
Рет қаралды 417 М.
ዉሳኔ ክፍል 90 | Wesane episode 90
42:25
Kana Television
Рет қаралды 285 М.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.