No video

የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ ሕዝቅኤል | ፓስተር አስፋው በቀለ

  Рет қаралды 21,267

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

2 жыл бұрын

ትንቢተ ሕዝቅኤል የተሰየመው በጸሐፊው በሕዝቅኤል ስም ነው። ሕዝቅኤል የተወለደው በይሁዳ ምድር ሲሆን ዘመኑም ከ622-621 ዓ.ዓ. ነበር። የሕዝቅኤል አባትና እናት ከሌዊ ነገድ የሆኑ የአሮን ዝርያዎች ነበሩ። ስለዚህ ሕዝቅኤል በኢየሩሳሌም ባደገበት ጊዜ አባቱና ሌሎች ዘመዶቹ በቤተ መቅደስ አካባቢ ሲያገለግሉ ሳይመለከት አልቀረም። ሕዝቅኤል ሲወለድ እግዚአብሔርን ይፈራ የነበረው ንጉሥ ኢዮስያስ በይሁዳ መንፈሳዊ ተሐድሶ በማካሄድ ላይ ነበር።
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ፦
- https: //www.operationezra.com
• www.operationezra.com ...
• www.operationezra.com ...
© Operation Ezra Bible College

Пікірлер: 65
@messelefanta
@messelefanta 2 ай бұрын
ሰማይንና ምድርን በቃሉ ያፀናው፤ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን፡፡ ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን፤ ቃሉ ዘላለማዊ ነው፤ ዘመናትን ተሻግሮ ትውልድን ሁሉ ይናገራል ፡፡የእግዚአብሔር ቃል ያንፃልለ፣ ይለውጣል፣ ይቀድሳል፣ ይባርካል፤ ቃሉን ላከ ፈወሳቸው፤ ከጥፋታቸውም አዳናቸው! መዝ 107፡20 አሜን ሀሌሉያ!፡፡ፓስተርዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ፤ ዘመንህ፣ አገልግሎትህንና ቤተሰብህ ሁሉ የተባረከ ይሁን።
@messelefanta
@messelefanta 2 ай бұрын
ሰማይንና ምድርን በቃሉ ያፀናው፤ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር የተባረከ፡፡ ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን ቃሉ ዘላለማዊ ነው፤ ዘመናትን ተሻግሮ ትውልድን ሁሉ ይናገራል ፡፡የእግዚአብሔር ቃል ያንፃልለ፣ ይለውጣል፣ ይቀድሳል፣ ይባርካል፤ ቃሉን ላከ ፈወሳቸው፤ ከጥፋታቸውም አዳናቸው! መዝ 107፡20 አሜን ሀሌሉያ!፡፡ፓስተርዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ፤ ዘመንህ፣ አገልግሎትህንና ቤተሰብህ ሁሉ የተባረከ ይሁን።
@SenaitGashaw-bn8rb
@SenaitGashaw-bn8rb 2 ай бұрын
ብሰማወብሰማዉ የማይጠገበዉ ትምህርት ጌታ እግዚአብሔር እዴሚ ከጢናገር ይጨምራልህ
@selamabrham7252
@selamabrham7252 Ай бұрын
ውይ ተባረክልን ደግሞም ብዛልንንንንንንን❤❤❤❤
@hanayosef6609
@hanayosef6609 2 ай бұрын
አሜን ተባረክ 🙏🏼
@redietsertso527
@redietsertso527 9 ай бұрын
ተባረክ በብዙ በነፃ ተቀብላችሆል በነፃ ስጡ
@mesayufayesa2992
@mesayufayesa2992 4 ай бұрын
ተባርክ ፓስተር
@user-of3nn8bc7e
@user-of3nn8bc7e 6 ай бұрын
God bless you pastor 🙏
@amsalberehanu5535
@amsalberehanu5535 2 жыл бұрын
መጋቢው የጌታ ፀጋ ከመንፈስህ ጋር ይሁን!
@tsel4244
@tsel4244 2 жыл бұрын
ፓተር እግዚአብሔር ይባረክ ዕድሜህ ይለምልም
@assefagmedhin1706
@assefagmedhin1706 Жыл бұрын
ተባረክ
@TsehayHuluka-tb3sm
@TsehayHuluka-tb3sm 3 ай бұрын
Amen
@elennewatuhailu3448
@elennewatuhailu3448 2 жыл бұрын
ጸጋው በየቀኑ ያብዛልህ 🕊 ውድ የእግዚኣብሄር ቅኑ ኣገልጋይ 🙌🏼 🇪🇷🇳🇴
@ramayouns9321
@ramayouns9321 2 жыл бұрын
እግዚኣብሔር እረጅም ዕድሜ ይስትልኝ
@ramayouns9321
@ramayouns9321 2 жыл бұрын
GOD bless you all the time all the family pastor
@user-fy4cv5gz4h
@user-fy4cv5gz4h 3 ай бұрын
❤❤
@user-zm3tf4zy7q
@user-zm3tf4zy7q 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እየሱሰ ጌታ ነው ፓስታር ተባርካ ጌታ ይጥበቅህ💒
@meserettefera3178
@meserettefera3178 2 жыл бұрын
Geta yebarkhe
@Tulubaby1
@Tulubaby1 Жыл бұрын
መዝሙር ድሮ ቀረ አቤት ጌታ ሆይ ወደ ድሮ ፍቅርህ መልሰን አሁን ሁሉ ነገራችን አለምን መስለናል የድሮ መዝሙር ሲሰማ ያስለቅሳል ጌታ ይባርክህ ፓስተርየ
@masreshategene1790
@masreshategene1790 2 жыл бұрын
የእግዛ/ር ቅዱሳን፣ለሁናቹሁ፣በሙሉ በገለታችን፣በደኃኒታችን፣በእየሱስ፣ስም፣ባላቹቡት፣ቦታ፣እንደምን አድራቹሃል።ፓስተር፣ጌታ ሀይሉን እና ብርታ፣ይስጥህ፣
@EskinderKebede-ku2wd
@EskinderKebede-ku2wd 10 ай бұрын
ብሩክ ነክ በጥሞና ነዉ የሰማውት
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 2 жыл бұрын
አሜን ሀሌሉያ ቃሉን የሰጠን የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን ቃሉ ዘላለማዊ ነው ዘመናትን ተሻግሮ ትውልድን ሁሉ ይናገራል የእግዚአብሔር ቃል ያንፃል ይለውጣል ይቀድሳል ይባርካል የእግዚአብሔርን ቃል የሚሰማ በእርጋታ ይቀመጣል ይላል የሰማነውን ቃል በህይወታችን በዘመናችን በትውልዳችን በምድራችን ላይ የቃሉን ፍቺ ብርሃን በጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስም ይብራልን ፓስተርዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሰብህ ሁሉ የተባረከ ይሁን።
@TheHulule
@TheHulule 2 жыл бұрын
ፓስተር እግዚአብሔር ያብዛልህ። የእግዚአብሔርን ቃል መንፈስ ቅዱስ በገለጠልህ መረዳት ታስተምረናለህና።
@mrbeliever1211
@mrbeliever1211 Жыл бұрын
ሶስተኛውን መቅደስ ሊሰሩ ነው ያሉት 👈 የኢየሱስ ክርስቶስ መምጫው ሰአት ደርሷል አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና
@praise2157
@praise2157 2 жыл бұрын
May Lord bless you more Pastor 🙏🏻🙏🏻
@user-of3nn8bc7e
@user-of3nn8bc7e 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@eskedargashaw5470
@eskedargashaw5470 2 жыл бұрын
We love u ብሩክ ነህ ፓስተርየ ፀጋ ይብዛልህ !!!
@user-qr8my6fz9k
@user-qr8my6fz9k 2 жыл бұрын
ፓስተር ጌታ ይጨምርልህ እውቀትህን
@jerrygebrekirstos8006
@jerrygebrekirstos8006 Жыл бұрын
Pastor,You are amazing,God bless you more and more,all are for his glory, blessings
@tesfaweldemedhin7601
@tesfaweldemedhin7601 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ብድራትህን ይክፈል በኢየሱስ ክርስቶስ ሰም ❤❤❤❤❤
@ihaveeternallifeinchrist7450
@ihaveeternallifeinchrist7450 2 жыл бұрын
ፓስተር ዘመንህ ይባርክ
@Tulubaby1
@Tulubaby1 Жыл бұрын
Only the songs have volume Thankyou pastor no where we found those persious songs old is Gold. True worship my lord the way I remnber the day back oh lord Thankyou you keep me as seach time as this Wow
@user-zq4jl1gb1e
@user-zq4jl1gb1e 2 жыл бұрын
በባረከኝ በረከት በብዙ ተባረክ
@meserettefera3178
@meserettefera3178 2 жыл бұрын
Geta yemesgen May the lord blessings be upon you
@mesitaddesemesi5919
@mesitaddesemesi5919 2 жыл бұрын
pasterye betam wedehalew yabate lej tebarekelegh
@tesfalemtsehay07
@tesfalemtsehay07 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@selamwitekassa1386
@selamwitekassa1386 2 жыл бұрын
Amen Geta Yebareki Pasetar
@jemo5716
@jemo5716 2 жыл бұрын
ፓሥተር ዘመንሕ ይለምልም።ትምሕርቶችሕ ሑሉ አሣድጎኛል። ተባረክ ከነ ሙሉ ቤተሠብ። (ገነት ከሥቶኮሖልም)
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 2 жыл бұрын
God bleses you Genet!
@meseretgetachew3744
@meseretgetachew3744 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባር ጌታችን በክብር ይመጣል አሜን ማራናታ ጌታችን ሆይ ቶሎ ና አሜን
@TinaTina-oz4cb
@TinaTina-oz4cb 2 жыл бұрын
አሜንንንን ጌታ ይባርክህ ፓስተር
@hanamamo6648
@hanamamo6648 2 жыл бұрын
Egziabher yimesgen selam Selma ye Egziabher selam segaw yibzalachu kidusan ena pastor Asfaw
@selamtibebe9111
@selamtibebe9111 2 жыл бұрын
የተባረክህ ለሚልም
@ariambelay1342
@ariambelay1342 2 жыл бұрын
Thankyou paster geta yibarkih ❤🙏🙏
@eblejohn5684
@eblejohn5684 2 жыл бұрын
Toda raba min Jimma
@meserettefera3178
@meserettefera3178 2 жыл бұрын
Perfect tebarek
@selamawitsolomon2492
@selamawitsolomon2492 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ፓስተርዬ ፀጋው ይብዛሎት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርከዎት በጤና በሰላም በእረፍት ይባርከዎት እኔ በጣም እየተጠቀምኩ ነው ያለሁት ተባረኩ።
@lifelife4904
@lifelife4904 2 жыл бұрын
በረክትክ ይብዛ
@luladayalamrewe8787
@luladayalamrewe8787 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለበርከት ሁኑ
@meserettefera3178
@meserettefera3178 2 жыл бұрын
The lord bless you
@belennadew3941
@belennadew3941 2 жыл бұрын
ተባረክ ፖስተር እንዴት እየተማርኩ አለሁ ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ቤተሰብህ ይባረክ❤❤❤❤
@nazrikepha435
@nazrikepha435 2 жыл бұрын
God bless you Pastor.
@selamtibebe9111
@selamtibebe9111 2 жыл бұрын
አሜን
@yohsnesalula5372
@yohsnesalula5372 2 жыл бұрын
Amen Amen 🙏
@astertadese4489
@astertadese4489 2 жыл бұрын
ፓስቴር ታበርክ
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 2 жыл бұрын
May God bless u
@senaitsolomon2737
@senaitsolomon2737 2 жыл бұрын
Thank you pastor..... you know how much you are molding us with word of GOD?
@user-zn9zi6ot1q
@user-zn9zi6ot1q 2 жыл бұрын
ፓስተር ዘመንህ ይባረክ በጣም ተጠቅሜብሀለሁ ከዚህም በላይ ለብዙዎች የሚተርፍ ፀጋ ይጨምርልህ እንወድሀለን
@zackhenok
@zackhenok 2 жыл бұрын
Amen 🙏!
@lookinguntoJesus3.16
@lookinguntoJesus3.16 Жыл бұрын
ወንድም/ፓስተር አስፋው በመጽሐፍ ቅዱስ ዳሰሳ ስለምታካፍለን ትልቅ መሠረታዊ ትምህርት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። በሰማኋቸው ቁጥር ነፍሴ ሐሴት አድርጋ ተባርኬ ነው የምጨርሰው። የተሰጠህን የቃሉን መገለጥና መረዳት አቀራረብህ ራሱ በዚያ መልክ ስታቀርበው፣ የቃሉን እውነት አጉልቶ በማሳየት ቀድሞ ለመረዳት አስቸጋሪ የነበሩትን ክፍሎች ለመረዳት ቀላልና ጣዕም ያለው እዳደረገው ተገንዝቤ አድንቄዋለሁ። በቪዢዋል ፕረዘንቴሽን እደምታቀርበው በፒዲኤፍ ማዘጋጀት የምትችል ከሆነ፣ ከአንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ጋር በየመጽሐፍቶቹ ፊት እደመግቢያ ሆነው ቢቀመጡ ለመጪው ትውልድ እጅግ ይጠቅማሉ ብዬ አስባለሁና ብታስብበት ጥሩ ነው። እንደ መግቢያና አጫጭር መግልጫ አድርገው ያቀረቧቸው ቢኖሩም አንተ በቪዲዮ እደምታቀርበው ግልጸትና ጥራት ስለሌላቸው ምናልባት በመጽሐፍቶቹ ውስጥ ያሉትን ፍሬ ነገሮች ከማየት በቀር አንተ እዳቀረብከው ጠለቅ ያለ የእውቀት ፈር ለማሲያዝ ብቃት ያላቸው አይደሉም። መጪው ትውልድ የጽሑፍ ቃሉን ይህን በመሰለ በዓይን ከሚታይ ታሪካዊ ማገናዘቢያ ጋር ሲቀርብለት እምነቱ በምንም ነገር በማይናወጥ የቃሉ እውነት ላይ የተመሠርተ እዲሆን ከማድረጉ በላይ የሚሰማው በዓኑ ከሚያየው ማረጋገጫና ማስረጃ ጋር ስለሆነ፣ የተረዳውን እውነት እዳይረሳው ያደርገዋልን ትለቅ ጥበብ ነው። ጌታ ይባርክህ።
@Shusha406
@Shusha406 Жыл бұрын
ሰላምና ፀጋ ያብዛልህ አባታችን ፓስተር አ በሕዝቅኤል መጽሐፍ ላይ ጠቅሶ ብዙ አገልጋዮች ስለ ወደቁት መልአክት ይነገራሉ ይህ ምን ያህል እውነት ነዉ⁉ በዚህ ደሳሳ ትምሀርት ውስጥ ስለልተከተተ ነዉ አመሰግናለሁ 🙏
@yoseftefera1646
@yoseftefera1646 2 жыл бұрын
ጌታ የኢየሱስ ይባርክህ ፓ/ር አስፋው በስልካችን download ማድረግ እየቻልን አይደለም መላ በሉን ማለት upload ስታደርጉ ከ30 -45 ባይበልጥ ጥሩ ነው
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 2 жыл бұрын
እሺ እናስተካክላለን፤ የጊዜና የሰው እጥረት ስላለብን ነው ይቅርታ
@yoseftefera1646
@yoseftefera1646 2 жыл бұрын
@@asfawBekelepastor ቭድዮ እድትንግ ሙያ ስለላኝ ጌታ ብፈቅድና ምቹ ሁኔታ ካለ እንተጋገዛለን
@user-rk7dl7iz5r
@user-rk7dl7iz5r 2 жыл бұрын
pel s siliki quturi
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 53 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 32 МЛН
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 20 МЛН
ሰባ (70 ) ሱባዔ ተቀጥሮአል / ታውጇል
47:32
Pastor Solomon Nigussie Amharic Bible Sermons ወንጌል
Рет қаралды 296
ንጥቀት!!! ማነው ሚነጠቀው? |ፓስተር አስፋው|
2:00:52
Evangelist Teklu Temesgen
Рет қаралды 27 М.
ነቢዩ ኤልያስ | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
34:04
መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
Рет қаралды 34 М.