No video

የብሉይ ዳሰሳ | ሰንበትና ቶራ| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

  Рет қаралды 16,306

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

3 жыл бұрын

በአዲስ ኪዳን ህግን መጠበቅ ይገባናልን? በተለይ ሰንበትን መጠበቅ ይገባናልን? ለምን?

Пікірлер: 71
@f.t6163
@f.t6163 3 жыл бұрын
የምታገለግለው የዘለዐለም አምላክ ፀጋውን የብዛልህ
@elsagoitom9056
@elsagoitom9056 3 жыл бұрын
God bless you beloved Brother and i know you Love Eritreans please pray for Eritrea 🇪🇷
@tamirudejene3725
@tamirudejene3725 7 ай бұрын
" ዋው መምህር አስፋው በቀለ በትምህርታቸው በሚያሳዩት ጥልቅ የእውቀት፣ የጥበብ እና የማያወላውል ትጋት ሁሌም ይገርመኛል፣ ግንዛቤውም ሆነ አስተምህሮው ሳይነካው ከመለኮታዊ ምንጭ ጋር የተገናኘ መሆኑ ግልፅ ነው። ልቤን እና ማስተዋልን ከፍ አደርገዋለሁ። ይህንን እውቀት ለእኛ ለማካፈል ያለው ቁርጠኝነት አስደናቂ ነው፣ እና በህይወቴ ላደረገው ተጽእኖ ለዘላለም አመስጋኝ ነኝ። መምህር አስፋው በቀለ፣ ለሚያስደንቅ ትምህርትህ አመሰግናለሁ!" “ ‘እግዚአብሔር (ያህዌ) ይባርክህ፤ይጠብቅህም፤ እግዚአብሔር (ያህዌ) ፊቱን ያብራልህ፤ ይራራልህም፤ እግዚአብሔር (ያህዌ) ፊቱን ይመልስልህ፤ ሰላሙንም ይስጥህ።’
@romagebremariam239
@romagebremariam239 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክህ ፖስተርዬ ባአንተ በብዙ ተጠቀምኩ አገልገሎትህ ዘርህን ይባረክ
@degefuililogifatodegefuili8823
@degefuililogifatodegefuili8823 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@derartutola2579
@derartutola2579 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለወንድሜ በብዙ እየተጠቀምኩነው በብዙ እየተጠቀመበት ነው ሀሌሉያ።
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 3 жыл бұрын
አሜን ሀሌሉያ የዘላለም እረፍታችን እየሱስ ከርስቶስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ክብርና ምስጋና ለስም ይሁን የእዳ ፅህፈታችንን በቅዱስ ደምህ ደመሰስክልን አፀደከን የዘላለም ህይወትን ሰጠህን ልጆችህ አደረከን እናመሰግንሃለን ቅዱስ አባት ሆይ እንወድሃለን እናከብርሃለን ለዘላለም እናመልክሃለን ፓስተርዬ አብዝቶ ይባርክህ መንፈስ ቅዱስ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክልን።
@elennewatuhailu3448
@elennewatuhailu3448 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ጌታ እውቀትህ ያስፋው ኣንተን የሰጠን ኣባትም ክብር እሱ ብቻ ይውሰደው ከፍ ከፍ ይበል። ግሩም ኣስተምሮ። ተከታታይህ ከኖርወይ
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema Жыл бұрын
ስለ አስተምሮትህ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በብዙ ተጠቅሚያለሁ ተምሪአለሁ ዘመንህ ይለምልም ።
@helenberhe6844
@helenberhe6844 3 жыл бұрын
በብዙ ተባረክ ፓስተር !!!
@derartutola2579
@derartutola2579 3 жыл бұрын
አሜን የማይጠገብ ትምህርት።
@betttim1826
@betttim1826 3 жыл бұрын
Geta yibarkeh yetewededeh pastor Assfaw. Enamesegnaln sele mitakafeln ye Geta KAL
@gezahgn75
@gezahgn75 2 жыл бұрын
በአገልግሎትህ በብዙ እየተጠቀምኩ ነው ከልብ አመሰግናለሁ ስለአንተም ጌታ እባርካለሁ።
@mimobiru7645
@mimobiru7645 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይለምልም ፓስተርዬ። 👏👏
@dagmawitwakeyo3181
@dagmawitwakeyo3181 Жыл бұрын
አሜን
@bisratfeshay9533
@bisratfeshay9533 Жыл бұрын
ተባረክ ጌታ የሱስ ይባርክህ
@user-it9cl4bd1m
@user-it9cl4bd1m Жыл бұрын
ዘመን ይባርክ ፀጋ ይብዛልህ📖📖📖💯💯💯
@masetewalyenuren4078
@masetewalyenuren4078 3 жыл бұрын
Bebzu tebarek yabzalih
@tsegaghebremariam8076
@tsegaghebremariam8076 3 жыл бұрын
Geta ybarkh paster
@user-jv5wi8zl5d
@user-jv5wi8zl5d 7 ай бұрын
God bless u
@raheltsehaye1852
@raheltsehaye1852 3 жыл бұрын
Geta yebarkeh Pastor
@yergalemtereda938
@yergalemtereda938 3 жыл бұрын
አሜን እረፍቴ ኢየሱስ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@ethiopiaijeta6671
@ethiopiaijeta6671 2 жыл бұрын
amennn amennn
@selamgrace2968
@selamgrace2968 Жыл бұрын
Bless you pastor am learning from 0
@henock6
@henock6 2 жыл бұрын
Gooooood teaching
@alem.t327
@alem.t327 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ! አሁንም የማያልቅ የቃሉ ምንጭ ይፍለቀለቅልህ 🙏 ተባረክልን ፓስተር
@rgathabte4857
@rgathabte4857 2 жыл бұрын
Goyta eyusu ybaraka zemnka klu ybarek sleti klu abaka zkemeto goyta SMU ybarek
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 2 жыл бұрын
yikinely Rgat
@selamyesu2113
@selamyesu2113 2 жыл бұрын
God bless you 👍🙏
@aderajewabebe120
@aderajewabebe120 3 жыл бұрын
1ዮሐ፤ 2፡3-5 ትእዛዛቱንም ብንጠብቅ በዚህ እንዳወቅነው እናውቃለን፡፡ 4፤ አውቄዋለሁ የሚል ትእዛዛቱንም የማይጠብቅ ውሸተኛ ነው እውነትም በእርሱ ውስጥ የለም፡፡ 5፤ ቃሉን ግን የሚጠብቅ ሁሉ በእርሱ የእግዚአብሔር ፍቅር በእውነት ተፈጽሞአል፡፡ በእርሱ እንዳለን በዚህ እናውቃለን፡፡
@dagmawitwakeyo3181
@dagmawitwakeyo3181 Жыл бұрын
ሀሌሉያ
@HirutYirdaw
@HirutYirdaw Ай бұрын
❤❤❤
@aderajewabebe120
@aderajewabebe120 3 жыл бұрын
1ሐዮ፤ 2፡ 3-4
@etsubdinkezerfu7585
@etsubdinkezerfu7585 3 жыл бұрын
Wow wow
@yonikebede7439
@yonikebede7439 3 жыл бұрын
Asula perfecto
@aleesauae6668
@aleesauae6668 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@rahelyohannes2563
@rahelyohannes2563 3 жыл бұрын
You are amazing teacher! God bless us to have teachers like you that who are well understand the word of God and pass it to others! God bless you more and more as much as you gave! I was having so much questions around this subject but now I got clarity from your teaching!
@mihretuemanuel6705
@mihretuemanuel6705 2 жыл бұрын
አሜንንንንን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ተባርክ
@lopisobelayneh.2291
@lopisobelayneh.2291 3 жыл бұрын
አሜን የእኔ ጥያቄ በአባታችን ፓስተር አስፋው በቀለ በኩል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ተነግሮ ምላሽ አገኘሁ!✊✊ ፓስተር በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር እንወዳለን ተባረኩ💌✅
@nigistyegeta279
@nigistyegeta279 3 жыл бұрын
REMAIN BLESSED!
@ghebark3470
@ghebark3470 3 жыл бұрын
አማሃህራካ -ደስ ዘብል እዩ-/ ተባረክ
@aleesauae6668
@aleesauae6668 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲
@aleesauae6668
@aleesauae6668 3 жыл бұрын
Amen Amen Geta yebarki Tabarki wodmchin 🤲🤲
@Deborah0629
@Deborah0629 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ድንቅ ትምህርት
@kumeinkosagalata8195
@kumeinkosagalata8195 3 жыл бұрын
Amen haleluya dink timirt new geta ybrkh paster
@getahunasfaw771
@getahunasfaw771 3 жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር
@genethabtay4411
@genethabtay4411 3 жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@nigistyegeta279
@nigistyegeta279 3 жыл бұрын
AMEN! AMEN!
@saadaseid1808
@saadaseid1808 3 жыл бұрын
Amen Amen!
@nebyatw
@nebyatw 3 жыл бұрын
God bless you pastor amazing
@salameskyas3437
@salameskyas3437 3 жыл бұрын
ፓስተርዬ ብርክ ነክ
@user-jq5bx1cp3z
@user-jq5bx1cp3z 3 жыл бұрын
Amen amne🙏❤tebark
@saadaseid1808
@saadaseid1808 3 жыл бұрын
Amen God bless you Pastor!
@aderajewabebe120
@aderajewabebe120 3 жыл бұрын
Bless you!
@amsalberehanu5535
@amsalberehanu5535 3 жыл бұрын
Wow how mercy fullness God!!!! Be Blessed !!
@kidestkidane5626
@kidestkidane5626 3 жыл бұрын
May God bless you pastor 🙏🙌
@Aki-rl2wz
@Aki-rl2wz 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@user-lx6jb7xx8z
@user-lx6jb7xx8z 3 жыл бұрын
שיעור מרתק❤👐 תודה✋
@tedalmera8583
@tedalmera8583 3 жыл бұрын
God bless you
@robelabraha2893
@robelabraha2893 3 жыл бұрын
ስቡ ለ ኣብ
@meem3233
@meem3233 3 жыл бұрын
Bless u
@helenberhane8231
@helenberhane8231 3 жыл бұрын
God bless you pastor 🙏🙏🙏🙏
@aderajewabebe120
@aderajewabebe120 3 жыл бұрын
ኢሳ፤ 58፡3
@aderajewabebe120
@aderajewabebe120 3 жыл бұрын
ኢሳ፤ 8፡20
@kiroshabte4185
@kiroshabte4185 3 жыл бұрын
I am enjoying the teaching. But the music is too long. Those of us who live in N America do not have time even though the music is good we want to go to the words of GOD. Please do us favor . GOD Bless you.
@mengistulemma5916
@mengistulemma5916 3 жыл бұрын
bizu sewoch tsegan mikniyat argew hig endintebik eyesebeku new! mikniyatum tsega yaschilenal eyalun! tsega hig endintebik new woy yeteseten?? pastor we will expect more from u
@ebenezerministries5367
@ebenezerministries5367 3 жыл бұрын
ፓስተር ፡ ዕድሜ ፡ ይርዘምሎት አገልግሎቶ ፡ የተባረካ ፡ ነዉ ። የአገልጋዮች ፡ ሥልጠና ፡ መዉሰድ ፡ እፈልጋለሁ ፡ እንዴት ፡ ላግኝ?
@Sky_D_Sky.
@Sky_D_Sky. 3 ай бұрын
እባክህን ፖስተር ዘጸአት 5-11 ያለውን ክፍል አጣሁት የት ላገኜው እችላለው
@temsgenamlke5541
@temsgenamlke5541 3 жыл бұрын
አሜን
@aleesauae6668
@aleesauae6668 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@getahunasfaw771
@getahunasfaw771 3 жыл бұрын
አሜን
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 27 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 21 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 62 МЛН
ዘሌዋውያን lesson 1.... አምስቱ መስዋዕቶች ክፍል አንድ
1:57:42