No video

የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ነገስት ቀዳማዊ | ትምህርት 3| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

  Рет қаралды 12,297

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

3 жыл бұрын

ከሰለሞን በኋላ እስራኤል እንደ ድሮ አልሆነችም። እስራኤል ለሁለት ተከፈለች፤ የሰሜኑ ክፍል ሰማርያን ዋና መዲና አድርጎ የራሱን መንግስት መሰረተ። የደቡቡ ክፍል ደግሞ ይሁዳና ቢንያምን ይዞ ኢየሩሳሌም ን መዲናው ሆነች። እርስ በርስ ጦርነትና ደም መፋሰስ ለብዙ ዘመን ሆነ። እግዚአብሔር ደምና ጣኦት ምድሪቱን ሲያረክስ ሰሜኑን ለአሶር ደቡቡን ለባቢሎን ባርነት አሳልፎ ሰጣቸው።
በተጨማሪ እዚህ በተከታታይ ትምህርት ላይ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት
- https: //www.operationezra.com
• www.operationezra.com ...
• www.operationezra.com ...
© Operation Ezra Bible College

Пікірлер: 46
@maregndegene1842
@maregndegene1842 2 жыл бұрын
ተባረክ እድሜህ ይርዘም
@kedestbekele3476
@kedestbekele3476 2 жыл бұрын
Thank you Pastor.
@yoditdamte5864
@yoditdamte5864 2 жыл бұрын
እግዛአብሔር ይባርክህ ተጠቅሚያለሁ
@natnaeladugna4065
@natnaeladugna4065 4 ай бұрын
God bless you!!
@sabameasha313
@sabameasha313 3 жыл бұрын
GETA yebarkesh
@natyseyoum4865
@natyseyoum4865 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!🙌🙌 ቁጭ ብዬ ደብተርና ብዕር ይዤ እያጠናሁ ነው።
@getachewhabtemariam8891
@getachewhabtemariam8891 Жыл бұрын
ፓስተር ተባረክ
@lemlemtemesgen3517
@lemlemtemesgen3517 3 жыл бұрын
Egziabher mastewalnna tbebn yabzalk kekfu hulu ysewrk
@abrahambereket3067
@abrahambereket3067 3 жыл бұрын
Amen
@girmamirkana8288
@girmamirkana8288 Жыл бұрын
God Bless You
@yoditdamte5864
@yoditdamte5864 2 жыл бұрын
በእውነት መልካም ሰው ነህ በእዚህ ዘመን ትውልድን ለማስተማር መትጋት ተባረክ በብዙ ፓስተርዬ
@abebemarkos4099
@abebemarkos4099 2 жыл бұрын
ፓስተር የእግዚአብሔር ሰው እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርኮት ።
@user-ok7ht6ph1d
@user-ok7ht6ph1d 11 ай бұрын
ተባርክ ድንቅ መልክት ነው❤❤❤❤
@mastewalmathewos1829
@mastewalmathewos1829 3 жыл бұрын
paster zewotir tmhrithin begugut nw mtebkew .. tebarek ..fetar rejim edime ysitih
@romagebremariam239
@romagebremariam239 3 жыл бұрын
ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን እማጠገብ ትምህርት ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክህ እንዳተ ይብዙ ፖስተርዬ
@abrahambereket3067
@abrahambereket3067 3 жыл бұрын
Wawww yegrmal
@tesfaweldemedhin7601
@tesfaweldemedhin7601 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በኢየሱስ ክርስቶስ ሰም ተባረክልን❤❤❤
@amanueldemisse
@amanueldemisse 8 ай бұрын
መጋቢ አስፋው በቀለ እግዚአብሔር ይባርክ
@hanamamo6648
@hanamamo6648 3 жыл бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይብዛላችሁ ቅዱሳን እና ፓስተር አስፋው የእግዚአብሔር ሰው እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርኮት ።
@salameskyas3437
@salameskyas3437 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንንን ክብር ለጌታ ላቃሉ ባለቤት ይሁንልት
@gmalmu650
@gmalmu650 3 жыл бұрын
Zemnhe yebarklgne
@edenwoldai972
@edenwoldai972 3 жыл бұрын
የሚደነቅ የእግዚአብሔር ቃል
@luladayalamrewe8787
@luladayalamrewe8787 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን
@hanamamo6648
@hanamamo6648 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰው ፓስተር አስፋው እንደ እርሶ አይነት ብቻ እውነተኛ አባቾና እውነተኛ መልካም እረኛ እውነተኛ አስተማሪ ያብዛልን ቅዱስ እግዚአብሔር አምላካችን እኔስ በዚህ ትምህርት በጣም በጣም እየተባረኩኝ እየተማርኩኝ ነው አርብ እሮብን በጉጉት ነው የሚጠብቀው!!! አባቴ እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርኮት ።
@SeMhar---ASM
@SeMhar---ASM 3 жыл бұрын
ውዱ pastor በሰማያዊ በረከት በብዙ ተባረክልን 💐♥️💐
@salameskyas3437
@salameskyas3437 3 жыл бұрын
ተባረክ ታስተርዬ ዘመንክ ይለምልም
@user-zq4jl1gb1e
@user-zq4jl1gb1e 3 жыл бұрын
ዘመንህ ብሩክ እና የከበረ ይሁንልህ አገልግሎት ይባረክ ፍፃሜክ ይመር አሜን!!!!
@mesfimarkostube1184
@mesfimarkostube1184 3 жыл бұрын
God bless u abundantly pastor
@jesusislord6526
@jesusislord6526 3 жыл бұрын
tebarek Ye E/r sew
@user-zm3tf4zy7q
@user-zm3tf4zy7q 3 жыл бұрын
እግዚአብሔረ ይባርኮ
@senaitsolomon2737
@senaitsolomon2737 3 жыл бұрын
Thank you pastor for your efforts
@ruthmengeste8682
@ruthmengeste8682 3 жыл бұрын
God bless you pastor Asfaw
@hanamamo6648
@hanamamo6648 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነን
@bbhuhh5737
@bbhuhh5737 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ፓሰተርዬ🙌🙌❤❤❤
@chotalama8924
@chotalama8924 3 жыл бұрын
ፓስተር ተባርክክክ
@user-tz7bg8ot2u
@user-tz7bg8ot2u 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ 😂😂❤
@getahunlintiso1808
@getahunlintiso1808 3 жыл бұрын
God bless you again and again pastor
@abrahambereket3067
@abrahambereket3067 3 жыл бұрын
Amen
@abrahambereket3067
@abrahambereket3067 3 жыл бұрын
Amennn
@abrahambereket3067
@abrahambereket3067 3 жыл бұрын
Yes
@abrahambereket3067
@abrahambereket3067 3 жыл бұрын
Bwent amlke egazyhbher yebrhakk dess yelgnal temhert
@abrahambereket3067
@abrahambereket3067 3 жыл бұрын
Xelyelgn
@frezwdnegash
@frezwdnegash 3 жыл бұрын
ሰላም ፖስተር
@jemo5716
@jemo5716 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሠዉ በአሑሑኑ ሠአት የት ይገኛል ? ለካ አለ ።ፓሥተርየ ተባረክልነ አለዉ እግዚአብሔር ሠዉ።ተባረክ ምን ይባላል።።።(ገነት ከ Stockholm
@selamawitsolomon2492
@selamawitsolomon2492 3 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ፓስተር እንዴት እየተባረኩ እንዳለሁ እኔ ነኝ የማውቀው ስለሁሉም በጣም አመሰግናለሁ
@tarikutesfaye8300
@tarikutesfaye8300 3 жыл бұрын
God bless you.
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 27 МЛН
አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር
1:45:11
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 47 М.
የአህመድ ሙሐመድ ያሁኑ #ገብረስላሴ የክርስትና ጉዞ!
32:11
Ahmed Mohammed ያሁኑ ገብረ ሥላሴ
Рет қаралды 119 М.