ዉሳኔ ክፍል 90 | Wesane episode 90

  Рет қаралды 285,881

Kana Television

Kana Television

Күн бұрын

Пікірлер
@shegagashaw4050
@shegagashaw4050 2 жыл бұрын
መልካም ሚስት ዘውድ ናት ክብር ለናቶች። ቱሊን መልካም እናት ናት።
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 Ай бұрын
ድንቅ ሴት የምር❤❤❤
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 Ай бұрын
ምርጥ ሴት ለሁሉም ተምሳሌት ናት የኔ ምርጥ❤
@yena3093
@yena3093 2 жыл бұрын
ለሰው ሁሉ እንደቱሊን አይነት ልብ ስጥ አቻችሎና አስማምቶ የሚኖር😍
@dxbdxb7152
@dxbdxb7152 2 жыл бұрын
ትልቅ ሰዉ ናት እዉነት ልቧ በጣም ቻይ ነው
@FikerGerma
@FikerGerma Жыл бұрын
​@@dxbdxb7152❤
@መኖርሽያኖረኛልእሚ
@መኖርሽያኖረኛልእሚ 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ እደቶሊን አይነት እናት አዲርገኝ
@አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ
@አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ 2 жыл бұрын
ውይ ቱሊን ምርጥ የሚለው ቃል አይገልጻትም
@Medina-n1q
@Medina-n1q 2 ай бұрын
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 2 жыл бұрын
ዮርዳል ሳርጉን እና ጉቹሉ የሳቄ ምንጮች እኮ ናቸው😂😂😂😂😂😂
@Mነኝየተዋህዶልጂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ 2 жыл бұрын
እኔስ ብትይ😂
@ttrytrrttm6749
@ttrytrrttm6749 2 жыл бұрын
እኔምበጣምነውየሚያስቁኝ😂😂
@arditube5698
@arditube5698 2 жыл бұрын
በጣም
@tgriy
@tgriy 2 жыл бұрын
እኔም
@lovlove4476
@lovlove4476 Жыл бұрын
እኔስ ብትይ
@ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ
@ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ 2 жыл бұрын
ቱሊን እኮ ምርጥ እናት ናት እውነት
@HayatQueen12
@HayatQueen12 2 жыл бұрын
ውሳኔ ሊያልቅ 4 ክፍል ብቻ ቀረው🤗 ኦክታይ ቀንህ ደርሷል ክፉመጋኛ😒ይቺን ኮሜት የምታነቡ ሰላማቹ ይብዛ መልካም ቅዳሜ እናእሁድ ተመኘሁላቹ 👈🌿🌺❤️
@alhamalhaam905
@alhamalhaam905 2 жыл бұрын
ኣሜን ውዴ 💖💖💖💖💖💖😘😘😘😘😘
@hiwetsisay3001
@hiwetsisay3001 2 жыл бұрын
እደዚህ አርገሽ ቁርጤን አሳዉቂኝ እጅ አይ ጉቹሉ እና ቡሩጁ ይናፎቁኛል
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
ሊያልቅ ነዉ እንዴ😥😳😳😳
@ሪችወሎየዋ-ኘ8ረ
@ሪችወሎየዋ-ኘ8ረ 2 жыл бұрын
ወይኔ ቱሊን የኔወድ ወላሂ ቃል አይገልጣትም ስወድሽ የኔማር💋💋💖💖💐
@lilitylility4864
@lilitylility4864 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ነው ኡሙ እምላክ ኡሙ ቡዛሃን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏
@meharitesfamariam
@meharitesfamariam 2 жыл бұрын
Amen
@ሀናንረዲ
@ሀናንረዲ 2 жыл бұрын
🤔 ኡሙ 😂 አምላክ 🤣🤣 ግን አምላክ ኡሙ አለው እንዴ?🤔🤣🤣
@Hodye
@Hodye 2 жыл бұрын
Amen
@seid7319
@seid7319 2 жыл бұрын
@@ሀናንረዲ kkkkkkkkkkkk ወዴዉ አይስቁ አሉ
@nmak2493
@nmak2493 2 жыл бұрын
@@ሀናንረዲ ለምንድን ነዉ በማያገባችሁ የምትገቡት
@tube-dx9qq
@tube-dx9qq 2 жыл бұрын
ብዙ ሰዎች ፍቅርን ያወሩታል ቱሊን ግን ፍቅርን ትኖረዋለች። እውነተኛ ፍቅር በወሬ ሳይሆን በተግባር ይገለፃል በይቅር ባይነት በሃዘኔታ በደግነት በለጋስነት ከክፉ ቅናት በመቆጠብ😍
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 2 жыл бұрын
ቱሊን የኔውድ ምናለ እንጄራናቱ ሁላ እንዳች ቢሆን ከእናትም በላይ😍😍ሥወዳት
@salisa795
@salisa795 2 жыл бұрын
አቶ ዮርዳል ደስ የሚለኝ ሰው 😆 ቱሊንዬዬ ❤️✌️
@መቅዲነኝአባዬንናፋቂ
@መቅዲነኝአባዬንናፋቂ 2 жыл бұрын
ዩርዳል የድራማዉ ድምቀት 😂ቱሊን ምርጥ እናት 🥰 ሚስኪን ጃዝሚን 😢አንድም ቀን ደስተኛ ሳኮኒ መሞት የለብሽም 🥰
@wonloveethiopia7498
@wonloveethiopia7498 2 жыл бұрын
አትሞትም ገና ልጅ ታርግዛለች
@asechelakefale5360
@asechelakefale5360 2 жыл бұрын
​@@wonloveethiopia7498yekrta gen keman nw
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 Жыл бұрын
ምርጥ እናት ነሽ እደዚ ብትሆ እጀራ እናት ሁሉ አለም በፍቅር ታብድ ነበር ቶሊን 👌👌👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️
@ሂውትጓልትግራይ
@ሂውትጓልትግራይ Жыл бұрын
ዮረዳል በጣም መልካም ሰው ነው ለሪዛ ያልው ፍቅረ❤❤❤❤❤
@jarihachem1711
@jarihachem1711 2 жыл бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያም ያሰባችሁትን ትሙላላችሁ🙏
@Hodye
@Hodye 2 жыл бұрын
Amen enate ❤❤❤❤
@nmak2493
@nmak2493 2 жыл бұрын
አሜን፫
@ተመስገን-ወ2ገ
@ተመስገን-ወ2ገ 2 жыл бұрын
አሜን ፫ እናቴ እመቤቴ ከልጅሽ ኣማልጅን🙏🙏
@sameerass8808
@sameerass8808 2 жыл бұрын
AMEN YENE MAR
@sahadauae9589
@sahadauae9589 2 жыл бұрын
ዋው የደሪንእናት ምክር ተመቸኝ አይይይይ ፍቅር ደሪን ሠይጣን አባዛው ሣቫሸ አይፊልም እንደ ኦክታየ አይነት ሠው አሏህይጠብቀን
@Hኛየደራዋ
@Hኛየደራዋ 2 жыл бұрын
ሪዛ እና የሳባሽ አባት ድስ ሲሉ🤗
@haninati186
@haninati186 2 жыл бұрын
Enem betam new mewdachw
@bez-nunu
@bez-nunu 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ በስከመጨረሻም ቡርጁ እሽ ብላ ቀለበቱን ተቀበለችው አሳስቦኝ ነበር🤣🤣🤣
@sahadauae9589
@sahadauae9589 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀ
@hiwihiwi8360
@hiwihiwi8360 2 жыл бұрын
kkkkkk
@sahadauae9589
@sahadauae9589 2 жыл бұрын
እናተ ኮሜንታተሮች ሢከፋኝ ፈታእላለሁ ይመቻችሁ
@zahraseid7922
@zahraseid7922 2 жыл бұрын
ቱሊን እንዳንች አይነት ሰው ይኖር ይሆን ምርጥ ሰው🥰
@ሚጣፈቃርነቡኣ
@ሚጣፈቃርነቡኣ 2 жыл бұрын
ቱሊን የኔ ውድ የእንጀራ እናት ኣትመሰልም 😘🥰
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 2 жыл бұрын
እኔም እደስዋ ያርገኝ ፈጣሪየ
@mareyarsema6470
@mareyarsema6470 2 жыл бұрын
ዮርዳንዬ ተው እንጂ አንተ ባትኖር ይሄ ፊልም ያስጠላ ነበር😁😁
@hayathayat8684
@hayathayat8684 2 жыл бұрын
Betam
@ዙላይካዙላይካ
@ዙላይካዙላይካ 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😘
@WasKan-x5c
@WasKan-x5c 3 ай бұрын
ግን የኛ የሀበሻወድ የሄን ፊልም ያያሉ ወይስ ሴቶቹ ብቻነን የውናየዉ እረ እደሳባሽ አይነት አፍቃሪ ስጠኝ ያረብ ወዶኝም እይት 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@Zabeeba-lq5ji
@Zabeeba-lq5ji Ай бұрын
😂😂😂😂😂 😊
@Zebiba-tu6hw
@Zebiba-tu6hw 28 күн бұрын
🤣🤣ምንልብአላቸዉ ወንዶች ሳባሽይለያል
@Zebiba-tu6hw
@Zebiba-tu6hw 28 күн бұрын
🤣🤣ምንልብአላቸዉ ወንዶች ሳባሽይለያል
@FamousMobile-p2x
@FamousMobile-p2x 20 күн бұрын
አሜን
@አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ
@አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ 2 жыл бұрын
ኦክታይ ንየምትጠሉ😁😁
@hayatseid6725
@hayatseid6725 2 жыл бұрын
እሱ ነውኮ የድራማው ድምቀት 🙄
@gelanemegerasa9105
@gelanemegerasa9105 2 жыл бұрын
ARAAAAAAA JAGANA NEW
@fatumamohammed8459
@fatumamohammed8459 2 жыл бұрын
የዉርዳን ወላሂ ደሥ ይለኛል ጥሩ አባት ነዉ
@hayathayat8684
@hayathayat8684 2 жыл бұрын
Enem Swedew adi ken askeymoji ayakm
@brehantube
@brehantube 2 жыл бұрын
ሰላም ቃናዌች እንዃን ደህናመጣችሁ🥰 ሰላምለሀገራችን ፍቅረለህዝባችን ።
@ujxj856
@ujxj856 2 жыл бұрын
ውይ ቱሊን የውነት ልዩ ናት
@arditube5698
@arditube5698 2 жыл бұрын
ቱሊንንንን የኔ ውድድድድ❤❤ ዮርዳል ግን በጣም ፈታ ያለ ሰው ነው
@etaggneendale3566
@etaggneendale3566 2 жыл бұрын
መልካም ቅዳሜ ና እሁድ እህት ወድሞቼ የሰኞ ሰው ይበለን 🙏🏻🙏🏻
@አለነውመጨርሻይመጣል
@አለነውመጨርሻይመጣል 2 жыл бұрын
አሜን $3ግዜ
@lixmony1698
@lixmony1698 2 жыл бұрын
ኣሜን ✋
@ጋልራያ-ጸ9አ
@ጋልራያ-ጸ9አ 2 жыл бұрын
ዛሮ አኮ አመበታችን ወረ ሓዊ ባኣልዋ ነው አንካን ኣደረሳቹ
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 жыл бұрын
ኦ አምላኬ እንደቱልን ጥሩ ሰዉ አድርገኝ
@linklink4071
@linklink4071 2 жыл бұрын
እኔ ከሁሉም በላይ የምጠላት የኦክታይን እናት ነዉ
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 2 жыл бұрын
እኔም😂
@ሰአዲነኝየሩቅሰውናፋቂ
@ሰአዲነኝየሩቅሰውናፋቂ 8 ай бұрын
እኔም
@Samira-mw1fn
@Samira-mw1fn 6 ай бұрын
እኔምበጣምነዉየምጠላት
@Samira-mw1fn
@Samira-mw1fn 6 ай бұрын
እኔቱላይበጣምነዉየምወዳትእናትነዉየምትመስልኚ
@hiwetsisay3001
@hiwetsisay3001 2 жыл бұрын
ቱሊን የዋህነቷን አይቶ ፈጣሪ ልጅ ሰጣት ዳይሬክተሩን አለማድነቅ አይቻልም
@ትጂYouTube-w4v
@ትጂYouTube-w4v Жыл бұрын
😂
@mahletyisma3733
@mahletyisma3733 Жыл бұрын
😂😂
@SeniyeDngelLig
@SeniyeDngelLig 4 ай бұрын
ምርጥ እኮ ነሽ አለ የወርዳን😅😅😅
@mdadi127
@mdadi127 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ቱሊን ምን ልበልሽ ሰው ነሽ
@Guguc7
@Guguc7 3 ай бұрын
መሬም ❤❤ሳባሺ❤❤ጉርጁ ❤❤ጉቹሉ ❤እኮን ደስአላቹህ❤❤
@መኖርሽያኖረኛልእሚ
@መኖርሽያኖረኛልእሚ 2 жыл бұрын
ይርዳል ቱሊን ሳባሽ ጉቺሉ ምን አይነት መልካም ሰውናቸው
@መኖርሽያኖረኛልእሚ
@መኖርሽያኖረኛልእሚ 2 жыл бұрын
ቱሊን ምርጥናት እውነት
@seadayesuf2920
@seadayesuf2920 Жыл бұрын
ቱሊን አድናቂወች የት. ናችሁሁ❤❤❤❤❤❤
@lidujesuse910
@lidujesuse910 2 жыл бұрын
የሳርጉል ልጆች ሲረገዙ እንደዚህ ናቸው እናቴ ወንድሜን ስታረግዝ 11 ኪሎ ጨምራ ነበር እኔን ስታረግዝ ደሞ 12 ኪሎ ምን እናቴ እኔን ያረገዘች ጊዜ 13 ኪሎ ጨምራ ነበር ምን የአንቺም እናት ኡፍ ዩርዳል ልታሳብደኝ ነው አለች ቱሊን ክክክክክክክክ
@ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ
@ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ 2 жыл бұрын
ከነሱ ያተ 😬😬😬😬😂😂😂😂
@nooranoora7839
@nooranoora7839 Жыл бұрын
ችግሩ ከኮርማው ነው እንደ
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 Ай бұрын
​@@nooranoora7839እኔ በኮመንት ላብድ ነዉ😂😂😂😂😂😂
@rhametali1193
@rhametali1193 9 ай бұрын
ኦክታይ እየቆፈረ በሚጨምርበት ቦታ እራሱ ገባበት በቆፈረዉ ጉድጎድ😂😂
@aaii2973
@aaii2973 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ቱሊን እንዴት እንደምወድሽ
@tube7534
@tube7534 2 жыл бұрын
ሠላም ለሁላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች አሏህ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን
@user-mo9xy9yr8v
@user-mo9xy9yr8v 2 жыл бұрын
ኮሜንቶች ግን የውሸቴነው ስል የምሰድቡኝ መስሎኝ ነበረ ለላይክ ብዬ ኮነው😂😂😂😂😂😂😂😂
@LoveLove-zx8fl
@LoveLove-zx8fl 2 жыл бұрын
ልጅሽ እዴት ናት
@rahmehrousan2601
@rahmehrousan2601 2 жыл бұрын
ልጅሽን ሳሚልኝኝኝኝኝ ቆጆ ክክ
@user-mo9xy9yr8v
@user-mo9xy9yr8v 2 жыл бұрын
@@rahmehrousan2601 እሹ
@داودداوود-س9س
@داودداوود-س9س 2 жыл бұрын
እረ ማሬ እደውም አስቀሽኛል.
@salisa795
@salisa795 2 жыл бұрын
ዮርዳልና ሪዛ ዘና ያረጋሉ 😆😆😆
@hhshsdhsddh8193
@hhshsdhsddh8193 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@zekiya7868
@zekiya7868 2 жыл бұрын
የኸርዳንን ለማየት ነው አብዘሀኛውን የምገባው😂😂😂
@salisa795
@salisa795 2 жыл бұрын
@@zekiya7868 ✌️🤗
@fhdhfgdh1292
@fhdhfgdh1292 2 жыл бұрын
😄😄😄😄
@alhamalhaam905
@alhamalhaam905 2 жыл бұрын
ቱሊን ትለያለች ❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘😘😘💖💖💖💖💖💞💞
@milikam3918
@milikam3918 2 жыл бұрын
ዋው እናት ብሎ ዝም
@rahmaalamin4385
@rahmaalamin4385 Жыл бұрын
እንዴት ያለ ኣሻንጉሊት በቃ ደሮ እንደሰረቀ ኣስሬ ከታሰረበት ይወጣል ምንድነት ቱርክ መንግስት ኣልባ ሃገር ያስብላል ከእውነት የራቀ ኣሰልቺ የማይታመን ችሎታ የሌለው ኣስጠሊ የልጆች መጫወቻ ምን ሊበላት ያሳዝናል በእውነት ይህንን የጻፈ ሰው እንዴት ያለ ማሃይም እንደሆነ ገረመኝ እኮ
@djfy2577
@djfy2577 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ማን ነው እንደኔ ኦክታይ የምፈራው🤨🤣
@demekeabebaw9225
@demekeabebaw9225 Жыл бұрын
ቡርጁ እና ጉቹሉ አንድ ላይ በጣም ታምራላችሁ
@habeshawit2510
@habeshawit2510 Жыл бұрын
ቱሊን ምርጥ እናት😍❤
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 2 жыл бұрын
ያዘሬው ድራማው ሳይሆን ኮመንቶች አዘናኑኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💘💘💘💘🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️💘💘💘💘💘💘🌹🌹🌹👌🤣🤣🤣
@ayeleawlachew8846
@ayeleawlachew8846 2 жыл бұрын
Money Hiest yemilewn film lk ende kan filmoch tergumuln. pls!
@meeraalhammadi4506
@meeraalhammadi4506 2 жыл бұрын
በዚህ ፊልም ውስጥ አቶ ዩርዳል ባይኖር እኛ ኦክታይ ባይኖር አያምርም ነበር 😂😂😂ቱልኝ እወዳታለሁ 🥰🥰♥️
@ስለፍፁምምልጃዉለኔግንይለ
@ስለፍፁምምልጃዉለኔግንይለ 2 жыл бұрын
አዎ
@taleffyeshitila6696
@taleffyeshitila6696 Жыл бұрын
የኦክታይ እናት ግን እድሉን ብታገኝ ከልጇ የባሰች እብድ ነች ምንም የጥፍተኝነት ስሜት አይሰማትም ።
@smirahussain3227
@smirahussain3227 7 ай бұрын
አወሬ ነት
@hayatseid6725
@hayatseid6725 2 жыл бұрын
ጃዝሚን አትሞትም በሉኝ😢😢😢
@nahatshifaa5082
@nahatshifaa5082 2 жыл бұрын
አትሞትም
@selamamohammed9590
@selamamohammed9590 2 жыл бұрын
አትሞትም
@አለምነሽይግለጡ
@አለምነሽይግለጡ 2 жыл бұрын
ኦክታይ መፌልሙ ዲምቀት አልተቻለም በቃ ሰርጉን ሊያበላሸውነው 🤣🤣🤣🤣
@Jamila-p2v
@Jamila-p2v Ай бұрын
ውይይይይ ቱሊን❤❤❤❤❤❤❤ ልዮ እናት እኮ ናት
@jmilahalu5816
@jmilahalu5816 2 жыл бұрын
ቱሊን የኔ ውድ ምንም የጃራ እናት አመስልም የኔመልከመልካም ሴት
@hayathayat6586
@hayathayat6586 2 жыл бұрын
የኦክታይን የትወና ብቃት ሳላደቅ አላልፍም ይችላል አይገልፀዉም በተለይ እስር ቤት ከገባ በሗላ
@SarahFazer
@SarahFazer 5 ай бұрын
እንመሬምግን አበዙት ትንሽቀዝቀዝብያደርጉት አረፍነዉ😅😅
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 жыл бұрын
ሪዛ እና ዮርዳን ፈታ ያደርጋሉ😂😂
@weloyewa2139
@weloyewa2139 2 жыл бұрын
እሪዛም ፍቅር ይዞታል ክክክክክ ወይኔ ዮርዳንእና እሪዛ የሳቄ ምንጭ
@Samera-zl2ju
@Samera-zl2ju 2 жыл бұрын
ከመን
@mimisimrat963
@mimisimrat963 2 жыл бұрын
ኦ! ዮርዳል ሪዛ ቱሊ ኦክታይ 🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂ምን ልሁን እኔ ፍቅር እኮ ናቹ❤️❤️❤️
@maranata213
@maranata213 2 жыл бұрын
Tulin edime ena tena yistsh mni ayinet melikam seti nat?
@wezam-e9z
@wezam-e9z Жыл бұрын
የሩዳል የድራማው ድምቀት እኮ ነው😂😂😮
@gondrewa
@gondrewa 2 жыл бұрын
የፖሊሱ ፍራት 😁ጠርጥሮብሃል ኦክታይ
@KhokhobKhobia
@KhokhobKhobia 2 ай бұрын
ጆርጃን በጣም ነዉ ምወደዉ 😂😂😂❤❤❤
@ፋፊቾነኝየሀዙናፋቂ
@ፋፊቾነኝየሀዙናፋቂ 2 жыл бұрын
ቱሊንዬዬዬዬዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@aaii2973
@aaii2973 2 жыл бұрын
አይ ዮወርዳን እንዴት ደስ እንደሚል እኮ
@ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ
@ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ 2 жыл бұрын
ምስኪን ጃዝሚን አድቀን ሳትስቅ መስዋት ሆነች 😭😭😭😭😭😭😭😭
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 2 жыл бұрын
እኔም ቢሆን ለወንድሜ መሳዋት እሆናለው ምንም ጥርጥር ሳይኖራው 💘💘💘😥😥😥
@SayefAhmadaየአቦችፍልሚያ153
@SayefAhmadaየአቦችፍልሚያ153 7 ай бұрын
በጣምለወድምያልሆነ😢😢😢😢😢😢
@etaggneendale3566
@etaggneendale3566 2 жыл бұрын
የኪሎ መጨመሩ የወርዳል እፉ 😂😂😂
@ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ
@ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ Жыл бұрын
ወላ በሳቅ 😂😂😂😂😂
@asdashdbh555
@asdashdbh555 2 жыл бұрын
ኦክታየ የሚሞትበት ቀን ነው የናፈቀኝ ይሄ እርጉም
@vidiyomusiktfg1961
@vidiyomusiktfg1961 2 жыл бұрын
መሬም እና ሳቫሺ አስጠሉኝ አይይይ
@aswe8362
@aswe8362 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የሚያስጡሉ በተለይ መሪየም
@Rahma-vx1eu
@Rahma-vx1eu 2 жыл бұрын
ለሚንነውያዘጠሉሺ
@faswelsfr1974
@faswelsfr1974 2 жыл бұрын
ምን ኣደረጉሽ
@TtTt-iv4rj
@TtTt-iv4rj 4 ай бұрын
ምንኣደረጉ
@MamoBizunesh
@MamoBizunesh 6 ай бұрын
እናት መቼም እናት ናት የኔ ውዶቸ❤❤
@MissUnknown-iz9ed
@MissUnknown-iz9ed 4 ай бұрын
ጉችሉ ደስታ ላይ ነው 😂😂❤ እሺ ስላለችዉ😊
@KedjaMehmud
@KedjaMehmud 2 ай бұрын
ቶሊንን የሚወድ የኒሚስኪን❤❤❤❤❤ስወዳት
@አልሚየናቷ
@አልሚየናቷ 2 жыл бұрын
ኣቶ ዮርዳል እና ሪዛ የሳቄ ምንጮች 😂🤣
@fhdhfgdh1292
@fhdhfgdh1292 2 жыл бұрын
😆😆😆
@muluwakeshem9172
@muluwakeshem9172 2 жыл бұрын
ቱሊን ምርጥ ሰዉ
@ሪችወሎየዋ-ኘ8ረ
@ሪችወሎየዋ-ኘ8ረ 2 жыл бұрын
አቤት ኦክታይ መሰቃየት ሲስህ ነው አንተ ሠይጣን😂😂😂 አንተ ስትሞት ኬክ እቆርሳለሁ😁😁😂😂😂🙄
@duddhd4685
@duddhd4685 2 жыл бұрын
ኣብረን እንቀርሳለን
@titigiltigeray8817
@titigiltigeray8817 2 жыл бұрын
ኬክ😁😹አብረን እንበላለን
@waskan4603
@waskan4603 2 жыл бұрын
😂😂😂
@KhanGull-hx6tf
@KhanGull-hx6tf 6 ай бұрын
ማነውእደኔ አቃቢውሲሲቃይ ደስያለው😅😅😅😅😅😅
@sallamsallam4421
@sallamsallam4421 2 жыл бұрын
የቱሊን አድናቄ የትናችሁ መልካም ሴት
@الحمدلله-ك4و6ك
@الحمدلله-ك4و6ك 3 ай бұрын
❤❤❤ቱሊን ምርጥሠው
@Abdollh-z1v
@Abdollh-z1v 3 ай бұрын
ኦክታይ ሲያልቅስ😅😅😅😅😅😅
@nebiudaniel
@nebiudaniel Жыл бұрын
ሳቫሽ ስወድህ ❤❤❤❤❤
@fasikafasikka-lm9py
@fasikafasikka-lm9py Ай бұрын
ዩርዳንዬ የኔ አባት❤😊
@جوري-ق3ز7ع
@جوري-ق3ز7ع 2 ай бұрын
ቱልንየ የኔማር አላለም
@RabiaRabi-h6p
@RabiaRabi-h6p Жыл бұрын
ቱሊን❤❤❤❤❤❤❤❤
@ፋፊቾነኚያባቴ
@ፋፊቾነኚያባቴ 6 ай бұрын
ቱሊን የኔ አደኛ❤❤❤❤
@aaii2973
@aaii2973 2 жыл бұрын
እኔ እኮ ደስ የሚሉኝ የናዝ እንጀራናት እና እንጀራ እናቷ ሳባሽ
@weyntiesheta4365
@weyntiesheta4365 2 жыл бұрын
እፉፉፉፉ ጃሥሚን በዳነች ለሳቫሽ ብላ መፅዎትነት ከፈለች ቡርጁ ሽጉጡ የጌጥነውዴ ወቅታዎ ከመተኮሱ በፊት መምታት ትችል ነበርኮ
@UaeUae-y3n
@UaeUae-y3n 2 ай бұрын
ዮርዳል,ምሰኪን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 2 жыл бұрын
የሰኞ ሰው ይበለን እሄ ድራማ ሊያልቅ ነው መሰል ወጥ ቀቃዩ ያለበትን ሌላ ፈልጉ ልን አደራ
@uaeuae282
@uaeuae282 2 жыл бұрын
😂😂😂
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 2 жыл бұрын
አለ ግን በአማረኛ አልተተረጎመም
@fathmafathma9034
@fathmafathma9034 2 жыл бұрын
ክክክክ ትክክል
@mimochamchoum1921
@mimochamchoum1921 2 жыл бұрын
እውነትም 😂😂😂
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 2 жыл бұрын
@@Fፊነኝየጃማዋ ወይኔ በቃ ወጥ ቀቃዩን ከዚ በሗላ አናየውም በይኛ😡😥😭
@BABR7826
@BABR7826 2 жыл бұрын
yordan🤣🤣🤣🤣best actor
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 2 жыл бұрын
ግን የኦክታይ እናት የእውነት እናትናት። ሠይጣን ናትጅ ቱ 😏🙁😒
@HdUg-n1k
@HdUg-n1k 3 ай бұрын
Aere betame des blue 💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏✊️✊️✊️ mecca mst
@tiztawerku
@tiztawerku 2 жыл бұрын
ኦቅታይ የኔ ጀግና በቃ አገባካለው 😋😁😁
@alhamalhaam905
@alhamalhaam905 2 жыл бұрын
ፈጣራ ይርዳሽ ውዴ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙄🙄🙄😋😋😋😋
@uaeuae282
@uaeuae282 2 жыл бұрын
ይቅርብሽ ይገልሻል 😂😂😂😂
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 2 жыл бұрын
ፅናቱን ይሥጥሽ😂😂😂
@asly8915
@asly8915 2 жыл бұрын
4 part ብቻ ቀረበው 🥺♥️♥️🙏
@lovlove4476
@lovlove4476 Жыл бұрын
የኔ ዉድ ጃዝሚን
@kalbak4392
@kalbak4392 2 жыл бұрын
እኳንደና መጣችሁ
ዉሳኔ ክፍል 91 | Wesane episode 91
43:46
Kana Television
Рет қаралды 274 М.
ዉሳኔ ክፍል 89 | Wesane episode 89
42:21
Kana Television
Рет қаралды 265 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
ዉሳኔ ክፍል 54 | Wesane episode 54
40:14
Kana Television
Рет қаралды 300 М.
Meleket Drama መለከት 90 - Episode 90
30:15
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 273 М.
ዉሳኔ ክፍል 85 | Wesane episode 85
43:35
Kana Television
Рет қаралды 279 М.
ዉሳኔ ክፍል 45 | Wesane episode 45
44:30
Kana Television
Рет қаралды 271 М.
ዉሳኔ ክፍል 93 | Wesane episode 93
43:32
Kana Television
Рет қаралды 318 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН