የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ነገስት ቀዳማዊ | ትምህርት 2| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

  Рет қаралды 10,969

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

Күн бұрын

ሰላምንና ብልጽግናን ለማግኘት ሰሎሞን መዋጋት አልነበረበትም። እንዲሁ ተሰጥተውት ነበር። ሰሎሞን አመራሩን የጀመረው በጥሩ ሁኔታ ነበር። በእግዚአብሔር ላይ ያለውን መደገፍ በማሳየት፥ የእግዚአብሔርን ሕዝብ ለመምራት ይችል ዘንድ ጥበብን ለመነ። እግዚአብሔርም ሰሎሞንን በምድር ላይ ከኖሩ ሕዝቦች ሁሉ የላቀ ጠቢብ ሰው አደረገው። ይህ ጥበቡ በመጽሐፈ ምሳሌ ውስጥ ተንጸባርቋል። የሰሎሞን ጥበብ ግን በመንፈሳዊ ሕይወቱ የበሰለ ሰው አላደረገውም። እንደ ዳዊት፥ እግዚአብሔርን በሙሉ ልቡ ማገልገል አልቻለም።
በተጨማሪ እዚህ በተከታታይ ትምህርት ላይ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት
- https: //www.operationezra.com
• www.operationezra.com ...
• www.operationezra.com ...
© Operation Ezra Bible College

Пікірлер: 44
@4familytube532
@4familytube532 3 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ለምልምልን
@hopeofglory1600
@hopeofglory1600 2 жыл бұрын
God bless you and thank you pastor
@MishamoBekele-lb1gv
@MishamoBekele-lb1gv Ай бұрын
yes ልክ yes ልክ እንዴተ እንዲሁም ስለ ወንድሜ እንድፀል ፀጋውን የብዛልኝ።።
@senafile
@senafile 11 ай бұрын
May God Bless You Pastor!
@yoditdamte5864
@yoditdamte5864 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ እጅግ በጣም ተጠቅሜያለሁ
@salameskyas3437
@salameskyas3437 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንንን አቤቱ ቀሪ ዘመኔ በቤት ይልቅ ፓስተርዬ ዘመንክ ይለምልም
@tigistdenke6589
@tigistdenke6589 3 жыл бұрын
Amennnnnnn blessed father 🙏🙏
@wondyDan-if9sv
@wondyDan-if9sv 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከዉ
@hanamamo6648
@hanamamo6648 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እና ፓስተር አስፋው መልካም አባት የእግዚአብሔር ሰው የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛሎት
@amanueldemisse
@amanueldemisse 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ መጋቢ አስፋው አመሰግናለሁ ስለትምህርትህ
@kidist56
@kidist56 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር መገኘት ሁላችንም ይንካ። ተባረክ ወንድማችን።
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 3 жыл бұрын
አሜን የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን አንተ መልካም አባት ነህ ከመልካምነትህ ከምህረትህ ብዛት ፀጋህ ደግፎን ቆመናልና እናመሰግንሃለን የቃልህን መረዳት የምትሰጠን አስተማሪያችን መንፈስ ቅዱስ ሆይ እንወድሃለን እናከብርሃለን ስለ ባሪያህ እናመሰግንሃለን ህይወቱን ቤተሰቡን አገልግሎቱን ዘመኑን በስም ባርክ ፀጋህ ይደግፈው አምላካችን ሆይ ምድራችንን ህዝባችንን ሁሉ ዘወትር በፊትህ እናቀርባለን በልጅህ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ፀሎታችንን በፊትህ ይሰማ ።
@MishamoBekele-lb1gv
@MishamoBekele-lb1gv Ай бұрын
እግዚአብሔር የነቀቃን አሜን
@jemo5716
@jemo5716 3 жыл бұрын
ብርክ በልልኝ ፓሥተር ።በጣም ተባረክ ይሕ የተናፈቀ ትምሕርት ነዉ።ማለቴ ዉሥጥ ይሠርፃል።God Bless .
@romagebremariam239
@romagebremariam239 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋው ያብዛልህ ይጨምርልህ ፖስተርዬ ባንተ ትምህርት ተባርኬ ተፈውሸ ነው ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን
@zematube8985
@zematube8985 3 жыл бұрын
Pastorye le Yoni bemetselyeh betam betam betam des blognale.endezih senetesaser Geta yewedewale. Peter Mardig yetebalem astemari ale lerivival eyastemare sewochen eyazegaje new entselylet
@nardosaemiro1476
@nardosaemiro1476 3 жыл бұрын
pasterye zemenhn yalemelemew beysus sim .selante getan betam amesgenalehugn bezu neger eytemarkugn new .
@ameloshilo7756
@ameloshilo7756 3 жыл бұрын
AMEN AMEN thank you paster God bless you and more and more 🙏🙏🙏
@millii1
@millii1 2 жыл бұрын
አሜን!!!!
@wongeiayoha5439
@wongeiayoha5439 3 жыл бұрын
ፓስቴረ እግዝአብሔረ ይበረክህ ይጠብቅህም እግዝአብሔረ ፈቱን የብረልህ ይረረልህም እግዝአብሄረ ፈቱን ወዴ አንቴ የንሰ ስላሙን ይስጥህ ጌታ እዬሱስ ክረሰቶስ ፀጋውን የብዘልህ
@tesfaweldemedhin7601
@tesfaweldemedhin7601 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️እናመሰግናለን በኢየሱስ ክርስቶስ ሰም ተባረክልን ፓሰተርዬ
@senaitsolomon2737
@senaitsolomon2737 3 жыл бұрын
Hallelujah the Sprite of the Lord restore us again, fill us with your wisdom We love pastor tebarklen.
@redietsertso527
@redietsertso527 Жыл бұрын
ተባረክ
@emyjesus9775
@emyjesus9775 3 жыл бұрын
pastorye zemenih yibarek
@wongeiayoha5439
@wongeiayoha5439 3 жыл бұрын
ሰለም ለአንቴ ይሁን ፓስቴረ አስፈው ክብረ ምስጋና አምልኮ ወደሴ እዬረደን እየስታመረን የለ የእግዝአብሄረ መንፈስ ቅዱስ ይሁን እውነት ነው እኔ የልሁት ቤሩት ልበኖስ ነው ሰለሞን ለቤተ መቅደስ እንጨቱን የወሰደውን ቦታንና ዝግበውንም አይቼለሁ ልክ በፎቶ እንደሰየው ነው በጠም ምየምረና ረጀጂም እደሜ የለቻው ነው ረሱን የለ ምስክረ የምይቶው ጌታ ይመስጌን
@sabameasha313
@sabameasha313 3 жыл бұрын
GETA yebarkeh Pastor
@selambilenal7752
@selambilenal7752 3 жыл бұрын
AMEN, PRECIOUS LORD JESUS CHRIST.
@TinaTina-oz4cb
@TinaTina-oz4cb 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ ፓስተር
@tetemkebrahne7025
@tetemkebrahne7025 2 жыл бұрын
amen
@tarikafokado3138
@tarikafokado3138 3 жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር
@praise2157
@praise2157 3 жыл бұрын
Amen hallelujah hallelujah amen hallelujah and hallelujah hallelujah amen hallelujah hallelujah amen hallelujah bless you more Pastor 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@lyonnaise6395
@lyonnaise6395 3 жыл бұрын
መቼም የሚገርም እኮ በአንተ ላይ ያለው መንፈስ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህን ትምህርት ከፍቼ እየሰምሁ በጣም እየተደነቅሁኝ ልክ ስትጨርስ ፀሎት ስትጀምር በዕውነት ነው ይምለው ይእግዚአብሄር መንፈስ እንዴት እንደመጣ በኔ ላይ በጣም በለቅሶ በሳቅ እያበረታታኝ እና በዚህ ሰሞን በህብረትም ሆነ በግል የምንጮህበትን ጉዳይ የሚያውቅ ይመስል በጣም በመደጋገም መነሳት ድካም እንዲለቅ በምንኖርበት ሀገር በሀይል እንዲገለጥ ... ብቻ ምን ልበልህ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ አሁንም ለብዙዎች በረከት ያድርግህ ምን እላለሁ . የትምህርቱ ትንታኔ ከልብህ እንዳይጠፋ አድርገህ በብዙ መግለጫ ስለምታስተምር መቼም እይጠፋም
@lionellmessi5608
@lionellmessi5608 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይብዛልህ ።ውስጤ የእግዚአብሔርን ቃል ጥናት ነው ያቀጣጠልከው
@edenwoldai972
@edenwoldai972 3 жыл бұрын
ጎይታ ይባርኽካ ዘመንካ ዘርእኻን ይባረኽ ፓስተርየ በትምህርትህን ተባሪካለሁ።
@astertadese4489
@astertadese4489 3 жыл бұрын
ታበርኪ ፓስታር ታበርከናል
@yergalemtereda938
@yergalemtereda938 3 жыл бұрын
Amen Amen!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@user-zm3tf4zy7q
@user-zm3tf4zy7q 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@jesusislord6526
@jesusislord6526 3 жыл бұрын
Amennnn
@hanamamo6648
@hanamamo6648 3 жыл бұрын
ጥያቄ አስተሮ ማርያም የምባል ከፋስካ በፍት የምከበር በአል አለ እሱ ማለት አስተሮት የምትባለው ጣኦት ናት? እንዴ?
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 3 жыл бұрын
selam hana አስተሮ ማርያም ... ቃሉን ሰዎች ሲናገሩት ሰምቻለሁ። አስታሮት ከሚለው የጣኦት አምልኮ ጋር በቃል ብቻ ተዛምዶ ወይም በታሪክ ተዛምዶ ይኑረው በዚያ ዙሪያ ምንም አላውቅም። ግምቴ ግን የቃላት መወራረስ ይመስለኛል። ሆኖም ግን አዲስ መረጃ ሲኖረኝ እጽፍልሻለሁ። ተባረኪ
@hanamamo6648
@hanamamo6648 3 жыл бұрын
@@asfawBekelepastor የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይብዛሎት አባቴ የእኔ ሰው ፓስተር አስፋው እሽ በጣም አመሰግናለሁ በእግዚአብሔር ስም
@getachewhabtemariam8891
@getachewhabtemariam8891 Жыл бұрын
ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ
@raheltsehaye1852
@raheltsehaye1852 3 жыл бұрын
Geta yebarkeh Pastor
@mihreteabbeyene3973
@mihreteabbeyene3973 3 жыл бұрын
Pastor egziabher ybarkh
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 16 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 134 МЛН
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 32 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 120 МЛН
ሰባ (70 ) ሱባዔ ተቀጥሮአል / ታውጇል
47:32
Pastor Solomon Nigussie Amharic Bible Sermons ወንጌል
Рет қаралды 383
Live interview with evangelist Teklu |  ፓስተር አስፋው በቀለ
2:27:56
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 16 МЛН