የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተናን በተመለከተ ከትምህርት ሚኒስቴር የተሰጠ መግለጫ

  Рет қаралды 106,636

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 206
@MangistuuHundeessa
@MangistuuHundeessa 2 күн бұрын
Thank you❤
@user-sg1wj6jy6z
@user-sg1wj6jy6z 16 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ብረሀኑ ለተፈታኞች መልካም እድል
@TGEnglishandcomputer
@TGEnglishandcomputer Ай бұрын
እናመስግናለን መግለጫው በጣም ግልፅና ከተሳሳተ መረጃዎች ሕዝብን መታደግ ነው በሁሉም መስክ እንዲ አይነት ግልፅነትና መረጃ በጊዜውና በወቅቱ መስጠት ቢለመድ ጥሩ ነው :: ለርስዎም ና ለተፈተኞች መልካም ዕድል 🙏❤️🇪🇹
@Btybe
@Btybe Ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ በሙሉ አማራዎች ናቸው አይደሉም
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Ай бұрын
መልካም እድል ለተፈታኞች
@user-kg8pl3fo1t
@user-kg8pl3fo1t 20 күн бұрын
አሜን 🙏🙏🙏🙏
@user-yb5xp7hp3u
@user-yb5xp7hp3u 5 күн бұрын
Ameeennn❤
@girmagezahegn9715
@girmagezahegn9715 Ай бұрын
well done
@EndalkFkadu
@EndalkFkadu Ай бұрын
እኔ ማሕበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ነበርኩ ነገር ግን አሁንም ቢሆን ኩረጃ አለ አልቀረም ስለዚህ ለአገሩ ቱ እሚጠቅመው ኩረጃ ሙሉ በሙሉ መወገድ አለበት እላለሁ
@Abiiiiiiiii882
@Abiiiiiiiii882 Ай бұрын
😂
@Yonas-jp7sp
@Yonas-jp7sp Ай бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🗝🇪🇹ሰው 🇪🇹🗝
@Samson-ip9ci
@Samson-ip9ci Ай бұрын
Thank you for the complete update Dr. Berhanu. Keep up with the diligent work!
@kerojiwolde3431
@kerojiwolde3431 Ай бұрын
እናመሰግናለን ብሬ 💚💛❤
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 Ай бұрын
ጀግና!!!!! እንዲህ ነው አገር ተረካቢ ትውልድ የሚፈጠረው ኢትዮጵያ ውለታኅን ትክፈልህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!!
@EfunaefunaZnabu-lc5db
@EfunaefunaZnabu-lc5db 6 күн бұрын
የምን ጀግንነት ነው አሽቃባጭ
@user-kz3io3gx6v
@user-kz3io3gx6v Ай бұрын
ፕሮፌሰር እናመሰግናለን ስለትጋቶት ነገር ግን ብዙ ችግሮች ነበሩ ማታ ማታ እየጮኹ እየረበሹ ልጆቹ እንዳይተኙ የረበሹ ነበሩ ስለዚህ ሁሉንም ዩኒቨርስቲ ብትጠቀሙ ማደሪያዎች በቂአይደሉም የግል ት/ቤት ለአራሚዎች እና ለፈታኞች የመክፈል የግሎችን ለብቻ የመንግስቶችን ለብቻ ብትፈትኑ ይመሬጣል
@TesfayeEyob-ew9jw
@TesfayeEyob-ew9jw Ай бұрын
Thanks our father
@kebedegetachew2606
@kebedegetachew2606 Ай бұрын
ታላቅ ስራና ግልጽ ማብራሪያ ስለሰጡን ፕሮፌሰር እናመሰግናለን
@danielgebrestadik5816
@danielgebrestadik5816 Ай бұрын
Well done professor, proud of your work.
@KemaMame
@KemaMame Ай бұрын
Wow 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️👍
@mobahiru
@mobahiru Ай бұрын
የኔ ጥያቄ ለሞቱት ተማሪዎች ተጠያቂው ማነው?
@tesfaneshyohannis4871
@tesfaneshyohannis4871 Ай бұрын
እንዴት ነው ነገሩ ተፈታኞች ሲገቡ ተፈትሸው አይደለም እንዴ ከየት ነው የመጣው ታዲያ ተገኘ የተባለው???ሲቀጥል ምግቡ ግን ቢታሰብበት እንኳን ላየላ ለማየት የሚያስጠላ ነው
@jemalpanacea
@jemalpanacea Ай бұрын
I think and feel with this guy might lead our education in the right direction.
@zerihun-6781
@zerihun-6781 Ай бұрын
በርታ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ብሬ ፈጣሪ ይስጥልኝ እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ
@user-mu3er3yr7v
@user-mu3er3yr7v Ай бұрын
ጀግና ❤❤❤❤❤❤ትክክለኛ ትምህርት
@meyekasa5478
@meyekasa5478 Ай бұрын
ብሬ ብረቱ ለወሬ ጊዜ የለውም ለነገሩ ሁሉም ጉራጌ ለ ወሬ ጊዜ የለውም
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 Ай бұрын
ይቼን ሁሉም ጉራጌ የምትለው በሁሉም ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል በሚል ቢስተካከል ብሄረተኝነት በኢትዮጵያዊነት ስለሚሸነፍ!!!!!🇪🇹
@gerememumicha591
@gerememumicha591 Ай бұрын
Good job.
@woldebekalo6044
@woldebekalo6044 Ай бұрын
Keep it up your good work.
@DanielDagaga
@DanielDagaga Ай бұрын
ጥይትን ይዘዉ የተገኙት እንደ ብዕር/እስክርፒቶ ለመጠቀም ይሆን? ጫትን እና ስጃራዉን እንቅልፍ እንዳይዛቸዉ እንዳይሆን! አደንዛዥ ዕፅን ይዘዉ የተገኘዉ ግን ምን ሆነዉ ነዉ? የእሱስ ከፋ??
@solomonbalcha5635
@solomonbalcha5635 Ай бұрын
የሚገርም ምሁራዊ ግልጽ ማብራርያ።ፕሮፌሰርና ጓዶቾ ሁላችኹም ተባረኩ።ይኼን ለዘመናት የከረፋዉን የትምህርት ጥራት ወደ መልካምነቱ እንደምትመልሱት እርግጥ ነው።በኩራዝ ጭስ እየተጨናበሰ የሚያጠናዉ የምስኪኑ ተማሪ አምላክ ይረዳችዃል።ተባረኩ።
@DelilKenzu
@DelilKenzu Ай бұрын
አሁን ቦታህን አግኝተሀል ለሀገራችንም በጣም ታስፈልጋለህ
@AsratAlem
@AsratAlem 14 күн бұрын
እንደዝህ ይቆያል ብየ አላሰብኩም ምክንያቱም እኛ ስንፈተን ቁጥጥሩ ብዙ ነው ስለዚህ ፈተናው ለመለቀቅ በጣም ቆዬ
@AbduFam-d6b
@AbduFam-d6b 6 күн бұрын
Tnxs our education father
@user-iw7ex3zr9e
@user-iw7ex3zr9e Күн бұрын
@samueldemissi1
@samueldemissi1 Ай бұрын
Thank you, professor, for your effort and passion in changing the culture of education in Ethiopia, especially regarding the grade 12 national exam.
@abenubirhanu9502
@abenubirhanu9502 2 күн бұрын
brexo❤❤
@MohamedAli-ih9cm
@MohamedAli-ih9cm Ай бұрын
የተደፈሩትሣ ?
@HailuHailu-sx3ud
@HailuHailu-sx3ud Ай бұрын
የተከለከለ ነገር ይዞ የገቡ ተማሪዎችና የዘመሩ የጨፈሩ ሲጠቃለል የማይፈቀድ ያደረጉ መባረር አለባቸው ስለተሠራው ስራ እናመሠግናለን ፕ/ር ብርሀኑ ነጋ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት
@EfunaefunaZnabu-lc5db
@EfunaefunaZnabu-lc5db 6 күн бұрын
ደደብ
@seifufeyissachengere-qo7qf
@seifufeyissachengere-qo7qf Ай бұрын
Good job professor Berhanu
@semirhassen9824
@semirhassen9824 Ай бұрын
Good job Dr. Chaka honu teyet metekos waga yelewem. Besera endih masayet
@zewdumesele5845
@zewdumesele5845 Ай бұрын
ይህ ሰውዬ ምነው በባከነ እድሜ በህዝብ በደል ያደርሳል። ሀ) በተማሪዎች ላይ አሣፋሪ ጾታዊ ተፈጽሟል። ለዝያውም በ32 ተማሪዎች 2) በቅልንጦ በአአ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ለመፈተን ከተመደቡ ሴት ተማሪዎች ላይ ደግሞ ከዳራሪቱ ቱሉ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ጸጥታ ለማሥከበር በተመደቡ የጸጥታ አስከባሪ አባላት የተሞከረ ጾታዊ ጥቃት ነው። አኖተ ግን ልጅም የወለድክ አትመሥልም 3) ከደባሪቅ ዩንቨርስት ተማሪዎች የተፈጸመው እግታ ነው ። አኖተ ግን በዝህ ጉዳይ አንድም አልተነፈስክም።
@hashimahmed2975
@hashimahmed2975 Ай бұрын
ፕሮፈሠር የኢትዮጵያ የቁርጥቀን ልጅ ልጆቻችን ታደክልን የኛም ድካም በከንቱ አልቀረምና እድሜና ጤና እንመኝልሀለን
@tarikubanbo8190
@tarikubanbo8190 Ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን።
@shumetgetahun4791
@shumetgetahun4791 Ай бұрын
Thanks professor
@amo2093
@amo2093 Ай бұрын
Good job
@meseretg.sellasie7524
@meseretg.sellasie7524 Ай бұрын
Bravo professor Berhanu! I respect you and love you more. You prove to most of us that you are genuinely the person who loved his country and served his nation. God bless you!
@YohaZeni
@YohaZeni Ай бұрын
Thanks
@Adamasu
@Adamasu 3 күн бұрын
😢
@profit-zf7dg
@profit-zf7dg Ай бұрын
እኔ የተሀፈታኝ ልጆች አባት ነኝ ልጆቼ በችሎታቸው እንጂ በአይን ጥራት እንዲያልፉ አልመኝም ነበር በዘንድሮ የተሰጠው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ በትክክል የተሰጠ ስለሆነ እርስዎም ተቋምዎም እናመሰግናለን
@ayana9214
@ayana9214 Ай бұрын
This is the best info with facts and data
@hassanjibicho
@hassanjibicho Ай бұрын
መልካም አፈጻጸም ነው ። እንኳን ደስ አለን !
@zemichaeljejaw7979
@zemichaeljejaw7979 Ай бұрын
ብሬ ዘር ይባረክ ትችላለህ
@eyasuAbacho
@eyasuAbacho Ай бұрын
መግስት በ12ኛ ተፈተኞች ለይ የወሳነ ዉሳኔ 100% ትክክል ነው ።
@mesfinhailegiorgis7985
@mesfinhailegiorgis7985 Ай бұрын
Professor appreciating your revival effort, still security issue is a concern. in Ethio china college around lamberet Menaharia there were no security guard until federal police arrive the second day. Government school students were trying to enter girls room which was not provided with keys.there was no one to help them. they keep the door turn by turn to keep boys from entering.
@zeynbamohammed9931
@zeynbamohammed9931 Ай бұрын
ፕሮፌሰር በርታ ቀጥልበት🎉🎉🎉
@saremhaylat1043
@saremhaylat1043 Ай бұрын
Perfect report!
@user-tp2ku6uv7r
@user-tp2ku6uv7r Ай бұрын
በአማራ ክልል ጦርነት ባለበት አካባቢ ተማሪዎቹ በሚኖሩበት ቦታ ብቻ መፈተን ነበረባቸዉ። ወደ ሌላ ቦታ ማጓጓዙ አስፈላጊ አልነበረም። እንደዚህ ቢሆን ኖሮ ተማሪዎች አይሞቱም ነበር።
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 Ай бұрын
ሰላም ቤተሰብ፣🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hassanjibicho
@hassanjibicho Ай бұрын
።Great
@awelahmed3268
@awelahmed3268 Ай бұрын
ብሬ ብረቱ ትችላለህ
@Btybe
@Btybe Ай бұрын
ጋሽ ብርሀኑ እያሰብክ ያለህ አትመስልም ሳታውቀው ግን ከሂትለር የባስክ ዲክቴር ሆነሃል ላስታውስ ብዬ ነው ሐምሌ ወስደሃል እሱን ካልመለስክ
@NanaTadele-hr1hr
@NanaTadele-hr1hr Ай бұрын
ደስ የሚል ነበር የፈተና አሰጣጡ እናም እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ስለ መግለጫው ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ
@Ferdos-ci3dt
@Ferdos-ci3dt 10 күн бұрын
መች ነው ሚወጣው
@M1KTUBE
@M1KTUBE Ай бұрын
ኩረጃውስ???? ኩረጃ ቆመ ብለን ነበር:: ወደ ሁዋላ ተመልሰናል!!!!!"""!
@hashimzeynu-ti5ps
@hashimzeynu-ti5ps Ай бұрын
በከፊል አሪፍ ነበር ነገርግን ወንድ ጎበዝ ተማሪዎች በሙሉ አቅማቸው አልሰሩም ምክንያቱም እንቅልፍ ስላልተኙ ነው
@YabumanYabu
@YabumanYabu Ай бұрын
እኔ ተፈትኛለሁ ነገር ግን አሁንም ድረስ ኩረጃ አለ ሙሉ በሙሉ መቅረፍ ያስፈልጋል
@natnaeltamru
@natnaeltamru 10 күн бұрын
ante/anche silekorejish hulum yekoreje ayemiselish
@KenaTesgera
@KenaTesgera 11 күн бұрын
Faatan mache nw yimi laqawuu
@danieltadele4233
@danieltadele4233 Ай бұрын
ጥራት የሀገር ግንባታ መሠረት ትምህርት ብቻ ነዉ አደራ ጀግናዉ ብርሃኑ 🎉🎉🎉🎉
@adelatemsgen577
@adelatemsgen577 Ай бұрын
ክቡር ፕሮፌሰር ተፈታኞችን ብቻ ሳይሆ ፈታኞች በምን አይነት ሁኔታ ውስጥ ነበሩ የሚለውንም ቢመለከቱት ፈታኞችን እንደሰው የማይቆጥሩ እንደፈለጋቸው የሚገለፍጡ የዩንቨርሲቲ አመራሮች አሉ።
@sisayabayneh8442
@sisayabayneh8442 Ай бұрын
ቀጣይነት ካለው ለውጥ የምናይበት ጊዜ ቅርብ ነው፡፡
@mekdinaashu9184
@mekdinaashu9184 Ай бұрын
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የኬሚስትሪ ፈተና መብራት በመጥፋቱ ያልተሰራ መሆኑን እስከአሁን ተማሪዎች እያለቀሱ መሆኑን ያውቃሉ ??
@alemayehugeletu1121
@alemayehugeletu1121 Ай бұрын
የተሰጠውን ተልእኮ በሚገባ የፈፀመ ሚንስትር ስለ ስራው ዝቅ ብለን እጅ እነስሳን፡፡
@belehubrehan2524
@belehubrehan2524 Ай бұрын
ከዚህ በህዋላ ኢትዮጵያ የምርጥ ምሁራን መፍለቂያ ትሆናለች። እናመሰግናለን ፕ/ር ብርሀኑ።❤❤❤
@MarcelMarcel-o6o
@MarcelMarcel-o6o 26 күн бұрын
Good job keep going 😊
@Guluma-qi3yc
@Guluma-qi3yc 29 күн бұрын
That's idea good
@user-gv9ew6gq5k
@user-gv9ew6gq5k Ай бұрын
Hawassa University chemistry exam 35 minuites did not used because the electric was switch of , prof. Birahanu you have to collect information the on line students highly disappointed and collapsed, as a citizen you need adequate information to make decision from Hawassa.
@AlexWolde-y5j
@AlexWolde-y5j 17 күн бұрын
2016 grade 12 result
@user-gq3gq5kx8z
@user-gq3gq5kx8z Ай бұрын
ብሬ የኢትዮጽያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ ሺ ዓመት ኑር ።ኢትዮጽያ እንዲ ቆራጥ መሪ ነው የሚያስፈልጋት።ተማሪዎች ተው እንጂ የቤተሰብ እና የእናንተ የአስራ ሁለት ዓመት ልፋት አስቡ።የማንም ፖለቲከኛ መጠብቂያ አትሁኑ፣ሰው እስክ ሆናችሁ ድርስ እንድ ሰውኛ አስቡ።ዛሬ በስሜት ሆናችሁ የምታደርጉት ነገር ነገ ስትርጋጉ እሳት ሆኖ ፀፀጡት እንዳያቅጥላችሁ።
@tilayekebede
@tilayekebede Ай бұрын
ምን አለብዎት በታጣቂዎች ብቻ የተገደሉትን ብቻ ያዎራሉ እንዴ ደበረ ጉራቻ የታገቱት ተማሪዎች ዝም ለምን ተባለ 60 ገና ብር እየተሰባሰበ ነው
@samueldriba8731
@samueldriba8731 Ай бұрын
ፕሮፍ ለሀገርዎ የትምህርት ጥራት በፖለቲካዊ መረጋጋት ለስልጣን ሳይጓጉ የተሻለች ኢትዮጵያን ለመገንባት በሚደረገው መሰረታዊ ጉዳይ ላይ ተሳትፈው መስዋኦት በመክፈልዎ ከልብ ልናመሰግነዎ እንወዳለን ትልቅ የሆነ የሀገር ፍቅር እንዳልዎት ጥቂትም የምንሆን ሰዎች ብንሆንም በትክክል እንረዳለን ፈጣሪ ብርታትና ጥንካሬ ይስጥልን በተሻለ ሀገርዎን ለማገልገል ያብቃዎት።
@sisaywoldeyohannes737
@sisaywoldeyohannes737 Ай бұрын
Your excellency, regardless your online exam, there was cheating with students, I have information that many teachers were 'helping' students to copy exam from one another by turning desktop from one student to the other!!
@SolomonAlagaw
@SolomonAlagaw Ай бұрын
ግሩም መግለጫ ነው ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ በርስዎ ዘመን የ6ተኛ እና 8ተኛ ፈተና በትምህርት ሚኒስተር ስር ቢሆን የበለጠ የተሻለ ዜጋ መፍጠር ይቻላል ብዬ አምናለሁ።አመሰግናለሁ
@WoldeM-jf9yc
@WoldeM-jf9yc Ай бұрын
This “Lena” should be stand for trial! It is a matter of time!
@Gerezgiher-m1p
@Gerezgiher-m1p 4 күн бұрын
በትግራይ ክልል በፈታሾች የፀጥታ ሃይሎች ተደፍረዉ ፈተናዉ ያቋረጡ ሴቶችስ መግለጫ አይሰጥበትም እንዴ? ይሄ ካልተጣራ ከቀረ እማ ሌላ ነገር ነዉ።
@cytixz266
@cytixz266 Ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹.
@user-bf7ds9tf9l
@user-bf7ds9tf9l Ай бұрын
በታችኛው እካል መገለጽ የነበረበት ነው:: በሚኒሰትር ደረጃ ሲተይ ደግሞ የወረደ:: ለመሆኑ በቀጣይ የቅበላ ሁኔታ ያልተገለፀው እንደ ኣምናው ሦስት ከመቶ ለማድረግ ይሆን?
@sarakalab-fz6gn
@sarakalab-fz6gn Ай бұрын
መለካም እደል ለተፈታኞች
@BemnetLema-e8c
@BemnetLema-e8c 17 күн бұрын
mechenewu yfa yemyadergewu arezares betam cheneken kurtun asawuken
@MohammedNur-g4m
@MohammedNur-g4m 12 күн бұрын
ይሄ ሠዉየ ግን ለምን ጨከነ
@miteMike-f4q
@miteMike-f4q 8 күн бұрын
የሞቱት ተማሪዎች እንዴት ነው?
@hilwaamanamankiyar-pp5bf
@hilwaamanamankiyar-pp5bf Ай бұрын
JZL
@belaynehgirma6492
@belaynehgirma6492 20 күн бұрын
ውጠት መቸ ነው
@hilwaamanamankiyar-pp5bf
@hilwaamanamankiyar-pp5bf Ай бұрын
RNC
@WaganeBadhasa
@WaganeBadhasa 6 күн бұрын
Bin inyalen
@hilwaamanamankiyar-pp5bf
@hilwaamanamankiyar-pp5bf Ай бұрын
cm
@eshetutamiru7180
@eshetutamiru7180 Ай бұрын
እንደው የምታወሩት ብታጡ ጥይት ይዘውመጡ ዘንድሮስ ፈተናው አለተቦሸረም ሞባይል ለተባለው ተቀብሎ ማስፈተን ሲቻል ማባረር የጤና አይደለም
@yohannesgaruma9204
@yohannesgaruma9204 Ай бұрын
የትምህርትን ጥራት ለማረጋገጥ ትምህርት ሚንስተር የሚሰረው ስራ ሊበረታታ የሚገባው ነው፡፡ ነገር ግን በተለይ በኦላይን ለሚሰጠው ፈተና ተማሪዎች ችግር እንዳየገጥማቸውና እና ፈተናው የተሳካ ለማድረግ እና ለመለማመድ ከዘጠነኛ ከፍል ጀምሮ መሰጠት ቢጀምር ለመንግስት ሆነ ለግል ትምህርት ቤቶች ICT እንዲኖራቸው አሰገዳጅ ሁኔታዎች ቢኖር ለወደፊት የተፈለገውን ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ ተማሪዎች በማፍራት የትምህርት ጥራት ማረጋገጥ ይቻላል፡፡
@MustefaMohammedJara
@MustefaMohammedJara Ай бұрын
Enamedgnalen megich zendro tefetag temr negn.
@KBmusic-1361
@KBmusic-1361 Ай бұрын
እንደ ሐገር ከሽፈናል
@YasinSndewu
@YasinSndewu Ай бұрын
የአማራ ክሉሉሥ እንደት ሆነ
@zinashgetachew3503
@zinashgetachew3503 Ай бұрын
Onlione letefetenut asteyayet yderegiln
@user-kj4xg4xl6j
@user-kj4xg4xl6j Ай бұрын
Kishetam
@shibabaw1083
@shibabaw1083 Ай бұрын
Why do u forget expressing your condolences to their families?
@semirhassen9824
@semirhassen9824 Ай бұрын
Duket ante hedeh lekeso tekemet. He say it in different way. Donkoro
@aschalewwoldemariam2599
@aschalewwoldemariam2599 Ай бұрын
He don't care!
@eayallew
@eayallew Ай бұрын
What about Amhara people
@kerojiwolde3431
@kerojiwolde3431 Ай бұрын
ሽፍቶቹን መሳሪያ ጥላችሁ ሰላም ፍጠሩ በላቸው
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 16 МЛН
Мы сделали гигантские сухарики!  #большаяеда
00:44
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 38 МЛН
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 4,7 МЛН
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 16 МЛН