የ9 ዓመቱ ቡሩክ ሰለ ጨለማው ጉድጓድ ስለ ጉዞው ነገረን ክፍል 2

  Рет қаралды 21,662

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Күн бұрын

Пікірлер: 67
@ejigayehubekele4407
@ejigayehubekele4407 7 ай бұрын
ልጄ እግዚአብሄር በእድሜ በጤና ጠብቆ ያሳድግህ።እንዳተ ያሉ ታዳግዎች የእትዮጵያ ተስፋዎች ናቸው ።ዶክተር ሮዳስ እነዚህን ልጆች ማቅረብህ ልጆችን ያነቃቃል።አደንቅሃለሁ እድሜ ይሥጥልኝ።
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 7 ай бұрын
መምህራችን ዕድሜ ለአንተ ተተኪ ትውልድ ስላፈራህልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@freetakebede880
@freetakebede880 7 ай бұрын
ዶ/ሮዳስ ያንተን ዝግጅት አለማድነቅና አለማመስገን በእዉነት ንፉግነት ነዉ ዛሬ ላይ በዚህ እድሜአችን ቁጭ ብለን ቢያንስ 5 ጊዜ ልንወልደዉ ከምንችለዉ የ9 አመት ልጅ በዚህ ልክ የብስለት እዉቀት መማር አጃይብ የሚያሰኝ ነዉ!!! ዶ/ር ሮዳስ ኑርልን ጌታ ኢየሱስ ለምትመኘዉ ዉጤት ያብቃህ ብሩክንም አድጎ ያንተ ተተኪ ያርግልን!!!
@tigid9886
@tigid9886 7 ай бұрын
የኔ ጣፍጭ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግህ🙏❤️ ወላጆቹ የተባረኩ ናቸው. ዶ/ር ሮዳስ በጣም ትደነቃለህ ልጆችን በማነፅ ትልቁን ስፍራ ይዘሀል 👏
@zer13567
@zer13567 7 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ ነህ አገርህን የምትወድ ያድርግህ። ያሳድግህ እግዚአብሔር አምላክ።
@akalyeablij1792
@akalyeablij1792 7 ай бұрын
መልካም ዘር ከፍሬው ያስታውቃል እ/ር በጥበብ ያሳድግህ የኔ ልጅ። ዶክተር ዘመንህን እ/ር ይባርክ የእ/ር ጥበብ የሞላበት ልጅ ስለጋበዝከን እናመሰግናለን አሜን።
@eyobhailea.1221
@eyobhailea.1221 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ✅ እ/ር ❌
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 7 ай бұрын
💚💛❤🤝🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@tsigiekonjo4886
@tsigiekonjo4886 7 ай бұрын
ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥህ ብሩክ ደግሞ በጣም የሚገርም ልጅ ነው ለወላጆቹ ክበር ይገባቸዋል እድሜና ጤና ይሥጣችሁ ብሩክ እድግ በልልን።
@mulugetazena4290
@mulugetazena4290 7 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ ብሩኬ ዶ/ር ሮዳስ አንተም ልትመሠገን ይገባል👍
@milionephrem489
@milionephrem489 7 ай бұрын
ዶር ሮዳስ አንተን ያለማድነቅ ንፉግነት ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ። እነኝህን ምጡቅ ህፃናት ለነገ ሀገራቸውን እንዲረከቡ ዛሬ ላይ ማዘጋጀትህ ይደነቃል በርታ። ያቺ ተንከሲስ አሜሪካን እና አውሮፓውያንን እግዚአብሔር አይናቸውን ይጋርዳቸው እንጂ እንዲህ ምጡቅ አይምሮ ያላቸውን ህፃናት አስኮብልለው ይወስዳሉ።
@fk3365
@fk3365 7 ай бұрын
ድንቅ ታዳጊ የነገው የአገራችንና የመምህራኑ ተተኪ ፈጣሪ በበራ ዐዕምሮ ልቡና ለትልቅነት እና ለምሣሌነት የበቃህ አድርጎ ያሣድግልን ። ዶ/ር ፈጣሪ ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋራ ይሥጥልን ።
@eliasyenehungedamu2402
@eliasyenehungedamu2402 7 ай бұрын
Dear Compatriot Dr. Rodas: You are just inspiring the (esp. next) Generation! Proud of you bro! (Elias)
@Ye-maryam
@Ye-maryam 7 ай бұрын
የነገው የኢትዮጵያ ተስፍየዎች የዶክተር ሮዳስ የሚያቀቀርባቸው ልጆች እግዚአብሔር በእናንተ ሕፃናት ላይ አድሮ የኢትዮጲያ ትንሳኤ እንደሚሆን ያመለክታል ዶክተር አብዝቶ ይባርክሕ የአብራክሕን ክፋይ ያሳየን ምክንያቱም የአንተ ልጅ እንዴት እንደሚሆን ስለምገምት ነው ይቅርታ በሐሳቤ ቅር እንዳትሰኝብኝ ብዙ የመንፈስ ፍሬዎች አፍርተሐል ብዬ ልጅሕ እንዴት እንደሚሆን በምናቤ እየሳልኩ ነው ሁሉም የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው አብዝቶ ይባርክሕ
@TekleweldAdamu-rv4yb
@TekleweldAdamu-rv4yb 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልን።
@user-jd2zj2qm1gGA
@user-jd2zj2qm1gGA 7 ай бұрын
ብሩክ,,ለለገሩ,የሚጠቅም,ያርግልን,,ፈጣሪ,የሳድግልን,ትልቅ,ደርጆ,ያድርሰህ,,
@tsigeredashawul6283
@tsigeredashawul6283 7 ай бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅህ ቡሩክ ተባረክ በርታ እድግ በል 🥇🥇🥇🏆🏆🏆💚💛❤ Dr.Rodas please keep up your supportive works God Bless you!
@dagmawigetu1212
@dagmawigetu1212 6 ай бұрын
D.r rodas I'm grade 8 student I want to now about astronomy how to learn on Andromeda like biruk.
@alemtsehaygebremariam9128
@alemtsehaygebremariam9128 7 ай бұрын
Dr. Rodas, you are the one who can be education minister because Ethiopia need a great leader in the education sector. If students learn the values of knowledge, I ensure the lost generation cannot exist. The new generations have a brilliant mind and that needed to be saved
@KokiKokeb-c4y
@KokiKokeb-c4y 7 ай бұрын
ሰላም የተከበርክ ዶ/ር ሮዳስ ፈጣሪ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክልህ። እነዚህን ህጻናት እውቀታቸውን ለህዝብ በማስተዋወቅህ እንዲበረቱ ማድረግህ መልካም ነው። አንተም እውቀትህን ያለስስት ስለምታቀርብ ፈጣረ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሰጥቶህ መልካም ዜጎችን እንድታበዛ ምኞቴን ከልብ እገልጻለሁ። ተባረክ ❤❤❤
@soradesta541
@soradesta541 6 ай бұрын
Dear Dr Rodas i appreciate all your works May God bless you with his wisdom again and again. And please i need for my child a training when it is available how could i get this training schedules.
@yizeshewalzeleke4821
@yizeshewalzeleke4821 7 ай бұрын
❤ጎበዝ እደግልኝ የኔ ቆንጆ ❤
@solomonerifo629
@solomonerifo629 7 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
@dungedunge7226
@dungedunge7226 7 ай бұрын
ወይ ጉድ እዛ አንዷ ጨምላቃ ያሳደጋት ሞዴል ምናምን ብላ ትንበላጠጣለች እዚህ ደግሞ የኢትዮጵያን የወደፊት ተስፋ እናያለን። አይ ebs እስኪ ይኼን ፕሮግራም ቁጭ ብላችሁ እዩት። እግዚአብሔር ያሳድግህ መምህር ሮዳስ 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏
@yohanniswolde6748
@yohanniswolde6748 7 ай бұрын
ጎበዝ
@wondwossenjemaneh6814
@wondwossenjemaneh6814 7 ай бұрын
ብሩክ በጣም ጐበዝ
@WoinshetKifle
@WoinshetKifle 7 ай бұрын
Doctor Rodas! Egziabher edmena tena kemelaw betesebochih gar yestelen!!! Betam yemigerm ewket yalachewin lijoch new yemitakerbew! Egziabher be ewketuna betibebu bebetu yasadigelen le hagerachin le Ethiopia tesfa yadegilen!!!
@tigistmamo954
@tigistmamo954 7 ай бұрын
I am speechless ❤ Keep it up our star son. May God bless you with wisdoms, good health & and a bright future.
@Horabedada
@Horabedada 7 ай бұрын
ዶ/ር ስለ ሃሳብ ቀመሮች ቢያንስ በሳምንት አንደ ቀን አዛጋጅልን እባክህ እኛም እየተማርን ልጆቻችን ብሎም ለቀጣይ ትውልድ እንድንአስታላልፍ ይረደናል
@zeray-Stulmy30
@zeray-Stulmy30 7 ай бұрын
በህይወቴ ምንም regret አላደርግም ማለት በስጋዊ ህይወቴ ግን አንድ ነገር ቀድሜ ባቀው ብዬ ትንሽ የሚፀፅተኝ ...ሳይንቲስት መሆን እችል ነበር አሁን ግን ከ30 በላይ ሁኜ ሳስበው ትንሽ ቅር እሰኛለሁ...አምላኬን ግን ሁሌ አመሰግናለሁኝ!
@DejenEshetu-y3n
@DejenEshetu-y3n 7 ай бұрын
አሜን ፈጣሪ ያሳድግክ ወንድሜ
@AradaMarketing
@AradaMarketing 7 ай бұрын
His family ❤❤❤❤❤❤❤
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh 7 ай бұрын
በድጋሚ ስላተገናኘን ብሩክ መምህር ደስ ብሎኛል
@Zaid-s2l
@Zaid-s2l 7 ай бұрын
Drthankyou❤❤❤🎉🎉
@ziqualatube2655
@ziqualatube2655 7 ай бұрын
እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ
@seeall3501
@seeall3501 7 ай бұрын
Big respect Dr Rodas
@FantayeZebre
@FantayeZebre 7 ай бұрын
May God bless you and your family Biruk
@merkatotube8491
@merkatotube8491 7 ай бұрын
ልጁ ቡሩክ EBS Tv program ቢጋቡዙክ እንዳትሄድ አንትን አይመጥንም እባክህ እንዳትሄድ እግዘብሔርን አቡዝቶ ይባርክ
@AbayeneshGwold-rj3md
@AbayeneshGwold-rj3md 7 ай бұрын
Yene lij liyu fitur neh fetari bemoges yasadigih betesrbochih yikorubihal hagerihim tikorabihalech
@legese103
@legese103 7 ай бұрын
አንድ ሰው ሊቅ/ጅኒየሰ የሚባለው የራሱን ነገር ሲጠብቅ ነው። ቋንቋም ከአንዱ ነገር ወሳኙ ነው። ለአሜሪካ ነው ወይሰ ለአውሮፓ ህፃናት የሚያወራው?
@genet4431
@genet4431 7 ай бұрын
Egziabeher betebeb bemoges yasadegeh
@beletetigist9830
@beletetigist9830 7 ай бұрын
እንግሊዘኛ ነው የሚችለው የአገር ውስጥ ቆንቋ እንዲማር ኢትዮጵያንም ቢያይና ትንሽ አገር ውስጥ መቆየት ቢችል ።
@mihretberaki1298
@mihretberaki1298 7 ай бұрын
Medhanialeme kenanete Gare yehune
@MedhanitYiheyis
@MedhanitYiheyis 7 ай бұрын
Egizher yasadigihi Great nurturing parents raising this kind of talented smart young man
@merontesfaye8059
@merontesfaye8059 7 ай бұрын
ተስፋኮ የማንቆርጠዉ በናንተ ነው❤🎉 ❤
@paulosalelign4766
@paulosalelign4766 7 ай бұрын
yesssssssss!!!!!!!!!cont..........................
@KonjitAdmasu-t8m
@KonjitAdmasu-t8m 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏👍🏿
@HenokGetahun-i3g
@HenokGetahun-i3g 7 ай бұрын
ዶክተር ዝግጅትህ አስተማሪ ነው ከዚህ የበለጠ ሰፍቶ እንደማይ ተስፋ አደርጋለው።
@hermonwallelign4436
@hermonwallelign4436 6 ай бұрын
Dr. Rodas I'm also a grade 8 student and I've passion for astronomy and I want to be astronaut and I want to spend my summer Time by learning about astronomy so how can I get this opportunity? Please help me with this.
@lemlemdema567
@lemlemdema567 7 ай бұрын
Dr Thank ypu.🙏🙏
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 7 ай бұрын
EIGZI biher yasdigihi gobezi Eidig belilin ❤❤❤, Dr Rodas yaten felgi eiwiqet mastelalefihi enamesegnalen gena bizu etebiqalen ❤❤❤
@kidistabebe9927
@kidistabebe9927 7 ай бұрын
Memeher ❤
@MickyDamo
@MickyDamo 6 ай бұрын
ዶክተር ሮዳስ ታላቅ ሰው💜
@bejainnerash
@bejainnerash 7 ай бұрын
Wow ❤❤❤❤
@meseretworku8125
@meseretworku8125 7 ай бұрын
ታሪካዊ ሌጅ
@MelatHaftey
@MelatHaftey 7 ай бұрын
Dro andande be tv ayh neber betam lketatelh efelg neber tadleh❤
@AdmiringAzaleaFlower-vm1sy
@AdmiringAzaleaFlower-vm1sy 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@RahelHAl
@RahelHAl 7 ай бұрын
Amazing!!
@mulugetamengesha892
@mulugetamengesha892 5 ай бұрын
Thanks
@Lulalulawit
@Lulalulawit 7 ай бұрын
Selam lante yehun Dr..❤
@mintesnotzelalem3702
@mintesnotzelalem3702 7 ай бұрын
Dubai is located in middle East not in Asia
@drrodastadeseandromeda9034
@drrodastadeseandromeda9034 7 ай бұрын
Middle east የሚባል አህጉር ምድር ላይ የለም። Dubai የምትገኘው እስያ ውስጥ ነው። The Middle East is the common term for a region consisting of countries in southwest Asia and, usually, at least part of North Africa.
@samsomasghodom7295
@samsomasghodom7295 7 ай бұрын
Lemn qaqaw iyedebaleke zm tlew aleh
@bedluhailemichael2425
@bedluhailemichael2425 7 ай бұрын
Dear Dr. Rodas, All what I strongly recommend or suggesting for your efforts and teaching 😊 efficacy would be to letting you form or establish Theological And Scientific Research Studies Institution!!!!!! "*/"*.
@biruktaitzelalem607
@biruktaitzelalem607 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
ბაკურ გულუას ისტორია - ნაწილი II - საქართველოს დაბადება
2:33:39
The Ultimate Sausage Prank! Watch Their Reactions 😂🌭 #Unexpected
00:17
La La Life Shorts
Рет қаралды 8 МЛН
ТЮРЕМЩИК В БОКСЕ! #shorts
00:58
HARD_MMA
Рет қаралды 2,7 МЛН
Молодой боец приземлил легенду!
01:02
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 2,1 МЛН
From Small To Giant 0%🍫 VS 100%🍫 #katebrush #shorts #gummy
00:19
በአዲስ አበባ ያልጠበኩት ቅንጡ የሀብታም ቤት ገባሁ Abel Birhanu
18:45
The Ultimate Sausage Prank! Watch Their Reactions 😂🌭 #Unexpected
00:17
La La Life Shorts
Рет қаралды 8 МЛН