የ3.6.9 ማኒፌስቴሽን 5 አደገኛ ግቦች!! ትውልድን እንታደግ!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Saddis TV

  Рет қаралды 91,045

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер
@astertadessa7040
@astertadessa7040 2 жыл бұрын
እውቀት ከ እምነት ጋር ተጣምሮ በእንደዚህ አይነት መልኩ ሲተላለፍ እንዴት ደስ ይላል ጨምሮ ያብዛልህ አብያችን እንወድሀለን😍
@yebetesebchewata
@yebetesebchewata 2 жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ አስቂኝ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው --> kzbin.info/www/bejne/foWtZGakectphck
@nebeyuhiruy500
@nebeyuhiruy500 2 жыл бұрын
@@tube-ep2xf ቕ
@gemechistube9126
@gemechistube9126 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር እና ጋዜጠኛ ዐብይ እንዲሁም የሣድስ ቤተሰቦች እንኳን ለታላቁ መላአክ ቅዱስ ሚካኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ መምህራችንን ሐያሉ ቅዱስ ሚካኤል ተክፉ ነገር በነበልባላዊው ክንፎቹ ይጋርድልን
@genetassefa619
@genetassefa619 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@seliselam7761
@seliselam7761 2 жыл бұрын
ቅድስ ሚካኤል ይጠብቅኃወድሜ
@gemechistube9126
@gemechistube9126 2 жыл бұрын
@@genetassefa619 አሜን ገኒ
@gemechistube9126
@gemechistube9126 2 жыл бұрын
@@seliselam7761 አሜን 🤲 ሰላዬ
@gemechistube9126
@gemechistube9126 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር እና ጋዜጠኛ ዐብይ እንዲሁም የሣድስ ቤተሰቦች እንኳን ለታላቁ መላአክ ቅዱስ ሚካኤልክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ መምህራችንን ሐያሉ ቅዱስ ሚካኤል ተክፉ ነገር በነበልባላዊው ክንፎቹ ይጋርድልን
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 2 жыл бұрын
አሜን ይጋርድልን 🙏
@gemechistube9126
@gemechistube9126 2 жыл бұрын
@@tsionaychew2582 አሜን ፂ
@yebetesebchewata
@yebetesebchewata 2 жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ አስቂኝ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው --> kzbin.info/www/bejne/foWtZGakectphck
@addgizaw7059
@addgizaw7059 2 жыл бұрын
መምህር ተባረክ በመዝሙረ ዳዊት 91:1-15 ከሌልት ግርማ በቀን ከሚበር ፍላፃ ከአደጋና ከቀጥር ጋኔን ይጠብቅሃል ።
@worryaalex6912
@worryaalex6912 2 жыл бұрын
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ።
@yebetesebchewata
@yebetesebchewata 2 жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ አስቂኝ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው --> kzbin.info/www/bejne/foWtZGakectphck
@negesthelen8772
@negesthelen8772 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክ ይቀድስ 🙏🙏🙏ጸጋውን ያብዛልህ እንዴት ነው የምናገኘው መጻፉን
@lilytesfa7389
@lilytesfa7389 2 жыл бұрын
ምምህር አብይ ይልማ አንተን የወለደች እናት ምን የታደለች ናት እንዴትስ ብትመረቅ ነው የተባረከ ጌታን የሚያከብር ትውልድን የሚያንፅ ባለ ብሩህ አ እምሮ ባለቤት የሆነ ልጅ የሰሰጣት እግዛብሄር የተመሠገነ ይሁን ለሁላችንም የተባረከ ልጅ ይስጠን
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ያክብርልኝ!!
@FasilShewandagnew
@FasilShewandagnew 9 ай бұрын
በጣም ደስይላል መምህር፡ጥልቅ እውቀትነው፡አንተም ለሚዲያ ሥምህ ሳድሥ(6) መምረጥህ ምክንያት እንደሚኖረው አልጠራጠርም፡ቢቻል ባውቀው ደሥይለኛል፡፡አመሠግናለው፡፡
@ribkamengistu7153
@ribkamengistu7153 2 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ በዚህ ጉዳይ ብዙ ነገሮች ተወሳስበውብኝ ነበር አሁን ግልፅ ሆኖልኛል። መምህራችን አሁንም ደግሜ አመሰግናለሁ
@solrebls7715
@solrebls7715 2 жыл бұрын
በናንተ ምክንያት ቤተ ክርስቲያን የዉሸትና የቧልት ማእከል ሆነች፡፡ አንተ ደንቆሮ ነፋስ ብቻ ነህ ማን ነህ አብይ አምላክ የሰው ልጆችን በጥበብ ባረካቸው አንተ ደግሞ ፈጣሪ ያበራላቸውን ሰዎች በውሸት ታማለህ፣ታሟርታለህ፡፡ትውልዱን ተላላ ቂልና ሀሜተኛ አደረጋችሁት የእዉነት አምላክ አንድ ቀን ያጠፋችኋል እስከዚያ በርትተህ ዋሽ አብይ አይ አማራ ገልቱ፣ ዉሸታም ፣ተረታም ፡፡ አሁን አንተ አዋቂ ሆነህ አይይይ….. ማእት አታውራ ዉሸትና ፈጠራ … አይ ፈጣሪ ! ይሕንን የፈጠራ ወሬአችሁን ቴክኖሎጂ ላይ ብታዉሉት
@natiadane6103
@natiadane6103 2 жыл бұрын
ሰላም መ/ም ዓብይ ይልማ እኔ ምን አደምል አላውቅም ቃላት የንሰኛል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤🙏!
@ermiking7535
@ermiking7535 2 жыл бұрын
እጅግ አመሰግናለሁ ዐብዬችን ..ለጥቂት ገብቼ ነበር ! ፈጣሪ (ቅ.ሚካኤል አባቴ) ጠበቀኝ! እንደገበኝ ከሆነ it's all about conditioning ! In the cyclic nature of the universe. ለዓለም ይሰራል ..የፈለከውን ታገኛለህ (manifest )ታደርጋለህ ግን በርግጠኝነት ግን እርካታ አይኖርህም !!!መጨረሻ ወደ ሊለው ፍለጋ (desire) ትገባለህ ፤እርካታ አይኖርህም ፤ጭንቀት ውስጥ ትገባለህ!! እመኑኝ ተጠንቀቁ ወገኖቼ ። conditioned የምትሆኑት ማለትም አደገኛ ልምድ (ልምምድ ) ብዙ ታገኙ ይሆናል ግን ከገባችሁበት ለመውጣት ይከብዳል !ቴስላም አሞሞቱ አቅ ነብር የገባኝ አሁን ምስኪን ፤ ብዙ ሰረቶ አግቶ ግን ደሀ ሆኖ ነው የሞተው!!! ዐብይ የእግዚአብሔር ቁጥር 7 ብቻ አደለም 10 ቁጥር ይጨምራል !!! 6 ቁጥር ከ 7 አንድ ይጎድላል፤ 9 ኝም ከ 10 አንድ ይጎድላል። 777 perfect ቁጥር ሲሆን 666 perfect ጓዶሎ ነው 😀😀
@ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
@ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወድ ወንድሜ አብይ ✋ የድንግል ልጅ እውቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ይሰጥህ🙏
@bethelihemworkneh4124
@bethelihemworkneh4124 2 жыл бұрын
አባ ተስፋ ስላሴ ሞገስ እንደነገሩን የግብፅ ፒራሚድ እግዚአብሔር የሚመለክበት በዓይ ነቱ ልዩ በሆነ በከበረ ዕንቁና አልማዝ በወርቅ የተሰራ ቤተ መቅደስ ነበረ ሁሉም ቁጥር የእግ ዚአብሔር ነው። ከሙሴ በፊት የእግዚአብሔር ስም ባለበት ታቦት የአምልኮ ሥርዓታቸውን ይ ጠቀሙ ነበር። ፒራሚዱም የተሰራው እግዚአ ብሔርን በሚያመልኩ ሰዎች ነበር። የኖህ ቀስተ ደመናን እንደሚጠቀሙ ፒራሚዱንም ይጠቀማሉ ሁሉም የእነርሱ አይደለም።
@yebetesebchewata
@yebetesebchewata 2 жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ አስቂኝ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው --> kzbin.info/www/bejne/foWtZGakectphck
@abinetbejiga
@abinetbejiga 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ከአንተጋር ይሁን ሁሉት መፅሐፍክ ያአንተ ፊርማ ያለበት እንዲሁም አልፈራምን ከገብያ ለይ ።4ኛ መፃፍክን በቅርቡ እንደሚኖረኝ ተስፋ አደርጋለሁ። በነገራችን ለይ መፅሐፍ ስገዛና ሳነብ የመጀመሪያዬ የአንተ መፅሐፍ ነው። በርታልን
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 2 жыл бұрын
ሰላም ለሁላችሁም ይሁን አብዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግናለን 3 6 9 በጣም ከባድ ቁጥሮች ናቸው በመፀሐፍ ቅዱስም ትልቅ ቦታ አለው በመናፍስቱም አለም ይጠቀሙበታል ለምን ሳጥናኤል መንፈሳዊውን እየወሰደ ለመጥፎ ነገር ይጠቀምበታልና ተጠንቀቁ ተማሩ አንብቡ ጠይቁ እድሜ ለሳድስ ሚድያ ብዙ አውቀናል የአብይንም መፀሐፍን በማንበብ ነቅተናል ተባረክልን አብያችን!
@yebetesebchewata
@yebetesebchewata 2 жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ አስቂኝ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው --> kzbin.info/www/bejne/foWtZGakectphck
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
መምህር አብይ ይልማ እንኩዋን ሰላም መጣህልን ቅዱስ ሚካኤል በሄድክበት ሁሉ ይቅደምህ ወንድሜ 🙏🏿🙏🏿😘😘እባካችሁ እንፀልይ ውድ ኢትዮጵያውያን እንደየ እምነታችን ከባድ ዘመን ላይ ደርሰናል 😭
@abtt4537
@abtt4537 2 жыл бұрын
መምህር ሮዳስ ግን በጥሩ መልኩ ነበር ያስረዳው
@libebeegezebeheretsena8643
@libebeegezebeheretsena8643 2 жыл бұрын
Esu memere debeter yemdegefe new meltem tibebe new yelel
@keyayekeyay7736
@keyayekeyay7736 2 жыл бұрын
3አወጣው አሁን 6ትን በቀጣይ 9ጠኝን እለቃለው ይላል ዘፋኙ ሮፍናን ልቦናሠቶ ይመልሠው ምርጡ ወድማችን እናመሠግናለን የኔ አባት የመላክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ከክፈ ሁሉ ይጠብቅክ በነፍስም በስጋ ዋስጠበቃ ይሁንክ
@meklitmaki6232
@meklitmaki6232 2 жыл бұрын
ምን ቁጥሮቹ ብቻ ይቺ ስምንት ቁጥር የምትመስለዋንም ጭንቅላቱ ላይ ቦግ ቦግ እያረገ አይኑን በቅራቅቦ ከልሎ ነው አሁን የለቀቀው ዘፈኑ ላይ ያለው አልቀናል እኮ አርቲስቶቹ ሊያጠፉን ተነስተዋል
@biniamfikadu
@biniamfikadu Жыл бұрын
@@meklitmaki6232 መስሎሻል
@realeagent
@realeagent 6 ай бұрын
መጀመሪያያ ይሄ ሰውዬ ሰይጣንን መፍራት አላቆመም ከእግዚአብሔር ሃይል የሚበልጥ ነገር እንደሌለ ማወቅ አለበት።
@eyerusalemdinberu7097
@eyerusalemdinberu7097 2 жыл бұрын
መምህሬ ተባረክልኝ እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ በፀጋው ይጎብኝህ
@yebetesebchewata
@yebetesebchewata 2 жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ አስቂኝ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው --> kzbin.info/www/bejne/foWtZGakectphck
@ethiopiatube826
@ethiopiatube826 2 жыл бұрын
በዚህ ዘመን ትዕቢተኛ በበዛበት ስልጣኔ መስሎን በነጮች መንገድ ለምንጓዝ ሁሉ ሰው አንተን የመሰለ አንቂ መምህር ማግኘት እውነት እድለኞች ነን በርታልን ብዙ ፈተናዎች እንዳሉብህ እረዳለሁ ምክንያቱም እኔ እንኳን በተረዳሁት መልኩ ለጓደኞቼ ሳወራቸው እንዴት እንደሚያላግጡ ስለማውቅ በርታልን መምህራችን
@solrebls7715
@solrebls7715 2 жыл бұрын
በናንተ ምክንያት ቤተ ክርስቲያን የዉሸትና የቧልት ማእከል ሆነች፡፡ አንተ ደንቆሮ ነፋስ ብቻ ነህ ማን ነህ አብይ አምላክ የሰው ልጆችን በጥበብ ባረካቸው አንተ ደግሞ ፈጣሪ ያበራላቸውን ሰዎች በውሸት ታማለህ፣ታሟርታለህ፡፡ትውልዱን ተላላ ቂልና ሀሜተኛ አደረጋችሁት የእዉነት አምላክ አንድ ቀን ያጠፋችኋል እስከዚያ በርትተህ ዋሽ አብይ አይ አማራ ገልቱ፣ ዉሸታም ፣ተረታም ፡፡ አሁን አንተ አዋቂ ሆነህ አይይይ….. ማእት አታውራ ዉሸትና ፈጠራ … አይ ፈጣሪ ! ይሕንን የፈጠራ ወሬአችሁን ቴክኖሎጂ ላይ ብታዉሉት
@kidustekalign2147
@kidustekalign2147 9 ай бұрын
ኃይል የአግዝአብሔር ነው
@kidusyaredeshete7318
@kidusyaredeshete7318 2 жыл бұрын
በአዳም ምክንያት የተሰጠን ፀጋ ስለተወሰደብን ስውሩን ነገር ማየት አንችልም እንስሳት ግን እንደኛ ስላልሆኑ የተሰወረ ነገርን ያያሉ እውነት ነው እናመሰግናለን
@haileb4545
@haileb4545 2 жыл бұрын
ያየከውን አይምሮህ መቻል ሚችል ከሆነ አውንም ማየት ይቻላል።
@angawatakiltiwoubetu2692
@angawatakiltiwoubetu2692 2 жыл бұрын
ልክ ነህ ወንድሜ ፣ ግንበአዳም የተወሰደብን ፀጋ በክርስቶስ በኩል ተሰጥቶናል፣ ማየት እንችላለን ዋናው ትጋት እና ፍላጎቱ ካለን።
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
*_መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ መልእክት ነው ድንቅ ትምህርት ነው መምህር አሁንም እንደ እሁዱ ወይም በእለተ ሰንበት በማንቂያ ደወል ቀርበው እንደተናገሩት አሁን አብረው ይስሩ መምህር አብሮ በአንድነት ከአላስተማሩ ይሄ ትውልድም አይመለስም እንዲሁም ይሄ ክፉ ነገርም አይቆምም ስለዚህ ደግመው ደጋግመው አብረው ይስሩልን በማንቂያ ደወል እንዲሁም በተለያዬ ሚድያ_*
@azebmokonnen9702
@azebmokonnen9702 2 жыл бұрын
አዎ በተለይ በተለይ ዶር ሮዳ ሃዲስ ስለዚ ሰውና ቁጥሮች ሲያወራ በመደነቅና በጎ እንደሆነ ነው። ሮዳስ ሃዲስና ሀኪም አበበችን በጥንቃቄ ማየቱ መልካም ይመስለኛል። ትውልድ እንዳይጠፋ ግድ ይላል።
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
@@azebmokonnen9702 አዜብ እውነት ነው እንግዲህ እግዚአብሔር በያለንበት ይጠብቀን እንጅ ከባድ ሰአት ነው ሰው በአላሰበበት ሰአት እየመጡ ወስደው ጨረሱት
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር ዓብይ ይልማ።
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ኀ1ኈ
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ኀ1ኈ 2 жыл бұрын
⛪️ሠላም አቢዬ🙏 ከዚህ በፊት ዶክተር ሮዳስ ስለ እነዚህ ቁጥሮች ሲያስተምር በመልካም ጎኑ ነበር ። ዘጠኝ ቁጥር ሀይል ያለውና ፍፁም እንደሆነ አስተምሮ ነበር። ለምሳሌ ኢትዮጵያ የሚለው ስም በፊደል ቁጥር ስንደምረው መጨረሻ ላይ ዘጠኝ እንደሚመጣ ነግሮናል። ሌላም ብዙ ነገር። አሁን ግን ከጀርባ ያለውን መናፍስታዊ አሠራር ከአንተም ከሌሎችም ተማርኩ። እናመሰግናለን ተባረክልን ❤🙏 ሠላም ለኢትዮጵያ !🇪🇹
@solrebls7715
@solrebls7715 2 жыл бұрын
በናንተ ምክንያት ቤተ ክርስቲያን የዉሸትና የቧልት ማእከል ሆነች፡፡ አንተ ደንቆሮ ነፋስ ብቻ ነህ ማን ነህ አብይ አምላክ የሰው ልጆችን በጥበብ ባረካቸው አንተ ደግሞ ፈጣሪ ያበራላቸውን ሰዎች በውሸት ታማለህ፣ታሟርታለህ፡፡ትውልዱን ተላላ ቂልና ሀሜተኛ አደረጋችሁት የእዉነት አምላክ አንድ ቀን ያጠፋችኋል እስከዚያ በርትተህ ዋሽ አብይ አይ አማራ ገልቱ፣ ዉሸታም ፣ተረታም ፡፡ አሁን አንተ አዋቂ ሆነህ አይይይ….. ማእት አታውራ ዉሸትና ፈጠራ … አይ ፈጣሪ ! ይሕንን የፈጠራ ወሬአችሁን ቴክኖሎጂ ላይ ብታዉሉት
@etsegentgirma621
@etsegentgirma621 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ።ተባረክ ወንድማችን🙏❤
@yebetesebchewata
@yebetesebchewata 2 жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ አስቂኝ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው --> kzbin.info/www/bejne/foWtZGakectphck
@meklitmaki6232
@meklitmaki6232 2 жыл бұрын
መምህር ኑርልኝ ለዘላለም የሚገርም ነገር ነው ያሳየኸን ጆሮ ያለው ይስማ ብዙ ጉድ አሳየኸኝ ክፉ አይንካክ
@ወለተሚካኤል-በ4ጐ
@ወለተሚካኤል-በ4ጐ 2 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ!! ብዙ ነብስ እያዳንክ ነው እመብርሀን ትጠብቅህ!! እንደናንተ ያለውን ታብዛልን!!!!
@melatTUBE
@melatTUBE 2 жыл бұрын
You are a hero !!!I really appreciate you .
@abenezergetaneh6084
@abenezergetaneh6084 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አቢዬ ሁሌ ግራ የሚገባኝ ነገር ነበር : ለምን በዚህን ያህል እነ ቴስላ መመራመር እደፈለጉ እና ማንንስ ማግኘት እደፈለጉ ።
@abeba7037
@abeba7037 2 жыл бұрын
ወንድሜ አብይ እንኳን በደሕና መጣሕ የሚገርምሕ ለሊት 9ሰአት ተነስቼ መፀለዬን እንጂ እንደዚ ጠልቄ አላውቀውም ነበር አሁን ግን ገብቶኝ ነው እምፀልየው አመሰግናለው ተባረክ ፀጋ ይብዛልሕ አንተ የዘመኑ ማምለጫ ነሕ ክፉ አይንካሕ
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 2 жыл бұрын
የምንወድህና የምናከብርህ ወንድማችን መምህር እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 2 жыл бұрын
ሰላም አብይ ይልማ ጀግናዉ ወንድማችን በርታ ከጎንህ ነን 🙏
@solrebls7715
@solrebls7715 2 жыл бұрын
በናንተ ምክንያት ቤተ ክርስቲያን የዉሸትና የቧልት ማእከል ሆነች፡፡ አንተ ደንቆሮ ነፋስ ብቻ ነህ ማን ነህ አብይ አምላክ የሰው ልጆችን በጥበብ ባረካቸው አንተ ደግሞ ፈጣሪ ያበራላቸውን ሰዎች በውሸት ታማለህ፣ታሟርታለህ፡፡ትውልዱን ተላላ ቂልና ሀሜተኛ አደረጋችሁት የእዉነት አምላክ አንድ ቀን ያጠፋችኋል እስከዚያ በርትተህ ዋሽ አብይ አይ አማራ ገልቱ፣ ዉሸታም ፣ተረታም ፡፡ አሁን አንተ አዋቂ ሆነህ አይይይ….. ማእት አታውራ ዉሸትና ፈጠራ … አይ ፈጣሪ ! ይሕንን የፈጠራ ወሬአችሁን ቴክኖሎጂ ላይ ብታዉሉት
@yebetesebchewata
@yebetesebchewata 2 жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ አስቂኝ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው --> kzbin.info/www/bejne/foWtZGakectphck
@onelove9191
@onelove9191 2 жыл бұрын
እያየን እንዳላየን የሆንነውን ነገር እየገለጠልን ያለ ምርጥ ፕሮግራም ሳድስ🙏🙏🙏🙏በርታልን ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏🙏
@yebetesebchewata
@yebetesebchewata 2 жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ አስቂኝ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው --> kzbin.info/www/bejne/foWtZGakectphck
@fikirteworkuayele3029
@fikirteworkuayele3029 2 жыл бұрын
መምህር ጌታ ይባርክህ ያቆይልን እንዴት እኮ ትምህርትህን እንደምወደው ብዙ እጂግ ብዙ እውቀት አግኚበታለሁ ኑርልን በጤና
@yebetesebchewata
@yebetesebchewata 2 жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ አስቂኝ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው --> kzbin.info/www/bejne/foWtZGakectphck
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 жыл бұрын
እውነት እንቁ መምህራችን እንዴት አድርጌ እንደምገልፅክ አላውቅም በጣም ድንቅ የሆነ ትምህርት ሁል ጊዜ ለምትሰጠን እጅግ አድርገን እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረክልን
@ሰርካላምግርማ
@ሰርካላምግርማ 2 жыл бұрын
ስላም እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን እናመሰግናለን በርታ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ቤተቃና
@ቤተቃና 2 жыл бұрын
ምርጥ ዘሮ አብያችን ወደፊት እመነኝ የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ያተ ተማሪ ነው እሚሆን ኑርልን
@merawit2074
@merawit2074 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 3 ሰዓት ጌታችን የተያዘበት 6 ሰዓት ደግሞ የተገረፈበት 9 ሰዓት የተሰቀለበትም ነው
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 2 жыл бұрын
ውድ መምህር እናመሰግናለን ሀገራችንን ልጆቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@ezana5530
@ezana5530 2 жыл бұрын
Thanks brother Abiye for breaking it down thoroughly.
@yetewahedofere3086
@yetewahedofere3086 2 жыл бұрын
መምህር መድሐኒዓለም በእድሜ በፀጋው ይጠብቅህ አንተ እንቁ ሁሌም ታስፈልገናክ በርታልን
@abywasg6813
@abywasg6813 2 жыл бұрын
I don't have enough words to express my gratitude. Abiye God bless you.
@yebetesebchewata
@yebetesebchewata 2 жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ አስቂኝ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው --> kzbin.info/www/bejne/foWtZGakectphck
@abiy541
@abiy541 2 жыл бұрын
አብያችን በርታ ሰይጣን ወሮናል ሀገራችን በሰይጣን ልትዋጥ ነው ትውልዱ ደንዝዟል።
@abtt4537
@abtt4537 2 жыл бұрын
መምህር ሮዳስ ግን በጥሩ መልኩ ነበር ያስረዳው
@abiy541
@abiy541 2 жыл бұрын
@@abtt4537 ምንም ይሁን ምን አንተ መደገፍ ነው ያለብህ ድጋፍ ስጥ አቃቂር አታውጣ
@solrebls7715
@solrebls7715 2 жыл бұрын
በናንተ ምክንያት ቤተ ክርስቲያን የዉሸትና የቧልት ማእከል ሆነች፡፡ አንተ ደንቆሮ ነፋስ ብቻ ነህ ማን ነህ አብይ አምላክ የሰው ልጆችን በጥበብ ባረካቸው አንተ ደግሞ ፈጣሪ ያበራላቸውን ሰዎች በውሸት ታማለህ፣ታሟርታለህ፡፡ትውልዱን ተላላ ቂልና ሀሜተኛ አደረጋችሁት የእዉነት አምላክ አንድ ቀን ያጠፋችኋል እስከዚያ በርትተህ ዋሽ አብይ አይ አማራ ገልቱ፣ ዉሸታም ፣ተረታም ፡፡ አሁን አንተ አዋቂ ሆነህ አይይይ….. ማእት አታውራ ዉሸትና ፈጠራ … አይ ፈጣሪ ! ይሕንን የፈጠራ ወሬአችሁን ቴክኖሎጂ ላይ ብታዉሉት
@girmabekele7988
@girmabekele7988 2 жыл бұрын
መምህራችንን ሐያሉ ቅዱስ ሚካኤል ተክፉ ነገር በነበልባላዊው ክንፎቹ ይጋርድልን
@zinashtesfaye653
@zinashtesfaye653 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም እውቀት ነው አውቆ የሚያሳዉቅ ለእዉቀት የተዘጋጀ ንጹሕ አህምሮ አዉቆ የሚያሳዉቅ!!! እግዚአብሔር ይስጥክ።
@gemechistube9126
@gemechistube9126 2 жыл бұрын
ግሩም ሚስጥር በስሌት ስሙት በእውነት!
@Ethiopia567
@Ethiopia567 2 жыл бұрын
ከመምህር ተስፋዬ አበራ ጋር አብራችሁ ብትሰሩ ብዙ ነፍሶችን ታድናላችሁ። በርታ ወንድማችን
@hiwotw5404
@hiwotw5404 2 жыл бұрын
100% right
@ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
@ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ 2 жыл бұрын
እንዱሁም ከ day 7 ጋር ተቀናጁተዉ ቢሰሩ ጥሩ ነው
@bdgdjbbdjdoen6513
@bdgdjbbdjdoen6513 2 жыл бұрын
እውነት ብለሻል ተገናኝታችሁ ብትሰሩ አብራችሁ ደስ ይለናል መምህር
@meazaali659
@meazaali659 2 жыл бұрын
Ewnate naw egziabiher kansuger yehuen bawnte segawen yebzslchiu kdmamehe tasefaye abra ger abrchiu betsaru yenam hasabenaw syetan egziabiher yegsesaw
@yebetesebchewata
@yebetesebchewata 2 жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ አስቂኝ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው --> kzbin.info/www/bejne/foWtZGakectphck
@abebaandarge2938
@abebaandarge2938 2 жыл бұрын
አብይ በውነት እግዚአብሔር ይባረክህ !!! በጣም ጥሩ ነገሮችን ነው የምታቀርበው ለትውልድ ኑር።
@selam8182
@selam8182 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ብዙ የተወዛገበ ግንዛቤ በነዚህ ቁጥሮች ላይ ነበረኝ በተለይ ሰሞኑን አብይዬ ጠላቶችህን ሁሉ እግዚአብሔር ይያዝልህ እንዴት ህይወቴን እንደቀየርክልኝ 🙏🙏🙏😍😍
@weynshetadmassu3795
@weynshetadmassu3795 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ ከዶ/ር ሮዳስ የሰማሁትን የ3,6,9ኝን ትንተና ስሰማ ለምንድነው የሚጠቅመው ይህ ነገር እያልኩ ነበርና ወዲያው ደግሞ የነዚህን ቁጥሮች ትንታኔና መረጃ ስሰማ በጣም ነው የገረመኝና ስላሳወከኝ በጣም አመሰግናለሁ
@realeagent
@realeagent 6 ай бұрын
ምን ገባሽ ከዚህ 😂
@melen5742
@melen5742 5 ай бұрын
​@@realeagentkEgizihabher menged yasotal .kezy bely mn meredat yasfelgal.alemun hulu bnaterf kirstos kelelbet kentu bado new.
@anugodebo1733
@anugodebo1733 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ !
@solrebls7715
@solrebls7715 2 жыл бұрын
በናንተ ምክንያት ቤተ ክርስቲያን የዉሸትና የቧልት ማእከል ሆነች፡፡ አንተ ደንቆሮ ነፋስ ብቻ ነህ ማን ነህ አብይ አምላክ የሰው ልጆችን በጥበብ ባረካቸው አንተ ደግሞ ፈጣሪ ያበራላቸውን ሰዎች በውሸት ታማለህ፣ታሟርታለህ፡፡ትውልዱን ተላላ ቂልና ሀሜተኛ አደረጋችሁት የእዉነት አምላክ አንድ ቀን ያጠፋችኋል እስከዚያ በርትተህ ዋሽ አብይ አይ አማራ ገልቱ፣ ዉሸታም ፣ተረታም ፡፡ አሁን አንተ አዋቂ ሆነህ አይይይ….. ማእት አታውራ ዉሸትና ፈጠራ … አይ ፈጣሪ ! ይሕንን የፈጠራ ወሬአችሁን ቴክኖሎጂ ላይ ብታዉሉት
@moviesspeed21
@moviesspeed21 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሄር ያክብርልኝ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
ሰላም መምህርና ጋዜጠኛ ፀሀፊው አብይ እንኳን በሰላም መጣህልን
@eyoalendale1013
@eyoalendale1013 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ዕዕውቀትህን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ዕውቀት ታላቋን ታከብራለች
@getachw8874
@getachw8874 2 жыл бұрын
አብዬ ተበራክልን ትዉልድ አዳኝ ነህ እስኪ የቸይና የሰዉ ልጆች ( ህፃናት) ማምራቻ ማሽን ማራጃ እንድትሰጠን መልካም ፈቃድህን እጠይቃለሁ mengistu Jemberu
@ribkamengistu7153
@ribkamengistu7153 2 жыл бұрын
አብያችን ኩራታችን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ።
@kelemfanta5499
@kelemfanta5499 2 жыл бұрын
ተባረክ መምህር መልዕክትህ መልካም ነዉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@enatasrate576
@enatasrate576 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥህ ልጄ ሆሆሆሆ! እኔማ የመምህር ሮዳስ ስለዚህ ጉዳይ የተሰራውን ፕሮግራም አይቼ መጨረስ አልቻልኩም.00ወደ ቁጥሮች አምልኮ ይወስዳችኃል ያልከው ልክ ነህ!!! ተባረክ ዘርህ ሁሉ ይባረክ!!!
@bisratgetachew6853
@bisratgetachew6853 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@melu2608
@melu2608 2 жыл бұрын
Knowledge is the key, the more we know the more we will understand good from evil. Please keep teaching this generation. Thank you for all your contributions, may God Gives u the wisdom.
@yebetesebchewata
@yebetesebchewata 2 жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ አስቂኝ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው --> kzbin.info/www/bejne/foWtZGakectphck
@messidominick5553
@messidominick5553 2 жыл бұрын
Thank you brother you teach me a lot God bless you 🙏🏾
@yebetesebchewata
@yebetesebchewata 2 жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ አስቂኝ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው --> kzbin.info/www/bejne/foWtZGakectphck
@dianadesta4184
@dianadesta4184 2 жыл бұрын
እረ ያስፈራል ፡፡እናመሰግናለን በጣም፡፡
@abinetbejiga
@abinetbejiga 2 жыл бұрын
መምህር ጥሩ ትምህርት ነው።
@ketachewbarega8595
@ketachewbarega8595 2 жыл бұрын
መምህር መድሐኒዓለም አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ የእመብርሀን የወላዲተ አምላክ መጎናፀፊያዋ ሁሌም ከክፉ ነገር ይከልልክ በርታልን አንተ ሳንሰማ ውለን ማደር አንችልም መንፈሳዊውን ከአለማዊው አጣምረክ የያዝክ እንቁ መምህር እንወድሀለን በርታልን ለእኛም ለልጆቻችንም እግዚአብሔር አይምሮውን ለከፈተለት ሁሉ ታስፈልጋለክ በርታልን
@yared09
@yared09 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ!! በርታ
@GalilaRout
@GalilaRout 2 жыл бұрын
አባት እግዚአብሔር ሆይ ምድሬን ትውልዴን ታደግልኝ ከጭለማው አውሬ
@mesisweet9447
@mesisweet9447 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር አቢይ እንዴት ነህ እዉቀትን የገለፀልህ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል የተመሰገነ ይሁን
@bethelhemabate1040
@bethelhemabate1040 2 жыл бұрын
አምላክ አሁንም ጨምሮ ይግለፅልህ ውድ መምህርናቆራጥ ኢትዮጵያዊ። ይሄ ሁሉለብር ነውና እባክህ የባለፈውን ት.ት ክፍል በቶሎ ልቅልን ። የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ
@abedlatekaabdela9155
@abedlatekaabdela9155 2 жыл бұрын
እኔ ጴንጤ ነኝ ነገር ግን አንድም ቀን ሰለጴንጤ መጥፎ ነገር ሲትናገር ሰምቼ አላውቅም ብዙዎች ወደ ሰው ጆሮ እና ልብ ዘልቀን እንገባለን ብሎ መናፍቃን መናፍቃን እያሉ የእግዚአብሔር መንግስት ስራ በጥላቻ ለውጦታል ደግሞም ለዲያብሎስ እድል ፈንታ እየሰጡ ይገኛሉ አንተ ግን ወደ ዲያብሎስ መንግሥት የምጨመሩ ሰዎች ወደዛ እንዳይገቡ በእውቀት እየተከላከልክ ትገኛለህ ኢየሱስ 40 ቀን እና ለሊት ከፆሜ ከፀለዬ በኃላ ዲያብሎስ ያቀረበለትን ጥያቄ በሙሉ በቃል እውቀት ነው የመለሰው አንተም በብዙ ነገር እውቀት አለህ እግዚአብሔር ይጨምርልህ ታላቅ ሰው የሰውን ሀይማኖት አመለካከት የማትነቅፍ በሁሉም የተወደድክ ግን በዲያብሎስ ብቻ የተጠላ ሰው ነህ
@YordanosAbera-ci1lo
@YordanosAbera-ci1lo 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልክ
@madanuae3894
@madanuae3894 2 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመ አምላክ ካንተ ጋር ትሁን ጥላዋን ትዘርጋልህ ከክፉ ነገር ሁሉ 😍🙏
@memeaddis7928
@memeaddis7928 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር
@memnon4526
@memnon4526 2 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን
@tibebe2455
@tibebe2455 2 жыл бұрын
እሚገርም ትምህርት ነው መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እንወድሀለን ኑርልን
@GalilaRout
@GalilaRout 2 жыл бұрын
እና መስግናለን ክብር ይስጥልን ወድማችን ♥️
@teferaabebe6423
@teferaabebe6423 2 жыл бұрын
እኔራሱ ሁሌም ግራ ይገባኛል 3.6.9 መምህር በጣም አመሰግናለሁ!!!
@eshetubacha4092
@eshetubacha4092 2 жыл бұрын
እጅግ እናመሰግናለን የውሾቹ ነገር ከልጅነት ጀምሮ ይገርመኝ ነበረ መልሱን አወኩት ተባረክ ወንድሜ።
@zeusapollo3528
@zeusapollo3528 2 жыл бұрын
እኔ ራሴ ይገርመኝ ነበር መልሱን አገኜሁት
@Eyob797
@Eyob797 2 жыл бұрын
እየሡሥ መሢሕ የድንግል ማርያም ልጅ ለመጀመሪያው ሰው ለኢትዮጵያዊው አዳም ቃል በገባው መሰረት ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ከቅድስት ድንግል ማርያም ተዋህዶ ተወልዶ በዚህ ክፉ ዓለም ላይ ሰላሳ ሶስት ዓመት ከሶስት ወር ከኖረ በኀላ ነፍሱን ከስጋው የለየው እራሱ ነው፠ ለአምስት ሺ አምስት መቶ አመት በሲዖል ያሉትን ነፍሳት በሙሉ አውጥቶ ከጨረሰ በኃላ ነፍሱን ከስጋው መልሶ ሞትን ድል አድርጎ ከተነሳ በኀላ እግዚአብሔር ሰው ሰው እግዚአብሔር የሆነበትን ድንቅ ስራውን ሰርቶ ወደ መንግስተ ሰማይ በአርባኛው ቀን አርጓል፠
@truthprevail8939
@truthprevail8939 2 жыл бұрын
በዚህ ጉዳይ እየሰጠኸው ያለው ትምህርት በጣም ጥሩ ነው !! አንዳንዶች በማወቅም ሆነ ባለማወቅ የሚሰጡት ትምህርት እግዚአብሔራዊ ያልሆነና ወደ አጋንንቱ አለም የሚመራና መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም
@yessewzertadesse3295
@yessewzertadesse3295 Жыл бұрын
በወእነት የገባህ መምህር ተባረክ
@tsigeredatewodros3437
@tsigeredatewodros3437 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር እንደምን አለህ የዛሬዉ መረጃ በጣም ጥሩ ነው ። እግዚአብሔር ይስጥህ
@KefasTube
@KefasTube 5 ай бұрын
Thank you!
@mahzi4871
@mahzi4871 2 жыл бұрын
አብያችን እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ፡ ፈጣሪ ይጠብቅህ ለፀሎት ያበርታኝ
@senaitgebremariam4289
@senaitgebremariam4289 2 жыл бұрын
በእውነት አመሰግናለሁ ተባረክ ብሩክ ሁን
@tsegredatsgerda8114
@tsegredatsgerda8114 2 жыл бұрын
ወንድሜ እጅግ በጣም እናመስግናለን ለምታደርስን እውቀት ዘመንህን ይባርክልን አብያች ዘመንክ ይባረክ በእድሜ በጤና ይባርክልን
@emeba951
@emeba951 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ! አብይ እውቀትህ ይብዛ ! ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይክበር !!
@beezee3614
@beezee3614 2 жыл бұрын
ክብር ለመምህራችን ዐብይ ይልማ እናመሰግናለን
@asmamawkassa4682
@asmamawkassa4682 2 жыл бұрын
አብያችን የምትሰጠው ትምህርት በጣም ጥሩ ነው ። ነገር ነገር የተወሰነ ገለፃ ካረክ በኋላ ቶሎ ብለህ ወደ ሃሳቡ ብትገባ ባታዛዛው ደስ ይለናል ምክንያቱም ባስረዘምከው ቁጥር ሃሳቡ ውስብስብ እያለ እና እየሰለቸ ስለሚመጣ አጠር አጠር እያረክ ብታቀር ደስ ይለናል በተረፈ በርታ።
@danielneguse3241
@danielneguse3241 2 жыл бұрын
መምህር ጋዜጠኛ አብይ ይልማ በጣም እናመሰግናለን በጣም፤ እናመሰግናለን እንወድካለን ፡፡
@kukuelam2204
@kukuelam2204 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጠባቂ መላእክቶችን ይላክልህ ወንድማችን ።
@ivan_0.12.19
@ivan_0.12.19 2 жыл бұрын
የማናውቀውን የቁጥር ትርጓሜዎች እድናዉቅ ስላደረከን እናመሰግናለን ። ሳድስ በርታልን
@haregkidu7126
@haregkidu7126 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን እመ ብርሀን ትጠብቅህ
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በርታ
@azebazeb1749
@azebazeb1749 2 жыл бұрын
ይገርምሀል የምወድህ ውዱ መምህሬ የሮፍራንእን ነገር 3 6 9 የሚለውን ካንተና ከሰበን ደይ ስጠብቅ ነበር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ባለህበት 😍💚💛❤️
@addislife386
@addislife386 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው ቁጥር 19 ነው በጣም የምጠላው ቁጥር 6 ነው 👌👌
@LiyaLeyou-h4i
@LiyaLeyou-h4i Ай бұрын
6 wdwalhu arsma kindest 6
@bemuyaashenafibemuya3379
@bemuyaashenafibemuya3379 2 жыл бұрын
እድሜህን ያርዝምልን የእውቀት ስጦታችን ነህ!!
@tsion-mn4ho
@tsion-mn4ho Ай бұрын
እናመሰግናለን
@kasahunfekede6939
@kasahunfekede6939 2 жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መጨረሻህን ፈጣሪ ያሳምርልን።
@universal8534
@universal8534 2 жыл бұрын
Thank you it's awesome 👍👍
@edenfessehaye2598
@edenfessehaye2598 2 жыл бұрын
this channel is the best channel in all youtube keep it up forever amen
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 2 жыл бұрын
Egziabher yakbirilin Eddy, Sister!!
@zewdudesalgn9572
@zewdudesalgn9572 2 жыл бұрын
የጥበብ አምላክ እግዚአብሔር ጥበብን አብዝቶ ይጨምርልክ በርታልኝ ከጎንክ ነኝ
@Eyob797
@Eyob797 2 жыл бұрын
የክርስቲያን የመኝታ ሰዓት ማታ ከሁለት ሰዓት ተኩል እስከ ሌሊት ስድስት ተኩል ነው መሆን ያለበት፠ እኩለ ሌሊት ስድስት ሰአት ከአርባ አምስት ላይ የኪዳን ፀሎት መፀለይ አለብን፠ ክርስቲያን በቀን ስምንት የፀሎት ክፍለ ጊዜ አለው፠ በቀን ቢያንስ አምስት ጊዜ መፀለይ አለብን፠ የአምልኮ ስግደት ለነገስታት ንጉሥ ሥላሤ በየቀኑ የእኩለ ሌሊት ፀሎት ከፀለይን በኃላ አርባ አንድ ጊዜ ሰርክ ወይም ከሰአት በኃላ አስር ሰአት ከአርባ አምስት ላይ ከመልከአ ኤዶም ፀሎት በኃላ አርባ አንድ ጊዜ ለሥላሤ መስገድ አለብን፠
@EliltaaEthiopian
@EliltaaEthiopian 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን
@silviawoldemariam6538
@silviawoldemariam6538 2 жыл бұрын
በጣም የምወድህና የማከብርህ ወንድሜ ትምህርትህን ተስምቶ የማይጠገብ ዕድሜና ጤና ይስጥህ
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 35 МЛН
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
Мама у нас строгая
00:20
VAVAN
Рет қаралды 12 МЛН
From Small To Giant 0%🍫 VS 100%🍫 #katebrush #shorts #gummy
00:19
3 6 9 የአጽናፈ ዓለም ቁልፍ በግእዝ ፊደል ኒኮላ ቴስላ ቀመሩ
40:55
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 169 М.
Quiet Night: Deep Sleep Music with Black Screen - Fall Asleep with Ambient Music
3:05:46
Spinothalamic Tract | Ascending Tracts | Spinocerebellar Tract  | Neuroanatomy
3:14:02
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 35 МЛН