"የበደላቸውን(ጠላታቸውን) ይቅር ባይ"፣ "የኢትዮጵያውያን ሁሉ ፓስተር"፣ "ኢትዮጵያዊው አብርሃም ሊንከን"

  Рет қаралды 16,052

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ

Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

6 күн бұрын

"የበደላቸውን(ጠላታቸውን) ይቅር ባይ"፣
"የኢትዮጵያውያን ሁሉ ፓስተር"፣
"ኢትዮጵያዊው አብርሃም ሊንከን"
Want to create live streams like this? Check out StreamYard: streamyard.com/pal/d/49485562...

Пікірлер: 106
@felekehaile7359
@felekehaile7359 4 күн бұрын
The perfect woman who coordinated bible with politics-- Appreciated!
@lisanuashebir5309
@lisanuashebir5309 3 күн бұрын
በማወቅና አዋቂ መምሰል እንዲሁም በማመንና አለማመን ላይ ያለውን ልዩነት ኩልል አርጎ ያሳየ ቃለ መጠይቅ ነው። ምስጋናየ የላቀ ነው። ማርያማዊት ግን አስደማሚ የሆነ እውቀት ነው ያለሽ። ሁሌም አዲስ ይሆንብኛል። እግዚአብሄር ይባርክሽ።
@destagebremichael2759
@destagebremichael2759 4 күн бұрын
በደነዚህ ዓይነት ሰውዬ ንግግርና ኣመክንዬ፣ እንዴት ተብሎ ነው ወንጌል የሚሰበከውና ምእመኑ የሚመራው፣ በጣም ኣፀያፊ ነገር ኣዬሁ፣ ብዙ ከንቱ ዲያብሎሳዊ ንግግር ሰማሁ፣ ያሳዝናል። እውነት እኚህ የሃይማኖት መሪ ናቸውን???? እግዚኦ
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 4 күн бұрын
እህቴ ማርያማዊት እግዚአብሔር ይባርክሸ እኔም ኦርትዶክሰ ነኝ ባንቺ የእውነትጌታን ኢየሱስ ክርሰቶስ እና ወንጌልን ሰትጠር እነሰባዬ ይመጣል😢😢😢😢😢😢 ያማል
@tinadina6358
@tinadina6358 3 күн бұрын
ፍቅርዬ ጣፋጭ❤
@tikelary6959
@tikelary6959 3 күн бұрын
God bless you Mariamawit! You expressed it perfectly.
@tarekegngebreyesus
@tarekegngebreyesus 3 күн бұрын
ሁለት ድንቅ የሚድያ ባለሙያዎች ናችሁና እድሜና ጤና እመኝላችኋለሁ።
@user-cd8yd8lh3w
@user-cd8yd8lh3w 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁሌ ከግፈኞች ጋር ስለማትቆሚ አመሰግንሻለሁ
@user-um9pr5kg6e
@user-um9pr5kg6e 2 күн бұрын
You are bravo maramawit You understood !!! Stay blessed
@Solomon098-vk2xf
@Solomon098-vk2xf 4 күн бұрын
You’re 100%right my brother
@samuelawealom9437
@samuelawealom9437 4 күн бұрын
ኤርሚ ሚዲያውን አግማማኽው
@debbietesfaye5625
@debbietesfaye5625 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይፈርዳል
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 4 күн бұрын
ጰንጤ መሆን እያወቅን ነው የመረጥነው ኢትዮጵያ ሲል እንጂ አንተም ፓሰተር የንፁሀን ደም ግፈ ከትውልድ ትውልድ ይቆይህ ወንጌልን ቀለድክበት ሲቀጥል ሞትህ ነበር በኢሐዲግ ዘመን ያው ሁሉም እምነት የተከበሩት በዛ ዘመን ነው ሙሉወንጌል ዝግ ነበር ቅድሰተ ሥላሴ ዝግ ነበር እውነታው የትግራይ ህዝብ ጥላቻ ልብህ ታውሯል እግዚአብሔር ያያል ለአንተና መሰሎችሰ ምድረ እሳት ትሆናለች ።
@tube-zv8gv
@tube-zv8gv 3 күн бұрын
በፍፁም እግዚአብሔርን አታዉቂዉም።
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 4 күн бұрын
መብታቸው ነው እናንተ ስትቃወሙ እነሱ መደገፍ ok::
@OliZawde
@OliZawde 4 күн бұрын
ወረኝ
@peacetoall8451
@peacetoall8451 Күн бұрын
Good job Mariamawit
@sabagebru6850
@sabagebru6850 4 күн бұрын
ማርያማዊት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ሁሌም ከእውነት ጋር እንደቆምሽ 🙏
@workenehregasa6983
@workenehregasa6983 3 күн бұрын
አንቺ እህቴ እግዚአብሔር የፈወስሽ
@ermiasb3177
@ermiasb3177 3 күн бұрын
እመኑኝ ሐሰተኛ ጴንጤና ሐሰተኛ ነብያቶችና ተከታዮች ላይ ፈጣሪ እራሱ እሳት ያዘንብባቸዋል። እውነት እላችኋለሁ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጴንጤን እንደታገሰ ማንንም አልታገሰም።
@bisratadugna7917
@bisratadugna7917 4 күн бұрын
እየነገረችህ አታድርቃት ቢገባህና እምነት ላይ ብታተኩር ስለ ጌታ መስክሪልኝ ነበር የምትላት
@lhaile1499
@lhaile1499 4 күн бұрын
አዳምጥ ረጋ ጸጥ በል
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 4 күн бұрын
ዝም ብለሽ ዲቃሎችሽን አሳድጊ ስለ ፓለቲካ አያገባሽም ካንቺ የበለጠ ክፉ አለ የሴት ሰይጣን::😮😮
@eliasabebe5789
@eliasabebe5789 3 күн бұрын
ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ 4 : 11 እርሱም አንዳንዶቹ ሐዋርያት፥ ሌሎቹም ነቢያት፥ ሌሎቹም ወንጌልን ሰባኪዎች፥ ሌሎቹም እረኞችና አስተማሪዎች እንዲሆኑ ሰጠ፤ 12 - 13 ሁላችን የእግዚአብሔርን ልጅ በማመንና በማወቅ ወደሚገኝ አንድነት፥ ሙሉ ሰውም ወደ መሆን፥ የክርስቶስም ሙላቱ ወደሚሆን ወደ ሙላቱ ልክ እስክንደርስ ድረስ፥ ቅዱሳን አገልግሎትን ለመሥራትና ለክርስቶስ አካል ሕንጻ ፍጹማን ይሆኑ ዘንድ።
@ephraimkebede8170
@ephraimkebede8170 4 күн бұрын
Ermias you are trying to direct her drive for good.
@purplestars029
@purplestars029 4 күн бұрын
Frist time I sow this guy, he was speaking how he changed his religion. The way he speaks was unfortunate,
@Abdul-qj7yw
@Abdul-qj7yw 4 күн бұрын
ማራማዊት ምርጥ እንስት ጀግኒት ሴት ከልብ አመሰግናለው ጉዳቸውን እና እውነታን ካንቺው ስላሰማሻቸው
@lulsegedteka828
@lulsegedteka828 3 күн бұрын
አዎ ማርያማዊት ትክክል ነው ተጠያቂዋ ቤተክርስቲያን ናት! ይህንን ነው ሁላችንም ማወቅ ያለብን! የመፍትሄው መነሻ ይህ ነው! ብሔራዊ እርቅ ስራው ሊጀመር ነው በተባለበትና ሂደቱ ይሳካ ይሆን አይሆን ተብሎ ህዝብ ምጥ በተያዘበት በዚህ ወሳኝ ወቅት እንዲህ ዓይነት ቃለ መጠይቅ መቅረቡስ ያውም ከቤተ እምነት አካል አንድምታው ምንድነው? በተሰበረ ልብ ወደ ማስተዋልና እርቅ እንምጣ ወይስ ወዴት እንሂድ? አይደለም ዛሬ በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች አየሆነ ያለውን ቀውስ ማቆም የትናንቱ የትግራይ ህዝብ ላይ የደረሰው ሰቆቃ እርቅና ንሰሃ የሚያስፈልገው እየጮኸ ያለ ደም ነው! ሁላችንም እኮ ተጠያቂዎች ሆነናል! ነቀፌታም አለብን! አይደለም እንዴ? አባታችን ፓስተር በቀለ ወ/ኪዳን ከዚህ በፊትም በስብከታቸው ይህንኑ ሃሳብ አንፀባርቀዋል፣ ሰምቼዋለሁ። ጥሩ ስሜት ስላልተሰማኝ በወቅቱ ጉዳዩ በርዕዮት ሚዲያ ቀርቦ ዝምታዬን ሰብሬአለሁ። ያርሙታል ብለን ስንጠብቅ ከጊዜያት በኋላ ይኸው ሰሞኑንም ደገሙት። እኔም በእውነት ውስጤን ስላልተመቸው ዝምታዬን እንደገና ለመስበር ተገድጃለሁ። አዝናለሁ። ማንም በዚህ ሃሳብ አይጠቀምም እኮ! ይህን ብጣሽ ጽሑፍ የምታነቡ አማኝ ወገኖች በተለይ የወንጌላውያን አብያተ ቤተክርስቲያናት መሪዎች በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅርና በየዋህነት መንፈስ ምከሯቸው። ደገሙት እኮ! መሪ እንደመሆናቸው በአማኞች አዕምሮ ላይ ስለሚያሳድረው ተፅዕኖ የመዘኑ አልመሰለኝም። ሃሳቡ ያራርቃል ይበትናል። ወንጌልን ለፖለቲካ ፕሮፓጋንዳ መጠቀም ግፍም እርም መቅበርም ነው። በእውነት ተበድሎም ቢሆን ይቅር ማለት የጌታ ፈቃድ መሆኑን ጌታ አላስተማረንም እንዴ? አርዓያ መሆን ሲገባ አስታራቂው ዋናው አባት ያዙኝ ልቀቁኝ ሊሉ አይገባም። እግዚአብሔርም ያዝንብናል። የህዝባችንንም የምህረትና የእርቅ መንገድ ያስረዝምብናል። ሰውን ማስደሰት ወይስ እግዚአብሔርን ማስደሰት ይበልጣል? መሪዎቻችንንስ ማሳሳት አይሆንም? ትናንት ነገስታት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን እጅ ጠምዝዘው ያደረሱት በደል ዛሬ ለቤተክርስቲያኒቱም ለአማኙም አልፎ ለአገር መንገላታት አሳልፎ እንደሰጠ ሁላችንም አብረን እየተንገላታንም እያየን ከዚህ ልንማርና ልንጠነቀቅ አይገባም? ይህ እግዚአብሔርን መበደል አይሆንም? በእውነት ትክክል አይደለም! እውነት የሆነውን ልንናገር፣ ልንገስፅ፣ ልንገሰፅ፣ ልንቀናና ንስሀ ልንገባ ወንጌል ያስገድደናል።
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 4 күн бұрын
PASTER BEKELE ERGNACHEWN ARAGEFU ENDE BUTI MN ABATU BLEW !
@yonaszewdu9130
@yonaszewdu9130 3 күн бұрын
What gives you the right to judge others' morals? But in Ethiopia you have what comes in your mouth.
@damtewleta6359
@damtewleta6359 3 күн бұрын
ፓ/ር በቀለ " አብይ የእኔ ፓስቴር የኢትዮጵያም ፓስቴር ነው" ይህን አስተምሮ ከየት አምጥቶ እንደተናገሩ አልገባኝም በመጽሐፍ ቅዱስ "ወደ ላይ በወጣ ጊዜ ምርኮ ማረከ ለሰዎችም ስጦታ ሰጠ "...." አንዳንዶች ሐዋርያት አንዳንዶቹ ነቢያት አንዳንዶቹም ወንጌል ሰባኪዎች ሌሎቹ ደግሞ እረኞችና አስተማሪዎች ይሁኑ ዘንድ የሰጠ እርሱ ነው" ኤፌ 4:11 መንግሥት መንግስታዊ ሥራዎችን እንጅ በእየበዓለቱ ሀይማኖት መስበኩ የተደበላለቀ አስተምሮ ይዞ ስለሚመጣ ለወደፊት እንኳን ለዚህ በዓል አደረሳችሁ ብቻ ከመንግሥት በቂ ነው ፓስቴር በቀለ አብይን ብልፅግና መደገፍ መብቱ ነው ግን እንደ አንድ የእግዝአብሔር ሰው ጦርነት የፍትህ መጓደል በአገርቱ እያዩ የሰላም አጀንዳ ጎልቶ እንድወጣ ማድረግ ሲገባቸው ለምን ከቅርብ ዘመን ወድህ አልገባንም ለሁሉም ይህ የፕሮተስታንት ወይም የሙሉ ወንጌል አቋም ሳይሆን የፓ/ር በቀለ ነው "በመገናኛው ድንኳን አገልግሎት ለመሳተፍ ከ25ዓመት ከዚያ በላይ የሆናቸው ወንዶች ይመጣሉ ዕድሜያቸው 50ዓመት ሲሞላ ግን መደበኛ አገልግሎታቸውን ይተው ዳግም ሥራ አይስሩ ::ከዚያ በኃላ ወንድሞቻቸው በመገናኛው ድንኳን ሥራቸውን በሚያከናውንበት ጊዜ ያግዟቸዋል እንጅ ራሳቸው መሥራት የለባቸውም"ዘኅ8:24-26 ፓስቴር በቀለ በወጣትነትና በጎልማሳ ዕድሜያቸው ጌታን የእግዝአብሔር ሕዝብ ላገለገሉት ሁሉ እግዝአብሔር ይባርካቸው እንደእኔ አሁን እረፍት ቢያደርጉ መልካም ነው ማራማዊት የአገር መሪ መሳደብ ከመጣበት ህብረተሰብ ጭምር ከበሻሻ ልብስ መልበስ ከመደብ መተኛት ራቆቱ ከሚሄድበት ከማይምነት ፍርፋሪ ከመብላት ከዚያም አልፎ ዘሩ ላይ ያነጣጠረ ዘመቻችን በተደጋጋሚ የሚትይዩን አቁም የአብይን ሐሳብ መጥላት መቃወም መብትሽ ነው በሻሻ ድረስ ሄዶ ማንቃሸሽ መስደብ ግን ኦሮሞ ላይ ያነጣጠረ የዘር ፍጅት ቅስቀሳ ስለሆነ አቁም ይህ ፍፁም ተቀባይነት የለውም ደጋግመሽ ወደ ኦሮሞ እያነጣጠርሽ ነው አደብ ያዥ
@tbole9539
@tbole9539 2 күн бұрын
ለመጀመሪያ ግዜትክክለኛ ነገር ተናገርሽ ብዙ ግዜ ዘረና ነበርሸ
@samuelawealom9437
@samuelawealom9437 4 күн бұрын
Emotional lady ፓለቲካውን አሳረርችው 😮
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 4 күн бұрын
KE BESHASHAM KE ZERUM BALE SLTAN NEBERE YNORALM GUDAYSHEN ABIY LAY BCHA ADRGI EMEBET 1 1 DE DMBER TALFIYALESH !
@user-op7yt
@user-op7yt 4 күн бұрын
በጥላቻና ንዴት ተሞልተዋለች specialy በኦሮሞ ሕዝብ።
@danieltadele4233
@danieltadele4233 4 күн бұрын
እዉነት ነዉ ????አይ ሰዉ እኮ. !!!!
@mhiretrobsen9305
@mhiretrobsen9305 3 күн бұрын
የአዞ እንባ!!!!!
@MesfinAlemu-rx5kz
@MesfinAlemu-rx5kz 3 күн бұрын
ሰትዬ መንፈሳዊ ህይውቷ በማስተዋል ነ 36:57 ው
@amarebadebo
@amarebadebo 3 күн бұрын
You 're WAYANE voices
@selamselam8094
@selamselam8094 4 күн бұрын
ምን ዓይነት እባብ ዉሽታም ሴት ነች ግን ይህቺ ሴት .
@agumaetana4166
@agumaetana4166 4 күн бұрын
አሁን እዉነቱን ለመናገር ከኘሮተስታንት leaders በላይ የተጨማለቀ የሌላ ሐይማኖት የለም? ከተናገራችሁ የሁሉንም ምዘናዊ አድርጋችሁ አቅርቡ። 100% ሁሉም ቤተዕምነት ተጨማልቀዋል። stop arranging preconditions for another gospel believers genocide!
@debbietesfaye5625
@debbietesfaye5625 3 күн бұрын
ኤርሚያስ ፖለቲካው አላዋጣ አለህ ደግሞ በእግዚአብሔር ሰወች ላይ ተነስተሀል
@ermiasanjulo9602
@ermiasanjulo9602 4 күн бұрын
ኤርምያስ ፕሮግራምህን እከታተላለሁ ዛሬ ከማራማዊት ጋር ያደረጋችሁት ውይይት በፕሮተስታንት እምነት ተከታዮች ላይ ጭፍጫፋ እንዲካሄድ ካላችሁ ፍላጎት የተነሳ የሚታደርጉት ወይይት ይመስለኛል ።
@ermiasb3177
@ermiasb3177 3 күн бұрын
ይሄን ሄደሕ ሐሰተኛ ፓስተርና ነብያቶችን ጠይቃቸው።የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደ ጴንጤ የታገሰው የለም ይሄ ደግሞ ዋጋ ያስከፍላቸዋል።የኢትዮጵያ ሕዝብ አውሬ ሆኖ ነው የሚመጣው ይሄን ደንቆሮ ጴንጤን ሁሉ ዋጋውን ያገኛል
@mhiretrobsen9305
@mhiretrobsen9305 3 күн бұрын
ጥላቻ እነዲህ ሲገለጥ በእውነት ቃል ተከሽኖ ሳይ እጅግ አዘንኩ ንስሐ ጊቢ የእግዚሐብሔርን ቃል ዲያቢሎስም ጠቅሷለ እንቺም አንዷ ነሽ ከሀገሬ ላይ አይንሽን እጅሽን እግርሽን ሁለመናሽንአንሺ ሴትነት እናትነት ሩሁሩነት ታጋሽነት ነው አንቺ ግን ከየት የበቀልሽ አረም ነሽ አብየ አበቹ ገና ኢትዮጵያን አይደለም አለምን የመራል ክብር ለእገዚሐብሔር ይሁን ። ስለሚዲያው ባለቤት ምንም አለለም እንጀራው ነው ፠😭😭😭😭
@Den_mic
@Den_mic 4 күн бұрын
ኤርሚ አትመጥንም ሀብታሙ ጋ ትሂድ ወረድክ
@ephraimkebede8170
@ephraimkebede8170 4 күн бұрын
May God bring healing to you maramawit.can you forgive abiy to be released from hatred.
@Shakazulu-ee9mf
@Shakazulu-ee9mf 3 күн бұрын
Bemecheresha Gin Ermiyas Be Hayimanot "" Tornet Be HIzib Lay Genocide Manesasat Azignebihalew !!!
@teferiwondemu
@teferiwondemu 4 күн бұрын
I love. Marwit
@semeregebre2835
@semeregebre2835 4 күн бұрын
ኣቶ ኣብይ ኣህመድ ጴንጤ ብቻ ሳይሆን ሙስሊሙ ኦርቶዶክስ እንዲሁም ሌሎች ኣማንያን ሁሉ ክፉ መርዝ ግቶኣቸው ሁሉም ሰይጥነዋል።
@tadessedegu1660
@tadessedegu1660 4 күн бұрын
Ermiyas...wusha neh...bebelahibet yemtichoh tera denqoro
@mesgnawabebe3071
@mesgnawabebe3071 4 күн бұрын
Don't you think Erimas is better than Habetamu. 8500 people are following him. Open your eyes. Erimias is rational and your Habtamu is Delusional.
@user-cd8yd8lh3w
@user-cd8yd8lh3w 3 күн бұрын
የኦህዴድ እና የብልጽግና ጴንጤዎች መጨረሻቹ አያምርም ብቻ አይገልጸውም ክላሲፋይ ተደርገናል ነው ያለው ቀላል ተደርገዋል
@abatefulaskelecha8857
@abatefulaskelecha8857 4 күн бұрын
መቀሌ በሻሻ አደረግን ሲባል ትርጉሙ አፈራርስናት ማለት ሳይሆን፣ irrelevant/ ፖለቲካል ጠቃሚነቷን አስቀረን ማለት ነው ወ/ሮ ማርያማዊት እባክሽ በሙያሽ ላይ አትኩሪ ጥላቻ አትዝር ጥላቻ ጥላቻን ይወልዳል ብሎም ጦርነት
@ermiasb3177
@ermiasb3177 3 күн бұрын
ለአንተ ብቻ ነው የደንቆሮው አብይ አባባል የገባሕ? የሆንክ ሙትቻ ካድሬ
@Shakazulu-ee9mf
@Shakazulu-ee9mf 3 күн бұрын
Manim Maninim Mechefchef Aychilim Geta Kalfekede Beker !!! Gin Demo Ye Egziabihern Hizib Lemechefchef Siked Demo Mechefchefm Ale !!! Hul Gize YeAmlak Teketay Ayigedelim !!!!!!! Y e ASTER Metsehaf Anbibi """"" Aster Miraf 9Kutir 1 Jemiro Anbibu"""""""
@user-ne7pn7ph3l
@user-ne7pn7ph3l 4 күн бұрын
ይቺ የአብይ ቀንደኛ ጠላት
@hankookee9590
@hankookee9590 4 күн бұрын
Enatnete yesetan kurach, sela pente mewuret moral yelachewm fesam ula be keteta Abiy Ahimad sedebetu enji pente aydelem okay??😊
@YetinayetTadesse
@YetinayetTadesse 4 күн бұрын
አንቺን ያሳየኛል ብዬ አምናለሁ በቅርብ
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 3 күн бұрын
Ye ethiopia arawit hezboch kezemene woyane wede zemene weyne weyne uuuuuu ere uuuuuu aderesachew seytanoch
@tube-zv8gv
@tube-zv8gv 3 күн бұрын
አስተዉል አርሚያስ እነኝህ የምታብጠለጥሉአቸዉ መሪዎች የብዙ ሚሊየኖች አማኞች መሪዎች ናቸዉ
@debbietesfaye5625
@debbietesfaye5625 3 күн бұрын
የደብረፅዬን ሴክሬተሪይ ነሽ እንዴ
@gezegeta923
@gezegeta923 4 күн бұрын
ኤርሚያስ የዶክተር ፍስ ህን ፕሮግራም የባለፈውን ከመስራት ህ በፊት ጥሪ ብታቀርብ ጥሩ ነበር ፥፥ ሰው ከተነኮስክ፣ከዘለፍክ በሗላ ና ብትለው ይከብዳል፥፥ ካንዳንዴ መረጃም ቢኖርህ የመረጃው ባለቤት አናግረህ ቢሆን ጠብ ያለሽ በዳቦ አይሆንም ነበር፥፥ ለወደፊቱ፥፥
@MatiDawro
@MatiDawro 4 күн бұрын
ፍርድ ቤት ይገትረዋል
@hiwottsegaye2754
@hiwottsegaye2754 4 күн бұрын
ክርስቶስ የጥላቻ መርዝ አይሞላም ። ከወንጌል ማዶ ነው የቆምሽው።
@sabagebru6850
@sabagebru6850 4 күн бұрын
ለ ካድሬው ፓስተርሽ ንገሪው እሱ የጥላቻ መርዙን በ ኢንተርቢው እየተፋ ነው ለሱ ነው መልስ እየስጠች ያለችው አንቺ ካድሬ ስለሆንሽ አመመሽ ይሔ ተኩላ ጌታን ፍፅሞ አያውቀውም አውሬውን እንጂ 👺❌
@lindat9231
@lindat9231 4 күн бұрын
አንቺ ከ genocidal ከሆነ መንግስት ጎን ቆመሽ በምን ሞራልሽ ነው ማራማዊትን ስለወንጌል ልትተቺ የመጣሽው ማፈሪያ እናተ ገጀራ አቀባዮች ናቹ ለሁሉም ጊዜ አለው የፍርድ ቀን ቅርብ ነው
@mogatihlina
@mogatihlina 3 күн бұрын
Sabagebru bado chinklat. Yetfrwa godf ataklim ere metsafsh shame new
@ermiasb3177
@ermiasb3177 3 күн бұрын
አንቺ ደንቆሮ ጴንጤ ምነው ይሄ ደነዝነትሽን ይዘሽ አርፈሽ አትቀመጪም።የሆንሽ ማፈሪያ
@habteolana1631
@habteolana1631 4 күн бұрын
ወንድሜ ሊደር ሽፒ ምናምን ብሎነገር የለም በፕሮስታቱ ላይነው የተናሳችሁት ጭፍጨፋ ካለም ዝግጁነን
@ermiasb3177
@ermiasb3177 3 күн бұрын
አይዞሕ አይቀርልሕም በእናንተ ሰበብ ስንቱ ተጨፍጭፏል።
@oromtichaoromia1265
@oromtichaoromia1265 4 күн бұрын
Ayii ye ancient sintinow lij anchi sintinow gabezow meta endeh 😂
@mulugetayohannes5340
@mulugetayohannes5340 2 күн бұрын
Tekatelu beke anbesa naw hule ewenetun naw kuch yemeyaderegew min tehonu fendu🤣🤣🤣🤣🤣😜😜😜😜
@danielzeleke5635
@danielzeleke5635 3 күн бұрын
መቅሰፍት ትያለሽ ዘር ውስጥ ገብተሽ እኔ ምንም አልልሽም
@yosefmohamed902
@yosefmohamed902 3 күн бұрын
ኤርሚያስ ከዚች ሴትዮ ጋር አትግባቡም እኮ እሳ ዘረኛ ነች እኮ
@danielzeleke5635
@danielzeleke5635 3 күн бұрын
. ጃዝባ ነች እንዴ የሚሸመው የሚያወረዳው እርሱ ነው ወግዷል ለምን አስፈላጊ የገባ ሽበት ብሔር ሄደች አልቅሽ
@workenehregasa6983
@workenehregasa6983 3 күн бұрын
አርዕምያስ ምን እንደምልህ አጣው የ እግዚአብሔር ቃል ለራሰዋ ለጥላቻ አላማ ስታውል ምህረት ይብዛላት ሶርርይ
@user-um9pr5kg6e
@user-um9pr5kg6e 2 күн бұрын
ጨቃኝ መንግስት ተቀምጦ ሌቦች ፓስተሮች ተገለጡ::
@sabagebru6850
@sabagebru6850 4 күн бұрын
ከካድሬ ምንም አይጠበቅም የካድሬ ስራ ነው የስራው ይሔ አስመሳይ ውሽታም 🤑🤑🤑
@hiwottsegaye2754
@hiwottsegaye2754 4 күн бұрын
ይቺ በጥላቻ የታወረች ሴት ናት። ግን ደግሞ ለጥላቻዋ ማጠናከሪያ ወንጌልን መጥቀሷ ይገርማል። መርዝ እኮ ነው የምትተፋው።
@sabagebru6850
@sabagebru6850 4 күн бұрын
ዝም በይ በጭፍን ጥላቻ የታወራችሁትስ እናንተ ማርያማዊት እማ መዳኒታችሁ ናት ድርዎውንም እናንተ እውነት ሲነገራቹ ያማቹሐል ዲያብሎሶች 👺🤑👎
@lindat9231
@lindat9231 4 күн бұрын
ሴጣን የማሪማዊት ድምፅ ሲሰማ ይርበደበዳል በደንብ ተከታተያት she has a program on KZbin called horizon media እባክሽ ተከታተያት ይወጣልሻል
@yonaszewdu9130
@yonaszewdu9130 4 күн бұрын
She's always spouting the truth, but why is the truth always so damn difficult to stomach and acknowledge?
@ermiasb3177
@ermiasb3177 3 күн бұрын
የሆንሽ ደንቆሮ ማሪያማዊት ከወንጌል ወንጌሉን ከፖለቲካ ፖለቲካውን አሳምራ የምታውቅና የገባት ናት።እንደ አንቺ አይነቱ ደንቆሮ ጴንጤ በጭፍን እንደ ከብት ትነኝያለሽ።
@YetinayetTadesse
@YetinayetTadesse 4 күн бұрын
ማሪያዊት አትሳሳቺ ዓቢይ ትግራይን አማራን ኦሮሞን አላስጨፈጨፈም። ወደኃላ ሄደሽ ሕዋትን ፋኖንም ኦላንም ተመልከቺ
@ephraimkebede8170
@ephraimkebede8170 4 күн бұрын
She is full of hatred,and virses are mis cougted
@lindat9231
@lindat9231 4 күн бұрын
ወያኔ ከሚጠየቅበት አንድ እነዚን የደርግ ወታደር ካድሬዎች paster ነን እያሉ ቀየይዋን ያየ እንዲጫወቱብ ያደረገው ወያኔ ነው ቀለድብን
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 3 күн бұрын
Deg aderege.denkoro denkurekur mehayem. Ye woyanen tos wesed.
@tadessedegu1660
@tadessedegu1660 4 күн бұрын
tera denqoro shermuta nesh. balge tesadabi GD
@leulgebremariam3379
@leulgebremariam3379 4 күн бұрын
Woderasih gelbteh anbibew
@bayissadidi9394
@bayissadidi9394 4 күн бұрын
ይችን ሹሼ ጵንፈኛ ስትመፃደቅ ስሟት ! እርሷን ብሎ ሞጥማጣና ዘሬኛ ሰባኪ ! !
@lindat9231
@lindat9231 4 күн бұрын
አንተ የሙርከኛ ልጅ ሴት ልጅ ከሴት ተወልደህ ሴት ትሳደባለህ ለነገሩ ማንነትህ ለማወቅ በፃፍከው ግልፅ ነው እረፍ
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 4 күн бұрын
አብይ አብይ ብላ ልትሞት ነው ይቺ የሴጣን ቁራጭ::
@MikiyasMitiku-ew2ul
@MikiyasMitiku-ew2ul 4 күн бұрын
በጣም የምትቀፍ የእናትነት የእህትን የሴትነት ወግና ትህትና የሌላት የሴይጣን ቁራጭ አንድ ሚሉዮን ትግራይ በፕሮፖጋንዳ ጬኸት ያስጨፈጨፈች አረመኔ ናት
@debbietesfaye5625
@debbietesfaye5625 3 күн бұрын
አንቺ ትግራይ ስለሆንሽ ነው
@junefirst500
@junefirst500 3 күн бұрын
ኤርምያስ፡ 100%፡ አስረግጬ፡ ስነግርህ፡ የአዲስ፡ ኪዳንን፡ ት/ት፡ ይዤ፡ ነው! ሴትየዋ፡ የዘር፡ ጉዳይ፡ አሸንፏት፡ ህውሓት፡ ስለወደቀ፡ የክርስቶስን፡ ት/ት፡ ቃሉን፡ ክዳ፡ ጂኒ፡ ያዛት!
@temesegeneengeda7955
@temesegeneengeda7955 3 күн бұрын
ለማርያማዊት ማስተካከያ ሌብል የተደረገው ብሄር ላለፉት ሰላሳ ዐመታት አማራ ብቻ ነው ለዚያውም መዋቅራዊ በሆነ መንገድ አንቺም ቢሆን ጭንብልሽን አውልቃ።
@debbietesfaye5625
@debbietesfaye5625 3 күн бұрын
አንቺ የትግራይ ካድሬ
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 4 күн бұрын
If you blame Abiy for mixing politics and religion you have to blame yourself also for playing politics and ethnic affiliation Lady !!! You can not trick the All knowing God with your trivial Earthly garbage
@seifumekuria6207
@seifumekuria6207 3 күн бұрын
ለካ እኚህ ሰው ናቸው የሰሚኑን ጦርነት "ፍትሐዊ" ነው ያሉት! ከዚህ በፊት እሳቸው "ፍትሐዊ" ጦርነት ነው ብለው የተናገሩትን ፓስተር ቶሎሳ ጉዲና የተናገሩ መስሎኝ ነበር። ፓስተር ቶሎሳ ጉዲናን ይቅርታ እጠይቃለሁ።
አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ይሳካላቸው ይሆን?
1:01:08
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 16 М.
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 85 МЛН
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 85 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 33 МЛН
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 53 МЛН
Top U.S. & World Headlines - June 24, 2024
11:45
Democracy Now!
Рет қаралды 198 М.
አክሊሉ ኢትዬጵያ ምን አለ? Aklilu Ethiopia
36:53
Qalbeqal Podcast
Рет қаралды 4,8 М.
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 85 МЛН